እናትዋ ጎንደር | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) |Enatwa Gonder| Enger Wello| Aschalew Fetene (Ardi) | Track 14

  Рет қаралды 251,161

Birbaux Records. SewMehon Films

Birbaux Records. SewMehon Films

5 ай бұрын

እናትዋ ጎንደር | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) |Enatwa Gonder| Enger Wello| Aschalew Fetene (Ardi) | 2024
Birbaux Records. SewMehon Films
Check Out New Ethiopian Entertainment Videos
by Subscribing @Birbaux Records.
#BirbauxRecords. #SewMehonFilms #EthiopianMusic #gonder
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©Birbaux Records. SewMehon Films

Пікірлер: 116
@alhamdulilah89
@alhamdulilah89 5 ай бұрын
አላህ ሆይ አብይንና ብጤዎቹን ከሀገራችን አጥፋልን ያራህማን
@user-ub3hj9mo2t
@user-ub3hj9mo2t 5 ай бұрын
ኤረ አንተ እልም በል
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 5 ай бұрын
አሚን
@user-qm8dp3vk8p
@user-qm8dp3vk8p 5 ай бұрын
​@@user-ub3hj9mo2t ባሪያ ነገደ ጲላጦስ እስኪ ምን እንደምትሆን እናይሀለን አብረህ ትጠፋለህ
@user-cw1cp1oe9z
@user-cw1cp1oe9z 5 ай бұрын
አሚን😊
@godkcjc
@godkcjc 5 ай бұрын
አንተ ያፄወቹ ዘር አለብህ እንደ ምነው ፈራህ ተእንግድህ እማ አንተና ቢጤወችህ ናችሁ የምትጠፉት😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-ku3wy3ho1z
@user-ku3wy3ho1z 5 ай бұрын
የአስቻለው ፈጠነ የሙዚቃ አልበም 1000 አመት ድረስ እየተናፈቀ፣በደስታ ፣በአዝናኖት ፣በጭፈራ ፣ከእስክስታ ጋር ሳይሰለች የሚደመጥ ምርጥ ባህላዊ ዘፈን ነው ምክንያቱም የህብረተሰቡን ቱባ ባህሉን ቋንቋውን፣ዝየራውን ፣ቅኔውን፣ወጉን፣ቅኝቱን ፣ጭፈራውንና የሁል ግዜ የአኗኗር ዘዬውን መልካም የሆነውን እሴቱን ፣ሰምና ወርቁን ፣የግጥም አደራደሩ አስተማሪና ሆኖ በእውነት የተገለጠበትና በይበልጥ ደግሞ በአማራ ክልል ውስጥ ለሚኖሩና በክልሉ ውስጥም ለማይኖሩም ህዝቦችን እንዲያስታውሱና እንዲያውቁ ያማከለ ቱባ ባህሉን የተገለጠበት ምርጥ አልበም ነው። በጣም በጣም ጀግና ጎበዝ ባህላው ቀላፂ ነህ ። አስቻለው ፈጠነ 2016 ምርጥ ኢትዬጵያዊ መልክና ቃና ያለው የባህላዊ አልበም ነው እና በርታ ጎበዝ። የሰራዊቱ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ። GOD BLESS YOU
@wesoneamaha4804
@wesoneamaha4804 5 ай бұрын
🥰እናትዋ ጎንደር መቼም የማይጠገብ እና የማይሰለች ታሪክ የሆነ ሙዚቃ አቦ ትችላለህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-oq8os4ex1z
@user-oq8os4ex1z 5 ай бұрын
እናትዋ ጎንደር😢😢😢😢 ብዙ መከራ እያየች ነው በጦርነት😢😢😢 ይህ ሙዚቃ የልብ ትርታ ነው❤❤❤❤❤
@ANDREA_GABRIELE12
@ANDREA_GABRIELE12 5 ай бұрын
❤አስቻለውዬ❤ የጎንደሩን ❤ የጎጃሙን ❤የሸዋውን❤የቤተ አማራውን ❤ ዘፍነህ አስደሰትከን ተባረክ 🙏🏻🌹
@user-gx2ut3jk3y
@user-gx2ut3jk3y 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢እናትዋ ጎንደር ናፈቀኝ ቀበሌ 18 ዮሐንስ እስከ ማራኪ ፏ ብትን ብየ ያደኩብሽ ሀገሬ ሙዚቃ ስሰማ ጎንደር ካለ እንባ ነው ሚቀድመኝ ድል ለ ፋኖ
@Now17856
@Now17856 3 ай бұрын
Enem😢
@hirutdesta8929
@hirutdesta8929 23 күн бұрын
Ohh 😢😢😢😢
@asteralemuakele
@asteralemuakele 5 ай бұрын
እናትዋ ጎንደርን ሳዳምጥ እንባየ ይወርዳል ደስ ይለኛልም ❤
@exodus134
@exodus134 5 ай бұрын
የብሶት እምባ ነው :: ይውረድ የታባቱ 🥰
@exodus134
@exodus134 5 ай бұрын
የብሶት እምባ ነው :: ይውረድ የታባቱ 🥰
@mesaylegesse4654
@mesaylegesse4654 5 ай бұрын
ልብ የሚነካ ሙዚቃ ነው እኔም ባዳመጥኩት ቁጥር አለቅሳለሁ
@messia8257
@messia8257 5 ай бұрын
አስቼ የአማራን ሙዚቃ እጂግ ተራቀቅበት ክበርልን❤❤❤
@NatnaelTesfahun-jm9vw
@NatnaelTesfahun-jm9vw 5 ай бұрын
ዘመን አይሽሬ ድንቅ ስራ በርታልን ወንድማችን እናትየ ጎንደር እመወድሽ እምሳሳልሽ ❤❤❤❤❤
@aklilengatu6951
@aklilengatu6951 5 ай бұрын
ያዝ እንግዲህ ጎንደር ❤❤❤🎉🎉
@teddyman-dc9ct
@teddyman-dc9ct 5 ай бұрын
ሠላም ለኢትዮጵያ አንድ ሀገር አንድ ኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤❤❤
@maritujember8514
@maritujember8514 5 ай бұрын
መልካም ዕድል ይሁንልህ አስች ምርጥ ሥራ 🥰ጎንደርዬ ሰላምሽን ይመልስልን 😔
@user-kl6xs6gr7c
@user-kl6xs6gr7c 5 ай бұрын
ማይነጥፍ ግጥም ማይነጥፍ ድምጽ ማይነጥፍ ማሲንቆ ✊ ስለት ለታቦት metelewa verse አፈታሪክ ትሆናለች mark my words
@user-xo3dv7hj4s
@user-xo3dv7hj4s 5 ай бұрын
የሚገርም ድንቅ ሙሉ አልበም የእውነት ትችላለህ አስቼ
@Tofik6898
@Tofik6898 5 ай бұрын
የኔ አባት ምናለ ከማንም በላይ እንደምወድህ አሁንማ በአንተ ሙዚቃ ነው ደስታየ የሚምጣው እናትዋ ጎንደር ግን ከፋኝ 😪 አልቻልኩም ሀገሬን የመረጥኩት ሰይጣን አጠፋት ቤተሰቤ ሳይቀር
@zionmequanent8190
@zionmequanent8190 5 ай бұрын
ብሩህ ቀን የመጣነው❤
@bisrat.melese2861
@bisrat.melese2861 5 ай бұрын
እናትዋ ጎንደር አስቸ የሙዚቃ ንጉስስ❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@ansha6059
@ansha6059 5 ай бұрын
አማራ የብዙ ታሪክ ባለቤት ነው እውነት አሽናፊ ናት ምንም ህዝብችን በሠማይ በመሬት እየተጨፍጨፍ ነው ያልፍል
@abrhamtadele6125
@abrhamtadele6125 5 ай бұрын
In My KZfaq report this song comes 1st I listened it million times never get fed up of it!
@Tza24tebo
@Tza24tebo 5 ай бұрын
እናትዋ ጎንደር❤❤❤
@estifutube8361
@estifutube8361 5 ай бұрын
እማ ጎንደር ናፈቅሽኝ አልቻልኩም 💚💛❣️
@zemenubeyene2852
@zemenubeyene2852 5 ай бұрын
ለሽቅርቅሯ ጎንደር የሚመጥናትን ሙዚቃ እንደመይሳው ካሣ ታሪክ ነው ያሥቀመጥክላት ተባረክ አቦ፡፡
@mulukendagnew8890
@mulukendagnew8890 2 ай бұрын
ከዚህም በላይ አልበምህ አስደንቆኛል አስቼ መልካም እድል፡፡
@derejetilahun8618
@derejetilahun8618 5 ай бұрын
ኃያሉ አማራ ድልን በክርንህ!!!💪
@ajuzerihun
@ajuzerihun 5 ай бұрын
ትችላለህ ብቻ ነው የምለው ❤my ወሎ ደሞ ❤
@merrarisaman519
@merrarisaman519 5 ай бұрын
ድል ለአማሃራ ፍኖ ድል ለመላው አማሃራ
@mogesadugna2902
@mogesadugna2902 5 ай бұрын
Amusing የሚገርም የዘፈኖችህ ሁሉ ቁንጮ ዘፈን i love it❤
@moke4925
@moke4925 5 ай бұрын
ባዳምጠው በዳምጠው አልጠግብ አልኩ,,!!!!!!!
@eteneshtefera2582
@eteneshtefera2582 4 ай бұрын
ጎንደር ጎንደር ግዛታችን ጎንደር እገራችን ጎንደር መኖሪያችን ጎንደር ኩራታችን የእማራነት እርማችን ግንደን ምድራችን 💚💛♥️🙏👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@HjxHjjx-gn8xm
@HjxHjjx-gn8xm 24 күн бұрын
አማራዬ❤❤❤❤💚💛❤
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 5 ай бұрын
Amazing selam Ethiopia selam 👍👍🙏🏾
@wendmagengesese8551
@wendmagengesese8551 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ ልጠግበው አልቻልኩም
@markonbini9187
@markonbini9187 5 ай бұрын
አሰቼ ትችላለህ 👏💚💛❤
@eskedarliyona2882
@eskedarliyona2882 5 ай бұрын
My ❤gonder❤❤❤enatewa gonder ❤ ❤
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 5 ай бұрын
ምንም ማለት አልችልም ቃል የለኝም ዋውውውውው ብል ይሻላል
@user-qk8xc7op5k
@user-qk8xc7op5k 5 ай бұрын
እናትዋዋዋጎንደር❤️✊🏽💪💚💛❤️
@getachewmohammed19
@getachewmohammed19 5 ай бұрын
አሥቼ የተሠጠህ ነው ዋው ብያለሁ❤
@yonasgebremedhin2513
@yonasgebremedhin2513 3 ай бұрын
ይሄው ለ 100+ እያዳመጥኩትም አዲስ ነው። ጥሩ ስራ ነው ጎረምሳው።
@fmmo6575
@fmmo6575 5 ай бұрын
Best 👌 👍
@armiarmi-oi2vw
@armiarmi-oi2vw Ай бұрын
እናተዋ ጎንደር
@abelazezew2143
@abelazezew2143 5 ай бұрын
tnfashwa gonder😍
@senaytzewdu4540
@senaytzewdu4540 5 ай бұрын
እናትዋ ጎንደር 💚💛❤
@saronsaron69
@saronsaron69 5 ай бұрын
Wow u are amazing
@muajehbbshs
@muajehbbshs 5 ай бұрын
አስቻለዉ አድናቂህ በመሆኔ ደሰእያለኝ ነዉ 🎉
@dawitniguse576
@dawitniguse576 5 ай бұрын
እናና የእውነት ተጎዳን
@heniandtsi
@heniandtsi 5 ай бұрын
ቆንጆ ስራ ነው ❤❤❤❤
@user-sd5jr2nm8g
@user-sd5jr2nm8g 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@addisraya-9222
@addisraya-9222 5 ай бұрын
አሪፈ ስራ ነው አስቸ
@ethiopianorthodoxtewahdoki5308
@ethiopianorthodoxtewahdoki5308 5 ай бұрын
ግሩም ድንቅ ነው ❤❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 5 ай бұрын
ይሄ ስው ዘፈነ 👍❤️
@HabtewoldDesta-kc1vx
@HabtewoldDesta-kc1vx 5 ай бұрын
እናተዋ ጎንደር፣
@addiszefen7967
@addiszefen7967 5 ай бұрын
thank you asche❤❤❤
@abbay5067
@abbay5067 5 ай бұрын
You are the best singer. God bless you brother.
@ermias2859
@ermias2859 5 ай бұрын
Nice music.long live my prime
@user-nz5cx6lf5d
@user-nz5cx6lf5d 5 ай бұрын
Zemen ayishire ....Thanks Aschu
@selamlimena7902
@selamlimena7902 5 ай бұрын
Gonder ❤️❤️❤️❤️
@user-wc1uq4il2y
@user-wc1uq4il2y 5 ай бұрын
ካሲናው ይበልጥብኛል
@TrunehYirga
@TrunehYirga 5 ай бұрын
❤ወይ ልቤ❤
@user-fj6yt3mf2f
@user-fj6yt3mf2f 5 ай бұрын
Zefenu sisemaw behiwet yelelechw enatin astawes Ena 😢😢😢😢😢
@benezementube2119
@benezementube2119 5 ай бұрын
💚💛❤
@greatethiopia5471
@greatethiopia5471 5 ай бұрын
Gonder hero people
@sentayehudassew2168
@sentayehudassew2168 5 ай бұрын
3.18 sisi-twa Gondar
@Zerituye
@Zerituye 5 ай бұрын
❤❤❤
@zerihuntezenanuzeryie4224
@zerihuntezenanuzeryie4224 5 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏
@user-xz2zt3gt7z
@user-xz2zt3gt7z 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-hr8jn9up4k
@user-hr8jn9up4k 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@rukiahagiserage6647
@rukiahagiserage6647 5 ай бұрын
@user-xj9nr4jy7o
@user-xj9nr4jy7o 5 ай бұрын
Emama Gonder ❤❤❤
@sebleweldetencay6080
@sebleweldetencay6080 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jerryeyerus6540
@jerryeyerus6540 Ай бұрын
ትለያለክ
@asgedesolomon9195
@asgedesolomon9195 5 ай бұрын
Peace to Ethiopian brothers Victory to Fano
@ermias2859
@ermias2859 5 ай бұрын
Gematam just enjoy music.fano shene killer
@ZainabZaina-fn7km
@ZainabZaina-fn7km 5 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢
@eyuelwondie7964
@eyuelwondie7964 5 ай бұрын
እነዋዋ ጉረሻ😢
@ashenafi3974
@ashenafi3974 5 ай бұрын
መቼም የማይሰለች ሙዚቃ ትችላለህ
@temesgensview807
@temesgensview807 5 ай бұрын
ባበይ ተነስ❤
@user-pw8qd7mo5o
@user-pw8qd7mo5o 5 ай бұрын
Asech keleb temechetognal;
@ayufan3
@ayufan3 5 ай бұрын
አንዳንዴ....ዝም....no comment...ዝም...በቃ።
@beamnetmengistu5001
@beamnetmengistu5001 5 ай бұрын
ድጋሜ ነው ?
@SophieRay-xi6cg
@SophieRay-xi6cg 5 ай бұрын
አልበም ውስጥ ተካቶ ነው
@NoSupports
@NoSupports 5 ай бұрын
can someone translate it!!!?: እናና እንደምነሽ። በባልቴት ዉበት፣ ሁሌም ወየዘሪት። ማየነጥፍ ጀረት፣ ጎህ ለነፃነት። ፈጣሪ ጦቢያን፣ ሲከልላት። የምሰሶዋን ሰም፣ ጎንደር አላት። እንዳላች አላች፣ ታተይ ሙሸሪት። ሒያጅና መጭን፣ እንደታዘበች። አረዳማይ። እስኪ እሺህ ልበል ጥቂት በአንች ቦታ። ከአንጀትሽ ላይ ሁኜ ከልብሽ በአንድ አፍታ። እንዴት ነው አዘዞ ጮማ በልቶ ጠጅ። ከአንች የሚያደርሰኝ መግደርደሪሽ እንጅ። የአባት የማረጉን ወግ ወጉን አዳብላ። አሳድጋኛለች እሹሩሩ ብላ። የምድር መዳኛዉ ታጠን አርባ አራቱ። መስዋዕት አቅርቡ ስለት ለታቦቱ። እናትዋ ጎንደር። ትንፋሸዋ ጎንደር። እህልዋ ጎንደር። አካልዋ። ጎንደር። ሴት አረሆ። አረ በፋጠረህ። አረ እንዱያዉ በሞተ። እስኪ ተወኝ ባክህ። ላታፅናናኝ እቴ። ይልቅስ ዉስደኝ። ከአለበት እትብቴ። መፅናኛዬ እሷ ናት። ልሒድ ወደ እናቴ። እናትዋ ጎንደር። እሹሩሩ ጎንደር። እረረ ጎንደር። ትንፋሸዋ ጎንደር። የዋልያ ቀንዱን መሥሎ ሹርባዋ። ሰልመም ብላ መጣች አረግ እናትዋ። ልሷም ካልፈቀደ ደስም ካላላት። በካሳ አትጨክንም በፋሲል በላት። በጎንደሮች መዳፍ ስጎርስ እዛም እዛም። ተመልሼ መጣሁ በእጄም ሳልጣቀም። ክፋ አስለምደሸኝ ጮማና ወረች። እኛን ተጎዳሁ እኔ ስርቅ ከእንች። ተይ ደሜ ተይ ደሜ። ተይ። ተይ ደማም ተይ ደማም። የበሺታን ነገር ለሐኪም የሰጡታል። የአጋንንትን ነገር ፀበል የገቡታል። የጎንደርን ናፍቆት እንዴት ያረጉታል። እነ ቴ ቴ ጉርሻ። አረ እንደምንናችሁ። አነዋዋ ጉርሻ። አረ እንደምንናችሁ። ጉብ ጉብ አለብኝ አፈር ልብላላችሁ። የመሣፍንቱ እናት አቴቴ ማንአህሎሽ። ጉድ ጉድ በየልኝ ጥምቀት መጣሁልሽ። እንደ ህማማቱ ያነችዉ ፃመኛሽ። በባዶ እግረ እምብርክክ የምሳለምሽ። መሠንቆ ተናገር ጀግንነቱን አዉራ። አርግፎ የምጥል ተሰማየ አሞራ። ድምበር ጠባቂ ነው በጠላቱ አይሞትም። መሣሪያዉ ደም መላሽ አንደ ታናሽ ወንድም። ተይ ደሜ ተይ ደሜ ተይ ደማም ተይ ደማም።
@tsehayalemayehu3608
@tsehayalemayehu3608 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@zikremedia1
@zikremedia1 5 ай бұрын
💚💛❤
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 20 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 29 МЛН
Emet Shewa|
6:35
Aschalew Fetene - Topic
Рет қаралды 153 М.
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 115 М.
IL’HAN - Eski suret (official video) 2024
4:00
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 805 М.
Janona
4:09
Release - Topic
Рет қаралды 1,1 МЛН
Say Mo - LIL BIT & 1 shot 2 (Waysberg Music Remix)
2:43
Waysberg Music🇰🇿
Рет қаралды 190 М.