አናርጅ እናውጋ | የዶ/ር አበበ ሐረገወይን ትውስታዎች | ክፍል 1 | S01 E3.1 |

  Рет қаралды 15,867

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

4 жыл бұрын

ከዶ/ር አበበ ሐረገወይን ጋር የተደረገ ቆይታ - ክፍል 1

Пікірлер: 31
@sirgutgebrekidan3337
@sirgutgebrekidan3337 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ዶር ኢትዮጵያ እንዳንተ ያሉ ብርቅዬ ታሪኳን ዘካሪ ልጆች ስላሏት አትፈርስም። በሁለት በኩል የተሳለ ሰይፍ ይሉሀል እንዲህ ነው። መንፈስዊ ሀብትህ የስጋህ ጎዞህን እንዴት ውብ አደረገው!!! ድንቅ ነው። ፪ኛውን ክፍል እንጥብቃለን። አሻም እናመሰግናለን።
@tedlatekie7156
@tedlatekie7156 3 жыл бұрын
🙏🙏❤ተባረክ
@tedlagebeyehu6967
@tedlagebeyehu6967 4 жыл бұрын
ወንድማችን ዶክተር አበበ ሐረገወይን ይህንን ትምህርታዊ መልዕክት ትውልድ እንዲማርበት በማብቃትህ በግሌ እጅግ ከልቤ በጣም አመሰግናለሁ።
@lulumulatu4517
@lulumulatu4517 4 жыл бұрын
አቤ የሸገሩ አራዳ እረጅም እድሜ እመኝልካለሁ ።
@amanuelmenegsha9500
@amanuelmenegsha9500 4 жыл бұрын
what an amazing way of a storytelling love story! thanks for the lessons.
@Abawtes
@Abawtes 4 жыл бұрын
amazing story,I cant stop listening it again and again like a music.Great history,Great personality..Long live!
@kaisergrady3681
@kaisergrady3681 2 жыл бұрын
You prolly dont give a damn but does anyone know a tool to log back into an Instagram account..? I was dumb lost my password. I love any help you can give me.
@joeljax5808
@joeljax5808 2 жыл бұрын
@Kaiser Grady instablaster =)
@kaisergrady3681
@kaisergrady3681 2 жыл бұрын
@Joel Jax I really appreciate your reply. I got to the site thru google and Im in the hacking process atm. I see it takes a while so I will reply here later when my account password hopefully is recovered.
@kaisergrady3681
@kaisergrady3681 2 жыл бұрын
@Joel Jax it worked and I finally got access to my account again. I am so happy:D Thank you so much you really help me out :D
@joeljax5808
@joeljax5808 2 жыл бұрын
@Kaiser Grady glad I could help xD
@fasilayenew8799
@fasilayenew8799 3 жыл бұрын
Most of the younger generation has to learn indviduals like Dr.Abebe . They are neutral full of knowlage .
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 3 жыл бұрын
የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች እናመሰግናለን እንደዚህ በሁሉም መስክ ኢትዮጵያዊ የሆኑ ታሪክ ነጋር ለአገር ብዙ የሰሩ ሙሉ ሰው ስላቀረባችሁ ይህን በፅሁፍ መልክ ቢቀመጥ እላለሁ
@Jarreso1
@Jarreso1 3 жыл бұрын
በጣም መልካም የቃል ምልልስ
@helenjones4403
@helenjones4403 4 жыл бұрын
Thank you for sharing your story. You really don't have too you did it for us.
@genetkebede7867
@genetkebede7867 4 жыл бұрын
በእውነት ይህን የመጀመሪያ ታሪክ ለመስማት ሰለገጠመኝ የሚቀፅለውን ክፍል የሚያጓጓ ነው
@Blessedpodcast1
@Blessedpodcast1 3 жыл бұрын
አስተማሪ ፕሮግራም
@walbet2700
@walbet2700 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አሻም። ዶ/ር አበበ ላካፈሉት የህይወት ልምድ እናመሰግናለን። በቀጣይ ክፍል ያገናኝን!
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv 3 жыл бұрын
የነፍጠኛ ቤተሰብ።ብለህ ስትጀምር ልቤ ተጄነነ ዶክተር እድሜ ይስጥልኝ
@ayahelushgetahun2541
@ayahelushgetahun2541 4 жыл бұрын
So so interesting sent it to my kids and dear ones you are great Dr Abebe
@mesfinhaile5507
@mesfinhaile5507 3 жыл бұрын
Gash Abe (Dr.)..... Edeme na tena yistwot
@senda9782
@senda9782 3 жыл бұрын
የበዛብህን ንብረት በወረሰበት ጊዜ "የበዙ ፈረሶች እንዴት ይገርማቸዉ ገርማሜ ባንድ እግሩ ሲኮረኩራቸዉ" የተባለላቸው ደጃዝማች ገርማሜ ባለ አንድ እግር ነበሩ ሞጃ ከሚባሉት ወገን መሆንህ ነዉ
@imperial8521
@imperial8521 3 жыл бұрын
True Ethiopian 🦁
@afroethiopia5667
@afroethiopia5667 3 жыл бұрын
Great man
@danielshiferaw5195
@danielshiferaw5195 3 жыл бұрын
ቅልልቦሽ፣ ሰኞ ማክሰኞ፣ድብብቆሽ ሌባና ፖሊስ ! your interview drove me back to my childhood where I spent 12 years at Menyelik 1 &11 school under the directorship of Ato Hailemeskel Desta , Agedew Redi and Mekonnen Shegene and unit leader Ato Tesfaye and Ashebir and of course the unforgettable bell man Ato Abebe. Indeed Grown and cultivated at that era, you can not be any thing else ,but, ofcourse Ethiopian.
@melkechekol9404
@melkechekol9404 3 жыл бұрын
A bar you look amazing still young
@riverrougedrifus3537
@riverrougedrifus3537 3 жыл бұрын
ለምን እኚህን ሰው እንድናያቸው የጋበዛችሁንን ምክንያት ሳትነግሩን 5 part ትጋብዛላችሁ??ምን ሰርተው እንወቃቸው?? ወይ አርስቱ ላይ ወይ በመግብያው ላይ አመክኖ ያስፈልጋል! 10 min in, ስላባታቸው ነው የሚያወሩት። ለልጆቻቸው ነወ?
@user-nr6rv3mo5m
@user-nr6rv3mo5m 6 ай бұрын
ዮሐኒስ ነግሶ አቃንቶ ያስቀጠለዉን ምን ይልክ በግዛት ስስት እማንወጣበት አዘቅት ዉስጥ ከተተን እንጂ
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 3 жыл бұрын
ሞጃ።
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 26 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 464 М.
Reyot Interview with Dr. Abebe Haregewoin
50:46
ebstv worldwide
Рет қаралды 24 М.
Noam Chomsky - Conversations with History
59:09
University of California Television (UCTV)
Рет қаралды 776 М.
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН