ፅናትና ተስፋ || ዑስታዝ በድር ሁሴን || ቢስሚከ ነህያ || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 23,683

Minber TV

Minber TV

9 ай бұрын

ዛሬ በተወዳጁ የኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን ሸይኻችን በሰዓታቸው ስለ ዒልምና ዑለሞች ክብር ባለፈው ሳምንት የጀመሩትን ውብ ሃሳብ እያነሳሱና የዘመናችንን ስሁት አረዳድ ለማረም እየሞከሩ አብረውን የሚያመሹ ሲሆን፤ በቢስሚከ ነህያ ፕሮግራማችን ደግሞ ተወዳጁ ኡስታዝ በድር ሁሴን የምንገኝበትን አሳዛኝ ነባራዊ ሁኔታ መነሻ በማድረግ ከሱረት አል ጋፊር የተወሰኑ አንቀጾችን ነቅሶ በተስፋና በፅናት የአላህን ፍፁማዊ ድል እንድንጠብቅ ስንቅ ያቀብለናል።
#ለይሉ_ጁምዓ_ነው!
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው!
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZfaq👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 57
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 9 ай бұрын
As wr wb እህቴን አሞብኛል በአላህ ዱአ አድርጉላት ጀዛኩሙላህ ኸይር🤲🤲🤲🤲🤲
@shukriyasalahden8178
@shukriyasalahden8178 9 ай бұрын
ኡስታዙና አፅናናኸኝ❤❤❤ አላህ ይድረስላቸው ❤❤❤❤አላህ ሁሉ አወቅ ነው ❤❤🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸 ሀያከአላህ ሰ ዐ ወ 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
@awelarebo6693
@awelarebo6693 9 ай бұрын
የዛሬው ደግሞ ልዩና ወቅታዊ አላህ ይጠብቅህ።
@itsmydam7046
@itsmydam7046 9 ай бұрын
በጉጉት ነዉ የምጠብቅሕ አዴበትሕ ጥፍጥናዉ አሏሕ ይጨምርልሕ እድሜሕ ይርዘም
@user-kc2km2tb1p
@user-kc2km2tb1p 9 ай бұрын
ያአላህ ኡስታዚ የፊርአውንና የሙሳን ታሪክ እያወኩት እንደአድስ የሠማሁት እስኪመስለኝ ነው የሠማሁት ያረብ አላህ ታግሶ ቁድራውን በበዳዮች ላይ ያሳየን ጀዛኩምላህ ኸይ❤
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 9 ай бұрын
ጀግና ኡሰታሰ መጠ👍👍👍👍💯💯💯
@nuzefakedir1367
@nuzefakedir1367 9 ай бұрын
Mimber tv allah yabertachu
@mrvip-hf2ry
@mrvip-hf2ry 9 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግና ኡስታዝ የኢስላም ኑቁወች በቀጣይ ኡስታዝ ያሲኑሩን አቅርቡልን❤❤❤
@mubarakriduwa9361
@mubarakriduwa9361 9 ай бұрын
አላህ እውቀትህን ይጨምርል ምርጥ እይታ ብዙዎቻችን ያላየነውን እይታ ነው ያሳየህን ጅዛከላ ኸይር
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ 9 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር እስኪ እንፅናና ያረቢ🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
@leylam.d2945
@leylam.d2945 9 ай бұрын
أحسن الله إليك وجزاك الله خيرا أستاذ اللهم انصرهم وكن لهم وثبت أقدامهم يارب العالمين
@user-si1wd2sq6k
@user-si1wd2sq6k 9 ай бұрын
Mashalah husiye amerobelhale yene adebegna, MD fereje shukern. Ustaze bedru our 🌟
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d 9 ай бұрын
Mashallah allah yichmerelih Ustaze bedru Hussen ❤
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 8 ай бұрын
Jzkumullah ustazuna Thank you for sharing your knowledge 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👌👌👌
@mohamedalhasswan595
@mohamedalhasswan595 9 ай бұрын
አሰላም አሌይኩም ወራመቱላኢ ወበረካቱ የአዱንያን የአከራን ጤና ስኬትን በጀነተል ፍርዶሰል አላ ይፍቃቹ ይወፍቀን ጀሚሃል ሙስሊሚን አብሽር በዱአ ነው በዱላ አደለም የአላ ነስር ቅርብ ነው
@abdurezak4470
@abdurezak4470 9 ай бұрын
ሱብሀን አሏህ እጅግ በጣም የሚደንቅ ትንታኔ
@medinaoumer2859
@medinaoumer2859 9 ай бұрын
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር
@user-ld3ek4rv3q
@user-ld3ek4rv3q 8 ай бұрын
በጣም ነው ምወዳቹ ማሻአላህ ጀዚለን
@limujimma
@limujimma 4 ай бұрын
Hule new duwa maregilachew wellahi allah new nesta miyawetachew 😢😢😢☝💔🇵🇸
@user-ld3ek4rv3q
@user-ld3ek4rv3q 8 ай бұрын
እጅግ በጣም ነው ምወዳቹ ሀበንን ሊላህ ጠንክሩልን አላህ ያበርታቹ ለኔም ዱአ አድርጉሊኚ
@AishaAbrahim-ee5hk
@AishaAbrahim-ee5hk 9 ай бұрын
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ያረብ ያከሪም ያአ ረሒም በረህመትህ በችሎታህ ፍልሰጤምን ናሰሩን አቅርብላቻወ ያወዱደ ያጀባር የአ ካሪምከ ❤❤❤❤❤❤
@seidhassan2113
@seidhassan2113 9 ай бұрын
Amiin yareb
@foziayesuf8580
@foziayesuf8580 9 ай бұрын
Amiin yarab
@user-ke6ql1yt4w
@user-ke6ql1yt4w 9 ай бұрын
Allah yetebiqih ustazacin pirogiramacun betam new yemiwedew miketatelewum barekalah fikum👌
@emuhalimatube3894
@emuhalimatube3894 8 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ 🤲🤲🤲
@teyibapellereau477
@teyibapellereau477 9 ай бұрын
minberoch Allah yechmerlashu brtulne 🙏🙏🙏👍👍👍💓❤️♥️💕
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 9 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته اللهم صل وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمد سبحان الله وبحمده سبحان الله العلي العظيم
@user-qd9el5qo8p
@user-qd9el5qo8p 9 ай бұрын
Mashallah allah yetbekachhu tesfachennn
@nadhiitujii3475
@nadhiitujii3475 9 ай бұрын
waiting inshaaAllah
@anwarmohammed9643
@anwarmohammed9643 9 ай бұрын
Rejim hayat le ustaz ena le minberoch
@lailaethio6578
@lailaethio6578 9 ай бұрын
ጀዛ ከላህ ኡስታዝና
@rahamajemal1790
@rahamajemal1790 9 ай бұрын
MashaAllah ustazuna Allah yitebqih
@toybayemer
@toybayemer 8 ай бұрын
❤❤❤❤የአላህ
@beyanmohammed7601
@beyanmohammed7601 9 ай бұрын
INSHA ALLAH VICTOR TO PALESTINE 🇵🇸 PALESTINE 🇵🇸
@jenatmiss3147
@jenatmiss3147 9 ай бұрын
ማሸ አላህ
@user-hl8cb7iw1d
@user-hl8cb7iw1d 9 ай бұрын
አላሁ ሱበሀነው ይስሩሁም አለቀውመል ካፊሪይን ያረብ በቃችሁ በላቸው ያአላህ ያህይ ያልቀይም😢😢😢😢😢😢😢
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 9 ай бұрын
🎉Masha.Allah.Allahyetabekachue
@foziayesuf8580
@foziayesuf8580 9 ай бұрын
🎉batame nawe yamewdeh ustaze bBaderu waketun yamakele daew dagageme samahut leben argagalen mashallah tabrkallah
@sadiqalimahadii1086
@sadiqalimahadii1086 9 ай бұрын
Subanalha agalalasi dasi yelali ustazena
@GhGh-lm5gx
@GhGh-lm5gx 9 ай бұрын
AshAlleh Tebarkela
@user-lw6rq3ip6x
@user-lw6rq3ip6x 9 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ..ዱአ አድርጉልን
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 9 ай бұрын
يا حبيبي يا الله 🤲🫶🤍🌿🌺💐🌹💝
@afromama9089
@afromama9089 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 9 ай бұрын
ሱብህ አላህ❤❤❤❤
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 9 ай бұрын
Mashallhe
@user-tz2bq2iq6o
@user-tz2bq2iq6o 9 ай бұрын
ያርብ❤ፍልስጤምን❤አሏህአንተበቅዋህ❤ርዳቸውያርብየአሏህ❤❤😢
@nasredeinmohammed4840
@nasredeinmohammed4840 9 ай бұрын
አላህ፡ ይጠበቃችሁ፡ የኔም፡ ጭንቀት፡ ነበር፡ እና፡ ምን፡ ልደገፈ፡ የኔም፡ ጥያቄ፡ ነበር፡ ውስታዝ : አለህ፡ ረጀም፡ እድሜ፡ ከአፈያ፡ ጋር፡ በጣም፡ ደስ፡ የሚል፡ ትምህርት፡ ያረጋጋናል፡ መሐመድም፡ ለዚህ፡ ነው፡ የማደንቀው፡ አጠያየቅ፡ ይረካል፡
@semirayonis6804
@semirayonis6804 9 ай бұрын
Ameen. Ameen. Yarebiylalemen
@beyanmohammed7601
@beyanmohammed7601 9 ай бұрын
Amiin ❤❤❤❤❤❤❤
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 9 ай бұрын
🤲🇪🇹🇵🇸🤲🫶
@ayeshafatima1770
@ayeshafatima1770 9 ай бұрын
❤❤❤
@foziyaomer279
@foziyaomer279 9 ай бұрын
AsWr wb
@ShewayeGashaw-ti4yk
@ShewayeGashaw-ti4yk 9 ай бұрын
አሰላማሊኩም
@user-ui2th6kx5j
@user-ui2th6kx5j 9 ай бұрын
😢😢😢😢የፍልስጤን።ነገርመ።የልብ።ስብረት።ሆኖ።ቀረ😢😢
@limujimma
@limujimma 9 ай бұрын
ሰዉዲ ዱባይ ሁሉም ሙስሊሙች ፈርተዋል ከተማቺን ይፈርሳል ብለው የ Palestine muslimoch ቀበቀን Eyeተገደለ ዘመታ መርtewal ወላሂ ያሳዝናል እኔ ተገበገብኩኛ ወላሂ Yemen Eran turk ke areb ሃገራት 100 yishalalu 😢🇵🇸🕌🇵🇸😥☝አላህ ከናተጋ ነው
@musliyanasir9096
@musliyanasir9096 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-md2ij7ni7w
@user-md2ij7ni7w 9 ай бұрын
❤❤❤
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 30 МЛН
አሰተማሪ እና ጣፋጫ ሀዲሶች🇪🇹❤🧕
14:58
ሀዬ tube
Рет қаралды 3,2 М.
как пройти скулбоя за 36 секунд?
0:22
Holy Baam
Рет қаралды 1,6 МЛН
Don’t Stealing 👵Moral Stories for kids #kidsvideos #goodhabits #youtubekids #cartoon
0:21
Elizabeth and Briceida Learning & Fun
Рет қаралды 47 МЛН
Главное вовремя передумать🤣
0:22
Garri_Vanui
Рет қаралды 3,7 МЛН
🤣🤣❤️
0:26
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 3 МЛН