እናቴ ብትኖርልኝ መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት

  Рет қаралды 148,990

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

11 ай бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 679
@hallemedia4469
@hallemedia4469 11 ай бұрын
በሰው ደስታ የሚደሰት ሁሉ ዘመኑ የደስታ ይሁንለት ሙሽሮች እንኳን ደስ አላችሁ
@friotestory2335
@friotestory2335 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@friotestory2335
@friotestory2335 11 ай бұрын
እሜን
@adanechtanga3219
@adanechtanga3219 10 ай бұрын
Wo wo wo wo wo wo wo wo wo wo uuuffffffffffffffffff elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hr7ho9jn9f
@user-hr7ho9jn9f 10 ай бұрын
Amen
@LocyLocy-vf2hl
@LocyLocy-vf2hl 11 ай бұрын
ሰው ሲጨርስ እግዝአብሔር ይጀምራል ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏
@nigisthailemichael5961
@nigisthailemichael5961 11 ай бұрын
Indeed 😊
@EnatfantaRegassa
@EnatfantaRegassa 11 ай бұрын
😢😢😢አሜን
@betiy3418
@betiy3418 11 ай бұрын
በኢየሱስ ስም የዚ ልጅ ምስክርነት ያየው ግዜ ቀላል አላለቀስኩም ወንድሜ እኳን ጌታ ረዳክ ❤እንዴት አባቱ ነው ያማረበት ውለዱ ክበዱ ቀጣይ መልካም ወጣት ከልዳቹ ጋር እጠብቃለን❤መልካም ጋብቻ
@MihretFeyisa-yb1sl
@MihretFeyisa-yb1sl 11 ай бұрын
Betam betam 😢😢😢
@አዜብ
@አዜብ 11 ай бұрын
​❤️❤️❤️❤️
@አዜብ
@አዜብ 11 ай бұрын
@user-br4ov6bj7c
@user-br4ov6bj7c 11 ай бұрын
Enasi seyaszni
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 11 ай бұрын
አልገባቹም የዛሬ አራት አመት ያለቀስኩትን ለቅሶ 😭😭 የዛሬ አመት ተለውጦ አየሁ አመሰገንኩ ዛሬ ሰርጉን አየሁ ተመስገን ከማለት ሌላ ምን እላለሁ 🥰👏🙏
@ferebintu5617
@ferebintu5617 10 ай бұрын
አሜን ጌታ ለዘላለም ስሙ ይመስገን❤❤
@user-wi6lo6xd6m
@user-wi6lo6xd6m 11 ай бұрын
አቤት የእየሱስ ታላቅ ግሩም ነው የወደቀዉን አንስተህ ለክብር የምታቆም አባት እየሱስየ ስላወቅሁህ በጣም እድልኛነኝ ዩኒ እግዚአብሔር ይባርክህ
@Yelman-nt4qc
@Yelman-nt4qc 11 ай бұрын
bsiyilali
@ifallinlovewithjesus7434
@ifallinlovewithjesus7434 11 ай бұрын
ጌታን ወንድሞች እና እህቶች ስታምሩ እኮ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ከፍ ብቻ ያድርጋችሁ በጌታ በኢየሱስ ስም!!! አሜን
@acint-bq5hk
@acint-bq5hk 11 ай бұрын
የሽማገሎዎች ሰረገ ማየት የፈለገ ሰዉ እጂ አንሱሱ
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 11 ай бұрын
ያኔም ስትመሰክር በብዙ እንባ ነው ሰምቼ የጨረስኩት ዛሬም እንደዛው የደስታ እና የጌታ ስራ አስገርሞኝ በእንባ ነው ያየሁት እሰይ ወንድሜ እንኲን ጌታ ረዳህ ሁሉ ለጌታ ክብር ይሁን ብዙ አፍራ ትዳርህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
@user-cr5ut3le9e
@user-cr5ut3le9e 11 ай бұрын
wowowowowo የኔም ባል ይመጣል ጌታ ይረዳዋል ዮኒዬ የብዙዎች አባት ጌታ ዘመንህን ይባርከዎ ❤
@tigisttakle6112
@tigisttakle6112 11 ай бұрын
ዮኒዬ ለአንተ የሚሆን ቃላት የለኝም ከእግዚአብሔር በታች የአንተ ዉጤቶች ነዉ ይህ ሁሉ ❤❤ የዚህን ልጅ ደስታ ማየት እንዴት ደስ እንዳለኝ እግዚአብሔር የእንደገና አምለክ ነው ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ወጣቶች ማማር ብቻ ሰይሆን ተለወጠችሁ እንደዝህ ዉጤት አሰዩ😍
@gebregenet999
@gebregenet999 11 ай бұрын
@Amtalch
@Amtalch 11 ай бұрын
የኔም ሳርግ በመልካም ወጣት ብሆን የምትሉት ብቻ በለይክ አሳዩኝ እባከቹ🎉🎉🎉❤❤❤
@acint-bq5hk
@acint-bq5hk 11 ай бұрын
ክብር ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክስርስቶ ይሁን እግዚአብሔር እንኳን ረዳት እእእእእእእእእእልልልልልልልልል አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 11 ай бұрын
መልካም ወጣትን መቃወም የአጋንንት አገልጋይ መሆን ነው መልካም ወጣት ከእግዚአብሔር የተሰጠን ድንቅ ራዕይ ነው❤
@user-xf5dy8oi6n
@user-xf5dy8oi6n 11 ай бұрын
ዮኒ ምለው የለኝም ስላንተ እግዚአብሔር አምላክ ክብሩን ጠቅልሎ ይውስደድ ዘመንህ ይባረህክ ♥♥♥♥
@frehiwotkifle2634
@frehiwotkifle2634 11 ай бұрын
ያኑርልን አንተን ዮናታን ። You are not only bringing these young generations to the kingdom of Christ, but also building their lives to God’s purpose, the very foundation that God intended for humans. God Bless you!!!
@user-vv5uf1lg7b
@user-vv5uf1lg7b 11 ай бұрын
Sle enante egzhabehre❤ emesgen🙏🙏🙏🙏
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 11 ай бұрын
ዬኒዬ ምን እላለሁ ዘመንህ ይለምልም የሚፈልጉህ ጠላቶችህ አያግኙሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏###
@yeshidesta2460
@yeshidesta2460 11 ай бұрын
🎉
@yeshidesta2460
@yeshidesta2460 11 ай бұрын
Amennnn
@muluhundabo5046
@muluhundabo5046 11 ай бұрын
እንካን የጌታ ሆንኩኝ በህይወተ ዘመነ የማልፀፀትበት ውሳነዬ እየሱስን ማመነ ነው። እንዲህ ከአፈረ ከትብያ ከረገረጋማ ጪቃ ከአዘቅት አውጥቶ የምያከብር ታረክ ቀያሪ ሰው የምያደረግ የኋላ ታርክ ጥፋት እየቆጠረ የማይቀጣ ጌታ ብቻ ነው ስሙ ለዘላሌም ይክብር ይመስገን ወንድሜ እንካን ደስ አላችሁ ።ዮንዬ የእድሜህ ዘመን ይጨመርል ተባረክ
@bizuneshgizawchere3026
@bizuneshgizawchere3026 11 ай бұрын
አቤት እየሱስ ሁሉን በጊዜው ውብ ያደርጋል በለቅሶ ፈንታ ሳቅ በሀዘን ደግሞ ደስታን የሚሰጥ በቀረው ዘመናችሁም ለእየሱስ በእየሱስ ይለቅ መልካም ትዳር😍😍🙏😊
@jesusloveyou7596
@jesusloveyou7596 11 ай бұрын
ወንድሜ ለአንተ 2011 ያለቀስኩት እንባና የዛሬው የደስታ እንባ እንዴት ደስስስስስ እዳለኝ ተወኝ ቆንጆ ሚስት ሰጠህ ወንድሜ እህቴ መልካም የትዳር ዘመን እንኳን ወደኛ ተቀላቀላችሁ Wall come 😘😘😘😘
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 11 ай бұрын
Wow እንኳን ጌታ ረዳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም 😥😥😥😥☝️☝️☝️☝️☝️😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤
@fitsumsurra5162
@fitsumsurra5162 11 ай бұрын
የወደቀን የሚያነሳ እግዚአብሄር ይመስገን፣ዮኒ የትውልድ አባት ዘመንህ ይባረክ,ዘርህ ይባረክ
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 11 ай бұрын
እንኳን ጌታ ለዚህ ክብር ❤❤❤❤❤አበቃቹ ዮኒዬ ዘመን ይባረከ❤❤❤በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤
@mercy9120
@mercy9120 11 ай бұрын
አቤት የኔ አምላክ የተዋረደን ማክበር ስትችልበት የተረሳን ማስታወስ ስታውቅበት. ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
@deginetabeba8189
@deginetabeba8189 11 ай бұрын
amen
@konjitdsta6260
@konjitdsta6260 11 ай бұрын
ኦኡኡኦ ዋው በጣም ደስስስ በሎኛል ክብር ለጌታ ይሁን ❤❤❤ በእውነት የዚህ ልጅ ምስክርነት 20 11 በጣም እያለቀስኩ ነበር የሳማሁት አሁን ግን እየሱስ ጌታ ነው እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ልማዱ ነው ስው ማክበር 🙏🙏🙏 እንኳን ጌታ ለዚህ ቀን አበቀችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ ❤ ዮኒዬ ይሄ ሁሉ የአንተ ፍሬዎች ናችሁ ዘመን ይባረክ ❤
@user-jy6or2hc2m
@user-jy6or2hc2m 11 ай бұрын
የኔ ወንድም እናትህ በህይወት ብትኖር ኖሮ ማየት የምትፈልገው ይህንን ክብርህን ነው። እናትህ እንድትሆንላት የምትፈልገውን ጌታ ስላረገህ ደስ ይበልህ በዚህ ተፅናና ጌታ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ!!!!!!!!!
@meselechirbo5245
@meselechirbo5245 11 ай бұрын
ግሩም እና ድንቅ አባት በነፍስ በስጋ ስትባርክ ማን እንዳቴ ክብር በምድር በሰማይ ላንቴ ብቻ ይሁን ዮን ዝም ብለህ ቀጥል❤❤❤❤❤❤ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ እላለሁ ሁላችሁም ተባረኩ❤❤❤❤❤
@JesusisthewayJesusisthelife
@JesusisthewayJesusisthelife 11 ай бұрын
አንተ ያለህበት ያምራል ዮኒዬ ሁሌ ቃል ስለማጣ ነው comment የማላረገው ብቻ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እወድሃለው 👰🤵 እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@martha.martha.eysus.tnsayi2447
@martha.martha.eysus.tnsayi2447 11 ай бұрын
ክብር ከብሮ ለመከብረው የሚስኪኖች ወዳጅ የሆነው ለአባታችን ለእግዚያብኤር ይሁን !!!እሰይ ታምራላቹ እንደባርኮቱ በጌታ በኢየሱስም ይሁንላቹሁ !!!
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q 11 ай бұрын
የእኔ ወንድም እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቀህ ኡፍፍፍ በደስታህም ቀን ተስለቅሰኛለህ አይዞህ እግዚአብሔር አዋቅ ነው እንኳን ደስስስ አላችሁ❤❤ዮንዬ የትውልድ አባት❤ ዘመንህ ይባረክ
@godisgoodgodisgood742
@godisgoodgodisgood742 11 ай бұрын
ድንቅ የሆነው ጌታ ድንቅ አደረገ ስሙ ይክበር ወንድሜ ደስ ብሎኛል ❤❤ የረዳቹ ጌታ ይመስገን
@JESUSISLORD-xc8es
@JESUSISLORD-xc8es 11 ай бұрын
እልልልልል ክብር ለኢየሱስ ይሁን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rahelhassen8844
@rahelhassen8844 11 ай бұрын
ዪኒዪ እግዚአብሔር ይባርክህ ታድለሀል ፍሬዎችህን እያየህ ስለሆነ ዪኒዪ እንዲህ 2015 መልካም ወጣት የዘራኽውን እንዲሁ ያሳይህ ዪኒዪ ጌታ ዘመንን ይጨምርልህ ዪኒዪ እንዴት ደስታዪን ልግለፅው ልጆችህ ዶይን እግዚአብሔር ዘመንን ደስታን ይጨምርላቸው ዪኒዩ ተባረክ ደስ ይላል ደስ ይላል በጣም ደስ ይላል ዪኒዪ ተባረክ አንተ የትውልድ አባት ተባረክ ዪኒዪ እንደኛ
@kalebsolomonofficialtube3649
@kalebsolomonofficialtube3649 11 ай бұрын
የዚህ ልጅ ምስክርነት ኢትዮጵያ እያለው ነበር የሰማውት በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ጌታ ረዳካ
@mahadermahader3503
@mahadermahader3503 11 ай бұрын
አሜንንንንን አሜንንን አሜንንን እስይ ክበር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን እንኳን ደስ አለችሁ ዘመናችሁ ይባረክ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ብዙ ❤❤ዮኒዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጌታ በአንተ ሆኖ ስንቱን ትውልድ ቀያረ ዘመንህ ይባረክ አሁንም ጌታ ለትውልድ ሁሉ መፍትህ ያድርግህ ብዛ ❤❤
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እየሱስ መአረጋችን ነው ክብርና ምስጋና ለስሙ ኃይል ይሁን አሜን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤
@user-ds9zx3fy3d
@user-ds9zx3fy3d 11 ай бұрын
❤❤❤ ወድሜ ይህንን ላደረገ አምላክ ክብር ለሱ ለድግል ልጅ የናትህ ምኞት ይሄ ነበር ፀሎቶ በሰማይ ሲሰማ ነብሶ ሀሴት ስታደርግ ተሰማኝ ወድሜ የደስታ እንባ ነው የወረደኝ ወድሜ ትዳራችሁ ይባረክ
@salamdiras6647
@salamdiras6647 11 ай бұрын
የወደቀን የምታነሣ ጌታ ስምህ ይባረክ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ ክብር ለእግዚብሔር ይመስገን
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 11 ай бұрын
አንተ ያለህበት ያምራራል:ያምራል የታደምክበት ያምራራል ያምራል ግባ ከቤቴ ሁሉም ይሞላል አበቃላት ያለው ማነው ከትናነቱ ይልቅ ደማቁ ዛሬ ነው 🙏🙏🙏🙏እየሱስ ጌታ ነው :🙏🙏🙏
@bute5158
@bute5158 11 ай бұрын
በጎ በማድረግ ደስ የሚልህ ዮኒ ለአንተ እግዚአብሔር ቃል ላየው በረከት ምርቃት ለአንተም ለባለቤትህም ለልጆችህ ይሁን
@user-gg2oo4qb6o
@user-gg2oo4qb6o 11 ай бұрын
እየሱስ ያድናል ክብሩን ይውሰደው ዮኒዬ ዘመንክ ይባረክ
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 11 ай бұрын
ወንድማችንና እህታች እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ጌታ እረዳላችሁ መልካም የትደር ዘመን ይሁንላችሁ ዮኒ በአንተ ጌታ ብዙዎችን ለውጦሃል ገና ብዙዎች ይለወጣሉ በረታ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ ሰላምንና ጤና ይስጥህ
@semirajesus5522
@semirajesus5522 11 ай бұрын
ወይ ዮኒየ ግን ምን ኣይነት ሰው ነህ እኔ እንዳንተ መሆን ነው ምፈልገው ጌታ ልረዳኝ ጸሌለኝ ❤❤
@healthyfood7119
@healthyfood7119 11 ай бұрын
እሰይ ያምራል እየሱስ ያለበት እስየ ያምራል እልልልልል እግዚአብሔር ሁላችሁም ይባርካችሁ 🎉🎉❤❤❤
@user-vr6du9dv5p
@user-vr6du9dv5p 11 ай бұрын
ወዋዋዋ ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤
@tautsolo5212
@tautsolo5212 11 ай бұрын
የሰውን ደስታ ማያት እኮ ያምራል ስታምሩ yoni ጌታ ይባርክ ስግደት አገር ሆኘ ስለሚያይ ደስ ይላል ጌታ ሆይ ኢኔንም ባርከኝ ከራሴ ተረፌ ለሌላ ሰዉ እንዴ ተርፍ እፈልጋለሁ ሰዎችን ለመረዳት እፈልጋለሁ ጌታ ሆይ የልቤን መሻት ሰጠኝ ሰውን መረዳት ባጣም ደስ ይላል ♥♥♥YONI god bless you we love you
@MihretFeyisa-yb1sl
@MihretFeyisa-yb1sl 11 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን ይህ የምታዩ ቅዱሳን እግዚአብሔር በደስ ላይ ደስታ ይጨምርላቹ ጌታ ይባርካቹ❤❤❤
@cherinetyohannes5644
@cherinetyohannes5644 11 ай бұрын
What an amazing ምስክርነት and change God Bless U Yoniye
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 11 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሀሌሉያ እንኳን ደስ አላቹህ ሙሽሮች ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ለምልሙ ዮኒ እና አብራችሁ የምታገለግሉ ሁላችሁም ተባረኩ እንወዳቹሀለን
@user-tb5mq8kb4j
@user-tb5mq8kb4j 11 ай бұрын
ዮኒ ጌታ ምስክሬ ቃላት አጠረኝ የምር እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ጌታ ታማኝ ነው ያመለኩትን አይጥልም እናቱ በጣም እየተደሰተች ነው ዮኒ ተባረክ ዘመንክ ይለምልም በዘመን አትዘን ልጆችህን ክፉ አይንካብህ እወድሀለው❤❤❤❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 11 ай бұрын
በጌታ ደስ ሰትሉ እግዚአብሔር ስለ ሁሉም ይመስገን ዮኒዬ አንተ ትለያለህ ዘመንህ ይለምልም
@mihiretendeshaw6649
@mihiretendeshaw6649 11 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ በአንተ ውስጥ ባለቤትህ እንዳለችው ጌታን አይቼዋለሁ አንችም እህቴ ጌታ ያስተካከለውን የሞረደውን የሰራውን ስላዘጋጀልሽ እንኳን ደስ ያለሽ ከዚህ በኋላ ከጌታ ቀጥሎ አስተማማኝ እጅ ላይ ስለሆንሽ ምንም ስጋት አይግባሽ እርፍ በይ ተባረኩ ትዳራችሁ ይባረክ
@SintaSinta-so7vk
@SintaSinta-so7vk 11 ай бұрын
ዮኒዬ አንተን የሰጠን ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ለምድራችን በረከት ነህ በንተ አድሮ ጌታ የስንቱን እንባ አበሳ እስይ እልልልልልልል👏👏👏
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 11 ай бұрын
ክብር ለንጉሡ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን ! ከሙሽሮቹ እና ከዮኒ ቀጥሎ ደስስስስ ብሎኛል እልልልልል ሙሽሮች መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ጌታ በሰማያዊውም በምድሩም በረከት እየባረከ ይባርካችሁ ለበረከት ሁኑ በፀሎት ቃሉን በማጥናት በርቱ እንወዳችኇለን
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 11 ай бұрын
እንኳን ደስ አለቹ በጣም ደስ ብሎኛል እሰ እሰ ዬንዬ ታባራክ የታፈረሳ ቤት ሰታሀል አንዲ ስጋ አርገሃል ሌለ ምን እልሃሌዉ ዘማንክ በጌታ ቤት ይለቅ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤
@kedestrak123
@kedestrak123 10 ай бұрын
ማርያምን ዮኒዬ በጣም እወድካለሁኝ የዚን ልጅ ታሪክ ከመጀመርያ ጀምሮ አይቼዋለሁ ዛሬ ደሞ ሰርጉን አየሁ ማርያምን በጣም ነዉ ደስ ያለኝ በደስታም አለቀስኩኝ😢
@rahelamen2520
@rahelamen2520 11 ай бұрын
እንደ እግዝአብሔር ያለ ማንም የለም። ለምልመህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል እንኳን ጌታ ረዳችሁ። ትዳራችሁ በኢየሱስ ደም የተሸፈነ ይሁን
@mouawecell3097
@mouawecell3097 11 ай бұрын
እስይ እስይ እስይ ሃሌሉያ እንድነው ይኛ ጌታ እየሱስ ሃሌሉያ ሃሌሉያ እስይ እልልልል ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር እግዚአብሔር ይምስገን እውነት እግዚአብሔር ታማኝ አሜን በእየሱስ ስም አሜን ዮንዬ ጌታ እየሱስ ስም ኖር እንድህ ያምራል እየሱስ ያለበት እውነት
@liusilas4308
@liusilas4308 11 ай бұрын
eleellllleeee.......it is really awesome .....papaisho (pastor yerbahye) selayhu des belongale.......❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉papa na yoniye lemlmulnge....
@hei7956
@hei7956 11 ай бұрын
አይዞህ ለከሳሽ መንፈስ አትሸነፍለት አታልቅስ ወንድሜ እናትህ ባታይህም ህልሟ ከንቱ አልቀረም አልከሰረችም ደስ ይበልህ ዉለድ ክበድ ከደጉ እየሱስ ጋ ይመችሃል እምዬም በእቅፉ ናት
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ውይ የኔ እግዚአብሔር የወደቀን የሚያነሳ የኔ አባት ተመስገን እንኳን ደስ አላችው ዬኒ የኔ አደኛ ተባረክ 🙏❤️😍😍😍😍
@messyhale9040
@messyhale9040 11 ай бұрын
ሃሌሉያ ሃሌሉያ❤❤❤❤ አሜን
@Selamtesfayadebo1123
@Selamtesfayadebo1123 11 ай бұрын
ማልከም ገብቻ ይውንለቹ ተስቀነለቹ እኔም አድጌ እንድ ነው ማሞሸር ምፈልገው ጌታ ሆይ እበክህን እናቴን እና አበቴን ጠብቀቻው የኔን ወግ ማረግ ሰየዩ እንደይሞቱ እበክህህህህህህህህህንንንንንንንንን ጠብቀቻው❤❤❤❤❤❤❤❤❤. በድገሜ መልከም ገብቻ ይውንለቹ
@daphillo8302
@daphillo8302 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እየሱስ ይክበር የማይጥል የማይተው እንዲህ በማእረግ የሚድር የእኛ አባት ክብር ክብር ክብር ለእንተ ይሁንልህ ለዘላለም አሜን
@genet1009
@genet1009 11 ай бұрын
ያኔ ባለፍክበት ሂወት በጣም አዝኜ አነባው😢 ዛሬ ደሞ በደስታ አነባው😢 ለኔ እንኳን ቢሆን እንደዚህ ምደሰት አይመስለኝም እንኳን ጌታ እረዳክ ክብሩን ሁሉ በደሙ አጥቦ ለሚያቆመን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን በሰማይ በምድር ክብር ይሁንለት❤። ዮኔዬ ዘመንክ በፀጋው ይለቅ ትውልድክ ይባረክ ። ሙሽሮች ትዳራቹ በየሱስም ከክፉ ይጠበቅ ለምልሙ ድንቅ ናቹ❤❤❤
@ahazamahaza5712
@ahazamahaza5712 11 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን እካን ደስ አላቹ ሙሽሮች ዘመናቹ ይለምልም አምላክ ትዳራቹህን ይባርክላቹ ውለድ ክበድ ዩንያ ሁሌም አደኛ የብዛች አባት ተባረክልኝ❤❤❤❤❤❤
@hiwotgetachew9276
@hiwotgetachew9276 11 ай бұрын
ዮኒ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ስለሠጠህ ፀጋ እግዚአብሔር ለዘለዓለም ይባረክ❤
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa 3 ай бұрын
ዮንዬ የኔ አባት አንተን ለስጥን ጌታ ምን እንስጥ የአባትን ቅይንን ውርስ ፍጻመኪ ያማር ይሁን ❤✝️🛐👌👈💖💖
@adanechyirga272
@adanechyirga272 11 ай бұрын
በጣም ዕድለኛ ነህ ሙሽራው የናትህን አደራ ተቀብሎ ይህችን ውጧም ውጭዋም ቆንጆ የሆነ፤ጠንካራ ልጅ ጌታ የሰጠህ!!!!
@selamademsung5995
@selamademsung5995 11 ай бұрын
እንካን እግዚአብሔር ለዚህ ክብር አበቃክ ወንድሜ❤❤❤ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
@masart9631
@masart9631 11 ай бұрын
ዋውውው የኔ ምርጥ ሙሽሮች እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይበረክለቹ🎉🎉🎉🎉❤ዮንዬ መልካም አባት ዘማንህ ይለምልም❤🙏
@etsegenetsemu7277
@etsegenetsemu7277 11 ай бұрын
ዮኒዬ ባንተ አገልግሎት የብዙዎች ቤት እንደተሰራ ያንተ የተባለ ነገርህን ሁሉ ጌታ ይስራው የሰዎች ደስታ የሚያስደስትህ ትልቅ ሰው ነህ ዘመንህ ይባረክ::
@wehazitkebreab4798
@wehazitkebreab4798 11 ай бұрын
Am from Eritrea 🇪🇷 but we love you so much
@rb2782
@rb2782 11 ай бұрын
ጌታ ይባረክ🙏🏽 ዮኒዬ የትውልድ አባት እንኳን ደስ አለህ, ምሽሮች እንኳን ደስ አላችሁ እናም ርብቃ ለይስሃቅ የእናቱ ሞት እንዳስረሳቹ በፍጹም መጽናኛ ትሁንህ🙏🏽❤️💞
@user-rs8yq7nd2h
@user-rs8yq7nd2h 11 ай бұрын
ዮንዬ ዘመንክ የተባረከ ዪሁን ቃል አጣሁልክ እኔም በማልቀስ አዪኔ ሊጠፋ ነው ምን ዪሻለኛል ብቻ ብርክ በልልኝ ❤❤❤❤❤❤
@nestanetwerku
@nestanetwerku 11 ай бұрын
እንኳን ጌታ ለዚህ ክብር አበቃቹ 🎉🎉😢
@bertukanosman6760
@bertukanosman6760 11 ай бұрын
የወደቀውን አንስቶ ለክብር የሚያበቃ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለ ዘለአለም የተባረከ ይሁን!!
@baqeyegetaliji8545
@baqeyegetaliji8545 11 ай бұрын
Wowow wowow geta yibarka yoniye yehulu Abata geta badamu yishafanaka abate ❤💐❤💐❤💐❤💐❤💐❤💐❤💐❤💐💙💐💙💐💙💐💙💐💙💐💙☦📚📖🍇☦🙏
@hiruthayile7505
@hiruthayile7505 11 ай бұрын
ዉሽራዉ ታላቅ የእግዚአብሔን ሥራ የሚሥራ ጌታ የሚጠቀምበት ያድርግህ የብዙዋች አንባ ጌታ በአንተ ተጠቅሞ ያብስ የተባረከ ትዳር የሁንላችሁ👏👏👏👏❤
@Freefire-og2sf
@Freefire-og2sf 11 ай бұрын
ወይ ደስ ሲል ሁሌም ንግግር ከልብ ውስጥ የማጠፍ ነበር እንኮን ጌታ ረዳክ ዘመንክም።ትዳርክ መልካም ፍሬዎች የምታፍራበት ዘመን ይሁንልክ የ
@wondimugetu6003
@wondimugetu6003 11 ай бұрын
Aye geta mengede layie lastyike lebeso endaletegyia zare lezye keber setabeka mn yeball temesgene enjyie 😢🙌🙌 Yoni God bless you
@sifenshume7726
@sifenshume7726 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት 2011 በአንተ ምስክርነት በጣም አልቅሼ ነበር እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ አምላክ ነው እውነት በጣም ደስ ብሎኛል እንኩዋን ደስ አለህ ወንድሜ ቀሪ ዘመናችሁ የደስታ የፍቅር የበረከት ዘመን ይሁንላችሁ 🥰 ዋው ደግሞ እግዚአብሔር በጣም ቆንጆ የሆነች ሚስት ነው የሰጠህ እግዚአብሔር በልጆች ይባርካችሁ🥰
@yenebecha7099
@yenebecha7099 11 ай бұрын
ዮኒ ሥትደክምና ሥትዝል ሥታረጅም የጌታ መንፈሥ አይለይህ እንደካሌብ ሰው ይሥጥህ ሥትደክም የሚደግፍህ እንደሙሴ ; ተባረክ
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 11 ай бұрын
ዮኒ ወጣቶችን እንዲህ አስተምረህ ደሞ ወግ ማእረጋቸውን በአይናቸው እንዲያዩና እንዱደሰቱ ስላረጋቸው እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈልህ ዮኒዬ ለኔም ለልጆቼ ጸልይልኝ እወድሀለሁ
@saraashebir1788
@saraashebir1788 11 ай бұрын
Hoooooooooo Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah Egzaber melkam new hallelujah elelelelelelelelele congratulations praise Lord
@abaynehworku9838
@abaynehworku9838 11 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ሙሽሮቾ❤❤❤
@user-fo9rg3cu1v
@user-fo9rg3cu1v 11 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን በጣም ደስ ይላል አሜን ዮንዬ ዘመንክ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
@rohamarohama1060
@rohamarohama1060 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ማክበርን ያዉቅበታል ስለ አንተ ጌታዬን አመሰግናለዉ እልልልልል❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mw3rv7li7t
@user-mw3rv7li7t 9 ай бұрын
ጌታ ሆይ ቸርነትህ ብዙ ቃል አጣሁ
@birukwakeyo4563
@birukwakeyo4563 10 ай бұрын
ዮኒ ከነቤተሰብህ ከዮኒም ጋር አብራቹ ምታገለግሉ ሁሉ የሰማይ አምላክ እየባረከ ይባርካቹ ከማለት በስተቀር ቃላት ያጥረኛል ተባረኩ ያለቀሳቹበት የዘገየ ጥያቂያችሁ ሁሉ በደስታ ይመለስላቹ ተባረኩ
@JesusisthewayJesusisthelife
@JesusisthewayJesusisthelife 11 ай бұрын
ዛሬ የመጀመሪያው ተመልካች❤❤
@miherttsedeke9224
@miherttsedeke9224 11 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል የረዳ እግዚአብሔር ይመስጌን
@twinshr4847
@twinshr4847 11 ай бұрын
ዮንዬ ቃላት አጣሁልህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ የልጆችህን በረከት ያግኝህ
@teddyabrishe3561
@teddyabrishe3561 11 ай бұрын
የዚ ልጅ ምስክርነት እንዴት እንዳስለቀሰኝ,,, የኔ ጌታ ምን ይሳነሃል 🥰🙏
@tamenemekuriya297
@tamenemekuriya297 10 ай бұрын
ወዳጄ ይሄን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ዘመንህ ይባረክ።❤
@lomitesema2839
@lomitesema2839 10 ай бұрын
ጌታ ያጽናናው እኔም አልቅሻለሁ ሰዎችን አብአን አያለን ክብር እንስጥ ጌታ ይርዳን
@MrAbdallah-oq8hh
@MrAbdallah-oq8hh 11 ай бұрын
❤❤❤❤ yoni tabaraki inekani tafaxarki igizabiher yibarki ❤❤❤❤❤❤
@user-tj5vk4dg7n
@user-tj5vk4dg7n 11 ай бұрын
እድገትዬ እድገት ዬ ቃል ቃል የለኝም የረዳህ ጌታ ይባረክ❤❤❤
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 11 ай бұрын
ወንድሜ ያባቴ ልጅ ሙሸራው ጌታ ጠላትህ ዲያቢሎስን ተበቅሎልህ ለዚህ ክብር ደስታ ድምቀት ስላበቃህ ደስታዬን መቆጣጠር አልቻልኩም. ሙሸራው ሙሽሪት ስታምሩ አንቺምንም ለወንድማችን እውነተኛ ካሳ ያድርግሽ. ዮንዬ ጠላት አንተ ላይ አዘነ መክፈት አላቆም ያለዉ እኮ እነዚህን የመሳሰሉ ውብና ድንቅ ብርቅ የሆኑ ልጆችን ከአፉ እየቀማኸው በጠኔ ስታሰቃየዉ የክፉ ሰዎችን አንደበት እየተዋሰ ሌላ ማድረግ ቢያቅተዉ ጠኔውን ለማርገብ ስምህን እንደ እንጀራ ያኝካል ለነገሩ ምን ያስደንቃል ጌታችን እየሱስ ክርስቶስንስ በአል ዜቡል አለበት ብለዉት አልነበር. ዮንዬ. ከኢየሱስ ጋር ወደ ፊት !!!!!!!!!!!!!!!!!?? 14:03
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 11 ай бұрын
ዮኒዬ ታድለሃል እግዚአብሔር ያብዛልህ ሰዎችን ወደ እግዚአብሔር መንግስት ከማስገባት የበለጠ በዚህ ምድር ምን ደስታ አላ ? ሁላችንንም እግዚአብሔር ይርዳን
@wodehord7063
@wodehord7063 11 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁወንድሜ እና እህቴ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ዮኒዬ ተባረክህ ያንቴ የሆኑ ሁሉ አገልግሎትህ ሁሉ በተሰብህ ሁሉ ይባረክህ❤❤❤💐💐💐
@worikneshbissa2512
@worikneshbissa2512 11 ай бұрын
Esay enkuwan geta ereda wondime yoniye zemenh yibarke🙏❤❤
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 15 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
ይምራል ዮኒ በእምባ ተራጨ//ZAREM YIMIRAL
10:41
መልካም ወጣት
Рет қаралды 11 М.
2335- በቲክቶክ ወጣቶችን ለዘፈን እመለምላለሁ!
15:00
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 8 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
0:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН