እናንተ ፎግሩ እኛ እንሰራለን... ጠቅላይ ሚኒስትሩ || ኬኒያውያን በሩቶ የዙረት ወጪ ተማረዋል || አቶ ገዱ እና አቶ ምናላቸው ምን እና ምን ናቸው? Live

  Рет қаралды 30,547

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

13 күн бұрын

Пікірлер: 183
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 10 күн бұрын
ኢትዮጵያ የሚሆናትን መሪ አብቹን አግኝታለች 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ayugebre4253
@ayugebre4253 10 күн бұрын
ኢትዮጵያ የሚገነባ መሪ ነው ያላት
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 10 күн бұрын
አብችዬ ጀግናዉ ይሰራል የደም ነጋዴ ባንዳ ሲያወራ ይዉላል ሚሊዮኖች ከአብችዬ ጎን ነን 🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄💚💚💚💚💚💚💚💚
@biskut6932
@biskut6932 10 күн бұрын
ኢትዮጵያን ደግፈህ ሙት በቃ እኛ ኢትዮጵያ ዘር ውስጥ መደበቅ ሳይሆን ኢትዮጵያ ውስጥ መደበቅን እንመርጣለን
@user-ve9tr5vg4m
@user-ve9tr5vg4m 10 күн бұрын
መደበቅን ምን አመጣው 150 ዐመት ሙሉ በኢትዮዽያ ስር የተደበቀው አማራ እንኳን ከመደበቅ ውስጥ ወጥቶ አማራ ሆኑዋልና ።
@marthataye2796
@marthataye2796 10 күн бұрын
ቢኒ ዬ የት ጠፍህ ብዬ ከአፌ ሳልጨርስ መጣህ እድሜህ ረጅም ነዉ ለሀገር እና ለዶክተር አብይ ያለህን ፍቅር አጋብተብኛል ኑርልን
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 10 күн бұрын
አቤ ቶኪቻዉ ጀግና የጀግናዉ የመከላከያችን አባል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Teddy-qn6op
@Teddy-qn6op 10 күн бұрын
ከመቶ ሚሊየን ህዝብ አንድሺው ቢለፈልፍ ምንም አይደለም እኛ ሁልጊዜም ከአብቹ ከብልፅግና ጋር ነን 🇪🇹❤🇪🇹
@dani-ik2sw
@dani-ik2sw 10 күн бұрын
እግዚኦኦኦ አለች አያቴ፡፡፡ካድሬነትም ልክ አለው ባባ😂😂😂
@mestemengistu9079
@mestemengistu9079 10 күн бұрын
ውነትም ሀቅና ሳቅ እየሳቅኩ የምሰማው ቻናል
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 10 күн бұрын
እኔ በበኩሌ ከአብቹ ውጪ ወደ ውጪ ምን ግዜም ከአብቹ ጎን ነኝ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍💕🙏💕
@tewabechyohanes2021
@tewabechyohanes2021 10 күн бұрын
ታራለህ ትደብናለህ እንጂ ኢትዮዽያ ውስጥ አመፅ አታያትም መሳይ ዜግነት ጠይቅ ኬንያ
@biskut6932
@biskut6932 10 күн бұрын
ኢትዮጵያችን ታብባለች
@teshomeethiopia2024
@teshomeethiopia2024 10 күн бұрын
PM Abiy, our wise and visionary leader 🇪🇹👍💕
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 10 күн бұрын
አብቹ ጀግናችን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@wardewarde9415
@wardewarde9415 10 күн бұрын
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን አቤ ቶኪቻው ቁዋንቁዋቸው ይደበላለቅ አሁንም blessed 🙏🙏🙏🙏
@biskut6932
@biskut6932 10 күн бұрын
ደግሞ ወደከተማ ህዝብ ሞት ይግባ ኑና ታገሉ ወገኖቻችን ከእንግዲህ ወዲ ልማትን እንጂ ሞትን አናስተናግድም ምርት ሲመረት እዬዬ ከተማ ሲገነባ እዬዬ ወደብ ያስፈልገናል ሲባል እዬዬ መቼነው ለቅሶ የሚቆመው ከነበረው ኋላቀርነት ኢትዮጵያ ወደፊት እየተንቀሳቀሰቸ ነው
@marthataye2796
