የመጀመርያው ባሌ የእናቴ እኩያ ነው! || ሁለተኛው ባሌ የጫት ሱሰኛ ነው!|| ሶስተኛው ባሌ ደግሞ ይደበድበኛል!|| እንተንፍስ #17

  Рет қаралды 625,906

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

20 күн бұрын

Пікірлер: 4 500
@rimemhdi680
@rimemhdi680 18 күн бұрын
አላህ እናትም አባትም ሆኖ ህይወትሽን ሙሉ በሙሉ ቀይሮ ይህን ጊዜ እንደ ታሪክ የምታወሪበትን ጊዜ በቅርብ ቀን ያሳየን
@iliyaatewhidoiliyaa94
@iliyaatewhidoiliyaa94 18 күн бұрын
Amen
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 18 күн бұрын
አሜንየኔመልካም.እሕት❤👍👌👈
@nefisasemane
@nefisasemane 18 күн бұрын
አሚንንንንን ያረብ
@user-oz4bx1dl2p
@user-oz4bx1dl2p 17 күн бұрын
አሚንንንን
@nurahmedreshadnurahmed8927
@nurahmedreshadnurahmed8927 17 күн бұрын
Ameen yarbi
@yonatank2354
@yonatank2354 18 күн бұрын
በናትህ ማናዘዋል በማርያም አንድ ቦታላይ አድርሳት ተባበራት በማርያም እርዳት😢😢😢😢
@FatimaAssefa
@FatimaAssefa 18 күн бұрын
ይጨምርልሸ
@user-id9mo5xw7k
@user-id9mo5xw7k 18 күн бұрын
መልካም ሰው
@alemtegegne6402
@alemtegegne6402 18 күн бұрын
Erdate. Hewotwa. Endate belash. Adera❤❤❤
@kibretzemichael6428
@kibretzemichael6428 18 күн бұрын
❤keepdiscarding​@@FatimaAssefa
@yeneMB
@yeneMB 18 күн бұрын
Ene yasebkuti adu.chilfiti endayewesdati... mejemerya eraswani tichale..
@MurshedaYadadaKorrema
@MurshedaYadadaKorrema 14 күн бұрын
የኔ እናት በስልምና ጀባታ ተብሎ የሚዳር ነገር የለም እስልምና እጅጉን በጣም ለሴት ልጀ ትልቅ ክብር ይሰጣል ይህ የምነቱ አካል ሳይሆን በሠዎችየ አስተሳሰብ ድክመት የሚፈጠር ስተት እንጂ የእምነቱ አካል አይደለም
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 14 күн бұрын
ነው ግንኮ ብዙውን የኢ ማን ምንድነው አላህ ያሳወቅን
@XurreeMedia
@XurreeMedia 14 күн бұрын
Be tikikil, @Mursheda yadadakorrema thanks 🙏
@masen3130
@masen3130 14 күн бұрын
😂😂😂
@user-fj5ow6qy1y
@user-fj5ow6qy1y 14 күн бұрын
በትክክል
@ethio213
@ethio213 13 күн бұрын
እስልምና እጅጉን በጣም ለሴት ልጀ ትልቅ ክብር ይሰጣል 😂😂😂😂😂😂
@nejutube6948
@nejutube6948 15 күн бұрын
ዉስጧ እንደተጎዳ በፊቷ ያስታዉቃል የምር ጥረሷ ብቻ ይስቃል ኡፍ ሴት መከራ😢😢😢😢😢😢 አብሽሪ ዉዴ ያልፋል
@aliworku2640
@aliworku2640 16 күн бұрын
አላህዬ ይህችን ድንቅ ልጅ ጠብቃት፡፡በውስጧ ያለውን ጠንካራ ኢማን ፅኑ አድርግላት፡፡ያረቢ!!!
@imranseid6792
@imranseid6792 15 күн бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ ሰሞኑን እያወዛገበን ያለው ነገር ምን ያክል እውነት ነው ? በዚህ ልክ ያሳደገንን ማህበርሰብ በዚህ ልክ ለማሳጣት መሞከር አግባብ አይደለም የቻግኒ ማህበረሰብ ማለት አይደለም ላንድ ምስኪን ለተቸገረ ሰው በሚሌኖች ከፍሎ ብዙ የታገቱ ሰወችን ሚያሰፈታ ማህበርሰብ ነው ያለው ቻግኒ ሁሉም ሰው ተዋዶ ተከባብሮ ተጋግዞ የሚኖርባት የፍቅር ሀገር ነች ሰለቻግኒ በቀላሉ መግለፅ አይቻልም በቃ ብቼኛዋ የሰላም የፍቅር ሀገር የቻግኒ ሰው ማለት መስራት እንኳን ብትፈልግ ከኪሱ አውጦ የፈለከውን ስራ ማስያዝ እሚችል ማህበረሰብ ነው ያለው ነገር ግን ሰሞኑን ፈቲሀ በተናገረችው ልክ ሚገመትም ሚውቀስም ማህበረሰብም ቤተሰብም ቻግኒላይ አልተፈጠረም የራስን ጥቅም ለማስቀድም በዚልክ ያደግንበትን ማህበረሰብ መተቸት አግባብ አይደለም እደኔ አስተሳሰብ ፈቲሀ 3 ግዜ አግብታ ፈታለች ፍለገችም አልፈለገችም ከሦስቱ አንዱ ጋ መግባባት ትችል ነበር ችግሩ ከሱዋ ነው ባይ ነኝ ሲቀጥል ለመፈመስ እዚደረጃ መድረስ አይጠበቅብንም ባይ ነኝ So የቻግኒን ሰው ይቅርታ መጠየቅ አለባት ባይ ነኝ እኛም ምናውቃት ሰወች ዝም ልንል አይገባም
@kemalmuhammed8926
@kemalmuhammed8926 15 күн бұрын
ሀቢቢ ልጂቱን አዉቃታለሁ ወላሂ ያገሬ ልጅ ነቺ እንደምታወራዉ አይደለም
@aseed792
@aseed792 15 күн бұрын
​@@kemalmuhammed8926ማለት ዋሽታለች እያልሽ ነው
@SKYBLUE-sc1yc
@SKYBLUE-sc1yc 15 күн бұрын
​@kemalmuhammed892 የውሸት ታሪክ ነውዴ ?
@Mubetube2
@Mubetube2 15 күн бұрын
​@@kemalmuhammed8926አንዴ ነዉ ያገባችዉ የጓደኛየ ሚስት ነበረች ያለኝ ልጅም አለ አላህ ይወቅ
@luluwartube2516
@luluwartube2516 16 күн бұрын
ልቧ እያነባ አይኗ እንዳያለቅስ ስሜቷን ለመደበቅ የምትሞክረዉ ነገር ያመሳስለናል ይህን ሰባሪ ታሪክሽን አላህ በኸይር ይቀይርልሽ የኔ ቆንጆ ያልፋል አይዞኝ
@ahmedmu4273
@ahmedmu4273 13 күн бұрын
ወላሂ ቢላሂ ውሸቶን እያስመሰለች ነው እኔ የሷ ሰፈር ልጅ ነኝ ታሪኳን እኛን ጠይቁ!!!
@HabibMohammed-fi5mk
@HabibMohammed-fi5mk 13 күн бұрын
ምንድን ነው ታሪኮ
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 13 күн бұрын
በፈጠረሺ ንገረኝ እርዳታ ልናረግላት ቀጠሮ ይዘናል
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 13 күн бұрын
​@@ahmedmu4273በፈጠረሺ,,ንገሪኝ ልንረዳት ቀጠጠሮ ይዣለሁ ትላትና አጊተናት ተነጋግረናል ሥሞት እዉነቱ ንገሪን
@NuruTeshager
@NuruTeshager 12 күн бұрын
ሁሉም ነገር ውሸት ነው
@tsehay7674
@tsehay7674 14 күн бұрын
ማን ያዘዋል በሚካኤል እርዳት በምችለዉ አቅም ሴትነት ፈተና ነዉ ስሜትዋ ይጋባል እባክህን😢😢😢
@Kidist136
@Kidist136 13 күн бұрын
ይሄ ጎጂ በሀላችን አሁንም አልቀረም ማለት ነው.. ! አንቺ ቆንጅዬ ልጅ እንኩዋንም አመለጥሻቸው ነገም ሌላ ቀን ነው አይዞሽ በርቺ ❣️
@Birtukan21
@Birtukan21 18 күн бұрын
ልቧ እያለቀሰ እንደሆነ አይኗ ያስታውቃል የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፋል የሴት መከራ የሚረዳው የሚያውቀው ብቻ ነው ማኔ የኔን ታሪክ ባካፍልፍ ለብዙ እህቶች ትምህር ይሆናል ብዬ አስባለሁ እኔ እሷ እያሳለፈች መከራ በላይ በብዙ አሳልፌአለሁ እንዲህ ስል የእሷን ማቃለሌ አይደለም ፈናተውን ያውቀዋል ለማለት ነው😭😭😭 ።
@berhanekidane5038
@berhanekidane5038 18 күн бұрын
000
@altudz4055
@altudz4055 18 күн бұрын
ተሳስቶ ተማሪ ሚል ዘመድ የለም በእግዚአብሔር ሲዘገንኑ ተጫወቱባት ልጅቷል ኮ
@user-qo7rf8fe9b
@user-qo7rf8fe9b 17 күн бұрын
የኔ ቆንጆ አላህ ይጠብቅሽ ግን ስርያ ኒካ ሀላል ነው ያልሹ ስተት ነው በእስልምና በኒካ ቀልድ የለም ።
@altudz4055
@altudz4055 17 күн бұрын
@@user-qo7rf8fe9b ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ስሙ መጀመሪያ መስማቴ ስሪያ ሲባል ማቀው ውሻ ሲሳረር ስሪያ ጀመሩ ይባላል በኛ አካባቢ እማ ስለነገርሽኝ ሹክረን😍
@tigistworku6959
@tigistworku6959 17 күн бұрын
@@user-qo7rf8fe9b yemereshene newe sikeledubete adele miwelute hallale Harme eyalu.
@zuzu3ozuzu305
@zuzu3ozuzu305 17 күн бұрын
በዚህ ሁሉ ሰቃይ አልፍ ፈገግታዋ❤❤😢አላህ የተሻለ ነገር ይሰጣት
@user-xf5vh9yd1b
@user-xf5vh9yd1b 16 күн бұрын
ኤ ወላ የኔ ቆንጆ
@HanaHana-pb3bf
@HanaHana-pb3bf 16 күн бұрын
Maeraemen baexaem newo yazazelehen
@taduutube7228
@taduutube7228 16 күн бұрын
❤🎉
@user-um3zp4lx9u
@user-um3zp4lx9u 16 күн бұрын
ደሞ ስታምር❤❤❤
@rgdghddc
@rgdghddc 15 күн бұрын
አወ አይዞሽ በርቺ ሁሉም ነገር ያልፍል አንች ጀግና ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 15 күн бұрын
የኔ ወድ ጥንካሬሸ ይደንቃል አቤት በሰማአብ አሁንም ይህ ነገር አለ እግዚአብሔር ያበርታሸ ያፅናሸ አይዞሸ ህይወትሸ ተቀይሮ ነበር ብለሸ ለማዉራት ትበቂያለሽ
@user-hp1wy6ef1q
@user-hp1wy6ef1q 15 күн бұрын
ውድዋ እህቴ አብሽሪ ። እባክሽን እራስሽን ጠብቂ ።አላህ ለአንቺ ያዘጋጅልሽ ነገር ይኖራል ። አብሽሪ ደሞ ሀሣብሽን የመግለፅ ብቃትሽ በጣም የሚደነቅ ነው ።
@user-jv7uo5jf2n
@user-jv7uo5jf2n 19 сағат бұрын
Wana we nrGar kehulum alfeshl
@saedanora9202
@saedanora9202 16 күн бұрын
አንተ ማን ያዘዋል ግን በጣም ጥሩና ቁምነገረኛ ልጅ ነህ በጣም ነዉ ማደንቅህና ምወድህ አላህ ይሰጥህ❤
@ZinetAhmed-hf4tq
@ZinetAhmed-hf4tq 15 күн бұрын
የወሎ ልጆች በብዛት የእሷ ታሪክ ነው ያለፍንበት ያለ ፍላጎታችን መዳር 😢
@ZainabZainabo-gk6nc
@ZainabZainabo-gk6nc 11 күн бұрын
ዚነት፡ወሎየትነሽየማቅሽስለመሰለኝነው
@hanatekile4755
@hanatekile4755 15 күн бұрын
የኔ ውብ የሐገርሽ ልጆች ኢትዮጵያዊያን ያሳድጉሻል የንች ደግሞ ሐገር እና ብዚዎችን ታሳድጊያለሽ አይዞሽ እህት አለምlll አቦ ተባረክ
@zainabmohamed5039
@zainabmohamed5039 12 күн бұрын
የኔ ዉድ አይዞሽ ምሥኪን ሁሉም ያልፍል በዛለይ ቆንጅየ ነሽ በዛለይ ጠካራ ነሽ ደሞ አስታውሽ አላህ የምወደዉን ሰው ነው የሚፈትነው ብላል
@omerali3291
@omerali3291 16 күн бұрын
ይገርማል ጥርስሽ ይስቃል ውስጥሽ ግን ያለቅሳል ኡፍፍ ያማል አሏህ ካንቺ ጋር ይሁን አብሽሪ ውዴ
@zemadonky9597
@zemadonky9597 17 күн бұрын
ማርያምን አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ትልቅ ቦታ እንደምትደርሽም እርግጠኛ ነኝ ሁላችሁም እባካችሁ እናግዛት
@Ksa-zc1bm
@Ksa-zc1bm 15 күн бұрын
ዉሸቶን ነው ወላሂ ከፈለግሺ እኔ እነግርሻለሁ ስለልጅቶ
@sojoo4461
@sojoo4461 15 күн бұрын
እረ ይሆ ሁሉ ውሸቷን ነው እምታወራው🤔🤔 በአላህ ንገሪን🙄🙄🙄​@@Ksa-zc1bm
@user-zb6jh1cu5d
@user-zb6jh1cu5d 15 күн бұрын
Wuy mikegna minalebet batireji enkon jim bity set adelesh
@woreilutube2009
@woreilutube2009 14 күн бұрын
ስርታ ትለወጥ የምን እርዳትነው።። ጤነኛ ናት ልጅ ናት ሰርታ ያገኘችው ያኮራታል ስራ እንድትሰራ ማድረግይመረጣል
@user-ww8yu5bq2h
@user-ww8yu5bq2h 14 күн бұрын
​@@Ksa-zc1bm ወላሂ እያልሽእኮነው እሽ ለምን ዋሸች ??
@mlekaali
@mlekaali 13 күн бұрын
አይዞሽ በጣም ጎበዝ ጠካራ ነሽ ሒዮት ብዙ ስቃይ በህላ የሕዮት ትርጉሙ በደብ ትረጂዋለሽ በዲንሽ ጠካራ ሁኚ ሲከፋሽ እና ሲጨቅሽ ቁራን ቅሪ ጉዳይሽ ሁሉ አላህ ያሳካልሽ አላህ ይጠብቅሽ
@semirzeberga
@semirzeberga 5 күн бұрын
ከወዳጆች ሁሉ እውነተኛው ወዳጅ አላህ ካንቺ ጋር ነዉ አይዞሽ
@kamilzeynu1049
@kamilzeynu1049 18 күн бұрын
ምን አይነት ድንቅ ልጅ ናት፡፡አላህ ይጠብቅሽ፡፡የኼ ሁሉ ችግር ደርሶባት የእናትዋ ደስታ ነው ያስጨነቃት፡፡ አላህዬ ይህችን ድንቅ ልጅ ጠብቃት፡፡በውስጧ ያለውን ጠንካራ ኢማን ፅኑ አድርግላት፡፡ያረቢ!!!
@user-ww2zx4bh8s
@user-ww2zx4bh8s 15 күн бұрын
ስርያ አራም አይደለም አትበይ። ሀራም ነው
@haykelawel8550
@haykelawel8550 11 күн бұрын
አሚን ያረብ ምናይነት ጠካራናት
@meryemoumer5121
@meryemoumer5121 17 күн бұрын
ወድማችን በጣም መልካም ሰው ነህ ንግግርህ ለሴት ልጂ ያለህ ክብር አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤ለሷም አላህ ኸይር ይሻላት
@sebrenjemil9102
@sebrenjemil9102 15 күн бұрын
Thank you sir helping the helpless. Much respect.
@wogedeme9889
@wogedeme9889 14 күн бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይረዳሻል
@MehdinDamte
@MehdinDamte 16 күн бұрын
ጥንካሬዋ ቃላት ብቻ አይገልፀውም የኔ እህት አላህ ይርዳሽ
@aminaali5893
@aminaali5893 15 күн бұрын
ራስሽን ጠብቀሽ እዚህ አገር ሰውን በቀላሉ ለማመን ከባድ ነው ቢያንስ የቀን የቤት ስራ መስራት ትችያለሽ በፉፁም ተስፋ እንዳትቆርጭ በተረፈ አላህ ይርዳሽ አላህ ይጠብቅሽ
@sitinashikur31
@sitinashikur31 10 күн бұрын
ጠንካራ የሚለዉ ቃል ብቻ አይገልፅሽም አብሽር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@rahmaargawe7067
@rahmaargawe7067 11 күн бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ የሴቶች ተምሳሌት አላህ ያግዝሽ የእኔ እህት አላህ ከታጋሾች ነዉ አብሽሪ💞💞💞💞💞💐💐💐💐💐💐💐💐
@omurihanyoutube1581
@omurihanyoutube1581 17 күн бұрын
እኔም የአንቺ እድል ነው የገጠመኝ ዝም በይ አቺ አታቂም ተብየ ነው ለማላቀው ሰው በእድሜ በጣም ትልቅ ለሆነሰው የተዳርኩት አይዞሺ አላህ ማአኪ
@tigraya4426
@tigraya4426 14 күн бұрын
አሁንም ስንቶች ጀባታ እየተባሉ ያለፍላጎት ለሽማግሌ ለሸኮች ይሰጣሉ እና የሆነ ነገር አርጋችሁ ማስቀረት አችሉም እንደ 😢😢😢 ብቻ ተመስገን አምላኬ😊
@user-bs9ux9jq7e
@user-bs9ux9jq7e 18 күн бұрын
አድስአበባ ያላችሁ ወገኖቸ ይችን ልጅ እርዷት በአላህ
@nesihatube7325
@nesihatube7325 15 күн бұрын
ድራማ ነው መሸቀያ
@appseth8007
@appseth8007 15 күн бұрын
እርግጠኛ ነሸ ወይ ነህ ልጅትዋ ከልብዋ ነው የምታወራው ለምን ትዋሻለች ​@@nesihatube7325
@Ksa-zc1bm
@Ksa-zc1bm 15 күн бұрын
ወላሂ ዉሸቶን ነው ያንድ ሰፈረ ልጅ ነን 😂😂😂😂😂😂
@taibah1116
@taibah1116 15 күн бұрын
እ😮😂😂እደው እነዚህ ይቱበሮች ልብሳቸውን አጠቡብን ዘድሮ​@@Ksa-zc1bm
@zeynebebrahim981
@zeynebebrahim981 15 күн бұрын
​@@Ksa-zc1bmየምርሽን ነው
@user-vy6tq2xp9c
@user-vy6tq2xp9c 14 күн бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ ፈጣሪ ከፊትሺ ይቅደምልሺ❤❤❤❤
@Anille-qf6vd
@Anille-qf6vd 12 күн бұрын
Good Job! bzu sewu ymaribetal! Allah yagzish
@habibaethiotube9598
@habibaethiotube9598 18 күн бұрын
አይ ቁጅና ከዱቄት ነፃ ሰው ገና ዛሬ አዬሁ ማሻአላህ የኔ ውብ
@user-do2hb4mt1u
@user-do2hb4mt1u 18 күн бұрын
በጣም ቆጂየ ልጂ አላህ ጥሩ ሂወበተ ይግጠማተ
@tigistworku6959
@tigistworku6959 18 күн бұрын
Yehewenete.
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer 17 күн бұрын
እራስሽንአስታዉሽ አቢቢማበብይጠቅማልያኔየማንደሁታቂያለሽ​@@tigistworku6959
@MmMmm-oi9gm
@MmMmm-oi9gm 17 күн бұрын
wallah konjina yaladuketa
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 18 күн бұрын
ማን ያዛውል አንተ መልካም ሰው ነህ❤❤ ይችልጅ እንረዳት 😢😢😢😢
@solomongesese
@solomongesese 12 күн бұрын
አይዞሽ የተሻለ ነገር እግ/ር ያደርጋል በርቺ የኔ ቆንጆ እህት
@elhammomina6851
@elhammomina6851 14 күн бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ታሪክሽ ከኔ ታሪክ ጋር በጣም ይቀራረባል 25 አመት ወደ ኋላ መለስሽኝ እናቶች ባለማዎቅ በድለውናል ።የተሰበረን ልብ የሚጠግነው አላህ ነው ዱአ አድርጊ
@huda._.010
@huda._.010 18 күн бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ኢቺን አንድ ፍሬ ልጅ የገዛ እናቷና ዘመዶቿ ለአደጋ ሲያጋልጧት አላህ ይጠብቃት
@handreaction6340
@handreaction6340 17 күн бұрын
Yet takaleh zm bleh atawr betesebonm islamnm new yawaredechiw wshet new enen teykegni
@burhan8152
@burhan8152 17 күн бұрын
አስተያየት ከመስጠትህ/ሸ በፊት አጣራ/ሪ
@ZZZZ-uz3us
@ZZZZ-uz3us 16 күн бұрын
​@@handreaction6340ምንድነው ቤተሰቧን ያዋረደችው? እነሱ ነው እንጅ ያዋረዷት ያለ አቻ ጋብቻ እያጋቡ እንድትሰቃይ የሚያደርጓት😡
@user-ll3hr6xv1c
@user-ll3hr6xv1c 13 күн бұрын
😂😂😂​@@handreaction6340
@novelalem2109
@novelalem2109 12 күн бұрын
ንገረን እስቲ
@Fetiyaeg5mz
@Fetiyaeg5mz 16 күн бұрын
ጀግና ናት ወላሂ አለመውለዷ በዚላይ ወልዳ በነበር አስባቹህታል ትስስር ነበር የምትለው ማንያዘዋል ፕሊስ የሆነአሪፍቦታላይ ደርሳማየት እንፈልጋለን አላህካንቺጋር ይሁን እህቴ
@kassaabebe5609
@kassaabebe5609 13 күн бұрын
አቦ ከዝህ ሁሉ የቤተሰብም ይሁን ብቻ ከምንም ጫና በኋላ ለዚህ ያደረሠሽ የምታምኚው ፈጣሪ ቀሪውን ህይወትሽን ያስተካክልልሽ። የደረሠብሽን የደረሠብሽ
@LeilaShamil
@LeilaShamil 14 күн бұрын
የኔ ቆንጆ አላህ ያሳምርልሽ!! ሠው ሠው ሠዉ....አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ❤❤❤ አብሽሪ!!!❤❤❤❤❤💗💗💗💗
@meseretmekuanint441
@meseretmekuanint441 18 күн бұрын
የስንት እህቶቻችን በደል በዚች ልጅ አማካኝነት አየነው። አሁንም ድረስ ሳያውቁት በህፃንነታቸው ተድረው በህፃንነታቸው ወልደው ህፃን የሚያሳድጉ አሉ😢
@siwnegn1978
@siwnegn1978 18 күн бұрын
የኔ እናት አስለቀሽኝ 😢 ሲርያ ሚባለው ደሞ ሀራም ነው ዲናችን አይፈቅደውም ትዳር ግልፅ ካልሆነ ኒካሁ ውድቅ ይሆናል ሲርያን ሚፈቅዱት የዱሮ ሸህ ነን ባዮች አላዋቂዎች ናቸው በዲን የሚቀልዱት ናቸው አላህን ሊፈሩ ይገባል!!
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 18 күн бұрын
የኔ ውዲ ዴምሪኝ❤
@user-lm6ll4wf9y
@user-lm6ll4wf9y 18 күн бұрын
አላህ ይድሪስሊሽ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 18 күн бұрын
አስለንንን ያላባትኔካህህህህዬለምምም አባትኔካህካላሰረ😮😮😮
@siwnegn1978
@siwnegn1978 18 күн бұрын
@@fatimaabdlqw4374 ነዓም ልክ ነሽ አባት ካለ አባት አባት ከሌለ የአባት ወንድም አጎት የአባት ወንድም ከሌላት ወንድሟ መህረሞቿ ናቸው ኒካህ ሊያደርጉላት ሚችሉት ከዚ ውጪ ቤተሰብ የሌላት ሴት ከሆነች ቃዲ ነው ኒካህ ሚያስራት
@Rahabutajira
@Rahabutajira 18 күн бұрын
አው ከዚና በምንም አይተናነስም እህህህህ ከባድ ነው
@momenasaeed241
@momenasaeed241 7 күн бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ጥንካሬን አስተምረሽኛል 💐
@FatumaMohammed-ow6fq
@FatumaMohammed-ow6fq 14 күн бұрын
አይዞዎሺ አላህ ይጠብቅሺ ከክፋ ነገር ይጠብቅሺ ደግሞ በድንሺ ጠንካ ሁኝ አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው አይዞዎሺ ተማሪ እህቴዋ አይዞዎሺ
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 18 күн бұрын
የአማራ ባህል ሁሉም ሀሪፍ ነው ሁለት ነገር የምጠላው ያለእድሜ ጋብቻና ለብረት ቀጥቃጭ ጋር አንጋባም የሚባል ጎጂ ባህል ቢቀር 😮
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 18 күн бұрын
ብዙነገርአለ ያኔቤተሰብያመጣውነውዬሚገባውቤተሰብእቤማለትአይቻልምነበርአሁንበኛዘመነውእቤማለትዬተጀመረው
@SsSs-lc2bk
@SsSs-lc2bk 18 күн бұрын
ጋብቻ መምረጥ ግደታ ነው እና ቀጥቃጭ ይጋቡ እያልሽ ነው ብሞት ይሻላል
@adisalemyenata3251
@adisalemyenata3251 18 күн бұрын
​@@SsSs-lc2bk በኛ አካባቢ ቀጥቃጭና ሸክላ ሰሪ አናገባም
@atsedemariam6542
@atsedemariam6542 18 күн бұрын
ኣኔም እደዛ እኔ የምወደው ልጅ ብረት ከነኛ ቤተሰቦች ነው እና እኔ ውጭ ነኝ 7 አመት እየጠበቀኝ ነው በጣም ተጨንቄአለው ቢተሰብ ስለማይፈቅድ😢
@yeneMB
@yeneMB 18 күн бұрын
Erre sinti legabicha yemayemereti ale..
@fatemahosain6027
@fatemahosain6027 18 күн бұрын
ይህ ታሪክ የብዙወቻቺን የገጠር ልጆቺ ታሪክ ነው 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 18 күн бұрын
ልክ ነው
@user-zw6vv7yq2q
@user-zw6vv7yq2q 18 күн бұрын
በትክክልልል😢😢😢
@user-sk2hm7rx4m
@user-sk2hm7rx4m 17 күн бұрын
Yes😂😂😂😂😂
@user-bd7td7gg8r
@user-bd7td7gg8r 17 күн бұрын
ትክክል እኔ እራሱ በአስራ ሶስት አመቴ ነዉ ያገባሁት በአስራ አምስት አመቴ የልጂ እና ነበርኩ
@fatemahosain6027
@fatemahosain6027 17 күн бұрын
@@firehiwotbekalu585 እኔም እንዳንቺ አልወለድኩም እንጂ
@user-om4yt3tf4x
@user-om4yt3tf4x 13 күн бұрын
የኔልዩአብሽር ሁሉምያልፋል ውድ ለኸይርነው አይዞሽ
@temesgen1688
@temesgen1688 14 күн бұрын
She is beautiful 🤩 she fighting to smile but her heart crying 😭 be strong your life start now 💪
@wyshdvshsh-lf2wk
@wyshdvshsh-lf2wk 18 күн бұрын
በፍገግታዋ የሚታየው ሰቃይ ብሶት የኔ አናት
@user-kn6gc8xp2h
@user-kn6gc8xp2h 18 күн бұрын
በትክክል
@betelmulu4897
@betelmulu4897 18 күн бұрын
የኔ ቆንጂየ እግዚአብሔር ላንች የሚሆንሽን ይስጥሽ ገና ልጂ ነሽ አሁንም ቀጣይ ህይወትሽ ያማረና ጥሩ እንደሚሆን በፈጣሪ ተስፋ አለኝ ❤
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k 15 күн бұрын
አሚን ያረብ
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 14 күн бұрын
በጣም የምታሳዝን ነብስ በእዉነት አዘንኩ አምላክ ይርዳሽ
@user-lj7nf5oy2v
@user-lj7nf5oy2v 15 күн бұрын
Amezing! No comment! So pain!! I'm sorry to hear her story.
@user-zk5oi4mp1d
@user-zk5oi4mp1d 16 күн бұрын
ኡኽታ ታሪክሽ ከባድ ነው አብሽሪ ጠንካራ ሁኒ ዱንያ ለሙእሚን እስርቤት ናትና ሁልግዜም ቢሆን ተስፋ አትቁረጭ የአላህ ራህመት ሰፊ ነው ብቻ ከሰው ሰህተት አይታጣምና ባለማወቅ ይሆናል ሲርያ በኢስላም አይታወቅም የጃሂሎች ባህል ነው ሲርያ ማለት የድብ ኒሀከ ማለት ነው የድብብ ኒከሀ በኢስላም የለም አንድ ሴት ልጅ ያለ ወልይ ማግባት አትችልም ሰለዚህ ሁንግድቹ ሲርያ ማለት በኢስላም አይታወቅም በተረፈ በርች
@zerfieyalew9638
@zerfieyalew9638 17 күн бұрын
የኔ ማር ስታሳዝን የሴት ልጅ ፈተናዋ ብዙ ነው በእውነት ወንዶች ልብ ይስጣችሁ
@rahma-yt1lb
@rahma-yt1lb 3 күн бұрын
ያሣዝናል በጣምምም ጠካራነሽ የኔ ቆጆ ስልኳን ብታሥቀምጥልን
@user-no9zc3zt1z
@user-no9zc3zt1z 14 күн бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ጠካራ ሁሉም ያልፍን
@ShikurKasim
@ShikurKasim 16 күн бұрын
ሊላህ ብላችሁ የሚያሰፈልጋትን አማሉላት በጣም ታሳዝናለች በአሏህ
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 18 күн бұрын
የእኔ ቆንጆ አይዞሺ እኔም እንዳንች በ12አመቴ የማልፈልገውን ልጅ በመልክ እንኳን አይቸው የማላቀውን ልጅ ድረውኝ የሰርጋችን ቀን ነው መልኩን ያየውት. ያኔ እኔ ስለ ትዳር አደለም ወንድ እና ሴት አብረው ሲኖሩ ምን እደሚአደርጉ አላቅም ነበር የወር አባባ የሚባለውን ነገርም ገና አላየሁም ነበር እና ብቻ ብዙ ፈተናወች ነበሩት በስድስት ወራችን ጥየው ጠፍቼ ወደ አደስ አበባ መጠሁ ልጁን በጣም በድየዋለሁ 😢😢ባለማወቄ አሁን ግን እንዴት እደናፈቀኝ ልነግራችሁ አልችልም ከተለየሁት አስር አመት ሆነኝ አላገበሁም እሱ ግን አግብቶ ልጅ ወልዷል በመውለዱ ግን ደስተኛ ነኝ. እና አይዞሺ እህቴ የተሻለ ነገር ይግጠምሺ ❤ማን ያዘዋል ግን በማርያም. ተፍተዎ ተገደለ እያለችህ ዋዉ ዉዉ አትበል. በጣም ዋዉዉ ማለት ታበዛለህ😢
@user-go8sn1ol5z
@user-go8sn1ol5z 18 күн бұрын
አንዳዴ እንደዚህ ነው ግን የተሻለ ይመጣል ውዴ
@onelovefamily5228
@onelovefamily5228 18 күн бұрын
ከባድ ነው ጎበዝ የገጠር ቤተስብ እኔ ብ12አመቴነበርየተሰጠሁት በቀነገደብተብጅቶ ዕማላቀውንወንድቤተሥብለክብሩ ነውእሚያሥበው😢😢
@samsomasghodom7295
@samsomasghodom7295 18 күн бұрын
ገጠር ምናምን ኣይደለም ደደቦች ናቸው
@birhanemengistu
@birhanemengistu 18 күн бұрын
Ayyzosh nage lela kan naw wude😢😢😢😢
@user-lj6vi2qp4o
@user-lj6vi2qp4o 18 күн бұрын
ልጅ አለተፈጠረም
@lubabamamo1793
@lubabamamo1793 15 күн бұрын
የኔየ ጠካራ እህት አብሾሪይ ዉዴየ በደስታ ህወትሽን የሚያድስ ህይወት ይስጠሽ
@frdosnesru5413
@frdosnesru5413 15 күн бұрын
Mashaa allah takarra netish betam new akoregn allah yitabikish❤❤❤
@asas1800
@asas1800 18 күн бұрын
አዲስ አበባ የምትኖሩ ሙሰሊሞች ይችን ሊጂ ወደ ጡሩ ቦታ እንድትጠጋ እርዶት ጂቦች እንዳይበላት
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 18 күн бұрын
ዴምሪኝ የኔ ውዲ❤❤
@RukiRuki-vj7di
@RukiRuki-vj7di 18 күн бұрын
ትክክል
@birukayele04
@birukayele04 18 күн бұрын
ማነው ጅብ?
@Emiye20
@Emiye20 18 күн бұрын
@@birukayele04 ልጂቱ ባክና እንድትኖር የሚያደርጉ ሁሉ ጅቦች ናቸው
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa 18 күн бұрын
​@@birukayele04 ለስሜታቸዉ የሚገዙ የሴትን ሂወት የሚያበላሹ ወንዶች ሁሉ ስማቸዉ ጅብ ነዉ
@halimab609
@halimab609 17 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ትንሽ እህቴን መሰለችኝ፡ ምነው ሀገር ብሆን እቅፍ አድርጌ ባስተማርኩሽ ፡ አላህ ሰው ይስጥሽ የኔ ውብ። ራስሽን ጠብቂ በአሁን ሰአት ማንም ማንም አይታመንም። የሙስሊም ሴት ጀመአ እህቶች አሉ ከእነርሱ ጋር ተገናኚ
@tsiontadesse5228
@tsiontadesse5228 14 күн бұрын
በናትሽ አገናኛት ፈጣሪ ይባርክሽ ስልክሽን አስቀምጪላት
@user-bl7nm6cl4l
@user-bl7nm6cl4l 22 сағат бұрын
Wellahi betam jegna set nesh allah demo miwedewn new mifetnew leleloch setoch model nesh berchi allah yrdash
@user-qc5cd8kj5b
@user-qc5cd8kj5b 15 күн бұрын
Yene wud...hulum ngr lebego nw ayizoshe ehita❤❤❤❤❤
@mezgebuyimezgeb9890
@mezgebuyimezgeb9890 18 күн бұрын
ሠው እያለ ሠው የራባት ምርጥ ፍጡር!!! የኔ ቆንጆ!!! በርች ሁሉም ያልፋል!!! ቲክ ቶክ ላይ ኦን ላይን ውጭ እህቴ!!! ህዝባችን ይረዳሻል ፡፡ ጥሩ አንደበት አለሽ፡፡ ትልቅ ስውም ትሆኛለሽ
@user12168
@user12168 18 күн бұрын
ሲጀመር ሴትን ልጅ ያለፍላጎቷ መዳር በኢስላም አይፈቀድም። ቤተሰቦቿ ግንዛቤ የሌላቸው ሆነው እንጂ አይዞሽ የኔ እህት ጠንካራ ነሽ አሁንም ጠንክሪ ሁሉም ያልፋል ። አላህ ደስተኛ የምትሆኒበት የተስተካከለ ህይወት ይስጥሽ።
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 18 күн бұрын
ይውልሽ ይህ በዝህዘመነው
@medinayimam5420
@medinayimam5420 18 күн бұрын
አወ እና ስሪያም ክልክል ነው
@tigistworku6959
@tigistworku6959 18 күн бұрын
Lemayakachu fogeru
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 17 күн бұрын
@@tigistworku6959 በተሰብ አሁነው እጅ እደፈለጎየለቀቁት ዝምበያትየፈለጎትነውየሚድርሽ
@user12168
@user12168 17 күн бұрын
@@medinayimam5420 ብዙ ሰው ስለፃፈው ነው የዘለልኩት እንጂ ሀላል ነው ብዬ አይደለም ውዴ። ደሞ የአባቷስ ነገር🤕 አለማውቅ በሽታ ነው ወላሂ ለብዙ ችግር ያጋልጣል።
@belayneshtadesse1558
@belayneshtadesse1558 5 күн бұрын
ማንያዘዋል ልጄ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህን የመስለ አሰተሳሰብህን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ እድሜ ጤና ሰላም ፍቅር ይስጥህ። ከክፉ ይጠብቅህ።
@EndrisAwol-ry8kb
@EndrisAwol-ry8kb 14 күн бұрын
Brother Manyazewal ,You are doing Great, and I appreciate your respect for others, Keep it up!
@habsha2529
@habsha2529 18 күн бұрын
*_በአላህ በድጋሜ ባቡል ኸይር ሂድና አስጎብኘን መፈስን ያድሳል /ጭንቀትን ያስወግዳል_* 👍👍👍👍👍
@seada9327
@seada9327 18 күн бұрын
@gbbh7183
@gbbh7183 18 күн бұрын
ምን የምን መፈስ
@habsha2529
@habsha2529 18 күн бұрын
@@gbbh7183 የነብስያ ያኔ ድብርትን ያስወግዳል የተቸገረን ማየት ለተቸገረ ትራሪያለሺ//ታዝኒያለሺ ትረጃለሺ እንደማለት ነው የኔ ሀሳብ
@lebabalebaba4889
@lebabalebaba4889 18 күн бұрын
😅😅😅​@@gbbh7183
@sonysony-zu8gc
@sonysony-zu8gc 18 күн бұрын
ምን የምንፈውሰ🧐🧐
@GggmshdSldcjdk-mk6pl
@GggmshdSldcjdk-mk6pl 17 күн бұрын
በዚሁ አጋጣሚ የኔ እንቁ እናቴ የኔ ወርቅ ልጀ የወደደችውን እወዳለሁ ብላ ያፈቀርኩትን ዳረችኝ የኔ ጓደኛየ ሚስጥረኛየ እናቴ እድሜሽን ያርዝምልኝ 🥰🥰🥰
@user-ss1oe4nj4q
@user-ss1oe4nj4q 16 күн бұрын
አሚን❤❤❤ ልክ እንደኔ እናቶ😢❤❤❤🌹🌹🙏
@Jemilawelyewaeslamnehiweta
@Jemilawelyewaeslamnehiweta 16 күн бұрын
ማሻአላህአላህእድሜእናይሥጥልሽለእናትሽ
@NCell-so2zn
@NCell-so2zn 15 күн бұрын
LOng life for your Mom
@sikosilo715
@sikosilo715 14 күн бұрын
ወላጆችሽን ወላጆቻችንን አላህ ያቆይልን
@Rahan-vi3mi
@Rahan-vi3mi 8 күн бұрын
ሁሉምእናትአንድነውማለትነው አይድለ😢😢
@Salah-bq6tj
@Salah-bq6tj 14 күн бұрын
GOD Bless you my dear sister
@user-dd9ip6rc9s
@user-dd9ip6rc9s 14 күн бұрын
አይዞሽ እህታችን ያልፋል እሽ አይዞሽ ልልሽ የምችለሁ ይህንንነዉ በርች የእኔ ጀግና ማኔ እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-tx1mg1dk8j
@user-tx1mg1dk8j 17 күн бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የሚገርመው የተረጋጋች ልጅ ናት ጥሩ ነገር እንዲገጥማት አመኛለው ለመርዳት እንጂ በደካማ ጎን ለመጠቀም አትሞክሩ መልካም
@habsha2529
@habsha2529 18 күн бұрын
*በአለህ በቻልከው ሁሉ ተባበራት ከጥሩ ሰዎችም ጋር አገናኛት ለግዜው እሰው ቤትም ቢሆን አስገባት መልካም ሰዎችን ፈልገህ ብቻ በጥፎ ነገር እዳይደርስባት አደራ በቅርብ እርቀት አይዞሺ በላት*
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 18 күн бұрын
የኔ ውዲ ዴምሪኝ❤❤
@habsha2529
@habsha2529 18 күн бұрын
@@SebrinaTube- ቆይቻለሁ ከደመርኩሺ
@user-xb2xq9zh2p
@user-xb2xq9zh2p 17 күн бұрын
አይ አይምሮዋ መረጋጋት አለበት የምን እሰው ቤት
@user-wb1eo2rs4o
@user-wb1eo2rs4o 14 күн бұрын
ወዲሚ ባገኝህና ታርኬን ብነግርክ ለሊሎችም ምርጥ ትምህረት ነዉ ይገረማል
@user-kv8lo1qi9z
@user-kv8lo1qi9z 12 күн бұрын
ማን ያዘዋል ይችን ልጅ ጋብዛት
@NejajUae-if4rp
@NejajUae-if4rp 15 күн бұрын
የባቡል ኸይርን አድራሻ ታውቃለህ እዛ አስገባት ስራ ትማራለች እራሷንም ትችላለች አንተ አድርሻቸውን ታውቃለህ አይደል አሏህ ይጠብቅሽ ከክፉ ነገር አይዞሽ እህት ከዚህ የበለጠም አለ
@narty46
@narty46 18 күн бұрын
ዋዉ ማን ያዘዋል 🥰🥰🥰🥰የሙሥሊም ሤቶችን ድን በደንብ ነዉ የተረዳሀን የሠላምታህ ነገር ዋዉ 🥰🥰🥰🥰ያልተፈቀደላትን ወንድ እጅ መጨበጥ ሀራም ነው እናመሠግናለን ❤❤❤❤❤አብሽሪ እማየ ለኸይር ነዉ ሁሉም ያልፋል😥😥😥
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 18 күн бұрын
ዴምሪኝ የኔ ውዲ ዴምሪኝ❤
@narty46
@narty46 18 күн бұрын
@@SebrinaTube- እሽ እማየ ደመርኩሽ ❤❤
@user-zr7yo6wr5g
@user-zr7yo6wr5g 18 күн бұрын
ሀራም ነዉ ሲራያ
@Nolaweher
@Nolaweher 17 күн бұрын
@@user-zr7yo6wr5g selam betelm batelm mnm lewt aymatam selam betlewm be weha tataba tatsidawalech.. yetgodaw lebawa ena hilnwa metgen new kebadu neger..ke heg belay helina yekdmal.heg adgen temern new mengegnew helina gen kegna ga new miweldew..lijitwa kewend yeslmta eij betrekem.bewnd kemegodat gen aldanchem.🥲
@DohaCity-tl1by
@DohaCity-tl1by 16 күн бұрын
ደምሩኝ
@selamassefa4968
@selamassefa4968 18 күн бұрын
የይሄ ሁሉ ችግር የእናትና አባቷ አለመስማማት ነው
@ShitaWolde
@ShitaWolde 18 күн бұрын
Be tikikl
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t 17 күн бұрын
በትክክል ።😢😢😢😢
@rahmetsebsebie2456
@rahmetsebsebie2456 17 күн бұрын
100% beeetam erase wedade beteseb nw yalate
@user-sx6cp4ep9h
@user-sx6cp4ep9h 16 күн бұрын
ሰህ ወላ
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y 12 күн бұрын
ሳህ ወላሂ😢😢😢😢
@user-tz6oz9xb2q
@user-tz6oz9xb2q 12 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል በጣም ጠንካራ ሴት
@hawaindris7028
@hawaindris7028 14 күн бұрын
ጠካራ ነሺ አይዞሺ ውዴ አላህ የሚወደውን ይፈትናል በጣም የሚገርም ታሪክ ነው😢😢
@ALQURAN_ALKARIEM
@ALQURAN_ALKARIEM 15 күн бұрын
ትልቅ ቦታ ላይ ደርሳ በድጋሚ እንደምታሳየን ባለሙሉ ተስፋ ነኝ❤....አሏህ ይገዝሽ የኔ ውድ እህት❤❤
@emmy1365
@emmy1365 18 күн бұрын
I can't stop crying😭😭😭 she is so beautiful!!! ማንያዘዋልዬ በእግዚአብሔር ይሁንብህ እርዳት😭😭 የኔ ቆንጆ ሰማይንና ምድርን የፈጠረ እግዚአብሔር ይርዳሽ❗❗🙏😭😭❤
@user-bs9cr3tk3j
@user-bs9cr3tk3j 6 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ያግዝሽ ቆንጆ አይዞሽ ለጎ ነው
@takelederesa
@takelederesa 18 күн бұрын
የሚገርሚ ጠንካራ ሴት ነሽ ፈጣሪ እውነተኛ ታመኝ ፍቅር ይስጠን❤❤❤
@soledw3037
@soledw3037 16 күн бұрын
በስማም የኔ እናት በዚህ እድሜሽ ስንቱን አሳልፍሽው ደግሞ እንዴት እድሜታምሪ😢
@kassimwarkicho6065
@kassimwarkicho6065 11 күн бұрын
agbataiiii
@soledw3037
@soledw3037 11 күн бұрын
@@kassimwarkicho6065ኦርቶዶክስ ብትሆን በድስታ ነበር ማገባት ዘና አርጌ አኖራት ነበር
@fassikaabebe5902
@fassikaabebe5902 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ቀድሞሽ ይውጣ። እጅግ በጣም ታሳዝናለች። እሷ የብዙ ኢትዮጵያዊያን ምሳሌ ነች።
@user-go9sf3pn3c
@user-go9sf3pn3c 3 күн бұрын
Yene wed Allah yetebekesh ahunm betem yemiyasazen taric ahunm bzu testa alesh
@bekelechtolaboku4650
@bekelechtolaboku4650 18 күн бұрын
እናቶች ሆይ ሴት ልጆቾቻችሁን አድምጡ፣ በጊዜ ተረዱ፣እባካችሁ፡፡ ማንያዘዋል የነገርካት ምክር ለሁሉም አስቸጋሪ እናቶች ይድረስ እላለሁ፡፡ ጥሩ ዝግጅት እና ጥሩ ምክር ነው ተባረክ፡፡ እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡ ልጅቱ ከመከራ ሁሉ አልፋለች፡፡ ከዚህ በኋላ ታሪኳ ተለወጠ፡፡ ለዚህ ያበቋት ወደ አንተ ዘንድ ያደረሷት ሰዎች ሰላም፣ ጤና እና ፍቅር ከቤታቸው ይግባ፡፡ ጥሩ ዝግጅት ነው፡፡ አድምጡ፡፡
@user-gu6nh8hd2h
@user-gu6nh8hd2h 18 күн бұрын
አዋጂ ሲርያ ሀራም ነዉ ማኔ ግን አላህ ያክብርህ የሠላምታ አሰጣጥህን ወድጀዋለሁ
@hayatdamtew7016
@hayatdamtew7016 14 күн бұрын
ለብዙ ሰው ጥያቄ ይፈጥር ነበር እንኮን መለሽ
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r 12 күн бұрын
አወ ሀራም ነው ኒካህ ቀልድ አይደለም👌👌👌
@sonysony-8389
@sonysony-8389 9 күн бұрын
​@@hayatdamtew7016አወሀራምነወ
@toybaseid2493
@toybaseid2493 9 күн бұрын
አዋ ሲሪያ ሀራም ነው
@seidabrahim9496
@seidabrahim9496 14 күн бұрын
በጣም ተጎድታ አለች እሱዋ ከገለፀችው በላይ ተጎድታ አለች አነጋገሩዋ አሳሳቁዋ ላይ ይለያል እንደተጎዳች 🎉🎉🎉 አብሽሪ ነገ ሌላ ቀን ነው እናግዝሽ አለን
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 14 күн бұрын
ማኔ ጀግና ነህ እዲህ እራሱ ጆሮ ሰተህ ማዳመጥህ ፀጋ ነው ፀጋውን ያብዛልህ እኔም መጥቼ ተፈሼ
@user-ql5ll2bk7p
@user-ql5ll2bk7p 17 күн бұрын
ይህን ታሪክሽን ግን ትንሽ ቆይተሽ / የሆነ ቦታ ላይ ስትሆኚ ብታወሪው ብዬ አሰብኩ ግን በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ነገር አለ ብሎ ለማመን ይከብዳል ሱብሃንአላህ ሁሉም ነገር ለኸይር ነው ይህም ያልፋል ኢንሻአላህ
@seadi143
@seadi143 18 күн бұрын
እኔ በ 15 አመቴ ባል አመጡልኝ አላገባም ስላቸው ደበደቡኝ እና ሁለት አማራጭ ሰጡኝ ታገቢያለሽ ወይ ቤት ትለቂያለሽ😢 በዛ እድሜየ የት ልውጣ ሳልፈልግ አገባሁ ከዛ ተለያየን አሁንም ስቃየ ቀጠለ በባሃር ለመሄድ ከአያቴ 500 ብር ሰርቄ ወጣሁ ተያዝኩኝ ብዙ ዋጋ አስከፈለኝ መጨረሻ ላይ ተሳክቶልኝ አረብ ሀገር መጣሁ😢
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 18 күн бұрын
እኔ ምንም የተረዳር ሂወት አላየሁም አላህ ወደፊት ያስተካክልልኝ ።ግን የብዙ ሴቶች መጨረሻ መሸሸጊያ አረብ አገር ነው ይገርማለረ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 18 күн бұрын
ዴምሪኝ ውዴ❤❤
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 18 күн бұрын
​@@selamlesewhulutube1992እማ ዴምሪኝ❤❤
@AaAa-ex7mf
@AaAa-ex7mf 18 күн бұрын
በገጠር እደዝህነው 13ያገባሁት
@user-kx9kt1xi2n
@user-kx9kt1xi2n 18 күн бұрын
❤❤❤❤
@zebibagetatube9215
@zebibagetatube9215 8 күн бұрын
እንደት የሚሳዝን ሀያት ነው የአላህ ብዙ ሴቶች፣እህቶቻሺ ቁስላችንን ደብቀነረ ነው አይዞሺ ፣ጀግናነሺ ሁቤ❤❤❤😂
@user-mg6iw1pz8r
@user-mg6iw1pz8r 12 күн бұрын
የኔ እናት በዚህ እዲሜሽ ብዙ ፈተናዎች አሳልፈሻል ካሁንም ቡሀላ አላህ አለሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ የምር ሳላደቅሽ አላልፍም😢😢😢😢😢😢በረችልኝ የኔ ውዲ ሁሉም ነገር ለበጎነው ይችም ቀን አልፍ ያሳለፍሽውም ታሪክ ይሆናል ኢሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤
@abualiyi
@abualiyi 18 күн бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ነገም ሌላ ቀን ነው በዲን ጠንካር በይ
@user-pv5yp7cl7m
@user-pv5yp7cl7m 16 күн бұрын
የኔቆጆ በዲንሽ ላ ጠክሪ ሁሉም ያልፋል ለበጎነዉ አይዞሽ ጠካራ ነሽ መሰሻአላህ
@user-tt1pp3ei6q
@user-tt1pp3ei6q 13 күн бұрын
የኔ ቆጆ አብሽሪ ለኸይር ነው መጨረሻሽ አላሕ ያሳምርልሽ
@hirutnus7042
@hirutnus7042 9 күн бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤️❤️
@user-bs8gx9yc9y
@user-bs8gx9yc9y 16 күн бұрын
የኔ እህት አላህ ከጎንሽ ይሁን አይዞሽ ሶላትሽን እየሰገዲሽ ዱአ አደርጊ እፍፍፍ
Super sport🤯
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 20 МЛН
Ну Лилит))) прода в онк: завидные котики
00:51
ONE MORE SUBSCRIBER FOR 6 MILLION!
00:38
Horror Skunx
Рет қаралды 14 МЛН
Joven bailarín noquea a ladrón de un golpe #nmas #shorts
00:17
Super sport🤯
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 20 МЛН