ጁንታው ፋኖን ይዘን ከቤተመንግስት ጉዞ የሚያግደን የለም አሉ።ዩትዩበሮች አዛውንቶችን እየጋበዙ የህዝብ መሳቂያ አረጉአቸው።

  Рет қаралды 19,460

Maebel Mereja - ማዕበል መረጃ

Maebel Mereja - ማዕበል መረጃ

12 күн бұрын

ጁንታው ፋኖን ይዘን ከቤተመንግስት ጉዞ የሚያግደን የለም አሉ።ዩትዩበሮች አዛውንቶችን እየጋበዙ የህዝብ መሳቂያ አረጉአቸው።

Пікірлер: 81
@WondwosenGetahun
@WondwosenGetahun 9 күн бұрын
ክብር ለጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር አብይ አህመድ ማርሽ ቀያሪው ዕድገት ብልፅግናን ዕውን ያደረገው አቦ ሺ ዓመት ይግዛን
@tesfayeendale1453
@tesfayeendale1453 9 күн бұрын
እነ ኮር ዳዊትን እያየን ነው አማራን የምንወደው የምናከበርው እንደነ ደረጀ ሀብተወልድ ሀብታሙ አያሌው የመሳሰሉትማ አማራውን ክብር ነሱት
@MesataKefe
@MesataKefe 9 күн бұрын
የኢትዮጵያን ከተሞች እንደ አአ ውብ ሳያደርግ የኢትዮጵያን ብልፅግና ሳያረጋግጥ የባህር በር ሳይከፍት ጠላቶቿን አንገት ሳያስደፋ ስልጣን መልቀቅ እለቃለው ማለትን አንዳታስበው! ለምን 30 ዓመት አይሆንም!!
@wondimugutema7173
@wondimugutema7173 9 күн бұрын
አሜሪካንን የተጠጋ የለውም በረካ የተቀቀለ ስንዴ ሰጥታ አልሸባብን ውጉልኝ እኔ ልኑር እናንተ ሙቱልኝ ነው ለአብይ እድሜና ጤና ይስጠው ኢትዮዽያ ታድጋለች
@DaniSami-ym5xd
@DaniSami-ym5xd 9 күн бұрын
የ አማራው አክትቪስቶች ፋኖ እደተሸነፈ ጠቅቀው ያውቁታል ተስፋቸው በወያኔ ላይ ነው ፋኖ ደግሞ የ 83 ቱን ታሪክ በባንዳነት ይደግማል ብለው በተስፋ እየጠበቁ ነው
@wondimugutema7173
@wondimugutema7173 9 күн бұрын
ኮር ዳዊት በርታ እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ አድማጭ ከዩሰኤ።
@WondwosenGetahun
@WondwosenGetahun 9 күн бұрын
ሃይ ዴቭ ይህን ጁንታ አታድንቀው ለፌዝም ቢሆን እውነት ይመስለዋል። ውርጋጦቹ የአማራ ነፃ አውጪ ነን ባዮች ጀሌዎች ያሞግሱት
@berhanuhika9376
@berhanuhika9376 9 күн бұрын
ጤናና ሰላም ለአንተ ለቤሰብህና አጅግ ለምነወዳት ሀገራችን ኢትዮጵያ።
@mesfinkassa2240
@mesfinkassa2240 9 күн бұрын
የቀኑ በዙ ያወራል አይናቸው ደም ለብሰዋል ❤❤❤🎉🎉🎉
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 9 күн бұрын
ዴቭ፣ በጣም የገረመኝ የገዱ አንዳርጋቸው ነገር ነው። "በአስር ጣቱ ፈርሞ ወ ል ቃ ይ ት ን፣ለዓባይ ወልዱ (ህወሃት )ማስረከቡን የረሳንለት መሰለው እንዴ?? ገዱ ብሎ አማራ የለም።ባንዳ ባንዳ ባንዳ
@sisayabate6233
@sisayabate6233 9 күн бұрын
ኮር። ዴቭ ጀግና ው ኢትዮጵያዊው እናመሰግናለን። አይጦች ያገኘነውን መብላት አቅቶናል ወጥመድ ለህግ ይቅረብልን ብለዋል
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 9 күн бұрын
Wellcome ሳታናው ! ለመሆኑ የወሎው ፍኖ አለመጣ-ራያ ሲወረር አለየም አላሰማም እንዴ ???ነው ወይስ የእራሴ ናቸው ተብሎ ነው።
@TheBurnedFace1Lalibe
@TheBurnedFace1Lalibe 9 күн бұрын
ኮር ዳዊት ስለኢትዮጵያ ብለህ መረጃዎችን ቀድመህ ስለምታካፍለን አመሰግናለሁ፤ልብ በል ምንጊዜም በግንባር አሸናፊው የቀደመ ነው:- ጀግናው አንተም በርታልን።
@user-xk4rj7cb1p
@user-xk4rj7cb1p 9 күн бұрын
ዴቭዬ ሰላም ቤተሰብ ሰላም ዴቭዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነቤተሰብህ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@derejefanta8445
@derejefanta8445 9 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም አድረናል፣ ውለናል ዴቭ ሞቅ ደመቅ ይበል,,,, 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@andinetgetahun6206
@andinetgetahun6206 9 күн бұрын
ሰላም ዴቮ ሁሉ አማን❤❤❤
@mesekertakele8735
@mesekertakele8735 9 күн бұрын
🎉❤🎉❤🎉❤
@user-ct7zz7hc8r
@user-ct7zz7hc8r 9 күн бұрын
Selamehi yebeza DV
@fkdngkhki5027
@fkdngkhki5027 9 күн бұрын
ስላም አድረናል እንኳን ስላም መጣክ❤
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 9 күн бұрын
Ethiopian yemiserat Dr Abiy bicha ena Becha new❤❤❤
@Gutema-fb6zr
@Gutema-fb6zr 9 күн бұрын
አብይን የምተካ እንደሌለ ማንም ያውቃል ሀገርን ሊዘር ያሰፈሰፈ ሞልቷል እየቃዘ ነወ ሕዝብ ግን ሌባውን አንድ ወር አያሰቀምጠውም።
@EtichaAbdisa-ns1gm
@EtichaAbdisa-ns1gm 8 күн бұрын
You are telling them truth if they understand, thank you Dave.!!!
@bizunehbiru5586
@bizunehbiru5586 9 күн бұрын
ኧረ ዴቭዬ ዛፍ እራሱ መማረክ ጀምረዋል።
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 9 күн бұрын
ሰላም አለን ሰላም አደርክ እንኳን በሰላም መህልን❤
@barkaj9096
@barkaj9096 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aberamamojaleta7564
@aberamamojaleta7564 9 күн бұрын
🎉
@KebebushBeneti
@KebebushBeneti 9 күн бұрын
❤❤❤
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 9 күн бұрын
ሀይ ዴቨ
@user-jq1zx2bk3c
@user-jq1zx2bk3c 9 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@adugnawubbie9740
@adugnawubbie9740 9 күн бұрын
ወንድሜ ኮር ዳዊት ትግሬና ጎጃሜ አንድ ናቸው። ትግሬና ጎጃሜ ቁጥር አንድ ጠላታቸን ብለው ያቀረቡት 1ኛ. ጎንደር 2ኛ. ሸዋ ናቸው።
@user-mx5ib8dr7d
@user-mx5ib8dr7d 9 күн бұрын
ሀይ ዴቭ
@asfawtura6283
@asfawtura6283 9 күн бұрын
የምዲያው ድሮን ኪንግ ኮር ዳዊት ❤❤❤❤
@mindabekele6315
@mindabekele6315 9 күн бұрын
ገቡ ሰቡ ረቡ
@user-zk4nq7ub4y
@user-zk4nq7ub4y 9 күн бұрын
ዲብ ሰለአገር ፍቅር በደንብ ለማወቅ ወታደር ወይም የወታደር ቤተሰብ ስትሆን ከሊላዉ ይልቅ ያ ሰዉ ያቃል
@mesfinkassa2240
@mesfinkassa2240 9 күн бұрын
ሳለም ደቨ ❤❤❤🎉🎉🎉
@MisrakSolomon-mp1hz
@MisrakSolomon-mp1hz 9 күн бұрын
ዉዴ የኔቢጤ ሆድ እስኪገለበጥ ጠግቦ ነው የሚያድረው እንዃን የመንግስት ሰራተኛ አንሰማቸውም ቻዎ ቼልሲ በላቸው
@habtebuki3978
@habtebuki3978 9 күн бұрын
በርታበጣምደስይላመፅሀፋቅዱስለመግስትተገዛይላል።ሮሜምእራፍ13ከቁጥር1"አስከ13አንብብ
@kenakena7509
@kenakena7509 8 күн бұрын
Berta kibir yi gebahal❤❤❤❤
@user-hf8wx7pq6d
@user-hf8wx7pq6d 8 күн бұрын
ደስ ይላል አፍሪካን ለመምራት በደንብ ይመጥናል ያልተረዱት ያሳዝናሉ
@krimmaaman4709
@krimmaaman4709 9 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mulugadu6121
@mulugadu6121 8 күн бұрын
ስራው በጣም አድናቂ ነኝ
@user-nf4yu4fi1z
@user-nf4yu4fi1z 9 күн бұрын
❤❤❤❤
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 9 күн бұрын
💙💙💙💙💚💚💚💚❤❤❤❤❤
@belihubedada2142
@belihubedada2142 9 күн бұрын
👍👍👍
@asfawtura6283
@asfawtura6283 9 күн бұрын
ክብር አቢቹአችን ለዶ/ር እብይ አህመድ 11111……❤❤❤❤❤❤
@JemalAdinew
@JemalAdinew 8 күн бұрын
Good
@NigusseDaba
@NigusseDaba 8 күн бұрын
ኮረቺን ሰለም ይብዘልህ
@reisqureyshi8787
@reisqureyshi8787 9 күн бұрын
ክቡር ዶ/ር አብይ ሺ ዓመት ይገዛል ኢንሻአሏህ
@user-sj9cv4lb3w
@user-sj9cv4lb3w 8 күн бұрын
💗❤️🧡🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 9 күн бұрын
111111111111111❤🎉❤🎉❤🎉❤
@abisemenaw1124
@abisemenaw1124 9 күн бұрын
Daveye
@fawziamohammed8174
@fawziamohammed8174 9 күн бұрын
111111111
@user-jf8vj5lu6l
@user-jf8vj5lu6l 9 күн бұрын
Selam davachen
@wogayehuzewdie1399
@wogayehuzewdie1399 8 күн бұрын
ኮር ዳዊት ዛሬ ተ ነስቶበታል እንደ ደቦል አንበሳ የኢትዮጵያ ጠላቶችን ሰባበራቸው እኮ😂😂😂
@ErdoloTaloro
@ErdoloTaloro 9 күн бұрын
111111111 abicho
@teruneshray9966
@teruneshray9966 9 күн бұрын
🇪🇹☝️🌱🪴🌴👍
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 8 күн бұрын
DAVE, MESAY
@marti5663
@marti5663 9 күн бұрын
1111
@lemmakudama3270
@lemmakudama3270 8 күн бұрын
የሚድያው ድሮን ኮር ዳዊት ኢትዮጵያ
@marti5663
@marti5663 9 күн бұрын
111
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 9 күн бұрын
ዴቫ የጠንቁይ መልክ ነው መልካ ፖለቲከኛም እትመስልም እንኳን ኢትዮጵያዊት ዝቃች
@user-so1qd6db2y
@user-so1qd6db2y 9 күн бұрын
ውጣ ደደብ ጠቋይለጠቋይ ስለምተሀድነው ያመሣሠልከው😂😂😂😂
@getahunabdisa3927
@getahunabdisa3927 9 күн бұрын
ዳቆን ዮሴፍ ተብዬው ጭንብሉን ገልጦ ህዝብ ተጨፍጭፎ ህፃና ተገለው እያለ ይለፈልፋል መንግስት እንዲጠየቅ እናረጋለን እያለ አንድ የዞረበ ት ጋዜጠኛ ትላንት ሌላ ዛሬ ዐይኑን በጨው አጥቦ ሌላ ሆኖ መቶአል ዛሬ ሁሉም ግልጥ ብለው ወጡ ምድረ ባንዳ ሁላ
@getahunabdisa3927
@getahunabdisa3927 9 күн бұрын
አማራውን የሚጫወቱበት አማራው እራሱ ነው የወያኔ ጋዜጠኛ አንድ ወቅት ሪታርትድ ነው ያለችው በነዚህ ባንዳዎች ምክንያት ነው
@najimma4143
@najimma4143 9 күн бұрын
11111111111111112
@SolomonBuche-vj9ex
@SolomonBuche-vj9ex 8 күн бұрын
ሰውን ማገትን የመሰለ ከባድ ወንጀል የለም። ፓርላማው ሰውን ማገትን የመሰለ ወንጀልስለለ ምንን ማቃለያ የሌለው ከባደ ወንጀል ነው በማለት የሞት ቅጠሰት ማወጅአለበት ካልሆነ ወንጀሉን መከላከል አይቻልም።
@user-nf4yu4fi1z
@user-nf4yu4fi1z 9 күн бұрын
Chal jaldi Indian national anthem
@M1KTUBE
@M1KTUBE 9 күн бұрын
አንተም አበዛህ, አብይን የሚቀርብ ሊወለድ ይችላል, የሚተካ ግን ምችም ቢሆን አይወለድም ::
@tarkagnabi3760
@tarkagnabi3760 8 күн бұрын
Kkkkkkk welo desa Abiychu zena feta alko fanochum kkkkkkkkkk errrrrrrrrr
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 8 күн бұрын
ተረተረት መፅሐፍ ነው።
@NigusseDaba
@NigusseDaba 7 күн бұрын
1111111111111111
@fassil47
@fassil47 8 күн бұрын
ወልቃይት ለትግራይ😢😢
@tesfayeendale1453
@tesfayeendale1453 9 күн бұрын
እነ ኮር ዳዊትን እያየን ነው አማራን የምንወደው የምናከበርው እንደነ ደረጀ ሀብተወልድ ሀብታሙ አያሌው የመሳሰሉትማ አማራውን ክብር ነሱት
@Amaanogate-sc2ql
@Amaanogate-sc2ql 4 күн бұрын
❤❤❤
@user-ct7zz7hc8r
@user-ct7zz7hc8r 9 күн бұрын
11111111
@marti5663
@marti5663 9 күн бұрын
111
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 47 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 118 МЛН
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 14 МЛН
ሞኒካ ካብ ኣስመራ ፈጨጭ እዩ በይ
11:12
Awita ፍቅር
Рет қаралды 16 М.
መስተካከል የሚገባው ቁልፍ ችግራችን ምንድነው?
1:03:29
Maebel Mereja - ማዕበል መረጃ
Рет қаралды 11 М.
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 47 МЛН