የዓመቱ ከባድ እና አጓጊ የ50ሺህ ብር ውድድር … ልዩ የዋዜማ ዝግጅት//እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 905,349

ebstv worldwide

ebstv worldwide

9 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 1 200
@aniliza7321
@aniliza7321 5 ай бұрын
አስፍየ ያለፈ ማየት ገባሁ ነፍስህን ባፀደገነት ያኑርልን❤😭😭😭😭
@user-ue6nb7df3t
@user-ue6nb7df3t 4 ай бұрын
እኔም
@user-rp7ox4rb8r
@user-rp7ox4rb8r 4 ай бұрын
እኔ አሁን 3ይሄን ሳዬው
@user-bi3fl8se9c
@user-bi3fl8se9c 3 ай бұрын
እኔም
@lidiasisay3742
@lidiasisay3742 3 ай бұрын
Maman yikbdal yasun moto faxre nabsun bagant yanoraww asfeteee
@user-vw8ue6vb9i
@user-vw8ue6vb9i 2 ай бұрын
እኔም😢
@user-nt2gz5rk5h
@user-nt2gz5rk5h 9 ай бұрын
ይህንን የሚቃጥል ቲክታክ ላይ ያሉ ምላሳሞች ነበር መስጠት ምላሳቸውን ጠምዝዘው እንዲውጡት ማድረግ ነው 😊😊
@f8863-z7k
@f8863-z7k 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@alemazalie221
@alemazalie221 9 ай бұрын
በጣም ዘረኞችንነበር
@user-pm1zq2nf9d
@user-pm1zq2nf9d 9 ай бұрын
ከምር እናዛን ማቃጠል ነበር ወይኔ በሳቅ የቀበጡለት ሞት አይገኝም ማለት አሁን ነው😂😂😂
@user-nt2gz5rk5h
@user-nt2gz5rk5h 9 ай бұрын
@@user-pm1zq2nf9d እንዴት እንደሚያናድዱኝ. ቲክታክ እንዲዘጋ ዱአ አደርጋለሁ ከምር
@user-xp1zz4yk9m
@user-xp1zz4yk9m 9 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ይችን ኮሜት የምታ ነቡ ሁሉ ሀሣባቹ ተሣክቶ ሀገራችን ሠላም ሁኖ ለመኖር ያብቃን❤❤❤❤❤
@soliyana1316
@soliyana1316 9 ай бұрын
Amen
@Sada-br1tz
@Sada-br1tz 9 ай бұрын
Ameeeen❤❤❤❤❤❤❤
@alamneshshumet294
@alamneshshumet294 9 ай бұрын
አሜነእህትላችም
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 9 ай бұрын
Amennn🙏🙏🙏
@alutigraweti6819
@alutigraweti6819 9 ай бұрын
❤❤❤❤ 🎉🎉
@meonlineify89
@meonlineify89 9 ай бұрын
Liya you are one of my favorite. You are so funny and original!!! You continued the game while you lose your makeup and publicly striping off your eyelash…that’s awesome!! Today I become your fan.
@user-nn4ej8mf9g
@user-nn4ej8mf9g 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር::እዚህ ጋር የአስፋዉ ፊት ጥሩ አልነበረም::ታሞ ነበር::
@lolototo2353
@lolototo2353 9 ай бұрын
የኢትዮጲያ ህዝብም ኑሮ እንደዚ አቃጥሎታል
@YemaryamFekadu
@YemaryamFekadu 4 ай бұрын
Ewnat naw
@user-sk3zn9xx5y
@user-sk3zn9xx5y 9 ай бұрын
አሜን ለሁላችንም ሰላም ያስገባን ❤❤❤
@user-qc9wl2yg7d
@user-qc9wl2yg7d 9 ай бұрын
ዋውውው ዘወትር አበሳ ነው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤
@user-rn7kk8wu3e
@user-rn7kk8wu3e 9 ай бұрын
ነፍጠኛ ነው ለዛ ነው❤❤❤😅😅😅
@fanatube196
@fanatube196 9 ай бұрын
ማርያምን በሳቅ ሞትሁ 😂😂😂 አልቻልሁም አዱስ አመት የሰላም የፍቅር የደስታ ያድርግልን 🌻🌻🌻🌻
@tamuyoutube3110
@tamuyoutube3110 9 ай бұрын
አሚን እኔስብትይ
@MelatWendeater
@MelatWendeater 9 ай бұрын
amen
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 9 ай бұрын
እኔም😂
@sbhgggffff8806
@sbhgggffff8806 9 ай бұрын
እኔም😂😂😂😂😂
@saragebeyo5251
@saragebeyo5251 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v 9 ай бұрын
ታዶላችሁ አዲስ አመት ሲመጣ ሁሌ አምሮባችሁ😢 እኛ የመዳም ቅመሞቾ ግን በመከፋት በቅሬታ እናሳልፋለን
@tshayemareyam1215
@tshayemareyam1215 9 ай бұрын
አይዞሽ ውዴ አይክፋሽ አንድ ቀን እኛም እንደሰታለን በርቺ❤❤
@ethiopiahagere2544
@ethiopiahagere2544 9 ай бұрын
​😢😢😢😢😢
@asterbekele9478
@asterbekele9478 9 ай бұрын
አይዞሽ ልጄ ሁሉም ያልፋል ዋናው ነገር ጤና ብቻ አገራችሁ ገብታችሁ ተመስገን የምትሉበት ጊዜበእግዚአብሔር ቸርነት እሩቅ አይሆንም:: ቦታችን ይለያይ እንጂ የሁላችንም ምኞት ነው በርቱ!
@romanasrat8038
@romanasrat8038 9 ай бұрын
Aberenachehu neh ayezon ande ken egziabher cifekef ezihu be hagerachehu takeberalachehu
@user-vl8cu1dm7s
@user-vl8cu1dm7s 9 ай бұрын
Auzosh gobez sew endezi NW, be ereftet giza fwaaaa tislesh ❤❤
@zufannigtue7124
@zufannigtue7124 9 ай бұрын
ማርያምን ዘረኞቺን ይሔን ነበር አብልቶ አፋቸዉን ምላሳቸዉን ማቃጠል ልክ ይገባሉ መልካም አዲስ አመት
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 9 ай бұрын
እያንዳንዳቹሁ አድናቂ ነኝ ስለ ብር ሳይሆን ለስራቹሁ ክብርና ብቃት መስዋዕት ሁናቹኅል ሁላችሁም ደስ ትላላቹሁ ፍቅራችሁን ያብዛው አይለዬቹሁ ደስ ምትሉ አርአያ ናቹሁ በመተሳስብና በመደጋገፍ ያላቹሁ አርአያ ልዩ ነው ተባረኩ ሉዩየ ደሞ የመጀመርያዋ ጉርሻሽ እንዴት ተመቸኝ ቆራጥ ነሽ እያንዳንዳቹሁ ልዩ ናቹሁ መቅዲየ እንኻን ለዚህ አበቃሽ የኔ ቆንጆ ፍጻሜውን በሰላም ያሳየን ላንችም ያድርስሽ ❤❤❤
@selamkbrom2550
@selamkbrom2550 9 ай бұрын
ትሱዮ በጣም ነው የተመቻችሁኝ ሆዴ ቆሰለ በመሳቅ አይዞአችሁ እጅ እዳሰጡ ❤❤❤
@user-zi6hw1py3f
@user-zi6hw1py3f 9 ай бұрын
አይ አድስ አመት !!ማነው እንደኔ ከቤተሰብ ጋር መሣቅ መጫወት ናፈቀው 😢
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 9 ай бұрын
Ufffff betam betam 😢😢😢😢😢😢 14 hon
@user-vm8lp4sk1d
@user-vm8lp4sk1d 8 ай бұрын
እኔ
@askidesta4271
@askidesta4271 9 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን መጭው ዘመን የጤና የአንድነት የሠላም ያድርግልን አሜን ❤❤❤❤
@alamneshshumet294
@alamneshshumet294 9 ай бұрын
በተለያዪ አርቡ ሀገር ያላችሁ ሁሉ ያስባችሁትሚልቶላገራችሁ ያቡቃችሁ
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y 9 ай бұрын
Amen amen amen
@mestaurmarat2052
@mestaurmarat2052 9 ай бұрын
Amen
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 9 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Love-if4qj
@Love-if4qj 9 ай бұрын
አሜን ደምሪኝ በቅንነት❤❤❤❤
@redukebe6131
@redukebe6131 9 ай бұрын
አሪፍ ጨዋታ ነዉ። ጨዋታዉ ግን የሚያቃጥለዉን ነገር እየበሉ የሚጠየቁትን ጥያቄም መመለስ ግዴታ ነዉ። ሉላ ታድያ ጥያቄ ስትጠየቂ ምንድነዉ የሚያናድድሽ እናቴ... መቅዲ ግን ከሉላ ጋ ቀልድ ይቅርብሽ ትደበድብሻለች ሁሌ ጨዋታ ላይ እንደተቆጣች ነዉ። የጨዋታዉ ግን አንደኛ ሊያ ናት ብትቃጠልም ዘና ብላ ዘና እያረገች ነዉ የጨረሰችዉ የገባሽ ነሽ።
@amenamen3356
@amenamen3356 9 ай бұрын
በይ በሉላ እንዳመጪብኝ😡😡
@titititi6005
@titititi6005 9 ай бұрын
😡😡😡😡😡
@sayedahmada1847
@sayedahmada1847 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ግደታ ሁልም መገልፈጥ አለባት ማለት ነዉ ?
@sititemam-gr6xx
@sititemam-gr6xx Ай бұрын
Thy engy😡
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 9 ай бұрын
አሜን ለሁላችንም መልካም አዲሰ አመት ❤❤❤❤ለገረችን ሰላም ፍቅር
@ziyadawjra7198
@ziyadawjra7198 9 ай бұрын
የልጄ ናፍቆት እዲህ ነው እያቃጠለኝ ያለው ኡፍፍ መቼ ነው ሚሞላልኝ ልጄን በቅፌ ማኖረው ተሰቃየሁ ድህነትን አጥፋልኝ
@aai3499
@aai3499 9 ай бұрын
እኔም ሀሀፍፍፍ😢 በሰላም ያገናኝን አሜን
@user-kp8vs2ox3z
@user-kp8vs2ox3z 9 ай бұрын
አይዞን ሁሉ አልፎ የተመኝሽው ደርሶ ደስተኛ ሁሉኝ አይዞን 🥰🥰 ሁሉላችንም ነን
@meserettadese3240
@meserettadese3240 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤አንድ ቀን
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 Egzabiher yrdashi yeleji nger kbad new bsemab
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 3 ай бұрын
መሰሌ በዱአሽያረብ ያረብ ከዚህምበላይነው የኔውዲ የልጂናፍቆት 💔💔💔
@21-xe9tg
@21-xe9tg 5 ай бұрын
አስፍዬ ነፍስህን ባገናት ያኑርልን 😢
@almazkebede7609
@almazkebede7609 9 ай бұрын
እረ አልቻልኩም በሳቅ ሞትኩ እንኳን አደረሳች አዲሱ አመት የሰላም የጤና የፍቅር ያርግልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 😘😘😘💙💙💙
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k 9 ай бұрын
መሸአላህ ደስ ይላል ወላህ በሳቅ ሞኩት ታምራላችሁ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ የመደም ቅመሞች እኝም ለሀገራችን ያብቃን ሀሳባችን ተሳክቶ ያርብ
@hawaa00-wd8gh
@hawaa00-wd8gh 8 ай бұрын
አሚን እህቴዋ
@yabatwa
@yabatwa 9 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ የመዳም ቅመሞችየ በርቱልኝ አይዟቹ 2016 ሰላሙን ያምጣልን ጦርነት ብጥብጥ በቃን😢😊 አገሽግሾናል
