አንቺ በጭስ ውስጥ እየኖርሽም ድምቀቴ ነሽ መልካም ወጣት ከቀኑ 6ሰዓት 2015

  Рет қаралды 255,724

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

10 ай бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 1 200
@SamiAlem86
@SamiAlem86 10 ай бұрын
ምነው እቴትየ ብትኖሪ እሄንን ይቅርታ ብጠይቅሽ ኖሮ እውነት እናቴ ተቀይሬልሻለው መንፈስሽ ይመስክርልሽ እናቴ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@genetgirmay3232
@genetgirmay3232 10 ай бұрын
ወንድሜ እንኳን ተቀየርክ ደስ ይላል ቀሪ ዘመንህ እናትህ ወይም እቴትዬ የምትፈልገው የምትወደውን የምትመኘውን ነገር በአለህ አቅም እድርግ በጣም እወድሃለሁ ወንድሜ ተባረክ
@mulumulu6190
@mulumulu6190 10 ай бұрын
ጌታ ሆይ ምን እንበልህ እድል ስጠን በህይወት ያሉትን ወላጆቻችንን እምናከብርበት እኔም እናቴ በህይወት የለችም ህፃን እያለን ነው የተለየችን ባለማውቅ ይበደልኳትን አሁን እንዴት መጠየቅ እችላለሁ ጌታን ልማፀነው እንጂ በይቅርታ እንባ እንባዬ ፈሰሰ የዮኒን ይቅርታ ስሰማ ወደሗላ ጠልቄ እንዳስብ አድርጎኛል በሕይወት ያለውን አባቴን ይቅርታ እምጠይቅበትን ቀን ቅርብ ያድርግልኝ ከስደት ምድር በፍጥነት ይመልሰኝ ጌታ እድልን እንዳላጣት ጌታ ሆይ አባቴን እህቶቼንም አደራ ጠብቅልኝ ጠብቀንም አሜንንንንንን❤❤❤❤❤
@adissdej2717
@adissdej2717 10 ай бұрын
Ayezok 🌹🌹🙏🙏
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 10 ай бұрын
አዞሽ❤❤❤❤
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 10 ай бұрын
I know
@meskeremjara292
@meskeremjara292 10 ай бұрын
የልጅ ልጅ ልጅ ልጅ አይተህ በነሱ ታጅበህ እኔ እድሜህን በ120 አልገድበውም ሒድ እለፍ በዙርያህ የሚንጫጩ ምናምንቴዎች እያዩ እንደዚሁ እንዳማረብህ እንዳበብክ ቀጥል ያስጀመረህ ጌታ ለዘመናት ያስቀጥልሀል ተባረክ ዮኒዬ ከመላው ቤተሰብህ ጭምር በእየሱስ ክርስቶስ ደም ሸፈንኳችሁ ተባረክ ሐሌሉያ።
@Abakosii6325
@Abakosii6325 10 ай бұрын
Amen ❤❤
@amsalehabte7630
@amsalehabte7630 10 ай бұрын
Yonii Eebbifami!
@laila8140
@laila8140 10 ай бұрын
ምናምንቴ አይባልም
@selambefekadu2800
@selambefekadu2800 10 ай бұрын
ሁሉም ኢትዮጵያዊ እናቶቻችንማ ይህንን ወግ ይዩ ❤
@nardosmengistu4025
@nardosmengistu4025 10 ай бұрын
Amennnn 😊
@RozaDesta-om7fx
@RozaDesta-om7fx 10 ай бұрын
amen
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 10 ай бұрын
I’m orthodox I’m here watching the full video by standing up and when you cry I cried when you laughed I laughed Very Amazing ❤❤❤❤ Great Job for Honoring Your Mother ❤
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 10 ай бұрын
ዮኒ እናትህ በህይወት እያለችም ለእናንት እውቅናና ምስጋና በመስጠት ይቅርታንም በመጠየቅ እድለኛ ነህ።🎉❤🎉❤🎉
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 10 ай бұрын
ኦርቶዶክ አማኝ ነኝ በእውነት በእንባ የጨረሰኩት ፕሮግራም ይህ ነው😢😢😢
@misganabekele-bt9gv
@misganabekele-bt9gv 10 ай бұрын
እድሜሽን ያርዝመው አንቺ የዮኒ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ወጣቶች እናትም ነሽ ተባረኪ,,አብረቅርቂ,እንደ ጠዋት ፀሀይ ድመቂ እንወድሻለን❤❤❤🥰🥰🥰🥰🙏
@Aynalem-ml3bc
@Aynalem-ml3bc 10 ай бұрын
እንባዬን መቆጠጠር አልቻልኩም የኒ እድለኛ ነህ የትዉልድ አበት የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥሽ የኔ ብርቱ እናት የኢትዮጵያ እናቶች በሙሉ ጀግና ናችሁ❤❤
@yasalefekutne9145
@yasalefekutne9145 10 ай бұрын
ኦፍፍፍፍፍ የማዳሜን ሶፍት አስጨረስከኝ ዬኒዬ ❤❤❤❤❤ አንተ እኮ ምርጥ የአለም በረከት ነህ አንተ ባትኖር ኖሮ ብዪ ብዙ የምላቸው ነገሮች አሉ መሠለክ ተባረክልኝ ብዛ ተባዛ በፍሬህ ምድርን ሁሉ ሙላ❤❤❤❤
@user-nf4md1is8q
@user-nf4md1is8q 10 ай бұрын
እኔም
@birhanemulugeta587
@birhanemulugeta587 10 ай бұрын
ተይ ባክሽ!
@user-ue1wd7lw2p
@user-ue1wd7lw2p 10 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@tsigekifle9115
@tsigekifle9115 10 ай бұрын
ዮኒዬ የኔ ቦርቧራ እናት ብርቁ 😭😭😭😭 ሁሌም ሰው እናቴ ብለው ባለቀሱ ቁጥር አብረክ የምታለቅስ የኔ ሆደ ባሻ ወንድም እግዚአብሔር ለእናትክ እረጅም እድሜ ይስጥልክ በእድሜ ያጥግብለክ 😭😭😭ተባረክ አስለቀስከኝ ባለቤትክ ምንኛ የታደለች ነች እናቱን የሚወድ ባል ስለሰጣት እናቱን እና እህቶቹን የሚወድ ወንድ ለሚስቱ መልካም ባል ነው ።
@abdigemechu9795
@abdigemechu9795 10 ай бұрын
Your mom deserves more than this.....
@mentasenote5583
@mentasenote5583 10 ай бұрын
እኔ መጀመርያ 2015 መልካም ወጣት የተከፋታ ቀን ለእሱወ ነበር ያዘንኩት የስራው ክብደት ሰስብ በእውነት ጀግና እናት ነሽ በሁሉ እንካን ጌታ ሁላቹንም እራደቹ ❤❤❤❤❤
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ለእናቶች ረጅም እድሜና ጤና ይስጠቸው እናቶቻችንን ክፉ አንከበቸው
@user-er5kr1tf7b
@user-er5kr1tf7b 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ እናት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ምስክር ነው ከእኔ እድሜ ቅንስ ለአንቺ ይሰጥሽ ይሄ ነው የኔ መልስ ❤❤❤❤❤ እናት Love you !!!! ሺህ አመት የኑሩልን የኔ የዛሬ እንባ የፍቅር ምልክት ነው
@jiji1709
@jiji1709 10 ай бұрын
እሰይ እናት በምድር ላይ መተኪያ የላትም።እናት ሁሉ ነገር ናት ለልጅዋ።እንዲያውም የፓስተር የነብይ የሁሉም ፀጋ ባለቤት የሆነው የዮኒ እናት ያንስባታል።እድሜና ጤና ለሁሉም የኢትዮጵያ እናቶች ይሁን❤❤❤
@godismyway7305
@godismyway7305 10 ай бұрын
Ye Geta Enates aa?? Atemchachum? Wushoch wagachu alech be Gehanem!!!!!!!!!!!!
@jiji1709
@jiji1709 10 ай бұрын
@@godismyway7305 የእናንተ አምላክ አሳዳዳቢ ነው አይደል።እዚህ ጋ የጌታ እናት ምን አመጣት።እስዋኮ ከሴቶች ሁሉ የተመረጠች ናት።አለም ብፅኧት የሚላት አምላክን የሚያህል የታቀፈች እዝህ ምን ትሰራለች።ድንግል ማሪያምን እንደናንተ የሚያቀላት እኮ የለም።ይልቁኑ ከዘላለም ሞት ልጅዋን የተሰቀለውን በማመን ውደ ዘላለም ህይወት እንድትመጡ እጋብዛችዋለሁ።
@godismyway7305
@godismyway7305 10 ай бұрын
@@jiji1709 Menafik Ke Gehanem yedenal hahahaha zare betam sakugn hahahah ye Luther buchila yelek be gizesh atkelji tetemki ena temelesh. Wuchi ke zendow bete
@jesusislordmysavior2213
@jesusislordmysavior2213 10 ай бұрын
ይህ የምታነቡ ጊዜ ሳይረፍ እንደኛ በጸጸት ሳታልቁ ይቅርታ ጠይቁ እናትን ማጣት ከባድ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@adentedela5358
@adentedela5358 10 ай бұрын
ወደ ቆላስይስ 3 20፤ ልጆች ሆይ፥ ይህ ለጌታ ደስ የሚያሰኝ ነውና በሁሉ ለወላጆቻችሁ ታዘዙ።
@millathmillath2388
@millathmillath2388 10 ай бұрын
አለምን ብንዞር እንደናት የሚሆን የናትን ቦታ የሚተካ መቸም አናገኝም ረዥም እድሜ ለናቶቻችን❤❤❤❤❤❤
@mobizone4136
@mobizone4136 10 ай бұрын
አሜን አሜን
@yoditabebe7785
@yoditabebe7785 10 ай бұрын
የኔ ጀግና አንተን የወለደች እናት እግዛብሔር እራሱ የመረጣት በጥበብና በማስተዋል እግዛብሔርን በመፍራት የአምላካን ትዛዝ የፈፀመች ጀግና እናት ናት ተባረኩ ለበረከት ሁኑ❤🎉❤🎉❤🎉
@okubatasfmikal
@okubatasfmikal 10 ай бұрын
እናተ ኣንቺ ዕድለኛ ነሽ ልጅሽ ኣጠገብኪ ነው ይቅርታ ጠየቀ እኔስ መቸነይ ነእናተ እጠይቅ እነ ኣሁን ኣዲ ኣረብ ነይ እንዴት የድርግ መቸስ እጠብቅ እባነ ጠረሽኩ መንድሜ ምላድርግ ለኔ እኻ ካብ እስራት ኣገላገልካኚ ኣመሰግ ነይ ተባረክ
@okubatasfmikal
@okubatasfmikal 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂
@tosfisb8754
@tosfisb8754 10 ай бұрын
😢ጌታ ሆይ ሁላችንንም ለዚህ አብቃን እባክህ ዮኒዬ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልህ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ይህን የተባረከ ቤተስብ ስለ ሰጠኸን እናመሰግንህለን ዶኢዬ የኔ እርጎ ለምልሚ😢😢😢
@mayzamarkos9385
@mayzamarkos9385 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ እናት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ምስክር ነው ከእኔ እድሜ ቅንስ ለአንቺ ይሰጥሽ ይሄ ነው የኔ መልስ ❤❤❤❤❤ እናት Love you !!!! ሺህ አመት የኑሩልን የኔ የዛሬ እንባ የፍቅር ምልክት ነው ❤❤❤❤❤Mother of Generation ❤❤❤❤❤
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 10 ай бұрын
ለዮናታን አክልሉ እናት ክብርና ምስጋና ይገባታል ❤❤❤❤
@sabafeleke7085
@sabafeleke7085 10 ай бұрын
አቤት ጌታ ሁልጊዜም ስራህ ድንቅ ነው እጅን በአፍ የሚያስጭን ብዙ እናቶች በምድራችን ላይ በመውለዳቸው በሚያዝኑበት የብዙዎችን እናት እምባ የሚያብስ ምስጋናና ይቅረታ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ በቃልም በስራም የተገለጠ አገልግሎት ዮኒ ዘመንህ ይባረክ
@sabawoldemikael9688
@sabawoldemikael9688 10 ай бұрын
ዩንየ ጌታ የሱሰ ይባርክህ ያብዛልህ በጣም ጥሩ ምሳሌ ነህ ተባረክ ተባረክ የወላድ መሐን ነኝና ብሆንም ባንተ ጌታ ያጽናናኛል ተባረክ
@muluhundabo5046
@muluhundabo5046 10 ай бұрын
አባካችሁ ቃለ መጠይቅ ብትቀረብ መልካም ነው ምክንያቱም ለብዙ እናቶች እና አባቶችም ምሣሌ ነች ደግሞ ጥሩ ት/ት የምሆን ነገረ ትመክራለች ብዬ አስባለው እድል ስጡዋት ተባረኩ።
@lealem_bereket
@lealem_bereket 10 ай бұрын
ቀርባ ነበር 2015 ጅማሬ ላይ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 10 ай бұрын
ዮኑ እናትህ እድሜአቸዉን እረጅም ጤናቸዉን ሙሉ ያርግልህ
@mulumulu6190
@mulumulu6190 10 ай бұрын
እምለውን አጥቻለሁ እንባዬንም መቆጣጠር አቅቶኛል ዮኒዬ በአንተ ሆኖ የሚሰራው ጌታ ሁላችንንም አንቅቶናል ዘመንህ ይባረክ ከነዘር ማንዘርህ እኔም አባቴን ይቅርታ እምጠይቅበት እማመሰግንበትም ጌታ ለአባቴ እድሜ ይጨምርለትእንድጦረውም ጌታ እድል ይስጠኝ እናቴ ህፃን እያለን ብታርፍም አራት ሴት ልጆቹን እናትም አባትም ሆኖ ያሳደገንን አባታችንን ይቅርታ እንድንጠይቀውም እንድናመሰግነውም ጌታ ለአባቴም ለእኛም ለልጆቹ እድሜ ይጨምርልን ያለሁት ዱባይ ነው በቅርቡ ወደ ሐገር እገባለሁ ጌታ በሰጠን ቤት ውስጥ አስጀምሮ አስጨርሶኛል በዚያቤት ውስጥ አባቴንም እህቶቼንም ሰብስቤ ይቅርታም ምስጋናም እናደርጋለን በጌታ ፊት ጌታንም እናመሰግናለን ፀልዩልኝ ጌታ እድል እንዲሰጠኝ ዮኒ ተባረክ እወድሐለሁ እመጣለሁ አንተም ቸርች ሜላላን አቅፌ እመሰክራለሁ ከመፀነሷ በፊት ጌታ ራዕይ አሳይቶኝ ነበር እቤታችሁ መጥቼ ሴት ልጅ ወልዳችሁ አልጋላይ ሳጫውታት ያየሗት ሴት ልጅ ተወልዳ ስላሳየኝ ጌታን ሁል ጊዜ እየባረኩት ነው አሜንንንንንንን በሰፊው እመሰክራለሁ ክብር ለጌታ ይሁን አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤
@TisgeJJM
@TisgeJJM 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
@mulumulu6190
@mulumulu6190 10 ай бұрын
@@TisgeJJM አሜንንንንንንንንን
@user-vr1mv1on2f
@user-vr1mv1on2f 10 ай бұрын
እማ የኔ እናት በጣም እወድሻለው ❤❤ስለሁሉም ነገር ይቅርታ አድርጋለው እማ እረጅም እድሜ ኑሪልኝ 😢😢😢😢😢እናቴ
@zenagirma8230
@zenagirma8230 10 ай бұрын
የዮኒ እናት እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ይስጣት❤❤❤❤❤❤❤
@freweinikidane8847
@freweinikidane8847 10 ай бұрын
ኣሜን
@burtokanbn
@burtokanbn 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ እናት ትለያለች እንኳን ጌታ ለዚህ ክብር አደረሰሸ የክብር ባለቤት ጌታ ለዘላለም ይባረክ❤❤❤❤❤❤ የወንጌል አርበኛ የጠላት መርዘኛ ሰማይ ወራሽ የምድር ጨው የኔ በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረከ ዘመነይ ለምለም ❤❤❤❤❤❤❤
@user-lh9zj7xs4i
@user-lh9zj7xs4i 10 ай бұрын
ዮኒዬ እረጅም እድሜ ጤና ይስጠት እግዚአብሔር ለእናትህ እኛም በጣም እንወዳታለን በዕንባ ጀምሬ በዕንባ ጨረስኩ😢😢😢😢😢😢
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 10 ай бұрын
ዮኒየ አንተ እግዚአብሔር የረዳህ ሰው አስለቀሰኝ እናት እናት የቃሉ ማነስ ግን እሷ ግዙፍ ፣ መልካም እሩህሩህ ቃል የለም እናትን እናት ያንተ ደሞ የናት አንደኛ ዘመናችሁ ይባረክ ፡፡ እድሜውን ጤናውን ይስጣት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ፡፡ ዘመናችሁ በደስታ ይለቅ በጣም እወዳችኋለሁ፡፡
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 10 ай бұрын
ዮኒ ❤ተባረክ በህይወት ኖረ ለምስጋና ዕድል ስለሰጣህ ጌታ ይባረክ 🙏ዕድሜ ይጨማርለቸው❤
@avaffsacxsxs6072
@avaffsacxsxs6072 10 ай бұрын
የኔእናት ዘመንሽ ጉልበትሽ ጤናሽ ሁሉ ይባረክ እናቴ ውይ ዮኒ ታድለክ እችን የመሰለች ወርቅ እናት ስላለችህ ጌታን አመሰግናለሁ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rb2782
@rb2782 10 ай бұрын
ሺ አመት ኑሪ ዘመንሽ ይለምልም የተባረከ ልጅ ሰጥቶሻል ልጅሽ እንኳን ላንቺ ለወለድሺው ለኢትዮጲያዊያን እናቶች ሁሉ ኩራት የሆነ ልጅ ሰጥቶሻል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ የቱወደዳቹ ቤተሰቦች. ዮኒ የልጅ አዋቂ አስተዋይ ዘመንህ ይለምልም ኑርልን ዮንዬ እንወድሃለን🙌🏾🙏🏽❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-um2sd3kq1x
@user-um2sd3kq1x 10 ай бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባርካው የኔ እናት እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የልጅ ልጅ ልጅ ያሳይሽ ዮኒ ብቻ አይደለም የሚያመሰግንሽ እኛ እናመሰግንሻለን ዮኒን ስለወለድሽልን ዮኒን አይደለም መጀመርያ ምናመሰግነው ከ እግዚሐብሔር ቀጥሎ አንቺን እናመሰግናለን ተባረኪ ጌታ እየሱስ እድሜሽን ያርዝመው
@abyine-wz4yh
@abyine-wz4yh 10 ай бұрын
የዮኒ እናት ጌታ እድሜ ይስጥሸ
@haregtegegkeya8871
@haregtegegkeya8871 10 ай бұрын
ሀገሬ ሥገባ የመጀመሪያው ሥራዬ እናቴን ማመሥገን ነው በድሜ በጤና ያኑርልህ እደዛሬ አልቅሼ አላቅም 😢 💚🙏
@user-tb5mq8kb4j
@user-tb5mq8kb4j 10 ай бұрын
ዮኒ ጀግና መሪያችን ነክ ጌታን ይቅርታ መጠየቅ በጣም መታደል ነው ዮኒ ባንተ ትምርቶች የይቅርታ ሰው ሆኛለው ጌታ እድሉን ሰቶኝ ቤተሰቦቼን ይቅርታ ጠይቆለው ስለሁሉም የጌታ ስም ይባረክ አንተን የወለደችልን እናት ብርክ ትበልልን❤❤❤❤
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 10 ай бұрын
ዮኔን ዘጠኝ ወር የተሽከመ ይሄ የተባረከ ማህፀን ጌታ የዘላለም አምላክ ስሙ ይባረክ ትግስት እዬ አንቺ የዮኒ ብቻ አይደለሽም የሁሉም ኢትዮጵያውያን እናት ነሽ እድሜና ጤናውን የልጅ ልጆችሽ ጋር ጥሩ ግዚ እንዲኖርሽ ከልብ እመኝልሻለው ሁላችሁንም ጌታ ይባርካቹ 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏💐💐💐💐🌺🎊🌹🍇✨
@BinyamTamirat
@BinyamTamirat 10 ай бұрын
እናቴ እግዚአብሔር የሰጠኝ ልዩ ስጦታዬ ነሽ (#ጥሩ ሰዉ) ልክ እንደ ሾንኮራ አገዳ ነዉ ብትሰብረዉ:ብትነክሰዉ ብትገጨዉ: ብትመታዉ ብትፈጨዉ እራሱ ሁለም ታፋጭ ነዉ😍 እማዬ የኔ ዉድ እናት 💞
@afifeassi2540
@afifeassi2540 9 ай бұрын
Yogn yanite hiwot yelela sewu lenem chimir ye hiwot meniged honuwal silez geta akibir
@selambekele8175
@selambekele8175 10 ай бұрын
ድንቅ እና ጀግና እናት ያንስባታል አዎ ዮኒዬ እንኳንም የሷ ልጅ ሆንክ እንኳንም ያንተ አይነት ድንቅ ልጅ ወለደችልን እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ያድልሽ እናትዋ። ጌታ ኢየሱስ ደሞ ፈፅሞ ይፈውስሽ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mita7976
@mita7976 10 ай бұрын
አውነት ነው ምስጋና ይጋባሻል ማፃንሽ ይባርክህ ዮንን በማዉለድሽ አንች የተባረክሽ ነሽ
@selamawitchanyalew2605
@selamawitchanyalew2605 10 ай бұрын
ዬኒዬ አንተ እኮ አስተዋዬ ነህ ተባረክ ።እናትህ በህይወት እያለች ይህንን ማረግህ እድለኛ ነህ ።እኔ ግን የምወዳት እናቴ በህዬወት የለችም ።አንተ እድለኛ ነህ ። እናትህም አንተን የመሰለ አስተዋዬ ልጅ ስላላት እድለኛ ነች ።ተባረኩ እወዳችህዋለው።
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 10 ай бұрын
እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ እንኩዋን ወለደች እውነት ዮኒዬ ❤😢😢
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 10 ай бұрын
የ fb ጓደኛዬ የ እናት ነገር ስስ ጎኔ ነው በጣም ነው ያለቀስኩት 😢ሁሉም እናቶች ሺ አመት ይኑሩ 🙏❤️❤️❤️
@selamtaddesse6512
@selamtaddesse6512 10 ай бұрын
እናቴ አንቺ ትለያለሽ እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ለዮኒ አገልግሎት መሳካት አንቺ የጀርባ አጥንቱ ነሽ ኩሽና ተቀምጠሸ ኩሽና ውስጥ አድረሽ ይህንን ሁሉ ወጣት እንዳይታመም ጤነኛ ምግብ የመገብሽ ጀግና እናት ነሽ አምላክ ጤናሽን ይስጥሽ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤
@tetinakelemeworq9118
@tetinakelemeworq9118 10 ай бұрын
❤❤❤❤Betam konjo nat demo mariyame ❤ Fetari rejem edem yestachu mother❤❤❤ Ante turu mamer nake wandem❤
@meronmilkyasyemisrachlij8354
@meronmilkyasyemisrachlij8354 10 ай бұрын
ኡፊፊፊፊ ምን ልበል ቃላት አጤረኝ እግዚአብሔር ለእናቶቻችን እሜና ጤና ያብዛልኝ።❤
@meseretmala2194
@meseretmala2194 10 ай бұрын
ማነው እንደ እነ እንባዎን የጨረስው😢😢😢😢😢እድመና ጠና ይሲጥሺ የነ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤እንወድሻለን🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@mobizone4136
@mobizone4136 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜእሽን የስራዘምልሽ የኔ እናት❤ ዮን እግዚአብሔር አምላክ አበዝቶ ይበርክ ታበራክ ለብዙኦቻችን የእነት ፍቅር አስታማርኬን ዘመንክ ይበራክ❤❤❤🎉🎉🎉
@TekaligneBekele
@TekaligneBekele 10 ай бұрын
ዮናታን እግዚአብሔር ይባርክህ
@faridaf7782
@faridaf7782 10 ай бұрын
የእኔ ጀግና አናት እግዚአብሔር አመላክ አደሜና ጤና ይስጠሽ♥♥♥።
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 10 ай бұрын
እኔም እንዲሁ አንድ ቀን አባቴንና እናቴን በህዝብ ፊት አመሰግናቸዋለው። ብዙ እየነበራቸው ለኔና ለውንድሜ እንዲሁም ለእህቶቼ ሲሉ ዝቅ ብለዋል የሰው ፊት አይተዋል፣ ተንቀዋል፣ ማዲያት እና በሽታ አጥቅቷቸዋል። ዮኒ ተባረክ!! ተባረክ እንዴት ደስ እንዳለኝ አታውቅም!!!😭🥰🥰🥰
@tigesttigest9279
@tigesttigest9279 10 ай бұрын
ዮኒ እድለኛ ነህ እናትህ አጠገብህ አለች እረጅምን አድሜ ትኑርልህ
@freweinikidane8847
@freweinikidane8847 10 ай бұрын
ኣሜን
@merymeryy4478
@merymeryy4478 10 ай бұрын
ኡፍፍፍ 😭😭ኡፍፍፍ 😢😢እግዚአብሔር ይባርክ ረጅም እድሜ ይስጣት ኡፍፍፍ 😢😢😢
@nunawaktola2594
@nunawaktola2594 10 ай бұрын
ዮዎኒ በጣም እድለኛ ነህ ስላረከው ነገር ሁሉ እግዚዓብሔር ይባርክህ
@ሳርዬ
@ሳርዬ 10 ай бұрын
እኔ ቃል የለኝም የውኔ እንደዝች ያለች ጠንካራ እናት ስላለህ እድለኛ ነህ እድሜና ጤና ይስጥልን የብዙዎች እናት ነሽ ለምልሜ ጌታ እድሜና ጤና ይጨምርልሽ ።❤❤❤
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 10 ай бұрын
ኡፈፈፈ እኔም ለእናተና ለአባተ በእግራችው ወድቀ ይቅርታ መጠየቅ ፈልጋለው ጌታ ሆይ የቀራውን ውራቶችን በስላም አስጨርስኝ ለይቅርታ አብቃኝ 😭😭
@IbelongtoJesus338
@IbelongtoJesus338 10 ай бұрын
Amen yabekah/kash
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 10 ай бұрын
I wish my mom was alive so we can ask her forgiveness for the so many griefs I caused her 😭😭 God bless you Yoniye ❤
@getedirba905
@getedirba905 10 ай бұрын
ዮን አመሰግናለሁ የዉስጤን ስሜት ለመግለጽ አልችልም መልካም ወጣት ብመጣ በጣም ደስይለኝ ነበር ግን አልቻልኩም እየናፈቀኝ አለቃ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ሆኖ አቅም ጉልበት ስለ ሆነክ ጌታ ይመስገን እጅግ በጣም ደስብሎኛል መነገር ከምችለው በላይ ብዙዎች ስለ ተፈቱ እና የብዙዎች ነፋስ ስለ አመለጠች ተባረክ እወዳለሁ አከብራለሁ እግዚአብሔር በሠላም አስጀምሮ በሠላም ስለ አስጨረሰክ ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን ሃሌ ሉያ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 10 ай бұрын
ዋው ❤❤❤እናቴ ይግባሻል ጀግና እናት የዮኒዬ እናት ተባረኪ ለምልሚ❤
@mademade4846
@mademade4846 10 ай бұрын
ዮኒዬ አንተ እድለኛ እኮ ነህ የብዞውች አባት ደግሞም ለኛ ለወጣቶች ምክንያት ስለሆንክ ጌታን እንድናውቀው ሳይገባን ሳናውቀው እንዳያልፍብን እንተን ያስነሳ ስሙ ይክበር እናትነት ባንተ አገላለፅ ለምልሙ ዮዬ ሺ አመት ይኑሩልክ አንተ የተባረክህ
@yaredyohannes8487
@yaredyohannes8487 10 ай бұрын
መልካም ወጣት ላይ በነበርን ጊዜ ከምግብ የተነሳ ምንም ሳንታመም እና ሳንጨናነቅ እንድንማር ስላደረጉልን አስተዋጸኦ እናመሰግናለን። እኔ በግሌ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። ዮኒም የዮኒም እናት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።
@user-iy7vq3pr8u
@user-iy7vq3pr8u 10 ай бұрын
እረጅም ዕድሜና ጤና ፍጣር ይስጦት የኔ ጀግና እናት አንች ማለት የዮኒ እናት ብቻ ሰትሆኝ የሁሉም እናት ነሽ ኑርልን❤❤❤❤❤እወድሸለሁኝ እማ
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 10 ай бұрын
Yeni Enat Gobez jegna Neshe Ewdisalawe Rejim Edimna Tena yistshe❤❤🥰 Yoniye ke wed balbeteh ena Lejojeh tbarekulin ,Ewinet Gobez neh❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z 10 ай бұрын
መልካም እናት ያላቹ እድለኞች ናቹ : እኔ ግን የእናትን መልካምነት አላውቅም ምክንያቱም በብዙ በድላ ስላሳደገችኝ እንደውም እናቶች ሁሉ እንደኔ እናት ይመስሉኝ ነበር ለካ መልካም እናቶች አሉ 😢😢😢😢 በእናት መወደድ ቢጎለኝም ወልጄ ግን እናት መሆንን እና ለልጄ እኔ ያጣሁትን ፍቅር ለልጄ እየሰጠሁ እንዳሳድግ ጌታ ስለረዳኝ አመሰግነዋለሁ : ከሁሉ በላይ ሁሉን የሆነልኝ እናትም አባትም እህም ወንድም የሆነኝን ጌታዬን አመሰግነዋለሁ ❤❤❤❤
@sabahabte2947
@sabahabte2947 10 ай бұрын
አልልልልልልልልልል እናት እንዲህ ስትከብር ማየት እንዴት ደስ ይላል ዮኒ ጌታ ይባርክህ አንተ ደሞ በልጆችህ ክበር እልልልልልልልልል🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍💗💗💗💗💯💯💯💯💯🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@aschalewkelila6260
@aschalewkelila6260 10 ай бұрын
ዮኒ እድለኛ ነህ እናትህ አንተ አሁን የደረስህበትን በማየታቸው ትልቅ ድል ነው ለእናትህ : በመቀጠል ሚስትህም ከእናትህ ቀጥላ አስተዋፅኦ መስዋዕትነትን ከፍላለች አንተ እድለኛ ነህ ስለሆነልህ መልካም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!! ተባረክ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 10 ай бұрын
ዮኒዬ በለቅሶ ነው ያየሁት የሰማሁት ተባረክ ለምልምልን ማሚዬ የኛ እንቁ እረጅም እድሜና ጤና 😢😢😢
@leya3286
@leya3286 10 ай бұрын
እኔ ቃላት የለኝ ብቻ ጌታ ይባረካችሁ አሁንስ እኔም እናት በኖር ብየ ተመኝሁ ዮኒ ለእናትህ እጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልህ ❤❤
@abeba3977
@abeba3977 10 ай бұрын
የኔ እናት 1000% ዓመት ኑሪሎት❤❤🎉 አጀተን ነበረ የበለኝ😭😭😭💕😍 የእናት ፍቅር💔💓
@timarkefle8103
@timarkefle8103 10 ай бұрын
ዮንዬ አንተ ምን ሰርተህ ለወጣቱ ምክንያት መዳን ሆነሃል ክብር ይገባሃል ወንድሜ ተባረክ የናትህ አምላክ ይጠብቅህ
@temesgenpaulos6516
@temesgenpaulos6516 10 ай бұрын
በእውነት እንባ አነቃኝ የዮኒ እናቴ ልዩ ነት ጌታ ረዥም እድሜና ጤና ይስጣት የተባረክ ነህ እናቴህን መማስገን ፍቅርህ በአዳባበይ መግለጽ ትሕትና ነው ረዥሜ እድሜ አንተ ኑር
@ermiasdebele635
@ermiasdebele635 10 ай бұрын
YONI , WE APPRECIATE WHAT YOU ARE DOING FOR ETHIOPIAN YOUTH AND PLEASE TELL TO YOUR MOM AND YOUR FAMILY WE LOVE THEM SO MUCH.
@mihrattomas5664
@mihrattomas5664 10 ай бұрын
ጌታ እየሱስ እደመ ና ጠና ይስጣቸው ❤❤❤❤❤❤
@genetgetahun3370
@genetgetahun3370 10 ай бұрын
Ooooo My God . እረረረ ዩንዬ አነባው አብሪክ አንተ ምን የታደልክ ነህ ዘመንህ ሰራህው . ይቆጨኝ ነበር እኔም እናቴን ባልክስ . በናቱ የተባረከ እድለኛ ነው ዘመኑን ሁሉ በተድላ ይሆንለታል ዬንዬ በሕይወት እና በተግባር ምሳሌያችን ሆነህ አሳየህን ዘመንህ ይለምልም እወድሀለው ዬንዬ
@senaitdebebe1811
@senaitdebebe1811 10 ай бұрын
የእኔ እመቤት አንቺ የዚህ ሁሉ ወጣቶ እናት ነሽ ለምልሚ ዘመንሽ ይባረክ ረጅም እድሜ እና ጤና ተባረክ
@rahelgetachew7743
@rahelgetachew7743 10 ай бұрын
እልልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለየሱስ ይሁን ዮኒዬ ተባረክልን ማሚዬ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ለምልሙልን
@JesusisthewayJesusisthelife
@JesusisthewayJesusisthelife 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እናት እግዚአብሔር እድምና ጤና ያብዛሎት ❤ ዮኒዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤
@MimiMimi-zo3rm
@MimiMimi-zo3rm 10 ай бұрын
ዮኒ ታድለህ ምርጥ እናት ነው የሰጠ እግዚአብሔር
@nishanraday7062
@nishanraday7062 10 ай бұрын
ዩኒየ አንተን የወለደች እናት የተባረከች ናት ዋው እንዲት መታደል ነው ተባረኩ❤❤❤❤❤❤
@berekettitos2948
@berekettitos2948 10 ай бұрын
ሁሉም ኢትዮጵያዊ እናቶቻችንማ ይህንን ወግ ይዩ 😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@alemghirmay7430
@alemghirmay7430 10 ай бұрын
አግሕዝኣብሄር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ፍሪሽ ይተባረከ ነው 🙏🙏🙏❤❤❤🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
@user-ed1qh9ee8p
@user-ed1qh9ee8p 10 ай бұрын
ዬንዬ አባቴ እውነትም ጎበዝ ነህ❤❤❤❤ እንወድሀለው ጌታ ዘመንህን ይባርክ ከዝህ የበለጠ ትሰራለህ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 10 ай бұрын
ዩንዬ የአንተ እናት እናት የእኛ እናት ናቸው ነፍ አመት ተመኘሁላቸው ዩንዬ አንተ የኢትዮጵያ የትውልድ የትውልድ አባት ጌታ ኢየሡሥ ዘመንህ አገልግሎትህ ይባርክ
@seblaberket6735
@seblaberket6735 10 ай бұрын
የኔ ጌታ እነቴን ወደተለው እንከበከተለው ግን ይቅርታ ብዬአት አለቅም በእምበነው የጨራስኩት😢😢😢😢ዮንዬ በአንተ ውስጥ እየሱስን እየያሁነው ጌታ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 10 ай бұрын
ዬኒ እናአትክ ደስትላለች ታሳዝናአለች በደንብ ካሳአት የታዋቂሰዎችግር ቤተሰባቸውን አያዮም ሁሉም ለደጅሰውነው ሚሮጡት
@mahder3802
@mahder3802 10 ай бұрын
ዮኒ እድሜና ጤና ይስጥልህ
@masratkbada6420
@masratkbada6420 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድመና ጤና ይስጥልኝ ዮን ተባረክ የአለም በረከት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@okubatasfmikal
@okubatasfmikal 10 ай бұрын
ተባረክ ከስተውዕል ስለ ዝገበርካኒ ናይ እናት ክብር ኣሁን ገባኒ ኩሉ ግዜ ይወቅሳ ነበር ዘይ ገበረትለይ ኢለ ግን ኣነ እየ ዘይገበርኩ ኣመሰግን ነይ እናትካ ትለምልም ንመልካም ወጣት እያ ወሊዳትካ ማህጸና ይባረክ
@ganetgan1878
@ganetgan1878 10 ай бұрын
ጌታ ይባረክ ጌታ እደሜና ጤና ይስጦት እናታችን❤❤❤
@Wed-nf2ih
@Wed-nf2ih 10 ай бұрын
ዮኒዬ ተባረክ አንተን የወለደች እናት ትባረክ እረጅም እድሜይስጣቸው
@aziebhagos2635
@aziebhagos2635 10 ай бұрын
❤❤❤❤ ምን ዓይነት ዕድለኛ ነህ እናትህ በህይወት እየለች ይቅርታ መጠየቅህ እግዚአብሔር ሆይ ምን እንበል እንደኔ ዓይነቱስ ሁሉ ፍቃድህ ይሆን የኔ የሱሴ
@user-lz8mp4dy8b
@user-lz8mp4dy8b 10 ай бұрын
እናቴ ኖራ ይቅርታ ብጠይቃት ደስ ይለኝ ነበር ግን ምን ዋጋ አለሁ ለዛ አልታደልኩም 😢 የኔ እጣ እንዳይደርስባችሁ እናት ያላችሁ ቶሎ ይቅርታ ጠይቁ ።ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ እድለኛ ሰው ነህ እግዚአብሔር ሁለት እናት ሰቶሐል🎉🎉❤❤❤
@Tube-cn1qw
@Tube-cn1qw 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒየ እኔ እናት እና አባቴን እህት ወንድሞቸን በጣም እወዳቸዋለሁ በተቻለኝ ያክል
@hamereassefa9541
@hamereassefa9541 10 ай бұрын
ዮንዬ ደግ አደረግህ የምስጋና ባለእዳ እንዳትሆን እግዚአብሔር እረዳህ አንተ ብቻ ሳትሆን የኢትዮጵያ እናቶችም ልናመሰግናቸው ይገባል እኔ በራሴ በጣም አመሰግናለሁ ከልቤ ለእርስዎ ታላቅ ክብር አለኝ አስደናቂ እናት እግዚአብሔርን ማገልገል በተገቢው የተረዱ እናት ,ውድ እናት ፍሬያማ እናት , ጀግና እናት , የከበረውን ከተዋረደው የለዩ እናት , ጥበበኛ እናት , የዮንዬ እናት ,የትውልድ እናት, ባለ ብዙ ማዕረግ ጤና ይስጥልኝ እድሜ ይስጥልኝ አምላኬ እንደ ባለፀግነቱ መጠን በክርስቶስ ኢየሱስ በክብር በበረከት ያትረፍርፍልኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kituyghta3651
@kituyghta3651 10 ай бұрын
እውነት ነው እንዴት ዘናጭ አስተማሪ ሽታሆ የሚያውድ ነው በአጠገባችን ስታልፍ እኔም አቃለው ጌታ ረጅም እድሜ ይስጦት ትግስት ሳይሆን እቴጌ ነሽ ዘመንሽን ዝቅ ብለሽ ለጌታ ስለሰጠሽ ጌታ ከፍ ያርግሽ
@gatedumas1637
@gatedumas1637 10 ай бұрын
I cried till the end of the video, and we all need to realize how mothers sacrifice to their children through pregnancy and then after. Yoni thanks his mom, even for things that she wasn't allow him to do because of the benefit of her child. I believe that is the good point Yoni mentioned that most kids become against to their family when they were told no. Yoni, God bless you, and your mom is a hero. I am so happy that seeing your mom with Kaba
@melakumengesha4532
@melakumengesha4532 10 ай бұрын
ምስጋና ለውድ እናቶች ❤❤❤❤
@HabetamuDembelo
@HabetamuDembelo 2 ай бұрын
የነ እነት ሁለም ወድሸሎ እጊዚአቡሔር ራጅም እድሜ ነእ ጤነ ❤❤❤❤❤❤
@batietube2939
@batietube2939 10 ай бұрын
ዮኒዬ እግዚአብሔር አባቴ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ለእናታችን ነፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አመት ኑሪልን እማ ሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አስለቀስከኝ ዮኒዬ😢😢እግዚአብሔር በደሙ ሽፍኖ ለአለም ሁሉ እናቶች እርጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን💞💞💞🌹🌹🌹💞💞💞
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 38 МЛН
Waka waka #4 🤣 #shorts
0:15
Adani Family
Рет қаралды 15 МЛН
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 2,9 МЛН
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 84 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2 МЛН