የ15 ዓመት ትዳሬ አደጋ ላይ ነው/ባልን ሸኝቶ ቁጭ ማለት ? አርቲስት ወለላ አሰፋ

  Рет қаралды 70,392

FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ

FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ

2 жыл бұрын

#fevenketema #wedding #artistfevenketema
The official You tube Channel of Feven Ketema.
Enjoy! Subscribe!
Connect for more.
/ fevenketema
/ fevenketema. .
fevenketema.com/

Пікірлер: 261
@fevenketema
@fevenketema Жыл бұрын
በዚ የቴሌግራም አድራሻችን ያገኙናል ። እውነተኛ ታሪካችሁን ላኩልን 0973710801 ( @feven04)
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
pl Love her l was younger Very Very young l was Llsin her music
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
you're right about that tanks you're trying teray you're best will be happy to help you
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
no no rush okay
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
she have to devrs
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
don't worry about him go to work
@fetiyaayele3525
@fetiyaayele3525 2 жыл бұрын
አንድ አንድ ሴቶች ሚስትህን ፍታና አግባኝ የምትሉ ሴቶች ነገ አችን አለመፍታቱ በምን እርግጠኛ ነሽ
@mattmercy21
@mattmercy21 2 жыл бұрын
Most Ethiopian women's wants married men's I don't know why that's breaks my 💔 so sad!
@mattmercy21
@mattmercy21 Жыл бұрын
@@Habesha_vlog-s If you are married why you want to talk to women's? The problem is first just normal conversation second other thing come up that's the issue.....
@luhamlulu1210
@luhamlulu1210 Жыл бұрын
Tikikili
@abby8182
@abby8182 2 жыл бұрын
ሲጀመር ትታው. የሄደችውን ሴት ማናገር የለበትም ሲቀጥል ከባሏጋር. በሽፍት መስራት. አለባቸው ልጆቹ የጋራ ናቸው ትውጣ እራሷን ትጠብቅ.
@rehima4916
@rehima4916 2 жыл бұрын
ሚገርም ሚያሳዝን በጣም ደግሞ ሚያስተምር ፕሮግራም ነው ምታቀርቢው በርችልን
@teddikebede6922
@teddikebede6922 2 жыл бұрын
ወለላዪ እናታችን ለቤተሰቡች ይለሸ ፍቅር ለትዳርሸ ይለሸ አክብሮት የቀበሌ 10 የቀበና ድባብ እኛ አሰፋልት ላይ ሰንጫወት መኪና እዳይገጫቸሁ እያልሸ የምትመክሪን አንረሳውም ፈጣሪ እረጅም ዕድሜ ይድልሸ
@swd3650
@swd3650 Жыл бұрын
እረባካችሁ ከወለዳችሁ በሆላ የራስን ስሜት አታስቡት ልጆች በጣም ነው ሚያሳዝኑት በጣም ይጎዳሉ ባዶ ሆነው ነው ሚያድጉት አለመግባባት ይኖራል ልክ ነው ይኖራል ግን ትግስት ጥሩ ነው እባካችሁ በሰው ትዳር የምትገቡ ሰዎች እረ ተቆጠቡ ስለ እግዚአብሄር
@mekdsegebre9356
@mekdsegebre9356 2 жыл бұрын
የኔ እህት የምመክርሽ ነገር ቢኖር ይኼ ለትዳርሽ የፈተና ጊዜ ነው ስለዚህ ልብሽንም አይንሽን ከባልሽ ላይ አንስተሽ በፀሎት ሁሉን ወደ የሚችለው ታሪክን በሰከንድ ወደሚቀይረው ወደ እግዚአብሔር አድርጊ ምክንያቱም ወጥተሽ ነገሮችን እስከምታስተካክይ ቀላል ላይሆን ይችላል አውቀዋለሁ አሜሪካን 3 ልጆችን እያሳደግሽ እቤት ውስጥ አለምንም እረዳት ምን ያህል እንደሆነ ከባድ እንደሆነ አውቃለው በርቺ የኔ እናት በአንቺና በ ባለቤትሽ መሀል እመቤቴ ከነ ልጇ ጣልቃ ትግባ አይዞሽ እህቴ ጤናሽን ጠብቂ ከምንም በላይ አንቺ ደህና ከሆንሽ ነገ ሌላ ቀን ልጆች ያድጋሉ አንቺም በራስሽ የምትቆሚበት ቀን ይመጣል መርጦ ከሄደ እግዚአብሔር የተሻለ ሰው አለው በርቺ እህቴ አይዞሽ
@seadaabebe8222
@seadaabebe8222 2 жыл бұрын
ቤቷ ውስጥ እኮ ስራ አላት ልጅ ማሳደግ በራሱ ትልቅ ስራ ነው
@swd3650
@swd3650 Жыл бұрын
በገንዘብ ራሱ አይተመንም
@user-xq4tn6zk6j
@user-xq4tn6zk6j Жыл бұрын
የኔ ፍቅር በጣም ትንሽ ወንድ ነው እቤት ቁጭ ብለሽ ልጅ ማሳደግ ስራ እንደሆነ የሚያውቀው ትንሽ ከፍ ካሉ nursery ማስገባት እና እኛ እናቶች መስራት ልብስብስ አድርገን ወደውጭ መውጣት አለብን ሁሌ እቤት ተርመጥምጠሽ ስትጠብቀው እሱ እውጭ ውጭ እንዲል ይረዳዋህ ሌላ ደሞ እንደናቶቻችን እያልን የናቶቻችን አይነት ለልጆቼ ልኑር የሚል ተረተረታችንን አቁመን ከማንም በፊት ለራሳችን ነው መኖር ያለብን እኔ ስኖር ነው ለልጄ መኖር የምችለው