@hyme7165
@hyme7165 9 ай бұрын
አሜን ፫በቃ ይበለን😥😥😥
@RanuMekbeb-dl5nk
@RanuMekbeb-dl5nk 9 ай бұрын
ኪየሸፈሀተወ
@Love-if4qj
@Love-if4qj 9 ай бұрын
ደምሪኝ በቅንነት❤❤❤❤
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 9 ай бұрын
ጀዝበድን አላለም ወየው በሳቅ ለማንኛውም መልካም አድስ አመት 🌸🌸🌸🌸
@user-dt3ch8mg8b
@user-dt3ch8mg8b 9 ай бұрын
በሳቅ ሞትኩ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@fanoshabebe2038
@fanoshabebe2038 9 ай бұрын
መልካም ነው ሰዎች ገንዘብን ባህር ማዶ ያሉት ሰዎች እንዴት እንደሚመጣ ማስያ ነው እናመሰግነዋለን❤❤❤
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 9 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🇪🇷
@assistanthome578
@assistanthome578 9 ай бұрын
ትክክል
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 9 ай бұрын
2016 የተሻለ የሰላም ዘመን ያድርግልን 🙏💚💛❤ ወይ ኢቢኤሶች እኔ ተቃጠልኩ ለእናተ😂ዘናአደረጋችሁን
@user-rr4sk3ht4k
@user-rr4sk3ht4k 9 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ሊያየ የተሸከሙኩ መሰለኝ አለች እናንተ ለበላችሁት እኔ ተቃጠልኩ❤❤❤
@user-qn2jy8pw1u
@user-qn2jy8pw1u 9 ай бұрын
እኳን አደረሳችሁ ውዶት በጣም ታምራላችሁ
@ummlky1994
@ummlky1994 9 ай бұрын
እኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ ውድ የማዳም ቅመሞች እኛም የዛሬ አመት በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️ ዛሬ በሳቅ ነው ያዝናናችሁን እናመሰግናለን 🙏 አሁን ስትበሉት ችግር የለውም የነገን አያርገኝ ሽትቤት ስትቀመጡ አቤት ታየኝ እዴት እደሚያቃጥላችሁ 😂😂
@the90sbits24
@the90sbits24 5 ай бұрын
አስፊቱ ናፍቆኝ ነው እየየሁት የለውት❤
@samerawitdagne1786
@samerawitdagne1786 5 ай бұрын
እኔም እራሱ ወደሃላ እየተመለስኩ እያየሁት ነው አስፍዬ ፈጣሪ ነፍስህን ይማርልን ለሰዎች መልካም በመሆንህ ይኸው ሞትህ እያንገበገበን ነው 😂😂😂😂
@genetgoa6260
@genetgoa6260 5 ай бұрын
Inem be iwunet meche ke libachin nide miweta alakim
@MikiyasSahilu
@MikiyasSahilu Ай бұрын
አሽቃባጭ
@user-vl8cu1dm7s
@user-vl8cu1dm7s 9 ай бұрын
I love the crew 😍😄😍 positive energy 📢📢📢
@sabberhan3177
@sabberhan3177 9 ай бұрын
Tanku for ure Happenes❤❤❤❤❤ Happy New year.
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 9 ай бұрын
በጣም ሀሪፈ ፐሮግራም ነው አናመሰገናለን መልካም አዲስ አመት ሀገራችን ሰላማ ይወረደልን🎉🎉🎉🎉
@user-ct3xl6cd8h
@user-ct3xl6cd8h 9 ай бұрын
😂😂 U all funny. Especially, Lula's genuine,real uncooked(for camera) character is super hilarious
@user-vl8cu1dm7s
@user-vl8cu1dm7s 9 ай бұрын
I love her ❤
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e 2 ай бұрын
ዘወትር ደሳለኝ ዘወትር ደስ ይበለን ❤❤❤❤❤❤❤ EBS 1 ኛ
@andyrose16
@andyrose16 9 ай бұрын
ኣረ ሉላዬን አስጨነቃችሁብኝ ፥ ዋ ! ---ስወዳት ኮ ! - እንኳን አደረሳችሁ ውዶች ! መልካም አዲስ አመት !!!
@yeruksewhamid3137
@yeruksewhamid3137 9 ай бұрын
አይ ትንሱ ጀዝበዲን አላለም😂😂😂😂 ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለአዲስ አመት አደረሳቹ 🌻🌻🌻🌻🌻
@halimaali4383
@halimaali4383 9 ай бұрын
Aameen
@Enen550
@Enen550 9 ай бұрын
እኔ ግን የሚያቃጥል ነገር በጣም ነው የምወደው
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y 9 ай бұрын
እኔም
@zinetmohammed1976
@zinetmohammed1976 9 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ባንኖር ማን ያያችሁ ነበር ❤❤❤
@sameeramuhammed4530
@sameeramuhammed4530 9 ай бұрын
😅😅
@fahadalbarbar6675
@fahadalbarbar6675 9 ай бұрын
Wunet new egawu Eko nen yalenewu😱😁😁
@user-rx2vu6kj6g
@user-rx2vu6kj6g 9 ай бұрын
ክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂❤ እድሜችሁ ይርዘም አቦ ፈታ አደረጋችሁኝ አመትባል ሲመጣ ሆድ ይብሰኛል ይውን እስኪ ተመስገን ነው መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን እስኪ
@lidujesuse910
@lidujesuse910 9 ай бұрын
ሊያ ዛሬ እንዴት እንዳሳቀችኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት
@Love-if4qj
@Love-if4qj 9 ай бұрын
ደምሪኝ በቅንነት❤❤❤❤❤
@universal8534
@universal8534 9 ай бұрын
Thank you it's an awesome program 📺 Happy New Year 🎆
@kadoos4696
@kadoos4696 9 ай бұрын
በጣም ነው ዘና ያረጉን ይመቻችሁ አቦ😁😁😁😁😁😘😘😘😘😘😘😘🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👌👌👌👌👌
@user-bx3kh4iw2b
@user-bx3kh4iw2b 9 ай бұрын
አሜንይደረግልን❤❤❤
@lubabaabebe6672
@lubabaabebe6672 9 ай бұрын
አረ በሳቅ😂 እንኳን አደረሳችሁ ወገኖች ❤
@farukmohammed553
@farukmohammed553 9 ай бұрын
እኛ የማዳም ቅመሞች እደዝህ እየተቃጠልን ነዉ ገዘብ የምናመጣዉ አላህ የረፍት እጀራ ይስጠን
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አንኳን አብሮ አደረሠን
@hirutayele5030
@hirutayele5030 9 ай бұрын
በእውነት በሳቅ ሞትኩኝ😅😅😅😅 መልካም አዲስ አመት😂😂😂😂
@user-cu4vn7vo9g
@user-cu4vn7vo9g 7 ай бұрын
የማይረሳ ምርጥ ማስታወሻ የኔ ቅመሞች❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vd5ef9ne6k
@user-vd5ef9ne6k 9 ай бұрын
የኔ ማር ገዙዬ ይሙት ስልት ደስ ስትል ሉላየ 🥰
@cvhd9308
@cvhd9308 9 ай бұрын
ምርጥ:ጨዋታ:: ታይፎድና:ታይፈስ:ለአንደየና:ለመጨረሳ:አስወግዳችኃል።
@user-zd5pw9ug1z
@user-zd5pw9ug1z 3 ай бұрын
አስፊቴ ነፍስህን ይማረው የኔ የዋህ😢😢😢
@lemlems683
@lemlems683 9 ай бұрын
በጣም ነው የሳኩት😂😂😂😂😂😂 የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
@naftanaantube7276
@naftanaantube7276 9 ай бұрын
እስከ ዛሬ እያለቀስኩ ነበር በናንተ ፕሮግራም ዛሬ ግን በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂
@geikyek1747
@geikyek1747 9 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንካን ኣደረሳችሁ
@amehadelnesaw
@amehadelnesaw 9 ай бұрын
መጪው አመት የሰላም የፍቅር አመት ያድርግል❤❤❤❤❤
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 9 ай бұрын
ውይ እናተ ለበላችሁት እኔን አቃጠለኝ አላህ ኢትዮጲያን እዘንላት ጦርነት ሥደት ችግር በቃ በለን ሠላም ፍቅር ሢሣይ ምድራችነን ሙላልን አሚን
@MermeAssegid
@MermeAssegid 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሊያዬ አሳዘንሽኝ ስወድሽእኮ ደግሞ ❤❤❤❤❤ አዲሱ አመት የሰላምና የደስታ የፍቅር ይሁንልን ሁላችሁንም እወዳችዃለሁ❤❤❤
@user-oq9rg3wr8e
@user-oq9rg3wr8e 9 ай бұрын
ደስ ስትሉ አብሶ ባርችዬ ዋዉ እንዲህ አይነት ባል ነዉ የምፈልገዉ
@user-mu8nb3iq2m
@user-mu8nb3iq2m 9 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ዛሬ😅 እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምሽቴን በሳቅ አሳለፍኩት
@zebu4271
@zebu4271 9 ай бұрын
ወይ ትንሱ ጀዝበዲን አላለም😂😂😂 በሳቅ ሞትኩ ይመቻቹ
@almazaragaw203
@almazaragaw203 9 ай бұрын
ደስይላል መብላት የነበረባችሁ ጣፋጭ ነበር
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 9 ай бұрын
አይችሎም እኔጣፍጭአልወድም ምሳሌ
@user-mi5xc6xp8o
@user-mi5xc6xp8o 9 ай бұрын
ጎበዞች ግን እናንተ ለበላችሁት የኔ መቃጠል❤
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c 9 ай бұрын
ሠላማችሁን ያብዛልኝ ምናለ ከስደት 50ሽ 50ሽ አዋታችሁ ለምየ ሀገሬየ ብታበቁኝ ሥወዳችሁ ከልቤ ነዉ ኑሩልኝ
@ajasem4531
@ajasem4531 9 ай бұрын
ለአምስተኛ ጊዜ ሳየው የማይሰለች ጌም😂😂😂መልካም ዘመን ይሁንልን
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 9 ай бұрын
ወይኔ ዛሬ ማርያምን በመዳም ቤት ከፍቶኝ ነበር ፈታ ብያለሁ በእናንተ ሃሃሃ ትንሱ ዠዝበዲን ደስ ይላል😂😂😂 የመዳም ቅመሞችዬ እንኳን አደረሳችሁ የልቦናችሁ መሻት ሚፈፀምበት ሃገራችን ሰላም ምትሆንበት ጊዜ ይሁንልህ
@user-it6cd6cy4b
@user-it6cd6cy4b 9 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@nardosmulugeta4345
@nardosmulugeta4345 9 ай бұрын
You guys are so entertaining. I laughed a lot!
@mouna6099
@mouna6099 9 ай бұрын
በጣም. ታማቻችውኝ. እውነት. ጎባዞች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesiyegetaliji9573
@mesiyegetaliji9573 9 ай бұрын
ወይኔ በሲቃ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂 ebc በሚሉ love more 🌻🌻🌻🌻🌻 እንኳን 2016 በሰላም አደረሳችሁ በሙሉ ሰላም ፍቅር አንድነት አመት ያርግልኝ ፈጣሪ ❤❤❤
@user-yq3is1ze5e
@user-yq3is1ze5e 9 ай бұрын
በጣም ናበር የደከመኝ ዘና አልኩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 9 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@makyamd6204
@makyamd6204 9 ай бұрын
ምረጥ ኢትዮጵያን ውዩቺ በሰላምበፈቅረ አላህ እድሚናጤናሰቶቺሁ የቆይቺሁ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 9 ай бұрын
ወይ ተሳዬና ሉላ በጣም አሳዘኑኝ ሉላዬ አይኗ ፈጠጠኮ ከመቃጠሏ የተነሳ
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 9 ай бұрын
አበላላችሁ ግን ያስቀናል ለማንኛውም እኮን አደረሰን በስደት ያለነውን ለሀገራችን ያብቃን ሁሌ ነገ ዛሬ ማለት ይሰለቻል እና እመ ብዙሀን ቆርጠን እድንገባ ትርዳን
@Love-if4qj
@Love-if4qj 9 ай бұрын
አሜን ደምሪኝ በቅንነት ❤❤❤
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 9 ай бұрын
መልካም አዲስ አመት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ፈታ ያረጋቹን የሳቅ ዘመን ያርግልን
@user-qc5nv2ug6t
@user-qc5nv2ug6t 4 ай бұрын
አይ ሞት ሁሌም ክፉነው ከመሀል ይወስደናል ባላሰብነው ጊዜ 💔💔😞😞😓😓
@lishanteka9871
@lishanteka9871 9 ай бұрын
ሊናዬ አልተበላሸሽም 😄😄😄እንዲያዉም ስታምሪ የተፈጥሮ መልክሽ
@ahmedsengatera7321
@ahmedsengatera7321 9 ай бұрын
መቅዲ እንተዋወቃለን ፕሮግራም ላይ ብትገኝ ኖር ይበልጥ እንስቅ ነበር
@user-dd3jx1qg1j
@user-dd3jx1qg1j 9 ай бұрын
ተነቃብሽ በሰበብ ባሎን ልታይ😅😅😅
@user-yk1bk3lg3b
@user-yk1bk3lg3b 9 ай бұрын
መቅድዮ በቤተሰብ ጫወታ ትቅረብ
@Rihu1000
@Rihu1000 9 ай бұрын
HAPPY NEW YEAR !!! YE SELAM YE FIQIR YEMTESASAB YADRGLEN❣❣❣
@user-xo1eg6lq9g
@user-xo1eg6lq9g 9 ай бұрын
እኛ አድሡ አመት ለአማራዉ ድል በድል የሚሆንበት ይሁንልን ግን እኛ አማራወች አድሥ አመት ምናችንም አይደለም በአድሥ አበባ ያላችሁት ዝርዮቸ አላህ ይጠብቃችሁ አሞኛል እኔ በወገኖቸ ሥቃይ
@genetadise1643
@genetadise1643 9 ай бұрын
በጣም ነው ዘና ያረጉኝ 😂😂😂
@Love-if4qj
@Love-if4qj 9 ай бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤❤❤
@ajebushanteneh6515
@ajebushanteneh6515 9 ай бұрын
ወይ ሊያ ከሁሉም የበለጠ ነው ያሳቀችኝ😂😂😂😂❤
@BanchamIakWende
@BanchamIakWende 3 ай бұрын
ነፍስ ይማር አስፍየ እንወድሀለን አባታችን
@Tube-vt5se
@Tube-vt5se 9 ай бұрын
የኑሮ ውድነት እዲ ነው ያቃጠለው ያገሬ ሰው😁😁😁
@KeniLove-ww1wz
@KeniLove-ww1wz 9 ай бұрын
ሊየዬ❤ 😂ዘወትር ግን ጨጓራው ደህና ነው 😂😂😂
@hayattube379
@hayattube379 9 ай бұрын
እስኪ እንደኔ አገርገብቶ አግብቶ መውለድ ያቀደ ❤መንታመንታውን ይስጠን
@user-zn7fz4xr3p
@user-zn7fz4xr3p 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@makakksasd3753
@makakksasd3753 8 ай бұрын
እኔ ወላሂ
@assistanthome578
@assistanthome578 6 ай бұрын
አሚን ያረብ አላህ ይስጠን
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 8 ай бұрын
ብዙ መጠቀም እኮ ሊገድል ይችላል።🖤🖤🖤
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py 9 ай бұрын
አሜን የሚቀጥለውን አመት
@tsegaethiopia7069
@tsegaethiopia7069 9 ай бұрын
ሉላ ንግግርሽን መልስሽ በጣም ይደብራል እንደመልክሽ ሁኚ ጣል ምታረጊያት ቃል በጣም ያሸማቅቃል አስፋውን አትንካኝ አይባልም 😢 መቅዲን ደግሞ ሁሌም እንደዚህ ነው ምትደቀደቂው ማለት ምን ማለት ነው ስርአትን ከቃል ከሊያ ከነናፍቆት ተማሪ እውነት አስፋውን እና መቅዲን በግል ይቅርታ በያቸው
@inspiration360days
@inspiration360days 9 ай бұрын
ewnet new
@Love-if4qj
@Love-if4qj 9 ай бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤❤❤❤❤
@abehabasha
@abehabasha 9 ай бұрын
Hahaha I can't stop laughing 😆 🤣 😂 ❤❤❤ happy new year for all Ethiopian and Eritrean ❤❤❤❤
@selamawitliben5289
@selamawitliben5289 9 ай бұрын
❤❤ በመሳቅ አለቀስኩ❤❤
@user-of6de2be4q
@user-of6de2be4q 5 ай бұрын
የኔማሮች ኢብኤሶች ኑርልንንንን❤❤❤❤
@foziyatube4807
@foziyatube4807 9 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ
@Love-if4qj
@Love-if4qj 9 ай бұрын
አሜን ደምሪኝ በቅንነት ❤❤❤❤❤
@jemilaahmed1415
@jemilaahmed1415 8 ай бұрын
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ______🌺አሚን _____🌺
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 9 ай бұрын
*_"ጀዝበዲን"🤣 ከእናንተ ይባስ የእኔ እምባ ነው ያለቀው🤣🤣🤣 ሆዴ ቁስል እስኪል ነው የሳኩት። ሉላዬ "አትንካኝ" አላለችም ክክክክ የመዳም _**_#ቅመሞች_**_ የኔ _**_#ብቸኞች_**_ የኔ _**_#ጠንካሮች_**_ እንኳን ለ2016 ለአዲሱ ዐመት _**_#አደረሳችሁ_**_🙏🎉🎉🎉 ሀገራችን _**_#ሰላም_**_ ሆኖልን ከጭንቅ ከሃሳብ የምንወጣበት ያድርግልን🙏🥺 በዚህ ውጣ ዉረድ መሬት ካለው እኩል እኛ ተሰቃይተናል😢_*
@Love-if4qj
@Love-if4qj 9 ай бұрын
ደምሪኝ በቅንነት❤❤❤
@medinamedina8256
@medinamedina8256 9 ай бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@user-ww1jw1mt2g
@user-ww1jw1mt2g 9 ай бұрын
ዘድሮም ትደቀደቂያለሽ አለች ሉላ አሳቃችሁኝ መልካም ዘመን ይሁንላችሁ
@littlekassa9718
@littlekassa9718 9 ай бұрын
Mekdes is pregnant I’m sure she get some weight and here face changed.Congrats Mekdes !!
@hawi5630
@hawi5630 9 ай бұрын
እኔም መስላኛለች
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko 9 ай бұрын
ወይኔ ሊያ ኩሉ ሳይቀር ወረደ ሁሉም ተቃጠሉ አሁን ሁለተኛ መቃጠል ከታች ሲወጣ ነው 😂😂
@mekitube4479
@mekitube4479 9 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p 9 ай бұрын
😂😂😂
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 9 ай бұрын
እረ
@SdfgSaff
@SdfgSaff 9 ай бұрын
ክክክክ
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 9 ай бұрын
መልካም አዲስ አመት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hawasayid3229
@hawasayid3229 9 ай бұрын
እኳንአደረሳችሁ እኳንአብሮአደረሰን
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
The joker's house has been invaded by a pseudo-human#joker #shorts
00:39
Untitled Joker
Рет қаралды 13 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 7 МЛН
Страшно, когда ругается мама😰
0:10
Лиза Вертинская
Рет қаралды 1,8 МЛН
Normal vs Psychopath vs Rich How to heal a cut on your finger ☝️❤️‍🩹
0:19
Пугает людей игрушкой аллигатора в воде
0:14
Короче, новости
Рет қаралды 3,3 МЛН
Когда все обошлось 😮‍💨 | Королева Двора
0:16
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,3 МЛН
Добейти 100000 подписчиков | Тгк- @Rom4ik539
0:28
Арестовали наглых мошенников 🤯
0:52
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,9 МЛН