No video

ምን ያክል ስለመኪናችን የዳሽቦርድ ምልክቶች እናውቃለን Haw to fix dashebord lights

  Рет қаралды 43,456

Ethio Mechanic

Ethio Mechanic

Күн бұрын

የመኪናችን የዳሽቦርድ ምልክቶች ችግርና መፍቴሀቸውን ለማወቅ

Пікірлер: 46
@sewudanurrguragewa6402
@sewudanurrguragewa6402 2 жыл бұрын
አላህ ይስጥልን ወንድሜ በርታ ሌሎችም በጉጉት እንጠብቃለን
@nuranaji5214
@nuranaji5214 4 жыл бұрын
እንደው ምን ልበልህ እድሜክ ይርዘም ጥሩ ትምህርት ነው
@nuranaji5214
@nuranaji5214 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድም
@user-rn4px3bi8j
@user-rn4px3bi8j 4 жыл бұрын
Betam harif new
@rahelbullo6586
@rahelbullo6586 Жыл бұрын
ናመሠግናለን
@nunuabay1820
@nunuabay1820 Жыл бұрын
Thank you 🙏
@ammu8472
@ammu8472 4 жыл бұрын
ወንድማችን አሪፍ ትምህርት ነው ግን በጣም አሳጠርከው
@user-xw8by8ex8v
@user-xw8by8ex8v 7 ай бұрын
ያሪስ 2010 ክራውድድ ላይ ፍሬን ይዤ ስቆም እንደ መርገፍገፍ ይልና ኢንጅን ቼክ አብርቶ ወዲያው ይጠፋል ሁሌ ሳይሆን በሳምንት 2ቀን ነው ያየሁት
@helentsehaye88
@helentsehaye88 Жыл бұрын
Bravo I love it
@ethiomechanic1611
@ethiomechanic1611 Жыл бұрын
Amesegnalew
@genetgebre3041
@genetgebre3041 3 жыл бұрын
Thanks a lot!
@idressyoutube9998
@idressyoutube9998 4 жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን አሣጠርከው
@mebratube215
@mebratube215 4 жыл бұрын
tnxs bra
@AMIR-po6kv
@AMIR-po6kv 4 жыл бұрын
What about glow plug light 2lt mekinoch lay sibera
@maldeyatena9548
@maldeyatena9548 10 ай бұрын
vitiz mekina eske sint new kutir new mendat yalebin
@ethiomechanic1611
@ethiomechanic1611 10 ай бұрын
Call0911696089
@Tube-ez5et
@Tube-ez5et 4 жыл бұрын
በርታ
@ethiomechanic1611
@ethiomechanic1611 4 жыл бұрын
እሺ እህቴ
@samsonweldmihret1447
@samsonweldmihret1447 4 жыл бұрын
የእግር ፍሬን አጠቃቀም ላይ በዳገት እና በቁልቁለት እንዲሁም በፍጥነት ወቅት ምን ማርግ አለብኝ ?
@abdishorame1116
@abdishorame1116 2 жыл бұрын
LASHI BORED LAYI YEE BEZILU ABIRTO KAA QERSII
@ethiomechanic1611
@ethiomechanic1611 2 жыл бұрын
ነዳጅ ጨርሶ ነው ጨምረክበት ካልጠፋ ለባለሙያ አሳየው
@bitiyesu
@bitiyesu Жыл бұрын
berabo
@sputput1
@sputput1 4 жыл бұрын
Bro its okay now how you explain it but next time make sure you have more knowledge about it or Google before you post something like this
@demekegebeyehu8545
@demekegebeyehu8545 3 жыл бұрын
የኤሌክትሪክ ችግር ምልክት እያሳየ ቢነዳ ችግር ይፈጠራል?
@ethiomechanic1611
@ethiomechanic1611 3 жыл бұрын
የካንዴሊቲ ማሞቂያ ምልክት ይመስለኛል ግን ምልክቱ የሚነግረን ካንዴሊቲ እያሞቀ መሆኑን ነው ስለዚ ግሎ ምልክቱ ሲጠፋ እየቀዘቀዘ መሆኑን ይነግረናል ስለዚ መንዳቱን አልመክርክም
@maranatagizachew3505
@maranatagizachew3505 4 жыл бұрын
wandime ABS is anti luck brake system newu
@ethiomechanic1611
@ethiomechanic1611 4 жыл бұрын
Awo ewent new
@hameregadle6833
@hameregadle6833 3 жыл бұрын
መብራቶች መብራት የለባቸውም ወይንስ በርተው ካልጠፉ ማለትህ ነው
@ethiomechanic1611
@ethiomechanic1611 3 жыл бұрын
ኳድሮ ስታበራ ሁሉም መብራት አለባቸው ስታስነሳው ግን ሁሉም መጥፋት አለባቸው ካልጠፉ የበራው ምልክት ችግር ከለበት ማለት ነው
@hameregadle6833
@hameregadle6833 3 жыл бұрын
በእውነቱ እንዲህ አይነት ፈጣን ምላሽ በጣም ያስደስታል፡፡ ትልቅ ትምህርት ነው የምትሰጡት፡፡ በጣም አመሰግናለሁ፡፡ መሪን በተመለከተም ትንሽ ብትለን ፍሬን ይዘህ መሪው የሚንቀሳቀስ ከሆነ ስታዞረው ድምጽ ካለው ባለሙያ ማየት አለበት…መልእክቱ ምንድነው
@ethiomechanic1611
@ethiomechanic1611 3 жыл бұрын
Yemkinak aynt ena modelun negrgn mels estkalew
@hameregadle6833
@hameregadle6833 3 жыл бұрын
መሪ የዞረ 2001 PLATZ @@ethiomechanic1611
@ethiomechanic1611
@ethiomechanic1611 3 жыл бұрын
የሚኒሞ ማነስና ይመስለኛል ቆመክ ስታዞረው ነው አይደል
@nazmi.z7737
@nazmi.z7737 3 жыл бұрын
Yekerta selkachehun felga neber
@ethiomechanic1611
@ethiomechanic1611 3 жыл бұрын
0911696089
@kalidabdulselam6719
@kalidabdulselam6719 4 жыл бұрын
Fog light beminmikniyat yiberal tadya
@ethiomechanic1611
@ethiomechanic1611 4 жыл бұрын
Lesu teblo bemizegajelt mazesha new mibraw
@wendmzew8662
@wendmzew8662 2 жыл бұрын
የት አካባቢ ዲያግኖ አለ ወንድሜ
@ethiomechanic1611
@ethiomechanic1611 2 жыл бұрын
Enagaram ale menaynt mekina new
@ethiomechanic1611
@ethiomechanic1611 2 жыл бұрын
Call 0911696089
@shamilredwan9961
@shamilredwan9961 2 жыл бұрын
10Q
@helenhelen1291
@helenhelen1291 4 жыл бұрын
አንዳንዴቹን አልተረደዋቸውን
@biruktensay6516
@biruktensay6516 3 жыл бұрын
የእጅ ፍሬን ላይ ዘይት ትላለህ እንዴ ?
@ethiomechanic1611
@ethiomechanic1611 3 жыл бұрын
ብራዘር ለኮመንት ከመቸኮል መጠየቅ አይቀልም ለማንኛውም የፍሬን ዘይት ሲቀንስ የእጅ ፍሬን ምልክት ነው ሚያሳየው እጅ ፍሬኑን ብትለቅም አይጠፋም
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 43 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 41 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 4,6 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 43 МЛН