KZ
faq
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZfaq
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"ሰራዊቱ ከክልሉ እየወጣ ነው"፣ ዐቢይ የዛቱባቸው ሃገራት "አዋርደውናል"ባለስልጣኑ፣ አምባሳደሩ እንዲወጡ ታዘዙ፣ የህወሓት ጉባኤ ውዝግብ |EF
16:31
ጫት አትቃም ብየ ደብቄ ወንድሜ ጋር ተጣላን ቀወጠዉ ቢቀርብኝ ይሻለኝ ነበር
8:16
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
Became invisible for one day! #funny #wednesday #memes
00:25
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
ቻይና አግብታ የሁለት ልጆች እናት የሆነችዉን እህቴን ላስተዋዉቃችሁ / ዉሻ ይበላሉ ሥላት ተቆጣችኝ /
Рет қаралды 49,431
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 65 М.
ፋሚ fami Tube
Ай бұрын
ቻይና አግብታ የሁለት ልጆች እናት የሆነችዉን እህቴን ላስተዋዉቃችሁ / ዉሻ ይበላሉ ሥላት ተቆጣችኝ ☝️
Пікірлер: 441
@GaberMasod
Ай бұрын
እህቴ። ረሱልን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ስታወሺ ስለዋት አድሪጊ❤
@hawlet.adem123
Ай бұрын
ሰለላሁአለይሂወሰለም❤❤❤
@mehbobamahnooba
16 күн бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@Emuisa64
15 күн бұрын
ስለላሑ አለይሒ ወሰለም
@ekramemohamad7392
8 күн бұрын
ትክክልሶለላሁአለይሂወሰለም🎉🎉 8:02
@GaberMasod
7 күн бұрын
@@hawlet.adem123 አላህ ይህፍዝኩም
@jamilajamila6594
Ай бұрын
ዋናው ሙስሊም ይሁን ሙስሊሞች ዬትም እዕራብም ምስራቅም ያለውን አንድ ምያረገን እንደ አንድ አካል ነን ሙስሊሞች ዲናችን ድንቅ ነው አልሀምዱልላህ
@uaeuae1256
Ай бұрын
ሙስሊም ያው ቢሆንም የገርሺን ዜጋ አግብይሺ ለወድፊት ትልቅ ደረጀ የሚደረሱ ልጆች ሙስሊም ሀደስ እና ቁረአን የሚስተመሩ እንድሁም ልክ እንድቢላል ሀገራችውን ክፍ የሚደረጎ መወልድ እንጀ ጃይና አግባታ ምንም መፍትሂ አይኑውም ለራሱ ኑሩ እንጀ ምክንያትም ሙስሊም እንድ ቢሆንም ግን ኔሎች በዚጋችው ድረድር እያወቆም ስለዚህ ዚገነቱ ቻይና ነው ማለት ነው
@mareymabebawtube733
Ай бұрын
@@uaeuae1256 ምኝ የትም የሆን የትም ኢስላምን ከፍ ያደርግ ኢትዩጵያም ይሆን ቻና
@fisehayeaa8079
11 күн бұрын
@@uaeuae1256Xebab
@islamislam-yg7qz
Ай бұрын
እኔም ጀርመናዊ ሙስሊም አግብቼ ነው የምኖርው የውጭ ዜጎች ያከብራሉ በጣም ሃሪፍ ነው አልሃምዱሊላ
@qmazpg6587
Ай бұрын
እስኪ ተኛም ፈልጊልን❤
@Ababech-ni4pq
Ай бұрын
@@qmazpg6587😂😂
@islamislam-yg7qz
Ай бұрын
@@qmazpg6587 የት ነው የምትኖሪው?
@semirakemal3483
Ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሳይሻልአይቀርም
@mareymabebawtube733
Ай бұрын
ማሻአላህ ትዳርሺን አላህ ይባርክልሺአንቺማ ለኛም ሙስሊም አላህን የሚፈራ ፈልጊልን😁😁
@taybaMohammed-kf2yx
Ай бұрын
ዋናዉ ሙስሊም መሆኑነዉ ማሻአሏህ አበሻ አግብተን ይከዉ ስደት ያከራታል
@user-so7mp2in4p
Ай бұрын
Ayeeeeeeee eski teyew yabeshan bale sekay laki becha amnechi alke
@gifubbcv-vp9js
3 күн бұрын
ግማግም የሚያገባሺ ሀበሻ አተሺ ይሆናል የቻይና ሙስሊም? አንች ደግሞ ተሸፍነሺ ሀበሻን ልትሳደቢ?ምን ታድርግ ሀበሻ ጨዋ ነው ቻይና ወጣ ያለ ነገር ያደርጋል እረ ተገለጭ አታሰድቢ አንችም የሀበሻ ሴት ፍቅር ሳይሆን ብርና መከከና ብቻ አሳያት ውሻም ቢሆን ትከተላለች በተይ መኪናማ ካዩ ወድያው ሱሪያቸውን ያወልቃሉ
@user-so7mp2in4p
3 күн бұрын
@@gifubbcv-vp9js yerek mead adamichi yabesha wendochin gud hmmmmm enem bale Abesha naw gefu gefe adelm becha bale Allah merko sesete naw setu sete yaselkesuyltal edele temama setehon kefu lay yetelkale becha alhamdulillah
@user-ci4wy9ov7v
Ай бұрын
ብቻ ሙስሊም ነዉ በቃ. ሁላችንም የአላህ ፍጡር አደለን? ነን።
@user-gp9sf9cn7g
Ай бұрын
ሙስሊም ስሆን ወንድም እህቶች አስላሙ አለይኩም ይባላል ሌላ ወገኖች ይንላለን
@liylaliyla6665
Ай бұрын
አይቻልም@@user-gp9sf9cn7g
@ahmedabdullahi1896
26 күн бұрын
Chagerat new atfradubat
@jimihune9650
23 күн бұрын
@@ahmedabdullahi1896የቸገረው ነው ቻይና የሚያገባው ንፍጦ. ? አንተም በእርዳታ ስንዴ እየኖርክ ቻይና ስትንቅ
@fatumaadem3722
12 күн бұрын
ጠያቂዋ ሃሳብ አታስጨርሺም ትንሽ ረጋ ብለሽ ብታዳምጪ ጥሩ ነው። ጠያቂ እንደመሆንሽ ካንቺ ብዙ ማውራት ሳይሆን ብዙ ማዳመጥ ነው የሚጠበቅብሽ!!
@user-cq6pl8xt9j
Ай бұрын
ከተስማሙ ጡሩነዉ እኔግን እኳን የሌላ ሀገር ዜጋ የሀበሻወቹም ወድ አይመስሉኝ ከባሌዉጪ አዉሮኛል ባሉካየ ካተ አይነጥላኝ ስወደዉ ብታዩ የሚወዱትጋ በኖር እደት ደስይላል አሏህ የምትወዱት የሚወዳችሁ ባል ይስጣችሁ
@user-uv5mb3ek8z
Ай бұрын
ተይ ያች ባል ኑር ለሌላው ይጥፋነው😂 ቀልደኛ
@user-hw2zw6lw7i
Ай бұрын
ወይኔ እኔሰ ሀበሻ ይግደልኝ ግን አልሀምዱሊላህ የሚገለኝ ሳይሆን ምርጥ ባል አለኝ እህት ከወድሺው ቻይናም ይሁን በጋሊ ዋናው ዘሩ ሳይሆን ዲኑነው ማሻአሏህ ሙሰሊም ዘር ቀለም አይለም
@SintayehuEshetu-hg8us
8 күн бұрын
ስደት ላይ ነሻ ለዛውም ሸቃልነት ሀበሻ ባል ከስደት ካላዳነሽ ምን ይሰራል
@gifubbcv-vp9js
3 күн бұрын
@@SintayehuEshetu-hg8us ቆሻሻ እንደዚህ አይነቶች አህያ ናቸው ሀበሻን የሚያሰድቡት ከባንጋሌ ወልዳ ትያዛለች ከዚያ ሀበሻ ሁሉን ታሰድባለች አንድት የባንጋሌ ሴት ሌላ ዜጋ ቢጠይቃት እሺ አትልም ሀበሻ ግን ሱሪ ወለቅ ነው ለነገሩ የሀበሻ ወንድ ከሴት ጋር አላህ በፈቀደው የሚጠቀም ጥሩ ባህልና ወግ ያለው ስለሆነ ባንጋሌ ወይም ቻይና አግብቶ ሁሉንም በሮች ማስወጋት ይሻላል የት ነህ ሀበሻ ስንል ሴት ፈልግልኝ ይሉናል ይሄ ምን ያሳያል ወራዳነታችሁን ነው ሙስሊም ለሆነ ሁሉ ትተኛላችሁ?ወልደሺ ከማን አገር ልታሳድጊ?ፓስፖርትኮ የተከለከሉ አሉ የምናውቃቸው ግማግሞች ጥሩ ሴቶችን አታሰድቡ
@user-xb4qt1pw4s
12 күн бұрын
ቢቀርሥ በይገባ እኔሥ አላህም አውቆ የሚወደኝ የምወደው የሀገሬን ልጅ ወፍቆኛል እኔ ቆሜ ብቅር ሌላ ዜጋ አልወደም በአማርኛ ሠላምነሽ ሢለኝ ደሜ እንደሚፈላ ሆሆሆ
@dohadoha8116
Ай бұрын
አገርሸ ከኖርሸ ዴግ አገባሸ የኛ ወንዶች ፈዬል ሁነዋል በምነት አንዲ ከሆናችሁ ሴቶች አግቡ የኛማ በገንዘብ እዬለወጡን ነወ ሴታሴት ሁነዋል አንች እዬሰራሸ አብሊኝ ነወ የሚሉት
@AminaHaseen-kb9qi
Ай бұрын
ሣህ ወላ ዋናው ሙሥሊም ከሆነ ማሻ አላህ ነው በዛ ላይ ዘና አርጎ ነው የሚያኖረኝ አለች ደሞ የኢቶ ዝፍጥ ሁላ ቅጠል ከማባረር ምን ያውቃሉ እኔ እየተቃጠልኩኝ እሡ ባገሩ ላይ ዝና ብሎ ይኖራል እሥኪ ለኛም ቀን ያውጣልን የመዳም ቅመሞቼዬ ያረብብብ አሁንሥሥ ሥደት ምርርርር ብሎኛል በሥሥ አልሀምዱሊላህ
@dohadoha8116
Ай бұрын
@@AminaHaseen-kb9qi አብሸር የኔውዲ ዱአ አርጊ
@REHAM.1r
Ай бұрын
በጣም
@AminaHaseen-kb9qi
Ай бұрын
@@dohadoha8116 አሚንንን ውዴ አላህ ያበሽርሽ አለጀሚአን
@jimihune9650
23 күн бұрын
ጠያቂዋ ስርአት የለሽም መሀይም ነሽ ጠይቀሽ ዝም በይ መልሳ እስከምትጨርስ ድረስ
@ktube8920
Ай бұрын
ትዳርሽን አላህ ያሳምርልሽ የኛም ሀገር ወንዶች ወንድ ተብለዋል በሴት ብር እየኖሩ በዛ ላይ ክህደታቸው ሲቀጥል በአለም ላይ ሀይማኖት የሌላቸው ሰዎች የሚኖሩባት ቻይና ነች ከ80 በመቶ በላይ የሚሆኑት ህዝቦቿ ሀይማኖት የላቸውም
@tube9426
Ай бұрын
በጣም አንጀት አርስ ቴክስት
@user-po7pu7yu1l
Ай бұрын
በጣም ወላሂ አከራተቱን
@zeynebasnake8391
Ай бұрын
በጣም ወላህ
@mareymabebawtube733
Ай бұрын
ትክክል ይኛም ወንዶች. ወንድ ይባላሉ አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ. የሴት ጡረተኛ ደሞ ክህደታቸው ደሞ ድቁርነቸው
@user-fz2gn5hf7y
17 күн бұрын
በጣም ወላሂ
@fatumamohammed-ye1rr
Ай бұрын
ማሻአላህ ሙስሊም ቻይናወች ደስ ይላሉ ሰርጋቸው እራሱ በጣም ደስ ይላል ሙስሊም ዘር የለውም እንኳንም ቻይና አገባሽ
@user-do6wz8ge6i
25 күн бұрын
ማሻ አላህ ዋናው ሙስሊም መሆነ እንጂ ሁሉም የአላህ ፍጠር ሰው እኩል ነው
@user-ch9gq1dz5r
Ай бұрын
የኛ ውድ እህቶች አላህ ይጠብቃችሁ እስኪ የምትችሉ እህቶች ፈትዋ ጠይቁ በሚገባችሁ ቋንቋ ስለ ዘረኝነት መጥፎ ነት እድንረዳ ቃለ አላህ ቃለ ረሱል እየተባ ይነገረናል አላህ ካዘነልን ውጭ ክፉ ዘረኝነት አጥቅቶናል ባንጋሊ ሲዳኒ ሀከዛ የራሳችን አይባቃን ብሎ የሰዎችን በማንቋሸሽ ላይ ያለን አላህ ልቦና ይስጠን እኔ ማነኝ እንበል
@Tube-kx2sq
Ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሺ ሙስሊም ዘር ቋንቋ አይለየውም
@dohadoha8116
Ай бұрын
ተይግን ፈጡማ ባላገባ ትዲሪኝ ነበር ማለት ባልሸ ሞራሉን አሰቢለት እዬቀለዲሸ ቢሆንም ጥሩ አይዴለም ባለፈወ በንዴት አገባሁ አልሸ አሁንዴሞ ቀልዲም ቢሆን
@user-le1qx9xq7y
10 күн бұрын
የጋዜጠኛ እረ ረጋ በይ አቺ ጠያቂዋ ሴትዩ
@Boo900Aa-zj2is
24 күн бұрын
ኢንተርቪው አልተዋጠላትም. በመጠየቋደስተኛ አትመስልም ለማልኛውም ማሻአላህ ዋናው ሙስሊም መሆኑን ያዙልኝ
@user-qf3bg9yu3f
15 күн бұрын
ተረድተሻታል😂
@abdumohammed3714
4 күн бұрын
ጠያቂዋ ብዙም...
@AminaMuhammed-cw2fx
29 күн бұрын
ያገሬየ ልጅ ይሻለኛል ቆሎ ቆርጥሜየ ልክ ልኩን በአማረኛ እየነገርኩት ስንጣም
@fatma6629
25 күн бұрын
😂
@fatma6629
25 күн бұрын
ልክነሽ
@user-ep9vy8vl1i
21 күн бұрын
ወላሂአወ.ማርናቼዉ.ዬኛ.ወላሂ❤❤❤
@user-gr5if9fh4s
10 күн бұрын
😂😂😂😂
@user-os6qb4lo2j
Ай бұрын
ምን ከሀበሻ አቀጠለሽ ጡሩ አደረግሺ
@alyayasenshewmolo3632
Ай бұрын
ትክክል 😂😂😂
@rihanatube515
26 күн бұрын
ትክክል ብለሻል ውዴ😅😅😅
@ismailezra5808
20 күн бұрын
ወላሂ ልክ ነሽ ሀበሻ ሴት ከምታገባ የቻይና ውሻ ብታገባ ይሻልሃል
@masaretmas2402
17 күн бұрын
@@ismailezra5808hagba yee chayn ush
@EeEe-kq8ic
11 күн бұрын
ትክክል
@VdCv-fg8xn
6 күн бұрын
ጠያቂዋ ጠያቂዋ ትላላችሁ ምናደረገች ካልዘለፋችሁ አይነፍሣችሁም የኔ ዉድ ምንም አላደረግሺ
@abdulkadirdebashu1296
11 күн бұрын
ጥያቄዋ አደብ ያለው ጥያቄ ብትጠይቄ ጥሩ ነበር ከዛ ይልቅ አስተማሪ የሆነ ነገር ብታቀርቢ ጥሩ ነበር
@zinet-lf1op
17 күн бұрын
ጠያቂዋ ግን ምንጉድ ነሽ ስርአት የለሽም
@TEYIBAABDREZAK-gd6np
12 күн бұрын
ወላሂ እኔ ረሱ በጣምነው ያነደደችኝ😩😩😩😩
@EeEe-kq8ic
11 күн бұрын
ዝቅልቅል ያለች
@user-zw6ik8hk9e
8 күн бұрын
Yematreba
@user-yb5ok4qj7w
7 күн бұрын
ዜግነቱ ሣይሆን ዋናዉ ፍቅር ነዉ Love ካለ ችግሩ ይቀላል ይመቺሽ እህቴ መልካም ጋብቻ
@AuufYgcc-hk4vw
Ай бұрын
እረ እኔስ ሀበሻየ ይግደለኝ እደት ፈቀዱልሽ ቤተሰቦችሽ እና ማሸአላህ ለማንኛውም ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ
@HalimaToyb-i5y
24 күн бұрын
ማሻአላህ አላህያሳድግልሽ ነኢማየ
@user-gv7me7se8v
Ай бұрын
እረኔስ ሀበሻ ይግደለኝ የኔ ውድ ባል ከማንም ጋ አላነፃፅረውም ረጂም እድሜ ይስጥልኝ ሀቢቢ በፍቅር ላይ ፀብ አለ ማን እንደ አንድ ሀገር ዜጋ
@gjyvng738
Ай бұрын
እኔምባልዬይኖሩልኝ እሷሀበሻልጆቹራሡእንደአባታቸውደማቸውራሡ ደሞለያየትቢመጣልጇንወደሷ/ወደእሱይሄብቻነውየሚገርመኝ
@je23_982
2 күн бұрын
አበሻን ብይው
@tawakan9600
Ай бұрын
ማሸ አለህ አለህ የሰዲግልሽ ወነው በአለህ መመኑ ነው የአለህ ፈረቸ ከለበት ሰው ሰው ነው ኢደውም ከዘመኑ ሀበሸ የውጪ ዜገ ይሸለል በለገበ ነበር❤
@jacktube1692
4 күн бұрын
የኢትዮጵያ ሴቶች በጣም ትገርማላችሁ ለሞላ ኢትዮጵያዊ ወንድ ሌላ ዜጋ ማግባት ምን አስፈለገ በየትኛውም የአለም ክፍል የሚኖሩ የኢትዮጵያ ሴቶች ከሌላ አገር ዜጋ ትዳር መመስረት ይቅርና ካለ ብሄራችሁ አታግቡ
@NaemaAhmad-nj4ei
4 күн бұрын
Lemn
@khadijah2570
Ай бұрын
የአዳም ልጀ አላህን ፍሪ እስልምና ሺን እጃብሺን አስከብሪ ሰው አለ ብለሽ ትልቋን ቻይናን ህዝባን በነሱ ታሾፉያለሸ ለስሙ ሙስሊም ነሺ
@aminattube4607
Ай бұрын
ዋአለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካቱ 😂😂😂😂አሀያ ምን አምን አላለቸም😂😂
@uaeuae1256
Ай бұрын
እኔ ግን ሙስሊም ሁሉም እንድ ቢሆንም ሀብሻየ ድሜ ይግድለኝ
@abdulrahlmjuhar2379
Ай бұрын
ሀይ
@uaeuae1256
Ай бұрын
@@abdulrahlmjuhar2379 ቱቱ ጨራሺ ሀይ
@user-zz8rj9xc9r
Ай бұрын
ትክክል
@user-cn2zw4iw3v
Ай бұрын
ደሜ? ደምሽ ቤተሰብሽ ነዉ ሌላዉ አዳም ነዉ። ዘረኝነት ግን እንኳን ነጮችን ወረሞ አማራ እይተባባልን ነዉ ይህ አልበቃም ወሎ ጎጃም የሚልም አለ አረምን ይሄ ብቻ ደቡብ ወሎ ሰሜን ወሎ የሚልም አለ 😂 የሰዉን ልጅ መዉደድ ባንችል እናክብር ።😊
@uaeuae1256
Ай бұрын
@@user-cn2zw4iw3v እና ስሜን ወሎ እና ደቡብ ወሎ ቢባል ለመለያያት ወይም እንለያያለን ማለት አይድልም ግን ዱቡብ ወሎም ስሜን ወሎም አንድ ነው አንች እዝባርቅል እኔ ለአላህ ብየ ሁሉንም እውዳለሁ ጎጃም ይሆን ጎንድር ሽዋም ይሆን ትግሬም ይሆን ኡሮሞ ክፍስው ለራሱ እንጀ ለኔ ወይም ለኔሎች እይድልም ነገርኛነሺ ስሜን ወሎ እና ደቡብ ወሎ የሚባለው ስው ትለያይቱ ስይሆን መግስት እና ዝኑን እስም ነው ዝርኛነት እና ስም ለይትሺ ይርማታወቅ ኔላ ታወሬ አለሺ ወይ እኔ ደቡብ ወሎ ነኝ ግን ስሜን ወሎውችም ያው ነን ስም አሁን እኔ እና እህቴ እንድ ስም የለንም ግን እንድ ነን ገባሺ እኔ ማንንንም ቢሂር አክብራለሁ እውዳለሁ ለአላህ ብየ እንች ግን ኔላ ክተት አለሺ
@sumeyagebewo1591
9 күн бұрын
Masha Allah! good teaching program. keep up going forward.
@VdCv-fg8xn
6 күн бұрын
የኛ እሥልምና ዘር አይለኚም የኢትዮ ወዶች ጨጓራ ከማቃጠል ዉጭ በርግጥ ሁሉም አይደለም አላገባሁምም ግን በምናየዉ ዝም ያለ ነጃ ወጧ አሉ የኛ ሞደል ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነብሢ ያረሡለሏህ
@user-wu2fu3bw8e
28 күн бұрын
አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሸልኝ 😂
@FhfGnf-tn6sm
14 күн бұрын
ጠያቂያ ጥያቄሽ ሲያስጠላ ምንም ይሁን ሙስሊም ከሆነ ችግር የለዉም
@tube2883
Ай бұрын
አስላምአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱ ፍፊየ አብሽሪጠንክሪ፣ቤተስብአርጊኜ፣ሽርአርጊልኜ አድስነኜ ስልችቶኛል ስድት
@zahareahmad7812
Ай бұрын
እሰይ እንኳን አገባሽ ዘረኝነት ጥብ ናት
@UmarHasen-vf1di
Ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ለዝ ነዉ ለከ አህየ ነ ፈረስ አይጥ የተወደደዉ
@dohadoha8116
Ай бұрын
ክክክክ
@zedahmed9371
Ай бұрын
@@dohadoha8116😂😂😂😂
@jamelamohammed3212
Ай бұрын
ዋናው ሙስሊም ይሁን ሌላው ህሊወሊ
@mareymabebawtube733
Ай бұрын
በአለም ያለ ሙስሊም ላኢላህ ኢለላላህ ወአነ ሙሀመድ እረሱሉላህ ያለ ሁሉ. እህትና ወንድምነንን. ሁሉን ማድርግ ይቻላልል ብቻ አላህን የሚፍራ ሸሪዓ ይከተል
@skettube4149
Ай бұрын
ማሻአላህ ወንዱ ግን ታድሏል ቅመም ሴት አግብቷል ያውም ኢትዮጲያዊ
@haytomer9818
Ай бұрын
ህጻናቶች መሻላ ግን ሰልክ ለመያዝ ሄጻን ናቸዉ ለአይናቸዉና አፍ ለመፍታት ጥሩ አይደለም ሙባይል አትሰጫቸዉ
@user-dd1wo9wk2n
2 күн бұрын
ጠያቂይቱ ቀስ በይ እና ደግሞ ለመናናቅ አትሞክሪ ምን ችግር አለው ሙስሊም ከሆነ ይሻላል ከኛ ወንዶች የኛ አረብ ሀገር ሰድው ብሯን መብላት ነው እሚያቁት
@user-do6wz8ge6i
25 күн бұрын
ሰብ ላረግሽ ነበር😢ተውኩት
@MohammadHussain-d4u
13 күн бұрын
ጠያቂዋ ታሥጠያለሽ።ግልፍጥ ነሽ አትችይም
@ademendire2080
Ай бұрын
ጠያቄዋ በሥረአት ጠይቂ
@mahifashion1267
24 күн бұрын
ማሻአላህ ዘር ለገበሬ ብቻ ሙስሊም ይሁን ❤
@je23_982
2 күн бұрын
ትክክል ነው ጠያቂዋ ዝም ብላ አህያ ከማለት እሱ ሙስሊም ከሆነ ይበቃታል
@Ali-pi8wg
Ай бұрын
አበሻ ይግደለኝ🤔ያበሻ ወድ አጣሽደ ከነጭጋ መግማማት
@qmazpg6587
Ай бұрын
ዋናው ሙስሊም ይሁን ምን ችግር አለው የሴት ሀቅ ያከብራሉ የውጮቹ
@oneallahbcha
Ай бұрын
የባቡር መስመር ሊሰሩ ገቡ የኛወቹም ወይ ፍቅጪ ሙጪጭ ብለዉ አገባቸዉ ቻይኖችን😂😂😂😂
@user-cn2zw4iw3v
Ай бұрын
ባቡርኳ የማንሰራ ደናቁርት እርካሽ ኢትዮጵያዊ መሆናችንስ?
@HaneHne
12 күн бұрын
ጠያቂዋ ጠያቂዋ የምትሉ የአጎቴ ልጅ ናት አለች ስለዚህ አጠያየቋ የምትሉ ያው እህቷ ናት ነፃ ሁና ነው የምጠይቃት በመልካም ተመልከቱት
@user-yi5ny5jg5i
17 күн бұрын
ከ ሀበሻ የማይሽል ማንም የለም::የሌላ ዜጋ ወንዶች በጣም ኃላፊነት ይሰማቸዋል የኛው ግን እራስ ምታት ነው ያሳብዳል::
@masaretmas2402
17 күн бұрын
UNte newu yenya hagrewende yaa sabdal
@AbdurahmanAli-hs6es
16 күн бұрын
ሀበሻም ምርጥ ወንዶች አሉ
@ekramemohamad7392
8 күн бұрын
@@AbdurahmanAli-hs6esትክክልደምሪኚ 1:27
@user-jn1uc1oh1s
Ай бұрын
ማሻአላህ ደስ ይላል
@tube2883
Ай бұрын
ክክክ
@user-gh9fc9bf2f
7 күн бұрын
አላህ ያሣድግልሽ ውደ
@user-yh2we1dn1b
Ай бұрын
ሙስሊሙ መሆኑ ደስ ይላል እኔ ወላሂ ከሀበሻ ዉጭ ወደዉጭ
@melukongio5148
Ай бұрын
ያልደረሰበት ይፈርዳል የሃበሻን ወንድ አልቀመሽውም ክክክክክ
@je23_982
2 күн бұрын
ጠባብ ነሽ ቢያንስ የሰው ሞራል የሚባል ነገር አለ
@seadi5
Ай бұрын
ቆይእደትቻይናአገባች ግንበተለይከኡሁንዘበንአበሻወንድቻይናይሻላል
@mohammeddawd3758
18 күн бұрын
Assallamualikum . Islam is one where ever you go. We follow Qur'an and haddis. You go from North to South, from East to West we are similar. Alhamdullilah . We are blessed. I appreciate sisiter.
@user-nv2fp4cy5o
7 күн бұрын
ጠያቂያችን ወስዋስ ነገር ነች
@SeydAli5154
Ай бұрын
አይ የሀበሻ ሴቶች ገንዘብ ይኑረዉ እንጅ እኮ ምንም ቢሆን ችግር የለባቸዉም አይከብድም ግን በባህል በስነልቦና ከተለያየ ሰዉ ጋር በትዳር መኖር
@user-do6wz8ge6i
25 күн бұрын
ምንም ችግር የለውም
@gfj5233
8 күн бұрын
ጠያቂዋ ግን ለሠው respekete የላትም
@user-wr1rb3ig6n
Ай бұрын
ወይኔገና እዲህ አይነት ዜና ሰማሁ. ❤❤❤ፋም
@DiluJohn-sr8os
2 күн бұрын
ያደገበት ማህበረ ሰብ የሚበላ ነው የምን አይበላም ነው
@user-ln5wm5iu9h
Ай бұрын
ማሻ አላህ ሙስሊም ስለሆነ ወላኪን የሰዉ አገር ሸጋ ከሚያመቻቸኝ ያገሬልጅ ጋራ አሞራ ይብላኝ❤🎉🎉🎉
@tawakan9600
Ай бұрын
😅አሞ ሰተገቢ ሊበለሽ ፊቀጂለት
@user-cn2zw4iw3v
Ай бұрын
እኔስ ባገኘሁኝ ♥️ ኮሪያ ስወድ ብታይኝ😭
@user-ln5wm5iu9h
Ай бұрын
@@user-cn2zw4iw3v አይ እህቴ ፍቅረ እነዳለሁሉ ጠብም አለ እኮ አላየሽም ኡሪያን በየተንቢ ይቱብ ልጆቿን ቀምቶ ሲያበራት
@hnegnkeqatar3895
Ай бұрын
መጀመሪያ ሴት ልጂ እዲህ አይስቅም በሚዲያ
@temkinmohammed937
Ай бұрын
ጥሩ ነው ከሀበሻ ይሻላል
@fatumaahmed8406
6 күн бұрын
ምን አይነት ጥያቄ ነዉ። የቻይና እስላም በጣም ጠንካሮች ናቸዉ። ንቃብ ለብሰሽ ስነስርአት ያለዉ ጥያቄ በአደብ ጠይቂአት። ለሰው ትዳር ርስፔክት ይኑርሽ
@je23_982
2 күн бұрын
ትክክል ነው ጠያቂዋ ብዙ አጠያየቅ ዋ አይስብም
@mnhg2844
3 күн бұрын
ጠያቂቱ በጣም ትደበሪያለሸ እንደዚህ ተብሎ አይጠየቅም
@user-fx3lh8ru3s
Ай бұрын
ግን ከኛ ወንዶች ይሻላሁ😅😅😅
@user-ob6ib5du6l
Ай бұрын
አቺምሂጂ ኔቶረክ አታጨናነቂ
@zedahmed9371
Ай бұрын
@@user-ob6ib5du6lእኮ😮😮😮
@user-fx3lh8ru3s
Ай бұрын
@@user-ob6ib5du6l አረ እሄዳለሁ 😁😁😁😁
@user-gi4hm3eq1z
Ай бұрын
ክክክክክክክአረአሁንስያሉበት
@user-ob6ib5du6l
Ай бұрын
@@user-fx3lh8ru3s እረ አወቄነዉ እዳተጂ
@Yasin.7064
5 күн бұрын
መሸአላህ ሀሪፍ ነው
@user-rm8od7qp8h
Ай бұрын
ማሻአላህ
@sameraassen3690
4 күн бұрын
ጠያቂዊ ትደብሪያለሺ ሙሰሊም ከሆነ አይበላም የማይፈቀዲለትን
@wxcfdz5872
2 күн бұрын
አላህየሳደግልሸወዶ
@narditube4378
2 күн бұрын
አህያ እና አሰማ ያስወደዱብን እናሱ ናቸው 😂😂😂😂 ደግሞ አንቺ ራስሽ ሰቅሽ መቷል 😂😂
@NuryaAlem
Ай бұрын
አረኔም ባገኝው የኢትዩ ወድ ማከክ ነው ኡፍፍፍፍፍፍ
@ElisaElisa-hv9nj
Ай бұрын
ደስ ይላል
@user-iw4dm4dd9n
24 күн бұрын
ጭራሽ ቸይና😢እኔማ ቆሜ እቀራለሁ እንጂ አላገባም😮😊😅
@Abranjenat
13 күн бұрын
መጠየቅ አትቺይም እሷ ለመመለስ ዝግጁ ነበረች
@m.nassirsalih4148
21 күн бұрын
እኔ ግን ኒቃብ እምታደርግ ሴት ቆጠብ ብላ ስታወራ እንዳንቺ ስታወራ ቸኮል ቸኮል።ስትጮህ፡ከፍ ኣርጋ ስትስቅ ደስ ኣይለኝም።ደሞ ኣግብታ ትዳር ላይ ላለች ቆጭቶሽ ያቃል ወይ ብሎ መጠየቅ እንዴት ነው ቻይማም ይሁን ኣበሻም ይሁን።
@jahmora5346
12 күн бұрын
ይች ሴት በህርም መንግድየውድቀች ነት ኣለህ ውድ ቀጥታውን መግድይምርት
@mnurliban1713
13 күн бұрын
Verily I have heard their news. Thank you for your briefing. If you find Chinese Muslim Girls I am ready.
@emanhussen75
Ай бұрын
በዚህ ሰአት ቻይና ይሻላል ሀበሻ ውሻ ሁናል
@REHAM.1r
Ай бұрын
😂💯✔️
@REHAM.1r
Ай бұрын
ትክክል እኔም ሱዳኒ ላገባ ነው
@JdhhdJahhshs
Ай бұрын
👍👍👍
@user-tx5ll3mg4b
Ай бұрын
@😂REHAM.1r
@user-qn3vs6jn5o
13 күн бұрын
ወናዉ ሙስልም ከሆና ይሻላል ለመጃመራ ሰይ አጊባቻላዉ እንጂ በላጋበ ኖሮ ያማጃማራ ሚርጫያ ቻይና ነበር ኩራና ቻይና ልዩናት አለዉ ልበል ያላጋበቹ አጊቡ ቻይና መምራጥሽ ልክ አርጋሻል ሚጊቡ በይዋራ ሪስቶራንት ስትጋቢ ያባራሮ አላ ያበሻዉን ሚጊብ አስላሚጂዉ
@MohammadHussain-d4u
13 күн бұрын
ቻይና ሲጀመር ሀይማኖት የለውም
@EndrisHassen-k1x
8 күн бұрын
ማሻ አላህ
@ayshaomer1909
14 күн бұрын
አጠያየቅሽ ሲያስጠላ ፣ አያምረብሽ ም
@user-hn2ni3ck8d
22 күн бұрын
ማሸአላህ
@Asddd-lf6lk
13 күн бұрын
ተላማማጅ. እህነየ
@user-ek2wk7lo4k
Ай бұрын
እህ እኔስ ባል አጥቸ ቁሜ ልቅር ወሏሒ ቻይና ከማገባ ዘረኛ ሆኔ ሳይሆን ሆሆሆሆሆሆሆሆ
@Omarabdikariimshaftaag-es7bh
6 күн бұрын
ከሀበሻ ይሻላሉ እያለች ሀበሻን የምታጣጥለው እነሱ የሴት ብልት ስለሚልሱ ነው ይቺ አሰዳቢ ሀበሻ ኩሩ ህዝብ ነው
@Sweetheart-nk1lm
27 күн бұрын
እኔ ደግሞ ኮርያ ባል ነው የምፈልገው 😅😅😅😅
@muhemedymer
24 күн бұрын
Cim jogon agbi
@zemzem-vn1hx
Ай бұрын
እስላም ወአላኩምወራህመቱላወበርካቱው🎉🎉🎉አብሽር🎉ለበጎንው🎉🎉🎉❤❤❤
@ToybaToyba-qy7rg
Ай бұрын
እረ ይመቻችሁ ፈታ አደረጋችሁኘ
@gujtuu4282
3 күн бұрын
ብቻ ልጆቹ ኢትዮጲያ ገብተው የኢትዮ ዜጋ ሁነው መሬት እንዳይወስዱ
@tajuredi5146
16 күн бұрын
ዋው ሙስሊም ከሆነ ደስ አለኝ
@FgytuGffh-rq2lb
Ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሑ ነኢማየ እንድት ነሺ እኔ ያጎቴ ልጁ ናት ሌሺ በሚዲያ አወጣሻት እሰከልጆቾ አሏህ አፊሪም ትግሪሜ ያለሺ እሺ
@user-ew6qp1lt3g
Ай бұрын
ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ እሶም እኮ የአጎቴ ልጂ ነች ነዉ ያለችዉ
@FgytuGffh-rq2lb
Ай бұрын
@@user-ew6qp1lt3g አወን ሁለተኛ በሚድያ እንዳታወጪ ከፈለግሺ ወይም ከፈለገች በድምፅ ????
@user-zz8rj9xc9r
Ай бұрын
እና ምን ይጠበሥ ምንችግር አለው ለሠው ለማስተዋወቅ ከሆን ዘመድሺ መሆኖን አወቅንልሺ ግን ጎጎጎጎ አትበየ ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ ነው ይላል ያገሪ ሠው
@FgytuGffh-rq2lb
Ай бұрын
@@user-zz8rj9xc9r 😀😀😀
@MHAYYoutube
Ай бұрын
ወይዘድሮ 🙏 ልጆቹ
@SeydAli5154
Ай бұрын
የሀበሻ ሴቶች ኧረ ተዉ ኑሮም ቢወደድ ለገንዘብ ብላችሁ በምንም ከማትገናኙት ሰዉ ጋር አትጋቡ ምንም ቢሆን የሀገራችሁ ሰዉ ይሻላችሗል
16:31
"ሰራዊቱ ከክልሉ እየወጣ ነው"፣ ዐቢይ የዛቱባቸው ሃገራት "አዋርደውናል"ባለስልጣኑ፣ አምባሳደሩ እንዲወጡ ታዘዙ፣ የህወሓት ጉባኤ ውዝግብ |EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 55 М.
8:16
ጫት አትቃም ብየ ደብቄ ወንድሜ ጋር ተጣላን ቀወጠዉ ቢቀርብኝ ይሻለኝ ነበር
ፋሚ fami Tube
Рет қаралды 18 М.
00:13
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
Power Slap
Рет қаралды 29 МЛН
00:56
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
صدام العزي
Рет қаралды 59 МЛН
00:25
Became invisible for one day! #funny #wednesday #memes
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
00:49
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
Yoeslan
Рет қаралды 39 МЛН
17:00
አነጋጋሪው የአሲያ ቪዲዮ ሊሸውዳት የሞከረው ኡስታዝ ግን ማን ነው ? | Ethiopia | harun media | minber tv የኔ መንገድ yene menged
Abeki React 1
Рет қаралды 19 М.
5:31
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ከአንድ ቤት አራት ቤተሠብ አለቁ ሁላችሁም ተጠንቀቁ 😥
ፋሚ fami Tube
Рет қаралды 43 М.
5:16
እረ ፊትም፣ኃላም፣ግራም ቀኝም ገብቶኛል?ምንይሻለኛል?
Nezhiaነዚሀ መሀመድ utube
Рет қаралды 2,3 М.
59:06
39 ልጆች ያላቸው ሀጂ! አረፋን ከልጆቻቸው ጋር አከበርን!! | Eid al-Adha 2016 in Ethiopia | A father of 39 children
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 47 М.
54:03
//እንተዋወቃለን ወይ?// “ላግባህ ስትለኝ በብርድ አላበኝ...”😂 //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 315 М.
1:23:18
የራሴ ያልኩት ሰው የገዛ ሚስቴን አስነወረብኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 357 М.
10:47
#Ethiopia_mame//ወንድሜ እና እህቴ ተመካክረው ጉድ ሰሩኝ የእውነት በጣም ነበር ያናደዱኝ ግን .......
Mame tube
Рет қаралды 70 М.
22:22
💎ሀዩ ተጣልታ አለቀሰች,የሴት ወራዳ ነሽ አለቻት ቷ😭😱😱
Mubi Tube
Рет қаралды 119 М.
1:50:16
ባለ ክራር - new ethiopian full movie 2024 ባለ ክራር | new ethiopian movie bale kirar 2024
Marken Entertainment
Рет қаралды 2,2 МЛН
20:14
''ሕወሓት ጉባኤ ካደረገ ጦርነት ውስጥ እንገባለን'' የጠቅላይሚኒስትሩ አዲስ የውጊያ እቅድ|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 151 М.
0:47
Бабушка забыла ребенка на балконе #фильмы #сериалы
ВКРАТЦЕ
Рет қаралды 6 МЛН
0:37
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,6 МЛН
0:20
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
Carlwinz_Official
Рет қаралды 25 МЛН
0:47
ЖВАЧКИ!!!
Li ALINA
Рет қаралды 4,1 МЛН
0:17
He doesn’t like illusions
V.A. show / Магика
Рет қаралды 12 МЛН
0:28
Никогда не убивай это существо! 😱
ШОК
Рет қаралды 2,1 МЛН
0:20
Платный лайфхак для студентов🤣 #сериал #фильм
tut_films
Рет қаралды 9 МЛН