የትራፊክ ፓሊስና የአሽከርካሪዎች የእጅ ምልክት አሰጣጥ ትርጉም | የሀገራችን የፍጥነት ገደብ በከተማ ውስጥና ከከተማ ውጭ

  Рет қаралды 18,899

Mukaeb Motors

Mukaeb Motors

Жыл бұрын

#የትራፊክ_ፓሊስና የአሽከርካሪዎች #የእጅ_ምልክት አሰጣጥ ትርጉም | የሀገራችን የፍጥነት ገደብ በከተማ ውስጥና ከከተማ ውጭ
ሰላም ለእናንተ ይሁን የተከበራችሁና የተወደዳችሁ Mukaeb Motors ቤተሠቦች እንዴት ናችሁ። በዛሬው ቢዲዮ #የትራፊክ_ፓሊስና የአሽከርካሪዎች #የእጅ_ምልክት አሰጣጥ ትርጉም | የሀገራችን የፍጥነት ገደብ በከተማ ውስጥና ከከተማ ውጭ የሚያስረዳ ስልጠና በአዲሱ ስርአተ ትምህርት መሰረት ግልፅ እና ሰፋ ባለ መልኩ ቀርቦላችኋል።
#ክፍል__11
ተመልካቾቼ ከዚህ Video አሪፍ መረጃ እንደምታገኙ እርግጠኛ ነኝ። ለዩቲዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE የምትለውን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ።
ይህን Video አይታችሁ ከወደዳችሁት Like ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ።
አዲስ እንድሠራላችሁ እምትፈልጉት ነገር ወይም እስከዛሬ በሠራኋቸው video ላይ አስተያየት ካለችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ።
Mukaeb Motorsን ስለጎበኛችሁ በጣም አመሠግናለሁ።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Mukaeb Motors

Пікірлер: 29
@user-mf4sg2xh9w
@user-mf4sg2xh9w 5 ай бұрын
በጣም ምርጥ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@alemnigusse6279
@alemnigusse6279 Ай бұрын
እሚገርም አገላለፅ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@tibebubirhane4469
@tibebubirhane4469 Ай бұрын
Great Lesson with excellent Expression, Thank you Mule G.
@yasina63
@yasina63 4 ай бұрын
Thank you. Very useful.
@user-jl1ic2ev3k
@user-jl1ic2ev3k 3 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው
@saraabadi1320
@saraabadi1320 Ай бұрын
Good job❤
@Tube-HaHu
@Tube-HaHu 5 ай бұрын
thank you!!! good lecture.
@kibrom25
@kibrom25 5 ай бұрын
በጣም ምርጥ
@solomonmisaye6203
@solomonmisaye6203 11 ай бұрын
Tnx hamus tefategn nagn
@Mukaeb18
@Mukaeb18 11 ай бұрын
መልካም እድል አሪፍ ውጤት አምጥተህ እንደምታልፍ እርግጠኛ ነኝ
@BIruk-fx12
@BIruk-fx12 11 ай бұрын
Thanks bro you're doing amazing work i don't have word for you king 🔥🔥🔥
@Mukaeb18
@Mukaeb18 11 ай бұрын
Thanks 🔥🙏🙏🙏biruk
@user-qm6eq1jz4t
@user-qm6eq1jz4t Жыл бұрын
Thanks bro
@Mukaeb18
@Mukaeb18 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@simeneh12
@simeneh12 Жыл бұрын
thank you!!!!!
@Mukaeb18
@Mukaeb18 Жыл бұрын
You're welcome!
@bet-mesafint9822
@bet-mesafint9822 9 ай бұрын
96አምጥቻለው ፍቃዴን ....
@marydavelove8496
@marydavelove8496 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ ወንድሜ ዛሬ ከሠአት ፈተና አለኝ
@Mukaeb18
@Mukaeb18 Жыл бұрын
መልካም እድል Mary እንደምታልፊ እርግጠኛ ነኝ
@marydavelove8496
@marydavelove8496 Жыл бұрын
@@Mukaeb18 አመሠግናለሁ ብሮ ተሳክቶል 🥰🥰🥰
@Mukaeb18
@Mukaeb18 Жыл бұрын
Congera 👍👍👍Dess yilal
@getachewutesfahun6406
@getachewutesfahun6406 Жыл бұрын
ሙሌ እንዴት ነህ በጣም ጠፋሕ
@getachewutesfahun6406
@getachewutesfahun6406 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሞሌ እንዴት ነህ ሁሉ ሰላም ነው ሁለት ጥያቄዎች አሉኝ 1.mesuring tools እንዴት እንደምንለካእና ምን ምን እንደምንለካበት 2.sensor የት እንደሚገጠም ምን ምን sens እንደሚያርግል እባክህ ብታሳየን
@getachewutesfahun6406
@getachewutesfahun6406 Жыл бұрын
ሌሎችን ማለትም ፒስተን,ፒስተን ሪንግ, ቫልቭ, ቫልቭ ስፕሪንግ, ካምሻፍት, ክራንክሻፍት,እባክህ ብታሳየን
@Mukaeb18
@Mukaeb18 Жыл бұрын
Eshi gech yeteyekegn netboch lay video serchy akerblachuwalehu
@getachewutesfahun6406
@getachewutesfahun6406 Жыл бұрын
ስልክህን ብትሰጠኝ
@Mukaeb18
@Mukaeb18 Жыл бұрын
Eshi be telegram awaragn @mukaeb Mukaeb Motors
@yedanawTV-
@yedanawTV- 11 ай бұрын
Best
100❤️
00:19
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 38 МЛН
የመንጃ ፈቃድ ጥያቄዎች - በዳሽ ቦርድ ዙሪያ 20 ጥያቄዎች
16:16
Подписывайся #goodcarkz
0:15
GOOD CAR KZ
Рет қаралды 11 М.