ፋና ሙሉ ፊልም Fana full Ethiopian film 2022

  Рет қаралды 301,911

Sodere TV

Sodere TV

2 жыл бұрын

ፋና ሙሉ ፊልም

Пікірлер: 199
@sehenna1
@sehenna1 2 жыл бұрын
ደራሲው እንኳን በእኛ ባህል በውጭውም አለም የትኛውም ባል ሚስቱ ይህን ያህል ለድሮ ፍቅረኛዋ ካላት ትልቅ የፍቅር ስሜት ምክንያት ስታለቅስለት በትእግስት የማየት አቅም የለውም ..
@knda069
@knda069 2 жыл бұрын
አይ በህይወት እንዲ አይባልም ምክነያቱም ብዙ አይነት ሰው አለ።
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
@user-lb3bj1xs9u
@user-lb3bj1xs9u 2 жыл бұрын
ተባረክ
@ghh3394
@ghh3394 2 жыл бұрын
በትክክል
@ajleul7392
@ajleul7392 2 жыл бұрын
Yes ii
@user-cz8th1di7c
@user-cz8th1di7c 2 жыл бұрын
ወጣም ወረደም... የሰዉ ልጅ የተጻፈለትን እንጅ የምርጫዉን ኖሮ አያዉቅም!! 💔😔
@Love-yp8nl
@Love-yp8nl 2 жыл бұрын
👍👍
@mimimimidinikie3246
@mimimimidinikie3246 2 жыл бұрын
በትክክል
@sarahsaeah3196
@sarahsaeah3196 2 жыл бұрын
👍👍👍
@user-zu6eo8tc5c
@user-zu6eo8tc5c 2 жыл бұрын
ስላም ለ ኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን ስደት ላይ ያላችሁ እህት ወድሞቸ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@firehiwotzenabu8420
@firehiwotzenabu8420 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
@@firehiwotzenabu8420 Ethiop 🇪🇹🚗🚗
@engdaget12
@engdaget12 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ደምሩኝ ውዶች
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 жыл бұрын
ከባል ጋር ሁኖ ለፍቅረኛ እድህ ማልቀስ ሸም ነው ምን እያስተማራችሁ ነው ክብር ለባሎች ከባል ፊት እድህ መሆን የዚህኛው ስሜት መጠበቅ ግደታ ነው
@memeuae
@memeuae 2 жыл бұрын
ፈጣሪ አገራችን ሰላም እንዲአረግልን በእየምነታችን እንፀልይላት ሰላም ለአገሬ ሰላም ለምድሬ💚💛❤🙏🙏🙏
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Ethiop 🇪🇹✝️✝️✝️✝️🇪🇹💞💞💞💞
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ ደምሩኝ በቀንነት
@sikosilo9001
@sikosilo9001 2 жыл бұрын
መጨረሻ የሌለው ፊልም በምን እንዳለቀ ሳናውቅ እሷስ ካሚራውን ስታየው ሳናይ የመጨረሻ በጣም ያስጠላል
@abebamidekso8208
@abebamidekso8208 2 жыл бұрын
Iqa iqa movie 😜
@mereteworku4437
@mereteworku4437 2 жыл бұрын
ኦራክ ምነውሳ?! ባልና ሚስት አብረው ቀጠሉ አፍቃሪው ብቻውን ቀረ። ካላስ
@ghh3394
@ghh3394 2 жыл бұрын
አይጣል ነው እያድርስ እውነት ምን ቢሞላ ቢተርፍ ወርቅ እንኳ ቢርግጡ ትዳር ያለፍቅር ባዶ ነው ለዚህ ምስክር ነኝ ደትሶብኝ አይቸዋለሁ ብቻ ህይወት ዋጋ ያስከፍላል እንደዚህ አይነት ህወት ለማንም አይስጠው
@ShamsShams-fs4nv
@ShamsShams-fs4nv Жыл бұрын
@ZahraSeid-cv9xp
@ZahraSeid-cv9xp 2 ай бұрын
እኔም እንዳልፈታ እርጉዝ ነኚ ግራ ተጋብቻለሁ ፍቅር የሌለው ትዳር በድን ነው ከትዳር ቡሃላ ፍቅር ይመጣን ሲሉ ሰምቸ አገባሁ አሁን ግራ ተጋባሁ
@bethlehemnigatu2301
@bethlehemnigatu2301 2 жыл бұрын
Realistic. በጣም ወድጄዋለው። ፍቅር ሁል ጊዜ ጣፋጭ ፍሬ የላትም።
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 жыл бұрын
ማነው ከመጀመሪያ ፍቅረኛው ጋር እስከመጨረሻው የህይወት ጥግ የደረሰው እግዚአብሔር የፈቀደለት ጥቂት ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ አብዛኛው ግን ልቡ የተሰበረ ነው ልክ እንደእኔ!!!በእኛ ይብቃ ፍቅር ልብስ አይደለም ከምታፈቅሩት ሰው ጋር ፀንታችሁ ደስተኛ ሆናችሁ ኑሩ ህይወት አጭር ናት አርቲስቶቻችን እናመሰግናለን አስተማሪ ፊልም ነው እንዲህ ከወደደችው ግን ከእስር ቤት እስኪወጣ መጠበቅ ነበረባት በእምነቷ እየፀለየች !
@emureyantube2386
@emureyantube2386 2 жыл бұрын
እኔ 5,አመታችን በፍቅር አሁን ልንጋባ ነው ከስደት መልስ😍
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 жыл бұрын
@@emureyantube2386 መልካም ጋብቻ የአብርሃም የሳራ ትዳር ይሁኝላችሁ እህቴ
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 жыл бұрын
ገራሚ ይመስላል ምር ተዋንያኖች ናቹ እና ልቀቁታ
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 2 жыл бұрын
ጥን የትጣልሻት
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
@@abebamucheye2070 🤣🤣🤣🤣 እረ በሳቅ ቸኩላነዉ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
@@Tube-cn7rv 😂😂😂😂
@mahilovebelayi4396
@mahilovebelayi4396 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ጥሩ ትምርታ ነው ማንም ይሁን ማምን እግዚአብሔር የጽፈለትን ነው የሚኖረዉ
@user-mb6sf6mh6r
@user-mb6sf6mh6r 2 жыл бұрын
ፍትህ ለፋኖ ለአማራ ህዝብ
@ahmedhassan6097
@ahmedhassan6097 2 жыл бұрын
ፋኖ አባትህ ይጥፋ አንተ ቅማላም
@temesgenkoboto1531
@temesgenkoboto1531 2 жыл бұрын
እያድርስብን እውነት ምን ቢሞላ ቢተርፍ ብቻ ህይወት ዋጋ ያስከፍላል እንደዚህ አይነት ህወት ለማንም አይስጠው እዉነተኛ ፍቅር ከዘህ በላይ ያደርጋል፡፡
@user-fo8xt3rz2u
@user-fo8xt3rz2u 2 жыл бұрын
አሹ የሚባለው ልይ ሰወድህ 😋🙄❤️❤️👈
@GadoTasisa
@GadoTasisa 2 жыл бұрын
WOW, Gamakoos kottaa warri kan keenyaa
@tamreahmustafa2730
@tamreahmustafa2730 2 жыл бұрын
ሀሪፍነው ምንም አይል እዩት
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 11 ай бұрын
ምርጥ ፊለም ነው🌹🌹🌹
@user-vl3ec9bk8v
@user-vl3ec9bk8v 2 жыл бұрын
ሁሉም ሰው በፍልም ላይ ፍቅር ፍቅር ይላል ::::::::::::::::::::::::::::::::::::::😀😀😀👈
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
አዲያዉ እንደበርበት አጂ ሁሉም ፊልሞች አድ ናቸዉ😏
@samerwoloyewa4198
@samerwoloyewa4198 2 жыл бұрын
😘😘😘ምርጦች
@elanyyadngllj1565
@elanyyadngllj1565 2 жыл бұрын
ምናይነት ፊልም ነው መጨረሻ የሌለው አጀማመሩ ጥሩ ሆኖ መጨረሻው በምን ላይ እንሳለዉ
@anwarmohamed9274
@anwarmohamed9274 2 жыл бұрын
ደራሲው በጣም ጎበዝ ነው የፍቅርን ትርጉም አሳይቶል ግን ፍቅር ሃብትን አይገዛም !
@natinata4906
@natinata4906 2 жыл бұрын
ደራሲው ስለ ትዳር ምንም እንደማያውቅ ግልፅ ነው።
@user-uh3wq9bj1j
@user-uh3wq9bj1j 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@mekedesemulugeta8349
@mekedesemulugeta8349 2 жыл бұрын
exactly
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
ደራስው 😱😂😜የትኛው ባል ነው የድሮ ፍቅረኛዬ ናፍቆኛል እያልኩ ወስዶ ምያሳዬኝ😜😜😜✋✋😛😛😛
@user-er1vo7ig7g
@user-er1vo7ig7g 2 жыл бұрын
በጥፊ ከግድግዳው ጋር ነው እሚያላትምሺ ክክክክ በተለይ የአሁኖቹ ወንዶች
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
@@user-er1vo7ig7g እኮ ቨተለይ የኛዎቹሁ😕
@istme4224
@istme4224 2 жыл бұрын
ለኔ ያለሽ ንቄት ብሎ አናቴን ብሎ ይገላግለኛል😀😀
@zainabsaeed7361
@zainabsaeed7361 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልምነው
@user-jo8zc7bi5q
@user-jo8zc7bi5q 2 жыл бұрын
የሀበሻ ፊልም የሚስጠላው መጨረሻ የለውም እሶ አቃ ይቅርታ ጠይቆት ተስማምተው ነበር ማለቅ ያለበት
@senduebraemebraym6960
@senduebraemebraym6960 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ግን ትዝታ ይበዛዋል
@mamahikma5600
@mamahikma5600 2 жыл бұрын
ይህ ፊልም ፋና 2 ብሎ ይመጣል ከዛ ያረገዘችው የውሽት ጨርቅ ምናምን ይሆናል ወይም ካሜራውን ሲሠጣት ካሴቱን አውጥቶ ይሆንና ወዘተ... እያለ ይቀጥላል!!!!!!!!! ብዬ እገምታለሁ ከዚህ አያልፍም የኛ ፊልም!!!!!
@user-lb3bj1xs9u
@user-lb3bj1xs9u 2 жыл бұрын
በክት
@user-jq5tk8xw4g
@user-jq5tk8xw4g 2 жыл бұрын
አቤት ውሽት የስማና ሚስቱን የቀደሞው ፍቅር ረኛዋ ስመጣ ዝም እሚለው
@imstacyy547
@imstacyy547 2 жыл бұрын
ሴት ልጅ ምንም ያህል በማር የተለወሰ መርዝ ብታዘጋጅላት ማሩ ውስጥ መርዝ እንዳለ ያወቀች ቀን ግን ለእርሱዋ የተዘጋጀውን መርዝ እራስህ በልተህው እንድትሞት ታደርግሀለች!
