//እንተዋወቃለን ወይ?// "እኔ እንደሆነ ፓይለት መሆን አልችልም"😂😂 /እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 832,526

ebstv worldwide

ebstv worldwide

10 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 910
@bitybity4949
@bitybity4949 5 ай бұрын
አስፍዬዬዬዬዬ ድምፅህ ሲናፍቀኝ ያለፈ ቢዲዮ እየፈለኩ መስማት ጀመርኩ ያንተ መሞት ህልም ነው የሚመስለኝ ለኔ እፍፍፍፍፍፍ ነፍስህን በገነት ያኑረው ሁሌም በልባችን ትኖራለህ እንወድሀለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 5 ай бұрын
Enem 😢😢😢😢😢
@user-my1ed1dt4d
@user-my1ed1dt4d 5 ай бұрын
😢
@zabibamechalmechal4501
@zabibamechalmechal4501 5 ай бұрын
Me too😢😢
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k 5 ай бұрын
እኔም ደግሜ አየሁት እሱን ለማየት
@samritube5541
@samritube5541 5 ай бұрын
😢😢😢
@AsAs-zf1yr
@AsAs-zf1yr 5 ай бұрын
ማነው እዴኔ በስፋዉ ሞት በጣም ያዘነው😢😢😢😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@jakrrbr7271
@jakrrbr7271 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@user-pz1gj8zm5p
@user-pz1gj8zm5p 5 ай бұрын
ወላሒ እኔ አሳዝኖኛል😢😢
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 9 ай бұрын
በቅርብ ሀገር ልገባ ነዉ እስኪ ከልባቹ የሰብሸዉን ያሳካልሽ በሉኝ እስኪ😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@sarabrara1262
@sarabrara1262 9 ай бұрын
በሠላምግቢውዳ😊
@Merry944
@Merry944 9 ай бұрын
ያሰብሽውን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልሽ በሰላም ግቢ❤️❤️
@user-fr4ve4kk7b
@user-fr4ve4kk7b 9 ай бұрын
አሏህ ያሳካልሽ
@mekasja6442
@mekasja6442 9 ай бұрын
አላህ ያሳካልሽ
@martamekonen7455
@martamekonen7455 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ከፊትሽ ይቅደም ❤❤
@user-eb6eg7pc3h
@user-eb6eg7pc3h 5 ай бұрын
አስፌቲዬ አይ የኛ ነገር ምድር ከንቱ ልፋት የዛሬ አራት ወር ከስራ ባልደረብስዎችክ ጋር አዲስ አመትን በደስታ በፈግርግታ አይተንክ ዛሬ አጣንክ አስፊቲ ማመን አቃተኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ይቺ የጭንቅ ምድር መልካም እረፍት ፈጣሪ ነብስክን በገነት ያኑርልን ለንስአ ሞት ያብቃን አንተ የደግነት ጥግ አስፍዬ ቻው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ttww9470
@ttww9470 5 ай бұрын
😢😢😢
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 5 ай бұрын
አስፍቲዬ ስራዬ ሁሉ የአንተን video ማየት ሆኗል የኔ መልካም እግዚአብሔር ነብስህን ያሳርፍ
@MesuShita
@MesuShita 9 ай бұрын
ሉላዬ የዛሬወች ደሞ ይለያሉ በሳቅ ሞትኩ እኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-mi5xc6xp8o
@user-mi5xc6xp8o 9 ай бұрын
ሉላዬ የዛሬ እንግዶችሽ ልዩ ናቸው ❤❤❤ባዶ ቤት ፈረስኩ እኮ😂😂😂❤
@makeyaadam5623
@makeyaadam5623 9 ай бұрын
እኔም😅
@eijleeij
@eijleeij 9 ай бұрын
ለአድስ አመት አማራ ክልል ኢንተርኔት ይከፈትልን ኧረ አማራ ግፍ በዛ ምን ይሻለናል😥
@rahelveyene
@rahelveyene 9 ай бұрын
እሱ ቀርቶ ጦርነቱ በቆሞ
@sameriyetaywesameriyetaywe1361
@sameriyetaywesameriyetaywe1361 9 ай бұрын
ማን ሊሰማን እህቴ
@vibbib7058
@vibbib7058 9 ай бұрын
😭😭😭💔💔💔💔
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሰሚ አጣን ውዴ ሰሚ አለ ብላቹሁ ነው እዴ ፈጣር ይርዳን
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t 9 ай бұрын
ፅንፈኛው ጆዊሳ አደብ ካልያዘ አይቻልም የአማራ እንቅፋት የሆኑት እነሱን ናቸው
@user-tv5ww1wb2h
@user-tv5ww1wb2h 5 ай бұрын
አሯ በሳቅ ገደላቸውኝ 😂😂😂😂😂 አስፊሽ 😭😭😭😭😭አይ የንተ ሞት ህልም ሆነብኝ😢
@efrataaman7588
@efrataaman7588 9 ай бұрын
ዳጊና አብርሽ በጣም ነው ያሳቁኝ😂
@leyladelwato7669
@leyladelwato7669 9 ай бұрын
መቅዲ በዚህ ፕሮግራም ባለመገኘትዋ የከፋው❤
@salehkhlo3855
@salehkhlo3855 9 ай бұрын
እኔ ምትኖር ይደምቅ ነበረ
@mekdesketema6190
@mekdesketema6190 6 ай бұрын
​@@salehkhlo3855ጓደኛ የሚሆናት ጠፍቶ ይሆናል😂
@betezelekevip8441
@betezelekevip8441 5 ай бұрын
አስፊቲ መልካም ሰው እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑርዉ ሌለ ምን ይበልል ሁሌም በልባችን ትኖራለህ
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l 5 ай бұрын
Rip አስፊቲ 🥺🥺🥺🥺💔💔🖤🖤😭😭😭😭የእውነት ልቤ ተሰብሮል 💔🖤😭😭😭
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h 5 ай бұрын
አስፋዉ ሞት ማመንአቃተኝ እየተመለስኩ ማየትሆነብኝ ፊትየማልከታተለዉን 😭😭😭አይሂወት አስፍዬ የኔየዋህ እህ 💔💔
@tigistdinbru2249
@tigistdinbru2249 5 ай бұрын
Me to Mrymen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ni4pi7lo6w
@user-ni4pi7lo6w 5 ай бұрын
💔💔💔
@user-ni4pi7lo6w
@user-ni4pi7lo6w 5 ай бұрын
💔💔💔
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 5 ай бұрын
እንደኔ ሁነሽ ነው እኔም ያለፉትን ቩድወች እያየሁ ማመን አቅቶኛል አይ ሞት
@user-ni4pi7lo6w
@user-ni4pi7lo6w 5 ай бұрын
@@UMUYEHIYATUBE በጣም ኢቤሴ ያለ አስፊቴ አይደምቅም💔
@temr8492
@temr8492 9 ай бұрын
በስደት ያላችሁ የአማራ ልጆች አብሽሩ ይሄም ያልፋል አላህ ሠላሙን አምጥቶልን ከቤተሠቦቻችን ያገናኘን
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 9 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 9 ай бұрын
አሜንንንንን
@fatoobeebi1550
@fatoobeebi1550 3 ай бұрын
አሜንንንንን
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 5 ай бұрын
ዛሬአየሁ አስፊቲን ለማየትማመንአቃተኝ ፅናቱንይስጣችሁ😢😢😢😢😢😢
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር😢😢😢 አስፍዬ የኔ ወርቅ
@sarasara1158
@sarasara1158 5 ай бұрын
አይ በትዝታ እንኖራለን አስፍያ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-vj6qo2rf1w
@user-vj6qo2rf1w 9 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን አዲስ አመት የማይመስለኝ አምላኬ ሆይ ስቃይ መከራችንን አርቅልን የአማራ ህዝብ ጥቁር ዓመታት ነው ያሳለፈው 😭💔
@user-ln2oz3nu8j
@user-ln2oz3nu8j 9 ай бұрын
ሁላችንም አማራዎች. አድሱም አሮጌውም ጠፍቶብናል. በዘረኞች. ።ኢንሻአላ አላህ. ኸይር ነገር. ያምጣልን. ድሉን. ለተገፋው ህዝብ ለየዋሁ. ላማራ ህዝብ. ሁሉም ዘር ዘር ሱሉ. ብቻውን. ሃገሬ ብሎ ባድራውን ከፍ ለሚያረገው. የኢጵቢያ. ፈርጥ ለሆነው. 😢
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j 9 ай бұрын
አይይይ
@Nab19
@Nab19 9 ай бұрын
እኔም ጭራሺ አይመስለኝም እድሜ ለስደት ሁሉንም ነገር እረሳሁት
@mekdesberecha7724
@mekdesberecha7724 9 ай бұрын
Me too
@wazircell4191
@wazircell4191 9 ай бұрын
እኔም
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 9 ай бұрын
አስፍዬ የንል ባህሪ ነው ያለበት እኔም ቶሎ እዴሰታለሁ ቶሎ አለቅሳለሁ ውስጥ ብሶት ሲኖር ነው ይሄ ስሜት የሚሰማው 😢
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 9 ай бұрын
የዛሬዎቹ የቤቱ ልጆች ናቸው❤❤❤
@user-tl9od9qj2z
@user-tl9od9qj2z 9 ай бұрын
ለአማራ ክልል ህዝብ ድምፅ ሁኑ እተርኔት ይለቀቅ😢😢😢😢
@burtacanheila1184
@burtacanheila1184 9 ай бұрын
አምላኬ ሆይ የአማራን ህዝብ ከጨንቀት እምንውጣበትን ያርግልን
@zemassefa1397
@zemassefa1397 9 ай бұрын
ተነስተው ሊወጡያሉበት ፖርት ሆደ ቆሰለ 😂😂😂😂
@zainbzzzzx
@zainbzzzzx 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f 9 ай бұрын
ፍትህ በማንነቱ ለሚሰቃየው ለሚገደለው ወገኔ 😢ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ
@user-cm6ls7ob6e
@user-cm6ls7ob6e 9 ай бұрын
ሰላም ለአማራ ለደማችንን
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 5 ай бұрын
ሀገር መኖሬን እየረሳው መጣው የሳውዲ ነፃነቷ ገታኝ ህፃን አዋቂ ሳይሉ እየገደሉ በሰው ሀገር ተቃጥለን የሰራነው ቤት እያፈረሱ የምን ሀገር
@georgejifar4711
@georgejifar4711 5 ай бұрын
Ķ
@abesalatene5859
@abesalatene5859 9 ай бұрын
የዛሬው አንደኛ ነው በጣም ደስ ይላል አዲሱ ዓመት የሳቅ ይሁንልን
@fahdmtere-uj6vu
@fahdmtere-uj6vu 9 ай бұрын
አብረሀም በሳቅ ገደልኸኝ😂😂
@lemlemnegus6830
@lemlemnegus6830 9 ай бұрын
እረ ኔቶርክ ይለቀቅልን በአልን እንደናፈቅን ልንውል ነው 😢😢😢😢 አማራ ክልል😢😢
@sanikonjoo
@sanikonjoo 9 ай бұрын
😢😢😢😢
@askme7620
@askme7620 9 ай бұрын
ደደቦች መሀይሞች ስለሆንን ኢትዮጵያ ውስጥ ኢንተርኔት Block መደረግ አለበት ! ።
@kalkali
@kalkali 9 ай бұрын
ቃልዬ ሞክሼ እርጋታሽን ስወድልሽ ሁላችሁንም ውድድ❤
@nebiyata332
@nebiyata332 9 ай бұрын
ትንሳኤ በጣም ነው የሚመቸኝ❤❤❤
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 9 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች መልካም አዲስ አመት❤❤❤ የዛሬው አንደኛ ነው👍መቅዲ ለምን አልመጣችም ድምቀታችን❤
@ganimaawal-np1yq
@ganimaawal-np1yq 9 ай бұрын
😢😢😢
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 9 ай бұрын
ዳጊ ተኮለኛ አብሩሽ ቻለዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@seadamohammed3792
@seadamohammed3792 9 ай бұрын
የዛሬው ደግሞ ይለያል አርቲስቶችን የምታቀርብ መሥሎኝ ነበር ሉላየ የኔ ተወዳጂ እኳን በሰላም መጣሽ
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t 9 ай бұрын
ሰላም ሉላየ አሰፍው ዳጊ ቃል አብርሃም ተንሳይ በአጠቃላይ ለኢቢሲ ሰራተኞች በሙሉ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko 9 ай бұрын
አጭር ሰው እኮ ከቁመቱ በላ ነው ተንኮሉ 😂 ሁላችሁም ታምራላችሁ የebs ድምቀቶች☘️☘️
@bluefanalex7326
@bluefanalex7326 9 ай бұрын
ወሬ
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 9 ай бұрын
Subscribers adrgign❤😢
@user-fz4vv6oz8p
@user-fz4vv6oz8p 9 ай бұрын
አፈይ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት😂😂😂😂😂😂
@Metiwollo5
@Metiwollo5 9 ай бұрын
አንደኛ ነኝ አላህ ሃገራችነን ሰላም ያድርግልን ያረብ 🇪🇹
@user-ln4ky7rl6j
@user-ln4ky7rl6j 9 ай бұрын
አሚን
@zedahmed9371
@zedahmed9371 9 ай бұрын
አሚንንንን😊
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 9 ай бұрын
አሚንንን❤
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x 9 ай бұрын
​@@zedahmed9371ዜድዬ❤
@user-de6kr7eq3w
@user-de6kr7eq3w 9 ай бұрын
አሚንንንን
@NNora-mi1te
@NNora-mi1te 9 ай бұрын
ወይኔ አብረሀም በሳቅ ገደለኝ የዳጊሥራ😅😂😂😂😂
@gdggg2692
@gdggg2692 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጦርነቱን ያሥወግድልን በአዲሱ አመት ፍቅር ሰላም አንድነት ያርግልን🙏💚💛❤ እኛም የመዳም ቅመሞች ጤናችንን ይስጠን🙏
@momo9555
@momo9555 9 ай бұрын
አስፍሽና ትሱ ስወዳችሁ በሳቅ ገደላችሁኝ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ😂
@user-gb9pm5tm1j
@user-gb9pm5tm1j 9 ай бұрын
ከመጀመሪያው እስከ መጨረሸው በሳቅ 😂
@rhametali1193
@rhametali1193 9 ай бұрын
አድስ አመት ለአማራ የድል ቀን ይሁን ዘድ ዱአ እናርግ ሰላም ይስፈንበት ላገራችንም ለወገናችንም
@aniliza7321
@aniliza7321 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አስፍየን ለማየት ወደኋላ እየተመለስኩ አያለሁ😭😭😭
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 9 ай бұрын
ሉላዬ ኢትዮጵያ ቆንጆ እንኳን አደረስሽ የኔ ጉብዝ🙏🇪🇹❤❤❤
@aminaali7797
@aminaali7797 9 ай бұрын
ሉላዬ የኔቆንጆ ዛሬ በጣም የምንወዳቸውን የምናከብራቸውን የኢቢኤሰ ኮኮቦችን ሰላቀረብሸልን እናመሰግናለን እንወዳችኃለን
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 9 ай бұрын
በጣም ያዝናናኝና ደስ ያለኝ ፕሮግራም ክበሩልኝ🙏👏👏👏
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 9 ай бұрын
ተይ ሉላ መልስ ላይ አትቸኩይ አማራጭ ስጫቸው
@abet.2013
@abet.2013 9 ай бұрын
ሉላ ሳቅሽን ስወደው። I can't imagin 'ebs' without you. Wish you the best for the coming year. Happy New Year.
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 9 ай бұрын
ወይኔ ደስ ሲል የዛሬው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አድሱ አመት የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ይሁንልን
@user-oc2ql8vt9k
@user-oc2ql8vt9k 9 ай бұрын
ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች😢😢😢😢
@user-qb2qu8if9w
@user-qb2qu8if9w 9 ай бұрын
አሁንም የታሰሩ አሉዴ አይይ ቸምነው የማይሰዷቸው አላህ ይድረስላቸው
@tsion5088
@tsion5088 5 ай бұрын
በአሰፋው መሸሻ ሞት ምክኒያት ለመጀመሪያ ጊዜ አሰፋውን ለማየት ሰል ብዙ ፕሮግራሞቻችሁን አየሁ ቆንጆ ነው ግን ነፍሰ ይማር ወንድማችን 💕🙏
@user-rp7ox4rb8r
@user-rp7ox4rb8r 4 ай бұрын
እኔም ለ7ተኛ ጊዜ ነው ሳየው አስፊቲ አባቴ የኔ እሩ እሩ ፈጣሪ ነፍስ ከደጋጎች ጎን ያቆይልን😢😢😢
@medinadawoud6078
@medinadawoud6078 9 ай бұрын
በጣም ነው ያሳቃችሁኝ በጣም ነው የምወዳችሁ ዘመናችሁ ይባርክ መልካም አዲስ አመት አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 9 ай бұрын
Subscribers adrgign wude❤❤
@aberashayele66
@aberashayele66 9 ай бұрын
ቃል ክዳን ግን በጣም መልካምና መልካም ልጅ ነች ተባረኩ
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 5 ай бұрын
እዳው ማነው አለ ደኔ አስፍዬ ያለበትን ቪዲዮ እየበረበረ እሚያየው አይ ሞት ክፉ😭😭😭
@wessenfisha3001
@wessenfisha3001 5 ай бұрын
እኔ
@yousera6014
@yousera6014 5 ай бұрын
እኔ😢
@user-ki1qt3nj3r
@user-ki1qt3nj3r 9 ай бұрын
ያዘሬው ፈታየሚረግነው ይመቻችሁአቦ😍😍
@clickcell4333
@clickcell4333 5 ай бұрын
አስፍዬ ዛሬ ግን የለም ተሸነፍክ አባታችን😢😢😢😢😢
@user-ux5zy2to6s
@user-ux5zy2to6s 9 ай бұрын
ምስኪን አስፊቲ ትንሳኤም ማኛ ነው ሁላችሁም አሪፍ ናችሁ❤❤❤❤
@user-ey5co5cx5h
@user-ey5co5cx5h 9 ай бұрын
ባጣም ነዉ ያዝነነችሁኝ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደራሳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@DfVcc-ie2xj
@DfVcc-ie2xj 9 ай бұрын
እውነት በጣም ነው ያዝናናችሁን ደስ ስትሉ
@jemilasuleymanjemilasuleym8723
@jemilasuleymanjemilasuleym8723 9 ай бұрын
በሳቅ ልሞት ነው 😀😀😀😀😀😀😀ሽንቴ አመለጠኝ 😂😂😂😂ይባስ ብለው ተነስተው ሊሄዱ ነው😂😂😂😂
@asdaassd6265
@asdaassd6265 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 9 ай бұрын
😂😂😂
@jbjj-hs3fr
@jbjj-hs3fr 9 ай бұрын
😅😅😂😂😂
@RahmiYube
@RahmiYube 9 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ ክክክክክ
@hawamuhamed5971
@hawamuhamed5971 9 ай бұрын
አደከሙኝ እህህህ
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj 9 ай бұрын
የዛሬወቹ የቤትልጂሰለሆኑ ዘናያሉናቸዉ😂😂❤❤❤
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko 9 ай бұрын
ዛና ነው የሚያረጉት እስከመጨረሻው ያየሁት ጫወታ ነው
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj 9 ай бұрын
​@@MedinaTube-no5ko❤❤❤🎉
@asrebebyimer1860
@asrebebyimer1860 9 ай бұрын
ፍትህ ለታላቁ ላማራህዝብ በማንነቱ እየተገፋ ላለው ወገኖቸ😢
@alemtsehaygirma3311
@alemtsehaygirma3311 9 ай бұрын
Thank you so much, all of you guys. Make my day bright 🌞 ✨️ ☺️
@AliHassan-ru9ef
@AliHassan-ru9ef 9 ай бұрын
አስፈሻ እንድሀለን እረጅም እድሜ ከጤናጋ
@LSAN-bh4vl
@LSAN-bh4vl 9 ай бұрын
የዳጊ ገጠመኝ ተመቹቶኛል !! ንርልን ዳጊየ!! ሁላችሁም ሰላማቹ ይብዛ መልካም ዘመን!!
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 9 ай бұрын
Subscribers adirgign wude❤😢
@welelaadugna7884
@welelaadugna7884 5 ай бұрын
አይ አስፊቲ ያለህ እየመሰለኝ ሞትህን አምኖ መቀበል ከበደኝ አልቻልኩም አልቅሼ ልሞት ነው አይ ክፉ ሞት የሁሉ ድምቀት ነበርክ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢😢😢😢😢
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t 9 ай бұрын
😂😂😂ዳጊ ከፍቶኝ ነበር የምር ሳላስበው በሳቅ ሆዴ አመመኝ
@hayubintmama264
@hayubintmama264 9 ай бұрын
ቃልየናሉላ ስወዳችሁ😊
@RozamohmmedROZAMOhmmed
@RozamohmmedROZAMOhmmed 9 ай бұрын
አባት እና ልጅ ባይተዋወቅ ነው የምገርመው የምር ትመቻላችሁ ሁላችሁም
@NahimaMuhammed
@NahimaMuhammed 9 ай бұрын
አባትና ልጅ አይደሉም እኮ
@RozamohmmedROZAMOhmmed
@RozamohmmedROZAMOhmmed 9 ай бұрын
@@NahimaMuhammed ያው ባይወልደውም ልጅ ነው ሰው መውለድ ብቻ አይደለም ማርር ብሆንም
@zinetzinet3161
@zinetzinet3161 9 ай бұрын
@@RozamohmmedROZAMOhmmed ❤❤❤❤❤❤❤❤ትክክክክል
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl 9 ай бұрын
ከፍቶኝ ነበር😢 ፈታ አደረጋችሁኝ😂
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 5 ай бұрын
የሉላ ሳቅ ያስቀኛል የምርርር ነው😂😂😂
@user-nj7vr7xl1i
@user-nj7vr7xl1i 5 ай бұрын
አስፍየ እዴት ልመን😭😭😭😭😭
@user-pj6vf2qj5w
@user-pj6vf2qj5w 9 ай бұрын
ባለሥልጣን ዘና ብሎ ሠላም እየኖረ ምሥኪኑ ገበሬዉ እረ ኡኡኡ ለሀገራችን ሠላም ቤተሠብ ናፈቁን ታፈንንንን
@trhasberhe7738
@trhasberhe7738 8 ай бұрын
😢😢
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h 5 ай бұрын
😭😭በጣም
@user-eh9lw2yz8w
@user-eh9lw2yz8w 9 ай бұрын
የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ መልካም አዲስ ዓመት ሰላም ለምስኪኗ ሀገሬ ኢትዮጵያ😢❤❤ የዛሬውማ የሌላ ነው😂
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 9 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ ebsዎች ደስ ትላላቹ አላህ ሀገራችን ሰላም ያሮግልን
@AD-cn1ov
@AD-cn1ov 9 ай бұрын
Love this show ❤happy New Year everyone 🎆🌼🌼🌼
@messymessy6911
@messymessy6911 9 ай бұрын
ወይ ዳጊ ከሱ መስራት እድሜ ያስረዝማል እውነት ዘና ነው ያርጋችሁኝ
@user12168
@user12168 9 ай бұрын
የዛሬው ይለያል😂 ግን ዮኒ እና ፀጊን ለምን አላቀረባችሁም 😒
@zainasied615
@zainasied615 9 ай бұрын
ሳህ
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u 9 ай бұрын
ወበሩ ስለማይበቃ😂😂
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 9 ай бұрын
Wude subscribers adergign❤
@hhgghhgggc8823
@hhgghhgggc8823 5 ай бұрын
በዲጋመ ነው ያየሁት አሲፊቲ ነብስህ በገነት ያኑራት😢😢😢😢😢
@nardiabebe3358
@nardiabebe3358 9 ай бұрын
የዛሬው ልዩ ነው 🎉🎉❤❤
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 9 ай бұрын
በእውነት ዘና ነው ያረጋችሁኝ
@Sofia23851
@Sofia23851 5 ай бұрын
ወይኔ የሰው ልጅ ከንቱ 😢😢😢 አይ ዱንያ ሞት ጨካኙ ለማንም የማይራራ ለቤተሰቦቹ ለስራ ባልደረቦቹ መፅናናትን እመኛለው
@edaede8497
@edaede8497 8 ай бұрын
የአስፍቲ ስድብ😂😂😂 ምን አይነት ዶማነህ😂😂😂የኔ አባት ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልህ😘🤗🥰
@AyisheMohammed
@AyisheMohammed 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ወይኔ ሆዴን አመመኝ በሳቅ ፈታ ነው ያደረጋችሁኝ
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 9 ай бұрын
ኧርከ4ቁጥር፡ህፃን፡ወጥቶአል፡😂😂😂😂😂በሣቅ
@user-ix8xz1ym7m
@user-ix8xz1ym7m 5 ай бұрын
እህህህህ አስፈቲቲቲቲ ነፍስህ በሰላም ትርፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ጨዋታህ ይናፍቀናን😢😢😢
@user-ng6vz2rl2f
@user-ng6vz2rl2f 9 ай бұрын
ድል ለሰፊው ሕዝብ ድል ለፋኖ ሕዝባዊ ሀይላችን ፋኖኖኖኖኖኖኖኖ ይችላል ይማርካል ሰላምን ያሰፍናል ለሞላው ለኢትዮጵያውያን ሕዝብ ሁሉ ብልግና ፓርቲ ይወገድ እናሸንፋለን ፋኖ የአማራ ህዝብ ነውውውውውውውውውውውውውው
@kdeoj1075
@kdeoj1075 9 ай бұрын
❤️🐅🐅💪💪🐅🐅🐅🌹💐💛💚❤️💛💚
@user-Ery23456yuio
@user-Ery23456yuio 9 ай бұрын
ሉላየከሁሉምቀን የዛሬዉበጣም ነዉፈታያደረጉኚ ለሁላችንም መልካምአዲስአመትይሁንልን
@abcabc7430
@abcabc7430 9 ай бұрын
😅😅😅 አጭር ሰው ተኮለኛነው እሚባለው እውነትነው ለካ😅😅😅😅
@mekdeshaylu378
@mekdeshaylu378 9 ай бұрын
በእዉነት ደስ ትላላችሁ በሳቅ ነዉ የጨረስኩት 🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🥰🥰
@rhametali1193
@rhametali1193 9 ай бұрын
ወይ ዳጊ ተኮል አልተዉም አላለም አጭርሰዉ ተኮለኛነዉ😂😂😂 አስፋዉ በደምህ ተዋህዷል አላለም😂😂
@rhametali1193
@rhametali1193 9 ай бұрын
ደስ ስትሉ የኢቢኢስ ጋዜጠኞች ደስ ስትሉ የታለች መቅዴ ድምቀቷ
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 9 ай бұрын
"ከአራት ቁጥር ክፍል ህፃን ወጥቷል😂" ዳጊ😂😂😂😂😂
@user-sv8qv9mk8u
@user-sv8qv9mk8u 9 ай бұрын
ወይኔ ወደየት ልትሄዱነዉ😂😂😂😂😂😂
@irebektutube2561
@irebektutube2561 9 ай бұрын
አይለያቹ በጣም አሳቃቹሁኝ🎉❤🎉
@user-id9ow5rc8i
@user-id9ow5rc8i 9 ай бұрын
ወይኔ ዛሬ እንደት እደሳኪኚ አጠይቁኚ ክክክክክክክክክ
@tmaniacell
@tmaniacell 9 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሰታምሮ አይለያቹ ፍቅራቹ ሰታሰቀኖ❤❤❤
@samerwitbekal1557
@samerwitbekal1557 9 ай бұрын
ዳጊ እውነቱን ነው ተንኮል መስራት በጣም ነው ደስ የሚለው❤❤❤
@abdurahmanksa9739
@abdurahmanksa9739 9 ай бұрын
አስፋው መሸሻ የሁሉም ድምቀት ነህ ፈጣሪ እድሜህን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥህ የኔ ሆደባሻ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@ekramtube6423
@ekramtube6423 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@KeniLove-ww1wz
@KeniLove-ww1wz 9 ай бұрын
ሊያዬ እፍፍፍፍ ጌታን ስወድሽ እኮ ❤❤
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.42 "ሞት በቀጠሮ " pt.3
27:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 158 М.
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,6 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 30 МЛН
#miskinochu S1Ep3 l ክፍል 3 l ሙልዬ አይሳሳቱም l
22:07
Addis Drama Studio
Рет қаралды 366 М.
Эмоции💫 | Тгк: D1ashenka✨
0:22
D1ashenka
Рет қаралды 3,1 МЛН
رورو ضد رقيه🔫😲🚀 #shorts
0:13
رورو فاميلي | Roro Family
Рет қаралды 4,4 МЛН
I Can't Believe We Did This...
0:38
Stokes Twins
Рет қаралды 31 МЛН
ДЕДУШКА ВЫ ГДЕ? 🤣🤣
0:59
РЕАЛЬНЫЙ ВОВАН
Рет қаралды 2,3 МЛН
Love Challenge With Mellstroy And Mrbeast
0:19
BigSchool
Рет қаралды 6 МЛН