እናት እና ልጆች ከ30ዓመት መጠፋፋት በኋላ አፋር ተገናኙ "እናቴን ሳስብ ደስታዬ ሙሉ ሆኖ አያውቅም ..." //በቅዳሜ ከሰአት//

  Рет қаралды 675,162

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 2 300
@user-bd8pq5wt1z
@user-bd8pq5wt1z Жыл бұрын
የናቴ ልጅ ስትል እንባዬ ወረደ ማነው እንደኔ ያለቀሰ
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z Жыл бұрын
እኔስ ብትይ ይሄ ቃል ሆዴን ያባባኛል
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
ፈቅረ ወድ ቤተሰብ እኔሁን
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
@@user-pv8ws9je1z መዲየ ደምሪኝ
@user-wi1jh3wk5f
@user-wi1jh3wk5f Жыл бұрын
እኔማ ሁልጊዜ ነው ኢቢኢስን ሳይ የማለቅስ እፍፍፍፍ
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z Жыл бұрын
@@hayuweloyewtube542 የኔውድ ዴምሬሻለሁ
@hirutayele5030
@hirutayele5030 Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች እንደ እኔ በእንባ ያያችሁ በላይክ ግለጹ😭😭😭 እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@user-kn8oc5xn1g
@user-kn8oc5xn1g Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቀላል አለቀስኩ
@fhhjshrgf8863
@fhhjshrgf8863 Жыл бұрын
እኔ
@fatumaahmed2270
@fatumaahmed2270 Жыл бұрын
እኔ
@sss2505
@sss2505 Жыл бұрын
የኔ
@almazyenesew5276
@almazyenesew5276 Жыл бұрын
እኔ
@kedramohammed5874
@kedramohammed5874 Жыл бұрын
የልብ ጓደኛዬ መሀመድ የሱፍ (ማሀሜ) እና እህት ፋጡማ የሱፍ ወላሂ እናታችሁን በማገኘታችሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል። ወላሂ እያለቀስቁ ነው ያየኋችሁ እንኳን ደስ አላችሁ!!!
@emufewzanbieziniallah3509
@emufewzanbieziniallah3509 10 ай бұрын
ማሻ አሏህ ታዉቂያቸዋለሽ ደስ ይላል ወሏህ በጣም ትልቅ ስራ ነው የሚሰሩት ከ ኢ ቤ ስ በጣም የተመቸኝ
@nafisaahmed8519
@nafisaahmed8519 Жыл бұрын
ኢቢኤስ በጣም ምርጥ ሰዎች ናችሁ አላህ ህድያ ይስጣችሁ ያረብ
@hajertube1892
@hajertube1892 Жыл бұрын
አፋር በሀገሩና በእምነቱ የማይደራደር ጀግና ናቸዉ እንኳን ተገናኛችሁ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@musakedir4334
@musakedir4334 Жыл бұрын
Tnx
@foursisters3582
@foursisters3582 Жыл бұрын
Tank You very much ❤
@meseretasfeha6329
@meseretasfeha6329 Жыл бұрын
ለልጆችዎ ዓፉ በሉኝ የምትል እናት ምንም ይፈጸም ምንም እጅግ ያስደስታል
@anwarmohammed6732
@anwarmohammed6732 Жыл бұрын
ምርጥ የልብ ጓደኛዬ መሀመድ የሱፍ (መሀሜ) እናትህን በማግኘትህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል። ወላሂ እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ!!! ቤተሰቡ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!! አልሀምዱሊላህ!
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 Жыл бұрын
የእናቴ ልጅ የምየ ልጅ በጣም እባየን መቆጣጠር አቃተኝ እንኳን ደስ አላችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ የጠፍ ሰው ብዛት ይገርማል😭
@rhametali1193
@rhametali1193 Жыл бұрын
ወላሂ ናፍቆትን የምናቀዉ በስዴት ያለንዉ የመዳም ቅመሞች ነን በእባ ጨረስኩት 😭😘😘
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ትክክል ውዴ😥💔
@Saeda263
@Saeda263 Жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው እኛንም አላህ ከ ቤተሰቦቻችንጋ ያገናኘን
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o Жыл бұрын
አይይይ ወላህ እኛ ነን እሚገባን
@medinamohammed2464
@medinamohammed2464 Жыл бұрын
ወላሂ እናቴን በርሬ ማቀፍ ነዉ ያመረኝ
@user-wo5ir5zi2d
@user-wo5ir5zi2d Жыл бұрын
ትክክል ነሽ የቤተሰብ ናፍቆት ምነውቀው ከነሱ ስንርቅ ነው
@hadiatube
@hadiatube Жыл бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ🙏
@rabiakebede8026
@rabiakebede8026 Жыл бұрын
አሚን
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ😘
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@rabiakebede8026 ደምረኝ
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@rrr9206
@rrr9206 10 ай бұрын
አሚን
@ahmedhoumo9845
@ahmedhoumo9845 Жыл бұрын
EBS እን ለ ማመስገን ቃላት ያጠር ኛል በጣም በጎ ሰራ
@user-mj7li5vu6w
@user-mj7li5vu6w Жыл бұрын
አፋር ታማኛ ነው ለሰደቅ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጁች አፈሩች በጣም ነው እምወዳችሁ ዘራችሁ እደምድር አሸዋ እድ ሰማይ ክዋክብት ብዝት ይበል አማራ ነኛ እውዳችሁልሁ
@tsehaybelay1051
@tsehaybelay1051 Жыл бұрын
የማዳም ቅመም ነኝ ከማዳማ ኩሽና ፍት ለሀገሬ ህዝብ
@tigitu8570
@tigitu8570 Жыл бұрын
Mine yixabase
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
እህቴ አለም ደምሪኝ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
@@tigitu8570 ስጋ ትበልሽ? 😢ሆይ በቃ ቅን ሰው ጠፋ?
@fedibutajera
@fedibutajera Жыл бұрын
ayizosh
@kidist1216
@kidist1216 Жыл бұрын
እፍፍፍፍ አልቅሼ ልሞት ኢቢኤሦች ተባረኩ የሠው ደሥታ የሚያሥደስተው ብቻ በላይክ👍👍
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 Жыл бұрын
ዮኒና ሉላዬ ከአለቀሰው ጋር አልቅሳችሁ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ምርጦች እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ
@toybaorymam1466
@toybaorymam1466 11 ай бұрын
ይሄ ፖሮግራም ወየው አስታመመኝ ኡፍፍ አልቅሸ ሞኩ በስደት ናፍቆት የጎዳው ውስጤን ነካኝ😢😢😢😢
@hayatkonju261
@hayatkonju261 Жыл бұрын
በህመም ላይ ሆኘም እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ማነው እንደ እኔ የሰው ደስታ ምያስደስተው ኡፍፍፍ
@rhema642
@rhema642 Жыл бұрын
አላህ ያሽርሽ
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ
@atklitemelkamu4735
@atklitemelkamu4735 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@atklitemelkamu4735 ደምሩኝ
@azeynedaedres4279
@azeynedaedres4279 Жыл бұрын
አላህ ሡብሀኑ ተአላ ብርድ ቅዝቅዝ ያረግልሺ ያረብ
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Жыл бұрын
አፋሮች ፍቅር ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው🙏🇪🇹💖 እውነተኛ ኢትዮጵያውያን መልካም ማህበራዊ ህይወት እና እንግዳቸውን ያከብራሉ🙏🇪🇹💖🇪🇹💖🇪🇹
@user-nv7rj9xk5b
@user-nv7rj9xk5b Жыл бұрын
በትክክል ነው
@yeshichekole6302
@yeshichekole6302 Жыл бұрын
በረሀ ነው
@selemunamare6960
@selemunamare6960 Жыл бұрын
የኣፋር ህዝብ መልካም ህዝብ ነው ።
@user-nv7rj9xk5b
@user-nv7rj9xk5b Жыл бұрын
@@geniigenni3262 እውነት ነው አፋር የፍቅር ሀገር ነት
@user-nv7rj9xk5b
@user-nv7rj9xk5b Жыл бұрын
@@selemunamare6960 በጣም
@ebisaasfaw
@ebisaasfaw Жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ የውብ ልጆች አገር፣ የድንቅ ሕዝብ አገር፣ ሁሌም እንደዚህ ነው የሚያምርብን፣ እባካችሁ ለማንኛውም ጸብ እና ለእርስበርስ ጥላቻ ሁላችንም በአንድ ድምጽ No more እንበል።
@suyshjjhssewyasbalegziabhi8555
@suyshjjhssewyasbalegziabhi8555 Жыл бұрын
ደስ የሚለው ነገር 🇪🇹ለማጥፋት ብዙ እንዳሉ አሁንም ይህን የመሰለ ንፁህ 🇪🇹አለ ውይ ፍቅር እግዚአብሔር ይመስገን ቃል የለኝም በንባ ጨረስኩት
@user-hl4oo1do2q
@user-hl4oo1do2q Жыл бұрын
የእናቴ ልጅ 😥 የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች በቤተሠብ ናፍቆት ቀን ማታ የሚያሥተክዛችሁ 😥
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o Жыл бұрын
😭😭😭😭
@sikosilo1295
@sikosilo1295 Жыл бұрын
😭😭
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Жыл бұрын
ተቃጠልን በናፍቆት😢
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@user-dx2gd2pp2q
@user-dx2gd2pp2q 2 ай бұрын
😔😔💔💔💔💔💔
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 Жыл бұрын
ምን አይነት ፍቅር የሆነ የተባረከ ቤተሰብ ነው አላህ ይጨምርላችሁ
@mohamedsalheen8810
@mohamedsalheen8810 Жыл бұрын
💕💞👍💞👍🇧🇯👏💕👍💞🇧🇯🇧🇯👏👍🙏🙏
@sdetegnawahewan
@sdetegnawahewan Жыл бұрын
ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን! በድንግል ማርያም ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉልን በአዛኝቷ
@myoutube1806
@myoutube1806 Жыл бұрын
@@sdetegnawahewan አላህ ሂድያ ይስጥሺ ለምን ትዋሻለሺ ቁርአን ወደ እውነት እንጂ ወደ ክህደት አይመራም እውቀት እንደሌለሺ እራስሺ ተናግረሻል ቁረአን ቀርተሺ ተፍሲር ብትቀሪ ባልጠመምሺ ነበር እኔ ጀሂል እንዳች ምከይም በነበርኩበት ስአት ቬንጤም ክርቲስያንም ዘመዶቸ ጎደኞቸ ሊያጠሙኝ እኔም እውቀት ስለሌለኝ ዝም ብየ ስሰማቸው ግን ሳልከፍር አላህ ጠብቆኝ ስደት መጥቸ ቁርአን ሳውቅ አይደለም እኔ ወደ ጨለማ ልሄድ እነሱም እንድመጡ ሰበብ እየሆንኩ ነው ለአንዶ ስበብ ሁኛለሁ አልሀምዱሊላህ እና ያንችን አለ ማወቅ ተረድቸሻለሁ አውቅ ነበር አትበይ አላህ የውስጥ አዋቂ ነው ነገ ሞት አለብሺ ውሽት ማስመድል ጥሩ አይደለም እስልምና አይደለም አንች ያለም ሙስሊም ቢወጣ አይጎልበትም ቢመጣም አይጨምርለትም እስልምና ሙሉ ሀይማኖት ነው የሚጎልብን ለኛ ነው ሲጀመር የጥላቻ ፆሁፍ ነው የፆፍሺው እውቀት ቢኖርሺ እንደዝህ አትይም ነበር ሲጀመር ይብላኝ ላንች እስልምና አንች ብትጠይው ብዙ ባሮች አሉት እውነትን ሲገልፆላቸው ቄስ ዳቆኖች ሲመስክሩለት ተመልከች እነ ካሊድ ክብሮም እና ሙሀመድ ከድርን አረ ብዙ አሉ በእውቀት የመጡ አላህ ያገራላቸው የመርጣቸው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ ከጥመት ጠብቀኝ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@sdetegnawahewan ደምሩኝ
@user-tl9od9qj2z
@user-tl9od9qj2z Жыл бұрын
​@@sdetegnawahewan ቀጣፊ ከእውነተኛ እምነት ወደ ሰው ማምለክ ነው ያች ትክክለኛ እምነት
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara Жыл бұрын
በፈጣሪ ምን አይነት ማህበረሰብ ነው😘 ፍቅር የሆኑ ደስ ሲሉ የእናቴ ለጅ የእማዬ ልጅ ስትል ስፍስፍ አልሁ እፍፍፍፍ
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
እናተ እኮ ልዬ ናችሁ በዛ ላይ ደስታችሁ ኢትዮጵያ እናተ ጋር ነች
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
አፋር ሀገር ወዳዶች ለሀገራቸው ለእምነታቸው ሟቾች አላህ ይጠብቃችሁ
@intertainment2048
@intertainment2048 Жыл бұрын
አባቴም እህቱን ከ55 (ሀምሳ አምስት ) አመት በኋላ ሞታለች የቸባለችውን የተረሳችውን አግኝቷል ። ሁሉም ቤተሰብ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g Жыл бұрын
እኳንደስ አላችሁ
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 Жыл бұрын
እሠይ ቀሪ ዘመናቸው ይባረክ! 🙏🙏🙏
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 Жыл бұрын
@@user-mk5sb5tc9g ያረቢ እኔም አጎቴን ላፈላልገው እንዴ ተሥፋቆርጬ ነበር ዝም ያልኩት ሙቶ ይሆናል እስካሁን እያሉ ተሥፋ አሥቆረጡን ዲማይ እሚባል ሀገር ለሥራ እንደሔደ ነው በዛው የቀረው ቢያንስ 25 አመት ይሆነዋል እናቴ ነግራኝ ነው ሁለየም ታለቅሳለች እኔ አላውቀውም በጣም ህፃን የሥድስት ወር ልጅ እያለሽ ነው የሔደው ትለኛለች
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g Жыл бұрын
@@zeynebzeyneb6859 አላህያስገኘው ተስፋአትቁረጭማሬ
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
የኔ ጌታ ወንድ ልጅ ለእናቱ ልዬ ነው በጣም ነው ተጎድቶ በእናቱ ናፍቆት እንኳን ደስስስስስ አለህ የኔ ሸበላ የአገሬ ልጅ
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Жыл бұрын
የebc ቤተሰቦቻችን ትለያላችሁ አቤት ስነስረአት ሲደሰቱ መደሰት ሲከፉ ይከፋሉ አላህ ጤና ይስጣችሁ ሁላችሁም😍😍😍😍
@menderinalemu3313
@menderinalemu3313 Жыл бұрын
ከአንቺ አብራክ መፈጠሬ መታደል ነው የኔዋ ውብ እናት ኢትዮጵያየዬ። ብዙ አልቅሻለሁ ደክሞኛል 👋👋🙏🙏
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 Жыл бұрын
እኔ ብቻ ከዚህ እምማረው እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር አንድ ቀን መልስ እንዳለው ነው ክብር ለመድሃኒትአለም
@rahmatsaid4695
@rahmatsaid4695 Жыл бұрын
እድሁም ለምርጥ ሰው አክባሪ ሙስሊም ህብረተሰብ ለአፋር ህዝብ ምስጋናየን አቀርባለሁ ሠላማችሁ ይብዛዛ ትለያላችሁ🌷🌷🌷🌷🌸🌸🌸🌸🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌸🌸🌸
@mohammedibnuseid4036
@mohammedibnuseid4036 Жыл бұрын
እንባየን መቆጣጠር ያልቻልኩበት የደስታ እንምባ ምናለ እነሱ ጋ ሁኘ ደስታየን በተካፈልኳቸው ብየ የተመኘሁበት ክስተት ነበር ።ለእንደዚህ አይነት መልካም ስራችሁ ምስጋናየ ይድረሳችሁ ፈጠሪ ምንዳችሁን ይክፈላችሁ ።
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Жыл бұрын
በዚህ ፕሮግራም በደስታም በሃዘንም ባለታሪኮቹ ስያለቅሱ እንደኔ ዘውትር በያ ሰምንቱ የሚያለቅስ እስቲ👍👈
@HaroonKhan-wk1ew
@HaroonKhan-wk1ew Жыл бұрын
እኔ አለሁ አይኔ ሊጠፋ ነው ከኢትዬጲያ የቴሌቭዥን ዝግጅት ብፕጣም ተመስጋኝ በአላህም በስውም የተወደደ ከይር ስራ የሚሰሩ ኢኒኤሶች የቅዳሜ ከሰእት ይእኩድም አዲስ ምእራፍ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@aminataminat7605
@aminataminat7605 Жыл бұрын
ወላሂ እኔ ሥሜታውይ ነው የምሆነው ሲልቅ ድንግጥ እላለሁ አይ ሳስበው የናፍቆት ሆድ እየባሰኝ ነው መሠል
@abushe_gewane5313
@abushe_gewane5313 Жыл бұрын
የእናትን ማጣት ስሜት የሚያውቅ እናትን ማግኘት ዳግም ከመወለድ በላይ ነው!🙏 big respect All family & EBC tv
@fatiya8477
@fatiya8477 11 ай бұрын
ወላሂ እናቴ ዘር ይብዛ ትላለች ማሻአላህ እንዴት ደስእንደሚሉ የኔ እናት የእናቴልጅ ስትል😢አስለቀሰችኝ ኢ ቢ ኤስ ዎች አንደኛ አላህ ያቆያችሁ ዩኒዬ አድናቂህነኝ
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o Жыл бұрын
አየየየየ ዱኒያ እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤሶች ስራችሁ እሚገርም ነው ናፍቆትን በይበልጥ የምናውቀው እኛ ስደተኞች ነን እንኳን ደስ አላችሁ
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 Жыл бұрын
የአፋር ህዝብ ፍፁም ኢትዮጵያዊ የታየበት አላህ ይጠብቃችሁ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ያለእናት በፍቅር ያደጉ ወንድም አና እህት በዛ ላይ የእናቴ ልጅ ሲባባሉ እንባን መቆጣጠር ያቅታል ❤❤❤❤
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Жыл бұрын
የዛሬ ደግሞ ባስ ወንድ ልጅ እንዲ ሲያለቅስ እኔን ወደሜ እናት እናት ናት ካለእናት አለም ባዶ ናት እንኳን ደስ አላችሁ ቤተስብ በሙሉ ኢትዮጵያዊ ነታችን ነው ዛሬ የዚህ ቤት ታርክ ያስለቀስንም ያስደስተን ኢትዮጵያ ዊ ነቴን ሳዝብ ብዙ ያመኛል በምስማው በማየው እባካቹ በዘር አትከፋፍሉን
@kidestkifle1158
@kidestkifle1158 Жыл бұрын
የአፋርን ፍቅር የኖረ ብቻ ሣይሆን ለአንድ ቀን እንኳ የዋለ ያውቀዋል ሌላውንም የአገራችን አካባቢ በሙሉ ፍቅር ያርግልን❤❤❤❤
@kebirhussen6416
@kebirhussen6416 Жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን ከዳር እስከዳር የምንጋራው ነገር የዋህነትና ሆደባሻነት ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ እወዳቹሀለው
@rehimaaragawtube
@rehimaaragawtube Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች በገዛ ስልካችን አልቅሰን ሞትን በስደት😢😢😢 እኔማ አላይም እልና አያስችለኝ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Жыл бұрын
በጣም ወላሂ እኔ ለማልቀስ ትንሽ ይበቃኛል ቤተሰቦቼ በጣም ናፍቀውኛል አላህ በሰላም ያገናኘን ሁላችንንም
@seadamohed1658
@seadamohed1658 Жыл бұрын
@@user-mr4mc4uk4y አሚን ዉደ እኔም ናፍቀዉኛል
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 7 ай бұрын
በጣም ግን ደስ የሜል ፕሮግራምነው 😢😢😢😢😢
@tsedalukebede202
@tsedalukebede202 Жыл бұрын
የአፋር ሕዝብን በፍቅር እወደዋለሁ 😍😍😍 ለሚዲዪው መቸስ ምንም ቃል የለኝም 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@eeee5472
@eeee5472 Жыл бұрын
እናተ ሙሥሊሞች እደት ነዉ እምታምሩት ግን ዉይ ማሻ አላህ
@13EmeyeEthiopia21
@13EmeyeEthiopia21 Жыл бұрын
የእናቴ ልጅ ኡፍ አንጀት ይበላሉ ደስ ሲል እንኳንም ለመገናኘት አበቃቸው። እንደው እንደነዚህ ሰዎች ደስታቸውን አይቼ እንደተደሰትኩት የእኔም እህት (የእናቴ ልጅ በአባት አንገናኝም ለእናቴ የመጀመሪያ ልጇ) በተወለደች በ3 ዓመቷ ነው ከቤት የወጣው እስኳሁን ወሬም ድምፁም የለም ባገኘነውና እህቴም አባቷን ልጆቿም የልጅ ልጆቿም አያታቸውን አግኝተው እንደዚህ ደስ ሲላቸው ባየሁ።
@zeynebendris
@zeynebendris Жыл бұрын
የምየልጅ የናቴ ልጅ ስትል አስለቀሱኝ😪😪 ebs የስንቱን እንባ አበሳችሁት ትለያላችሁ😪 ሉላ ዮኒ በሂወታችሁ ሙሉ ክፉ አይካችሁ ሉላየ ቀሚሱ በጣም አምሮብሻል❤
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ማለት ይህ ነው ሐገራችን ፍፁም ሰላሞ ይመልስልን 🙌🙌🙌
@yordiyordi4301
@yordiyordi4301 Жыл бұрын
አሜን🙏😭😭
@iumueleham6693
@iumueleham6693 Жыл бұрын
ወይኔ ebs ምን እንደምላችሁ አላውቅም ደስ ስትሉ የሰው ደስታ ሲያስደስታችሁ ኑሩልን
@rahmatsaid4695
@rahmatsaid4695 Жыл бұрын
በመጀመሪያ እህቶን ፍለጋ ወታ የዚህ ሁሉ ቤተሠብ ላገናኘችው እናት ምስጋናየን በትትና አገርባለሁ የኔውድ እናት ካሁንም በሆላ ሽ አመት ኑሪላቸው እንወድሻለን😍😍😍
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
የናቴ ልጅዋ አለች ያስለቅሳል እንኳን ተገናኙ መለያየት ክፉ ነገር ነው እግዚአብሔር መለያየትን ያጥፋልን ሀገራችን ስላም ትሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
ያልሞተ ሰው ይገናኛል😭😭😭😭😭😭😭😭የአላህ ማነው እንደኔ ያለቀሰ😭😭😭😭 ምናለ ወንድሜ ቀና ብለህ አንደየ ባይህ አላህ ይዘንልህ😭😭😭😭
@habeshahh9629
@habeshahh9629 Жыл бұрын
እኔም ሰዉ ሲገናኝ ሳይ ወንድሜ ቀድሞ ይመጣል ግን አንገናኝም አላህ ጀነተል ፈርደውስን ይወፍቃቸው
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b Жыл бұрын
የኔም ወንድም ሣዑድ ሄዶ 15 አመት አልፎታል ይኑር አይኑር አናቅም ብቻ ሠዉ ሢገናኝ ሳይ የኔ ሀሳብ ወንድሜ ተገኝቶ ምነዉ እናቴ እንኳ ባየቺዉ እላለሁ እፍፍ አብሽር ብቻ አላህ ለሁላቺንም ሶብር ይስጠን
@habeshahh9629
@habeshahh9629 Жыл бұрын
@@user-we3kb2jm5b አብሽሪ ውደ ሰላም አላህ ካደረገው ትገናኛላችሁ
@rhdh7177
@rhdh7177 Жыл бұрын
አይዞንን ኡፍፍ
@user-xb4qt1pw4s
@user-xb4qt1pw4s Жыл бұрын
እኔሥ ታላቅ እህቴን ሥደት ሆኘነው ያጣኋት ሁሌም ውሸትነው ባሉኝ ብየ እመኛለሁ
@asikalmaryam9421
@asikalmaryam9421 Жыл бұрын
በእውነት ቃላት ነው ያጠረኝ ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን
@arsamayuhans4012
@arsamayuhans4012 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ መሆን በራሱ መታደል ነው የአንዱ አዘን አዘናችን ደስታው ደሰታችን ከአይናቸው እንባ ሲፈስ የኛም አብሮ ሲፈስ ሲስቅ አብረን ስንስቅ በቃ መታደል ነው ኢትዮጵያዊ ነት እንኳን ደስስስስ አላቹ እናትና ልጆች ቀሪ ዘመናቹን በደስታ ይሞላ ዮሲዬ ፍቅር እኮ ነህ ኢቤሶች ባጠቃላይ ተባረኩ ምርጦች🙏❤ ሰላም ለኢትዮጵያችን🇪🇹🇪🇹
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን እንዲህ ነን ጎረቤት ፣ ቤተሰብ እኩል ደስታ ፣ እኩል መተቃቀፍ፣ ኮራሁ በአገሬ ።
@senhywetfeshasenhywetfesha3955
@senhywetfeshasenhywetfesha3955 Жыл бұрын
በከባድ ስሜት 😭እፍፍፍ የኔ እናት እኔጃ ከቤተሰብ እርቆ መኖር ከባድ ነው 😭ከዚህ በላይ እድሜ እና ጤና ሰጥቶ በደስታ ያኑራችሁ❤🙏
@zeyinb902
@zeyinb902 Жыл бұрын
በጣዉእጂ አጀቴን አሰፈሰፋት
@sdetegnawahewan
@sdetegnawahewan Жыл бұрын
ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን! በድንግል ማርያም ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉልን በአዛኝቷ
@user-bp6fp1pc2j
@user-bp6fp1pc2j Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን አልሀምዱሊላ እኳን በሰላም ተገናኛችሁ በጣም ደሥ አለኝ መቸም ተለያይቶ የሚኖር ስሜቱ ይገባዋል
@Multipurpose_Channel
@Multipurpose_Channel 11 ай бұрын
This is the Ethiopia we know. Not a division and harming each other. I see pure souls in these families. What a beautiful people.
@lubsbalubaba2644
@lubsbalubaba2644 Жыл бұрын
እናቴ እዲሜሽ ይርዘም ጣሪ ያርገኝ ልጂነቷን የሰጠችን ካላባት ሁሉ ሳያምራት እስኪ ዱአአርጉልኝ
@Kinetibebu
@Kinetibebu Жыл бұрын
ያልተበረዙት ንፁሆቹ ኢትዮጵያውያን ። 💚💛❤️
@mariamnoor6163
@mariamnoor6163 Жыл бұрын
ማሻ አለህ ውድች❤❤❤❤❤❤
@azebina20tube
@azebina20tube Жыл бұрын
በታም ደስ ይላል አፋሮች የፍቀር ስዋች 💓
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo Жыл бұрын
ተመስገን ፈጣሪ 😭😭😭የእናቴ ልጅ 😭😭😭 ኢቢኤሶች ብርክ በሉ በብዙ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@sonymax9699
@sonymax9699 Жыл бұрын
እንዲህ የሚዋደድ ሕዝብ ያላትን አገራችንን ድንጋይ ራሶች በዘርና በሐይማኖ ንፁሐኑን በየቦታዉ አሳደው የገድሉታል e b s.ች መልካም ስራችሁ አኮራን በጣም ተደሰትንባችሁ እናመሰግናለን በርቱ ፈጣሪ ጤናና ዕድሜ ይስጣችሁ
@ahmedmohhir
@ahmedmohhir Жыл бұрын
ማሻአላህ ለወንድሜ መሀመድ የሱፍ እና ለእህቴ ፋጡማ የሱፍ እናታችሁን ከ30 አመት በኋላ ስላገኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል ኡፍፍፍ 🙏🙏🙏🙏
@genytad2275
@genytad2275 Жыл бұрын
ኸረ አልቅሼ ሞትኩኮ (የናቴ ልጅ) እንኮን ደስ አላችሁ መሃመድ ምርጥ ወንድም ።ምርጥ ልጅ ሁላችሁም ብርክርክ በሉልኝ በተለይ ኢቢኤሶች !!!!!!
@rastawtube7392
@rastawtube7392 Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ከረዥም አመታት ቡኅላ ሲገናኙ ማየት እንዴት ደስ ይላል በዛላይ ደሞ እናትን እንደማግኘት !! ቃላት ሁሉ ያጥራል ለመግለፅ አላህ ቀሪውን እድሜ ጨምሮ ደስታን አብዝቶ ይስጣችሁ !! ደግ የሰራ ከፈጣሪ ምንዳውን ያገኛል Ebs ክብር ለናንተ ይሁን እንደምታስደስቱ ፈጣሪ ደስታችሁን ያብዛው !! 🤲
@weynshetmarem5579
@weynshetmarem5579 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ብርድ እደት ነው ውዶች አሳባችን ተሰክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@user-su7xo1rv1z
@user-su7xo1rv1z Жыл бұрын
አሚን
@asmabnt3941
@asmabnt3941 Жыл бұрын
አረ. አልቸልናውም ብርዱን
@beletteayalew268
@beletteayalew268 Жыл бұрын
አሜን(3) ውዴ ብርዱ ይከብዳል እህቶቸ በተሻላችሁ አቅም እራሳችሁን ጠብቁ
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz Жыл бұрын
እረአልተቻለም
@umhayat7108
@umhayat7108 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘
@user-by9td8ok3i
@user-by9td8ok3i Жыл бұрын
የወንዱ ልጇ እና የእህቷ ስሜት በጣም ለመግለጽ ይከብዳል ለመላዉ ቤተሰቦቿ እንኳን ደስ አላችሁ አለን ቀሪዉን ግዜያችሁን በሳቅ በደስታ የምትኖሩት ያድርጋችሁ!!
@samsungdibba5093
@samsungdibba5093 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላ እኩዋን ከልጆችሽ ጋር ለመገናኘት ያበቃሽ እደዛሬ አልቅሸ አላውቅም መጨረሻ ላይ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ❤❤❤❤❤❤❤
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 6 ай бұрын
ለጅቱ ወንድሜ ስትል ሀቢቢ ወድሜን አስታውሼ አልቅሼ ሞትኩ አላህ ይርሀምክ ወንድሜ😢😢😢😢
@bintahmed
@bintahmed Жыл бұрын
የዛሬው ደግሞ ልብ ይነካል የአላህ የአላህ የናቴልጅ ስትል እደት እደሆኩ ያረቢ አልሀምዱሊላህ ምስጋናይገባህ የአለማቱጌታ አላህ ሆይ 😭😭😭😭😭
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Жыл бұрын
ዋዉዉዉ ፍቅር ይልሀል አፉር💪💪💪 በዚህ ላይ ለአገራቸው ያላቸው ፍቅርና ክብር ጀግንነትም ጭምር ይለያሉ😘😘😘
@neima1916
@neima1916 Жыл бұрын
❤❤❤
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h Жыл бұрын
አለባበሳችሁ ደስ ሲል አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ያደረገኝ ጌታ
@yirgalme7190
@yirgalme7190 Жыл бұрын
ይሄን ፕሮግራም ሲያይ ማነው እማያለቅሰው ደስታ እደኔ ስቅስቅ ብሎ እደኔ እሚያለቅስ አለ እህ😢❤
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
እኔ አፈር ልብላ የእናቴ ልጅ ስትል አንጀቴ ልውስ አለ የአነጋገራቸው ዘይቤ የወሎ አማራዎች ናቸው አፋር የፍቅር ተምሳሌት ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ደስ አላችሁ ውድድድድ
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y Ай бұрын
ሣህ❤❤❤❤
@semirayesuf5912
@semirayesuf5912 Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች ብርዱ እንደት ነዉ 🙈የመዳም ቅመሞች ባላችሁበት ሰላም ሁኑ 🌹
@sarah-oq9yh
@sarah-oq9yh Жыл бұрын
betame yebreda ♨️♨️♨️
@user-dg2vt2mj4i
@user-dg2vt2mj4i Жыл бұрын
አልተቻለም😓😍😂
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አይ ብርዱን ዝምነው
@user-th1fy3ee8y
@user-th1fy3ee8y Жыл бұрын
አለቻኩም
@user-od5kq3dk3o
@user-od5kq3dk3o Жыл бұрын
ተያይዘነዋል
@abdiabdallahwaji5437
@abdiabdallahwaji5437 Жыл бұрын
ኢቢ ኤሶች ለእናንተ ምንም ቃል የለኝም አላህ በምወደው ነገር ይውደዳቹ ከማለት ውጪ! የሀይማኖት ተቋም እንዲህ አይነት በጎነትን ላይ በማይገኝበት ዘመን እናንተ ከእነሱ በልጣቹ በደሰታ ብዛት በምአሰነባ የበጎ ሰራ ላይ ናቹ በርቱልን አላህ ይጠብቃቹ
@mohammedman8946
@mohammedman8946 Жыл бұрын
እኔ ሁሌም ለዮኒ የምመኝለት አላህ ሂዲያ እንዲሰጠው አላህ እስልምናን ይወፍቃቸው ዮኒ እወድሀለሁ።
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s Жыл бұрын
ኢቢኤሶች በጣምነው የምንወዳችሁ ወላሂ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ሀዘናቸው የሚያሳዝናችሁ እኔም የደስታ ለቅሶ አለቀስኩ እደናተ ለሰው ልጅ ደስታ የሚፈጠሩ ኢትዮጵያኖችን ያብዛልን ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹
@ameetameetina4849
@ameetameetina4849 Жыл бұрын
እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ እፍ ደስሲል እሲኪ የሠዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ 👍👍
@mohammedkedir-gc3gx
@mohammedkedir-gc3gx Ай бұрын
Ebsች አላህ ያቆያችሁ የከፋው የተደሰተው ጋር እኮል አልቅሳችሁ ለእናንተ ትልቅ ክብር ይገባችኃል🙏
@ChimaMusic460
@ChimaMusic460 Жыл бұрын
አፋሮች ፍቅር ናቹ አላህ ይጠብቃቹ ስጦታቹ አቀባበላቹ ድምቅ ያላቹ ደስ ስትሉ
@neima1916
@neima1916 Жыл бұрын
በጣም ልዪ ናቸው❤
@hagerabaye1215
@hagerabaye1215 Жыл бұрын
ከዳር እስከዳር ወርቅ የሆነ ህዝብ እዛብሄር ሆይ ኢትዮፕያን ባርካት አሜን አሜን አሜን
@user-yj5yc4ph3r
@user-yj5yc4ph3r Жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-su7xo1rv1z
@user-su7xo1rv1z Жыл бұрын
ሙቀቱ ነዉጅ አፋር የፍቅር ሀገር ዉድድድድ ወላሂ
@soyegerado6831
@soyegerado6831 Жыл бұрын
እናቱ እንኳን ከታላቅ እህትሽ ጋር አገናኘሽ።እንኳን ልጆቿም ከእናታቸው ተገናኙ!!!
@hiwotfiker619
@hiwotfiker619 Жыл бұрын
እኔ ይህ ፕሮግራም ደስታውም ሀዘኑም በለቅሶ ምጨርሰው እራሴን ሁላ ያመኛል😢😢 tanks EBS
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k Жыл бұрын
ወላሂ ራሴን መቆጣጠር አቃተኝ የነቴ ልጂ ወይኔ የዛሬው የባስ ነው ደስ ይላል ያአላህ የመዳም ቅመሞች ሀሳባችን ተሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mohamedjemal1806
@mohamedjemal1806 Жыл бұрын
ማሻአላህ እንኳን ደስ አላችሁ ውዱ ጓደኛችን እና ለመላ ቤተሰቡ ለዚህ ታላቅ የደስታ ቀን ላበቃችሁ አላህ ታላቅ ምስጋና ይድረሰው ደስ ብሎናል ደስ ይበላችሁ ሁሌም ደስታ ፍቅር ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን። ኢቢኤሶችንም ከልብ እናመሰግናችሗለን በርቱ ቀጥሉበት ሁሌም ከጓናችሁ ነን!!❤❤
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
ደምሪኝ ወደ
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@setefayisa
@setefayisa Жыл бұрын
😍😍👍👍👍👍👍
@user-jw8px9bw9d
@user-jw8px9bw9d Жыл бұрын
@@hayuweloyewtube542 ወንድኮነው😜🤣
@sdetegnawahewan
@sdetegnawahewan Жыл бұрын
ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን! በድንግል ማርያም ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉልን በአዛኝቷ
@emuemanemueman1082
@emuemanemueman1082 Жыл бұрын
በአላህ ይሁንብኝ በዚህ ፕሮግራምና እሁድን በኢቢኤስ የሚተላለፈው አድስ ምእራፍን እያየሁ አልቅሼ አልቅሼ አይኔ ሊጠፋ ነው ያረብ
@rawdawollo177
@rawdawollo177 Жыл бұрын
ወላሂ የእናቴ ልጅ ሥትል እንዴት አሥለቀሠችኝ 😭😭😭 ዩኒ አሏህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ላተ ቃላት ያጥረኛል😭😭😭ፀባይ ከመልክ ጋር አድሎሀል
@user-ju2oo4sl8k
@user-ju2oo4sl8k Жыл бұрын
ዋው የቆንጆ ዎች ሀገር አፋር አንደኛ እንዴት ደስ ሲሉ ይች ናት ኢትዬጵያ በቃ።
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላ በጣም ደስ ይላል አፋር ምርጥ ህዝብ አላህ ያብዛችሁ 💚💛❤👍
@neima1916
@neima1916 Жыл бұрын
❤❤❤
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x 9 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል ወንዱ ልጂ😭😭😭አንጀቴን በላው ወንድ ልጂ ሲያልቅስ አልወድም😢😭😭😭
@tatariwa98
@tatariwa98 Жыл бұрын
የአላህ እንዴት መታደል ነው ማሽአላህ ተባረክ አላህ
@samritube5541
@samritube5541 Жыл бұрын
ስምን መልአክ ያውጣል ዮናስ እደስምህ የዋህ የሆንክ ልጅ ሉላየ ደስ ስትሉ የስው ደስታ እዴት ያስደስታል የመንፍስም እርካታ ነው
@fetihyaendrse2340
@fetihyaendrse2340 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ የመዳም ቅመሞች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@habtambogale9386
@habtambogale9386 Жыл бұрын
የእናቴ ልጅ ስሜት እንዴት ይነካል እንኳን ደስ አላችሁ ። ኢቤኤስ የሠወች ደስታ ናቸው እኔም የእህቴ ልጅ ጠፍቶ እንዴት እንደሆነች እናቱ እግዚአብሔር ፍቅዶ ተገነኘተዋል ተባረኩልኝ
@stellakibrom3849
@stellakibrom3849 Жыл бұрын
ዮኒ በጣም ከክቡር ህዝብ ይህ ክቡር የባህላቸው ስጦታ ስሰጡህ በጣም ደስ ኣለኝ ። ከምንም በላይ ይገባሃል። ለሁላቹህ ይገባቹሃል።
@erehanatube1667
@erehanatube1667 Жыл бұрын
ይሄን ፕሮግራም እንዴኔ በጉጉት እሚጠብቅ 👍👍 በስዴት በብዙ መንገድ ከቤተሰቦቻችሁ ተለያይታችሁ እምትኖሩ በሰላም ያገናኛችሁ ❤❤
@mohmmedhera6453
@mohmmedhera6453 Жыл бұрын
አሚንን
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@myewegdwa
@myewegdwa Жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@selamayeleayele4107
@selamayeleayele4107 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@user-vl9cp4qg3s
@user-vl9cp4qg3s Жыл бұрын
የሰው ደስታ ያስደስተኛ አስለቀሳችሁኝ እንኳን እግዚአብሔር በሰላም አገናኛችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Жыл бұрын
watching this for the second time. really touching 🙏 Proud to be Ethiopian 💚💛❤ Thank you EBSTV !!
@ethiopihagere1451
@ethiopihagere1451 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች ለእናንተ እንኳን ደመና እና ዝናብ ሌላም ይገባችኋል የማያልቅበት እግዚአብሔር በፀጋ ያትረፍርፋችሁ
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 9 МЛН
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 88 МЛН
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 68 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 3,6 МЛН
ብጭካነ ዝተጨወየ ህፃን Terkibu
25:57
DEH Engineering
Рет қаралды 8 М.
когда повзрослела // EVA mash
0:40
EVA mash
Рет қаралды 1,9 МЛН
The joker's house has been invaded by a pseudo-human#joker #shorts
0:39
Untitled Joker
Рет қаралды 10 МЛН
🤷🏻‍♂️She Took His Skittles And Discolored Him😲🥴
0:33
BorisKateFamily
Рет қаралды 12 МЛН