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
ፍቅር በፊልም ብቻ ባይሆን ቆንጆ ነበር
@user-en3qm4dn7s
@user-en3qm4dn7s 2 жыл бұрын
ፍልም ሰሪዎቹም እውነተኛ ፍቅር አያቁም
@yenamatilahun3397
@yenamatilahun3397 2 жыл бұрын
የማይመስል ነገር የትኛውም ባል እንዲህ አይነት ነገር የሚያይ አቅም የለውም ያውም በዚህ ዘመን
@dejenetesema1408
@dejenetesema1408 2 жыл бұрын
kelelochu ye Amharic film beminm ayleyim, mejemeriyawun ayito acheraresun menager yichalal
@solohailemariam5445
@solohailemariam5445 2 жыл бұрын
አረ ተዉ ግን አጨራረሱ ላይ ትልቅ ድክመት ነዉ ያላቹህ ግን እኔ ምለዉ አጨራረሱ ምን ይሆን እንህ የከበዳቹህ በጣም ነዉ የምትፈሩት ትመስጭ እየሁት መጨረሻላይ ቅጥል እላለሁ ምነዉ የማርኛ ፊልም ባላየሁ በየ ብሽቅ ይለኛል አሁን እቲ ልጁቱ አርግዛ አለች የቀረፀዉ ሶታታል ይህ አይታ ከባላ ጋር የምትቀጥል አይመስለኝም ምን አለ ይህ እንካን ብታስተካኩልልን እ አረ ሸም ነዉ አይነፋም
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 жыл бұрын
የፍቅር መቀሶች አበላሹት እጂ እሷም በተስፋ ስጠብቀው ነበር ባሏም ትዳሩን ለማትረፍ የተጠቀመው መገድ አሪፍ ነው እና ዋው ምርጥ ነው
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
እና አልተገናኚም አ አይይይ ልየዉ እሲ
@kalabezerihun1635
@kalabezerihun1635 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ቢሆንም ግን አጨራረሡ ትንሽ ያሳዝናል አንድ አንዴ እራሣችንን ባለንበት ቦታ ሆነን እንድናይ ያረጋል
@user-gn5og4si3c
@user-gn5og4si3c 2 жыл бұрын
የምን ፋና ነው ... ሜዳ ላይ ቀረ ልቤ ነው እንጂ
@maryamseid3481
@maryamseid3481 2 жыл бұрын
ሃሃሃሃ
@asas-lu4oc
@asas-lu4oc 2 жыл бұрын
አገትህ ይቀጭ አላለም😂😂😂😂
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
ለባልዬው እሷን አግቸ ይዥ መጥፍት ነው አለው ክክክክ ኮኮኮኮ ካካካካ🤪😁😁😁😁
@appapp5138
@appapp5138 2 жыл бұрын
Betam mirte ena astemar filem new
@mamahikma5600
@mamahikma5600 2 жыл бұрын
ካሜራውን ሳይሠጣት ነበር ማለቅ የነበረበት ምክንያቱም ለፍቅር መክፈል ያለበት መስዋትነት ይሆን ነበር አሁን ግን እሷ ከባሏ ጋር እንዴት ነው የምትኖረው? እየጠላችው? ነው ወይስ ልትፈታው?
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 2 жыл бұрын
Wow arfi new enamsegn alen bertu
@tesfalem1541
@tesfalem1541 2 жыл бұрын
ምን ዓይነት ድርሰት ነው ሚስት ለባልዋ በግልጽ ስለድሮ ፍቅረኛዋ በእንደዚህ አይነት ልክ ፍቅሯን ምትገልጽለት? እባካችሁ የምናከብራችሁ የሃገራችን እውነተቹ የፊልም ባለሙያዎች የሃገራችን ፊልሞች በማንም ባለሙያ ነኝ ባይ ሲጨመላለቅ ዝም ብላችሁ አትመልከቱ ምንም ገንዘብ ባታገኙበት ባታተርፉ እንኳ ለምቶዱት ጥበብ ስትሉ ለፊልሞቻችን ድረሱ….!
@anonymoussynonyms6183
@anonymoussynonyms6183 2 жыл бұрын
baheren aszeng des mil movie new bertu
@anwarmohamed9274
@anwarmohamed9274 2 жыл бұрын
" Love Is Not Copy "
@haileaddis4549
@haileaddis4549 10 ай бұрын
😮arif new
@zobleselam5695
@zobleselam5695 2 жыл бұрын
ያው ተመሳሳይ ፊልም ነው ምንም ለየት የሚያረገው ነገር የለም ለመደበሪያ ይሆናል
@meaza2509
@meaza2509 2 жыл бұрын
ይህኔ እኮ ስንቴ እደለፉበት ፈጣሪ ነው እሚያውቀው ከሰሩ አይቀርማ በደንብ ቢሰሩ 🙄😂
@user-cg6pz7ve9f
@user-cg6pz7ve9f 2 жыл бұрын
🤪😁
@user-rq1cg1xo4r
@user-rq1cg1xo4r Жыл бұрын
የሚደብር መጨረሻ
@abdulfetahibrahim801
@abdulfetahibrahim801 2 жыл бұрын
ክላስኪ ካልፈላቹ ብላቹ ነው
@anwarmohamed9274
@anwarmohamed9274 2 жыл бұрын
ፍቅር እይታ ነው ፍቅር ተመልካች ነው !
@yayaydebnatey9252
@yayaydebnatey9252 2 жыл бұрын
Berasih hiwet sew chemireh imitametaw sebeb yilihal yihe new. Kal kidan tidarina fikir wishe mehonu megilexachih tiru new
@tesfalem1541
@tesfalem1541 2 жыл бұрын
ኮስቹም ላይ ግን ተሸውዳችኋል የለብለብ ፊልም እንደዚ ነው ውጤቱ
@ift22khfr66
@ift22khfr66 2 жыл бұрын
way fiker😢😢😢
@user-rq1cg1xo4r
@user-rq1cg1xo4r Жыл бұрын
የጠፋልን በሬ ከሰረቀህ ሰው ጋር የምትፈልገው ከሆነ መቸም አታገኘውም
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ያማል በጣም 😭😭😭ማርገዞ እኔራሱ በድንጋጤ የለሁም
@aynalemethiopiayoutube4170
@aynalemethiopiayoutube4170 2 жыл бұрын
Manam Aeyal Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 жыл бұрын
ፍቅሩንን ጉዳቱን በውስጥሽ ይዘሽ መኖር ትችያለሽ
@anwarmohamed9274
@anwarmohamed9274 2 жыл бұрын
" አንድን ነገር አስተውል "
@hafuzitube7603
@hafuzitube7603 2 жыл бұрын
Minim leza yelelew film Ika ika chaweta kemir bezih film lay gizeyen bemachareseh azenku
@user-np6mb9vh5s
@user-np6mb9vh5s 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@mixafirew1638
@mixafirew1638 2 жыл бұрын
በአንድ ፒጃማ ብቻ አለቀ ፊልሙ ምነው መቀየሪያ የላትም 😁😁😁😁
@almazaa8184
@almazaa8184 2 жыл бұрын
BEyaggat filogo filego sayakifat emintu gin des yelale
@hirutyemariyamlighi1157
@hirutyemariyamlighi1157 2 жыл бұрын
መጨረሻዉ ግን ቢያስጠላም አሪፍ ነዉ ግን ለምንድን ነዉ ተመሳሳይ ፊልሞች በዙ የተለየ ስራ ይዛችሁ ቦቅ በሉ እንጂ
@roham6195
@roham6195 2 жыл бұрын
የትዝታውን ዘፈን የሚዘፍነውን አርቲስት የሚያውቅ ተባበሩን??
@senamami4216
@senamami4216 2 жыл бұрын
ጭቃ የሆነ አጨራረስ። ፍልም የምያሳምረዉ አጨራረስ ነው
@anafijohn7981
@anafijohn7981 2 жыл бұрын
Fitsam Asitale newo dabarachchung
@mebruraali2920
@mebruraali2920 2 жыл бұрын
Mn aynet meyastla film nw endi tjmro eskiyalk meyastla film aychey alawkm
@daniboye5064
@daniboye5064 2 жыл бұрын
በጠም የምረል ግን የአሹ መሆን ነበረበት 👌👌👌
@almazaa8184
@almazaa8184 2 жыл бұрын
Ewunt gin emiwadedi sewu ayegnagm siflaleg newu eminorewu .
@user-rb4hj2xy4d
@user-rb4hj2xy4d 2 жыл бұрын
መጨረሻው ሲያስጠላ
@user-wf5qt6cx6w
@user-wf5qt6cx6w 2 жыл бұрын
አጨራርሱ በጣም ነው የሚደብርው
@muludelelegn9926
@muludelelegn9926 2 жыл бұрын
Betam yasazenal 💔😭
@serkaserka6554
@serkaserka6554 2 жыл бұрын
Yestellll
@samigola
@samigola 2 жыл бұрын
የሚያወሩትን እንስማ ወይስ ክላሲካሉን ትንሽ አይደብራችሁም ማለት ነው አረ ሼም ነው ሲያወሩ ለምን ክላሲካል ይሰማል አቦ ይደብራል
@mikeyy1916
@mikeyy1916 2 жыл бұрын
ar ar yamel movie
@DD-oh5fu
@DD-oh5fu 2 жыл бұрын
አይ ሴቶች ክብር አይወድላችሁም እኮ እንዲህ አንቀባሮ እያኖራት በድሮ ተስፋ ትኖራለች፡ ለነገሩ ሰለሞንም የወንድ አልጫ ነው ፡በጥፊ ብሎ አያባርራትም ነበር፡ ደግሞ እችን የአፈር ገንፎ የመሰለች ልጅ ይለማመጣል፡ ወንድ አሰዳቢ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
መጨረሻው ያናድዳል ከአሹ ጋር አንድ ላይ መሆን ነበረባት ለማንኛውም አሪፍ ነው
@alialnaqbi3968
@alialnaqbi3968 2 жыл бұрын
ማሆን ያለባትም ትዳር ክብርነው አንዴ አግብታለች
@user-ez5dw5ns3u
@user-ez5dw5ns3u 2 жыл бұрын
ውይ ምን እንደምል አላቅም ብቻ ግን እግዚአብሔር ሰው ከወደደው ጋር እንዲኖር የማይፈቅደው ለምን ይሆን? ሌላው ከሰለሞን የተማርኩት ነገር ትእግስትን ነው በሊላ ፕሮግራሞች ላይ ባለሀብት ነን ብለው መሰሩ ሰወች አብዛኛውን ጊዜ ህብረታቸውን ለሰው በመጥፎ ሁኔታ ሲጠቀሙ አይ ነበር እርሱ ግን ሁሉንም ላለጉዳት ብዙ ጥሮል።ስለ ጎደኛ ተብየው ደግሞ በትክክል የወቅቱ ሰው መሆኖን ተረድሁ ማለትም ከሰው ይልቅ ገንዘቡን ስለስቀደመች።
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s 2 жыл бұрын
በዚህ ደረጃ የኢትዮጵያ ወንድ ሚስቱ ለሌላ ወንድ ስትገበገብ ዝም የሚል የለም ብሎም የበፊት ፍቅረኛን ወስዶ ተሚያሳይ ባል የለም የማይመስል ነገር ሌላው መጨረሻው ሳይቋጩት አለቀ እሺ እውነቱን አይታስ ምን ወሰነች የሌለ ለማንኛውም ደራሲው ብዙ ማስተካከል የነበረበት ሳያስተካክል ሲያቀርብ ዳይርክተሮች እዴት ዝም ብላቹ ታወርዱታላቹ
@seadahussenseadahussen2249
@seadahussenseadahussen2249 2 жыл бұрын
እር አይነፋም ያገራችን ወንድ ነው ቧሏን አስቀምጣ ፍቅርኛዋን የምታስብ እር ከኢትዮጵያ ውድንድ ጋር ፊልም አይሄድም
@user-vx6xy7hq9m
@user-vx6xy7hq9m 2 жыл бұрын
እደት
@alambicha9646
@alambicha9646 2 жыл бұрын
Wow wow
@yosefefeyissa4258
@yosefefeyissa4258 2 жыл бұрын
Aboo ayii nafamii
@adyd8686
@adyd8686 2 жыл бұрын
በአንድ ቢጃማ ስንት ቀን ሰራችበት
@emebetwubetu813
@emebetwubetu813 2 жыл бұрын
የማይመስል ነገር ማንም ቢሆን ሚስቱን የዱሮዋን ፍቅርኛ ላሳይሽብሎ አያሳይም
@haremalahasene815
@haremalahasene815 Жыл бұрын
አይፍልም አሠራር ባሀራን ባትሠራ ቢቀርብክ
@tigistzeleke2414
@tigistzeleke2414 2 жыл бұрын
Prt2 በተስፋ ጠብቃለሁ ካልሆነ ቱ😜😜😜😜🤧
@Hapy457
@Hapy457 2 жыл бұрын
ደራሲዉ መጨረሻዉን ቢጽፈዉ ጥሩ ነበር ግን...........
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 2 жыл бұрын
ፍቅር ጢባጢቤ ወይም ሌባና ፖሊስ አይደለም ያፈቀራችሁትን አክብራችሁና ፀንታችሁ ለመኖር ሞክሩ! ያልተዘጋ ፋይል ካለ በስርአት ዘግታችሁ መንገድ መጉዋዝ ነው! ማን ነግራችሁ ብትሉኝ አንዴ ወረበላ የነበርኩና በፍቅር ገበጣ የተጫወትኩ እኔ!
@HanaHana-zj6mn
@HanaHana-zj6mn 2 жыл бұрын
ኪኪኪኪ ሚስቱ ለዱሮ ፍቅረኛዋ ስታለቅስ ዝም አላት ኪኪካካክክኮኮ የማይመስል ነገር
@user-lr4se6pu5k
@user-lr4se6pu5k 2 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌
@abrishatu6812
@abrishatu6812 2 жыл бұрын
ፊልም ነው ሙዚቃ? እላያችን ላይ ሙዚቃ እያንባረቃችሁ በግድ የምናየውን የኢትዮጵያን ፊልም እንድንጠላ አታድርጉን። እንኳን ዘንቦብሽ....
@starscell3907
@starscell3907 2 жыл бұрын
Fikir fikir filme lay becha hono techegren uffffffff
@user-md9pr2yk7e
@user-md9pr2yk7e 2 жыл бұрын
አይ ፊልም ብሎ ዝም ሲያስጠላ ደራሲው አይረባም ልብስ እንኩዋን አያስተካክልም አለባበስ ዜሮ ምኑም አያምርም
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 2 жыл бұрын
እንዴት እዴት ነው ነገሩ ካሜራው አለመስጠት ነበረበት ከሰጣት በሃላ ምላሾ ነበር ያጎጎኝ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ምንድነው መጨረሻው 🙄እእ
@anwarmohamed9274
@anwarmohamed9274 2 жыл бұрын
ሰው የዛሬን እንጂ የነገን ማን ያውቃል?
@alminakebede1495
@alminakebede1495 2 жыл бұрын
filmu menem ayelem neber mchereshaw gen altamegem
@estiftsegaye9468
@estiftsegaye9468 2 жыл бұрын
Abet yhe bahrem milut lj endet endimereregn ere fita bka
@yodit7265
@yodit7265 2 жыл бұрын
አይነፋም
@yosefefeyissa4258
@yosefefeyissa4258 2 жыл бұрын
Gn baliyooo endate zemii belo yayale wushate ayii masilemi
@samiraberiso6743
@samiraberiso6743 2 жыл бұрын
PART 2 ALAW
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 77 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 35 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
ዳማ ከሴ ሙሉ ፊልም  Dama Kese Ethiopian Full Movie 2024
1:27:08
Deresech | ደረሰች New Ethiopian movie | Film 2022
1:28:56
East African Films
Рет қаралды 549 М.
አስችሎክ ሙሉ ፊልም Aschilok full Ethiopian movie 2023
1:32:54
Mother Cat Drinks Lots of Coffee to Get By #funny #catlover #cuteanimals #cartoon
0:21
Super Emotional Stories
Рет қаралды 10 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 14 МЛН
Она была безумно рада от увиденного 🤯
0:29
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 10 МЛН
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 4,7 МЛН