ቴሌቪዥን ያገናኛቸው ጥንዶች ታደለ ገመቹ እና አይዳ ከበደ | ጠያቂው ሲጠየቅ | ሀገሬ ቴቪ

  Рет қаралды 299,631

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

Ай бұрын

ልዩ የበዓል ዝግጅት በተወዳጆቹ ጥንዶች ቤት
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: www.t.me/Hagerie_TeleVision
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerie.tv

Пікірлер: 782
@Summer-wr3lf
@Summer-wr3lf 25 күн бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ባለትዳሮች እዮኝ እዮኝ የማትሉ እንደዚህ በክብር ስትቀርቡ በጣም ደስ ይላል በርቱ 🎉🎉🎉
@roraworldartwisdomyoutubec3458
@roraworldartwisdomyoutubec3458 28 күн бұрын
በጣም ጥቂት ከሆኑ እጅግ ከምወዳቸውና ከማከብራቸው ተወዳጅ ጋዜጠኞች መካከል አይዳ ከበደ ያልተዘመረላት ጀግና ናት።!! ባለቤቷም እጅግ በጣም ከምወዳቸው የኦሮምኛ ዘፋኞች መካከል ታደለ ገመቹ ያልተዘመረለት ጀግና ለኦሮምኛ ሙዚቃ ትልቅ አሻራ የጣለ ጂንየስ ሰው ነው።!! ሁለት ውብ እና እጅግ ተወዳጅ ጥንዶች በዚህ መልኩ ስላየኋቹ በጣም ደስ ብሎኛል ሂወታችሁ የሰመረ ያማረ ይሁን ፈጣሪ አይለያችሁ we love you Guys much respect God bless you & your family 🥰 እነዚህን የመሰሉ ውብ ጥንዶች ከተደበቁበት አውጥተህ ይሄን የመሰለ ድንቅ ውይይት ላዘዳጀህልን ወንድማችን ክብር ይስጥልን በርታ👏
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 19 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ዘረኛ ያላሳደጋት ኢትዮጵያዊነት እና ኦሮሞነት ያልተጋጨባት ንፁህ የኦርቶዶክስ እህት እግዚአብሔር ቤተሰቦችሽን ይጠብቅልሽ ተባረኪ።
@AbdulkerimJemal-kc4mi
@AbdulkerimJemal-kc4mi 13 күн бұрын
ዘረኛ ያላሳደጋት ማለት ምን ማለት ነው? አብዛኞቻችሁ ኦሮሚያ ውስጥ ተንደላቃቹ እየኖራችሁ ለኦሮሞ ያላቹህ አመለካከት በጣም የወረደ እራሳችሁን እትዮጵያዊ ሌሎችን ዘረኛ አድርጋችሁ የምታስቡ ይሄ የትም አያደርሰንም please ከእንደዚህ አይነት አስተሳሰብ እንውጣ።🙏
@mulerisu6732
@mulerisu6732 11 күн бұрын
Wow realy bro
@nunu7353
@nunu7353 11 күн бұрын
@@AbdulkerimJemal-kc4mi zim atlachewm enzhen misganabis weshawoche:: amdachewn yezew metew saw sihonu tigab aschegrachew
@user-ri7pk9ld7z
@user-ri7pk9ld7z 9 күн бұрын
ያልተጋጨባት ያልተጋጨባት ምን የሚሉት አማርኛ ዶሮን ሲያታልሏት......
@farhannaasir5686
@farhannaasir5686 7 күн бұрын
😂😂😂
@fassikaabebe5902
@fassikaabebe5902 29 күн бұрын
ዋው ያልጠበኩትን ሰዋዊነት /Humanity /አየሁብሽ። ጥንቅቅ ያልሽ ኢትዮጲያዊት! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ።
@nunu7353
@nunu7353 25 күн бұрын
Awo lik ende Naway Debebe aynet mist miknyatum Oromo nachewa
@meloamhara8614
@meloamhara8614 24 күн бұрын
@yordanoswetetu7378
@yordanoswetetu7378 22 күн бұрын
በቅድሚያ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ እያልሁ በዓሉ የሰላም እና የጤና እንዲሁም የበረከት ሁሉ ምንጪ እንዲሆንላችሁ ከውዲሁ እመኝላችኋለሁ!!!! በእውነቱ እጅግ በጣም ደስ የምትል የተረጋጋች እና አስተዋይ ግርማ ሞገስ ያላት ደርባባ ጀግና የሴቶች ሁሉ ጠንካራ ጥሩ ተምሳሌት የምትሆን የወንድማችን የአርቲስት ታደለ ገመቹ ባለቤት ወ/ሮ አይዳ ከበደ ጌታ አድሜ እና ጤና ይስጥሽ በርችልን በቃ እንዲህ ከሚጠበቀው በላይ ነው ማንነትሽ ደስ የሚል ስብእና እና ጥሩ ሚባል ስነ-ምግባር ነው ያለሽ አህቴ በርችልን!!!!
@joswag2419
@joswag2419 26 күн бұрын
ደስ ስትል። ሰላም ይነበባል መላ ሰውነቷ ላይና ፊቷ። ፅድት ጥንቅቅ ያለች እናት ቆንጆ ፣ አስተዋይ ፣ ባልሽ እድለኛ ነው።
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 28 күн бұрын
ኡይዳ አያቷ እኛ ሰፈር ነበሩ አይዳ ማለት ቀጭን ቆንጅዬ ስትወጣና ስትገባ በጉጉት የምናያት ምርጥ ወጣት ዘኔጭ ልጃገረድ እያለች ነበር እኔ የማውቃት ዛሬ ስደት ከመውጣቴ በፊት ከኡይዳ አያት ቤት ፊትለፊት ትንሽዬ ዳቦቤት ነበርና እዛ ተቀጥሬ ስስረ በቅርብ ስትወጣ ስትገባ ብዙ ጎሩምሶች ይቋምጡባት ነበር ዛሬላይ ግን በዚህ ደረጃ ሳያት❤❤❤በጣም ደስ ብሎኜል የታዴም አድናቁ።ነበርኩ
@nebuwan8681
@nebuwan8681 25 күн бұрын
ይገረማል 👍🏽😍❤️
@shawaye5579
@shawaye5579 25 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉
@TarekeenMoloro
@TarekeenMoloro 24 күн бұрын
1:00:34
@mariammariam1007
@mariammariam1007 22 күн бұрын
ዋዉዉዉዉ ታስታዉቃለች አሁን ዝንጥ ያለች ❤
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 22 күн бұрын
@@mariammariam1007 በትክክል
@user-wb1zj2wz7l
@user-wb1zj2wz7l 25 күн бұрын
ግልፀ የዋህ ቆንጆ ታማኝ ከኦሮሞ አብራክ የተገኘች ንፀህ ኢትዮጵያዊ ት ተባረክ።
@meloamhara8614
@meloamhara8614 24 күн бұрын
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 28 күн бұрын
በጣም ቆንጆ ደርባባ ሴት፣ በሚዲያ ውስጥ ያለፈ ሰው ፣ እንዴት ያለ ጥሩ መሠረት እንዳለው ያስታውቃል። ቆንጆ እና ቢደመጥ የማይሰለች ቃለ መጠይቅ ነው።
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh 19 күн бұрын
በጣም እድለኛ ነው እሷን የትዳር አጋሩ በማድረጉ የተረጋጋች ቆንጆዬ ምንጥ ሴት።👌
@nunu7353
@nunu7353 11 күн бұрын
Hultm tadlewal:: des yemilu ye abba gadhaa lijoche
@user-ky8ek4qt6k
@user-ky8ek4qt6k 23 күн бұрын
እኔ ያልተዘመረላቸው እዩኝ እይዪኝ የማትሉ በትክክል እትዮጲያዊ የሆናችሁ የማትኮሩ ሩህሪህ ሰው አክባሮች ፈጣሪ ረጂም ዕድሜ ከጤና ጋር ይሥጤችሁ ታድዬና አይዳ መቸም የማልረሳችሁ ምርጦቼ ሞዴሎቸ ናችሁና ፈጣር ያክብርልኝ
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 29 күн бұрын
ደርባባ እመቤት የፍቅርና ሰላም ፊት .. ፈጣሪ ሰላሙን ጤናዉን የበለጠ ደስታ ፍቅር ከነመላዉ ቤተሰብሽ እመኝልሻለሁ. ። ለአብሮነት የቆመች እመቤት"!
@NhumeHiwet
@NhumeHiwet 25 күн бұрын
ሁለየም አድ አይነት ፍር ስታምሩ
@user-df2ti2pb8p
@user-df2ti2pb8p 27 күн бұрын
ጋዜጠኛው በጣም የማደንቃትንና ነምወዳትን አይዳን በማየቴ በጣም ደሰ ብሎኛል ሰርብራዝ ነው የሆንኩት እናመሰግናለን
@Event12
@Event12 29 күн бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያውያን የ90ዎቹ ማስታወሻዎች ታደለና አይዳ❤❤
@SosinaSolomon-pu9jf
@SosinaSolomon-pu9jf 27 күн бұрын
Ethiopiawian nw yalkew? 😂
@ethioland4938
@ethioland4938 27 күн бұрын
​@@SosinaSolomon-pu9jfAwo
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 26 күн бұрын
@@SosinaSolomon-pu9jfምን ያስቃል ገለቴ ?
@nunu7353
@nunu7353 25 күн бұрын
@@SosinaSolomon-pu9jf komta
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 19 күн бұрын
@@SosinaSolomon-pu9jfአዎ ኢትዮጲያዊነቷ እና ኦሮሞነቷ ያልተጋጨባት የኦሮቶዶክስ እህት ነች የሷን ማንነት ከራሷ ልትነጥቃት አትችሉም።
@zakirmoh4657
@zakirmoh4657 25 күн бұрын
አስተዋይ,ብርሁ,ጠንካራ ሴት ...ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 29 күн бұрын
እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ዋዜማ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 29 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤🎉🎉
@mulugetazena4290
@mulugetazena4290 22 күн бұрын
ጨዋ የጨዋ ልጅ ባለ ዘርፈ ብዙ ሙያተኛ ከተወዳጁ ድንቅ አርቲስት ከታታሪዉ የሥራ መሃንዲስ ጋር በእጅጉ ተዋህደዋል እና ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን። እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሠላም አደረሳችሁ🙏 👍👍👍
@mesfinabebeg7428
@mesfinabebeg7428 29 күн бұрын
ጨዋ ቆንጆ ፍፁም ኢትዮጵያዊ ሴትና እናት። በጣም አንቺንም ባለቤትሽን ከነዘፈኑ እወደዋለሁ። መላው ቤተሰቡን እግዚአብሄር ይባርክ። እኔም ቤተሰቤም ከልብ እንወዳችኋለን።
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 26 күн бұрын
እይይይይ ይሄ ኢትዬጵያዊነት ስንት ጉድ እሳያችሁን እስቲ እማራዊነት በይ እስከ ልሙጥሽ
@ayni751
@ayni751 26 күн бұрын
​@@user-rq3rm9in5zye Amharan tos weta koda 🙃
@mariammariam1007
@mariammariam1007 22 күн бұрын
​@@user-rq3rm9in5zበዘረኝነት የሰከራቹ ከአላቹ ራቁ
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 22 күн бұрын
@@mariammariam1007 ሂጂ እቺ መሀይም ሽቃላ መሀመድ ይድፋሽ 👹⛏️
@nunu7353
@nunu7353 11 күн бұрын
@@user-rq3rm9in5z amhara set demo chewa nat ende? 😂 Ye bunna bet set, shermutna, yebet seratgya, dikala keyet metana? Amhara set rekash set nat
@hirutabay7408
@hirutabay7408 29 күн бұрын
ቆንጅዬ ስወድሽ መልካም የፋሲካ በአል።
@21MarYam
@21MarYam 27 күн бұрын
አሪፍ ሴት ነሽ በርቺ ልጆችሽንም ያሳድግልሽ መልካም በዓል
@ElyasElyas-cu2kg
@ElyasElyas-cu2kg 26 күн бұрын
ታዴ ዘረኝነት የሌለብህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የአራዳ ልጅ አይዳ ምርጥ ስነ ሰርአት ያላት ሴት
@mubajr3501
@mubajr3501 28 күн бұрын
ዘመዴ ናት... ❤ nu jiraadhu attii jabduudha. ayido❤️🙏🙏
@meloamhara8614
@meloamhara8614 24 күн бұрын
ዲጋ አማራ ሀርካ ራ ቀብዱ
@user-es6xs9kz3j
@user-es6xs9kz3j 15 күн бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ቁሉቢ ገብርኤል አገኘዋቸዉና ደስ አለኝ
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 29 күн бұрын
ቤታቹ ገራሚ ነው ሲያምር😘😘😘😘
@meryaabidela2053
@meryaabidela2053 20 күн бұрын
ከመጠን በለይ አድናቂያቹሁ ነኝ እንኳን አድረሳቹሁ
@user-hy1ze2sg2b
@user-hy1ze2sg2b 14 күн бұрын
የኔውድ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ከአገር ሳልወጣ አንቺን ለማየት ዜና እከታተል ነበር ቀጭን ነበርሽ አሁን ሳይሽ በጣም ወፈርሻል ከወሊድ በኋላ የተለመደ ቢሆንም አሁን ግን ለማስተካከል ሞክሬ ለጤንነትሽ ጥሩ አደለም ትንፈሽ እያጠርሽ ነው
@user-xq2oy8rm9o
@user-xq2oy8rm9o 28 күн бұрын
አይዳ ከበደ አርቲሴቲም ጋዜጠም ታዴም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችው
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 29 күн бұрын
ታዴ እና አይዳ ስወዳቸው❤❤😘😘😘
@Abiselom8
@Abiselom8 27 күн бұрын
አይዳ የጠዋት ፀሐይ የምሽት ጨረቃ እንወድሻለን።በሙያሽ ህዝብሽን አገልግለሻል፤ከህዝብሽ ተምረሽ ህዝብሽን አስተምረሻል፣አንቅተሻል አንቺንም ቤተሰቦችሽንም በተለይ ለዚህ ማንነትሽ ትልቁ ድርሻቸውን ለተወጡት አያትሽ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን። ታዴ የልጅነታችን እና የምንጊዜም Icon እንወድሀለን።ደማመካ፣ተኪቲ ቲያ፣ባለሚ. . .አዲስአበባ ውስጥ ያደመቀን እና ባህላችንን ያሳወቁን ዘፈኖች ናቸው።እናመሰግናለን።
@yibeyibe389
@yibeyibe389 29 күн бұрын
I am from Gojjam, Amhara live in USA! Ayida konjo! Amazing interview ! So genuine woman! I love Tade's Oromo song! God bless your marriage! And Happy Easter for all.
@Event12
@Event12 29 күн бұрын
ምን ዙሪያ ጥምጥም አስኬደህ ኢትዮጵታዊ ነኝ ለማለት ጋጋታ አያስፈልግም:: 2ቱም ምርጥ ኢትዮጵያውያን ሁሉም የሚወዳቸው ❤❤
@dgwfrmaddis
@dgwfrmaddis 29 күн бұрын
Copy paste of TPLF.m
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 28 күн бұрын
ተባረኪ እኔም ጎንደሬ ነኝ ሁለቱንም እወዳችዎለሁ
@milan8639
@milan8639 27 күн бұрын
እኔም አማራ ነኝ ግን አሳከኝ በጣም ተጎዘጎዝክ 😂😂
@wubitgebeyaneh8046
@wubitgebeyaneh8046 27 күн бұрын
እኔ አመራ ነኝ ምናምን እያላችሁ ምን ዘርን መጥቀሰ ያሰፈልጋል ምን አለበት ኢትዮጵያዊነትን ይዞ አሰተያየቱም በዚያው ቢቀጥል መልካም ነው። አይዳ ደሰ የምትል ኢትዮጵያዊ ናት ቀጥይበት እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያደርግልን አበሮነታችን ውበታችን ነው🙏❤️
@assefakessito7436
@assefakessito7436 28 күн бұрын
ኩሩ ቤተሰብ! ድንቅ እመቤት! እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
@Beryaa
@Beryaa 27 күн бұрын
ረጋ ያለች ሴት ደስ ስትል 🥰
@jaab1582
@jaab1582 29 күн бұрын
Much love and respect to Tade’s family.
@nigatmulat9991
@nigatmulat9991 28 күн бұрын
አይዳ እጅግ ነው የምወድሽ ከላይሽም ወስጥሽም አንድ ነው ዘመንሽ ይብዛ
@dodygebre7143
@dodygebre7143 26 күн бұрын
Well done 👍keep up your amazing work. May God Bless you and your beautiful families 🙏♥️
@user-ql9yh5ym8r
@user-ql9yh5ym8r 28 күн бұрын
ታዴ ምርጥ ሠዉ እናካብርሐላን ❤❤❤
@gigigebra869
@gigigebra869 26 күн бұрын
በጣም በጣም ነው የምወዳት እሱንም እወደዋለሁ ትንሽ ጉረኛ ነው እኔደሞ ጉረኛ እሷ ግን ወሱን ከማግባቷበፊት ነው የምወዳት ባህሪዋ የማይቀየር ቆጆ ልጅ በዚሁ ቀጥይ
@helenberta2012
@helenberta2012 27 күн бұрын
ውብ ደርባባ ትሁት እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 29 күн бұрын
ደስ ስትሉ ትዳራቹ ይርዘም ይባረክ❤😘
@ethioethiosaradamtew7713
@ethioethiosaradamtew7713 29 күн бұрын
Enesun yemglsebt kal yatregal .( big love & respect) ayedya I miss you so much ❤️
@Mery-ey5id
@Mery-ey5id 29 күн бұрын
Elelelelele setameru yanurachu b fikir hulem ❤
@kalu8560
@kalu8560 29 күн бұрын
አይዳ የሚባሉ ሴቶች ጠካሮች ናቸው ! ለምን ? ደስ ይላላ።
@kidusefrem896
@kidusefrem896 27 күн бұрын
ስሜን ልቀይረዉ
@hanlove412
@hanlove412 27 күн бұрын
ደሞ ቆንጆዎች🥰
@nunu7353
@nunu7353 11 күн бұрын
@@hanlove412 demo hultum Oromowoche
@tig59905
@tig59905 10 күн бұрын
ለቤተሰብጥሩ እድል እንጂ እዳ እንዳልሆኑ ለማሳየት ብሎ ነው ጎበዝ የሚሆኑት 😂አይዳ እናቷ ሳታገባ እቤት ወለደቻት አያቷ አይዳ አላት ግን እንኳንም ተወለደች የቤተሰቦቿን ስም አስጠራች💪
@nunu7353
@nunu7353 10 күн бұрын
@@tig59905 komche eko aydelum betesbochwa? Yemin eda naw mitaweraw? She comes from well respected family and community called Oromo. Oromo enkwan lerasu yananten dikala anseto asadguwal:: midre kotetam:: Remember, komches story isn’t Oromos okay.
@African2860
@African2860 17 күн бұрын
Really appreciate you .live long
@altudz4055
@altudz4055 27 күн бұрын
ደርባባ🥰እሰይ ልጆቻቹን እግዚአብሔር ይባርክላቹ ይደጉ ለበረከት ይሁኑ🤲
@abdi.tibbateba3354
@abdi.tibbateba3354 23 күн бұрын
Ayidiye baredu ሁሉም ነገር ያምርብሻል ተባረክ
@user-ir1hs6gp2q
@user-ir1hs6gp2q 25 күн бұрын
በጣም የምወዳት የተረጋጋች ቆንጆ ማሽአላህ ስወዳት ሁሉን የሰጣት
@InnocentOstrich-iq8gs
@InnocentOstrich-iq8gs 25 күн бұрын
እግዜር ይጠብቃችሁ፣በጣም ጎበዝ ቆንጆ ልጆቻችሁን እግዜር ይባርክላችሁ፣
@muugetaooo6778
@muugetaooo6778 26 күн бұрын
Good on you 👏 God bless you all
@AddiseBekele-mg4yc
@AddiseBekele-mg4yc 29 күн бұрын
Nuffii jiradhaa Bayyee bayyee sijalanaa❤❤❤❤❤❤
@nemerajorgo3372
@nemerajorgo3372 21 күн бұрын
ኢሳያስ ወርዶፋ ሃረር ከተማ አብረን ያሳለፍነው የወጣትነት ግዜ መቼም የማይረሳ ወንድሜ ኑርልኝ።
@KalHoney
@KalHoney 26 күн бұрын
Hade loni...znashe olani ewodshsalew ❤❤❤❤aydan yegeltshat wow Yedro gizae Yedero gwadegnet
@Milkiihabtamu28
@Milkiihabtamu28 28 күн бұрын
Nuuf jiraadha ayida fi tadde fayaa fi umuri dheera isinif halatuu🥰🥰🥰
@meloamhara8614
@meloamhara8614 24 күн бұрын
ዲጋ አማራ ሀርካ ራ ቀብዱ
@qalloowarratuulamaashaggar1477
@qalloowarratuulamaashaggar1477 19 күн бұрын
​@@meloamhara8614what?
@ethioethiosaradamtew7713
@ethioethiosaradamtew7713 29 күн бұрын
Nebsun begent yanurewna Ali berran & roban first time beakal yetwawkwhew Ayedu bat DEGESE lay neber she is sooooo balmoya . I love you sister aydu .
@ESHETUBE8790
@ESHETUBE8790 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጆሮዬየሰማውእና አይኔያየው በለያየቱ ደስ ብሎኛል ምን መሰላችሁ ታዴ እና ባለቤቱ አይዳን አብረው አይደሉም በማለት ጆሮዬ ቢሰማም አይኔ ያየው በልጆች ታጅቦ አንድነት ሥላየሁ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌼🌼🌼🌼🌼🇪🇹❤🌷🌷🌸🌻🌸🇪🇹🇪🇹❤🌷🌷🌸🌸🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@nunu7353
@nunu7353 25 күн бұрын
Ye komta migot naw enji enzhe yemselu ye Oromo lijoche ayleyayum
@user-le8mk5sb1r
@user-le8mk5sb1r 20 күн бұрын
በጣም ከምወዳቸው የኦሮምኛ በኢቴቪ ጋዜጠኞች ከብዝዎቹ በጥቂቱ አይዳ፣ዝናሽ፣አያንቱ፣ሳሙኤል በጋንግሪን ምክንያት እግሩን ያጣው በጣም አስታውሳቸዋለው
@hundessadekeba7678
@hundessadekeba7678 19 күн бұрын
Tade,one of our icon! hero of music,kindy,humble.may god protect you and your family from evil!
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 26 күн бұрын
Ayduu Koo❤ Giftii Baarreedu Tenyaa Tadee Gotaa kenyaa Umrii Nuf Dheradhaa ❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretamare451
@meseretamare451 14 күн бұрын
እኚህ ያልተዘመረላቸው እዩኝ እይዪኝ የማትሉ በትክክል እትዮጲያዊ የሆናችሁ የማትኮሩ ሰው አክባሪዎች ፈጣሪ ረጂም ዕድሜ ከጤና ጋር ይሥጣችሁ ልቦነናችሁን አይቀይር ታድዬና አይዳ መቸም የማልረሳችሁ ምርጦቼ ሞዴሎቸ ናችሁና ፈጣር ያክብርልን፡
@Mery-ey5id
@Mery-ey5id 29 күн бұрын
Tadel gemechu is always looking good, he looks young always
@lovepower1440
@lovepower1440 26 күн бұрын
Tadila, balewa simesikirelat ..... konjo lekonjo 🎉🎉 zeminachihu yelemilem ❤❤.
@mershaworku4437
@mershaworku4437 15 күн бұрын
Tebareku, betam enakebrachewalen.
@aberasherpagie7268
@aberasherpagie7268 28 күн бұрын
Very beautiful house It encourage Others to live this kind of life
@user-bq4vq9vf5n
@user-bq4vq9vf5n 15 күн бұрын
የአይዱ እርገታ ጠንከር ደርበባ ብቻ ወዘተ እግዚአብሔር ሁሉም ነገሪ አሞልቶ የሰጣት እግዚአብሔር ታደራችሁ አብስቶ ይበርክለቾ❤❤❤❤❤
@user-ko1rd8gf8l
@user-ko1rd8gf8l 26 күн бұрын
የኔ ቆንጆ እድሜና ጤና ተመኘሁ ኑሩልኝ
@takelederesa
@takelederesa 24 күн бұрын
ደስ ሚል ነው እንዲያነት ትዳር ይስጠን❤❤❤በላይክ
@abdi.tibbateba3354
@abdi.tibbateba3354 23 күн бұрын
ታድዬ ዘመን የማይሽሮ ጀግናችን ዘመን ይበረክህ
@AbdulRahman-uc8yt
@AbdulRahman-uc8yt 29 күн бұрын
Bayee sii jalladhaa ❤❤❤❤
@lenchob1202
@lenchob1202 19 күн бұрын
She is a blessing for her family, she is wish of every..
@Edentesfaye-ii1nc
@Edentesfaye-ii1nc 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባረክሸ
@ethioethiosaradamtew7713
@ethioethiosaradamtew7713 29 күн бұрын
Enqwan aderesahew that time safari school teachers & families ❤❤❤❤
@fayofayo3010
@fayofayo3010 26 күн бұрын
Umrii dherraa fayyaa gutuu wajjiin rabbiin isiinf hakenuu ❤❤❤❤❤
@meloamhara8614
@meloamhara8614 24 күн бұрын
ዲጋ አማራ ሀርካ ራ ቀብዱ
@webimuleta-xo8wn
@webimuleta-xo8wn 27 күн бұрын
blessed family!!!!!
@mesitilu3251
@mesitilu3251 25 күн бұрын
Love you Tadde,with your excellency wife! You have additional Heros in your house! God bless your all family!! Tadde, Sirbaa kee kan lubbu qabu miti kan lubbu hin qabneyuu (Reefii) iyyu ni dhagefata!! Ammas sirbaa wayii sirra dheegdi oboloowwan kee!!
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 20 күн бұрын
ታዴ ምርጥ ሰው በጣም የማከብረው ትልቅ የጥበብ ሠው አይዳ ባለቤቱ መሖኗን አላቅም ነበር ደርበብ ያለች ቆንጆ
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx 20 күн бұрын
አይዳ የኔ ቆንጆ ስወድሽ አነጋገርሽ ስርአትሽ ደስ ይላል ደርባባ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ትዳርሽን ልጆችሽን ይባርክልሽ 🥰
@melatcode4111
@melatcode4111 27 күн бұрын
ውቢት ቆጆዋ የ ጀግና ሚስት you look amazing 👌🥰🥰🥰
@user-gy7bm6bg1r
@user-gy7bm6bg1r 26 күн бұрын
🦁🦁🦁
@meseretamare451
@meseretamare451 14 күн бұрын
ከዓይን ያውጣሽ!!
@rheabera2983
@rheabera2983 16 күн бұрын
You guys are amazing love ❤️ 😍
@N33Natty
@N33Natty 14 күн бұрын
ምርጥ ኢቶፒያዊ ❤❤ብዙንጊዜ ታዴ፣ሒውቱን ደብቆ ነው የሚኖረው፣ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤❤
@user-jt2dw1rp8h
@user-jt2dw1rp8h 25 күн бұрын
እንኳን አደረሳችው አይዳ ከነባልሽ በጣም እወዳቸዋለው አደነ ሂርጰሳ ነኝ
@alimohammedahmed9373
@alimohammedahmed9373 23 күн бұрын
የማትቀብጥ የማትኮራ በውበቷም በሙያዋም ባገኘችው እውቅናና ሀብት አጋጉል ሰው የማይስቡና የሚረብሹ የሰውነት እንቅስቃሴዎች የማይታዩባት ስክን ያለች የተረጋጋች ጨዋ ደርባባ የአመለ ሸጋው የኦቦ ታደለ ገመቹ ደርባባ እመቤቱ መሆንዋ ባልና ሚስት ከአንድ ውሃ ይቀዳል እንዲሉ ሆኖ አገኘሁዋቸው። ክበሩልኝ ከነልጆቻችሁ አብሮ በፍቅር ያቆያችሁ። ሆራ ቡላ/ horaa bulaa/
@mamushamegisso7359
@mamushamegisso7359 20 күн бұрын
The most favorite person !!!!
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 27 күн бұрын
በአያት እጅ ያደገ በቅምጥል ነው የሚያድገው አንቺ ግን በጣም አንፀው አንዳሳደጉሽ ከቃለመጠየቅሽ ያስታወቃል ያልተነገርሽ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ ኢቲቪ ላይ ሳይሽ ደስ ትይኝ ነበረ
@muheeamaan1917
@muheeamaan1917 27 күн бұрын
Taddalaa Kenna of dhageffachuu hin dhiisin
@meloamhara8614
@meloamhara8614 24 күн бұрын
ዲጋ አማራ ሀርካ ራ ቀብዱ
@soliyanachalaa4397
@soliyanachalaa4397 19 күн бұрын
ጌታ ሆይ ና 😁😅😅​@@meloamhara8614
@TesfayTTegen
@TesfayTTegen 29 күн бұрын
Tadele Gemechu ❤
@user-gy7bm6bg1r
@user-gy7bm6bg1r 26 күн бұрын
🦁🦁🦁
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 26 күн бұрын
🦁🦁🦁
@finote_senaytube1320
@finote_senaytube1320 15 күн бұрын
እግዚአብሔር በበረከት ይባርክሽ ልጆችሽን ትዳርሽን
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 25 күн бұрын
አዪደዬ የኔ ደርበበ ዬኔቆጆ ከእቅርታ ጋርእሰፖርት ሰር ወፊረት የጤናጠቅናው በታረፈ እወደቹወለው❤❤❤❤
@yohannesuultie5004
@yohannesuultie5004 26 күн бұрын
What Innocent and trustfully interview Am fun of both of u may god bless your life Thanks
@kassuabrham4291
@kassuabrham4291 27 күн бұрын
አይዱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናት አድናቂዋ ነኝ ጊዜ አይለውጣትም ፈጣሪ ከእነቤተሰብሽ!
@husseinseid3806
@husseinseid3806 18 күн бұрын
Amazing !!
@angasuwaktolo6328
@angasuwaktolo6328 25 күн бұрын
I Love Tade & His Family,
@wirohode506
@wirohode506 28 күн бұрын
Tebareki
@nemerajorgo3372
@nemerajorgo3372 21 күн бұрын
የወለጋ ፍሬ ድንቅዋ የጆቴ ወርቅ ሁኚበት ።
@michaelg9664
@michaelg9664 26 күн бұрын
እግዚአብሄር ትዳራችሁን ያፅና!
@user-od1wy3wo9d
@user-od1wy3wo9d 28 күн бұрын
Betam des yemtel❤
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 28 күн бұрын
የኔ መልካም እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@adbe5876
@adbe5876 26 күн бұрын
ኢትዮጵያዊው ታዴ መልካም የፍቅር ዘመን ከሙሉ ቤተሰብህ ጋር እመኛለሁ
@MRK-mz2ck
@MRK-mz2ck 26 күн бұрын
እንዲህ አይነት የተረጋጋ ትዳር ጭዋ ጊዜ ነበረ አገርም እንዲህ ተምሳሌት ነበረች አሁን እንዲህ አይነት ሰወች የት አሉ በኢትዮጵያ ልዩልዩ ብሄርሰቦች እንዲህ በቤታቸው ተከባብረው ሲወጡም ኢትዮጵያዊነትነም በግልፅ የሚያሳዩበት ምሳሌ ነው በኛም አማራወች ተወዳጂ የነበሩ ናቸው ይህ ደግ ዘመን የናፈቃቹ ዘር ለገበሬ ብላቹ እርገሙት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@nunu7353
@nunu7353 25 күн бұрын
What do you mean? Tekbabrew? Hultum Oromo nachew demo Oromo yekebaberal mindnaw mitawwrut
@MRK-mz2ck
@MRK-mz2ck 25 күн бұрын
@@nunu7353 እንደነሱ ሌላውን የኢትዮጵያ ህዝብ ይከባባር አገር በትዳር ነው የምትመስለው ኦሮሞ መሆናቸው አውቃለው አስተሳሰባቸው ኢትዮጵያዊ መሆናቸው ነው ልዩ የሚያረገቸው
@miminigussie4971
@miminigussie4971 24 күн бұрын
@@MRK-mz2ckልክ ነህ።
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 19 күн бұрын
@@nunu7353ተከባብረዉ ማለት ማንም ዘር ሀይማኖት ያልነበረበት ዘመን ማለት ነዋ አዳድ ጊዜ ዘረኛነት እና የበታችነት ስሜት ካለህ ግልፅ ንግግር አይገባህም። እኔ ኦሮሞነትና ኢትዮጵያዊነት ያልተቀላቀሉብኝ በዘሬ የምኮራ ነኝ።
@nunu7353
@nunu7353 19 күн бұрын
@@MRK-mz2ck astesasebachew ende Oromo naw, miknyatum Oromo chewa tidarun akbari lijochun yemwed, zerun zemdochun yemwed, yetetalen kemeret yemyansa, gudifecha manaw yamtaw? Yemyabla yewahe Deg hidb naw. Minalbat Ethiopia yetsalchew ende Oromo yehonal… bereget wede Debub bethedm yehe ale…. Wede habeshaw gin? Woldo adel ende dikalawen yemitlew?
@mekidsalazar8730
@mekidsalazar8730 15 күн бұрын
Tebareku betam enwedachuhalen.❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@melkamubekele1208
@melkamubekele1208 24 күн бұрын
I think it was dagna tv program on which she became famous I didn't speak the language but I used to watch her. in addition to that, merkato where is my neighborhood Yesefere lij nat taddele roba markato 12 kebele Gosay 11 kebele Me is 32 kebele
@AdinaYinges-fq6qi
@AdinaYinges-fq6qi 23 күн бұрын
Wow so cool.
@user-mx4jy7cp7f
@user-mx4jy7cp7f 22 күн бұрын
Yegobegale beke new ayedaya arefe bate new tebareku
Joven bailarín noquea a ladrón de un golpe #nmas #shorts
00:17
🍟Best French Fries Homemade #cooking #shorts
00:42
BANKII
Рет қаралды 32 МЛН
እየበሉ ቦርጭ ማጥፋት  |   ዘና ሀገሬ  | ሀገሬ ቴቪ
22:14
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 7 М.
Gere emun part 180 | ገሬ እሙን ክፋል 180
40:05
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 160 М.