ናስር ስላለሁ እውነታ ሁሉ በቁጣ ተናገረ ስሙት ሚስቴ ,,,, 😭

  Рет қаралды 71,878

Fasika Tube

Fasika Tube

2 жыл бұрын

Пікірлер: 794
@nasrtube9523
@nasrtube9523 2 жыл бұрын
ውድ ቤተቦቻችን ፊርደውስን ለተቀየማቹአት ለአላህ ብላቹ አውፍ በሏት
@hawadamukaram3751
@hawadamukaram3751 2 жыл бұрын
Naser Allah Yecamirl
@user-hu4jq7uv6c
@user-hu4jq7uv6c 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ናስር አላህ ይጠብቃቹ በጣም ጥሩ ሰው ነህ በጣም አደነቅኩህ ወድሚ ባል ማለት እደዚ ነው ወላሂ ከተጣሉ ጀምሮ ለሁለቱም ተዉ ታረቁ አትጣሉ እያልኩ ነበር ግን ማን ይሰማል አሁንም አስታርቁ
@hasatpice9198
@hasatpice9198 2 жыл бұрын
በጣም የናፈቀኝ ላይሞላ እድሜ ልጅነታችንን ቀማን ብቻ ሀገራችን ሰላም ይሁንልን
@hehelucu4095
@hehelucu4095 2 жыл бұрын
ኦሮጎዚ ሰለሆሽ ይሁን ሚተለቅሽዉ ፊሩድሲ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
ይቅር ብንል ባንል ምን ልናመጣ
@user-rf6fr3fp6p
@user-rf6fr3fp6p 2 жыл бұрын
እሲኪ ማነው አግብቶ መውለድ የመራው ወለሂ በልጅ ፍቅር ለብድ ነው አይ ሰደት አይሞላ አሏህ ሀገረችን ሰለም አርግልን🇪🇹❤
@nasriaalal2640
@nasriaalal2640 2 жыл бұрын
አብሺሪ ያኔ ውድ
@simar9234
@simar9234 2 жыл бұрын
እኔስ ብትሉ ወላሂ
@nasriaalal2640
@nasriaalal2640 2 жыл бұрын
@@simar9234 አለህ ያሳበቹት ሁ አለህ ያሳከለቹ የራብ በርቱ ይሳካል እንሻ አለህ
@nasriaalal2640
@nasriaalal2640 2 жыл бұрын
እኔ ራሡ በልጆቼ ነፍቆት ልጋለኝ ነው ከታለዬው 5አማት ልማለ ጥቂት ወራቶች ቀሩ
@simar9234
@simar9234 2 жыл бұрын
@@nasriaalal2640 አመሰግናለው እውነታችሁን ነው አላው ካለው ጊዜ ጠብቆ ይደርሳል
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 2 жыл бұрын
ጓደኛ ምርጪ አላህ የሚፍሩ ምርጥ ሱመያዎች #ሙስሊሞች አሉ አላህን የሚያስታውሱሽ ከመጥፉ ነገር የሚከለክሉሽ ውድ ኽይር ነገር የሚያመላክቱሽ እነሱ ናቸው እና የዘወትር መልእክቴ ነው ።
@user-fe9dd4wo2p
@user-fe9dd4wo2p 2 жыл бұрын
ትክክል
@bahriyaahmad5155
@bahriyaahmad5155 2 жыл бұрын
ማሸ አለህ ምርጥ ምክር 🌹🌹🌹💝
@user-ce4si7ib9e
@user-ce4si7ib9e 2 жыл бұрын
ትክክል ልብ ያለ ልብ ይበል
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 2 жыл бұрын
ትክክል
@bedriyaakmal9855
@bedriyaakmal9855 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-hu4jq7uv6c
@user-hu4jq7uv6c 2 жыл бұрын
አየሽ በማይረባ ነገር ትዳርሽ ሊፈርስ ይችላል ስለዚ ትምህርት ውሰጂ አደራ እህቴ እና ደምሩኝ
@user-mo7wh4zx2i
@user-mo7wh4zx2i 2 жыл бұрын
ወላሂ በልሽ በጣም ደስ ይላል እርጋታው አላህ መልካም ባል ሠጥቶሻል እሡ የምለሽን ምክር አዳምጪ አላህ ይጨምርላቺሁ ፍቅራቺሁ ያስቀናል በሠላም ወልደሽ ሳሚ
@enatbayou3465
@enatbayou3465 2 жыл бұрын
ላተ ትልቅ ክብር አለኝ.ምርጥ ስው ነህ ውድም ፈጣሬ ይባርክ. የጎደኛ ሚስጥር ሚድያለይ አይውራም
@madinakarim820
@madinakarim820 2 жыл бұрын
ትክክል እሶና እሙአረፍት አንድ ናቸው
@mariyam9591
@mariyam9591 2 жыл бұрын
ናሥር ወንድሜ ተረዳት ሁሉንም ታቃለሕ አፊያን እኔ በኡሥጥ እያወራሆት ነዉ አንተን ሥለማላገኝሕ በደንብ በደንብ ኢማን ድን ላይ አደራ እሽ የሁሉም ተምሣሌት ሁኑ አደራ ወንድሜ ጠንካራ ሁኑ አፊያ በውስጥ እናወራለን ደሞ ሁለየም ቁረአን አዳምጪ እምር ድምቅ ፍክት በሉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@konjo711
@konjo711 2 жыл бұрын
ጥሩ ምክር
@ekramyoutube4927
@ekramyoutube4927 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-ce4si7ib9e
@user-ce4si7ib9e 2 жыл бұрын
ኢ ወላሂ
@user-xx5rc8fd8k
@user-xx5rc8fd8k 2 жыл бұрын
ወላሂ በትክክል
@ekramyoutube4927
@ekramyoutube4927 2 жыл бұрын
@@user-xx5rc8fd8k ደምሪኝ
@fafimagnatube143
@fafimagnatube143 2 жыл бұрын
በቃ እርግዝና ያነጫንጫል ተረዷት በተለይ ናስር
@madinakarim820
@madinakarim820 2 жыл бұрын
ምን ያነጫንጫል ከተፍጥሮ ጸባይጅ
@user-ce4si7ib9e
@user-ce4si7ib9e 2 жыл бұрын
@@madinakarim820 ኪኪኪኪኪ በጣም አሳቅሽኝ ሰረሀ
@madinakarim820
@madinakarim820 2 жыл бұрын
@@user-ce4si7ib9e እውነቴን ነው አያነጫንጭም አዳሜ ከተፍጥሮ ጸባይጅ የምን እርግዝና
@zyoutube6251
@zyoutube6251 2 жыл бұрын
እርግዝናም ቢሆን አብዝታዋለች
@madinakarim820
@madinakarim820 2 жыл бұрын
@@zyoutube6251 እኔስ እየደበረችኝ ነመጀመሪያ እረጋ ያለች ነበረች
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e 2 жыл бұрын
በዚህ ሰአት ዱአ አርጊ ሷሊህ ደግ ሷቢረኞች አሪፍ ልጆች እንዲሰጠሽ ማንም ያልተሠጠውን ተሠጠሻል አላህ ከጎንሽነው ሙስሊም በመሆነሽ አትርፈሻል እጅ አልተጎዳሽም ማማ ዱአ አረጊ አላህ ኸይሩን ነገር ይወፍቅሽ እሱ ኸይሩ ሙበሽሪንነው
@konjo711
@konjo711 2 жыл бұрын
ሳህ
@user-ce4si7ib9e
@user-ce4si7ib9e 2 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@user-xx5rc8fd8k
@user-xx5rc8fd8k 2 жыл бұрын
በትክክል
@zuzu7962
@zuzu7962 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር በሰላም ይገላግልሽ ናስር ወንድሜ አስታርቃቸው ሁለታችሁም ባልና ሚስት አሪፍ ስብዕና ያላችሁ ናችሁ እግዚያብሄር ይጨምርላችሁ🙏 ፋሲካዬ I LOVE YOU ❤❤❤
@bahrainbh6048
@bahrainbh6048 2 жыл бұрын
ሰውአብሮበልቶየጉድኛንገበናማውራት።ብልግናነው።ልጅቢኑራትችግርአለውየቲነቢጉበዝታታሬናአብሮበልቶጠጥቶይሰጣላል።ነግግርሸ
@emuseid3845
@emuseid3845 2 жыл бұрын
አሥታዋይ እሕት አሚን በሠላም ይገልግላት ገን ካይታሠብ የሖነገር ካይታሠብ ይፈጠራል አሑንም መታረቅ አለባቸው ናሢር ሙሕር ሠውነው
@redi_tube
@redi_tube 2 жыл бұрын
ዙዙየ እንዳች አይነት ምርጥ ሰዎችን ያብዛልን
@turyetoore6938
@turyetoore6938 2 жыл бұрын
መካሪ አታሳጣኝ ቀስ ብሎ የሚመክር እንደወንድምም ሆኖ በርጋታ ለሚመክርሽ ወንድማችን ለትዳር ስለወፈቀሽ አላህን አመሥግኒ
@user-ex9cu9do6o
@user-ex9cu9do6o 2 жыл бұрын
አመለ ሸጋ የሆነ ውድ ባለቤትሽ ሚልሽ ስሚ ውዴ አላህ በሰላም ይገላግልሽ
@fafi9441
@fafi9441 2 жыл бұрын
ትክክል አሚን ያረብ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 жыл бұрын
*አሚን 👍👍*
@Tube-ji8if
@Tube-ji8if 2 жыл бұрын
አሚን 😍
@konjo711
@konjo711 2 жыл бұрын
አሚን ያረብብብ
@user-ro9ri3mc1q
@user-ro9ri3mc1q 2 жыл бұрын
👍👍👍
@hikmatube106
@hikmatube106 2 жыл бұрын
ፋሲካየ ወንዳ ወንድ ባል አለሽ አላህ አይለያችሁየሚልሽን ስሚ ስለሚወድሽ ነው ሁቢ።🙏👩‍👩‍👧👈
@user-iu5iz1yu7n
@user-iu5iz1yu7n 2 жыл бұрын
እርግዝና ተሁንም እክወ ዝም ማለትበቂነው
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 жыл бұрын
*አህለን ናስር&አፍያ አፍያ አላህ በሰላም ይፈርጅሽ አልሀምዱሊላህ በዪ ረጋ ያለ ደርባባ አስተዋይ ባል አላህ ስለሰጠሽ ፍቅራቹ ያብዛላቹ አይለያቹ ልጃቹን አቅፋቹ ለመሳም ያብቃቹ❤❤የናስር አክባሪ የሆናቹ👍👍👈*
@helenh6930
@helenh6930 Жыл бұрын
እናንተ ምቀኞች ከባላላይ ውረዱ ምን አጋቤችሁ
@user-pw5ef8dp5o
@user-pw5ef8dp5o 2 жыл бұрын
ነስሩ ምርጥ ባል ነህ አላህ ይጨምርልህ አስታርቃቸው ስው ይዘህ ደሞ
@sumeyatube5544
@sumeyatube5544 2 жыл бұрын
ወድሜ ናስር አተ ረጋ ያልክ መልካ ሰው ነህ በቃ ከሚድያ እስክወልድ አርቃት
@user-ce4si7ib9e
@user-ce4si7ib9e 2 жыл бұрын
ቆንጆ ሀሳብ ትክክል
@sdad773
@sdad773 4 ай бұрын
አእረብልግናነዉ
@sdad773
@sdad773 4 ай бұрын
ለምንትስራ ስራኮነው
@zinatmohammad4771
@zinatmohammad4771 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ናስር አሪፍ ሀሳብ ነው ግልፅነትህ ደስ ይላል ወላሂ መሰሎችህን ያብዛልን
@Tube-ji8if
@Tube-ji8if 2 жыл бұрын
አብሽሩ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ኢትፖሮች አጋነኑት እንጂ
@ekramyoutube4927
@ekramyoutube4927 2 жыл бұрын
ፍሲካዬ ዝምታ እንዴት ሰላም ይሰጣል መሰለሽ ሰምተሽ ለማለፍ ሞክሪ በተረፍ እርግዝናም።ይሆናል የመጀመረያሽም ስለሆነ ያነጫንጫል ፍራትም ስላለም ይሆናል እራስሽ ጠብቂይ አትናደጅይ
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z 2 жыл бұрын
ፊርዳውስ በሆላ እዳትጰጰች አደራ የባልሽን ምክር ስሚ ትዳርሽንም አጥብቂ ሁሉም ቀሪ ነው ሀቢበቲ
@user-uz2do7sx3x
@user-uz2do7sx3x 2 жыл бұрын
እውነትህን ነው ናስር ተባርክ ትክክለኛ ፍርድ ነው የፈርድክ
@neimneim8309
@neimneim8309 2 жыл бұрын
ጀግና ባል ነው ያለሽ ማሻ አሏህ ሀቂቃ ስርአቱ የለያል ያሰላም።
@user-vp5zh5tq1n
@user-vp5zh5tq1n 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወንድም ናስር ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ፀባይህን ፌርዶስየ አንችም ከናስር ተማሪ ማማየ ሰው ብዙ ያውራ አይዞሽ በሰላም ውለጂ ማማየ
@user-ut8ux1nv2l
@user-ut8ux1nv2l 2 жыл бұрын
ነስሩ መልካም ሰው ነህ እና አሷንም መልካም አስተምራት ትእግስት መልካምነት ስለዚህ ችግሯን በውስጥ ትጨረስ ደም አላህ ሰላም እዲገላግልሽ ዱአ አድረጊ አላህ ሷሊህ ልጅ እድሰጥሽ
@mesifkr-or2lc3qb2g
@mesifkr-or2lc3qb2g 2 жыл бұрын
ናስር በጣም ጥሩ ሰውነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እነሱ እብዶች ናቸው የመደር ወሬ ይዘው
@lemlemnegusse2934
@lemlemnegusse2934 2 жыл бұрын
ጭዋ ባል ነው ያለሽ ተባረክ ከሱ ተማሪ
@rewdamudesir5924
@rewdamudesir5924 2 жыл бұрын
አንቺ ታገሺ አላህ የተለየ ነገረ አልሰጠም ሠብር እንጂ እና ጠንክሪ የሠውን አትስሚ ሆነሽ አትገኝ እንጂ ስለመባል አትጨነቂ ምረጥ ባል አለሽ ተከባከቢው ስታመሰግኑ ጀዛከአላህ በሉ አጅረ ታገኑበታለቹ
@amiyimamgo7198
@amiyimamgo7198 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ባል ማለት ይህነው አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
@hadiethio-
@hadiethio- 2 жыл бұрын
ናስሮ እኳን ደህና መጣ አሁንም እስከ ምትወልጂ ከሚዲያ ብትርቂ ባይ ነኝ እራስሽን ተከባከቢ እራስሽ ጠብቂ ማማዬ
@fafi9441
@fafi9441 2 жыл бұрын
የኔ ምርጦች አላህ ይጠብቃችሁ ነስሩ ወንድማችን ትለያለህ የኔ ምርጥ ወንድምአፊያ የኔ ፍቅር❤️😘😘
@user-lg5zr6yy5i
@user-lg5zr6yy5i 2 жыл бұрын
❤️ አሚን የኔ ማሬ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 жыл бұрын
*አሚን*
@halemahalema5837
@halemahalema5837 2 жыл бұрын
አሚንንን
@user-dy2rw5rd6c
@user-dy2rw5rd6c 2 жыл бұрын
@HekmatAhmad-fp2ew
@HekmatAhmad-fp2ew 9 ай бұрын
አሰለማለይኩም ወራሕመትላሕ ወበረካትሑ ሑለየም ደስተማ ሑኑ አብሽሩ
@user-wc6ns8fe1l
@user-wc6ns8fe1l 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ዛሬ ከዉዱ ባልሽ ጋር መጣሽ አብራችሁ ሥሩ አይክፍሽ አብሽር የኔ ቆጆ
@user-io3jj9ib3o
@user-io3jj9ib3o 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ፍረዶስ አሰቀናሽኝ በአላህ አድቀንነው ኒካ ያስርነው አሁን ዱአ አረጊልኝ አገሬ ገብቼ ያሰብኩት እዲሳካልኝ በአላህ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ሁቢ❤❤❤❤👌🌹🌹🌹በተረፈ እወድሻለው ለአላህ በዬ የኔ ማር❤❤🌺❤🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹የኔ ፅጌሬዳ ነሽ ወድድድድድድድ
@mekedsayel6547
@mekedsayel6547 2 жыл бұрын
ምርጥና ስርአት ያለህ ምርጥ ሰው ነህ
@user-se7zo4wd5d
@user-se7zo4wd5d 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል ታምራላችሁ ናስር በጣም አስተዋይ ነዉ አላህ እስከ መጨረሻዉ ያሳምርላችሁ በቃ ሁለታችሁ እና ኢማን ሆናችሁ ስሩ በራሳችሁ አይዲያ ስሩ ፋሲ እንቺ ልዩ ነሽ እኮ አሁን ለራስሽ ጊዜ ስጪና እራስሽ አዝናኚ ሌላዉ ትርፍ ነዉ ሰዉ ያንቺን ክፋት እንጂ መልካም አይደለም በርቺ ጠንክሪ ዉድቀትሽን የሚመኑትን ተሽለሽ አሳያቸዉ አላህ በሰላም ይገላግልሽ
@muhammedabrar9378
@muhammedabrar9378 2 жыл бұрын
ናስር የሙስሊም ባል ሁን የትዳር ገመና አደባባይ አይወጣም ስለ ትዳራችሁ ለቢቻቹ ጨርሱ አንቺም አላህን ፍሪ
@halema4313
@halema4313 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ናስር አላህ ይጨሚርልህ ሚርጥ ባል ፊርዶስ የግድ የባልሽን ቃል ማክበር የነገረውን መስማት የግድሽ ነው ደሞሚ ጓደኛ ሚረጭ እማን ትዩብ ትበቃሻለች ለጓደኝነት አች የተከበርሽ ባለ ትዳር ነሽ ሁሉንሚ ነገር በሚድያ አታዊር በናተ ስት ሰው ሸቀለ
@almazejga6143
@almazejga6143 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ትክክል ነህ ወድማችን ይታረቁ
@zamzamyimam3459
@zamzamyimam3459 2 жыл бұрын
በሠላም ዉለጅ ፋፊየ ናሰርም አላህ ይጠብቅህ መልካም ባል ነህ ንደት ደሞ አታብዠ ፋፊ😘
@kiyatube1646
@kiyatube1646 2 жыл бұрын
አሚንንን በጡሩ ነገር ምትመለሱ ያድርጋችሁ እንጠብቃልን እኛም
@saratube670
@saratube670 2 жыл бұрын
ግን ፋሲካ በለ ትዳር ነሽ ስላቺ ምንም ቢባል መልስ አትስጪ ወላሂ ለናስር ክብር ስትይ
@user-xp1cc8ci9e
@user-xp1cc8ci9e 2 жыл бұрын
እውነት ነው ወላሂ ባሁን ሰአት ሁሉንም ነገር ሚድያ ላይ እየመጡ ካላወሩ አይችሉም
@zyoutube5665
@zyoutube5665 2 жыл бұрын
አላህ በሰላም ውልደሽ አምሲሚ ያድርግሽ ልጅ የሌለንም አሏህ ይስጠን ያርብ
@tigisthopetube1234
@tigisthopetube1234 2 жыл бұрын
አይዞሽ ፍረደውስ ታረቁ ሁሉም ለበጎ ነው ታረቁ ለሙ ጥሩ ሰው ናት 💔💔💔💔💔💔
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn 2 жыл бұрын
ፊርድዬ የኔ ቅመም አሏህ በሰላም ይገላግልሺ የኔ ውድ ሁሌም በዱአዬ ከጎንሺ ነኝ ! ሀያቴ በዚ ሰአት ማንንም አትስሚ የኔውድ ቂም አትያዠ ዱአ ነው ማድረግ ሀያቴ አትናዴጅ ውድድድ😍😍😍🥀🥀🥀🥀🥀
@user-lf7cq9cn5x
@user-lf7cq9cn5x 2 жыл бұрын
ማሸአላህ ናስር አቤት ሶብርህ ልክ እደኔ ባል ወላሂ ልክእዳተ ሶብረኛ ባል አለኚ እኔየሱን ያህል ትግስትም ሶብርም የለኚም ተናዳጅ ነኚ የዚህ አጋጣሚ ፍቅራችሁን እስከጀነት ያርግላችሁ ፍርዶስም በሰላም ለልዳልህ በደስታ ኑሩ ፍርዶስየ ለምን እደሁባላቅም እወዳሻለሁ ሲሰድቦሽ ደሜ ነዉ የሚፈላዉ የኔ አይናማ አላህ በሰላም ከሁለት እዳረግሽ የዘላለም ዱአየ ነዉ
@MdVip-vp6mo
@MdVip-vp6mo 2 жыл бұрын
ማሻአላ አላህ ይጠብቃችሁ ድስ ስትሉ ሁለታችሁም እርጋ ብላችሁ ተደማምጣችሁ ስታወሩ አላህ ይጨምርላችሁ ያረብ የሀገሬችን ሰላም ይመልስልን
@konjo711
@konjo711 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ብያለሁ ታድለሽ ረጋ ወድወድ ባል አለሽ አልሃምዱሊላህ በይ ሰይጣን ቅጥል ይበል አቤት ውበት ውበት ሲለካ በጥንዶች ነው ለካ ይላሀል ውብ ናችሁ በቃ ።
@user-sy3ke2rz3f
@user-sy3ke2rz3f 2 жыл бұрын
ማርርር
@sheberasefa661
@sheberasefa661 2 жыл бұрын
💓💓💓💓💖💖💖💖💖💖የኔ ውዶች ስታምሩ
@user-nd1vz2kx6d
@user-nd1vz2kx6d 2 жыл бұрын
ውዶቼ ውደታችሁ እስከ ጀነት አላህ አድርግላችሁ መልካም ና ለሙስሊሙ ኡማ የሚጠቅሙ ልጆችን የምትወልዱ አላህ ያድርጋችሁ ሀቂቀተን ደስታ ይስማኛል ሳያችሁ እስኪን እኔም ከባለቤቴጋ እንድገናኝ በዱኣችሁ አስታውሱኝ🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐🌺🌺🌺🌺
@hawamohammed3370
@hawamohammed3370 2 жыл бұрын
በነገራቺንን እርጉዝ ሰው በጣም አስቸጋሪ ነውጠበቅ አርጋት ወንድም
@user-xf3ee8st7u
@user-xf3ee8st7u 2 жыл бұрын
ፋሲካዬ አብሸሪ ለማንም ሰዉ ቦታ አትሰጪ ዉደ ነገር ያለ ቦታዉ ርካሸ ነዉ ዉንደማችን ናሰር ምልካም ሰዉ ነህ አላህ ይጠብቃቹ ❤❤❤❤❤
@user-sf3bq4yp8u
@user-sf3bq4yp8u 2 жыл бұрын
ናስር አስተዋይ ነህ ኢንሻላህ ይታረቃሉ በእነሱ የመጣ የኔም ጨጓራ ተላጠ ሁሉም የተንቢ ፋሲካ እያለ እስከ ዛሬ እየሸቀሉባቸው ነው አንድ ላስታርቅ የሚል የለም ሁሉም ሊያጣላ የተዘጋጀ ብቻ ነው ደሞ መጣላት ያለ ነው ነገ ይታረቃሉ የአንድ ሀገር ልጆች ናቸው ለምለም የዋህ ስለሆነች እንጂ ክፋት የለባትም ፋሲካም ችኩል ስለሆነች ከእርግዝናውም ቶሎ ትናደዳለች እንጂ ሁለታቸውም ውስጣቸው ተንኮል የለባቸውም ኢንሻላህ ይታረቃሉ
@user-su8yi5ll7v
@user-su8yi5ll7v 2 жыл бұрын
አላህ ይዘንልሽ የኔ እህት በሰላም ተገላገይ💝🌹
@mama901
@mama901 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሳልህ የሆነ ባል አላህ ሰቶሻል ትዳራቹ የሞቀ የተባረከ አላህ ያድርገው በሰላም ወልደሽ አሳድጋቹ የልጆቻቹን ወግ ማእረግ የምታዩ አላህ ያድርጋቹ
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 2 жыл бұрын
አሰላም ዋሌኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ፍሲካ እና ነሰር እንዴትናችሁ ማሻ አላህ ወድሜ ናሰር በጣም ሙህር ነህ እወነት ነዉ የሀገር ጉዳይ እያለ በመደር ወሬ ቢዚ ሆንን ብቻ እህቴ ፍሲካ ያለፈ አልፎዋል ከለምለም ታርቂ አሁን ያለሺበት ሁኔታ ታቂያለሸ ዱአ ማርግ ነዉ የሚጠበቅብሸ አላህ በሰላም ይገላግልሸ እህቴ የባልሸን ቃል ደግሞ ጠብቂ የሰዎችን ንግግር አትከተይ 💖💖🙏
@ancd5125
@ancd5125 2 жыл бұрын
ወላኢ ልክ ነክ አላህ ሰላማቹን ተታሮቁ አላህ አይወድም ጊዜው የዱዋ ነው
@user-yk3hk8my5y
@user-yk3hk8my5y 2 жыл бұрын
አብሽር አለህ በሰለም ይገለግልሽ ዉዴ ዱአ አሪጊ መማዬ
@user-gi4jo6qm9l
@user-gi4jo6qm9l 2 жыл бұрын
እህቴ ጥሩ ባል አሏህ ወፍቆሻል በአሁኑ ሰአት ከሰው ጋር የምትጣሊበት ሳይሆን አሏህ ጤነኛ ልጅ እንዲወፍቅሽ በሰላም እን ድትወልጂ ዱዓ ማድረግ አለቀሰ አሏህ ይጠብቅሽ. ባልሽ ተፈልጎ የማይገኝ ጥሩ ባህሪ ያለው ነው. ሰላሙን ሁሉ ይወፍቃችሁ. እህታዊ ምክሬ. ባልሽን በባህሪው ለመመሳሰል ብትጥሪ በጣም ትጠቀሚያለሽ ብየ አምናለሁ. እኔ ልጅ እያለሁ እንደ አባቴ ተጫዋች ነኝ ዝም ማለት አልወድም ነበር በተቃራኒው እናቴ በጣም ጠንካራና. ዝምተኛ ነች. መቸ ነው እንደእናቴ የምሆነው እያልኩ አስብ ነበር. ዝምታ ብዙ ነገሮችን እንድናውቅ. እንድናገናዝብ ይረዳናል. ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን ለመሪያችን. ለወዳጅ ሀገራቶች መሪና ህዝብ. ለኤርትራዊያኖች. መሪና ህዝብ ይሁን. አንድነትን እንስበክ የተጎዱ ወገኖቻችንን አንገት. መከበር የሚገባውን እናክብር. መልካም አዳር
@hananmohmmad9433
@hananmohmmad9433 2 жыл бұрын
ውዷ ገና ወደ እስልምና መምጣጥሽ ነው ተማሪ ብዙ ነገር ማወቅ ይጠበቅብሻል ጊዤሽን አታባክኚ የአቂዳ ትምህርቶችን በደንብ ተማሪ ካጠፋው በጣም ይቅርታ ስለሞወድሽ ነው
@ekramyoutube4927
@ekramyoutube4927 2 жыл бұрын
ደምሪኝ።ስወድሽ
@hananmohmmad9433
@hananmohmmad9433 2 жыл бұрын
@@ekramyoutube4927 አረ ችግር የለውም ኢክሩ አብሽሪ
@user-zf1bn4jo3c
@user-zf1bn4jo3c 2 жыл бұрын
አህለን ምርጥች አላህ ለሁላችንም ፍቅርን ትግስትን ይስጥን ያረብ
@user-fi1gw6tk3j
@user-fi1gw6tk3j 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ሰላማችሁን ብዝት ያዲርገው ነስርን አሳምርሽ ያዥ አላህ ጥሩ ሷሊህ ባል ሰቶሻል
@hayatmohammed7887
@hayatmohammed7887 2 жыл бұрын
አሠላማለይኩም ልክ ነህ ናሢር ያገራችን ጉዳይ ነው እያሣሠብ ያለው ፎርዶሥ አላህ በሠላም እድገላግልሽ ዱአ አርጊ እህቴ እለራሥሽ እጅ ሠው ይህን አሉኝ ብለሽ አትጨነቂ ሁሉም እሚኖረው የራሡነው
@bintseid4429
@bintseid4429 2 жыл бұрын
ሌላ እምነት ተከታይ ወዴ እስልምና ሲመጡ ወላሂ ትኩረታቸው ድናቸውን ለማወቅ ነው ናስር ሀላፍትናው አንተ ላይ ነው ሚስትክ ድኗን ምንም እያወቀች አዴለም ወድሜ ልታሳውቃት ይገባል ከማይረባ ወሬ አስቁመህ ድናዊ ትምህርቶች ላይ እድታተኩር አድርጋት
@hukmihhukmih377
@hukmihhukmih377 2 жыл бұрын
ወሬ ብቻ ነው የምታቀው ስለድኗማ ቦታ የላትም
@sarasara-zx3gn
@sarasara-zx3gn 2 жыл бұрын
@@hukmihhukmih377 ክክክክክ
@rabiawashkum6760
@rabiawashkum6760 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ሰውነህ ናስር አላህ ሚስትህን ሂድያ ይስጥልህ
@banchitube1796
@banchitube1796 2 жыл бұрын
ሠላም ጥዶች ውድየሀገሬልጆች እዴትናቹ ናሥር ትልቅሠው ነክ ግንአተእያለክ ይሄሁሉቦታመድረሳቸው ይከብዳል ደሞየአንድሀገርልጆችናቸው አሁንም የሚያባብሡት ኮሜንታተሮችናቸው ፍሡዬ ኮሜንት አታብቢ የእውነት በዚግዜ የሚያጣላ እጂየሚያሥታርቅየለም
@user-wq9fj7lg5u
@user-wq9fj7lg5u 2 жыл бұрын
አህለን .ናስር ልዩ ነህ እኮ ! በደንብ ተቆጣት 😊 እረጋ በይ በላት 😂😂
@user-vd4wk1vm5t
@user-vd4wk1vm5t 2 жыл бұрын
አተአሥተዋይነህወድም ስለድኗብትማርይሻላታል እኔመክሬትነበርብዙጊዜራስሺንበሚድያ አታጋልጪ ተሰተሪ አልኩሺአችግን ሱበሀነሏህ አሠሚም አላህይዘንልን እረእድህ አያርግሺደሞእደትነው የሚያረጋት ጌታየዋዬ
@thaibat1254
@thaibat1254 2 жыл бұрын
መሸአለህ አለህ ይጠብቃቹ ናስር አለህ ይጨምርልክ እኛ ስቶች ክብርት ናን መራጋገት አንችልም መራጋብ እንጂ ካቻልክ አስታርቃቻው
@user-mp7tx8gq6h
@user-mp7tx8gq6h 2 жыл бұрын
አሪፍ አባወራ በርታ ንእግዚአብሔር የፉትሽን በኋላሽ ያዙርልሽ ❤
@fozitube6353
@fozitube6353 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ፋሲካ ማንም ያለውን ቢል ምንም እዳይሰማሽ ያንችን ኑሮ ሰው አይኖርብሽም ዛሬ ብስጭት ብስጭት የሚልሽ ደግሞ እርግዝናው ነው አብሽሪ ታጋሽ ሁኒ ናስር የሚልሽን ስሚ አላህን አመስግኒ የልጅ እናት ልትሆኒ ነው ኢንሻአላህ ልጅ የደስታ ምንጭ ነው ትልቅ ሀብትነው
@dahabdahab67
@dahabdahab67 2 жыл бұрын
ትክክልነህ ወንድም አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግልን ያረብ
@shetatube12340
@shetatube12340 2 жыл бұрын
ፋስከዬ መሸአለህ አለህ ይጨምርልሽ ትዳርረቹን የመረ የሰመረ የድርግለቹሁ
@user-ce4si7ib9e
@user-ce4si7ib9e 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ፊርዶስ የሀቢበቲ የባልሽን አምር /የሚልሽን /ስሚ የሀቢበቲ ሲቀጥል ጓደኛ ምረጪ ሀቂቀተን ባልሽ ማሻአሏህ አሏህ ከሰዉ አይን ይጠብቅልሽ ዉዴ በተለይ በአሁኒቱ ሰአት እኛ ወላሂ የሀገር ጉዳይ የቤተሰቦቻችን ድምፅ ጠፍተዉብን እየተጨናነቅን ነዉ ያለነዉ ዉዴ በመጨረሻም ማማዬ መዉለጃሽ እየደረሰ ነዉ ዱእ አድርጊ አሏህ በሰላም እንድትገላገይ አሏህ ሷሊህ /ሷሊሀ /ልጆች እንድወፍቅሽ እና ሁሉንም እርግፍ አድርገሽ ተይ ሙስሊም መሆን እኮ ለራሱ መታደል ነዉና አሏህ ሳቢሮች ያድርገን ያረብ
@user-ef5wd3rd8z
@user-ef5wd3rd8z 2 жыл бұрын
አሰላም።አለይኩም።ወራህመቱላህ።ወበረካተሁ።።እኔ።ላላህ።ብየ።እወዳችሁ።አለሁ።አብሽሩ።።አላህ።በሰላም።ወልደሽ።እንይሽ።እህቴ።ፋፈ።እህቴ።አው።ወንድም።ናስር
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 2 жыл бұрын
አፍያየ አላህ በሰላም ሁለትያድርግሽማማየ ናስር ተንከባከባት ሰለምቴዎች ጠካሮችናችው ያንተ እንክብካቤ ትፈልጋለች ስትናደድም በትግስት ያዛት አላህፅናቱንሰባቱን ይስጥሽእማ ታረቁ ደሞካአሁንቡሃላ ማንንም ጋርአትጣይ ዝምበያቸው. ለምለም ጥሩስውናት ስሜታዊ ሆናችሁ ነው ሁለታችሁም የማይሳሳትየለም
@salhahsalh8088
@salhahsalh8088 2 жыл бұрын
ጥሩ ባል አላህ ይጨምራልህ ጥሩ ነው መቆጣት ሚስትህን ።እራቅ ይምጣ ኢሻአላህ በሰላም ይገላግልሺ
@sulamntoyba9990
@sulamntoyba9990 2 жыл бұрын
*ጥንዶች እንደትናችሁ ሰላምብያለሁ😘😘*
@user-tq5rm4be9g
@user-tq5rm4be9g 2 жыл бұрын
አንች ልጅ በትክቶክ በኮሜንት አይሸለው ወለሂ መልከም ሰውነሸ አለህ ይጣብቅሸ የኔውድ እኔም ወልዎች ውሰጤነቹ ቤተሰብሸን አገኜሸውይ ሰልክ ይሰረል ሰሉ ሰሜቸለው ወሎ❤💘
@fafi9441
@fafi9441 2 жыл бұрын
@@user-tq5rm4be9g አላገኘነም ስልክ አይሰራም😭😭
@user-tq5rm4be9g
@user-tq5rm4be9g 2 жыл бұрын
@@fafi9441 አብሸሩ አለህ ቤተሰቦቻቹን በእዝነቱ በቻርነቱ ይጣብቅለቹ በሰለም የገነኛቹ💔💔😭😭😭
@ethiolov6827
@ethiolov6827 2 жыл бұрын
መልካም ሰው ነህ እግዚአብሄር የልጅ እናት ያድርግሽ አተም አባት ለመሆን ያብቃህ ግን ፋሴካ ነብሰ ጡር ሆነሽ ስሜታዌ መሆን የለብሽም ከለምለም ጋር ታረቁ
@ekrutube5357
@ekrutube5357 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቹ ናስር አበረታታት አብራቹ ስሩ ከጎኖ ሁን እሺ
@fafi9441
@fafi9441 2 жыл бұрын
እሺ እማማ ጨቤ😍
@user-sz7mg1se2c
@user-sz7mg1se2c 2 жыл бұрын
አች እመልካም ጋ ሂደሺ ሰትሳደቢ ነበር ቱ ሰው ወደነፈሰበት
@user-mx9yb1dd4r
@user-mx9yb1dd4r 2 жыл бұрын
አች ራስሽ የምሰረውን እወቅ ሽዋርከራስይጀምራ አይሰ👊
@ainiaini3794
@ainiaini3794 2 жыл бұрын
ፉሲ አይዞሽ እህቴ ሁሉ በኋላ ይስተካከላል የኔ ማር ትግስት ያሰፈልጋል
@Rabeya-zc3bw
@Rabeya-zc3bw 9 ай бұрын
ፊርዱዬ የኔ ዉድ ለበልሽ ተዘዠ ሁኚ አለህ ፊቅረቹን ይጨምርለቹ ደሞ ስወድሽ ፊርድዬ
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t 2 жыл бұрын
ነስር ጎበዝ ልጂ ነህ ወላሂ መቆጣጠር አለብህ አሪፋ ውሳኔ ነው ፋሲካዬ ደግሞ ሁሉም ነገር ተይው ውዴ ዱአሽ አድርጊ አላህ ሁለት ያድርግሽ
@ekrutube
@ekrutube 2 жыл бұрын
waliykum selam werahimetulahi weberkathu አላህ ይጠብቃችሁ ውዶቸ
@zeharitube_8491
@zeharitube_8491 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክል ወንድም ናስር. በጣም ምርጥ ሰው ነህ ምከራት. ደብቃት በተለይ. ከማይሆን ሰው ጋ ስትገተር አንተ አበረታታት በድኗ ጠካራ እንድትሆን 👍👍ውድ የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ እዝነት አይለየን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም ፍቅርን መተሳስብን ይወፍቀን ሁላችንም በዱአ በፀሎት እንበራታ
@momiloveyou9881
@momiloveyou9881 2 жыл бұрын
ባልሽ ማሻላ ከዘመኑ ወንድ የለም ማሻአላህ
@ZD8679
@ZD8679 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ትዳራችሁን እስከ ጀነት ግን አሁን ባየውም ቪድወውን ትንሽየ መልክት መፃፍ ፈለኩ ውድ እህቴ ሚድያ አትውጭ በቃ ስትር ብለሽ ትዳርሽን ልጂሽን ኑሮሽን ኑሪ በሸሪአችን አይፈቀድም ደሞ አላህ ሷሂህ ባል ሰቶሻል አላህን አመስግኝ ስለ ቤታችሁ ሚስጥር ትዳር አታውሩ ወድሜ አተ ሸሪአዊ ድን አስተምር አለዛ ይቅርባችሁ ምርጥ ጥዶች አላህ ይጠብቃችሁ ካጠፍሁ አውፍ በሉኝ
@Bintmusatube
@Bintmusatube 2 жыл бұрын
አላህ በሰላም ይገልግልሽ ያው ያጋጥማል መጣላትም ያለ ነው 😃 እግድህ ደሞ ሌላ እስከሚመጣ ፈጣሪ ያቃል አንድ ሳምት ተሰራበት 😂😂😂😂
@Tube-ji8if
@Tube-ji8if 2 жыл бұрын
😂😂
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 жыл бұрын
kkkkkk
@user-gl8mi2gl7i
@user-gl8mi2gl7i 2 жыл бұрын
ክክክክክክ ቱ
@Bintmusatube
@Bintmusatube 2 жыл бұрын
@@user-gl8mi2gl7i ሁሉም ልብ ያለውን ነው ያወራው 😂😂😂😂😂 ጌታዬዋ ጠብ አጣልን ሚል አይ ጠፋ😂
@user-gl8mi2gl7i
@user-gl8mi2gl7i 2 жыл бұрын
@@Bintmusatube በቃ እኔና አንች እንጣላላቸው ለካ ታዋቂ አይደለንም ቱ ክክክክ
@sfffy6a556
@sfffy6a556 2 жыл бұрын
ትክክክልነህ ወድሜ ሚሥቱን ቀጥ አድርጎ መያዝ የባልሀቅነዉ አሥታርቃቸዉ አላህ የወደደዉነዉ
@rabiawali1915
@rabiawali1915 2 жыл бұрын
ስታምሩ አላህ በሰላም እሁለት ሁኒ እህት ምረጥ በላ አለሺ ማሻአላህ ብያለሁ ውድ
@user-hb5hk1fw1t
@user-hb5hk1fw1t 2 жыл бұрын
ወሌኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ይጠብቃች
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z 2 жыл бұрын
ናስር ትልቅ ሰው አሏህ ይጠብቅህ እውነት ነው ሚስትህን ቅጣ እኛ በጭቀት ልንፈነዳ ነው እነሱ ይጃጃላሉ ጅሎች
@user-vl3ty9ky5u
@user-vl3ty9ky5u 2 жыл бұрын
አወን ማሸአላህ ደሥ ትላላችሁ ሚዳያ ላይ እደፈቀዲከወ ሁሉ. እምለቀወንም ማየት መፈቀዲ አለብህ አችም እምትባይወን ሥሚ. ሌላ በተለይ ሙሥሊም ሁነሺ ተጠቀቂ ብዙ መማረ ማሥተማረ አለብሺ በጂሺ የያሺወን ተጠቀምበት በተለይ አሁን ባለሺበት ሁነሺ በይ ለወደፊቱ ትምህረት ይሁንሺ
@yamiaebebe4744
@yamiaebebe4744 2 жыл бұрын
You righte, Lemi is Nice.
@sebleyoutube2825
@sebleyoutube2825 2 жыл бұрын
እውነት አስተዋይ ነህ እኔ ልብውጥ ያለውን ነው የተናገርከው በዚህ ሳአት ይቅር መባባል ነው ያለብን ፋሲጋ ትግስተኛ ለመሆን ሞክሪ በእርግጥ በርግዝና ወቅት ያነጫንጫል ቢሆንም ትግስ መልካምነው
@missessamira6640
@missessamira6640 2 жыл бұрын
ይየገርምህ እደምትመጣ አውቄው ነበር በቃ ይቅር ተባባሉ
@user-xp1cc8ci9e
@user-xp1cc8ci9e 2 жыл бұрын
ትክክል መሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ሰው በሰው ህይወይ እየገባ ባያናፍስ ደስ ይላል
@user-yd4pn9vv3w
@user-yd4pn9vv3w 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካ ተሁ ፈርዶስ እና ናሰር የኔ ምርጦች እኖዳችሆለን ፈርዶስየ የኔ መልካም እስከምትወልጅ ድረስ ምንም አትናገሪ ደግሞም ብተውትስ ማሬ 🇪🇹❤️
@user-xf3ee8st7u
@user-xf3ee8st7u 2 жыл бұрын
ለማንም ለቅምቅ የሰዉ ልክ አያዉቅም ፋሲካዬ አላህ ☝☝☝☝ያብርታሸ 👍👍👍💞💞💞💞 ዉላሂ ምልካም የልጆቻቹ አባት እና እናት ያርጋቹ
@kiyatube1646
@kiyatube1646 2 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያላህ ሰላምታ እዝነት አይለያችሁ ማሬች ሀገራችንን ህዝባችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ
@hikmayealhaabariyamusema6607
@hikmayealhaabariyamusema6607 2 жыл бұрын
አህለን ውዶች ናሲር ወንድሜ የእርግዝናዉም ሁኔታ በህሪ ይቀያይራል እና አብሽር አትከፋ ፋሲካዬ አንቺም ተሳስተሻል ማማዬ ለወደፊቱ ተጠንቀቂ
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 27 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 6 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 10 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН
ናስር ሁለተኛ ሚስት ለምን አገባ የሁላቹም መልስ
9:02
Nasr tube ናስር ቲዩብ
Рет қаралды 62 М.
Ethiopia: Jegol tube/ Alemayehu Tadesse /የማይበራ መብራት
16:06
ጀጎል Jegol Tube
Рет қаралды 142 М.
ሪች ተሰናበተችን።ወደ ቤተሰቦቿ ልትመለስ ነው።
22:48
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 47 М.
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
настоящий чемпион
0:59
QorabogTV
Рет қаралды 8 МЛН
Откуда эти паучки??? @zackdfilms - автор анимации.
0:29
Время знаний
Рет қаралды 3,4 МЛН