እንቁጣጣሽ ነይ ግቢ በሞቴ.... መስከረም ተናፋቂ ናት //ልዩ የአዲስ ዓመት ዋዜማ በቅዳሜን ከሰዓት//

  Рет қаралды 76,030

ebstv worldwide

ebstv worldwide

8 ай бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 168
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t 8 ай бұрын
ማነው እንደኔ በዓል ሲደርስ ሚከፋው😢😢😢😢😢😢በተልይ አዲስ አመት፣ፋሲካ፣ጥምቀት፣መስቀል፣ መች ይሆን ስደት ለቆን ከቤተሰብ ጋር ምናሳልፈው 😢
@yese7783
@yese7783 8 ай бұрын
እኔ ይሄው አዲስ አመትን ኢትዮጵያ ውስጥ ነኝብዬ ስቆላ ስቆላ አሁንም ማዳምቤት😂ሰሀኔን አጥባለሁ😂ፓስፖርቴ ጊዜው አልፎበት ኖሯል😂😂አሁን፡ፒስፖርቴ፤ኢትዬጵያሄዷል፡አክብሮይመጣል😢😢
@user-zv4zu7gy4n
@user-zv4zu7gy4n 8 ай бұрын
​@@yese7783ኸረ ተመቸኝ አነጋገርሽ ውዴ አይዞሽ ❤❤❤ አክብሮ ይመጣሀ እሱ 😂😂😂😂
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i 8 ай бұрын
እኔ በተለይ ዘንድሮ የእጮኛየ እናቱ ባለፈው ሳምንት አርፋ ባአሉ እንደት እንደከፋኝ😭😭😭
@user-gx5vk4sv5y
@user-gx5vk4sv5y 8 ай бұрын
አይ ዞን ዋናው በሕይወት መኖራችን ነው ስንቱን በሞት አተናል እኛ ግን ነገ በቃን ስንል በሰላም ያስገባን እግዚያብሔር
@tizitaadisu769
@tizitaadisu769 8 ай бұрын
እኔ ውድ ምናለ በአል ባይመጣ እላለው እንዳንድ ግዜ ግን ስለሁሉም ማመስገን ነው አይደል ያለብን ምክኒያቱም ይቺን ብዙዎች ሲመኟት ሳያያት የቀሩ እንዲሁም ታመው በአልጋ ላይ ሆነው ሚያሳልፉ አሉና ማመር የለብንም ጤና ከሰጠን ብዙ በአሎች ይመጡ የለ ውዴ እንዳይከፋቹ ሁላቹም እሺ
@ashenafitadesse1967
@ashenafitadesse1967 8 ай бұрын
በዳር በድንበሩ የምትገኙ ወድ የስራ ባልደረቦች እንዲሁም በዉጭ በሰዉ ሀገር ላለችሁ እህት ወንድሞቸ እንኳን አደረሳችሁ አዲስ አመት ያሰባችሁትን የሚሳካላችሁ ይሁንላችሁ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sarahusen8675
@sarahusen8675 8 ай бұрын
አዲስ አመት ሲመጣ ከቤተሰብ እርቀን ያለነው በስልክ እንኳን እንዳናገኛቸው ዳታ ተዘግቷል እረ ግፍ ነው ይለቀቅልን ዳታ 😢😢
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 8 ай бұрын
ውድ የሀገር ልጆች ባላችሁበት የአለም ዳርቻ ሁሉ እንኩዋን አደረሳችሁ🌼🌼🌼🌼🌼 አዲሱ አመት የሰላም የጤና ያድርግልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏❤️🌼🌼🌼🌻🌼🌻🌼
@user-oj5bz4by6o
@user-oj5bz4by6o 8 ай бұрын
አማራየ አድሡ አመት ነፃ የምንወጣበት ይሁንልን አማራዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ💪💪💪💪💞💞💞💞
@user-yp4og9gm4n
@user-yp4og9gm4n 8 ай бұрын
አሚንንንንንንንን ያአላህ😢😢😢
@astertube5406
@astertube5406 8 ай бұрын
አሜን 🙏😢
@kestedemena280
@kestedemena280 8 ай бұрын
ዕፀገነት ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ !!!
@mawaysh
@mawaysh 8 ай бұрын
እንኳን ለ2016 አዲሥ አመት አደረሳችሁ አደረሰን ውድ ኢትዮጵያዊያን ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፍትህ ዳታ ይከፈትልን ከሞት የተረፉ ወገኖቻችን እናግኝበት ፍትህ በማንነታቸው ለሚጨፈጨፉ ዜጎቻችን እደሰው ካሰብን ሁሌም ከተበዳይ ጎን መቆም ውርደት አድለም ፍትህ 😢😢😢
@SenaytWerku-oz4fc
@SenaytWerku-oz4fc 8 ай бұрын
ማነው እደኔ በአል ሲደረስ ሚከፋው ከቤተሰቤጋ. ፏብትን ብዬ የማከበርበት ቀን ናፈቀኝ😢😢
@astertadesse3131
@astertadesse3131 8 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ መልካም ቀኖች ይመጣሉ። ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን።😊
@myethiopia5380
@myethiopia5380 8 ай бұрын
ጀሚላም ከማህሌት ጋ አብራ ትስራ አሪፋድምጽነውያላች😍😍
@eskedaryohannes1357
@eskedaryohannes1357 8 ай бұрын
❤❤
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 8 ай бұрын
ወይ ጉድ አረ ባካችው ይሄምት እናተ ቤት ሲመጣ ነው ወገን ማለቁን የምታውቁት ትገርማላችው ወገን እየምተ ዳኬራ
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 8 ай бұрын
ጥቁር ለብሰው ሙሾ ይደርድሩ እንዴ? ህይወት ይቀጥላል አለም ባለብዙ መልክ መሆኑን እትዘንጋ/ጊ....ነገ የሚባል ቀን አለ እዛ ለመድረስ ደግሞ ተስፋ ያስፈልጋል...እነሱ እየሰሩ ያሉት ይሄንን ነው
@bosswoman7393
@bosswoman7393 8 ай бұрын
Endana baa sedat lay lalalechaw enkan aderasachew laa addesu emate😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ደሰተኛ ነኝ ሁሉም ቤተሰቦቸ በህይወት አሉ😍😍 በጦርነት ህይወታቸውን ያጡ አሉ እና ፈጣሪ ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን
@HayahMalls-lq8ew
@HayahMalls-lq8ew 8 ай бұрын
እንኮን አደረሳችሁ ኢቢኤሷ 2016 ለኛም መልኮምአዲስም መት ይሁንልን በስደት ያለችሁ እህት ወድሞቻ እንኮንአደረሳችሁ በሰደት ሆነን የቤትሰብ ሞትን ከመስማት ይሰዉረን🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@user-kd5ex7oy5i
@user-kd5ex7oy5i 8 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ
@user-tj5ro7it4i
@user-tj5ro7it4i 8 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አድሱአመት የሰላም የጤና የፍቅር የመተሳሰብ ይሁንልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@emunahom3267
@emunahom3267 8 ай бұрын
እንካን አብሮ አደረስን እኛ የመዳም ቅመሞች ደግሞ በሀገራችን የምናከብር ያድርገን እንወዳችኋለን❤
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e 8 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ፈጣሪ ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላምን ያምጣልን
@muleman778
@muleman778 8 ай бұрын
ቅዳሜወች ግን እሁዶችን አየበለጣችኋቸው ነው ። ምን አሰባችሁ ነው? በጣም ታምራላችሁ መልካም አድስ አመት ኢቢኤሶች እና ለሁሉም ኢትዬጲያዊ በሙሉ የሰላም ዘመን ይሁንላችሁ ይሁንልን
@imusanyiikush806
@imusanyiikush806 8 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ🎉🎉🎉🎉እኔ ግን ከፍቶኝኛል😢
@saranigatu6037
@saranigatu6037 8 ай бұрын
ኢቢኤሶች ሙሽራና ሚዜ መስላችሁ ስታምሩ እግዚአብሔር ሀገራችን መጭው ዘመን ሰላም ፍቅር ሰፍኖባት እንደእናንተ አምሮባት ፏ ብላ ያሳየን እንባችን የሚቆምበት ዘመን ያድርግልን
@user-zv4zu7gy4n
@user-zv4zu7gy4n 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 8 ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵየና 💚💛❤️ ለህዝቦቻ
@user-pm2lz9xq2v
@user-pm2lz9xq2v 8 ай бұрын
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@misirachbeyene4679
@misirachbeyene4679 8 ай бұрын
መልካም አድስ አመት በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤ ግን ተመልካቹ ቁጭ ብሎ የምትጠጡት ነገርስ😂😂😂😂😂
@LocyLocy-vf2hl
@LocyLocy-vf2hl 8 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እንኳን አብሮ አደረሰን ❤️❤️❤️
@user-zi2fp3ur5w
@user-zi2fp3ur5w 8 ай бұрын
እንኳን አደርሳችሁ ❤❤❤❤❤❤
@fedlujuhar3242
@fedlujuhar3242 8 ай бұрын
ዎው ጀሚላ ድምፅሽ እንዴት ደስ ይላል
@abby8509
@abby8509 8 ай бұрын
2016 የሰላም የፍቅር የደስታ ቸር ወሬ የምንሰማበት ሞት መፈናቀል መገዳደል ከኛ ያርቅልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽. ለፈጣር የሚሳነው የለም በሁሉም ነገር ፈጣሪ ጣልቃይግባልን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s 8 ай бұрын
እኾሀን አደረሰን መልካም አለሀገራችን ዘመን ይሁንልህ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@fifinon2380
@fifinon2380 8 ай бұрын
ጀሚላ የሚገርም ነው ድምጿ የምር እርዷት
@marshet1066
@marshet1066 8 ай бұрын
አይዞሺ እማዬ ሁሉም ያልፋል እኔ በጣም የምወደው አዲስ አመትን እና ጥምቀትን
@almaz9061
@almaz9061 8 ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 8 ай бұрын
አቤት ስታምሩ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አዉ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን በቃችሁ ይበለን❤❤❤
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 8 ай бұрын
ኢቢየሶች ብዙ መልካም ስራ የምሰሩት ነበራችሁ ነገር ግን ዛሬ ትንሽ ተሳሳታችሁ ጦርነት እያለ ስደት እያለ አዲስ አመትን በዚህ አይነት መቀበል ይከብዳል ፈጣሪ ኢትዮጵያውያን እንዲረዳት እንፅልይ እንስገድ ዳንኪራ በአሁን ሰአት አያዎጣም :: አምላክ ምህረቱን ይላክልን
@MesayBergna
@MesayBergna 8 ай бұрын
Cry more
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 8 ай бұрын
@@MesayBergna ለሀገሬ ህዝብ በደንብ አድርጌ አለቅሳለሁ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 8 ай бұрын
መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ይሁንላችሁ ውዶቻችን blessed 🙏🙏🙏🙏
@adanedagalo4222
@adanedagalo4222 8 ай бұрын
Yedastaa Yefikir Yesalaam Yeblsiginaa yihunilin amen
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 8 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ አቦ ዳጊሻ ቅመም እኮ ነው😂😂😂
@hannaashenafi8659
@hannaashenafi8659 8 ай бұрын
መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ታሬዋ እንዴት እንደምታምሩ ይሄንን የጭንቀት ዘመን ያሻግረን በዚህ ሰአት ለተጨነቀ የሀገሬ ህዝብ ይድረስለት
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 8 ай бұрын
ምንው የበልጠ ባማረብን ነቡረ አገራችን ላይ ጡቅላላው ምድር ሠላም ፍቅር እውነት ሠፍኖ ብንኖር እንዱ ጋ ደስታ አንዱ ጋ አዘን ሞቱ ቡዝቶ ምን ዋጋ አለውው!!!!
@user-pt7op2uf8w
@user-pt7op2uf8w 8 ай бұрын
Jemil wow👸❤️
@user-fk7oc7rh6y
@user-fk7oc7rh6y 8 ай бұрын
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳ 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻 🌻 🌻🌹🌹🌻 🌻 👏👏👏👏 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻
@getibegum8411
@getibegum8411 8 ай бұрын
Amen Amen
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 8 ай бұрын
እንኳ አደረሳችሁ አዲሰ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ይሁንልን ሀገራችን ሰላም ያረግልን❤❤❤❤❤
@user-ij8ts6uz9t
@user-ij8ts6uz9t 8 ай бұрын
በደት ያላቹ እህት ወድሞቼ ለሀገራቹ ያብቃቹ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቅልን
@Senaitchernet
@Senaitchernet 8 ай бұрын
Wooow❤❤❤
@hali721
@hali721 8 ай бұрын
ሰላም ሰላም ውድ ኢትዮጵያዊኖች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ቅዳሜ ከሰዓቶች እባካችሁ ለአማራ ህዝብ ድምጽ ሁኑ ኢንተርኔት ይለቀቅልን የሞቱትንም የተረፉትንም የቤተሰቦቻችንን ድምፅ መስማት እንፈልጋለን
@alemneshbeyene2316
@alemneshbeyene2316 8 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ አደረሰን🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🎉🎉🎉
@user-qe6oz9py8z
@user-qe6oz9py8z 8 ай бұрын
መልካምአድስአመትይሑንልን
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 8 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ኢትዮጵያን 😂❤❤ ፈትህ ለአማራ ተወላጅ 😢😢 ፍጣሪ ሀይ በቃ በሌላ በልን 😢😢😢
@kadoos4696
@kadoos4696 8 ай бұрын
እንኮን አደረሰን መልካም በአል🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@user-yu8qm3jx4u
@user-yu8qm3jx4u 8 ай бұрын
እንካን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻አደረሰን🌻🌻🌻🌻🌻መልከም 🌻🌻🌻🌻🌻🌻በአል🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻😍😍😍
@EeEe-ws8zw
@EeEe-ws8zw 8 ай бұрын
መልካም አድስ አመት ይሁንልን
@degis9636
@degis9636 8 ай бұрын
እንኳን አደረሰን አደረሰችሁ እህት ወንድሞች ለ2016 አመት በስደት ኖራን ሀገር የምንናፍቀሁ ፈጣሪ በሰላም የሀገራችን የብቀን የምር በአል ስደርስ ላምን? ወድ ይቢሰነል
@user-zy8bt6tm2e
@user-zy8bt6tm2e 8 ай бұрын
ኧረ ተይ ሙስሊሟ ልጂ ይሄ ቦታ ላች አይሆንም
@user-kg6fx7ud1s
@user-kg6fx7ud1s 8 ай бұрын
ምን ታራጊ ወለሽ አለመታደል ነው አሏህ ሂደይ ይስጣት
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py 8 ай бұрын
እንኳን፣2016አደረሳችሁ ለ ኢትጵያ ስላም ናፈቅኝ...
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s 8 ай бұрын
እሚገርማቹሁ አቅጄ ተሳክቶልኝ አቅም እሰራለሁ ማድረግ ያለብኝ ነገር። አደርጋለሁ በጣም ደስተኛ ነህኝ አላህም ዲሊላሀ 🌻🌻🌻🌻🌻
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 8 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 2016_ አዲስ አመት
@almazeabeje-sm5go
@almazeabeje-sm5go 8 ай бұрын
በአሉ እስኪ አልፍ አስችሎኝ ከሚዲያ ብጠፋ ጥሩ ነበር ከ208 አ ም ጀመሮ ከቤተሰብ ተለይቶ ስንንት አመት ሙሉ በእባ እደታጠብኩ አይ ስደት ወይ አይሞላ ወይ አንደሰት
@munaarega5145
@munaarega5145 8 ай бұрын
እንኳን ለ"2016" አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን :: ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን::
@avaffsacxsxs6072
@avaffsacxsxs6072 8 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 🎉ሰላም ለሀገሬ❤❤❤❤
@user-ei5ep8yk3w
@user-ei5ep8yk3w 8 ай бұрын
❤❤
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 8 ай бұрын
❤❤❤
@user-fn6cm6gw2v
@user-fn6cm6gw2v 8 ай бұрын
መልካምአድሳመት🌻🌻🌻🌻🌻 9:20
@user-tt7bl8xj7x
@user-tt7bl8xj7x 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@teshayneshfikremelaku8993
@teshayneshfikremelaku8993 8 ай бұрын
WOWOW ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MdydhMfy-oc8lb
@MdydhMfy-oc8lb 8 ай бұрын
ዘፈኙ ግን ብዙም አይደለም ድምጹ። ጎለ አለለም🍇🍇
@jujuyeibro8204
@jujuyeibro8204 8 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s 8 ай бұрын
ልደቴ ነው መስከረም አድ
@R.A52
@R.A52 8 ай бұрын
እኔም እንደዛው መልካም ልደት ብያለሁ
@ahmedaliy9383
@ahmedaliy9383 8 ай бұрын
ፕሮግራማችሁ አዝናኝ ከመሆኑም በላይ አካታች አስተማሪና መካሪ ነው ይሁን እንጂ የሁሉንም ተመልካቾቻችሁን ማንነት ስለማታውቁ ሴቶች አዘጋጆች አለባበሰችሁ አስተካክሉ
@mhmh7628
@mhmh7628 8 ай бұрын
❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@hshehhshdh2599
@hshehhshdh2599 8 ай бұрын
❤❤❤😢😢😢
@saddawly7503
@saddawly7503 8 ай бұрын
አረ እኛንም አላህ ከስደት አገራችንን ሰላም አርጎልን እኛንም በሰላም ላገራችን አብቃን አዲስ አመትን እረመዳንን አረፋን ፍሲካን ጥምቀትን ባገራችን እምናከብር አርገን አረአላህዋ አረበቃችሁ በለን ስደትን አገራቸን እምየ ኢቶጵያን ሰላማን አብዝተህ በፍቅር በመተሳስብ በመረዳዳት ያለው ሌለው ተካፍለን የምንኖርባት ኢቶጵያ አርግልን እኛንም በስደት ያለነውንም አላህ በሰላም በጤና ለምየ ኢቶጵያ ያብቃን አረወድም እህቶቸ አብሽሩ በስደት የላችሀለ አብሽሩ አድቀን ለኛም ቀን አለ ይነጋል አብሽሩ አይክፋችሁ አብሽሩ
@user-oy8ih6hk7m
@user-oy8ih6hk7m 8 ай бұрын
enkwan le 2016 beal beselam aderesen mechiw zem yeselam yetana ye bltsgna yhunl betam tamralachu 🥰🥰🥰🥰🥰
@user-rj6kl6qc6y
@user-rj6kl6qc6y 8 ай бұрын
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🙏
@ssss7510
@ssss7510 8 ай бұрын
ዘድሮምሳይሳቃልኝቀርቶአድስአመትንደገምኩትአይስደት😢እኛስደተኞችበቃአመትእስካመትበቀጠሮብቻ😢😢በቻበአለንበትሰላምፍቅርያርገንእህትወድሞቼእደኔበስደትያላቹእካንአደረሳቹ😢እዳታለቅሱአድቀንእኛምበሐገራችንእናከብራለንአብሽሩ😢😢እካንአደረሳቹብያለእኔስደተኛእህታቹ💋💋💋💋💋 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@saddamohammed8696
@saddamohammed8696 8 ай бұрын
እንኮንአደረሳችሁ
@SameraMhammed
@SameraMhammed 8 ай бұрын
ፍትህ ለኢተርኔት ለአማራ ህዝብ
@Hiraatube299
@Hiraatube299 8 ай бұрын
Enkuan aderesachu aderesen Allah selamun yamtalin Set lij gin xutwan sitasay endet endamiyastela ba unat tsegii endat degmiw
@hiwotadisutube5950
@hiwotadisutube5950 8 ай бұрын
Pls open to vedio🥰🥰🥰🥰🥰
@user-oq8pr4db7j
@user-oq8pr4db7j 8 ай бұрын
አለባበስ አደኛ
@selmejons5098
@selmejons5098 8 ай бұрын
ሁለትሺ አሰራ ሰድሰት አደራ ከሁለት ሺ አሰሰራ አምሰት ምንም አይነት ነገር እንዳትኮርጅ አደራ እንላለን እኛ የማዳም ቅመሞች ከማዳም ኩሸና ሰምተካል
@7lwahaha434
@7lwahaha434 8 ай бұрын
Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️
@mdvi3812
@mdvi3812 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤👏👏👏👏👍
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 8 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👋👋👋👋👋👋ግሩም፡ድምጽ፡ጀምላ፡💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@hurutaa
@hurutaa 8 ай бұрын
👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤🙏🇪🇹🇪🇹
@BiriEshetu
@BiriEshetu 8 ай бұрын
WOWOW❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏
@ahmedalraeeini2105
@ahmedalraeeini2105 8 ай бұрын
እንቁጣጣሽ በሻምፓኝ? አይ ዮኒ ሻምፓኝ ስትወድ። ምናለ ቺርስ በቅራሪ ወይ ጠጅ በብርሌ ብታጋጩ። እንኳን አደረሳችሁ። መልካም አዲስ ዓመት።
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 8 ай бұрын
👋👋👋👋👋👋👍👍👍👍👍👍
@hawa7939
@hawa7939 8 ай бұрын
ቪዶዎው አይከፍትምሳ
@hayatyoutube2237
@hayatyoutube2237 8 ай бұрын
😢😢😢
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i 8 ай бұрын
አምና ተደስቼ ያከበርሁት ነበር ዘንድሮ በተቃራኒው አስጠልቶኛል😢😢 በጣምም ከፍቶኛል😭😭
@tizitaadisu769
@tizitaadisu769 8 ай бұрын
አይዞሽ
@asniit1199
@asniit1199 8 ай бұрын
Melkam Adis Amet kfu yemansemabet amet yehunlen🎇🎇
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 8 ай бұрын
በዜ በአደረገኝ ስ አመት የሰው በላው መንግስት ተወግዶ ዘረኝነት ጠፍቶ አን ሀገር አንድ ህዝብ ብለን ፈጣሪ በሰጠን ቦታ አዳሻን ተንቀሳቅሰን ቤተክረትያን መስኬዶች ተከብረው የምንኖረበት ብልግና ፓረቴ ተወገዶ ከነገተቱ የምናይበት ዘመን ሆኖ ለወገን ለህዝብ የሜዋደቀው ፍኖ አረሶ ነግዶ ተምሮ የሜኖረበት በየቦታው የሜገደለው ሜስኬኑ አማራ ምቱ ቆም ያለጥፍቱ በየማጎርያው የታሰረ ወጣት ተፈቶ የተራበ የሜጠግብበት ዘመን እዴሆን እመኛለው ግን ይሄ ሁሉ የሜሆነው ኦሮሙማ ወይም የብልግና ፓርቴ ሴወገድ አብይና ግብራበሩ ለፍርድ ሲቀርቡ ብቻነው ወገን አስተውል ይሄ እዴሆን ትግሉን ስንደግፍ ብቻነው አለበለዜያ ምኛት ብቻ ይሆናል
@fatemaftoom5301
@fatemaftoom5301 8 ай бұрын
መልከምአድስአመትለሁለቹም
@zinet4736
@zinet4736 8 ай бұрын
ታዳሚዎቹ ምነዉ ሲበሉ ሲጠጡ አናያቸዉም አሠጧቸዉም ኢበሥዎች
@ameletafa2612
@ameletafa2612 8 ай бұрын
Yehan comente yemtanebu yagera lejoche enkune le2016 ades amete adersachu
@yeshiyeshi5045
@yeshiyeshi5045 8 ай бұрын
Bekidema Enkani adersacho melkami adesamite yewnelin netyewki alserami biloali videyoni alkifetemi aline meno mekina new
@alemtsehay8507
@alemtsehay8507 8 ай бұрын
ወገን በማንነቱ በዚህ ግም መግስት ተብየው ትዛዝ የዘር ማጥፋት በእራብ ለብሀል በውጭ ያለነው ልጆቻቸው እዳንደርስላቸው ኔቶርክ ዘግተው በብሀሉ እየተሰቃዩ እናተ ትጨፍራላቹህ ከቱወች ፍርድ ከፈጣሪ
@maluuhussein815
@maluuhussein815 8 ай бұрын
Jil Tiger 3 amett tazagito chilowali chaluti ignam tara sederseni envhlwalemi 😢
@lidacall5542
@lidacall5542 8 ай бұрын
ሙዚቃው ለባለ ማተቦቹ ተይላቸው
@almasswiby1138
@almasswiby1138 8 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@dessiemamo2145
@dessiemamo2145 8 ай бұрын
Yezih programme azegaje enkua agame neh yaleedemrh yeshevetek maferia weyane
ሽማግሌ ላከ ተባልኩኝ 🤣🤣 //ማን ያሸንፋል?//
35:42
Conforto para a barriga de grávida 🤔💡
00:10
Polar em português
Рет қаралды 89 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 118 #shorts
00:30
Let's all try it too‼︎#magic#tenge
00:26
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 54 МЛН
ነይ ንጌ
4:11
eagle healthy fitness & hiking
Рет қаралды 9 М.
Who Will Eat The Porridge First The Cockroach Or Me? 👧vs🪳
0:26
Giggle Jiggle
Рет қаралды 9 МЛН
Когда принцесса вышла погулять 🥰 #shorts
0:13
Тяжелые будни жены
0:46
К-Media
Рет қаралды 2,7 МЛН
NO NO NO YES! (50 MLN SUBSCRIBERS CHALLENGE!) #shorts
0:26
PANDA BOI
Рет қаралды 93 МЛН
Как же жалко эту бедную душу #movie #cartoon
0:56
КиноЛапа
Рет қаралды 1,6 МЛН