አናርጅ እናውጋ | ‹የአባይ ውሃ ቋሚ የጠላት መፈልፈያ ሆነብን› | ክፍል 4 | S01 E05.4 |

  Рет қаралды 19,226

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

3 жыл бұрын

በደርግ አስተዳደር ጊዜ የሀገር ውስጥ ህዝብ ደህንነት ም/ሃላፊ ከነበሩት አስማማው ቀለሙ (ዶ/ር) የተደረገ ቆይታ - ክፍል 4

Пікірлер: 37
@MyD1010
@MyD1010 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጀግና ነዎት በእርሶ ስለላ ውጤት ነው ያ ሁሉ በሶማሊያ እሥርቤት ታጉሮ የነበረ ወገናችን ነፃ የወጣው፣ ከዛሬ ሠላሳ አመት በፊት በኬንያ ስኖር ስለሶማሊያ እሥርቤት ታሪክ ስምቻለሁ በተለይ ስለሸለምቦት እና ሌላም ጥቂት መፅሀፍትም ተፅፈዋል ስለዶክተር ጥበበ የሚተርክም እንዲሁ መቼም ታሪክ ካልተወራ እንደው ተዳፍኖ ይቀራል፣ የእዛ ግፍ ሰለባዎች ብዙ ናቸው፣ እድሜ የስጥዎት አባታችን
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 3 жыл бұрын
የአገር ባለውለታ ነዎትና ክብር ይገባዎታል ታሪክ ነጋሪ አያሳጣን
@davidorsa4406
@davidorsa4406 3 жыл бұрын
Thank for what you have done for the love of the country I.e Ethiopia!!!!
@dawitgmariam8303
@dawitgmariam8303 3 жыл бұрын
በጣም የሚገም ታሪክ ነው። በመጸሐፋ መልክ መዘጋጀት አለበት።
@mollahoresa9435
@mollahoresa9435 3 жыл бұрын
Intellectual, brave, patriotic and Ethiopian hero. Big respect and thanks for your sacrifice for our beloved motherland Ethiopia 🙏🙏🙏
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 3 жыл бұрын
መፅሀፍ የሆኑ ሰው ስላቀረባችሁልን እናመሰግናቸዋለን
@abeabe4247
@abeabe4247 3 жыл бұрын
Thank u Dr. Good explanation.
@gangokayro4118
@gangokayro4118 3 жыл бұрын
Major. General Mesfin Gebrekal was a fighter, leader and hero in the Ogaden War. As a Lt. Col., he was a deputy operation commander at the front and later he rose to become the deputy chief of the general staff after the 1989 coup attempt. Born from an Eritrean famil but remains a true Ethiopian patriot to this day.
@yenesew1508
@yenesew1508 2 жыл бұрын
ክብር ለጀግኖች ኢትዮጵያን
@leaulberhe6008
@leaulberhe6008 3 жыл бұрын
It was great intelligence service
@gezugebretsadik2752
@gezugebretsadik2752 3 жыл бұрын
This man looks very ordinary ; but was one of the most outstanding spaies ever created in the history of black people.
@lijabushe3156
@lijabushe3156 Жыл бұрын
erejim edme yestewot be metshaf melku bitsaf betam arif nw
@robelalex6189
@robelalex6189 3 жыл бұрын
አገሬን ለማገልገል ኮተቤው የደህንነት ማሠልጠኛ ሠልጣኝ ነበርኩ፡፡ ስለሆነም አገሪቱ ያልከፈለችኝ ብዙ እዳ አለባት፡፡ እርስዎን ለአደረጉት አስተዋጾ ከፍተኛ ምስጋና አቀርባለሁ::
@Landofthefree8
@Landofthefree8 3 жыл бұрын
Thanks for your service
@zeraguelwondosen7520
@zeraguelwondosen7520 Жыл бұрын
ላወራህ ፈልጋለው ወንድሜ
@robelalex6189
@robelalex6189 Жыл бұрын
@@zeraguelwondosen7520 እሺ ወንድሜ ! ካፌ ወይም ሆቴል ውስጥ ጥግ ላይ ተቀምጦ ጥቁር መነጸር እና ኬፕ አድርጎ ሻይ ቡና እየጠጣ በሁለት እጁ ይዞ ጋዜጣ ወይም መጽሄት እያነበበ ፊቱን ሸፍኖ አንዳንዴም የሚያነበው ጋዜጣ ትንሽ ዝቅ በማድረጎ አንገቱን ከፍ አድርጎ አጮልቆ የሚያይ ሰው ካየህ እኔ ነኝ።
@zeraguelwondosen7520
@zeraguelwondosen7520 Жыл бұрын
እባክህን ወንድሜ እርዳታህ ያስፈልገኛል አንተን የማግኝበትን አድራሻ አስቀምጥልኝ
@robelalex6189
@robelalex6189 Жыл бұрын
@@zeraguelwondosen7520 እርዳታ ከምን አንጻር ነው??
@menelikhaile9718
@menelikhaile9718 Жыл бұрын
Mesfin genre kale b/g
@beyanfuad5528
@beyanfuad5528 3 жыл бұрын
ኢሄ የደንበጫ ደብተራ ጥሩ ነገር ተናግሮ በማይመለከተው ገብቶ አሰጠላኝ
@messilove8657
@messilove8657 3 жыл бұрын
It’s all right it is Yours opinion
@derestesfaye9240
@derestesfaye9240 3 жыл бұрын
በየትኛው ወገን ነበርክ አንተ?
@beyanfuad5528
@beyanfuad5528 3 жыл бұрын
@@derestesfaye9240 ማለት
@derestesfaye9240
@derestesfaye9240 3 жыл бұрын
በሰውየው ወይስ በተቃራኒው?
@davidorsa4406
@davidorsa4406 3 жыл бұрын
Shame on you bad mouth!! What have you done for your country? You are filled with hate so you are saying garbage which does not make sense!!! Get back to your sense and come up with good ideas to make a difference in your people life!!!!
@user-ys1ng9wv8c
@user-ys1ng9wv8c 3 жыл бұрын
በሱማሌ ጦርነት ለብቻዉ የሰራዉ ይመስላል ታድያ 3000 ኩባኖቹ የመኖቹ በሚልዮ የሚቆጠር ዶላር ከሊብያ ለምን አስፈለገ መዋሸት እንደ አመል ላይቀር
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 3 жыл бұрын
መስራትና እንደማውራት ቀላል አይደለም እርስዎ ከሰውየው በላይ ለአገርዎት ሰርተው ከሆነ ም እናከብርዎታለን
@abelmekonnen7571
@abelmekonnen7571 3 жыл бұрын
የባንዳ ና የናት ጡት ነካሽ ታሪክ የለሽ ልጅ ስለሆንክ ጀግናን አታከብርም እርጉም
@gezugebretsadik2752
@gezugebretsadik2752 3 жыл бұрын
አንተ ወሬኛ ! መቼ ነገረህና ፣ የሰራውን ሁሉ ቢነግርህማ እንደዚህ አፍህን አትከፍትም ነበር ፣በጀርባህ ነበር የምትዘረረው።
@tibebewerkeyie4990
@tibebewerkeyie4990 3 ай бұрын
Esti ante lehager yesrahun ande negeren?
@user-ys1ng9wv8c
@user-ys1ng9wv8c 3 ай бұрын
ኣትዋሹ ለብቻቹ ኣሸንፋቹ ኣታውቁም ሁሉ ግዜ በእርዳታ የምትፎክሩበት ዓድዋም በኤርትራውያን እገዛ ነበር ግን ለኤርትራውያን እግርና እጅ ሰትቆርጡ ለፈረንጅ ነጻ ለቀቃቹ ታድያ የት ነው ጅግንነት????
@yosephchenkew4780
@yosephchenkew4780 8 ай бұрын
ሥወዳቸው የሀገራችን
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 16 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 12 МЛН
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 4,1 МЛН
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
BERMUDA
Рет қаралды 11 МЛН
ToRung short film: the robber pretended to be a statue😬
0:30
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 30 МЛН
Mother Cat Drinks Lots of Coffee to Get By #funny #catlover #cuteanimals #cartoon
0:21
Super Emotional Stories
Рет қаралды 11 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
0:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН