MK TV || የተመረጡ ገጾች || ያነበብነውን ነገር ለማስታወስ ለምን እንቸገራለን

  Рет қаралды 57,358

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

2 жыл бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s....
kzfaq.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 157
@babys7570
@babys7570 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ የደብሬ ኖህተ ማርያም አገልጋይ ፍጻሜህን ያማረ የሰመረ ይሁንልህ ይሁንልን!! አሜን
@user-wx4xe4kz9w
@user-wx4xe4kz9w 20 күн бұрын
የኅይወትን ቃል ያሰማል ዲያቆን ወንድማችን ለወደፊቱ ብታሻሽሉት የምለዉ ጋዜጠኛዉ /ኛዋ/ ጥያቄዉን /ዋን/ ሲጠይቁ በጹሑፍ ነዉ የቀረበዉ ይህ ደግሞ ለዓይነ ስዉራን አሰቸጋሪ እና ሙሉ መረጃ ለማግኘት ይቸገራሉ
@kalehebesha6071
@kalehebesha6071 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወጣትን በዚህ መልኩ ስብዕናን ተላብሶ ማየት እንዴት ያስቀናል በእግዚአብሔር !!! መፅሀፍን አንብበህ ላለመርሳት ያነበብከውን መኖር ታላቅ ቃል ያነበብነውን እንድንኖር መድኃኔዓለም ይርዳን አሜን ።
@Haymi-rt9sv
@Haymi-rt9sv 19 күн бұрын
የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ
@user-ue4fo3rr8y
@user-ue4fo3rr8y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ እንዲል ቅዱስ መጽሐፍ በቤቱ ያጽናህ!!!
@user-fz8bb7xe3c
@user-fz8bb7xe3c 2 жыл бұрын
በጣም ግሩም ነው:እመብርሐን ከዚህም በላይ እንድትሆን ትርዳህ ወንድሜ
@alemalem7815
@alemalem7815 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mdet2995
@mdet2995 Жыл бұрын
አየ አሁንስ ሁሉም ወጣቶች እደዚህ ማሠብ ብንችል አገራችንን ቤተ ክርስቲያንአችንን ባስከበርን ነበር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤
@martayedingilllgimartayedi9353
@martayedingilllgimartayedi9353 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሕበረ ቅዱሳን በአኔድም በሌላም እያስተማራችሁ ነው በርቱ 👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@hanateferi4207
@hanateferi4207 13 күн бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን የ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በረከት በሕይወት ዘመንህ ሁሉ አይለይህ ይህን ማህበር እግዚአብሔር አምላክ ይባክልን
@sabahalkeir
@sabahalkeir 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ. የ ቅዱስ ዮሀንስ መጽሀፍትን ሁሉም ኦርቶዶክስ ቢያነባቸዉ ጥሩ ነዉ
@hiwotabay7047
@hiwotabay7047 Күн бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክ ወላዲተ አምላክ ትርዳህ❤❤❤
@EdenFitsum-oz7ch
@EdenFitsum-oz7ch 2 ай бұрын
እኔ ግን አሁን አንብቤ አሁን እረሳለሁኝ ችግሬን ግን አላውቅም እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን ለሁላችንም
@FgFy-rt6bh
@FgFy-rt6bh 25 күн бұрын
እኔም እንደዛዉ እኔ ምን ማረግ እንዳለብኝ ኣላቅም ፈጣሪ ማስተዋሉ ይስጠኝ😢😢
@aragasharagash1540
@aragasharagash1540 25 күн бұрын
እኔም ትምህርት እራሱ ዛሬ ተምሬ ነገ እርስዋለሁ😢
@JemBer-hm4ik
@JemBer-hm4ik 23 күн бұрын
እኔም ነኝ😢
@wudituhaile3822
@wudituhaile3822 14 күн бұрын
አሜን ❤❤❤
@elsacomputer8040
@elsacomputer8040 3 ай бұрын
ይህን መርሃ ግብር በጣም ጥሩ አቀራረብ ፤ አስተማሪ ነዉ በርቱ ቀጥሉበት ማህበሩን ያስፋልን አሜን👏።
@elsamengestu7933
@elsamengestu7933 9 күн бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን ወንድማችን እንደቃሉ እድ ንኖር አምላክህ ይርዳን አሜን🙏
@AbrahamAlazar
@AbrahamAlazar 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ሰው አያሳጣንም ፀጋውን ያብዛልህ ድንቅ መምህር ነህ። በቅርብ ነው ትምህርቱን የሰማሁት።
@ejigayehuyemanebirhan9984
@ejigayehuyemanebirhan9984 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ለኛም ሰሚዎች ብቻ ሳንሁን አድራጊዎች እንድንሁን ፈጣሪ ይርዳን
@endaleabebekumsa7271
@endaleabebekumsa7271 2 жыл бұрын
ሲያስተምር የበለጠ መንፈሳዊ ንባብን ያበረታል በጣም ምርጥ ነው ።እመብርሃን ትጠብቀው !!!!
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s 2 жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነት በምህረቱ ይማረን ይቅር ይበለን በተክርሥቲያናችን ሀገራችንን ትውልዳችንን ህዝባችንን ይማርልን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤልሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ አርባቱ እንሠሣት ሥለ ኪሩቤል ሥለ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ አሥራ ሥድሥቱ ነብያት ሥለ አብርሀም ይሥሀቅ ያእቆብ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ነብዩ ዳንኤል ሥለ አናንያ አዛርያ ሚሣኤል ሥለ አሥራ ሁለቱ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፊሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ገወርጊሥ ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬምሥለ አቡነ መርቆርዪሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ሀና ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ደናግል ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ንፁሀን ሥለ ህፃናት ቡሎ ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን አሜን አሜን አሜን
@21sulamatis-hailu
@21sulamatis-hailu 6 күн бұрын
ቅዱስ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ መምህር❤❤❤❤
@user-or4nf9ef7v
@user-or4nf9ef7v Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ተስፋ መንግስት ሰማያት ያዋርስልን ወንድማችን በእውነት ። በጣም መልካም መርሃ ግብር ነው ይቅጥል
@yalemworksisay3081
@yalemworksisay3081 2 жыл бұрын
ማህበር ቅዱሳን እግዚአብሄር ያክብርልን ለኛ ትልቅ ትምህርት ነዉ በተለይ ለኛ ታናናሾች ወንድማችን ከዚህ በላይ እዉቀት ይጨምርልህ ልኡል እግዚአብሄር
@menaze4203
@menaze4203 2 жыл бұрын
አዘጋጆቹን እናመሰግናለን በጣም ግሩም ነው የተባረከ ልጅ ነው እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርለት ተዋህዶ ትኖራለች የሚባለው ለዚህ ነው ተተኪ ትውልድ ስላላት ነው:: ሌላው ለዝግጅት ክፍሉ ጥያቄዋችን በድምፅ ብታረጉት ለምሳሌ ማየት የማይችሉትን እና እየነዳንም ስለምንከታተል ይህንን ታሳቢ ብታረጉልን በተረፈ ማህበሩን ይጠብቅልን
@Sarah-ehtemaryamb
@Sarah-ehtemaryamb 2 жыл бұрын
መልካም ሀሳብ ነው በአውድዬም ለሚያደምጡ ጥያቄው በጽሑፍም በድምጽም ቢደረግ
@hanateferi4207
@hanateferi4207 13 күн бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን የ ቅዱስ ዮሐንስ በረከት በሕይወት ዘመንህ ሁሉ አይለይህ ይህን ማህበር እግዚአብሔር አምላክ ይባክልን
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 11 күн бұрын
መምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏
@batyberhana2217
@batyberhana2217 23 күн бұрын
ልዑለ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የወጣቶች አይአያ ነህና በርታልን
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p Жыл бұрын
ግሩም ነዉ ስለ አካፈልከን ተሞክሮ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ኀይወት ያሠማልን ዲያቆን ዘላለም
@selomelegesse8618
@selomelegesse8618 2 жыл бұрын
ወንድሜ ሆይ የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን እደናልን
@addisalemayehu6444
@addisalemayehu6444 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ዲያቆን ዘላለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን! 🤲🙏ማህበራችን ማህበረ ቅዱሳንን ያስፋልን!🙏🤲
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፋፃሜህን ያሳምርልህ
@mulubelay3831
@mulubelay3831 21 күн бұрын
ግሩም ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@romamcdo1513
@romamcdo1513 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያቡዛልህ
@user-lq2xl4xk3v
@user-lq2xl4xk3v 14 күн бұрын
አንተ እግዚአብሔር የቀባህ ወንድሜ 😇🙏🏻 እኔ አሁን ሰሞኑን ያወኩህና ስብከትህን መስማት የጀመርኩት ተባረክልን ጥልቅ ነው ስብከትህ በድሜ በጤና ረጅሙን ዘመን ኑርልን 😇😍🙏🏻
@Solyana-xm7db6wz1g
@Solyana-xm7db6wz1g 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ
@user-ig5dg3up5y
@user-ig5dg3up5y 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን ወንድማችን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ማስተዋል ጥበቡን ያድልህ በቤቱ ያፅናህ አሜን ፫
@selamayele1912
@selamayele1912 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው መምህራችን::የደብራችን እንቁ ልጅ እናመሰግናለን
@user-zc4jn1dt4w
@user-zc4jn1dt4w 28 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ በቤቱ ያፅናህ🙏🙏🙏
@ggg-gh6lw
@ggg-gh6lw 29 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን❤
@tewofloskd6036
@tewofloskd6036 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@user-bs8nw9qp3d
@user-bs8nw9qp3d 22 күн бұрын
እግዚአብሄር የአገልግሎትህን ዘመን ይባርክልህ ወንደሜ አሜን🙏
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@user-yq5dx3rv9p
@user-yq5dx3rv9p 15 күн бұрын
ሰንበት ትምህርት ቤት ማለት ትውልድን በመልካም ስነምግባር የምትቀርፅ ቤት ናት በዛ ልጆች ሲያድጉ መልካም ዜጋ ፈረሃ እግዚአብሄርም ያላቸው ይሆናሉ እናም ወንድማችን ትልቅ ቦታ ደረስክ እንደምናይክ ባለ ሙሉ ተሰፋ ነኝ ማህበረ ቅዱሳንንም ከክፉ ነገር ይጠብቅልን በርቱ
@user-pz8nl9sz6u
@user-pz8nl9sz6u 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልነ ወንድማችን እናመሰግናለን ጸጋውን ያብዛልህ።
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 2 жыл бұрын
በቤቱ ያፀናህ ወድማችን በርታልን💞💝
@yazachewtaddese8183
@yazachewtaddese8183 7 ай бұрын
ተባርክ
@fisehamaryam5983
@fisehamaryam5983 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን❤
@TT-mu1zl
@TT-mu1zl 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው ከዚህም በላይ አምላከ ቅዱሰን ያበርታህ
@amanmelake9201
@amanmelake9201 2 жыл бұрын
በርታ ፀጋውን ያብዛልህ ። እኔ ያነበብኳቸው መፅሃፍ ፣መድሎተ ፅርቅ ከስልምና ወደ ክርስቲና በዳንኤል ክብረት የተተረጎመ፣ የዎጣቶች ህይዎት፣ ፍኖተ ብርሃን፣ ወዘተርፈ አብቤለሁ
@bettyteshome8628
@bettyteshome8628 15 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜህን ያሳምረዉ🎉🎉🎉
@DersoSisay-l4f
@DersoSisay-l4f 18 күн бұрын
የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@user-ue7gn3dp3p
@user-ue7gn3dp3p 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ጸጋዉን ያብዛላችሁ
@samrawitnegussie4418
@samrawitnegussie4418 10 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤😮🙏🏿
@user-wu8rq6mq8y
@user-wu8rq6mq8y Ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ቃለ ሒወት ያሠማልን አሜን
@user-rb5qe6gq2j
@user-rb5qe6gq2j 2 ай бұрын
ትሁትነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤👍👍👍👍
@Aiden-vd6sz
@Aiden-vd6sz 2 жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ ትኮክል ነህ የተማሩትን እንደመኖር የሚያክል ትልቅ ነገር የለም
@aynalemaya3651
@aynalemaya3651 23 күн бұрын
Igzabher erejim ke tena gar yadilik yene wondim ❤❤❤❤
@user-xv1pz4dx2b
@user-xv1pz4dx2b Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@elizabethabera5178
@elizabethabera5178 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማህ 🙏🙏🙏
@fnti2276
@fnti2276 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@michaelzewdu8196
@michaelzewdu8196 2 жыл бұрын
ዲ/ን መምህር ዘለዓለም በእውነት ሁሌም እመብርሀን ከጎንህ ትቁምልህ
@user-rz9rm3ly8j
@user-rz9rm3ly8j 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን🎉🎉
@21Maryam2
@21Maryam2 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እንዲህ አይነት ወጣት ያብዛልን በርታ ወንድማችን
@Rahelslase
@Rahelslase Ай бұрын
kale hiwoten yasemalen mengest semayaten yawarslen Amen
@efratam7995
@efratam7995 2 жыл бұрын
በዘመናችን ይህን ማህበር እግዚአብሔር ባይፈጥር ኦርቶዶክስ ያለ ጠበቃ ትቀር ነበር
@samitenasae4493
@samitenasae4493 2 ай бұрын
የኦርቶዶክስ ጠበቃ ክርስቶስ ብቻ ነው
@elfineshwoldmikael7202
@elfineshwoldmikael7202 27 күн бұрын
Daniel kebret Eko ye zihe mahber akale new gin hagernem bete Christianin leyatefu ke tenseu weste wanawe new.
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 21 күн бұрын
​@@elfineshwoldmikael7202 ስለ ማህበር እየተወራ ስለ አንድ ግለሰብ ማውራት ትክክል ነው?
@greateview.4366
@greateview.4366 21 күн бұрын
@@elfineshwoldmikael7202 clone ተደርጎ ነው
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 8 күн бұрын
በጣም😢😢😢😢❤❤❤❤
@user-pl2ot7ls1n
@user-pl2ot7ls1n Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፊታቸው ላይ ይታያል እሩቅ ምንገድ
@user-ko6dl9ln4t
@user-ko6dl9ln4t Жыл бұрын
መታደል ነው
@Tube-hu1iy
@Tube-hu1iy 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
@Mahtebe_Tewahdo
@Mahtebe_Tewahdo 22 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን
@hellenzeneba5491
@hellenzeneba5491 17 күн бұрын
Emabete tebarkh wandeme
@Roza-Tsegaw
@Roza-Tsegaw 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏
@MesiBogale-bx3jk
@MesiBogale-bx3jk 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 💙
@yirgalemmammo6856
@yirgalemmammo6856 2 жыл бұрын
ጐበዝ ነህ ወንድማችት በርታ
@selamyemariyamleji3526
@selamyemariyamleji3526 2 жыл бұрын
ግሩም ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@zerihundita1672
@zerihundita1672 24 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@yonasgetachew3597
@yonasgetachew3597 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
@Sarah-ehtemaryamb
@Sarah-ehtemaryamb 2 жыл бұрын
ወንድማችን በርታ ጸጋውን ይብዛላችሁ
@user-vq1mm4ow3y
@user-vq1mm4ow3y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@asterwarga14
@asterwarga14 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ 💕🙏💕🙏
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 27 күн бұрын
ተባረከልን👏👏💒💒😇😇
@yordiaweke9321
@yordiaweke9321 24 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዲያቆን
@user-zz9nm4gz3z
@user-zz9nm4gz3z 2 жыл бұрын
ወንድማችን በርታልን በቤቱ ያፅናህ
@user-bc8so9wn7r
@user-bc8so9wn7r 2 жыл бұрын
ቃለሂዉት ያሰማልን ወንድማችን ለኛም እግዚአብሔር አምላክ የሙያስተዉ ልብይስጠን
@abrishabebe8391
@abrishabebe8391 2 жыл бұрын
amen
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክህ ጎበዝ 🙏❤️😇
@tadelatube4375
@tadelatube4375 25 күн бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን
@orthodoxiawizema4205
@orthodoxiawizema4205 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen
@robelteshay6167
@robelteshay6167 2 жыл бұрын
እመብርሃን ከክፉ ነገር ትጠብቅህ
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 2 жыл бұрын
ግሩም ነው እግዚአብሔር ከቤቱ አይለይህ
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 2 жыл бұрын
በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን
@MintesnotBeyene16
@MintesnotBeyene16 17 күн бұрын
ፍፃሜህን ያሳምረው❤
@sadrqwer1659
@sadrqwer1659 25 күн бұрын
ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤ወንድማችን
@getinethaile1731
@getinethaile1731 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ሁናቴው ከአጠገቤ ሆኖ የመከረኝ ጓደኛዬ አስኪመስለኝ ድረስ online መሆኔን ረስቼው ነበር:: Baayye galatoomaa Waldaan qulqullootaa miira yeroo kana keessatti mana kiristaanaaf gochaa jirtaniin dubaroo maariyaam eebba ishee isiniif haa buustu.
@sikosulo9750
@sikosulo9750 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በቤቱ ያጽናህ እኔስ መጽሐፍ ቅዱስ ሳነብ እቅልፍ እየደፋኝ ምን ላድርግ😥😥😥ንገሩኝ😥
@abejea
@abejea 2 жыл бұрын
በጣም ቀላል መልስ ነው የምነግርህ ወንድሜ(እህቴ) እንቅልፍ ቢመጣብህ መልሰህ ማንበብ። መደጋጋገም መጨከንም ይጠይቃል፣ አለመሰልቸት። kzfaq.info/get/bejne/gZZ1bN14uqyUlH0.html ልጁም መልሶልሃል(ሻል)
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 2 жыл бұрын
እኔ አዷነኝ የት መጣ ሳልል ይደፋኛን እንቅልፈ 😢😢
@kirubel1120
@kirubel1120 2 жыл бұрын
ቆሞ ማንበብ እጅግ ጥሩ ነው። የምታነቢውን ከዚ እስከዚህ ድረስ ይህን ያክል ሚለውን ካወቅሽ ቆሞ ማንበብ ነው። ሐዲስ ኪዳን ወንጌል ሲሆን ቆሞ ማንበብም ይገባል።
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 2 жыл бұрын
@@kirubel1120 እሽ እሰኪ እንሞክራለን
@bayushii.yearisilij8031
@bayushii.yearisilij8031 2 жыл бұрын
@@ycyfydydyd6573 Enem anabalo Gen Alasitawelim
@mebratasefa8746
@mebratasefa8746 Ай бұрын
Qalhiwot yasemalni wedamachi❤
@user-ty6ke7zm4m
@user-ty6ke7zm4m 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ፍጣሜሕን ያሳምርልህ።
@mesiyenemrt2391
@mesiyenemrt2391 24 күн бұрын
Egzabher bebetu yasnah
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 2 жыл бұрын
የኔ ችግር ።
@sisaytadesse3947
@sisaytadesse3947 2 жыл бұрын
qale hiwot yasemalin
@zenachzenach2403
@zenachzenach2403 2 жыл бұрын
እመብዙሐን በቤቷ ታፅናህ ወንድሜ
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН
ዲያቆን ዘላለም ታዬ_(መንፈሳዊ ሰው)-Diakon zelalem taye_(menfesawi sew)
50:51
Welude Birhan ውሉደ ብርሃን
Рет қаралды 65 М.
"ግመል በመርፌ ቀዳዳ" ምን ለማለት ነው🤔
10:15
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 5 М.
ዲያቆን ዘላለም ታዬ ለምን ታሳድደኛለህ ሐዋ 9፥4
46:05
ለማንም እንዳትናገር || ምን ለማለት ነው🤔
17:27
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 8 М.
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН