//የቤተሰብ መገናኘት// "ልጄ ቀላ ያለ ወንድ ሁሉ አንተ ትመስለኝ ነበር" ወ/ሮ አዱኛ ልጃቸውን ከአመታት ፍለጋ በኋላ አገኙ /ቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 390,065

ebstv worldwide

ebstv worldwide

11 ай бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 529
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 11 ай бұрын
የኢስላም ልጆች አይዞን አላህ አለን የሞቱ ሸሂድ ወንድሞቻችንን አላህ ይራህማቸዉ
@amineam3568
@amineam3568 11 ай бұрын
እሻአላ😢😢
@dobochfatumafatuma2004
@dobochfatumafatuma2004 11 ай бұрын
አሚንን
@Mekebafirdosh7627
@Mekebafirdosh7627 11 ай бұрын
ልቤ ደምቷል
@user-qz2ke7cw1z
@user-qz2ke7cw1z 11 ай бұрын
አሚን😢😢😢😢😢😢😢
@Tube-hq9kd
@Tube-hq9kd 11 ай бұрын
ወላሂ አብይን እና ሺመልስ አብደሳ እሚባሉትን ገድየ ብሞት አይቆጨኝም
@baletedare5567
@baletedare5567 11 ай бұрын
እዚጋ ትልቁ ጥያቄ የወላጅ እናት ነው ፈጣሪ ጥያቄአቸውን መልሷል ያሳደጉት ሰዎች እውነታውን በመደበቃቸው እናትና ልጅን በሂወት እያሉ በመለየታቸው ስህተት ለዛውም ትልቅ ስህተት ሰርተዋል ወድቆ አግኝተውት ቢያሳድጉ ያስመሰግናል ሰርቆ ልጅ ማሳደግ ሀጥያትም ወንጀልም ነው እስኪ ራሳችንን በእኝህ እናት ቦታ እናድርግና እናስብ 22 አመት አልኖሩም ቀይልጅ ባዩ ቁጥር የማነህ ልጅ እያሉ ሲዋትቱ ኖረው ሁሉም ወልዶ ይየው እንቅልፋቸውን እንኳን አናምንም የልጆቻችንን ተኝተው እስከሚነቁ እናም እናቴ እንኳን ደስ አለዎት
@Tube-wu4mh
@Tube-wu4mh 11 ай бұрын
በትክክል እኔም ይህን ነበር ያሰብኩት ስንት ልጅ አሳዳጊ አጥቶ በየድርጅት በሚበተንባት ሀገር የሰው ልጅ መስረቅ ምን ሚሉት ነው
@raragabriel1944
@raragabriel1944 11 ай бұрын
እውነት ነው። በጭራሽ ሙሉ ደስታ አልተሰማኝም። ትልቅ ግፍ ነው የሰሩት አሳዳጊዎቹ የሰሩት። እንደዚ አይነት ውሸት ከባድ ሀጢያት ነው። እኚን እናት እንደዚ ለሀያት ሁለት አመት ሙሉ ማስጨነቅ ኃይለኛ ግፍ ነው። እሳቸውን ይቅርታ ካልጠየቁ እግዚአብሔር ይቅር አይላቸውም። በጣም ያናድዳል።
@enatewubet7654
@enatewubet7654 11 ай бұрын
ትክክል ያሳደጉት በጣም።ግፈኞች ናቸው
@efratajo434
@efratajo434 11 ай бұрын
Lek nesh enatiyew yadazinalu yasadegut gin beteley abatu kifu new endet ke enat lij yisereksl bedel new yeseraw
@zebibaademie7803
@zebibaademie7803 9 ай бұрын
በጣም ነው ያስለቀሱኝ ወላጅ እናት እነሱ ማሳደጋቸው ጡሩ ሆኖ ሳለ እውነቱን አለመናገራቸው በጣም ጥጥፋት ነው ልጅ ግን የሰማው ታሪክ አስደንጋጭ ቢሆንም እናት እናት ነችና መቀበል አለበት ጥፋቱ የአባትዬው ነው እናትህ ከአቅማቸው በላይ በሆነ ችግር ስለተለዩ በአንተ ሀዘን የተጓድ ናቸውና ከልብህ ይቅርታ አድርገህ ተቀበላቸው
@user-ht5cl2es4n
@user-ht5cl2es4n 11 ай бұрын
ምንም ከአይናችን እንባችን ባቆም በወንድሞቻችን ሞት በመስጅድ መፍረስ በቁርአን ላይ የተደረሰው ግፍ በዝቶ በሀዘን ብናዋጥም የሰው ደስታ ማየት ግን ደስ ይላል
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn 11 ай бұрын
ትክክል እማ
@eteneshbent9936
@eteneshbent9936 11 ай бұрын
😮😮😮😮😮
@rehimadejen
@rehimadejen 11 ай бұрын
ደምሩኝ
@yemsrachgetachew6468
@yemsrachgetachew6468 11 ай бұрын
ያሳደጉት ቤተሰብ ጥሩ አላደረጉም የ4ት ዓመት ልጅ ከእናት ነጥሎ ወስዶ ማንነቱን ሳይናገሩ ማሳደግ ጥሩ አይደለም ልጁ ምንም የእናቱን ፍቅር ባያውቅም ባያውቃትም ግን እናቲቱ እድሜ ልክ ስትሰቃይ ነው የኖረችው
@addis1395
@addis1395 11 ай бұрын
ሰርቆ የወሰደው አባቱ አረመኔና ጨካኝ ሰው ነው፣ በሰለጠነ አገር ቢሆን የሚያሳስር ወንጀል ነው። አሳዳጊዋም ሴት ተባባሪ ወንጀለኛ ነች ፣
@tejitukesks7951
@tejitukesks7951 11 ай бұрын
እኔ በጣም ነው ያሳዘኑኝ ወላጅ እናትየው በጣም አረመኒ ናቸው እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው
@mulalemzingbong
@mulalemzingbong 11 ай бұрын
ትክክል❤
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 11 ай бұрын
asadagiwa tenadalech ljum hodu selalgodele welaje enatun kesewu alkoteratem gorebit yesedbenal blew new enje ayagenagnutem neber
@shemsiajundi8686
@shemsiajundi8686 11 ай бұрын
Ewnet new
@anteneh41
@anteneh41 11 ай бұрын
ቅል እራስ ምንም ፍሬ የሌለብህ አሁን ቅል ውስጥ ፍሬ ስንት ነው ያለው አንድ ወይም ሁለት ከከከከከከ ምድረ የ10ኛ ክፍል ምሩቅ
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 11 ай бұрын
እናት እንኳን ደስ አላችሁ እናቴን ከምንም በላይ ስለምወድ እናቶች ሲያለቅሱ አለቅሳለሁ ሲደሰቱ እደሰታለሁ
@amefke2069
@amefke2069 11 ай бұрын
እንዲህም ተወዳጅ አሳዳጊ እናት የምትተካ ሰውም አለ ተባረኪ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@tigisit2534
@tigisit2534 11 ай бұрын
አባት በጣም ክፉ ነው 😢😢😢😢😢😢ሰርቆ ከመዉሰዱም እዉነተኛዉን ማንነቱም መደበቁ
@AskalDejene
@AskalDejene 11 ай бұрын
እዉነት ነዉ አባት አጥፍቷል እናት 22 አመት ሙሉ ያሳለፉት የመከራ ጊዜ ተጠያቂ ነዉ ከዚህ በኋላ እልጁም ላይ በማንነት ጥያቄ የሚደርስ የስነልቦና ጫና ይኖራል
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 11 ай бұрын
አሳዳጊ እናቱን ሳላደንቅ አላልፍም በእውነት እርሳቸው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ❤❤❤
@menbimimi
@menbimimi 11 ай бұрын
እንዴ ግን ኢትዮ ስለሆነ እንጂ ወንጀል እኮ ነው ማንነቱን ደብቆ ማሳደግ, በዛ ላይ ነግረውት ቢያሳድጉት ጥሩ ነበር::
@Tube-wu4mh
@Tube-wu4mh 11 ай бұрын
ለምንድነው ሚደነቁት ጀከወላጅ እናቱ የተሰረቀን ልጅ ማሳደጋቸው ነው??
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 11 ай бұрын
እፍፍፍፍ እናቱ አሳዘኑኝ ቢፈልግ ይተወኝ አሉ የእኔ እናት እንኳን በህይወት ኖረ እጂ እናት እናት ነች አንድ ቀን ሰፍ ብሎ ይወድሻል❤።አንተም እድለኛ ነህ ሁለት እናቶች አሉህ እናም በቻልከው አቅም እናትህን ለመውደድ ሞክር።
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 11 ай бұрын
ፍትህ ለመስጅጆቻችን ፍትህ ለሞቱት ወድሞቻችን😭😭😭😭😭😭
@redetayalew1187
@redetayalew1187 11 ай бұрын
ፍትህ በግፍ ለሚጨፈጨፉ ክርስቲያኖች 😢😢😢😢 ትኩረት ለገዳም አባቶች
@AskalDejene
@AskalDejene 11 ай бұрын
ወላጅ እናት አሳዘኑኝ የወላድ መካን 22 አመት ሙሉ የአዕምሮ በሽታ ያሳለፉትን የሲቃይ ጊዜ በጣም ያሳዝናል እናትዬዉ ወንጀል ተፈፅሞባቸዋል 😢😢😢😢😢
@user-vg7sr1ur9f
@user-vg7sr1ur9f 11 ай бұрын
እኔ ግን የምለው አለኝ ሰዎቸየ በርግጥ የንጀራ እናቱ አሳድገዋል ግን ኡነቱን ስንነጋገር እናትየውም እኮ ተሰርቆባቸው ነው እንጂ ኣልጣሉትም ደሞ ለምንድነው እወነትቱን የማይነግሩት እኔ እማውቀው ልጅ አባትየው ወደ ሆላንድን ሰርቆ ወስዶ በሌላ ሚስት አሳድጎ እናትየው ታማ ብዙ ዓመት ሳታገኘው ሞታ በ 34እድሜው እናትህ ሌላ ናት ተብሎ ብዙ ዓመት ታሞ ነበር ተገቢ አደለም ምንም ቢሆን እናት እናት ናት። በትንሽ ግዜ መነገር ነበረበት እናትየው ሳያዮት ብያልፉስ ሰለዚ ሰተት ነው እሱ አይፈረድበትም አባትና ሁለተኛ እናቱ ግነ ተሳስተዋል።
@sishaia6875
@sishaia6875 11 ай бұрын
በጣም ጡሩ ሰው እናትያ የእጀራ እናት ስለሆነች ነው እናቱን ያላስተወሰው ልጁእግዚአብሔር ይስጣት❤❤❤❤❤
@menbimimi
@menbimimi 11 ай бұрын
አባትየው ክፉ ነው
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 11 ай бұрын
ለዚህ ሁሉ ችግር ተጠያቂው አባት ናቸው፣ ልጅን ከእናት ነጥቆ ማሳደግ ምን አይነት የእብድ ውሳኔ ነው?? ሴትየዋ አልሞቱ በህይወት እያሉ??
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 11 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደዚህ የጠፉትን አስገኝልን የታሰሩትን አስፈታልን የታመሙትን ፈውስልን በሰማአትነት በየ ቦታዉ ለሀገራቸዉ ሰላም ና ለእምነታቸዉ የሚሞቱትን ነፍሳቸዉን ይማርልን😢😢😢 ኢትዬጲያ ሀገራችንን ፍፁም ሠላም ያድርግልን አሜን( 3) በሉ !!!!!
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 11 ай бұрын
አሚንንንንን
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AzebAzeb-er3lp
@AzebAzeb-er3lp 11 ай бұрын
Amen
@shita4992
@shita4992 11 ай бұрын
አሚን
@lekeybonge1548
@lekeybonge1548 11 ай бұрын
​@@AzebAzeb-er3lp 😊
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 11 ай бұрын
ጌታ መሳይ ላይ የደረሰው ሁኔታ እኔም በ11 አመቴ እናቴ ሌላ መሆንዋን ያወቅኩት እንጀራ እናቴን እማዬ ብዬ አድጌ በድንገት መጥታ እናትሽን ሳሚ ስባል የተሰማኝ ስሜት በውስጤ እስካሁንም አለ ከዛን ጊዜ ወዲያ ውስጤ ዝብርቅርቅ ብሎ ትምህርቴን በጥሩ ውጤት እንዳልማር ብዙ ተፅእእኖ አድርጎብኝ ነበር ታሪኬ ብዙ ነው ሆኖም ከጌታ መሳይ ጋ ተመሳሰለብኝ አልፈርድበትም እንጀራ እናቱም በጣም ነው ያሳዘኑኝ
@zabeebah7797
@zabeebah7797 11 ай бұрын
ፍትህ ለመስጊዶቻችን በግፍ ለተገደሉት ወንድሞቻችን😭😭😭💔💔💔
@user-fg4mv5ou6o
@user-fg4mv5ou6o 11 ай бұрын
99
@user-fg4mv5ou6o
@user-fg4mv5ou6o 11 ай бұрын
0
@meseretarega2899
@meseretarega2899 11 ай бұрын
ለእሱ መቀበል በጣም ይከብደዋል እነቱ ግን ያሳዝነሉ እንኳን ደስ ያሉት ትንሽ እንኳን እርፍት ያገኘሉ ያስደጉት እነት ግን ኩስተር ብለዋል ደስ ያላቸው አይመስልም ለማንኝውም እህቶ በራሷ ተፍትነለች ታሳዝነለች እነት ለምን ትሙት ትኑር ተቸግራ ታሳድገነለች በችግር ተጠብሳ እነቴ እንኳን ደስ ያሉት ልጅም ሲረጋጋ ደስ ይለዋል ❤
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 11 ай бұрын
ፍትህ ለእምነታችን ሰሚ የለም ሰይጣኑ መንግስት በአማኞች ላይ መተኮስ ያቁም😔😭😭😭😭💔
@rehimadejen
@rehimadejen 11 ай бұрын
ደምሩኝ
@bezuyefanta896
@bezuyefanta896 11 ай бұрын
እናቴ እኳን ደሥ አለወት ልጁ ግን ኢንሻአላሕ ሥለእናት ምን እነት አድቀን ሢገባሕ ታውቀውአለሕ
@newworld1212
@newworld1212 11 ай бұрын
ልጅን ግራ ማጋባት እውነት እውነት ናት ምን ጊዜም አባት የተባሉት ጋር ነው ችግሩ ሚስት መቀየር ይቻላል ልጅን ግን አይቻልም ይኸው ጊዜው ደርሶ እውነት ወጣ ልጅ በሂደት ይገባዋል እናት እናት ናት
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 11 ай бұрын
ahuns keftotal hodu selagodele bigolebet nuro leweledechewu keber yeset neber
@newworld1212
@newworld1212 11 ай бұрын
@@besratkassaun1471 awo leju yanadale teserekobat 22amet letegidachu enat minim Aletesemawm enjera enatu silalagodelechebet eswan new yayew yenjeta enatu ena abte maninetun debekew masadegachew tefat aletayewm behedet gin yigebawale
@momrakebtube
@momrakebtube 11 ай бұрын
እናትየው ግን እንኳን ደስ አሎት :: እሳቸው ሲያሳዝኑ 🤦🏾‍♀️22 አመት ሲባክኑ ኖረው የሀበሻ አባት ግን ልቡ ይደንቃል ጭካኔው በሙሉ ሚስት ላይ ልጅ ላይ ያሳዝናል :: አሁን ልጁ ያለበት የቤት ስራ ቀላል አይደለም ህይወቱ ሁሉ በጥያቄ የተሞላ ከባድ ነገር ነው ከዚህ በዋላ
@engdawork212
@engdawork212 11 ай бұрын
የኔ ልጅ የዘጠኝ ወር ቤትህ ፣ እና ጡቶቾን ጠብተህ አድገሀል። አባትህ ስረቁዋት እንጅ አልጣለችህም።
@user-zl4vr6hg4q
@user-zl4vr6hg4q 11 ай бұрын
ልጅዮው ግን አልተዋጠለትም ደስተኛም አይመስል
@Josey12
@Josey12 11 ай бұрын
Ya 😢
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 11 ай бұрын
ጌታመሳይ አይዞህ አይደብርህ ሁለት እናት አለህ
@engdawork212
@engdawork212 11 ай бұрын
ይገርማል የሰው ልጅ ስርቆ የወለደች እናትን ማስለቀስ በጣም ትልቅ ወንጀል ነው። የወለደች እናት እያለቀሰች። ይህ ማለት ስው ገድሎ በድብቅ ቀብሮ ደብዛውን ማጥፋት ማለት ነው። የልጁንም እይምሮ ነው የጎዳችሁት። በውጬ አለም በህግ ነው የሚያስጠይቀው።
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 11 ай бұрын
አይ እናት ሁሌም እናት ናት ወላድ መሆን ከባድ ነው እንኳን ደስ አለዎት እናታችን ኢቢኤስ ተባረኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን❤❤❤
@user-qk2mu6se8c
@user-qk2mu6se8c 11 ай бұрын
ወድ የኢስላም ልጆች ከችግር ቡሃላ ምቾት አለ አሏህ አለን በደለኞች መቸም አይሳካላቸውም
@user-bn3gi4in1p
@user-bn3gi4in1p 11 ай бұрын
አንዳንድ ግዜ እምታዘበው ነገር አለ ወላጆች መለያየት ሲኖር የአባት ቤተሰቦች ልጂን መደበቅ እና እራስ ወዳድነት አያለሁ ግን ከእናት ሀቅ ከባድ ነው ከእናት ምንም ነገር መደበቅ የለበትም
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q 11 ай бұрын
ሳምንት ሙሉ የምጠብቀው ፕሮግራም ❤❤❤
@engdawork212
@engdawork212 11 ай бұрын
አባት ክፉ ስው ነው። ልጅን ያህል ነገር ስርቆ ይህን ያህል አመት ማስለቀስ ። ይህ ትልቅ ወንጀል ነው። ምንም ድሀ ብትሆንም እውነትን ነግሮ እኔ ጋር ይደግ እየመጣሽ እይው ማለት እኮ ቀላል ነገር ነው።
@aminaamen5303
@aminaamen5303 11 ай бұрын
ፍትህ ለመስጂዳችን ፍትህ አረ በስንቱ እናልቅስ ዘንድሮ😢አብይ አላህ ይስራህን ይስጥህ
@user-xv8dj9xl7n
@user-xv8dj9xl7n 11 ай бұрын
ምን ሰላም አለ ወንድሞቼ እንደ ቅጠል እየረገፉብኝ 😢😢ፖሊስ ሰላም አስከባሪ ነው እንጂ ሰውን ገዳይ አይደለም አሁን ግን የተከበረው የአላህ ቤት ውስጥ ገብተው ወንድሞቼን ወንድሞቼን 😢😢😢😢
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 11 ай бұрын
መግስት፣የደም፣ግብር፣አለበት፣አብይ666
@kidistimogos409
@kidistimogos409 11 ай бұрын
Betame yemeyasazen new fetari yeserachwe yesete
@anteneh41
@anteneh41 11 ай бұрын
መንግንግስት ህግ የማያከብር ስርአት ሊይዝ ይገባዋል ቀልደኛ ደግሞ የጨረቃ ቤት ሲገርመን የጨረቃ መስጂድ ና ቸርች
@user-xv8dj9xl7n
@user-xv8dj9xl7n 11 ай бұрын
@@anteneh41 such as Animal
@anteneh41
@anteneh41 11 ай бұрын
@@user-xv8dj9xl7n first if all let's respect the low okay
@askaletesema8057
@askaletesema8057 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንለእናት መለየት ቢናፍቃትም ልጁ ግን መልካምና ደግ እግዚአብሔር ፈሪ ከእራስዋም ልጅ በላይ ይዞ ያሳደገች እናት እድሜና ጤና ይስጥልን ልጁም ቤተሰብ ያልፈለገው የደረሰበት በደልና ማግለል ስላልደረሰበት ነው።
@yemsrachgetachew6468
@yemsrachgetachew6468 11 ай бұрын
እራ ምንም ቢሆን አጥፍተዋል የ4ት ዓመት ልጅ ከእናት ነጥለው ማንነቱን ሳይናገሩት ማሳደግ እንደ እኔ ጥፋት ነው ምክንያቱም ልጁ ምንም ላይመስለው ይችላል ስለማያውቅ ለእናት ግን እድሜ ልክ በሽታ ና ስቃይ ነው እኔ የልጅ እናት ነኝ ለልጄ ያለኝን ስሜት ከባድ ነው
@menbimimi
@menbimimi 11 ай бұрын
​@@yemsrachgetachew6468 እኮ ልክ ነሽ, እንደውም ኢትዮጲያ ስለሆነ እንጂ ይኼ እኮ ወንጀል ነው
@yemsrachgetachew6468
@yemsrachgetachew6468 11 ай бұрын
@@menbimimi በጣም
@seranatube1366
@seranatube1366 11 ай бұрын
Ewenetaw eyenegeru biyasadgut melkam neber ewenet ewnet nat 💔💔
@TiruB
@TiruB 11 ай бұрын
ተመስገን የጠፍ ሲገኝ የታሰረ ሲፈታ የከፍው ሲስቅ ያጣ ሲያገኝ ደስ ይለኛል ሰላም ለሀገራችን ኢትዬጵያ💚💛❤
@rehimadejen
@rehimadejen 11 ай бұрын
ደምሩኝ
@ekremasefa3403
@ekremasefa3403 11 ай бұрын
ፊትህ ፊትህ ለመስግዶቻችን ለማን እንጩህ ማን ይስማን እሚሰማን አጣን አብይ አላህ የስራህን ይስጥህ ይዲፋህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 11 ай бұрын
አአአአአአሜን፣ይሄ፣666መፈስ፣ያለበት፣ደደብ፣ጨረሰን
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 11 ай бұрын
Mani yisemanali le Allah bicha malikesi newu😢😢😢
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 11 ай бұрын
😭😭😭😭💔🇪🇹
@ema3852
@ema3852 11 ай бұрын
werega hula
@meseretmola1330
@meseretmola1330 11 ай бұрын
❤❤❤
@selam274
@selam274 11 ай бұрын
ክፋታቸው ግን ታሪኩ ሳያውቅ ኣሳደጉት 😮
@zaytunaadam595
@zaytunaadam595 11 ай бұрын
ፍትህ አላግባብ ለሚፈርሱ መስጂዶች ፍትህ ምንም ባላጠፍት በጥይት ለሚገደሉ ወንድሞቻችንስ (አላህ ከሸሂዶች ያርገኝ)
@user-ws4lw4os7j
@user-ws4lw4os7j 11 ай бұрын
ዮናስ. ፀጊ. በጣም ነው. እማከበርቺሁ. በአላህ. ለሙስጂዲ. ድምፅሁኑ. በግፍ. ለሚገዴሉት. ሙስሊሞቺ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 11 ай бұрын
እኛ ለአላህ ነው ፍትህ የምንጠይቀው እነሱ አሉ አላሉ ምንድን ነው ለውጡ
@user-ss2dg6gb1e
@user-ss2dg6gb1e 11 ай бұрын
ትክክክል😢😢😢😢😢😢😢
@user-ss2dg6gb1e
@user-ss2dg6gb1e 11 ай бұрын
​@@mosebtube1027 ማለት ሁሉም ዩትበሮች ድምጽ ቢሆኑ የማለትነዉ እጂ ፋረድ ከአላህ ነዉ😢😢😢
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 11 ай бұрын
Ebs መቼ፣ድምፅ፣ሆኖ፣ያቃል???
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 11 ай бұрын
ይታፈናሉ ድምፅ ቢሆኑ እኛ ሙስሊሞችም ሆን ክርስቲያኖችም የሆኑ በሀይማኖት ሳንከፋፈል መፋለም ነው ያለብን ይሄ አውሬ ሰውየ ስንቱን ጨረሰብን
@chfh4793
@chfh4793 11 ай бұрын
አላህዋ የኔንም ባል ካለበት አምጣልኝ በሂወት አኑርልኝ የት ነህ የኔ የዋህ ቀረህ አመታት አለፈህ ልጆችህ እያለቀሱ ነው እናትህ ሳሞትብህ ናልኝ 😭😭😭😭😭💔
@user-kh1uy1qr9n
@user-kh1uy1qr9n 11 ай бұрын
የኔ ዉዲ አላህ ያሰገኝልሺ የት ሂዶብሺ ዉደ ፈቶዉን አሰረጭ
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e 11 ай бұрын
የእኔ እናት እግዚአብሔር ያስገኝልሽ 😢የት ሁኖ ነው የጠፋው
@YeEhr
@YeEhr 11 ай бұрын
አብሺሪአላህያስገኘው
@chfh4793
@chfh4793 11 ай бұрын
@@user-kh1uy1qr9n አሚን ወደ መከላከያ ሄዶ ሁለት አመቱ ከጠፍ 😭😭😭🥰🥰🥰
@chfh4793
@chfh4793 11 ай бұрын
@@user-lh7sc5zv1e አሚን ውደ መከላከያ ሄዶ ሁለት አመቱ ከጠፍ 😭😭🥰🥰
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 11 ай бұрын
ምን አይነት ናቸው አባት እናትያዋ እንደት እናትን ይደብቃሉ የኔእናት አንጀት ይበላሉ እያደር ይገባሀል
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
በጣምክባደንወይጨካኚጨካኚክባደንወ
@sinaimountain
@sinaimountain 11 ай бұрын
እናትየው ህልማቸው ልክ ነበር
@asmayimam5081
@asmayimam5081 11 ай бұрын
ትክክል ቢገናኙም አልተገናኙም 😢
@lemlem836
@lemlem836 11 ай бұрын
ደርሼ ግን ሩቅ ነው 😮
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 11 ай бұрын
​@@asmayimam5081 ተገናኙ አደለ
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 10 ай бұрын
​@@lemlem836awo liju libu minem irehre yelewum le einatu
@bitybity4949
@bitybity4949 11 ай бұрын
❤❤❤❤ በጉጉት የምጠብቀው ፖሮግራም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ፡፡
@raragabriel1944
@raragabriel1944 11 ай бұрын
በጭራሽ ሙሉ ደስታ አልተሰማኝም። ትልቅ ግፍ ነው አሳዳጊዎቹ የሰሩት። እንደዚ አይነት ውሸት ከባድ ሀጢያት ነው። እኚን እናት እንደዚ ለሀያት ሁለት አመት ሙሉ ማስጨነቅ ኃይለኛ ግፍ እና ኃጢያት ነው። እሳቸውን ይቅርታ ካልጠየቁ እግዚአብሔር ይቅር አይላቸውም። የአሳዳጊዎቹ ድርጊት ክፉ ነው። በጣም ያሳዝናል።
@Anumma572
@Anumma572 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@user-uj1bb8ym2s
@user-uj1bb8ym2s 11 ай бұрын
ቢሲእካ ነው ያለ ኑሮአችሁ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልን የቢኢሶች ወይ እናንተ❤
@mosthmohamed4492
@mosthmohamed4492 11 ай бұрын
የመዳም፣ቅመምነኝ፣ከመዳም፣ክሽና፣ፍትህ፣ለንጡሀን፣ደም፣ፍትህ፣ሊሰግድ፣ሂዶ፣ለተገደለው፣ፍትህ፣ፍትህ
@user-eb4hq1bj1x
@user-eb4hq1bj1x 11 ай бұрын
አላህ የጀነት ይበላችሁ ወንድሞቸ እፍፍአቻኩም😭😭😭
@rehimadejen
@rehimadejen 11 ай бұрын
ደምሪኝ
@Alem844
@Alem844 11 ай бұрын
ኢቢስ እናመሰግናለን🙏እንኳን ደስ ያላችሁ🙏
@vghhhj7363
@vghhhj7363 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ls7ig1dt5j
@user-ls7ig1dt5j 7 ай бұрын
እግዚአብሔር የሚወደውን ሥራ እየስራችሁ ስለሆነ በጣም አከብራችኃለሁ፡፡ እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 11 ай бұрын
እንኳን ደስ አላዎት እማየ አሳዳጊዉ እናትም ተባረኪ ሰላም ለሀገራችን አሚን።
@dao-107
@dao-107 11 ай бұрын
ወላጅ እናት.... ስቃይዋ... !! አሳዳጊ ... እናት .. ምስጋና .. ይገባቸዋል... ሚገርሙ ..ናቸው... !!! በቃ ... በፍቅር ..ያኑራችሁ... በቀሪ... ዘመናችሁ...!!!
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 11 ай бұрын
ማአሻአላህ እንኳን ደስ ያላችሁ ሁሉም የተጠፍፍ አላህ ያገናኘው ኢንሻአላህ
@azebshoaferaw3451
@azebshoaferaw3451 11 ай бұрын
የቆየ እውነት መቀበል ከባድ ነው። እግዚአብሔር እንኳንም ልጆትን በህይወት አገኙት🙏
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox 11 ай бұрын
ስለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን ይከብዳል እንክዋን በህይወት ተገኘ ❤እማምዬ እንክዋን ደስ አሎት ❤
@dagentMarkos
@dagentMarkos 11 ай бұрын
oh glorious I like yony theway u treat mam
@user-bs7qy1oi1j
@user-bs7qy1oi1j 11 ай бұрын
አገራችንን ሰላም አድርግልን፣ያረብ😢😢
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 11 ай бұрын
እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏 ሰለማይነገር ስጦታው እገዜአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 11 ай бұрын
ልጁን ግራ ያጋባው እየተነገረው አለማደጉ ነው አባትየው አጥፍቷል እንኳን እራሱ ወስዶባት ጥላበት ብትጠፋ እንኳን ለልጁ ወላጅ እናት እንዳለችው መንገር ነበረበት
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 11 ай бұрын
ፍትህ ለመስጅዶቻችን ለሞቱት ወንድሞቾቻችን 😭😭😭
@anteneh41
@anteneh41 11 ай бұрын
የጨረቃ መስጂድ የለም ቀልደኛ ነገ እሰው ቤት ጊቢ ውስጥ ገንብተሽ ፍትህ ለመስጂድ ልትይ ነው የሆንሽ ሽረሪት አትቀልዱ እምነቱንም አታርክሱ በጨረቃ ቤት
@rehimadejen
@rehimadejen 11 ай бұрын
ደምሩኝ
@anteneh41
@anteneh41 11 ай бұрын
@@rehimadejen ደስ ይለኛል እኔ አሜሪካ ነኝ አንቺስ?
@genetdegaga8081
@genetdegaga8081 11 ай бұрын
ለልጆች ማንነታቸዉን እየነገሩ ማሳደግ ጥሩ ነዉ።ጭራሽ ሸሽገን ኒደበቅ አይቻልም ጎረቤት የሚባል ነገር አለ አንድ ቀን ይደረስበታል አያችዉ ልጁ ምን ያህል ግራ እንደተጋባ?ማንነታቸዉን መንገሩ ከወላጅም በላይ ፍቅር መስጠት በቃ።
@ter2065
@ter2065 11 ай бұрын
የኢስላም ልጆች አብሽሩ በዱአ በርቱ ፍትህ ታላህ ነዉ ጉልበትም ሀያልነትም የአላህ ነዉ የፈረሠዉም መስጅድ እጥፍ ድርብ ይገነባል የሞቱትንም አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቃቸዉ ቁስለኞችንም አላህ ያሽራቸዉ የታሰሩትንም አላህ ያስፈታቸዉ ያረብ
@hanaabebe765
@hanaabebe765 11 ай бұрын
እናቱን ምን ስትይ መጣሽብኝ የሚል ይመስላል ደስተኛ አይደለም
@queenfatoma2554
@queenfatoma2554 11 ай бұрын
ክክክክክ
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 11 ай бұрын
የኔ እናት እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ በሰላም ተገናኛችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለ ኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😥😥😥😥😥😥😥❤❤🙏🏻😍😍😍
@yemsrachgetachew6468
@yemsrachgetachew6468 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሌሎችንም የተጠፋፉትን እንደዚህ በሰላም በደስታ ያገናኛችሁ በስደት ያላችሁ እህቶቼና ወንድሞቼ በሰላም ላገራችን ያብቃን ሰላም ለአገራችን ሰላም ለህዝቦቹዋ ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 11 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 11 ай бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ 🎉
@kuurrig1793
@kuurrig1793 11 ай бұрын
Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-uh6dc6nm2m
@user-uh6dc6nm2m 11 ай бұрын
አረ ዘቢደር ተይ እናትሽን ፈልጌ በስቀቀን አለች እስካሁን ማዘርየ እንኮን ደስ አላችሁ
@mkaa6766
@mkaa6766 11 ай бұрын
Wow mashalah Mashah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc 11 ай бұрын
Afu Akebaba Kenatu Ga Yemasalala❤
@bmm72
@bmm72 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስስስ አላችሁ
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 11 ай бұрын
ልጅ ደስተኛ አይመስልም ምንሆኖነው
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb 11 ай бұрын
ታሪኩን ዲንገት ሲሰማ ምን ያዲርግ ብለሽ ነው😢😢
@meazagenet4428
@meazagenet4428 11 ай бұрын
በስነልቡና እንዲዘጋጁ አላደረጋችኋቸውም። ጌታመሣይና ቤተሠቡ ነገሩ እንደከበዳቸው በግልጽ ይታያል። ያሳደጉት እናቱ በጣም የመከፋት ስሜት አላቸው። መገናኘታቸው ቢያስደስትም ግን የከበደ ነገር ይመስላል።
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y 11 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው እግዚአብሔር ይመስገን ።
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube 11 ай бұрын
እግዚአብሔር በዘር በሀይማኖት የመጣብነን ነገር ጰባህር ከገደል ይጣልልን
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 11 ай бұрын
በጣም ደስይላል
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 11 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤😢
@fujfu4032
@fujfu4032 11 ай бұрын
ያራጌ የዝዋይ ኦራቶሪዮ ድምቀት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@helenmichael5895
@helenmichael5895 11 ай бұрын
Congratulations family
@seadatube6845
@seadatube6845 11 ай бұрын
አባትዩው የስራውን ይስጠው😭😭😭😭
@ekramhassan8468
@ekramhassan8468 11 ай бұрын
ቅዳሜከሳአቶች አላህ የጠብቃችሁ የስቱ እባ ታበሰ ወላሂ
@memegreimi9226
@memegreimi9226 11 ай бұрын
ግን ለልጁ ግን ድብቅ ነው ይከብዳል እናቴ ብሎ ኖሮ እናትህ አይደለውም ሲባል በጣም ይከብዳል ቀደም ብሎ ቢያቅ ጥሩ ነበር
@anishaanisha9179
@anishaanisha9179 11 ай бұрын
Enkani egizabiher yaganagnachu betami dasi yilali ebs kibarulini❤❤❤❤
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 11 ай бұрын
ሁሉም ትክክል ነው አሳዳጊዎቹ ሚናገሩትን ብሰማ ደስ ይል ነበር ። ለማንኛውም በጣም መልካም ሰዎች ናቸው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቸው 🙏
@fadilasulthan4155
@fadilasulthan4155 9 ай бұрын
Ekan des Alachu ❤❤❤❤❤
@tigisttigist2216
@tigisttigist2216 11 ай бұрын
ደስ ይላል
@mulalemzingbong
@mulalemzingbong 11 ай бұрын
ጎበዞች ebs ተባረኩ አምላክ ካናንተ ይሁን
@yalemworkmekonnen9222
@yalemworkmekonnen9222 11 ай бұрын
ይሄ የተጠፋፉትን የማገናኘት ነገር ግን ዛሬ ብዙም ደስ የሚያሰኝ ሆኖ አላገኘሁትም። ለወደፊቱ ግን ብታስቡበት መልካም ነው። ምክንያቱም ዛሬ እናቱ ያገኙትን ልጅ ስሜቱ በጣም ነው የተጎዳው ምናልባትም አሳዳጊ እናቱም ሆኑ እህቱም አባቱም በህይወት ካሉ እንደሱ የሚደነግጡ ይመስለኛል። ይሄ ልጅ አሁን አሳዳጊውን እናቴ ብሎ ያደገ ልጅ ሌላ እናት አለችህ ብላችሁ ይዛችሁ ስትሄዱ የተሰማውን ስሜት አይታችዃል። ይሄ ነገር የአንድ ወገን ደስታ የሌላ ወገን ደግሞ ሀዘን ነው የሆነው ።ስለዚህ ይሄንን ነገር ብታስቡበት ጥሩ ነው ። እናቶችሞ እኮ ቢሆኑ ለባላቸው ሌላ ልጅ የለኝም ብለው ካገቡ በዃላ በሚዲያ ልጅ ሲፈልግ ሲታይ ትዳር ሊፈርስ ይችላል እና ብታስቡበት ይሻላል ወይንም ተፈላጊወችን ቀድማችሁ በማግኘት ፈቃዳቸውን መጠየቅ ይመረጣል።
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 11 ай бұрын
You are totally wrong. Weldesh ke lijish teleyitesh qimeshiw
@dessefamily
@dessefamily 11 ай бұрын
ደስ ይለል
@user-zr8kv4gd5g
@user-zr8kv4gd5g 11 ай бұрын
እኔም፣የጎት፣ልጂ፣ከጥፋ፣25,አመት፣የሁንዋን፣ፈጣሪ፣እንደዘ፣በስላም፣በገንኝን🤲🤲🤲😭
@asmayimam5081
@asmayimam5081 11 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ 😢
@user-zr8kv4gd5g
@user-zr8kv4gd5g 11 ай бұрын
እሽ እማ 💟
@user-ep1qq2yz4q
@user-ep1qq2yz4q 11 ай бұрын
እታገኝ እንኳን ደስ አላቹ ሁላቹም
@012345678952645
@012345678952645 10 ай бұрын
ግን አባትየው ነው ጥፋተኛው ። ልጁን ይዞ የሸሸበትን ልትጠይቁት አቅርባችሁ አልደፈራችሁም ። ዋናው ነገር አሳዳጊ እናቱ የተባረኩ ሴት በመሆናቸው እንደወለዱት ልጅ ተንከባክበው ስላሳደጉት ታላቅ ከበሬታና ምስጋና ይገባቸዋል ። እንዲህ አይነት ነገር ብዙ አለ ፣ በተለይ ልጆች ይኼን ጉዳይ ሲያውቁ የሳይኮሎጂ መዛባት ችግር ሳይቀር ያጋጥማቸዋል ። ምናልባት ይኼ ጉዳይ በሚያሰከተለው ችግርና መፍትሔው ላይ ባለ ሙያ ጋብዛችሁ ብታነጋግሩ መልካም ይሆናል !
@johannaboulle8839
@johannaboulle8839 11 ай бұрын
I think he is not very happy to meet his biological mother. The situation is so so difficult because his family hide that he is adopted. Kebad semete alew, ewenet.
@osmandulla7944
@osmandulla7944 11 ай бұрын
ያሳደገቺው እናቱ እናቱ ናት ልጇ እንዳልሆነ እንዳይለይ አድርጋ ነው ያሳደገችው እንዲህም አይነት እናቶች አሉ ያወለዱትን ልጅ ከወለዱት በላይ አድርገው የሚያሳድጉ እርግጠኛ ነኝ ጌታመሳይ ከሁን በኋላ ፍቅሩም ክብሩም ይጨምራል ሳቶልደኝ የለፋችልኝ የደከመችልኝ እናቴ እያለ
@user-vk6ek8tv8c
@user-vk6ek8tv8c 11 ай бұрын
እዴት ናቹ የማዳም ቅመሞች ቅዳሜ እሥኪደርሥ ሚጨቀው እደኔ ማነው በአላህ በጉጉት እኮ ነው ምንጠብቃቹ አላህ እዴሜያቹ ያርዝልልን እዳው በኢቢኤሥ ሥም መልካምም ናቹ ለወንድም እህቶቻችን ለመሥጊድና ለቁርአናችንን ፍትህ ጠይቁልን ተቃጠልን በሠው ሀገር 😭
@zegeguendalamaw289
@zegeguendalamaw289 11 ай бұрын
እንኳን ደስአላችሁ ።።ኢትፅ
Trágico final :(
01:00
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 27 МЛН
FOUND MONEY 😱 #shorts
00:31
dednahype
Рет қаралды 7 МЛН
когда одна дома // EVA mash
00:51
EVA mash
Рет қаралды 13 МЛН
ሽማግሌ ላከ ተባልኩኝ 🤣🤣 //ማን ያሸንፋል?//
35:42
⏳
0:32
Kan Andrey
Рет қаралды 14 МЛН
Тяжелые будни жены
0:46
К-Media
Рет қаралды 2,9 МЛН
Do you have a friend like this? 🤣#shorts
0:12
dednahype
Рет қаралды 10 МЛН
ХОТЕЛ УКРАСТЬ БАЙК, НО☠️
0:30
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
НАДЕЮСЬ БАБУЛЯ МЕНЯ ПРОСТИТ😂😂
1:00
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 4,1 МЛН