በተሐድሶ የሚታማው አነጋጋሪው የኦርቶዶክስ መምህር ምላሽ | ክፍል 1

  Рет қаралды 86,179

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

2 ай бұрын

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
እግረኛው ሚዲያን ይደግፉ gofundme.com/6bcg2
በኢትዮጵያ ብር ማገዝ ለምትፈልጉ ከስር ባሉት የባንክ አካውንቶች ተጠቀሙ
ንግድ ባንክ
1000067563259
ተክለሃይማኖት አዳነ
ዳሸን ባንክ
5155131542011
ተክለሃይማኖት አዳነ
አዋሽ ባንክ
013201211642800
ተክለሃይማኖት አዳነ
ለበለጠ መረጃ
0946707555
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media
gofundme.com/6bcg2

Пікірлер: 322
@EgregnawMedia
@EgregnawMedia 2 ай бұрын
gofundme.com/6bcg2
@betisha272
@betisha272 2 ай бұрын
ወይ ያሬድ እግዚአብሔር መንፈስ በልብህ ያለውን ክፋት ነቅሎ ይጣልልህ ፤ እግዚአብሔር አምላክ ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን ከቤትዋ እየበሉ እየጠጡ እሷን ገፍቶ ለመጣል የበረቱትን ይጣልልን።
@belayberhe1412
@belayberhe1412 2 ай бұрын
Amen
@Maryg05
@Maryg05 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ከቤቴ ማፅዳት እጀምራለሁ ብሎል ጀምሮል በቅርቡ ይፀዳል ወደ ድሮ ክብሮ ትመለሳለች የተከበረች የጥንት የጠዋቶ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች ጠላቶች ይጠረጋሉ።
@mandelayehnew4566
@mandelayehnew4566 2 ай бұрын
በኦርቶዶክሰነት በፕሮሰቴንታንትነት ወይም በተሃድሶነት አይዳንም መዳን በጌታችን በመድሃኒታችን በእየሱስ ክርሰቶሰ ነው::
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 2 ай бұрын
​@@mandelayehnew4566😅😅😅ayye ante
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
ኢየሱስ ማነው????? ታዲያ በ ኦርቶዶክስ መዳን የለም ካልክ ለምን ጴንጤ ነን ፕሮቴስታንት ነን ትላላችሁ??????​@@mandelayehnew4566
@saronisrael752
@saronisrael752 2 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መሠረቷ ክርስቶስ በመሆኑ ቀጥተኝነቷን ከመናገር ወደሗላ አንልም ስሙን እንኖረዋለን እንጂ አንፎክርበትም
@ethiopiatikdem3949
@ethiopiatikdem3949 2 ай бұрын
ተው ባክህ?
@Ruthkassa11223
@Ruthkassa11223 2 ай бұрын
መምህር ያሬድ አደመን የማውቀው የአባ ወልደ ዮሐንስ የንስሀ ልጆች በ30 ማለት በዮሐንስ ቀን ሁሌ እየመጣ ያስተምረን ነበር በጣም ጎበዝ ሰባኪ በኮልታፋ አንደበቱ መንፈሳዊ ትምህርት ሲያስተምር ምነው ሰዓቱ ባላለቀ ብለን ነበር አፋችን ከፍተን የምናዳምጠው በጣም ጎበዝ ትሁት አስተማሪ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ተክለሀይማኖት በጣም አመሰግንሀለሁ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 ай бұрын
ፕሮቴስታንት መሆን ...አያፀድቅም አለቀ የሚያፀድቅ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ለሰው ልጆች ሃጢያት በመስቀል ላይ የሞተው ከሞት የተነሳው ያረገው የሚመለሰው አዳኙን ኢየሱስን ብቻ ያመነ ይድናል ! ያላመነ ይፈረድበታል
@danielameha1337
@danielameha1337 2 ай бұрын
Protestant be Wustu ke 100,000 belay haymanotochun Yizowal ena Ers berasachewu rasu yeteleyaye Eyesusin newu yemiyamelkut
@Anjulo959
@Anjulo959 2 ай бұрын
ከባልሽ ባሌ ይበልጣል ነገር. 🤣። እምነት ለራስ ነው...እምነት ምርጫ ነው:: ፕሮቴስት ሆንክ ኦርቶ ወይም ካቶ ወይም ሙሲሊም ...ሌላም ሌላ...ወዘተ ሁሉም ያው ነው ሁሉም የሰው ልጅ የፈጠረው ክፍፍል ነው ለገበያው እንዲያመች.. ለገበያተኛው በሚስማማው መልክ...አንዱ ጥሬ ይወዳል ሌላው ጥብስ እንደሚፈልግ ዓይነት።።ከዚህ ወጪ ሌላ ተዐምር የለም።
@EdenKifle-zb8bw
@EdenKifle-zb8bw Ай бұрын
ወይኔ ያሬድዬ እግዚአብሔር ይጠብቅክ
@Elijah21548
@Elijah21548 2 ай бұрын
ቃሊቲ ቅዱስ ገብርኤል ሁሌ ያስተምረን ነበር ስወደው እመ አምላክ ትጠብቅህ❤😊
@yohanakiros8666
@yohanakiros8666 2 ай бұрын
ውይይይ ያራድ ህፃን ሃኜ አውቅሀለው ዲላ ቅ.ሚካኤል ቤ/ት አሁንም ያው ነህ እኔ እናትህ መስላለው ክክክክ ስላየውህ ከበረቱ ስላልወጣህ ደስስስስ ብሎኛል
@Sarasarasar9
@Sarasarasar9 2 ай бұрын
ያሬድዬ ስላየሁክ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስብከትህን በጣም እወደው ነበር ተመስገን አሁንም ስላየሁክ ደስ ብሎኛል የድንግክ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ለተዋህዶ የምታስፈልጋት ወጣት ነህ በሀይማኖትህ ቤቤቱ ፀንተህ እንድትኖር ፈጣሪ ይርዳህ
@mamo795
@mamo795 2 ай бұрын
acheb chabi
@misrakabegaz9046
@misrakabegaz9046 2 ай бұрын
ዲ /ን ያሬድ ስላየሁክ በጣም ነው ደስ ያለኝ ተመስገን አሁንም ስላየሁክ ደስ ብሎኛል በሀይማኖትህ እግዚአብሔር አምላክ ፀንተህ እንድትኖር ይርዳህ
@ad1187
@ad1187 2 ай бұрын
በተሀድሶ የሚታማው ! ወይስ የነበጋሻው ግብራበር የነበረ ዱባይ ላይ ምን ሲሰሩ ነበረ ብቻ መምህራን ብለው እናተን እየተከተሉ ከቤቱ ወተው ለቀሩ የእግዚአብሔር ልጆች ማን ይሆን የሚጠይቃችሁ ። ሁሌም የሚገርመኝ ተመለሰች ተመለሰ በእነርሱ ምክንያት የጠፍ ማን ይመልሳቸው እግዚአብሔር መልስ አለው አይቀርም እግረኛ ሚዲያ ጀምረህ ጨርስ እብጂ ሰዎችን ምስክር አታድርግ ።
@RomanGenet
@RomanGenet 2 ай бұрын
ሰው ልጅ ይሳሳታል የመጣውን አሜን ብሎ በቀበል ምን ችግር አለው
@Hash_malmedia-zw4sb
@Hash_malmedia-zw4sb 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እንደው መጨረሻቹን ያሳምር እንጂ እድሜ ልካቹን ሰው እንዳሳደዳቹ እንደከሰሳቹ ውይይይይይ
@MichaelMenelik-zu7xp
@MichaelMenelik-zu7xp 2 ай бұрын
እና ምን ይጠበስልህ ሁሌ ትችት ብቻ ዝቃጭነት ማለት ይኼ ነው። ያሬድ አደመ ምርጥ ሰው ነው። ትልቅ እውቀት ያለው ሰው ነው። ስለምናውቀው ነገር እናውራ።
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 2 ай бұрын
ለዚህ ተጠያቄ ወሮ መንበረን ናትኚ በሀብቷ የለወጠቻችሁ ለዛ ነው የተበተነው
@Hash_malmedia-zw4sb
@Hash_malmedia-zw4sb 2 ай бұрын
@@hargewoinamare3810 ልጁኮ አገልግሎት አቁሟል ለinterview በግድ ተጠይቆ ነው የመጣው። እርግጠኛ ነኝ ይኼ ስለ ቤተክርስቲያን ብለህ አይደለም የቂመኝነትህን መጠን ያሳያል እንጂ። ባይሆን ኖሮ ለተወው አገልግሎት እንዲ እሪሪሪሪ ባላልክ
@user-yc1hh6ot5e
@user-yc1hh6ot5e 16 күн бұрын
ደብረ ናዝሬት ቅዱስ ዬሴፍ ቤተክርስትያን የነበረው የእናንተ ጉባኤ ስንት ነፍሳት አድኗል በጣም ጥሩ ጉባኤ ነበረ መምህር ያሬድ እድሜ ጤና ይስጥህ
@Roziy179
@Roziy179 2 ай бұрын
መምህር ያሬድ ትዝ ይለኛል የትዝታውና የበጋሽልው ሀገረስብከት ዲላ ስለነበረ እነሱ ነበር ዲላ አቡነ ገ/ መ ቅዱስ ቤ/ን ጎባኤ ሚያዘጋጁት እናም ዲላ መትህ ትንሽ ስለነበርኩ ከፊትለፊት ቁጭ ብዬ ቃለወንጌልን ተምሬያለሁ😊
@tewodrostefera3132
@tewodrostefera3132 2 ай бұрын
I vividly remember my childhood in Dilla, where I witnessed Yard's profound wisdom during his powerful sermons. The words of God that flowed from his mouth truly blessed me. I am confident that God will continue to use Yard's wisdom to advance His kingdom, and I hope that you too will join in the fight for the kingdom of God. I hope you will return to impart your wisdom. I wish you the best, Yard.
@mikeworku7498
@mikeworku7498 2 ай бұрын
Where in Dilla?
@user-wl1qf4es3y
@user-wl1qf4es3y 2 ай бұрын
ልጅ: ተክለሐይማኖት: በጣም: የምንኮራብሕ: ጠንካራ:ወንድማችን; መምህር: ያሬድን: እግዚሐብሔር: ብእንተአድሮ:ያለውን: ፍላጎት: እግዚሕብሔር: ያድርገለት:: እግዚሐብሔር: ሐገራችንን::ይጠብቅልን::
@sabaAbebe-lq8fp
@sabaAbebe-lq8fp 2 ай бұрын
መምህሬ በልጅነቴ የማውቅ ከብዙ አመት ቦኋላ ስላየው ደስ ብሎኛል
@solomontesfaye497
@solomontesfaye497 2 ай бұрын
ምርጥ ምርጥ ሰው ነው የጋበዝከው እናመሰግናለን ፥ መምህር ያያ እባክህ የኦርቶዶክስ ምእመናን ከአንተ ብዙ ይማርልን የስብከት አገልግሎትህን ጀምር
@shegawekindu866
@shegawekindu866 2 ай бұрын
አቶ ተክሌ ለተኩላዎች የገጽታ ግንባታ ስራ እየሰራህ ነው ስኳር ላስክ እንዴ?
@zed8788
@zed8788 2 ай бұрын
የውጭ ዜና አይቼ ስጨረስ ነበር የህንን ፖሮግራም ያየሁት ካስተዋልነው ከአለም በጣም ሩቅ ነን ::ሀገራችን በመከራ እየታመሰች እኛ እከሌ ሳተ እከሌ ወጣ ??? ኸረ ለህዝቡ መፅሀፍቅዱሱን ስበኩትና ይህን ክፉ ዘመን የሚሻገርበት አቅም ያግኝ: የኢትዩጽያ ህዝብ መፅሀፍቅዱሳችንን በየግላችን እናምብበው ::ሰባኪ ከጠፋ በአሞላካችን ቃል ውስጥ ራሳችንን እነሰውር ::🙏🙏🙏🙏
@ashenafinega2001
@ashenafinega2001 2 ай бұрын
ከአለምና ከሰማያዊ ህይወት የሚበልጠውን አታቂም???አለማዊ
@saronisrael752
@saronisrael752 2 ай бұрын
ወንጌል በተዋህዶ በየቀኑ ይፈሳል መቶመማር ይቻላል እረኞቻችን ይኑርል ለአስመሳዮቹ ልቦና ይስጥልን
@zed8788
@zed8788 2 ай бұрын
@@ashenafinega2001 እግዚአብሔርን አለምን ጠልቻታለሁ ::ስለዚህም ልቤን እንድመልስ ያገዘኝን እግዛብሄርን አመሰግነዋለሁ ምን ማለት አአነደፈለኩ ተረድተውና አውቀህ ብትናገረኝ ይቆጨኝ ነበር:: ይመችህ ለኔጌቲብ ንግግር ግዜ የለኝም 👉👉እግዚአብሔር ይባርክህ ::
@rutaas2865
@rutaas2865 2 ай бұрын
በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ ወንጌል እና ወንጀልን ደባልቀው እንሰብካለን ከሚሉት ነጣቂዎች በፊት ሰላም ነበረች ኢሄንን ሁላችንም እናውቃለን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ለማፍረስና ሀገርን ለማወክ በወንጌል ስም የገቡት ነጣቂዎች ናቸው እያመሱን ያሉት እነሱ ሲነቀሉ ወደ ቀደመ ሰላማችን እንመለሳለን።
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 2 ай бұрын
ድሮኮ ሀገራችን ህዝቡ የዋህ ነበረ ምክንያቱም መጽሀፍ ቅዱስን አንብበው ስለተረዱ ብቻ ሳይሆን የእውነት እምነት ነበራቸው የፈጣሪን ቃል በተግባር ይፈጽሙ ነበር ስለዚህ ሀገራችን በረከት ነበረው ዛሬ የፈረንጅ አዲስ ሀይማኖት መቶ ስንት ጉድ አየን ጭካቤ ይሀው ከጠቅላዩ ጀምሮ ሞከተሉት ሀይማኖት ይሀው ሀገራችንን የደም መሬት አደረጉት እግዚያብሄር ማስተዋል ይስጠን
@petrosworku3436
@petrosworku3436 2 ай бұрын
ያሬድ unity university ethics lecture ሰቶኛል ምርጥ ሰው ነው
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 2 ай бұрын
መልክት አለኝ ለተዋህዶና እንዲሁም ለካቶሊክ ለፕሮታስትም ጭምር ኢትዮጵያ የራሷ ካላንደር ባህል አለባበስ ያለት ሀገር ናት ለስንት አመት የኖርች አርብ ወይም አውሮፖ መስላ አኖርችም ክርስትና ከእየርሳሌም ቢጀመርም ሀይማኖቱ እንቀበል እንጂ እስራይሎች መስለን አኖርንም ምን ለማለት ፈልጌ እንደሆነ ይገባቹዋል ወሀብዬ ሙስሊሞች በዘምንም በካላደር አንጠቀምም የሳኡዲ ህግ ይፀደቅልን ብለው መንግስት እየጠየቁ ነው ንቁ እንንቃ የጣሊያን ያልተበርከከች ሀገር ለሳኡዲ ክርስቲያን ማትቀበል ሀገር ህግ በፍፁም ኢትዮጵያ አትቀበልም እኛ ሀበሻ ኢትዮጵያዊ ነን እንጂ የአርብ ዲቃላ አይደለንም አሁንም ሀበሻ እያሰቃየ ያለው አርብ ነው እኛ ኢትዮጵያ ሀገራችን ብቻ ነው ነፃነት ያለን ተዋህዶዬ ንቃ እጅ እዳሰጥ ብዙ ወሀብዬ ሙስሊሞች በግሩፕ ክፉ ክፉ ነገር ነው ሚወያዩ ልብ እንበል የስልጤ ሙስሊሞች ለክርስቲያን ተዋህዶዎቹ ምን እንዳሉ እንኳን ከስልጤ ከኢትዮጵያ እናስወጣቹዋለን ብለው በድፍርት ተናገሩ መስቀል አደባባይ ኢድ አደባባይ ማለትም ተዋህዶ ትፍርስ ክርስቲያን ትፍርስ ማለት አንዘጋ እነሱ ቁጥራቸው በትዳር በጥቅም አድርገው እያስፋፉ ሀገሪቷ የአህዛብ ሀገር ለማድርግ እየጣሩ ነው የሙስሊም አገሮች እሳት ሙቀት እያቃጠላቸው እየኖሩ መሆኑ አንዘጋ
@solomonmamo6602
@solomonmamo6602 2 ай бұрын
Amazing discussion. Lovely person with deep knowledge.
@demekeshiferaw4316
@demekeshiferaw4316 2 ай бұрын
Thank you 🙏🏽
@tiru3413
@tiru3413 2 ай бұрын
ተክሌ፣ ያሬድን ስለ ሚከተሉት ነጥቦች ጠይቀው.... 1ኛ. በዲላ ስለፈጠረው ህብረት 2. ከነ ተከስተ ጋር(ከኢትዮዽያ ከወጣ በኋላ) የፈጠርከው ህብረት 3. ከነ አለምነህ ጋር በአዋሳ የፈጠርከው የአመጽ ስርዓት (ከቤተክርስትያን ውጪ ስላቋቋማችሁት አዳራሽ) ትንሽ ቢያወራ ጥሩ ነው። 4. ከገብርኤል ዲያቆናት ጋር የፈጠረውን እሰጥ አገባ በተመለከተ እንዲያወራ ጠይቀው?
@zewdenat
@zewdenat 2 ай бұрын
Yared still looks young . He is blessed .We look older than him now 😮😮
@duliti7133
@duliti7133 2 ай бұрын
ምን ታደርገዋለህ መታደል ነው
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 2 ай бұрын
ሴቶች አይገቡም የተባለበት ገዳም ለምን ተከለከለ ሳይሆን ሴቶች እየገቡ ያሉበት ገዳም ምን ሆነ እንበል አንዳንዴ ትክክል የሆነን ነገር ባናሽማጥጥ
@TarikneshGirma
@TarikneshGirma 2 ай бұрын
ተክሌ እንኳን ደህና መጣህ
@tigetishome2984
@tigetishome2984 2 ай бұрын
ደስ የሚል ውይይት ነው መምህር ያዬድ መምህር በጋሻው መምህር በሪሁን መምህር ተረፈ ቀሲስ አሸናፊ መምህር አሰግድ መምህር ፍጹም መምህር ጋሻዬ መላኩ ብዙ መምህራኖች ቤተሰቦቼ በጣም መልካም ዘመን እና ያግዜ መልካም እደነበር ይነጉሩኝ ነበር አሁንም እደቀድሞው በቤቱ በአውደምህረቱ ይሰብስባቹ
@marthaasrat993
@marthaasrat993 2 ай бұрын
ያሬድዬ ስላየሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን እብረን እንሰራ ነበር አዋሳ ፖሊ ክልኒክ ላብራቶሪ በጣም አስበው ነበር ይህንክርስትናህን አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ⛪️
@Yordi2443
@Yordi2443 2 ай бұрын
glad to see you Yared after long time
@netsanet4all
@netsanet4all Ай бұрын
Nice to see you, Yaredu. Missed those oldies but good times
@abayhabte666
@abayhabte666 2 ай бұрын
ያሬድ በጣም ደስ ይለኛል ትምህርቶቹ
@misterekitata1298
@misterekitata1298 2 ай бұрын
You are so perfect on advertisement proud on you Teklyeee
@BirukMihret-or1mv
@BirukMihret-or1mv 2 ай бұрын
እነዋት እናትህ በሚል ስብከት አስታውሰዋለሁ ወንጌል ካበሩልኝ ወንድ ሞች አንዱ ነው ተባረክ በዮሴፋ በተክርስትያን
@ErmiyasTesfaye-q1u
@ErmiyasTesfaye-q1u 7 күн бұрын
በ1995&1996 ውቅት በቅድስት ማርያም ዕሮብ ቀን ደስ የሚል ና ጥሩ ያስተምር ነበር ወደ ቀደመው ይመልስህ!!
@alemgobeze
@alemgobeze 2 ай бұрын
Mahber keduesanen geta yetebkelen tebarekwe
@meseretebekele9206
@meseretebekele9206 17 күн бұрын
ጠ ብ አይልም ስብከቱ
@biniam_hailu
@biniam_hailu 2 ай бұрын
የጠፋውን ሰው አፈላልገህ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን።
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 2 ай бұрын
መነኩሴዋን የደፈሩ አባት መጨረሻን ሳትነግረን? እግረኛው አንተም ፈራክ እንዴ? ጉዳቸውን ማጋለፕ🤭
@lio1Lio
@lio1Lio 2 ай бұрын
ሥለ እግዚአብሔር ብለህ የመነኩሴ ዋን ጉዳይ እምን አደረስከዉ እባክህ ጀምረህ አትተዉ ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 2 ай бұрын
@@lio1Lio @ አስፈራርተውት ትቶታል ነው የስማነው😊በቃ አንጨቅጭክው ! ይህ ግልፅ ነው የሚገርመው ሴስኛው ስው አሁንም የቤ/ክ መሪ ነው::
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 ай бұрын
Fird letedeferechiw sait
@hellinabebe424
@hellinabebe424 2 ай бұрын
የት አየሕ ሲደፋሩ ወረኛ ወሬ ብርቁ
@tamiradmasu9464
@tamiradmasu9464 2 ай бұрын
ያሬድ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። አዋሳ ገብርኤል በመምህር ኃለሥላሴ (በአቡነ ሉቃስ )ቤተክርስቲያንን እንድናውቅ አድርገውናል ። የእሁዱ 4ሰዓት ትምህርት የሚረሱ አይደለም ። በረከታቸው ይደርብን ።
@user-fl9yc7il5y
@user-fl9yc7il5y 2 ай бұрын
ያሬዶ የጎልጎታ ሁኔታ አገላለፅህ ጥሩ ነው ትንሽ የሚቀር ነገር ቢናርም በአብዛኛው ጥሩ ነው
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 2 ай бұрын
It's nice hearing your voice, we didn't see you for sometime, Hope you have good spritual visit and you addressed the all Ethiopian agenny, burden to the Holy place !?
@user-yx1tm7fo8v
@user-yx1tm7fo8v 2 ай бұрын
የዲኤንኤው ውጤት የት ደረሰ
@SarahAle-bi4sm
@SarahAle-bi4sm 2 ай бұрын
Ere tew Wendme!!! 3t megbya ber alew!!!!! Thanks
@jordanos3792
@jordanos3792 Ай бұрын
ተባረክ ሴቶችን ያረከሰች ሀገር ኢትዮጵያ
@user-bl5ud7wg8c
@user-bl5ud7wg8c 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ኃጢአተኛውን የስው ልጅን ጻድቅ የሚደረግበት በፍትሀዊነት መንገድ ስሆን ይህም የኢየሱስ ክርስቶስ ምት እና ትንሣኤውን ማመን ብቻ ነው።
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 2 ай бұрын
እውነት ነው እኔም የሁልጊዜ ጥያቄየ ነበር በተለይ በቅዳሴ ሰአት በሩ ሲዘጋ የሚካኤል ቤተክርስቲያን ፖሊሶች እያስከፈቱ ሰው እንዲያልፍ ሲአደርጉ በጣም ነበር የምናደደው እና የሚካኤል ቤተክርስቲያን ጥበት ቆራቢ ብቻ ነበር እኔ የነበርኩ ሰአት የሚገባው ለማንኛውም እግዚአብሔር ይመስገን ያንንም እንዲኖረን ያደረገ አምላክ ለአባቶቻችን ምስጋና ይድረሳቸው
@martaketema1242
@martaketema1242 2 ай бұрын
ተሀድሶዎችን ወይም እንዳለው ጓደኞቹ የሔዱበትን መንገድ ስህተት እንደሆነ እንኳን በድፍረት ለመተቸት ፍላጎት የለውም ተሀድሶ ካልሆነ ይህን ማረግ ለምን ከበደው?
@user-ft3ov6hz8z
@user-ft3ov6hz8z 2 ай бұрын
እግኛው ምነው የእማሆይ አመልማል ጉዳይ እንዴት ሆነ
@targettube4968
@targettube4968 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ በአለም ንግድ ለመስራት እጅግ አስቸጋሪ አገር ከሚባሉት አገር ነች። አሳዛኝ ነው።
@millimabayneh9464
@millimabayneh9464 2 ай бұрын
ያሬድ ስለአንተ መናፍቅ አለመሆንህን ከአንደበትህ ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል። አዋሳ ሀይስል የተማሪዎች ጉባኤ እንዲሁም የሰፈሬ ልጅ አንድ ደብር ቅ/ገብርኤል አውደምህረት ላይ የመላከምህረት ጳውሎስ ልጆች አንተ እነ ተከስተ ፣ፍሰሀ፣ዳንኤል .....ምህላ ሰአት ላይ ስትሰብኩ ደስ የሚል ጊዜ ነበር።በቤቱ ስላለህ ተደስቻለሁ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 ай бұрын
እግዚአብሔር የስጥልን እግርኝዉ የት ሔደህ ነዉ ❤እንኳን በደህና መጣህ❤ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤አረጉ❤❤❤
@user-se1go2dj7w
@user-se1go2dj7w 2 ай бұрын
ፕሮቴስታንት መሆን ...አያፀድቅም አለቀ የሚያፀድቅ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ለሰው ልጆች ሃጢያት በመስቀል ላይ የሞተው ከሞት የተነሳው ያረገው የሚመለሰው አዳኙን ኢየሱስን ብቻ ያመነ ይድና::
@yeshewagettechale1809
@yeshewagettechale1809 2 ай бұрын
ያሬድ ብዙም አላውቅህም ስለአንተም ብዙ አልሰማሁም። ስለዚህ ስለ ራስህ መመስከር መብትህ ነው። ነገር ግን በጋሻው በድብቅ እቤት ውስጥ ትንንሽ አዳራሾች ውስጥ የምንፍቅና ትምህርት ሲያስተምር ያለ ቪዲዮዎች እያሉ ስለ እርሱ ግን ቤተክርስቲያን ውስጥ እያለ ተሀድሶ አልነበረም ማለት ተገቢ አይመስለኝም። ምን እያልከን ነው??
@BirtukanFetene-ri3kl
@BirtukanFetene-ri3kl 2 ай бұрын
ሰላም ተክሌ በጣም ጠፋህ 🤗እንኳን አየሀት ኢየሩሳሌምን 🤗❤️እንኳን ተመለስክ ❤️🙏 አማማ ጂጂ thanks 🙏🙏
@user-nu4ns9zt1d
@user-nu4ns9zt1d 2 ай бұрын
ጠንክር ወንድሜ በርታ እግዚአብሄርም ይረዳሃል
@yeshimeka7744
@yeshimeka7744 2 ай бұрын
ቤተክርስቲያን አትታደስም መናፍቃንን ታድሳለች
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
አይይይይ እግዚአብሔር ብቻ መንሹን አንስቶ እክርዳድ እና ስንዴው ይለይ እንጅ ተሀድሶ የሚባሉት ያው ጴንጤ ሆነው ግን በጣም በጣም እባቦች ናቸው ይቅርታ ብለው መተው ግን ሌላ ጥፋት ያጠፋሉ 🤔ይሄው አቶ ጸጋዬ ዝባዝኬ ይዟል ግን ሲጠየቅ መልስ የለዉም ብቻ ቤተክርስትያን በተኩላዎች እጅ ናት እርሱ ብቻ ነው ተስፋዬ 🥹
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy 2 ай бұрын
Ena bewente betam yemiazenwe anaten tektelwe bezu yewahoche eminetachwen yekyeruna bemhalaye tetratare largachachwe new gen bemareya teyake algne egzeyabher yewente amilake new enidet westache pente hono libsachu ortodoxs hono setageligeli menide new yemimselachwe
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 15 күн бұрын
Tadlek teklye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@warkwark6096
@warkwark6096 2 ай бұрын
የድንግል ልጅ ከቤቱ አያዉጣህ ዉንድሜ🙏
@user-tc4ij6gs1j
@user-tc4ij6gs1j 2 ай бұрын
ያሬድ አደመ:ጌታቸው ዶኒ .... እንዘርዝር እንዴ?
@firewfeleke7686
@firewfeleke7686 2 ай бұрын
Yizerezer
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 2 ай бұрын
​@@firewfeleke7686 ኪስ ይቀዳል
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 ай бұрын
Eniweq
@abdi9388
@abdi9388 2 ай бұрын
በሀዋሳ ቤተ ክርስቲያናትና በምዕመኑ ላይ ያደረሱትን ሠቆቃ ነዉ?
@abiygezahegn573
@abiygezahegn573 2 ай бұрын
የሚታማው or መሪ ሆኖ ለብዙዎች ከቤተክርስቲያን ሞኮብለል ግንባር ቀደም ተጠያቂው ማነው?
@kiflugultineh9254
@kiflugultineh9254 2 ай бұрын
ስለቤተ ልሔም ቤተክርስቲያን የተባለው ሀሰት ነው።ራሰ ካሣ ለልጆቻቸው ነው ያወረሱት፣ የወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስን ጠይቅ ዕውነቱንአቅርብ።
@Hash_malmedia-zw4sb
@Hash_malmedia-zw4sb 2 ай бұрын
ለቤተክርስቲያን ቢሰጡ ምንድነው ክፋቱ ወይስ ጥቅም አለህ
@rahelgirma443
@rahelgirma443 2 ай бұрын
መምህር እንኳን አየሁ ንፁህ የኦርቶዶክስ መምህር
@yehezbalem7474
@yehezbalem7474 2 ай бұрын
አቀራረብህ የቃላት አሰካክህ በጣም ደስ ይላል፣
@genetbirhaneyesh
@genetbirhaneyesh 2 ай бұрын
Emenet Mariam tadenalech beleshe mesekir teney e/r besetahut betkerstan yakoshek yasebu
@firehiwotamenu5127
@firehiwotamenu5127 2 ай бұрын
እንዴ አቶ ልደቱ አያሌውን ይመስላል፡፡😯
@gdhxdh8108
@gdhxdh8108 2 ай бұрын
እኔም መጀመሪያ ሳየው እሱን ነው የመስለኝ በጣም ይገርማል አንድ አይነት አስተሳስብ
@zshow984
@zshow984 2 ай бұрын
በምን
@ashenafiwolde
@ashenafiwolde 2 ай бұрын
ትዝታው ያሬድ በጋሻው የአንድ ዘመን ልጆች የሀገሬ ልጆች ሀዋሳ ❤❤❤
@duliti7133
@duliti7133 2 ай бұрын
በእግዚአብሔር ስም የአንድ አካባቢ ልጆች ናቸው ለዛ ነው በተልእኮ ነው ኦርቶዶክስ ለማፍረስ የተነሱት
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 2 ай бұрын
ኡፍፍፍ ታድለክ ቦታው ድረስ☝🙏
@tamiratayehu84
@tamiratayehu84 2 ай бұрын
ተክለ ከሌሎች ዩትዩብ የምትለየውኮ ፕሮግራምህን ስትጀምር መግቢሃን ንግግር ከበድታደርገዋለህ ያምርብሃል ቀጥልበት
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 ай бұрын
የመጣችሁበት ይሄ ነው??? ሄንንማ እናውቀዋለን 50 አመት ማንነቱን ጠይቀው!!
@kiflem5056
@kiflem5056 2 ай бұрын
ይህ ልጅ አይን ያወጣ ቀጣፊ ነው:: እስቲ ዱባይ መጥቶ የሰራውን ስራ ጠይቀው:: ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ :: ዋና የአመፅ አባት ማለት ያሬድ ነው
@duliti7133
@duliti7133 2 ай бұрын
ውሸታም አንተ ነህ ቤቱ ሆኖ ተዋህዶ መሆን ይችላል ምን አስዋሸው ኦርቶዶክስ መሆን ማንም አይሰጠውም ማንም አይከለክለውም
@denekealembo840
@denekealembo840 Ай бұрын
ወይጉድ በረከቱ ምድነው ለምድነው ሚጠቅመን በደንብ አብራራልን እደቃሉ እንዲው ድንግዝግዝ የሆነህ እውቀት አትስጠን
@user-wg5jk8sq9z
@user-wg5jk8sq9z 2 ай бұрын
At 53:47, I listen to the interviewee nonchalantly telling us about his share holding CD company publishing and recording, among others, Protestant songs. By redefining it, ostensibly, as a mere business outfit solely concerned with making money, I thought the company did indeed veer away from its original Orthodox Church Oriented objectives. More probing questions, Mr interviewer, please. Thank you.
@user-yt1ui6nt5v
@user-yt1ui6nt5v 2 ай бұрын
እኔ ደግሞ የአቡነ መርቆሬዎስን በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ላይ እና በቆሎ ተማሪዎች ላይ ከደርግ ጋር ተባብረው ያደረሱትን ግድያ ብትነግረን ጥሩ ነበር
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 2 ай бұрын
ስለ ሴቶች የተነሳው በኣባቶች ብሒል እንጂ እንደ ግለሰብ ሀሳብ መሆን የለበትም
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 ай бұрын
Down with Partiachy
@hilinanigatu
@hilinanigatu 17 күн бұрын
እባክ እግረኛ ዲአቆን አሸናፊ መኮንን please 🙏🏾 አቅርብልን
@fathersawiros9247
@fathersawiros9247 2 ай бұрын
"ኀበ ሀለወት ብዝህት ሓጢአት በኅየ ትበዝህ ጸጋ እግዚአብሔር": ተፈሥሂ ኦ ቤተ ልሔም እንዲሁም ጳውሎስ
@mahigebre4025
@mahigebre4025 Ай бұрын
Tekil hyimnot beta nw minwdhe besle neh❤
@ethiodaily2142
@ethiodaily2142 2 ай бұрын
እውነት ለመናገር ለገዘብ ለቀማ ሲባል ወጥ እየረገጥ ነው።
@duliti7133
@duliti7133 2 ай бұрын
ፅንፈኛ
@hareg373
@hareg373 2 ай бұрын
ያሬድ አደመ በጣም የምወደው መምህር🥰🥰🥰
@kiflugultineh9254
@kiflugultineh9254 2 ай бұрын
ታሬኩ በመጠኑም ቢሆን አይከፋም። ተቀብለው አሰፈፍተው ፣ጠብቀው መልካሚቱን ቤተ ክርሰቲያን፣ክርሰቶስ በደሙ ያደሳት ን መደስ ይገባል ወይ ብለህ ጠይቅልን አመሰግናለሁ።
@edenmesfin9745
@edenmesfin9745 2 ай бұрын
ተክልዬ በጣም አደንቅሃለው
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 2 ай бұрын
ሁሉም ሰው ትውልድን በእምነት ለማዳን ሳይሆን ሁሉም ለጥቅም ስለሆነ ይህ የፈጣሪ ስራ መልካም ስላልሆነ ፈራረሰ እውን ቤተክርስቲያንን ለመደገፍ እንዲሁም ህዝቡን ከተኩላ ለመጠበቅ ለአለም ሳይሆን ለነብስ ቢሰራ ኖሮ ይህ ሁሉ አይሆንም ታኦሎጉስ በወቅቱ የሚገርም ስራ እንቅስቃሴ የነበረ ማህበር ነበር ግን አሁንም ቤተክርስቲያንን ለማፍረስ የተሄደበት ስራ ፈርሳል ቢያሳዝንም ግን አሁንም ልባችሁን ቅን አድርጋችሁ ለዝና ለብር ሳይሆን ትውልዱን ከተኩላዎች ለመጠበቅ ብትሰሩ መልካም ነበር ለምን ሁሉም ሃይማኖተኛ ነኝ የሚል የሚገርመኝ ቄሱም ዲያቆኑም ዘማሪውም ብቻ ብር ላይ ያተኩራሉ በርግጥ የኦርቶዶክስ ህዝብ እና ቤተክርስቲያን ለነዚህ ሰዎች የማይነጥፉ ላሞች ናቸው ህዝቡ ግን ወይ ከብሩ አልሆነ ወይ ከነብሱ ያሳዝናል ያስለቅሳል 😢😢😢ዝም ብዩ ሳዳምጠው እንኳን አሁን እውን ስለሃይማኖት፡ወይም ስለነብስ ሲወራ እሱ እኔ የምነዳው መኪና እና እነሱ የሚነዱት ብሎ ማውራቱ ያሳዝናል ያሳፍራል አሁንም ባብዛኛዎቹ ገንዘብ ነዋይ ብቻ
@EjegayehuBeyene
@EjegayehuBeyene 2 ай бұрын
መምህር ያሬድ አደመ በጣም የምወድህ የምኮራብህ ልጀ፣ አርቲስት ማህሙድ አህመድን አስተምሮ ለክርስትና ያበቃ ጀግና። ውሸት የሚል ካለ ማህሙድ ይጠየቅ።።።።።
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy 2 ай бұрын
Aye mother senitochen bensu mikinyat khayemanotachwe wetu ersonim chemiro teratare yadergote wekasa alihon weye keze
@duliti7133
@duliti7133 2 ай бұрын
ጀግናዋ እናቴ እጅጋየሁ በኮሜንት ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል የምያውቁት መመስከር ትክክል ነው
@duliti7133
@duliti7133 2 ай бұрын
አንድ ነገር ልጠይቅሽ አንቺ ጀግና ዲፕሎማት ነሽ እስከ አሁን አላገባም እንዲህ ጣእመ ለዛ ያለው ሰው የስጋ ፍሬ ሳይተው እንዳይቀር ዳሪው በማርያም
@abrhamtekuam7756
@abrhamtekuam7756 2 ай бұрын
welcome tekele
@user-wg5jk8sq9z
@user-wg5jk8sq9z 2 ай бұрын
At 53:47, I listen to the interviewee nonchalantly telling us about his share holding CD company publishing and recording, among others, Protestant songs. By reclaiming the company as a mere business outfit solely concerned with making money, I thought the company did indeed veer away from its original Orthodox Church Oriented objectives. It was surprising that was not considered as a serious flaw. On the other hand, I regret to say that I've found your introductory remarks about your guest,Mr interviewer, a bit cheesy. Also, you need to persist in asking more probing questions, please Thank you.
@meronbirgu7148
@meronbirgu7148 2 ай бұрын
Yes Catholic church is Universal church she always pray and work for the unity of ✝️Christians እግዚአብሔር ሚጠላው መለያየትን ነው Catholic church is a church of compassion ❤❤❤
@tewabechyohanes2021
@tewabechyohanes2021 2 ай бұрын
የዲኤንኤ ውጤቱ የት ደረሰ የመነኩሴዋ
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 2 ай бұрын
የኔም ፕያቄ ነው😀✌️እግረኛውም ፈርቶ ጭጭጭ ሆንዋል
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው😢
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 2 ай бұрын
ግምቱ በውል ያልታወቀ ካሳ ከፍለው ልጁ በተክሌ እንዲጠራ መግባባት ላይ ደርሰዋል የሳቸው ነው አላልንም እስከ መጨረሻው ይነበብ
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 2 ай бұрын
@@emaleyjored7043 @ ካልደፈሩ የምን ካሳ ?🤭እና የሳቸው ላልሆነ ልጂ ካሳ ክፈሉ እያልክን ነው😀ያሳዝናል ተድበስብሶ ማለፉ😎እና እኛ ወስላታ አባት አሁንም ቤተክርስቲያኑን እየመሩ ነው?😟
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 ай бұрын
@@yonasyonas3249 እውነት የሌለበት ህግ ፈጣሪ ቤቱን ያፅዳ ያማል በእውነት
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭ስላየውክ ደስ አለኝ 😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔 ልጅነቴን ከእናንተ ጋ ስንከራተት ነበረ ዲ /ን ያሬድ ተማሪ ነበርኩ የቤተሰብ ድጎማ ሳይሰጠኝ ጉባዬ በጠራቹ በተጠራቹ ጊዜ የቤተ ክርስቲያን እንፃ ከምስራቅ እስከ ደቡብ ከሰሜን ምዕራብ ሲታነፅ በአቅሜ እሳተፍ ነበረ .. እእእ ወገኖቼ አውደ ምረቱን ለምን ሸሻቹ ብለክ አልጠየክም እነ በጋሻውን ???ለምን ተለያያቹ የልጅነት የእውቀት ወንድሞቼ ???
@mesifaris8245
@mesifaris8245 2 ай бұрын
EGIZEBEHER yeseteki teke wesange sew akerebeki yete geba beye hule asebe neber edew kagengeki memeher berehunem kagengekew akerebelin
@habtatesfaye5983
@habtatesfaye5983 Ай бұрын
መምህር እውነት ለቤተክርስቲያን ያስፈልጓታል !! ስንት ግን እየገፋን አስወጥተን ጨረስን ያለፈው ዘመን ይብቃን አሁንም አቅጣጫ ይዘን እናስተካክለው
@abdi9388
@abdi9388 2 ай бұрын
ፈጣሪም አዉቆ ነዉ ምላስህን ያሠረዉ።
@hantehaato9838
@hantehaato9838 2 ай бұрын
Sejemer esun (yareden)manm asetawesot ayawkem eskemenorum yemeyastawesew yale ayemeselegem !,!! Seketl le kerstose mesededn be semayn mekebern" new enji sele mederitu "seket" mawerat ayedelem! Arestu erasu yewered new !!! Yared tebeyew gen sham on you!! tawologosenem begashaw enem yawekut bante new endezih werdet be mayet azegalhu geta leb yeseth
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 ай бұрын
ኢትዮጵያውያኖች እይታሙም በየሀገሩ ቤተክርስትያን ለመስራት!!! ሀሽ ሀሽ ሀሽ
@targettube4968
@targettube4968 2 ай бұрын
የቤተክርስትያን ጉዳይ ነው እያልክ የተሀድሶ ነገር አይመለክተኝ ማለት አይቻልም።
@selamawitmeberatu7267
@selamawitmeberatu7267 2 ай бұрын
ብር ወዳዱ ያሬድ መታማታ ሳይሆን በትክክል የሆነ ብዙ ሰው ይዞ የጠፋ ኮልታፋ በስጋም በነብስም ነው
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 2 ай бұрын
👎👎👎👎 ፈጣሪ ይገፅፅሽ የሱን ያህል እጣነ ዘካርያስ መስዋተ አብርሃም አላቀረብሽም ዛሬ ድረስ ማህተባችንን ያልበጠስነው የተመገብነው የወንጌል ቃል ነው የአዋሳ ቅዱስ ገብርኤል በቂ ነው ተይው ሌላውን እንዴ
@Abitsegaye
@Abitsegaye 2 ай бұрын
Yared Ademe ye Hawasaw felach korach
@kingaklilu9665
@kingaklilu9665 2 ай бұрын
ከራሳቸው ከፕሮቴስታንቶች ነው የሰማሁት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መምህር የሆኑ ዘማሪ ሆነው የፕሮቴንታንትን ተልዕኮ የያዙ ብዙ ሰዎች አሉ እናም ጠቅላይ ቤተክህነት እና ምእመን በአይነ ቁራኛ ክትትል ማድረግ አለበት
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
አይ በ ጳጳስ ደረጃ ጴንጤ አለ እኮ በወር ሰማንያ ሽብር ደሞዝተኛ ናቸው በገጠር ግን ቤተክርስትያን መቀደሻ ጧፍ እጣን የላቸዉም 😢😢😢
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 ай бұрын
ፕሮቴስታንቶችን እንዴት ይህንን ጉዳይ ሊያውቁ ቻሉ ብሎ መጠየቅ ግድ ነው እውነቱን ከአወቁ ? ንጉሡ ምን አሉ ሃይማኖት የግል ነው ሃገር የጋራ ነው :: የቤተ ክህነት ስራ አይደለም ምርጫቸው ነው Jesus loves you !
@Embete-
@Embete- 2 ай бұрын
ግን ትክክለኛ መፅሀፍ ቅዱስ እጃችን ባለመግባቱ እና አዋልድት መፅሀፍ ባለማንበባችን ወይም እኛ ባለማግኘታችን ወይም ስላልተገለፀልን ብቻ በድፍረት እናትና ልጁ ተያዩ የሚለውን አንስቶ ለህዝበ ክርስትያን ላይ በድፍረት በአደባባይ በአስጎበኘህ ቁጥር ማንሳት እና ማሳሰብ በልብ ጥርጣሬ ማስጫር ነውና ለተዋህዶ አማኘች በተለይ ስትናገር ብትጠነቀቅ መልካም ነው በሰማይ ትጠየቅበታለህ ንግግር ላይ ብዙ ማለት ብዙ ጥንስሶችን መዝራት ነውና
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
🔴 የሰው ተከታይ አትሁኑ || አንደበቱ ተከፈተ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan Grma New
1:04:54
♦️በየኔታ ቤት ያየሁት ሕልም♦️ ባምቢ (ሐና ግደይ ከያያ ጋር
1:12:05
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 185 М.
የአስቴር አለማወቅ በአደባባይ ሲገለጥ...
51:03
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 173 М.
እያገለገልኩ እያለ ሽጉጤ ወደቀብኝ ነብይ አሸናፊ 13 July 2024
55:15
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 99 М.
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН