ከእኔ ጋር ብቻ ሙሉ ፊልም KeEne Gar Bicha full Ethiopian film 2022

  Рет қаралды 290,007

Sodere TV

Sodere TV

2 жыл бұрын

ከእኔ ጋር ብቻ ሙሉ ፊልም KeEne Gar Bicha full Ethiopian film 2022

Пікірлер: 103
@blentube-vs2zl
@blentube-vs2zl 2 жыл бұрын
_ሰላም ሰላም ወድ እና የተከበራችሁ የምየ ኢትዮጵያ ልጆች ባላችሁበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ ለገራችን ሰላም ያድርግልን ፍትህ ፍትህ በግፍ እና በስቃይ ለሚገደሉ ንፁሀን ወገኖቻችን_ የሀገራችን ሰላም የናፈቀዉ በላይክ አሳዩኝ😭😭😭
@blentube-vs2zl
@blentube-vs2zl 2 жыл бұрын
@Biruk Madonnas ብሩክ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ሰዉ ወዳላሰዉ ነገር አትጠምዝዝ 😭 በቃ መልካም ማሰብ አቆምን ማለት ነወ ፈጣሪ ይገስፅክ እግዚአብሔር ይመሥገን እናቴ አለችኝ 😡ወላጀም 🤔ድንግል ማርያምም ጨ👈
@blentube-vs2zl
@blentube-vs2zl 2 жыл бұрын
@Biruk Madonnas ካልገባህ ጠይቀኝ 😏😏
@TheHabesha869
@TheHabesha869 2 жыл бұрын
የሀገራችን ሰላም ላንቺ ላይክ ከመስጠት ጋር ምን አገናኘው አንቺ ቀፎ
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j 2 жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል ይሄ ፊልም ስለትዳር ብቻ ሳይሆን ባሁን ሰዓት ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታን በትክክል የሚገልፅ ነው፡ በርቱ
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 2 жыл бұрын
Well come ሰላም ለ ኢትዮጵያ ሀገራቺን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝️☝️☝️☝️☝️💚💛❤️💚💛❤️
@user-jx6io9mq5v
@user-jx6io9mq5v 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችን አተ ከዛ አተ ከዚህ ሳንባባል እድንኖረ ያድርግልን ፈጣሪ ማስትዋሉን ያድለን የሀገር ዋጋ ይገባን እባካችሁ
@life-matter
@life-matter 2 жыл бұрын
And haymanot and kunka and bahil ymilu sowoch eyalu tadya endet new aberen menor minchilew
@tsinatkonjo6037
@tsinatkonjo6037 2 жыл бұрын
አራጆች እያሉ
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
ትዳር ክቡር ነው የተቀደስ ትዳር ልጅ ሲወለድ ካህን ጳጳሳት ለሃገር ጠቃሚ ይሁናሉ ትዳር እናክብር
@nabylly
@nabylly 2 жыл бұрын
ልጆች ሼሖች , ሙፍቲዎች, ቃዲዎች ,ኢማሞችም ጭምር ይሆናሉ ።
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኅቴ ትዳር የተቀደሰ ነው ልክ እንደ መነኮሳት ተጋድሎ ያስፈልገዋል
@astertube5406
@astertube5406 2 жыл бұрын
ሃገራችን ስላም እርቦታል ስላም ያምጣልን😢😢😢ፌልሙ ቆንጆ ነው ሃገራችንን ይገልፃል ህገ መግስት ብለው በብሄር ፖለቴካ ከፍፍለው እነሱ የዘሩትን እኛ እናጭዳለን ፍጣሬ ወደ አድነታችን መልስን የድሮውን ፍቅራችን መልስልን 🙏
@hilaryshewit3910
@hilaryshewit3910 2 жыл бұрын
Enesu malet ayiselachachum😏
@hagerabaye1215
@hagerabaye1215 2 жыл бұрын
ሀገራችን ሰላም አድርግልን ፍጣሪ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ስወዳቸው ❤❤❤አባትየውን 💝💝💝💝💝አሌክስ 🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤
@gfhgh397
@gfhgh397 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው አሰተማሪ ክብር ለትዳር ትላለህ😘😘😘
@user-qx9fj6gf2t
@user-qx9fj6gf2t 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አገሬ ሠላምሽ ናፈቀኝ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ💞💞
@temesgenman697
@temesgenman697 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ።
@SADORATUBE
@SADORATUBE 2 жыл бұрын
አምላክ ለሃገራችን ስላም ያምጣልን!!!!!!
@nosib7890
@nosib7890 2 жыл бұрын
ወንድም እህት እየሞተ ዝም ግን አያምም ሰዎች?????? ምነዉ እሳ ዝምታን መረጣቹ ሁልህም በየቤትህ ስላልደረስ ነዉ ? ሁልህም ህመማቸዉ የልተሰማህ አደል ቤታሸብ ሁኑኝ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ😘😘
@nosib7890
@nosib7890 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 እሽ
@nabylly
@nabylly 2 жыл бұрын
የአለማችን የጋብቻ ፍች መንሥኤ የሚሆነው ለጋብቻ የሚወጡ ህግና ሚዛናዊ ያልሆኑ ቅጣቶች ይመስሉኛል ።
@kidspathmedia5759
@kidspathmedia5759 2 жыл бұрын
90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት media
@kaleabalamnewlk8205
@kaleabalamnewlk8205 Жыл бұрын
Omggggg ayidelem tef lasbetir ene lerase tsegure asbetre alawukim 😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙂🙂 I’m so dying laughing at that guy omg.. thank you so much for making it and god bless you all! Keep it up!
@user-rg3nb3rq3i
@user-rg3nb3rq3i 2 жыл бұрын
አሪፍ ፈልም ነው
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ💖💖
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል እናመሰግናለን
@hayateyoutube161
@hayateyoutube161 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው
@wses7124
@wses7124 2 жыл бұрын
ሰላም አሪፍ ነው💚💛❤💚💛❤
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
አሪፍ አስተማሪ ነው ሀገራችን ያመለክታል
@DAVE-gm1yj
@DAVE-gm1yj 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ Big brother ፊልም 😀
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ና ቤተሰቤ ሁን💜💜
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 2 жыл бұрын
Wow betam asetmari new bertu
@zhsh3178
@zhsh3178 2 жыл бұрын
ደስ ይላል በርቱ
@tesgatesga3269
@tesgatesga3269 2 жыл бұрын
የተመቻችሁ 👍👍👍👍
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው አስተማሪ 👍❤🙏
@user-dc2rn6xf4x
@user-dc2rn6xf4x 2 жыл бұрын
ወይኔ ወገንቤ ክክክክክክክ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ 💗💗
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 2 жыл бұрын
ትዳር በፍቅር፣በመከባበር፣በመተሳሰብ እንጅ በህግ አይነፋም ክክክክክ ሁሌም ፍቅር ያሸንፋል። ህ
@lubabalubaba4298
@lubabalubaba4298 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ውዶቼ ፊልምና እውነተኛ ህይወት ብዙ ልዪነት እዳለው አምነን ማዬት አለብን እንጂ በፊልሙ አለም ያለው በእውነተኛው አለም ሁሉም አለ ማለት አይደለም ወደ አስተያዬቴ ስመጣ አባትዬው ያወጣው ህግ ለትዳር አይሆንም ምክነያቱም ትዳር ሲባል እርስ በራስ በመረዳዳት የሚኖር እንጂ አንዱ ያንዱን ጫና እንዲኖር አይደለም ስለ ትዳር ታማኝነት ደሞ ከቤተሰቦቻችን በላይ አስተማሪ ያለ አይመስለኝም ሲጀመር አንድ ሰው ትዳር ሲይዝ ብዙ ሀላፊነት ታማኝነት እንዲሁም ችግርም ደስታም እዳለ አውቆ መግባት አለበት እንጂ ታማኝነቱን ለማወቅ ተብሎ 3ኛ አካል ማስገባት ቤት ያፈርሳል እንጂ ሌላ ጥቅም የለውም ይህ ፊልም ታማኝነትን ለማሳዬት ተብሎ ቢሆንም አንድ ሰው ለማመን ሶስተኛ ሸይጣንን ማስገባት የለበትም ብዬ አምናለሁ ውዶቼ ሁላችንንም አላህ ታማኝ ያርገን ለኑሯችን ለቤተሰቦቻችንም እምንጠቅም ያርገን በተረፈ ምንም ሀይማኖት ሳይለየን ዶአ ፆለት አርጉልኝ የሆነ ሀጃ አለብኝ አላህ ያሳካልሽ በሉኝ መልካም ቀን።
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂👌👌👌👍👍ዋው መጨረሻው 👌👌👌👌👍👍👍
@abdihd-k4y
@abdihd-k4y 2 жыл бұрын
Nice
@tsedaletsedale9081
@tsedaletsedale9081 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 2 жыл бұрын
✋ልየው
@aynalem3830
@aynalem3830 2 жыл бұрын
Turu new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan
@ayuatalie2558
@ayuatalie2558 2 жыл бұрын
Nice movie
@hiwotfetenanat9911
@hiwotfetenanat9911 2 жыл бұрын
yemir shebaw betam yimechalu.
@sszz1560
@sszz1560 2 жыл бұрын
ሀሪፍ ነዉ
@millikebe3537
@millikebe3537 2 жыл бұрын
Wow Ayele Chamiso....
@rodinass3269
@rodinass3269 2 жыл бұрын
Hgu temechegn ❤️❤️👌🏼👌🏼😅😁😁
@mesimesi9316
@mesimesi9316 2 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው
@ift22khfr66
@ift22khfr66 2 жыл бұрын
Way gud ♥️👌
@user-od4qz5sy4z
@user-od4qz5sy4z 2 жыл бұрын
እይ ወንዶች እና ትዳር ክክክክክክክክ
@user-ks3hh1gf6k
@user-ks3hh1gf6k 2 жыл бұрын
ምናለ ብታፏጩና ብጠሩኝ ገና በ አንድ ሰአት ውስጥ ይሄ ሁሉ ሰው ደሲላል
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n 2 жыл бұрын
ክክክ
@bestebeste448
@bestebeste448 2 жыл бұрын
መፈጫት አለቅበትም😂🙆
@nishaabeba4808
@nishaabeba4808 2 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ ቁምነገር አዘል ፍልም ነዉ
@samisami8428
@samisami8428 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው
@qonjo6613
@qonjo6613 2 жыл бұрын
አሁን ይሄ ፊልም ነው ወይስ 🤔🤕😂
@tegesetkonjum7037
@tegesetkonjum7037 2 жыл бұрын
ለገባው የኢትዮጵያ ህውት ነው
@user-nr4wr4cf5z
@user-nr4wr4cf5z 2 жыл бұрын
እኮ እረቢንን አይተን ይህን ስናይ😂
@yeneethiopiae9429
@yeneethiopiae9429 2 жыл бұрын
እኮ 🤣😂😂😂
@tedymaregn2893
@tedymaregn2893 2 жыл бұрын
Helen film eyayesh nw
@nishaabeba4808
@nishaabeba4808 2 жыл бұрын
አረ በሳቅ ሞትኩ
@tedymaregn2893
@tedymaregn2893 2 жыл бұрын
Hi
@tegestejade2671
@tegestejade2671 2 жыл бұрын
💔EÑAMESEGENALEN 😭YGEBAWE YTESETEWALE TEMEHERTE NEWE🕊🕊🙏🏻💚💛❤☝️👏🏽🕊🕊🕊 (💖🤗🥰
@tigisttigist7511
@tigisttigist7511 Жыл бұрын
ይቺ የሰውየው ልጅ ተብየዋ ተዋናይ እርጉዝናት ልበል🙄🙄
@user-zz1in8lg7i
@user-zz1in8lg7i 2 жыл бұрын
የሕግ ፍጣሜ ፍቅር ነው የሚለው ቃል እዚህ ላይ ነው
@nabylly
@nabylly 2 жыл бұрын
ክፍል 2 በሌላ ህግ 😀😀😀
@ABBE88911
@ABBE88911 2 жыл бұрын
@user-vi1fd4gl3y
@user-vi1fd4gl3y 4 ай бұрын
Lane algebagnim film nw woyes eka eka chawota nw ara sewochi betami yidaberal
@genazbsesay47
@genazbsesay47 2 жыл бұрын
Yen.abet.sewodachewuuu.uuffffff💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞shiiiiii.amet.nurulagne💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀ ደግሞ ሌላ ህግ😁
@peace2all51
@peace2all51 2 жыл бұрын
ሊቅ ስትወፍር ያምርብሃል
@fhdh9770
@fhdh9770 2 жыл бұрын
comment.በሪከርድ ቢሆን፡ብዙ የምለዉ ነበረኝ
@user-zz1in8lg7i
@user-zz1in8lg7i 2 жыл бұрын
እኔ እራሱ 😁😁😁🤣
@bestebeste448
@bestebeste448 2 жыл бұрын
እኔም😂😂😂😋🙆
@Lool123Jamal
@Lool123Jamal 10 ай бұрын
ክክክክ😁😁😁😁😂😂😂
@officiallhamer2800
@officiallhamer2800 2 жыл бұрын
ሸባው ግን የህግ ባለሞያ ነኝ አለች ምነው😂😂
@bestebeste448
@bestebeste448 2 жыл бұрын
😂😋
@abdurahmanali2399
@abdurahmanali2399 2 жыл бұрын
እጅ ማሸት ውሉ ላይ የለም እንዳትሰማት
@tgstmanaye8456
@tgstmanaye8456 2 жыл бұрын
ምነዉ መለመላሽን
@haileselassiemartha
@haileselassiemartha 2 жыл бұрын
ወይ "ዘመነ ብልሹ" እንደው ትንሽ እንኳን እፍረት የለም? ሌላው ቢቀር አባትዋ ቢሮ ስትሄድ እረዘም ያለ ልብስ ብትለብስ🤦🏽‍♀️ ዘይትገርም አለ የአገሬ ሰው😉
@Monjathi-lp7ue
@Monjathi-lp7ue 2 жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔🤔🤔🤔🤔🤔
@teflostsegay3688
@teflostsegay3688 2 жыл бұрын
Tatochuan Eyasheh New Libs Mateb Yemitastemrat 😂😂.. Ere Father Lela Techemari Hig Ystuachew 😂..
@newethiopian7277
@newethiopian7277 2 жыл бұрын
Ye Addis ababa sertche yew film mesert akkomu end gegeter lej setchewn mesebe jemerchu
@kidisttube9998
@kidisttube9998 2 жыл бұрын
አዝናኝፊልምነውእናመሰግናለንበርቱሁለቱምአርቲስቶችበጣምደስይላሉ😂😂
@yeneethiopiae9429
@yeneethiopiae9429 2 жыл бұрын
ፊልም ነው ሚባለው ቱ🤔🤔😂😁😁🤨
@adugenet70
@adugenet70 2 жыл бұрын
አንቺ ልጅ ግን ሁሌም ጨዋ ሆነው መስራት አይሰለችሽሞ።
@bestebeste448
@bestebeste448 2 жыл бұрын
ጫዋነት እሰለቸል ወይ🙄
@adugenet70
@adugenet70 2 жыл бұрын
@@bestebeste448 በሌላ ብቃት ልናያት ደግሞ እንፈልጋለን።
@Monjathi-lp7ue
@Monjathi-lp7ue 2 жыл бұрын
👂👂👂👌👌👌👌💚💚❤❤❤💛💛
@berekettadesse9532
@berekettadesse9532 2 жыл бұрын
አተምሩም
@toubeyou5147
@toubeyou5147 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፖለቲከኛ እና የዚህ ፊልም ደይሬክተር ጭንቅላታቸው ልዩነት የለውም 0+0=0 ናቸው
@mulukenbekele7099
@mulukenbekele7099 2 жыл бұрын
ጅብ ከሄደ ....
@helengobena9452
@helengobena9452 2 жыл бұрын
Hi
@tedymaregn2893
@tedymaregn2893 2 жыл бұрын
Ere hi
@novelnovel2878
@novelnovel2878 2 жыл бұрын
Bye
@FgFg-vs6nv
@FgFg-vs6nv 2 жыл бұрын
አናትሸ ይፈረሰ አላለም😂😂😂😂
@bestebeste448
@bestebeste448 2 жыл бұрын
By😋
መጤዎቹ  - Ethiopian Movie Metewochu 2022 Full Length Ethiopian Film Metaewochu 2022
1:27:42
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 383 М.
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
ፋና ሙሉ ፊልም Fana full Ethiopian film 2022
1:24:36
Sodere TV
Рет қаралды 301 М.
እስካለሁ ሙሉ ፊልም Eskalehu full Ethiopian film 2022
1:22:01
ከፍሎ ሟች - Ethiopian Movie Keflo Muach 2019 Full Length Ethiopian Film Kefelo Muach
1:34:54
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,9 МЛН
ሳልሞት ሙሉ ፊልም New Ethiopian Full movie 2022 salmot | Abel Entertainment
1:31:43
የዱርዬ ፍቅር - Ethiopian Movie Yedurye Feker 2022 Full Length Ethiopian Film Yedurye Fikir 2022
1:22:38
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 2,3 МЛН
ሁለት ሌባ - Ethiopian Movie Hulet Leba 2022 Full Length Ethiopian Film Hulet Leba 2022
1:22:55
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 МЛН
Rabbit doesn't know who hit her#Short #Officer Rabbit #angel
0:46
兔子警官
Рет қаралды 11 МЛН
КАРОЧЕ НЕУДОБНАЯ СИТУАЦИЯ😱🔥 #shorts
0:45
ПОПОВИЧИ
Рет қаралды 2,7 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор#cat  #топ
0:24
Лайки Like
Рет қаралды 1,5 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 14 МЛН