አዝናኝ ቆይታ ከሮፍናን ጋር |

  Рет қаралды 216,152

Kana Television

Kana Television

Жыл бұрын

በጉጉት የሚጠበቀዉና የፊታችን ቅዳሜ የሚደረገዉ የኔ ትዉልድ የሮፍናን ኮንሰርት ዝግጅት ለመቃኘት ዳናይት በሚሊንየም አዳራሽ ተገኝታለች:: ተከታተሏት!!!
For the upcoming and much anticipated Rophnan's "My Generation" concert, Danayit went to the Millennium hall to give us a sneak peek. Stay tuned!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Entertainment #Time #Danayit #Rophnan_Nuri #Rophnan_Concert #Ethiopian_Music #Rophnan_Sidist_Album #My_Generation #New_Ethiopian_Music #Music #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZfaq ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZfaq Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 390
@jahnnyVLOGS
@jahnnyVLOGS Жыл бұрын
He’s respectful as he is in person. Gotta give him his flowers🌹. Respect to you rophi thank you🙏🏽
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
Jahnny bro what’s good
@Zoro_X0
@Zoro_X0 Жыл бұрын
Jahnnyyyyyy🤞
@Samura2008
@Samura2008 Жыл бұрын
Flowers? Sounds like some gay sh*!, man.
@FeresLyrics
@FeresLyrics Жыл бұрын
Jahnny kemr big fan yemr ILUSM $ rophnan✊
@yeworkuhamidkessa2262
@yeworkuhamidkessa2262 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ሮፊ። በስራህ ሁሉ እግዚአብሔርን እንዳትረሳ።
@baza2326
@baza2326 Жыл бұрын
ሮፊይ የሙዚቃ ንጉሥ ነው በዛላይ ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ ማንነቱን ባህሉን ታሪኩ ጠንቅቆ የሚያውቅ ጀግና ልጅ ነው ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ
@tsegayasegid8005
@tsegayasegid8005 Жыл бұрын
ኢትዮጽያዊ ግን አይደለም ትግራዋይ ነው
@baza2326
@baza2326 Жыл бұрын
@@tsegayasegid8005 ማነው ያለው እናቱ ትግሬ አባቱ አማራ እኮ ነው አንተ ስላልክ ትግራዋይ አይሆንም ስምህ ማነው አትበሉኝ ስሜ ኢትዮጵያ ነው ያለው ማን ነበር የሆንክ ጎጠኛ ከሁለት ስለ ተወለደ ለሮፍና ዘረኛ መሆን ይከብደዋል 🤔
@tsegayasegid8005
@tsegayasegid8005 Жыл бұрын
@@baza2326 ታድያ በእናቱ ትግራዋይ ኮሆነ ለምን ንፁህ ኢትዮጵያዊ ትላለሽ ሃገር እኾ በሴት ናት ብትጠራው
@baza2326
@baza2326 Жыл бұрын
@@tsegayasegid8005 ሀገር በሴት ተጠራ አልተጠራ ዙሮ እንቁላሉን የመታው የአማራ የዘር ፈሳሽ ነው አባቴ ደም ደም ነው 😂😂😂😂😂
@yohannesyohannes6230
@yohannesyohannes6230 Жыл бұрын
ቆሻሻ አሮጊት አንቺ ኢሊሙናት
@fetleworkmerhatibeb8870
@fetleworkmerhatibeb8870 Жыл бұрын
ዳናዊት በጣም ተደስታለች ሙሉ መጠይቋ በስስት ነው የምታየው ፎንቃ🥰 ገብቶላታል
@liyagraphics6513
@liyagraphics6513 Жыл бұрын
Rophy ትለያለህ አንተ !እዚ ትውልድ ላይ ተገኘህ እንጂ አንተ ሌላ Level ላይ ነህ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ማግኘት ማየት የምፈልገው አንተ 💝💝❤❤❤❤❤💝💝
@Dave-gn3oj
@Dave-gn3oj Жыл бұрын
One of The greatest ethiopian DJ Rophy. Keep it up
@raphaelmillion4456
@raphaelmillion4456 Жыл бұрын
ምርጥ ቆይታ ነበር ወድጄዋለሁ ሮፊ መልሶቹ ደስ ይላሉ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
የሁሉምንም ሙዚቃዎች አድናቂ ነኝ ❤በተለይ ተስፋዬ 💝❤አንደኛ 👌
@ebaeba92
@ebaeba92 Жыл бұрын
ዳኒ ግን ሮፍናን ሳትውደው አትቅርም 😋😋😋 እናንትስ አይምስልችህም
@frewayalew6085
@frewayalew6085 Жыл бұрын
Chinkilatn masayet dinipiln endemasayet kelal adelem ....mayigenagn atagenagnu
@user-sq6zi7to8x
@user-sq6zi7to8x Жыл бұрын
ወረኛ
@binigaming2000
@binigaming2000 Жыл бұрын
Ya
@garchotub4652
@garchotub4652 Жыл бұрын
Batwedew nuro nebere migermegn
@hawaerziku475
@hawaerziku475 Жыл бұрын
ባትወደው ነበር ሚገርመኝ እኔ እራሱ ሙቸ ነው ምወደው የፍቅር ሰው🥰
@Setotaye2024
@Setotaye2024 Жыл бұрын
ሮፍናን የማከብርህ የማደንቅህ ነህ✊🏾ግን መነፅር አድርገህ ኢንተርቪው ስርአት አይደለም ሰው የሚያየው አይን ስለሆነ ለጠያቂውም ክብር ነው ቆንጅዬ አይን አለህ እኮ እሱን ብናይ ይሻለናል ከመነጽር😊
@girmishgg4931
@girmishgg4931 Жыл бұрын
ከልዩዎች እንደ አንዱነህ ..በርታ!! በርታ! በርታ!! ገና አፍሪካን የሚያስጠራ አቅም አለህ።
@arsemalove562
@arsemalove562 Жыл бұрын
ኢቲዮ ሰሆድ ባገኘዉ በጣም ደሰ ይለኛ ሰለምወደዉ
@ferdinandarcega1695
@ferdinandarcega1695 Жыл бұрын
ዳናይት ያንቺ መሽቆቆጥ ግን ደስ ይላል ቀጥይበት
@tom-hn6wm
@tom-hn6wm Жыл бұрын
I saw the potential of future Ethiopia today: Rophnan and Danayit, betam new miwedish Daniyee, yematiselechi tafach sew nesh
@azygebru4276
@azygebru4276 Жыл бұрын
To be honest, you are the one who understands the meaning of being a human which is the failure of most of us.thank you rofnan for your effort.
@robel7788
@robel7788 Жыл бұрын
What does that even mean??
@Samura2008
@Samura2008 Жыл бұрын
😂🤣😂🤣😂
@emanabdu8178
@emanabdu8178 Жыл бұрын
Rophi melsocheh des yilalu ende lelochu zem belo ayiqebaxrem !!!! I'm lucky yant tewled bemehone
@biruktawitmesfin12
@biruktawitmesfin12 Жыл бұрын
Ere danu concertun satasyn next week btasayun des ylenal🙏 Rophy am lucky bante twld wst bemefetere betammmm ewedhalew yezemene kstet 🔥🔥❤️❤️❤️
@Tigray-se7kg
@Tigray-se7kg Жыл бұрын
ሮፍናን ሽኮር መዓር ወለላዬ 🥰💊💋
@marinaobang7322
@marinaobang7322 Жыл бұрын
One of my favorite person 🤩
@kalabaregawi1050
@kalabaregawi1050 Жыл бұрын
Rophnan you are my favourite
@yonatanwotatu6532
@yonatanwotatu6532 Жыл бұрын
Ropi keep going forward.
@abeldebebe4482
@abeldebebe4482 Жыл бұрын
Rophi ma King 👑
@fitsumfishufitsum4195
@fitsumfishufitsum4195 Жыл бұрын
He is great
@Sinke24
@Sinke24 Ай бұрын
She is a perfect example of how smiling from the heart can increase your attractiveness, even if you are mediocre at best
@rahelzegeye4356
@rahelzegeye4356 4 ай бұрын
ምርጥ ስው አግዚአብሔር የባርክህ 🌹
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 Жыл бұрын
እዉነት የምመኘው ነገር ሀገሬ ስገባ የሮፊ ኮንሰርት ላይ መታደም በጣም ነው የማከብርህ ጀግናው💪💪💪💚💛❤
@user-xr4uy4db6q
@user-xr4uy4db6q Жыл бұрын
He is a very talented, creative, unique artist his lyric are Amazing 👏🔥🔥I wish him a long and successful career I'm proud of him🤗😍🤩👏👏👏🙌🙌❤❤❤❤
@Kde5
@Kde5 Жыл бұрын
Agree 100%
@Melina-nd9ji
@Melina-nd9ji Жыл бұрын
The sweetest person Rophi🥰
@tigistadane8663
@tigistadane8663 Жыл бұрын
Endezi temesche adamche alakm wow nek rophnan 💯
@yoduismael7963
@yoduismael7963 Жыл бұрын
Nice one rof
@Selambehere
@Selambehere Жыл бұрын
I'm waiting patiently for your Europe tour!!
@WorldCitzen.
@WorldCitzen. 5 ай бұрын
ከ ዩሮፖ ነኝ ለማለት ነው
@amertigetahun894
@amertigetahun894 Жыл бұрын
rofi timecheghaleh ewnet enwedihalen😘🥰
@misabe7221
@misabe7221 Жыл бұрын
He’s very beautiful wow
@tsegaye-
@tsegaye- Жыл бұрын
Rophnan No 1
@hbekrou
@hbekrou Жыл бұрын
Genius!!
@azmarino6117
@azmarino6117 Жыл бұрын
Rofnaney marey!
@daniyo1997
@daniyo1997 Жыл бұрын
Ma meilleure préfère artiste de mon pays ♥️
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ምርጥ አስተሳሰብ 💝 ከምርጥ 💝ስርዓትና እርጋታ ጋር ሁሌም 💝ትወደዳለህ 💝ሮፊ ❤good luck 💝ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤
@yohannesyohannes6230
@yohannesyohannes6230 Жыл бұрын
አቃጣሪ ምን ታቃጥራለክ ኢሊሙናት ሁላ።
@azareasfasilabeyu
@azareasfasilabeyu Жыл бұрын
@@yohannesyohannes6230 what shutdown rof is ሰው በ ቃል የሚያምን ነዉ ሞኝ
@gojjye2112
@gojjye2112 Жыл бұрын
I have no idea rophi Keep it up good work
@jplussince9105
@jplussince9105 Жыл бұрын
rophnan blessed
@akekichgmarua8785
@akekichgmarua8785 Жыл бұрын
Rophnan💗 Beau me amour!
@makdestigab8987
@makdestigab8987 Жыл бұрын
ኮሜት ሰጭዎች ግን በጣም ነው የምትገርሙኝ በግድ ሐይማኖቱን ልታስክዱት ነው ?
@yordanosasimelash5147
@yordanosasimelash5147 Жыл бұрын
ma hero luv u more🥰
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
የኔ 💝💝💝ፍቅር ሮፊ 💝💝የሰፈሬ 💝ልጅ ዉድድድድ የኔ ጀግና ዉብ ወንዳወንድ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️love 💝u my favorite one 💝👌
@martabegna7239
@martabegna7239 10 ай бұрын
Yt sefer new
@axmawit7915
@axmawit7915 Жыл бұрын
ምርጥ ትግራዋይ ሮፊ😘
@bashayat8684
@bashayat8684 11 ай бұрын
አቺ ነሽ ትግራይ ያረግሺው ሁሉ ኪኛ
@AlamAlam-kh6rl
@AlamAlam-kh6rl Жыл бұрын
ምርጥ ቆይታ እና አገላለጽ
@luxuryaddis
@luxuryaddis Жыл бұрын
good Job rophi
@fitsumfishufitsum4195
@fitsumfishufitsum4195 Жыл бұрын
Ke Tsediga pls collaboration
@user-jh3cq7ye9b
@user-jh3cq7ye9b Жыл бұрын
ሮፍናን ቆንጆ ማዓረይ 💊🥰💋
@underrated8519
@underrated8519 Жыл бұрын
ማኣዝ እዩባ ድምፂ ትግራይ ዝኮን ንደርፊ ተጠቂሙልና ላሽ ኢሉና😢😂😂😂ብጣዕሚ ዝገርም ሰብ እዩ😏
@user-jh3cq7ye9b
@user-jh3cq7ye9b Жыл бұрын
@@underrated8519 ኣረ ድምጾ ኮይኑ እዩ ንቤተሰብ ንክረክብ ኣይክኣልኩን ኢሉ ተዛሪቡ እዩ ማዓረይ ቤተሰቡ አብ ትግራይ እዩም ዘለው ን BBC ተናገሩ እዩ
@user-jh3cq7ye9b
@user-jh3cq7ye9b Жыл бұрын
@@underrated8519 አብ ድምፅ ወያኔም ኣሎ እዩ መዓረይ ድምፅ ኮይኑ አዩ
@Black-lioness
@Black-lioness Жыл бұрын
Lol this happening in Addis not Adegrat 🚮🚮🚮🚮🚮rubbish mind set get out of Ethiopia page and feed your lucrative ppl
@gang407
@gang407 Жыл бұрын
@@Black-lioness he is half tigraway get out of here bitch
@luameassefa1655
@luameassefa1655 Жыл бұрын
Egzabhair tewldun yasmlet bezhi lej lay tewldu yembela menfes tenstual
@fitsumasnake9340
@fitsumasnake9340 Жыл бұрын
19:53 👏👏👏
@NasSolo
@NasSolo Жыл бұрын
😎Gym👍gobez rophnnan leak neh nikse yastelal
@goodfellowwell5133
@goodfellowwell5133 Жыл бұрын
Echi lij arejechibign. Koyiche selayehuat neew
@AXUM13
@AXUM13 Жыл бұрын
ሮፍናን ምረጥ ሰው ❤️
@user-sp9bp9mr4x
@user-sp9bp9mr4x Жыл бұрын
day 7 ✍✍✍loding ....rofi berta💜💜💜
@banmele7883
@banmele7883 Жыл бұрын
unique person
@didimamo9835
@didimamo9835 Жыл бұрын
Egziabhair beleh ye'Amlaken sim bekentu Atetera please beteley lante ye'zefen menged ena concert Atawkewem 😔
@sarisamo6091
@sarisamo6091 Жыл бұрын
Come to Sweden pls
@bts___army87
@bts___army87 Жыл бұрын
Rophi 👑♥♥🔥
@elaniabreham4319
@elaniabreham4319 Жыл бұрын
😍😍❤
@tigraylove9361
@tigraylove9361 Жыл бұрын
Rofnaniyo♥️💛♥️🥰
@nebyu_20
@nebyu_20 Жыл бұрын
🕶️🕶️Sunglasses አይኑ ቢሊንክ ሲያደርግ ....
@user-vv6lo2xs1h
@user-vv6lo2xs1h Жыл бұрын
የኔ ፍቅቄቅ ሮፋና በጣምምምም ነው የምወድክ😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ😍😍
@user-vv6lo2xs1h
@user-vv6lo2xs1h Жыл бұрын
@@blentube3002 🤣🥰🥰🥰
@giftgift7210
@giftgift7210 Жыл бұрын
selamun yilakln yene
@hanantheshe501
@hanantheshe501 Жыл бұрын
Rophinan good job king 🤴 Africa 🌍
@addisaddis5350
@addisaddis5350 Жыл бұрын
If you collaborate with kassmase it would be 🔥
@Sammy_34567
@Sammy_34567 Жыл бұрын
He will never! He has too much ego to collaborate with someone as good
@sam2ndnature450
@sam2ndnature450 Жыл бұрын
@@Sammy_34567 they are friends eko ...ke yohanna gam endezaw
@binaini2553
@binaini2553 Жыл бұрын
ጨረቃን አቅርበከዋ Abatey
@user-xf3su1zy1f
@user-xf3su1zy1f Жыл бұрын
የብልጭልጭ ትውልድ ድንዝዝ ያለ ትውልድ በሆነው ባልሆነው ነብሱ እስኪወጣ መመሰጥ ።
@Usereri8287
@Usereri8287 Жыл бұрын
Rofeyiiii ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@soltelavivetube4539
@soltelavivetube4539 Жыл бұрын
#1
@Messiye3
@Messiye3 Жыл бұрын
@petrosadbar5766
@petrosadbar5766 Жыл бұрын
she is in love
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 Жыл бұрын
Tersua telewetebgne?
@user-dy2cf9rw3b
@user-dy2cf9rw3b Жыл бұрын
ጠያቂዋ የመጬ ፎንቃ ገብቶላታል ለምን አልጠየቀችው ዘላ መዋጥ ነው የቀራት
@SosiMelkamu-tv1sy
@SosiMelkamu-tv1sy 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@febenshow-7153
@febenshow-7153 Жыл бұрын
ሮፊን ልይ ወይስ ዳኒሾን💜💜💜💜💜💜
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
14:23 great deal
@Melina-nd9ji
@Melina-nd9ji Жыл бұрын
Flirting በዝቷል You guys date already ትላለህ!!😁❤
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Жыл бұрын
0:06 danity looking lovely today
@ephratasolomon3494
@ephratasolomon3494 4 ай бұрын
Loss words for him❤❤❤
@FikrAb-ud5vf
@FikrAb-ud5vf 5 ай бұрын
Yene abat tleyaleh
@osamaqatanani4669
@osamaqatanani4669 Жыл бұрын
Please, I want the frequency of the Ethiopian channel Kana and on what satellite is it working?
@mikietube7474
@mikietube7474 Жыл бұрын
11545 /30000/H/ethiosat
@adhkhjcdar634
@adhkhjcdar634 Жыл бұрын
Are you in ethiopia?
@mikietube7474
@mikietube7474 Жыл бұрын
@@adhkhjcdar634 yes 🇪🇹
@somiyakha6830
@somiyakha6830 Жыл бұрын
😍😍🤗
@somiyakha6830
@somiyakha6830 Жыл бұрын
Salem Salem Salem
@emebetmulugetamolla3380
@emebetmulugetamolla3380 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@trhasarkebe4991
@trhasarkebe4991 Жыл бұрын
Rofi 🥰🥰🥰🥰
@kiyyafayera6403
@kiyyafayera6403 Жыл бұрын
Rophye lubuu lubuu❤❤😘
@beautifuloromiya4288
@beautifuloromiya4288 Жыл бұрын
ዋው ዳንዬ የኔንም ጥያቄ ነው የመለሽው ሩዝ በእንጀራ የሚበላው ነገርሳ በጣም ነው ምግቡን የምወደው
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Elimowediang5432
@Elimowediang5432 Жыл бұрын
He is talented respectful unique Am appricaite u Rophi
@KalkedanSelshe
@KalkedanSelshe 23 күн бұрын
በጣም
@Mohammed-jt2mj
@Mohammed-jt2mj Жыл бұрын
እጨለማ ዉሥጥ የፀሀይ መነፀር አይከብዲም ሮፍ ምናል ብታወጣዉ
@Yemun
@Yemun Жыл бұрын
ሮፍናን ግ ን ስያወራም እየዘፈነ ያለ ነው የሚመስለው??
@tsitta...g
@tsitta...g Жыл бұрын
Ye jegnaw Doctor Abiy Ahmed astesaseb nw yalew I love him
@meriyaxumawit9119
@meriyaxumawit9119 Жыл бұрын
😄😄😄😄😄🦓🦓🦓
@tsitta...g
@tsitta...g Жыл бұрын
Wat I mean is andenetn slemisebk chenkelat yemiteyk sira slemisera bebzat ye mender serawiche lay slemayatekur nw why u laugh 'Meriy AXUMAWIT!!!'
@mamananaye4793
@mamananaye4793 Жыл бұрын
U guys Jesus loves u!!!!come to Jesus
@hawaerziku475
@hawaerziku475 Жыл бұрын
MA KING🤴🏽❤
@samsontamirat3055
@samsontamirat3055 Жыл бұрын
Wolansa bedenb ke rophnan temary eshi
@kaleyegecheye2708
@kaleyegecheye2708 Жыл бұрын
ኸረ ወዲያ ትውልድ ገዳዮች
@abemarkos7777
@abemarkos7777 Жыл бұрын
የአንድ አባት ልጆች
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 Жыл бұрын
ወንድምና እህት ናቸው ከዳናይት ጋር ?
@officialbayulotube4218
@officialbayulotube4218 Жыл бұрын
rophnan ripty agen
Leza Award Album of The Year
7:56
ጉርሻ
Рет қаралды 86 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 60 МЛН
ጨዋታ ከቲክቶከሮቻችን ጋር | #time
22:01
Kana Television
Рет қаралды 134 М.
በለፋ አይደለም በበረገደ ነው | Bunna with Selam
14:01
Rophnan on music, culture and fame [1/3]
13:21
Mella TV
Рет қаралды 35 М.
ሸንቀጥ ሸንቀጥቀጥ ለማለት … | #time
20:49
Kana Television
Рет қаралды 73 М.
ROPHNAN CONCERT FOR ETHIOPIAN NEW YEAR ተቀወጠ
1:09:45
jahnny
Рет қаралды 125 М.
Danayit with Kassmasse |#Time
22:18
Kana Television
Рет қаралды 99 М.
Лайфхак с лейкой 🚿
0:37
Сан Тан
Рет қаралды 3,3 МЛН
ВОДА В СОЛО
0:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 15 МЛН
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 81 МЛН
Зачем он туда залез?
0:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3 МЛН
покупки за продуктами сейчас вс раньше
0:23
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 4,9 МЛН