@marthataye2796 10 күн бұрын
ሸዋ ቀና ተባረክ ሩቱ አንደበት
@user-eq9ji7we9r
@user-eq9ji7we9r 10 күн бұрын
ግንባታ (ልማት) የማያቆም መሪ ነው ያለን
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 10 күн бұрын
እንጨብጠዋለን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@biskut6932
@biskut6932 10 күн бұрын
ለሞት ተጠያቂዎች እነ ሀብታሙ ናቸው በቀሰቀሱት ቅስቀሳ ሀገር እንድትፈርስ ወንድም ከወንድሙ እንዲጨራሩስ ከኤሮፖውያን ገንዘብ በመሰብሰው ኢትዮጵያን በዘር በመከፋፉል በሀሰት ትርክት ሀገሪቷን አተራመሷት ዞር ብለው ደግሞ አብይ ነው ይላሉ እባክህ ወገኔ አኩርፈው በሄዱ ወገንህን አትግደል ሀገርህን አታውክ
@hananengida3978
@hananengida3978 10 күн бұрын
አቤ ትመቸኛለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 10 күн бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም በነፃነት ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️💚💛❤️ ክብር ለመከላከያ ❤️🇪🇹❤️👍🏾👍🏾👍🏾🥦🍀💚🍇🥬🌹🍀🌹❤️‍🩹🌺አቤ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ከእነቤተስህ በብዙን ይባርካችሁ👍🏾👍🏾👍🏾❤❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 10 күн бұрын
ጀግናዉ የመከላከያ ሰራዊታችን 🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄💚💚💚💚💚💚💚💚💪💪💪💪💪💪💪💪
@user-mq2vo9gz1p
@user-mq2vo9gz1p 10 күн бұрын
ህዳሴ ግድብን በሚመለከት " king of avay" ያቀረበውን ዘገባ ግብጽ ምን እየሰራች እንደሆነ ማሳያ ነው ተመልከቱት ሌላው በአባይ ጉዳይ ሽኝጡን ገትሮ እየምገተ ያለው መሐመድ አል አሩሲ ታሞ ህክምና ላይ በመሆኑ እግዚአብሔር ይማርህ በሉት ።እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ መሐመድ ።
@Almazetalem
@Almazetalem 10 күн бұрын
ኢትዮጵያ የሚገነባ መሪ ነው ያላት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ለመሪያችን
@Dav-Ethiopia
@Dav-Ethiopia 10 күн бұрын
መሳይ ሮቶ 😂😂😂😂😂
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 10 күн бұрын
ወደድንም ጠላንም ኢትዮጵያዊን እኮ አንድ አካል ነን ።
@alelignwase2702
@alelignwase2702 10 күн бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ ኢትዮጵያን ያደጉ እና ሰላም ካላቸው ሃገሮች ጋር ማመሳሰል ይቀላል ወይስ ከሚበጠበጡ እና ከሚገዳደሉ? በጣም እኮ ነው የሚገርመው
@kelemkebede3423
@kelemkebede3423 10 күн бұрын
27ዓመት ሙሉ የመርፌ ቀዳዳ የምታክል ስራ እኳን አላየንም አሁን በ 5አመት ብዙ ነገር ስለተለወጠ ነው ንዴት ከዚህ በላይ ያሰድባል ተውን እንጂ እኛ እንንሩበት የወያኔ ቡችሎች እናተ ጩሁ እኛ ከጠቅላይሚኒስተራችን ጋር ወደፊት ::
@tadeleaynekulu7134
@tadeleaynekulu7134 10 күн бұрын
መጥቶ ለምን እንድንወጣ አያግዘንም ።ሙትቻ ሮቶ ። በልልኝ አቤ
@workineshteka3269
@workineshteka3269 10 күн бұрын
አቤ ቶክቻው በሀገሩ የማይደራደር ጀግና ነው በርታ ወንድማችን
@batiworku1417
@batiworku1417 10 күн бұрын
መሳይ ሮቶ ህዝብ ቢተላለቅ ደስታው ነው::
@demissiekebede22
@demissiekebede22 10 күн бұрын
ዘንድሮ ተቃዋሚ ሃይሎች ተቃጥለው ማለቃቸው ነው ።
@user-ct7zz7hc8r
@user-ct7zz7hc8r 10 күн бұрын
Selamehi yebeza abe
@Abichu-eg7qh
@Abichu-eg7qh 10 күн бұрын
Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘
@tarkagnabi3760
@tarkagnabi3760 10 күн бұрын
❤❤❤❤አበ ሰለዚ ነው 🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹🇪🇹♥️💯💯♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹
@user-of7ww5do2f
@user-of7ww5do2f 10 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@zewdituyitref6774
@zewdituyitref6774 10 күн бұрын
ለሸዋ ቀና 🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mengistutulu7785
@mengistutulu7785 10 күн бұрын
እውነትን መቀበል, ስህተትን መውቀስ ተገቢ ነው
@user-qu2qy1zq1s
@user-qu2qy1zq1s 10 күн бұрын
❤❤❤
@Northern_Ethiopia
@Northern_Ethiopia 10 күн бұрын
ክቡርነቶ እንወዶታለን የለወጡ መሪ የ አማራ ህዝብ ይወዶታል
@AbrhamAdan-lm7rs
@AbrhamAdan-lm7rs 7 күн бұрын
እውነት እንነጋገር ከተባል ብልፅግናዎችም ሆነ ካድሪዎቹ የያዛችሁት ፖለቲካ ሳይሆ ተራ የልጆች ጨዋታ ነው።
@kedirgo
@kedirgo 10 күн бұрын
አቤ እባክህ በኢትዮጵያ ላይ የተዘመተውን የሴራ ዘመቻ እንዲሁም በሌሎች የፈረሱሱ አገራትን የነጮች ሴራ እያየን በሩቶ ባንፈርድ መልካም ነው ። ከዚህ ጀርባ የተለመደው የነጭ ሴራ ይኖራል ። ብዙም ባናጋንን መልካም ነው ። ጎሬበታችን ሱዳንነ አፈረሱአት አሁን ደግሞ ኬንያም ለማፍረስ እየጤሩ ነው ። ይህ ለኢትዮጵያ ከባድ ችግርን ያስከትላልና እስቲ በጥሞና ተመልከተው እንመልከተው ። እኛን አቃታቸው ኬንያን ግን እየተፈታተንዋት ነው ። አ/ብሔር ጎሬበታችንን ኬንያን ይጠብቃት! !
@user-wd8dm6ui9p
@user-wd8dm6ui9p 10 күн бұрын
gegna mari god bless you your vision ❤
@Almazetalem
@Almazetalem 10 күн бұрын
ሸዋቀና ተባረክ
@molo0
@molo0 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HadasHaile-lc1ek
@HadasHaile-lc1ek 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fikerselam6344
@fikerselam6344 10 күн бұрын
You are the main organizer of the war you satisfy for that problem
@user-fy6sb9ir3s
@user-fy6sb9ir3s 10 күн бұрын
እባክህ አቤ ሰው አጥተህ ነው ዓይነ ስውሩና ልበ ስዉሩን ቴድሮስ ፀጋየ በቻናልህ የምታቀርበው ።
@tme251
@tme251 10 күн бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍
@RosaGiorgi
@RosaGiorgi 10 күн бұрын
ኢትዮጵያውያን መቀየር ብችሉ መሰይኒ/(ቁቡርስ/መሰሎችህን የእውሸት ጎተረ የጥላቻ የስድብ ኮርሰኞችን ከምድር ላይ ይቀየሩ ነበር ። በጣም የምገርመው ኢ/ት የፍቅር የሥራ የአድነት የምገነባ አስተማሪ /መሪ ነው የላት ❤❤❤❤ ቅጥል ድብን በል/በሉ😅😅
@girmabeyenesahle132
@girmabeyenesahle132 10 күн бұрын
አምዬ ኢትዮጵያ መልካም እናት ነሽ÷ እግዚአብሔር ይባርክሽ አብይን ወለድሸ÷ ጭንጋፉን መሳይን ምነው ደባለቅሽ÷ ኃብታሙን ለመውለድ እንዴት አስቻለሽ÷ እባብ ነው ኃብታሙ ዘንዶ ነው ደረጀ÷ አሉባልታ አውሪ ከሰው እየኮረጀ÷ ለገንዘብ ተገዢ ሃሳቡ ያረጀ÷ ልክስክስ ባንዳ ነው ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ÷ የክፋት ምንጭ ነው ከሰይጣን የሚብስ÷ እነርሱን ለማዳን ጭራሽ አትድከሙ÷ ከዘር የመጣ ነው ፅኑ ነው ሕመሙ::
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 10 күн бұрын
ሸዋ ቀና 🌿🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️💚💚💚💚💚💚💚💚
@anteneheshetu4642
@anteneheshetu4642 10 күн бұрын
ABE EBAKEH THYUF KALOCHEN ENDIH EYALU MELSEW MUYASTEGABUTEN ALUBAKTEGNOCH ENDINAGERU EDEL ATESRACHEW. THANKS
@yousefgerra9094
@yousefgerra9094 10 күн бұрын
ውድ ወንድሜ አቤ እንደምነህ አረ አለም በስለጠነ ዘማን ፈኖ ዩምባል ቡድን ንግግራቸው ሁሉ ባጣም ሆላ ቀር የአፄ ዘመን በጣም የምገረርሙ የስል ን ጥማኞች ነቸው
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 10 күн бұрын
💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤
@aneshamood6033
@aneshamood6033 10 күн бұрын
እውነት ነው ሁሉም ሰላም ካለ ኢትዮጵያን ታምራለች እውነትህን ነው በሃገራችሁ ተመኩ ጦርነት ለማንም አይበጅም በሰላም በወይይት መፍታት ደሃ በሰላም ይኑር ዳቦ ያረረበት ህዝብ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@shemseiashemseia
@shemseiashemseia 10 күн бұрын
ድሃ መኖር ኣቅቶታል ዳቦውስ ከይት ይሞጣ ስውን ካለምንም ቅድመ ሁኔታ እያስወጣ
@rorororo7967
@rorororo7967 10 күн бұрын
​@@shemseiashemseia የት ነው ያስወጣው ??? ኑሮ ትላልቅ የሚባሉ ሀገሮች ላይ ተወዶሃል ። እስቲ መሳሪያ ታጥቀው ጫካ የገቡትን ሰላም ፍጠሩ በሉ እና ከዛን የኑሮ ሁነታ ካልተሻሻለ እኛም ከእናንተ ጋር ነን። ነገር ግን ጫካ የገባውን ጀግና እያላችሁ አብይን ብቻ መውቀስ ጥሩ ነው ??
@fikerselam6344
@fikerselam6344 10 күн бұрын
@@shemseiashemseia You are the one who created that problem
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 10 күн бұрын
ጦርነት ቀስቅሰህ ሰዉ ከምታስጨርስ ሴራህን አቁም ኢትዮጵያችን ከማንኛዉም አገራት የተሻለ ሁኔታ ላይ ነች ያለችዉ ደናቁርት አትሁኑ​@@shemseiashemseia
@bayisagada684
@bayisagada684 10 күн бұрын
ለሸዋቀና አድናቆት አለኝ አንዳዝ አይናት ንግግሮች ተቆርጦ post ቢደረግ ጥሩ ነው!!
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 10 күн бұрын
መሳይ እሬሳዉ ኢትዮጵያ አዚም እዛም የሚገነባ ጀግና የምንወደዉ መሪ አላት እሱም ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ ይባላል አላህ መሳይ አሳማዉን ያጥፋልን
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f 10 күн бұрын
ሲዖል ውስጥ ያሉት በጥላቻ ያበዱ ነፍሰገዳዮች እነሱ ናቸው አንድም ቀን ለሀገር የማያስቡ ሆዳቸው አምላካቸው ነው።
@user-of7ww5do2f
@user-of7ww5do2f 10 күн бұрын
ተመችቶኛል እያዝናና ህ ታስተምራለህ
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 10 күн бұрын
ሰላም አቤ ❤️
@user-mm1bd2oh1d
@user-mm1bd2oh1d 10 күн бұрын
አቤዋ አንዳንዴ በፋብሪካ እያመረትህ የምትለቅልንን ሙዚቃ ስሰማ አበበ መላውን ያስታውሰኛል ።መቸም የሀገሩን ሰዎች እንዲህ ያለ ንቃት አይኖራቸውም በሚል እሳቤ ሙዚቃ ደረስሁ ብሎ ያሰማንን ሳስብ ለሀገሩ ሰው ምን ያህል ንቀት እንዳለው የሚያሳይ ነው ።
@switzerland7463
@switzerland7463 10 күн бұрын
አቤ ወዳጄ 🌹🇪🇹
@mekdesehlhardt2735
@mekdesehlhardt2735 10 күн бұрын
Wow zefenua abe❤❤❤
@fekadeshiferaw652
@fekadeshiferaw652 10 күн бұрын
It's 140,657,640 to as calculated with TI30X calculator
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 10 күн бұрын
አዲስ አበባችን ጀግና መሪ አግኝታ አምራ ደምቃ ፏ ብልጭ ብላለች ☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️💚💚💚💚💚💚💚💚
@batiworku1417
@batiworku1417 10 күн бұрын
አቤ ሄሊኮፖተራ የትኛው ሆስፒታል ነው የገባቾው:;
@gdvcgfdvchdy3909
@gdvcgfdvchdy3909 10 күн бұрын
መብራት አሁን ላይኖር ይችላል ውሃም ላይኖር ይችላል መንግስት እየሰራ ነው አሁንየሚራ መንግስት እየተፈጠረ ነው ይስተካከላል ። ከኛ የሚጠበቀው ከማለቃቀስ ይልቅ መንግስትን አናግዝ ምክንያቱም አገራችን ነውና ። ህዝብ መንግስትን ሲረዳነው አገር የሚቀየረው እንስራ እንማር አገር እንገንባ እንቀየራለን እንሻሻላለን ።
@dani-ik2sw
@dani-ik2sw 10 күн бұрын
ኢትዮጵያ የሚያፈርስ መሪ ነው ያላት
@abm1344
@abm1344 10 күн бұрын
መድኃንያለም ገሀነም ይክተትህ፣ይሄ ድብኝት።
@user-ew3nr5cf7y
@user-ew3nr5cf7y 10 күн бұрын
የመሳይ አሳማ መሆን እና የአቤ ቶክቻው ለማኝ መሆን ሁሌም ይገርመኛል
@NigusseDaba
@NigusseDaba 10 күн бұрын
ቶኪቸ የእትዮጰየ ልጂ
@daddubai8470
@daddubai8470 10 күн бұрын
መሣይ ጉማሬ ነው በአፉ በልተው በአፉ የሚጸዳዳ።ሰለዚህ መሣይ ጉማሬ በሉት።
@Amena-cj8ds
@Amena-cj8ds 10 күн бұрын
እሚፈልጉትመዝረፍስለሆነነውተቃዋሚወችአይሳካላችሁምሀቀኛጀግናመሪነውአብቹየ❤❤❤🎉🎉🎉
@elsinagirma7535
@elsinagirma7535 10 күн бұрын
አንጀት አርስ ንግግር ለሚናገሩት ሰዎች 1ደቂቃ እንደ over talk ይጨመርላቸውእንደ topicኩ 💚💛❤️🙏
@luke-h6e
@luke-h6e 10 күн бұрын
"yemigeneba meri alat"
@nebyatkasa5341
@nebyatkasa5341 10 күн бұрын
mjmrya egzahbar ymsgne egna ylwetu mre dgafe ngne egna sent cheger eyal sente msrt lmat ayne abeyen ymkawme zrgna klohnu bstkr ymsrawe Sera yasdmeml ulam wdft nwe wdft egna slfe anwtam tmchtonal mrewe gren nwe 🏆🏆🏆🏆🏆💚
@AlmazBelay-sf3zs
@AlmazBelay-sf3zs 10 күн бұрын
ኢትዬጰያ ጀግና መሬ አላት በተግባር እያሳየ ነውነው አገር ሻጭ አይወክለንም ብዙ ሚሊየውን ተከታይ ያለው መሬ አለት ሀገሬ ሺአመት ይገዛል ድል ለመከላክያ ሞት ኢትዬጰያ ለከዳ ባንዳ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 10 күн бұрын
ትክክል ኢትዮጵያችን የሚጠቅማትን መሪ አግኝታለች በልጽጋለች ወደፊት ብቻ ☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🌿🎄እኛም ደግሞ አሁን አረንጓዴ አሻራችንን እያሳርፋለን
@thomastesfaye813
@thomastesfaye813 10 күн бұрын
መሳይ መሀይም ጉማሬ መሆኑን አሳበቀበት። አንተም ኢትዮዺያዊ ትባላለክ።
@Amena-cj8ds
@Amena-cj8ds 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 10 күн бұрын
እነመሳይ የሚያወዳድሱት እንደነሱ ሌባ አገር የሚያራቁት መሪ ነዉ አብችዬ ዉጭ ተጋብዞ ሲወጣ ለአገሩ አትርፎ ተለግሶ ይዞ ነዉ የሚመጣዉና የሚገነባዉ አብቹ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@astergashawbeza8850
@astergashawbeza8850 10 күн бұрын
Solsr new Mlnrew askdmeh bitatar.a.
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 10 күн бұрын
ወንድም ሸዋቀና ተባረክልኝ ጀግና
@milliontadesse9835
@milliontadesse9835 10 күн бұрын
እኔምልክ ሀገር ሰላም ነው ከልማት ባሻገር
@hilinabogale7917
@hilinabogale7917 10 күн бұрын
ገሀነብስ ያለኸው መሳይ አንተ ነህ 😛እዛ ተጎልተህ ህዝብን ትቀሰቅሳለህ አንተና መሠሎችህ ሠዎች አደላችሁም። እውነትም ቴዲን ይዘዝብህ😋😋😋😋
@mtolla5767
@mtolla5767 8 күн бұрын
Tihetena Abebe Tolla
@user-px5yr9qg6w
@user-px5yr9qg6w 10 күн бұрын
የቴዲን ስድብ ለመሣይ ላክለት በናትህ
@samibekele-sc6px
@samibekele-sc6px 10 күн бұрын
አቤ ዐቢዬ የኖቤል ሽልማቱን ለመውሰድ የሄደ ወቅት በራሱ ወጪ ነው የሄደው ።ይህንን ታውቅ ኖሯል ?
@Dav-Ethiopia
@Dav-Ethiopia 10 күн бұрын
'ኢትዮጵያ የሚገነባ መሪ ነው ያላት።' መሳይ ሮቶ😂😂😂
@astergashawbeza8850
@astergashawbeza8850 10 күн бұрын
Abix vhsks sikofit sira lay ne. Ryrlrmrnr nre yeseraw. Tuto xrchrhilea dhirshir nebere Ante mikegns nefsohn symare Kurema. Brhzib fem yrmtisebsbeee genzeb yinekh. Ethiopian tlnsaye yasayih.
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 10 күн бұрын
መሳይ ገሃነሙን የአንደበትህን ፍሬ ደጉ እግዚአብሔር ያብላህ እርጉም😮
@yaredabebe-qo3fm
@yaredabebe-qo3fm 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@mohammedahmedyasin186
@mohammedahmedyasin186 10 күн бұрын
Ethiopia yameganba mare
@MesiGirma-o2d
@MesiGirma-o2d 10 күн бұрын
እረ ቶሎ በቲቪ ኑ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 10 күн бұрын
አሀገዳዎ
@bejigahailu3358
@bejigahailu3358 10 күн бұрын
የኮሪደር ልማት ተብየው ለቤት አጥ የከተማይቱ ሰዎች በተለይ 20 አመት ሙሉ ቤት ለሚጠብቅ ህዝብ ምን ይፈይዳል ብሎ ነው? ሃገሪቷ ለቱጃሮች የበለጠ ምቹ ሁኔታ መፍጠር ካልሆነ ቤት ጠባቂው ቀን አሎጣለትም። ማህበረሰቡ በመከራ እየኖረ አስፋልት ስትገነባለት ብትኖር ስንቅ እና መጦሪያ ይሆነዋልን? ቅድሚያ መስጠት ያለብንን ለምን ተውነው? ሰው ላይ እንስራ ወይስ የታይታ መንገድ? ስለህዝብ ከሰራን-ከኖርን ከሰሜን ኮርያ ምን እንማር?
@getachewnekere1980
@getachewnekere1980 10 күн бұрын
ወደ አዋሬ ወረድ ብለህ ጎብኝ ለደሃ ማህበረሰብ የአማረ ቤት እየተሰጣቸው ነው። ድንቁርና ልቦናህን ጋርዷል።
@mengistu9600
@mengistu9600 10 күн бұрын
ሊለምኑ ይሆን አትፋረድ
@tarkagnabi3760
@tarkagnabi3760 10 күн бұрын
Etihopia yemganbati yemsati meri naw yelalti!! Anta beda messay foto Afiki zega
@tekleseiko372
@tekleseiko372 10 күн бұрын
Rutone endnexala woyem lamasanase mamokarehe kahone atedekam He predent of Kenny
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 10 күн бұрын
ገዱ ሲጀመር መሀይም ደንቆሮ ነዉ እሱም ምናላቸዉ አይጥ ፊቱም አንድ ናቸዉ ግም ለግም አብረህ አዝግም
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 14 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 101 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 3,8 МЛН
በመፈንቅለ መንግሥት ተሳቦ እነማን ሊቀረጠፉ ይሆን?
38:57
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 44 М.
ሞኒካ ካብ ኣስመራ ፈጨጭ እዩ በይ
11:12
Awita ፍቅር
Рет қаралды 15 М.
ПОХОДУ ОН БУДЕТ СИДЕТЬ ДОМА ДО СТАРОСТИ
0:18
红尘为救闺蜜使出了浑身解数
0:39
侠客红尘
Рет қаралды 9 МЛН
Оказался НЕНУЖНЫМ и Его БРОСИЛИ🐶💀
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 2,6 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
0:25
Watch Me
Рет қаралды 53 МЛН