እናቴ እንዴት አንዳሳደገችኝ ስትነግረኝ አስለቀሰችኝ

  Рет қаралды 80,515

FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ

FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ

2 жыл бұрын

#fevenketema #wedding #artistfevenketema
The official You tube Channel of Feven Ketema.
Enjoy! Subscribe!
Connect for more.
/ fevenketema
/ fevenketema. .
fevenketema.com/

Пікірлер: 281
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እናት እኮ ብርቅ እና ድንቅ ናችሁ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም አድርጎ በደሰታ ያኑራችሁ ውለታችሁን መክፋል አንችልም❤😍🙏
@foozihmohamd5437
@foozihmohamd5437 2 жыл бұрын
የትነበርሺ የኔ ቆጆ አክስት ያጣዬዎ ወይዘሮ እድሜና ጤና ይስጥሺ እኖድሻለን ከዚህ በላይ እድሜና ጤና ይስጥሺ ድህነት ቆሻሻ ነው ከታጠቡት ይጠራል። ከጨለማ ብሀላ ብረሀን አለ
@user-vw3sb8dj2s
@user-vw3sb8dj2s 2 жыл бұрын
ወይ ስታምሩ ካይን ያውጣችሁ ፈጣሪ እረጅእድሜ ያኑራቹሁ🙏🙏 እናት የከፈለችውን መሰዋት ልጆቿ የሚገልፅ አደበት የለም ብዙ ዋጋ ከመሆኑ የተነሳ እንባነው የሚቀድመው ቃላት ያጥራን እናት ሁሌም ትሳቅ መልካም የእናቶች በአል ይሁንላችሁ የወለዳችሁ በሙሉ ያልወለድነውም ለመውለድ ያብቃን🙏❤
@endris960
@endris960 2 жыл бұрын
ፌቨንዬ አንቺንም እናትሽንም እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ አይዞሽ ችግርን ሳያይ ያደገ ልጅ ሙሉ አይደለም ፌቨንዬ አንችና ሩታን በፎቃነው የምወዳችሁ ስነስረኣታችሁ በዚሁ ቀጥሉበት ብዙዎቹ አርቲስቶች ጡት እና ጭን ካልተገላለጠ አርቲስት ተዋቂነት ይገኝ አይመስላቸውም
@edlawittsegayekibret3385
@edlawittsegayekibret3385 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ እናትና ልጅ!!እናታችን እረጅም አድሜ ከጤና ጋር ያድልል❤ እናቶቻቹ ሳያመልጦቹ እንደዚህ አመስግኖቸው አስደስቶቸው!!
@terhasgebregziabher8550
@terhasgebregziabher8550 2 жыл бұрын
እውይ በጣም ደስ የምትሉ እናትና ልጅ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጣቹ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@oromofirst5334
@oromofirst5334 2 жыл бұрын
What is your business in Ethiopia
@samloveeritreaamanuel7837
@samloveeritreaamanuel7837 Жыл бұрын
I thought you are not Ethiopia too what is your Business Oromo lol😂😂
@terhasgebregziabher8550
@terhasgebregziabher8550 Жыл бұрын
@@oromofirst5334 I appreciate Feben not you okay
@dejen4336
@dejen4336 2 жыл бұрын
ፌቨንና የትነበርሽ እንኳን አደረሳችሁ እጅግ በጣም ደስ የሚል የእናትና ልጅ ወግ አሰማችሁን ፌቩ በርቺ❤️
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 жыл бұрын
ፌቢ ማረግሽ ከፋ ይበል የልጅ አዋቂ ነሽ እናትሽ ደሞ ደስ ሲሉ ጨዋታቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ቀሪ ዘመናቸው የደስታ የፋቅር ያድርግላቸው አንቺም እግዚአብሄር ያክብርሽ ማንነትሽን ያረሳሽ አብዛኝው ስኬት ላይ ሲደረስ ቤተሰቡን ማንነቱን ይረሳል ጎበዝ ነሽ የናት ውለታ ባይከፈልም እናትሽን ማስደሰተሽ ጀግና ነሽ ከፋ ያለ ቦታ ያድርስሽ ኑሮሽ ልጆችሽ ትዳርሽ ይባረክ
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እናቶች ያሳዝናሉ እንኳን ደስ አላችሁ ከስደት ሩስያ
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም አሁንም በበረከት ትሙላችሁ። እውነትን ማንነታችሁን የማትረሱ ግሩም ሰዎች ናችሁ። በጣም ነው የምወዳችሁ።
@masiketema6086
@masiketema6086 2 жыл бұрын
የንዬ አሠፋ የቆሪዋ ንግስት ጠካራዋ ሤት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ 💋💕💕
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አልሽ እናትሽ በህይወት ኖረው አመስገንሽ ብድሩን በልጆችሽ እግኚው ተባረኩ🙏🙏🙏🙏🙏👍
@weynshet1644
@weynshet1644 2 жыл бұрын
ፌቨንዬ እንዴት እንደምታምሩ እናት እና ልጅ ሳይሆን ታናሽ እና ታላቅ ነው ምትመስሉት ለማዘርሽ እረጅም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ሰጥቶልሽ እስኪሰለቻቸው ያኑርልሽ !!😘😘😘
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 2 жыл бұрын
እናት እናት ኣሉ ስሙን ኣሳንሰዉ ሰማይና ምድር የምታክለዉን ሰዉ በጣም እድለኛ ነሽ ፌቡ ህልምሽን ማሳካትሽ ኣሁንም ረጅም። እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ኣንቺንም ማማንም እንኳን ኣደረሳችሁ ለሁላችሁም እናቶች እንኳን ኣደረሳችሁ ደስ ስትሉ።
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
የናቶች ትልቁ ስኬት ልጆቻቸው መልካም ቦታ ደርሰው ማየት ነው በጣም ደስ ይላል
@befikirusewgeday4932
@befikirusewgeday4932 Ай бұрын
አሁን የፌቪ ውበት እርጋታ ስርዓት አስተዋይነት እና ጭዋነት ምንጩ ከየት እንደሆነ ግልፅ ሆነልኝ ፌቪ በጣም ነው ምወድሽ ማከብርሽ እና ማደንቅሽ❤ እናትሽን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ❤❤❤❤❤
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p 2 жыл бұрын
በስመአብ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል በጣም ጠንካራ ናቸዉ እናትሽ ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልሽ ፌቨንዬ💓 እናት እኮ ለዓለም አንድ ለኛ ግን ዓለም ናት ለሁላችሁም እናቶች ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥላችሁ💓
@burtkanaa6395
@burtkanaa6395 2 жыл бұрын
ቬበን ስርአት ያለሽ ልጅ ነሽ እናትሽን እርጅም እድሜ ይስጥልሽ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ፌቭዬ የኔ ልዕልት ተባረኪ ክብር ለልጆቻቸው ዋጋ ለሚከፍሉ ውድ እናቶች
@djfiie2
@djfiie2 2 жыл бұрын
ወይ መታደልን እንደዚህ እናቴ ኑራልኝ ጉልበታ በሳሙኳት በነበር ለናትሽ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
FEVEN የኔ ጨዋ ተባረኪ አንቺም በልጆችሽ ተደሰቺ የእናቱን ምርቃት ያገኘ የታደለ ነው
@gfj7586
@gfj7586 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ እናት ልጅ እረጅም እድሜና ጤና ለእናቶ ይስጥል
@astergetnet1879
@astergetnet1879 2 жыл бұрын
ፌቨንና የትነበርሽ እንኳን አደረሳችሁ እጅግ በጣም ደስ የሚል የእናትና ልጅ ወግ አሰማችሁን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናትና ልጅ እውነት ከልቤ ነው ደስ ያለኝ ።
@user-le5hm1np7u
@user-le5hm1np7u 2 жыл бұрын
አንች አግብተሽ ውልደሽ የራስሽን ህይወት እየመራሽ አሁንም እናትሽ ከጎንሽ ነች እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ❤️ እኔ አላገባሁም አልወለድኩም ግን ስደት ላይ ነኝ ስደት እያለው እናቴ አረፈችብኝ😭😭አሁን ለምን እንዴት እንደምኖር እራሱ አላውቀውም😭😭 እናት ያላቹህ ነፍፍፍፍፍፍፍፍ አመት ይኑሩላቹህ የለለንም ነብሳቸውን ይማርልኝ
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n 2 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ያጽናሽ በዚህ አለም ላይ የእናት ዋጋ አይለካም ግን እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ እንዳለ እኛ የእግዚአብሔር ነን እኛም የጊዜ ጉዳይ እንጂ ወደዛው ነን ጠንክራ ሁኜ እናትሽ በህይወት ዘመኗ እንድትሆኚ የምትፈልገውን ኑሪላት ። ብቻ በምን ቃል እንደማጽናናሽ ባላቅም አሳዝሺኝ አይዞሽ በርቺ ጠንክሪ❤👏
@user-le5hm1np7u
@user-le5hm1np7u 2 жыл бұрын
@@user-vn3fb5gd2n ክበሪልኝ እማ አመሰግናለው
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 жыл бұрын
አባትሽ በሂወት ካሉ እሳቸውን እይ ዛሬ ነገ እየተባለ አለመተያየት ያጋጥማል መልካም እድል
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ፌቨንየ እረጅም እድሜናጤና ይስጥልሽ ለማሚ 🥰ለመላው የኢትዮጵያ እናቶች መልካም የእናቶች ቀን ሽሕ አመት ኑሩልን በሒወት የሌላችሁ ደግሞ ነፍሳችሁ በሠላም ትረፍ 🙏🙏🙏
@tigist3240
@tigist3240 2 жыл бұрын
አቤት ስርአት ፌቨንና ዉበትሽ እንደቀበጦቹ አርቲስት አይደለሽም ጎበዝ ነሽ በርች ሁላችንም እናቶችንን በችግር ላይነዉ ያሳደጉን እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጣቸዉ
@melatashagrie2115
@melatashagrie2115 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አከበርኩሺ የኔ ቆንጆ ለቤተሰቡ የሚያደርግ ሰው በረከቱ ከፍ ያለነውና በልጆችሺ ታገኝዋለሺ ይጨምርልሺ
@bizuyesultan8396
@bizuyesultan8396 2 жыл бұрын
የኔ ማር ያገሬ ልጅ የአጣዬ ልእልት በጣም ታምራላችሁ ❤❤እግዚሐብኤር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለእናቻቺን❤❤
@kayteferi8342
@kayteferi8342 2 жыл бұрын
አስለቀሽኝ። በጣም ደስ ትላላችሁ። እድሜ ይስጥልሽ።
@etab6004
@etab6004 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እናት የትነበርሽ አሰፋ እግዚያብሄር ረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘሁልሽ
@meseretwako1867
@meseretwako1867 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!ስለ አልሚ(አልማዝ አሰፋ ) መኪ(መኮንን ጌታቸው) ያነሳችሁት እጅግ በጣም ልቤን ነካው !! ለካ ደግነታቸው አብሮአቸው የኖረ ነው ብዬ ጠየኩ? የምንኖረው አንድ አካባቢ ነው። እነሱን በማወቄ ሁል ግዜ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ከ ጌታ በታች አሉኝ ብዬ የምላቸው ሁለቱም አንድ አይነት ናቸው። ቸሮች፣ ደጎች፣ እንግዳ ተቀባዮች ፣ ለተቸገረ ቀድመው ደራሾች ናቸው። ለሰው ልጆች የሚያደርጉትን መልካምነት ፈጣሪ በልጆቻቸው ይክፈላቸው።
@freselamwondosen5142
@freselamwondosen5142 2 жыл бұрын
እንኳን ለእናቾች ቀን አደረሳችሁ እናትና ልጅ
@birtukanteklehana8399
@birtukanteklehana8399 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ ትላላችሁ እድሜ ከጤና ጋር እረጅም እድሚ ያስጣችሁ እግዚአብር
@elcelc2278
@elcelc2278 2 жыл бұрын
በማልቀስ ጨርስኩት ውይ የኔእናት እኳን አደርሳቹሁ
@blenmerid5105
@blenmerid5105 2 жыл бұрын
ተባረኩልን ፌብዬ እና እዬ. ፌብ አንቺ በረከታችን ነሽ እኔና ቤተሰቡ በግሩፕ እንወድሻለን😁😁 የኔ መልካም አደራ ታዲያ ሰውያችንን 😜 እ/ር ይርዳችሁ እዬ ረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ 🥰🥰
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ . እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥዎ . እናትዬ . በጣም የምታምር ልጅና ስነ ምግባር ያላት ልጅ አሳድገዋል . መልካም የእናቶች ቀን !
@ayeloufayad5535
@ayeloufayad5535 2 жыл бұрын
ደስ ሲል እናትነት እኮ ትልቅ ስጦታ ነው
@wubitchalew707
@wubitchalew707 2 жыл бұрын
ስታምሩ ፊቩ የቅዳሜ ገበያዋ ያገሬ ልጅ ለናትሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ
@zainabmulla5108
@zainabmulla5108 2 жыл бұрын
ዋውው ስታምሩ
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
ስታምሩ መልካም የእናቶች ቀን ዉዶች😘😘😘😘😘😘
@sosinna4618
@sosinna4618 Жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ነሽ የእናትሽን ዋጋ ዋጋ ቢስ አላረግሽውም የእናትሽ ልጅ ነሽ ታስታውቂያለሽ እናትሸሽ ጠንካራ ሴት ናት ጀግና ታስታውቃለች❤ እንዲ ዋጋ የሚከፍሉ እናቶች ክብር ይገባቸዋል ያውም ያለአባት ለእናትሽ እድሜ ይስጥልን ❤
@gman9628
@gman9628 2 жыл бұрын
እናታችን ሺ አመት ኑሩልን🙏
@user-ph9cv1wn7o
@user-ph9cv1wn7o 2 жыл бұрын
ፌቪንየ ውይ ስታምሩ የኔ ጎዳዳ ስወዲሽ ስርአትሽ እርጋታሽ እናትሽንም እድሜን ጤና ይስጥልን
@user-mu3hl3ws8g
@user-mu3hl3ws8g 2 жыл бұрын
ፌቨንዬ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እናት የትነበርሽ በጣም ነዉ እምወዳችሁ ዉድ ያገሬ ልጆች
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 жыл бұрын
ድህነት ጥሩ ነው። ከሰው መኖር ያስተምራል። ስንስርአት ይዘሽ እንድታድጊ እረድቶሻል የኔ ቆንጆ። ይልቅ ቶሎ ቶሎ ውለጂ እናትሽ እያሉልሽ በኋላ ደስ ይልሻል።
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አቦ ወላሂ ፅድት ላያችሁ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ❤❤ፌቪዬ የምወድሽ ልዩ ተዋንያ😍ወይ ታሪካችሁ ደስ ይላል ጎበዝ ልጅ ነሽ ማማዬ❤❤
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 жыл бұрын
እኳን ለናቶች ቀን አደረሳቹሁ እናት ለሆናቹሁ ፌበንየ ስወድሽ እርጋታሽ ስራአትሽ በጣም ነው የምታምሩት
@elcelc2278
@elcelc2278 2 жыл бұрын
እሟእሟ
@meseretteshome8731
@meseretteshome8731 2 жыл бұрын
እኔንም አስለቀሳችሁኝ በጣም ደስ ትላላቹ ❤❤❤
@tigisttazara3193
@tigisttazara3193 2 жыл бұрын
ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር። ይመስገን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልሽ አንችም ፈጣሪ ያሳብሽን ይሙላልሽ እማ
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ፌቨንዬዬ መፈተን ጥሩ ነው ድህነትም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰሽ
@misirtube9206
@misirtube9206 2 жыл бұрын
አይላያችሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ
@hiwotasefa7369
@hiwotasefa7369 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልሽ ከዚሚ በለይ ደስተን የብዘለቹ
@marakieadis4991
@marakieadis4991 2 жыл бұрын
ውይ ቬፍንዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ግልጽነትሽ ጨዋነትሽ ደስ ትይኛለሽ ለእናትሽ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ የኔ ቆንጆ ግልጽነትሽ ደስ ይላል ድህነት አያሳፍርም እሺ ደሞ አቶ ማግኘት ደስ የሚል ነገር ነው ደሞ ባለሽ ነገር ላይ ይጨምርልሽ የኔ ውብ ስወድሽኮ እናትሽ ጀግና ናቸው ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 8 ай бұрын
የእዉነት በጣም ደስስስስ አልሽኝ ፌቭዬዬዬዬዬዬ የሸዋ ንግስት በማንነትሽ የማታፍሪ ቆንጆ❤
@meseretgetachew6362
@meseretgetachew6362 2 жыл бұрын
የኔ ውብ ኢትዮጵያዊ ወግማርጉን ያየንበት ጨዋታ ነው 😘💐 Happy Mathers day
@Tgdire
@Tgdire 2 жыл бұрын
ብዘገይም ግን ይኼ ምርጥ ፕሮግራም በማየቴ ደስ ብሎኛል😘🥰
@AminaAmina-dw1lq
@AminaAmina-dw1lq Жыл бұрын
ልክ እንደኔ እናት በብቸኝነት ነዉ ያሳደገችን ረጂም እዲሜ ለእናቶች
@mzuzuethio5718
@mzuzuethio5718 2 жыл бұрын
ፊቡየ ደስ የምትል እናት ናት የናት ክፉ የለውም
@abdulhamidnuri9556
@abdulhamidnuri9556 Жыл бұрын
ውብ ናቹ ማሻ አላህ ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልኝ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ፌብዬ በጣም ደስ የምትል እናት ነው ያለሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት 🥰🥰
@maheletethio1154
@maheletethio1154 2 жыл бұрын
Tadeleshi I wish my mom is in life I always cry 😢 when I see people with mum I lost my mom when I was 10yr old 😭😭I have everything ግን እናት ስለ ሌለኝ የሆነ ነገር የጉደለኝ ይመስለኛል ሰዉ እናት ካለዉ ድሃ ቢሆን እንኩዋ ብቸኝነት አይሰማዉም 🤔እናትሽን ያኑርልሽ
@etsegenettesfa5906
@etsegenettesfa5906 Жыл бұрын
እናትሽ አሁንም ቆንጆ... ነች. ምንም የተቆሳቆለ ሰው አትመስልም ይልቅስ የሃብታም ሰው ሚስት ነው የምትመስለው.
@alelegnteshome8245
@alelegnteshome8245 2 жыл бұрын
ለእናትሽ ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን ። እጅግ ታታሪና ጠንካራ የማትረሳ እናት ነች
@mekonnengetachew9551
@mekonnengetachew9551 2 жыл бұрын
ፌቪ እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ::ፕሮግራሙን በታላቅ ደስታና ስሜት ;(በእንባ ልበል) ተከታተልኩት ሲበዛ ደስ አለኝ ::ይህን ያደረገ እግዚአብሕር ይመስገን:: በእርግጥም ቤቤዬ(እዬ) ምርጥ እናት ናት::ለእኔ ደግሞ ለእኔ ብቻ ሳይሆን የልጆቼ እናት ናት::ደግሞ ጀግና ናት ያልተነገረላት ጀግና እናት ፈታኝ ሁኔታዎችን በፅናት ያለፈች ;ስትወድ ከአንጀቷ ነው ለችግር ጊዜ እሳት ቢሆን ቀድማ የምትገባ ናት...... ቤቤዬ ያ ሁሉ አልፎ ለዚህ ክብር በመብቃትሽ ታላቅ ደስታ ይሰማኛ :: እግዚአብሔርን ደጋግሜ አመስግነዋለሁ:: ቤቤዬ(እዬ)በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ;ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ኑሪልኝ:: ፌቪዬእንቺም'ኮ ምርጥ ልጅ ነሽ :ደግሞ ምርጥ እናት እንደምትሆኚ አልጠራጠርም::በርቺ ወደፊት!!!!!!
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 2 жыл бұрын
አንቺ መልካም ሴት ነሽ በጣም ነውየምወድሽ የማከብርሽ የተረጋጋሽ ሴት መልከቀና የሴትቁመና በቃ ባጠቃላይ ውድድ ነው ማደርግሽ የኔ ውብ መልካም የናቶች ቀን
@kf4113
@kf4113 2 жыл бұрын
ፈቡ እንካን የሀ ሁሉ ፈተና አልፋችሁ ለዝ ደስ ብላችሁ እንድህ ነበር ብላችሁ እግዝአብሔር ለማመስገን አበቃችሁ ሰላማችሁ ይብዛልን
@mensuramohammed1310
@mensuramohammed1310 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ነው። አስተማሪ ነው
@user-so8pj9dl6r
@user-so8pj9dl6r 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እግዚብሔር እድሜ እና ጤና ለናቶችችን
@birzafadmasu388
@birzafadmasu388 2 жыл бұрын
እዉይይይ መታደል ነዉ እግዚአብሄር ይመስገን እድለኛ ነሽ አሁንም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ፌቡዬ ደስ ትላላችሁ
@sarakentiba9264
@sarakentiba9264 2 жыл бұрын
ደስ እምትሉ እና ግልፅ እናትና ልጅ ተባረኩ
@banchu3147
@banchu3147 2 жыл бұрын
እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጎብሳ ቅማል ትገላለች በጨለማ ዳብሳ ሁሉም ነገር ይገባታል እናት ውለታዋ ብዙ ነው እናት ላላችሁ ሽ አመት ይኑሩላችሁ እንደኔ ለተለዩአችሁ ደግሞ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልንን አሜን 🙏🙏🙏
@workalemmera7080
@workalemmera7080 2 жыл бұрын
እናትና ልጅ ደርባባ እግዛብሄር ያንችን ልጅ የልጅልጅ ለማየት ያብቃቸው።
@jilnm6609
@jilnm6609 Жыл бұрын
Great Example. Vision beyond current circumstances. It doesn't matter where you come from, your effort changed your life. Welldone.
@edenhaile9839
@edenhaile9839 Жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ የሚሉ እናትና ልጅ ናቸው ደስ ሲል እንዲህ በህይወት እያሉ እናትን መርዳት ዋው
@sophoniasbekele2248
@sophoniasbekele2248 Жыл бұрын
Feven you are so polite and humble.May God Bless You and Your Mama.
@fatimaksa
@fatimaksa Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አድናቂሽ ነኝ እናትሽንም እረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ❤❤ አንችም እንኳን ለናቶች ቀን አደረሰሽ❤
@mezmursonye2889
@mezmursonye2889 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ፕሮግራምሽ በተጨማሪ ደሞ መፍትሄ አጊኝቻለሁ ኦር በዚህ መንገድ አልፌዋለሁ የሚለውንም ብንሰማ ከባለታሪኮቹ ሀሳቤ ነው🙏&ፌቪ ማይክሽን ብታስተካኪይው ለመስማት ይከብዳል ጥርት ያላለ ነው
@user-df4dm6df2c
@user-df4dm6df2c Жыл бұрын
የናቶች ቀን እንዴት በውግ መከበር እንዳለበት አሳየሽን እድሜና ጤና ለጠንካራዋ እናትሽና ላንች እመኝላችዋለሁ 😊
@mesiyoutube6178
@mesiyoutube6178 2 жыл бұрын
ፈቭንየ ለእናትሽ ረጅም እድሜ እምኝልሽ አለሁ
@user-mu1qf4ed5q
@user-mu1qf4ed5q 2 жыл бұрын
ፌቡ ፍቅር የኔ ውድ የሰፈሬልጅ. እግዚአብሄር ይመስገን ሁሉም ስላለፈ ተመስገን.
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልሽ ፌቩ!!🥰🥰ወይኔ እኔ እናቴን እያስከፋዋት ነዉ ያደኩት አሁን ሀረብ ሀገር ሆኜ ሳስበዉ ሁሌ አለቅሳለዉ😥😥ግን እኮ ወድጄ አልነበረም ኢሄ እርኩስ መንፈስ እየተጫወተብኝ ነዉ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሀይማኖቴ ስማር አሰቃይቶኝ የነበረዉን አወኩት ግን ምን ያደርጋል ጉለበቷ ስር ወድቄ ይቅርታ ልጠይቃት አልቻልኩም😥😥እመብርሀን ለእናቴ እድሜና ጤና ሰታልኝ በሰላም ታገናኘኝ እና በይቅርታ ልቤ ያርፋል ብዬ አስባለዉ!! እግዘብሔር ይጠብቅልኝ እናቴን!!ብዙ ነገር ሆና አሳድጋኛለች ቆንጅዬ ነበረች አሁን ክሰል መስላለች ሁሌ የድሮ መልኳን ሳስታዉስ አለቅሳለሁ 😥😥
@mekedumengesha6437
@mekedumengesha6437 Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ናችሁ ከናተ ታሪክ ብዙ መማር ይቻላል ተባረኩ
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 2 жыл бұрын
ፌቬን ድምፅሽን ጨምርበት አሪፍ ፕሮግራም ነዉ
@ayalneshtube8588
@ayalneshtube8588 2 жыл бұрын
እረጅም እዴሜና ጤና ያደልልሽ በደንብ ነው የማቃቸረሁ ከነ ይንፏረምሽ ነበር ወደ እናትሽ የምትሄጂው ፌቪንዬ
@tdenektbebu5082
@tdenektbebu5082 2 жыл бұрын
feveniy setamru lenateshe eregem edmena tena yestlshe wawe 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹bengerchen lay betam new madekishe mewdshe artist neshe berchi 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹
@nrbu4941
@nrbu4941 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የማቱ ሳላ እድሜ ይስጦት የኔን ታርክ ነው የሰማሁት
@jesusislord2824
@jesusislord2824 Жыл бұрын
Fevenye betam new des yemtlut egzabheir rejem edemie yistachu tedarsh yibarek lijochish yibareku enwdachuwalen
@hanafekede4736
@hanafekede4736 2 жыл бұрын
Beautiful Mother❤❤❤
@SoloTess-ww1rs
@SoloTess-ww1rs 24 күн бұрын
You're mother makes me cry like a woman you have the best mother she us real smart strong that's why you become the best person
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 жыл бұрын
ምርጥ እናት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቸው!!
@birtukanao4sa808
@birtukanao4sa808 2 жыл бұрын
ደሴስትሉ አይለያችሁ እግዚአብሔር አራዝህም እድሜና ጤና ተመናዉላችሁ
@samsusamau2072
@samsusamau2072 2 ай бұрын
እነትነ ልጅ ደስ ሲሉ ረጅም እድሜ ለሁሉም እነቷች
@liduliku9472
@liduliku9472 2 жыл бұрын
የኔ ደርባባ ስወድሽ ሁሉንም ቤተሠቦችሽን ድንግል ማሪያም ትጠብቅልሽ
@MsLemlem
@MsLemlem Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥልን ለእናቶቻችን ስታምሩ❤❤❤❤
@enegennegusenshomekugn4627
@enegennegusenshomekugn4627 2 жыл бұрын
ታድለሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልሽ የእኔ እናት ግን ህመሜ ናት የማይደርቅ የማይሽር ቁስል ከማህፀን ጀምሮ እኔን በመጉዳት በመውጋት በማቁሰል ነው የተካነችው እግዚአብሔር በሁሉ ባርኮኛል በትዳር በልጆች በኑሮ... እናት ግን ለእኔ የአጥንት ህመም ሆናብኛለች መልካም እና ጨዋ ደግ ከራሳቸው ይልቅ ለልጆቻቸው ለኖሩ እናቶች ትልቅ አክብሮት አለኝ
@yatbiyaabegaz1292
@yatbiyaabegaz1292 Жыл бұрын
ፌቭዬ. እንትሽን. ስለአዬሗቸው. ደስብሎኛን. እድሜና. ጤና. ይስጥልሽ
@burtukanasffa6153
@burtukanasffa6153 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ እድሜ ጤና ይስጥችሁ
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 Жыл бұрын
Beautiful story
@HanaHana-lb6zo
@HanaHana-lb6zo 2 жыл бұрын
እናት ሁሉነገርናት ❤😍
@user-xu1re7in3u
@user-xu1re7in3u 2 жыл бұрын
ወይኔ በአላህ ስታምሩ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ
@yesmalmezaweda77
@yesmalmezaweda77 2 жыл бұрын
ፌብዬ እድለኛ ነሽ እድሜና ጤናውን ይስጣቺሁ
@destabakela5309
@destabakela5309 2 жыл бұрын
መልከም የእትዬጵያ እነቶች ደስ ስሉ
እናቴን ሰርፕራይዝ አረኳት / አዝናኝ ቆይታ
19:01
FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ
Рет қаралды 20 М.
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 15 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 32 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 12 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН
የትኛዋም ሴት ማድረግ ያለባት!
1:11:12
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 107 М.
ሀይማኖቴን ልቀይር ? ፍቅረኛዬን ልጣው ?
20:51
FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ
Рет қаралды 78 М.
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
0:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Помог🤣#сериалы #фильмы
0:28
Кинокомбо
Рет қаралды 2,6 МЛН
Парень рассекретил измену своей жены😳
0:57
Waka waka #4 🤣 #shorts
0:15
Adani Family
Рет қаралды 10 МЛН