#አሁን_የደረሰን_መረጃ

  Рет қаралды 88,255

አይመኒታ Aymenita

አይመኒታ Aymenita

3 жыл бұрын

ፈጣን ወቅታዊ ወሳኝ ታማኝ ሀገርኛ እና አለማቀፍ ሰበር ዜናዎች ና መረጃዎችን ለመከታተል
·. facebook 👇 like ያድርጉ
/ aymnita
·. ዩቲዩብ 👇 subscribe ያድርጉ
/ @aymenita
ቲክ-ቶክ👇Tiktok ፎሎ ያድርጉ
vm.tiktok.com/ZSJR6uXYk/
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

Пікірлер: 742
@ruthjj7405
@ruthjj7405 Жыл бұрын
አንተ በጣም አስተዋይ ነህ ወንድሜ ልክ ነህ ምንም ሆነ ምን መንግስታችንን ማክበር አለብን ዞሮመግቢያችንን ሀገራችን ኢትዮጵያችንንም ፈጣሪ ይጠብቅልን
@user-hs1xn9ci2z
@user-hs1xn9ci2z 3 жыл бұрын
እውነት ነው አይመኖ. እኛ በዘር በሃይማኖት. ራስ በራሣችን ስንጋደል ስንጣላ ድንበር አልፈን ነበር ... → የስራችንን ነው ማግኘት የያዝነው። በእርግጥም አማክ ብዙ ታግሶናል 💦 አረቦችንም ብዙ ድንበር ጥሰንባቸዋል 🇸🇦💕💗
@Muluceklu
@Muluceklu 14 күн бұрын
በጣም ውርደቱ ለሡ ሣይሆን ለእኛ ነው እሡማ አዴ የተመታነው አቤት እኛ በዚህሥራችን ነው አገራችንም እምትታመሥ አይ ልቦና ይሥጣቸው ነው እሚባለው
@mhmmohamed9945
@mhmmohamed9945 3 жыл бұрын
መሽአላህ ተባረከላ አላህ ይጨምርልህ የተጨነቀ ትፈርጃለህ
@Tube-wz2ph
@Tube-wz2ph 3 жыл бұрын
እፉፉፉፉፉ ተው ቲክቶኮች ተመከሩ በዜጎች ላይ ችግሩን አታባብሱ
@user-hi7ln5dp8t
@user-hi7ln5dp8t 3 жыл бұрын
ነይ እንደመር ቅመም
@user-sg1md3fe9s
@user-sg1md3fe9s 3 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🇨🇬🇨🇬🇨🇬Carey yasemine 🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪🤲🤲🤲
@user-mx8ku4gx2t
@user-mx8ku4gx2t 3 жыл бұрын
በቲክቶክ የሚጨፍሩትና ያልሆነ የሚፖስቱ ልቅምቅም ተደርጎ ይያዙልን እነሱ በሰሩት ምስኪኖች ተጎዳንንንንን
@cvbdgh3372
@cvbdgh3372 3 жыл бұрын
@mdvip3327
@mdvip3327 3 жыл бұрын
ሳህ
@aminama854
@aminama854 3 жыл бұрын
የአላህ
@user-pe3id6bb3r
@user-pe3id6bb3r 3 жыл бұрын
@kamliawollotube5787
@kamliawollotube5787 3 жыл бұрын
በአንድ ሰው ኢትዮጵያ ማሰወቀስእኛንቺግርላይለመጣልየሪአወንድሞቸአሁንምትምህረትይሁናቺሂ
@sfffy6a556
@sfffy6a556 3 жыл бұрын
አሁን መልካም አድስ ነገር የናፈቀው እደኔ
@mohammadmahfuz5479
@mohammadmahfuz5479 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅልን ወንድም ሁሌም ኑርልን
@user-gs8jx9xc4n
@user-gs8jx9xc4n 13 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏ትክክል
@tube3067
@tube3067 3 жыл бұрын
ሀገር ቤት የለመዱት አፍ መክፈት እኛንም ዋጋ እያስከፈሉን ነው🥺😭
@haleemahassan3335
@haleemahassan3335 3 жыл бұрын
😭😭😭😘
@qonjo6613
@qonjo6613 3 жыл бұрын
በጣም ወላሂ😥😭😰
@hasatpice9198
@hasatpice9198 3 жыл бұрын
በጣም አገት ደፍቶ እሚሰራውንም አስጨረሱ
@user-wr9su6qz7x
@user-wr9su6qz7x 3 жыл бұрын
😭😭😭
@MuhammadUmar-tg6yn
@MuhammadUmar-tg6yn 3 жыл бұрын
Eteraseh betam tewasheleh temar baleye atehunu
@fatommohammedali6516
@fatommohammedali6516 3 жыл бұрын
አወ ሳኡድ አረቢያ ባለውለታችን ናት ሁሉም ደሳሳ ጎጆውን የቀየረው በሳኡድ አረቢያ በአረብ ሀገር ብር ነው ይህ የማይካድ ነው
@user-vn4tq7fq7v
@user-vn4tq7fq7v 3 жыл бұрын
በጣም
@soccerbeastsoccer1080
@soccerbeastsoccer1080 3 жыл бұрын
ለሁሉም ቀን አለው ስው ሳይሆን እግዚአብሔር ይበቀልልን
@iloveyoumoreethiopian3993
@iloveyoumoreethiopian3993 3 жыл бұрын
የኛ አገር ዜጎች ባለጌ ናቸው እሰው ሀገር ሆነው የሰው ሀገር ባድራ የሚያቃጥሉ እኮ ናቸው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሳውዲ ያላችሁ
@pardusqatar4063
@pardusqatar4063 3 жыл бұрын
ከተሳሳትኩ ይቅርታ ሀሣብህን ጠቅለል አርገህ ብታቀርብል ብዙ ካርድ ተጠቃሚወች አለን ከሰአትም አጻር
@fafisualih4212
@fafisualih4212 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ከ15 ደቂቃ በላይ ባይሆን ጥሩ ነው
@hussensied4205
@hussensied4205 3 жыл бұрын
አዎ ወላሂ የኔም ጥያቄ ነው ሰአቱም ቢያሳጥር ልን
@asse2675
@asse2675 3 жыл бұрын
Wondeme yegna sewu Andade lerasu donkoro yadonokerahal .. dengaye.lay woha mafsesi nw Andande Ersen leboze sahat Atdekem lamekerih betam Enamasegenal 10q!!!
@user-vt6nc9fi2u
@user-vt6nc9fi2u 3 жыл бұрын
ايمن جزاك الله خيرا حبيبي⁦❤️⁩⁦❤️⁩⁦❤️⁩⁦❤️⁩
@Pk-ex1nt
@Pk-ex1nt 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀው ወድሜ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም አላህ ካተጋር ይሁን ወድሜ
@user-hz2zb9lz3c
@user-hz2zb9lz3c 3 жыл бұрын
የታባቱ ደግሞ ለሱ ይታዘናልደ ለሚስኪኑ እዘኒ
@amanetuba6657
@amanetuba6657 3 жыл бұрын
እስቴ በኃላ ትጠጣለህ ሰአት አትግደል ቶሎቶሎመረጃዉንንገረን ሀባሻዎች ከዚህ ተማሩ
@user-vk9hv8de2h
@user-vk9hv8de2h 3 жыл бұрын
የረቢ እብድ ምንሁኖ ነው በዱአችሁ አትርሱት ሙሲም ክርስቲያን
@susutube360
@susutube360 3 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ወንድም ምስሎችህን ያብዛልን🥰
@sishaia6875
@sishaia6875 3 жыл бұрын
እግዲህ ምን ይደረግ ሰው ሁኖ እማይሳሳት እንጨት ሁኖ እማይጤስ የለም ይቅርታ እያለነው ይቅር ለእግዚአብሔር ነው ከስተት መማር ነው ይቅርታ ይደረግለት ቀርቶ ሰው ለሰው እኛ ለእግዚአብሔር ይቅር ስንል እደየ ስራኝን ይቅር ይለናን እና ተሳስቶነው ለእናት ና አብቱ ሲባል ይማሩት በይቅርታ ይጠየቁ ጥፋቱ ነውና ከሰው ስተቱ ከእግዚአብሔር ምረቱ ነው
@SsSs-gs4bk
@SsSs-gs4bk 3 жыл бұрын
ትክክል 🙏🙏🙏👍👍👍🌷🌷🌷💝💝💝
@user-cs9wv9nu5y
@user-cs9wv9nu5y 3 жыл бұрын
ያም አለያም አሁን እኛ ፍትህ ነዉ ያለንዉ ልጁ በለቱ ትናዱ ነዉ እደህ ያለዉ ፍትህ😭😭😭😭😭
@Alia-gs6ev
@Alia-gs6ev 3 жыл бұрын
የአላህ ያረቢ እዝነትህን
@user-qm2ou8xc6z
@user-qm2ou8xc6z 3 жыл бұрын
የምንናገረውን እንኮን አናቅም ያረቢ ሀረም ነው እባክህን ።እንኮን ቢለ ምን አለ የአላህ
@user-mx8ku4gx2t
@user-mx8ku4gx2t 3 жыл бұрын
ያረብ ወንድም እና እህቶቼ አንተው ጠብቃቸው ስቃያችን በቃ በለን 😭😭🙏🙏🙏
@allahuakber3943
@allahuakber3943 3 жыл бұрын
አይመን ይቅርታና ወሬ አታብዛ
@Pk-ex1nt
@Pk-ex1nt 3 жыл бұрын
Amiiiiiiiiiin yarbii
@selammekonennethiopia2110
@selammekonennethiopia2110 3 жыл бұрын
Amen
@mishoyegetaliji3247
@mishoyegetaliji3247 3 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeen😢😢😢😢😢😢😢
@jgddyter1959
@jgddyter1959 3 жыл бұрын
Aamiinyaarabb
@user-js9sn6ni8v
@user-js9sn6ni8v 3 жыл бұрын
አይመንታ፣የእውነት፣አፈርኩ፣
@lubabalubaba2233
@lubabalubaba2233 3 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ የፈለግነውን በሙሉ አድርገናል ድሀ ሀብታም የሆነበት አንገቱን የደፍ ቀና ያለበት ውድ ሀገራችን ሳውድ ነው ሁለተኛ ሀገራችን ዛሬ ዙረን እንጀራችን በጥፊ ልንል ደረስን አላህ የህድና ወላሂ
@meazafesiha3845
@meazafesiha3845 3 жыл бұрын
ተባረክ አይመን
@helenbaba2870
@helenbaba2870 3 жыл бұрын
በትክክል ወንድም
@medii8903
@medii8903 3 жыл бұрын
ኧተ ተው አይመን ጥሩ ዜና አሰማን በጭንቀት ልንፍነዳ ነው እኮ
@udhzhhsudu7223
@udhzhhsudu7223 3 жыл бұрын
ትክክል ስኡዲ ሁለተኛው አገራችን ናት
@ggwgsvhbbw5193
@ggwgsvhbbw5193 3 жыл бұрын
Wow konjoo ✅✅✅💯❤🌹
@toyiba5610
@toyiba5610 3 жыл бұрын
አይመንየ ትክክል
@user-qb4ly8oy7d
@user-qb4ly8oy7d 3 жыл бұрын
🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ያረቢ አላህ ሰናሙን ይፍጠርልን
@mereimworku9256
@mereimworku9256 3 жыл бұрын
Allah keyirun yimeretelen yareb
@messimessi7609
@messimessi7609 3 жыл бұрын
ወይ የኛ ሰዉ እረ እባካችሁ. ስነስርአት ይኑረን. እምናገረዉን. እንወቅ
@ranna8611
@ranna8611 3 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ
@user-eg1ml8ku8n
@user-eg1ml8ku8n 3 жыл бұрын
በለው በለው በገዚ አገራቸ የፈለገት ማረግ መብት አላቹ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 ✌️💪💪💪💪💪
@fireeayenow5114
@fireeayenow5114 3 жыл бұрын
Ebakachu ye Ayimentan kuter situgn be Alah
@ahmedyemersaw8278
@ahmedyemersaw8278 3 жыл бұрын
ልክ ነህ ብሮ
@user-mk6zk9ec1n
@user-mk6zk9ec1n 3 жыл бұрын
እዉነት በጣም ያሳዝናል አለዉቀት ሊሆን ይችላል ተከተተሉት እደያሰቃይት አይመንዬ አይ የዘድሮዉ ከባድ ነዉ👍👍👍👍👍👍
@smilestar3266
@smilestar3266 3 жыл бұрын
Yarabiiiii
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 3 жыл бұрын
አብሻው ለአበሻ እየተጠቋቆመ! አበሻ ምቀኛ:: ደግ አረጏቹሁ አቦ😎 ViVa Saudi👌
@zaharazahara188
@zaharazahara188 3 жыл бұрын
የቀረውን ኢቃማ ያለው ምንም ችግር የሌለበትን ባይዙ በረድ ቢሉ ትንሺ ቀን ቢሰጡን ኢንሻአላ ያረብ
@user-oc3be5qb9k
@user-oc3be5qb9k 3 жыл бұрын
ጥሩ ናቸው አላካቸው ገነዘብና ወረቅ እየሠረቁ ህጋዊ ሠውሥ እየያዙ
@vyivg257
@vyivg257 3 жыл бұрын
አረ ሳኡዲ ትለምልም አላህ ይጠብቃት የኛን ወንጀል አላህ ነው የሚያውቀው ብቻ አላህ ያለው ይሆናልል
@user-mr7hx1ec6r
@user-mr7hx1ec6r 3 жыл бұрын
ኦ ፈጣሪ ነገርን ሁሉ ባንተ ይቻላል መልካሙን ዜና አሰማን በሳውዲም ያሉ ወገኖቻችንን ጭንቅ ና መከራ ተመልከት ምንም አይሳንህም 😭😭😭🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿ያረብ
@user-hl5kd5ym6w
@user-hl5kd5ym6w 3 жыл бұрын
የአላህየሳዝና
@nafessasaydi6432
@nafessasaydi6432 3 жыл бұрын
Ok
@azizayemer5551
@azizayemer5551 3 жыл бұрын
ምድርን ሁሉ የፈጠረው አላህ ይፈርዳል ያረብ ሀይል ሁሉ ያንተ ነዉ
@wvwge460
@wvwge460 3 жыл бұрын
አወ አይመን እዉነት ብለሀል
@user-cy4es5sl1w
@user-cy4es5sl1w 3 жыл бұрын
እረ እስከዛሬስ ትተውን እጅ ከሳኡድ ሹርጣ እሚያመልጥ የለም
@suzanmohammedalhabeshaalhe709
@suzanmohammedalhabeshaalhe709 3 жыл бұрын
Wdemy ayemen Sema Welahi Gemashi sew sera benonem edalne ankotrewem Siktl enrsus behonu yegane afe tkotatrew egane legdle new edi hasabchwe
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 3 жыл бұрын
አጅብ "ካልጠገቡ አይዘሉ ካልዘለሉ አይሰበሩ " አለ ያገሬ ሰው። አረቦች እኮ ቲክ ቶክ በጣም ይጠቀማሉ ። ከፖሊስ ማምለጥ እችላለሁ ብሎ ነበር የቀባጠረው እድሜ ለቴክኖሎጅ
@user-iq6fw5iu5n
@user-iq6fw5iu5n 3 жыл бұрын
ያለሥራቸው የሚሠቃዩትን እህት ወድሞቻች አሏህ ይድረሥላቸው ከጥጋበኞች ውርደት አሏህ ይሠውረነ
@habibamehamedseyd2785
@habibamehamedseyd2785 3 жыл бұрын
ላላህ ብለህ አሳጥረው
@user-xm2uu4ul9u
@user-xm2uu4ul9u 3 жыл бұрын
አብሺሩ. አላህወኪል. አላህ፣ሂዳይስጣችሁ. እያነሳችሁ፣የምልኩት
@user-pv4gi9zj5s
@user-pv4gi9zj5s 3 жыл бұрын
ያሳዝናል ሶሻል ሚዲያ መጠቀም ስልጣኔ የመሰላቹሁ እባካችሁ የመጣችሁበትን አትርሱ እኛ ሰርተን መብላት ቤተሰቦቻችንን መርዳን እንፈልጋለን በማንም ክፍታፍ ሁሉም ኢትዩ መሰደብ አለበት አይመኒታ እናመሰግናለን አላህ ይጠብቅህ
@qw1296
@qw1296 3 жыл бұрын
አይመንየአላህይጠብቅህየኔወንድም
@user-nq6wr2te8d
@user-nq6wr2te8d 3 жыл бұрын
አላህ መላዉን ይስጠዉይገርማል
@hadeyaahmed4641
@hadeyaahmed4641 3 жыл бұрын
ዴግአርገይያዝአሥቃባጭ
@oneday9545
@oneday9545 3 жыл бұрын
ያ አላህ የአብዲን ከይር አሰማን ምን ሁኖ ይሁንን ኡፍፍፍፍ 😭😭😭በ ዱኣ አትርሱት ሀባይብ
@user-pu1ut4mp8x
@user-pu1ut4mp8x 3 жыл бұрын
አብድ ማነው ደረሴ ምን ሆነ አለኮ ቢድወ ለቋል ቅድም
@saadas9954
@saadas9954 3 жыл бұрын
ማነውአብድ
@oneday9545
@oneday9545 3 жыл бұрын
@@user-pu1ut4mp8x አረ አሁን ለአይመን ደውሎ ፈሊጌህነው ችግር ላይ ነኝ አለ
@oneday9545
@oneday9545 3 жыл бұрын
@@saadas9954 አብዱ ደረሴ ሳዱላ
@user-pu1ut4mp8x
@user-pu1ut4mp8x 3 жыл бұрын
@@oneday9545 ወይኔ አሏህ ኸይር ያርገው እኔኮ ቢድወውን አልጨረስኩትም ስለማስረዝመው አይ ምን ኡፍፍፍ አምስት እድ ይህን ስንት ቀን ሙሉ በረሀላይ ያረቢ አተው በራህመትህ
@alemababa4361
@alemababa4361 3 жыл бұрын
አፍ ነው ባላጋራ እባካችሁ ክፉ ነገር ካደበታችን አይውጣ በራሱ ክትክታ እራሱ ተመታ አንሁን ፊታችንን ወደ ፈጣሪ እንመልስ እግዚአብሔር ለስደተኞች ይድረስልን ፍትህ ለሚሰቃዩ ወገኖቼ 😭😭😭😭😭😭
@user-bt1bw1wv4g
@user-bt1bw1wv4g 3 жыл бұрын
ኧረ ይኸንንልጅ ሤትዮየ አሳይታኛለች
@qananioromorobee7364
@qananioromorobee7364 3 жыл бұрын
Neyye enegaa
@user-ic5oh5vl7r
@user-ic5oh5vl7r 14 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@faumzakire7099
@faumzakire7099 3 жыл бұрын
ምስኪን አትይዙኝም እያለ ያስተላለፈው ምናልባች ለመያዝ ፈልጎስ ቢሆን ወንድሜን አላህ ይጠብቀው ሁሉም ሰው ንሳሳታል ፍጹም የለም አክባሩን ብታጣሩት ግን ከምን እንደደረሰ
@sebleyedessiwo8567
@sebleyedessiwo8567 3 жыл бұрын
Leke neh aymeneta
@hbdgfvdhvx8013
@hbdgfvdhvx8013 3 жыл бұрын
አመኒታ በጣም እናመስግናለን አንተ ቡዙ ጊዜ ትመክራለህ ሃቁን ትናገረሊህ የእተዩጵያ ሰዉ ሚንም አይማሪም ግን ኢኔ በግሌ ለሱኡዲ በጣም አመሰግናቸዋሎህ ረበና የሕሚሃ
@HHh-ys6fx
@HHh-ys6fx 3 жыл бұрын
Hasbii allaa huu wanii amaal wakiil ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@hamezyagalato5265
@hamezyagalato5265 3 жыл бұрын
ጂዘኩአለሀ ኸይረ ሀይመኒት አለሀ ሂደየ ይሱጠቸዉ
@battyyone9974
@battyyone9974 3 жыл бұрын
ተባከክ አይመንዬ መልካም ዜና አሠማኸን መጨረሻውን ያሣምረው
@timatim1607
@timatim1607 3 жыл бұрын
ያረቢ
@sedera823
@sedera823 3 жыл бұрын
Sauddii arbiya kalde yelem
@azizaatiyaa4736
@azizaatiyaa4736 3 жыл бұрын
Siraa mitifalguun inee Gaa siraa Allaa jidaa
@seefseefo4699
@seefseefo4699 3 жыл бұрын
Arra Tawe Allaheni Fira Atashakabeti
@user-zs3dw6bu9p
@user-zs3dw6bu9p 5 ай бұрын
ትክክልነው
@user-su8xu5uy8e
@user-su8xu5uy8e 3 жыл бұрын
አለህ ቀልብ ይስጣን
@user-bf4gf3kb7s
@user-bf4gf3kb7s 3 жыл бұрын
ፈርዶበት ነው የኔ ወንድም
@ghyh2547
@ghyh2547 3 жыл бұрын
አይ ምን አላህ ይጠብቅህ ባለህበት
@aynalemmezamurmezamur4943
@aynalemmezamurmezamur4943 3 жыл бұрын
Eawanet new wedamachn Egzabehir Labona yasaten kebada new
@fufutube3320
@fufutube3320 3 жыл бұрын
እኔኮ ግርም የሚለኝ እኛ ሀበሾች ባዶ ጭንቅላት🙉🙉
@Salam-mv1hd
@Salam-mv1hd 3 жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@fufutube3320
@fufutube3320 3 жыл бұрын
@@Salam-mv1hd 😜😜😜😜
@user-gv3ph1qx7v
@user-gv3ph1qx7v 3 жыл бұрын
አይመኒታ አድ ጥያቄ አለኝ አዳድ መረጃ ለምን ትናገራለህ አበሻ የማዋለጃ ኪሎ ሥምት አለ የምትለዉ የሡማሌ እጂ ያበሻ አይደለም ተሣሥተሠል እባክህ አታሥበላን😭😭😭😭😭
@sablesable414
@sablesable414 3 жыл бұрын
ፍጣሪ ይጠብቀን እኛማ ምን አቅም አለን እግዚኦ አምላኬ አይመንየ እራስህን ጠብቅ 😭😭
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 3 жыл бұрын
እሰይ ለሴቶች ትምህርት ይሆናል በተለይ የቲክቶክ በጥራቆች አፋችሁን ሰትሩ የአለን እኮ ሰው ሀገር ነው አስቡ እጅ ኤጭ
@eluhabeshawit4354
@eluhabeshawit4354 3 жыл бұрын
🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ወይ ዘንድሮ
@shewit1307
@shewit1307 3 жыл бұрын
በዚህ ሰአት ጉራ ሳይሆን ትህትና ጸሎት ነው ሚያድ ነው ከዚህ ስቃይ እግዚአብሔር በቸርነቱ ያድናቹ
@fafisualih4212
@fafisualih4212 3 жыл бұрын
አዎ ጉራ ይጎዳናል እንጂ አይጠቅመንም ትህትና እና ዱዓ ብቻ ነው የሚበጀን
@etiopaagar8289
@etiopaagar8289 3 жыл бұрын
እባከህን የአለም ሰባዊ መብት ተከራካሪዋች እናመለከታለን አዋንወደድከምጠላህም
@user-cm6eq5hw4t
@user-cm6eq5hw4t 3 жыл бұрын
ይሄን ቀን አገት ደፍቶ ብናልፍ ምናለ ይሄ ስራ የራሳችን ስራነው ያመጣነው ሰርተተን እንቀየራለን ብለን ሀገር ለቀን መጥተን በሰው ሀገር ጥጋብ ወጠረን
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 3 жыл бұрын
እግዛብሔር ይርዳችው
@user-zo1cu5ii1i
@user-zo1cu5ii1i 3 жыл бұрын
ይገርማል
@user-rt5ry4dt8p
@user-rt5ry4dt8p 3 жыл бұрын
አላህ ይድርስላችሁ
@user-ms5be8qf1b
@user-ms5be8qf1b 3 жыл бұрын
እኔስ ተጨነኩ የአላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግላቸው አላህ ፍትህ ይስጣቸው ያረብ
@user-zn3zl2lq4b
@user-zn3zl2lq4b 3 жыл бұрын
ስለ መረጃህ እናመሰግናለን አይመን ባባዬ ታድያ ባለፈ በምን እርግጠኛ ሁነህ ነው ከ ሳምን በኃላ በራራ ይጀምራል ያልከን?ዊህ በ አላህ ወንድማችን እርግጠኛ ባልሆንከው ነገር አታጓጓን ጥሩ አይደለም የሰው ቀልብ ። በእስልምናም አይፈቀድም ይቅርታ ካጠፋሁ ከቻልክ ደቂቃዉንም እጥር ምጥን ለማድርግ ሞክር ብዙ ግዜ አስታየት ይሰጠሀል አታነብም ይሁን አላዉቅም
@user-nt4tu3kp3c
@user-nt4tu3kp3c 3 жыл бұрын
ትክክል በራሳቸን ጊዜ ስንቀባጥረ ነው የምንያዘው ስጀመረ ሳኡድ የፈትህ ሀገር ናት አላህ ይጠብቃት
@user-hi7ln5dp8t
@user-hi7ln5dp8t 3 жыл бұрын
ነይእንደመር ቅመም
@hayuborana6923
@hayuborana6923 3 жыл бұрын
አብዱየ ሚስኪን ከርታታ ኸይር ያሰማን😭
@user-ye4cr7jx2l
@user-ye4cr7jx2l 3 жыл бұрын
tawukewaleshe?
@user-hi7ln5dp8t
@user-hi7ln5dp8t 3 жыл бұрын
ሀዬ ነይ እንደመር
@maryeymoborhun9972
@maryeymoborhun9972 3 жыл бұрын
እኔ ምላቹ ለምንድነው የላካቸው እነሱ ከመጡ በሃላ ሰላም ኣጣንንን😭🕊🕊
@feruzebrahem7805
@feruzebrahem7805 3 жыл бұрын
አይመኒታ 6ከምናምንከምሽቱ ከጅዳ ወደጣየፍ ወደቤት ደርሥን ከአርቦቹ ጋር ወርበልከአባ ነው እምልህ እቃ እያነሣሣሁ ነበር ጠርቶኝ አየሽው አይደል ፖሊሥ ተሣድቦ ከ3ቀን በፊት ተናግሮ ዛሬ ተያዘ ብሎ አለኝ ወላሂ አይመኒታ የኛ ሀበሾች ላይ አምርርዋል አላህ ይድርሥልን እኔንም እደቀልድ እያደርጉ ካሁኑ እያሣቀቁኝ ነው እር ወላሂ ተሣቀኩ ብቻ አላህ ይፈርጀን
@user-ub4cq3pl1n
@user-ub4cq3pl1n 3 жыл бұрын
والله صحيح كلامك بارك الله فيك يا اخي والله العظيم نحن نحب السعوديه🍏🍏🍏 بلادنا الثاني نحب بلادنا اثيوبيا💚💛❤
@gjhj4933
@gjhj4933 3 жыл бұрын
እሰይ በሰው ሀገር እምቡር እምቡር ማለት መጨረሻው ይሄ ነው ሳውዲ ህግ ያለበት ሀገር ነው
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 11 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
Daa’imni keenya nagaan nuuf dhalateera!
8:12
Dr Nafyad Getu Official
Рет қаралды 4,7 М.
Bacho Ne Ye Kar Liya 😱🥲
0:13
Sunnyy Rawal
Рет қаралды 16 МЛН
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 4,9 МЛН