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
@@user-xq4tn6zk6j anjeten arasishiw enem bet mekemet bemilew alismamam bayihon part time mesrat tiru new ene be kirbu new enat yehonkut bale Ethiopia new yeminorew sew asteyayet siset anchi lijoch eskiyadigu bet tihognalesh esu yiseral yilalu ene be hasabachew endemalismama enegrachewalehu
@hewannegash5626
@hewannegash5626 2 жыл бұрын
አብራ ትሂድ ወደ ኢትዮጵያ። ግን ይሄ ሰውዬ ይቅርባት ለምን ትጎዳለች ወንድ ልጅ ከወሰለተ አያስፈልግም ። ነገም ይደግመዋል ታማኝ ካልሆነ ።
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Minalibat lebekelat yihonal
@medaniyalemadanegn3265
@medaniyalemadanegn3265 2 жыл бұрын
እህቴ መጀመሪያ ሁሉንም ለአምላክ ንገሪው የዘንድሮ ወንዶች አስቸጋሪ ናቸው ሴቶች ጠንካራ ሁኑ በራስአችሁ መተማመን ይኑራችሁ
@tesfayedemse1861
@tesfayedemse1861 2 жыл бұрын
በተለይም በትዳር ጉዳይ ላይ ኢንተርቪው ቢደረግ የምለው በትዳር የቆዩ ሰዎች ሳይሆን ፕሮፌሽናል ቢሆን ይመረጣል። ትልቅ እናቶች ረዥም እድሜ የኖሩት ስራም ስሌላቸው ሲረገጡም ዝም ብለው ችለው ነው አሁን ግን አይሆንም ታዲያ እንዴት ነው የነዚህን ሰዎች ምክር የምንሰማው።
@mihretmergia6273
@mihretmergia6273 Жыл бұрын
Tidar be timirt bicha sayhon be tegbar kenurut mizanawi yemihon yimeslegnal.balisasat. Thanks 🙏
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
Ewinet new ye duro abatoch betachewin amuwaltew new setoch demo be economy tigegna nachew leza hulun chilew yinoralu siyasazin Echi yesew bet yemitibetebit set gin Egziyabherin yematifera newiregna nat
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 2 жыл бұрын
እህታለም ቆም ብለሽ ራስሽን እይ ምን እየሆንሽ ነው ያለሽበት አገር ራስሽን አይደለም ቡዙ ሰወችን የምትለውጭበት ነው የምን ጥገኝነት ነው ትንሽ ሰአትም ቢሆን ስራ ስሪ መስራት ገንዘብ ብቻ አይደለም ግንዛቤሽ ሰው ጋር መገናኘት ራስን ከዘመኑ ጋር ማድረግም ነው ልጆችሽም ይኮራሉ በመጀመሪያ ራስሽ ላይ ስሪ ስለትዳርሽ አትጠራጠሪ እስካሁን ያፈቅራታል ለምን በሌላ ወንድ የባለገችበትን ሴት እንደገና ማውራት ምናምን የእርሱን ውሳኔ ወደዛ ለራሱ ተይለትና አንች ራስሽን ለውጭ በራስሽ ተማመኝ የምን መለማመጥ ነው በቃ ጥላው ስለሄደች የራቃትን ሴት እንደገና ጊዜ አብሬሽ ላሳልፍ ሲል ያኔውኑ ውሳኔህን አከብራለሁ በል ደህና ሰምብት ብለሽ ስራሽን እየሰራሽ እየተማርሽ ከልጆሽ ጋር ዘና ያለ ሂወት ኑሪ
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
Lemindenew Lejoch mitasadegew yezo ye hide Lejochun yesewa becha aydelume eswame Sew nech she will have Life with someone elefe selu elfe yegehale endee🤷🏾 sejemer 15 amet yalefekir Lejeweldo endet yenor neber? Setlay becha lemin Lejoch hakafinet yetale weydemo nebretune hula wesda ye child support eyekefele yenoratale keld aydeleme be hiwetwa new yekeledew
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
አረ የምን አሞኛል ነው ሐኪም ይለው አሜሪካ መስሎኝ ጠበልም ከፈለገ አሜሪካ አለ ንቃ የተወችውን ፍለጋ ከሄደ ሊቆርጥልሽ ይገባል እሄዳለሁ ካለ አብረን እንሄዳለን አስታምምሃለሁ በይው ስትጋቡ ቢታመም ላስታምመው ብለሽ ቃል ገብተሽ የለ እንቢ ብሎ ጥሎሽ ከሄደ ጥርግ ይበል አሜሪካ መታ 🤣 በድጋሚ ስትፈነግለው ባለፈው ያልጨረሰውን የጭካኔዋን ልክ ታሳየዋለች እህቴ 😷በሽታዎች ሊይመጣብሽ ስለሚችል 🤭 መጠንቀቅ አይከፋም 😏🤫🤔
@kirubeltesfaye5330
@kirubeltesfaye5330 Жыл бұрын
true
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
ትክክል😊
@foozihmohamd5437
@foozihmohamd5437 2 жыл бұрын
በመጀመራ ፊቪዬ በርቺ። ሲቀጥልእህቴ አገር እገባለሁ ካለሺ አብረሺ ነይ። ወዶች አስመሳይ ናቸው ። ከመሄዱ በፊት ወስኚ ።
@eyerusalemgetachew9760
@eyerusalemgetachew9760 2 жыл бұрын
ይህ ሰው ላንቺ የሚሆን አይደለም ይሂድ አይጠቅምሽም ራስሽን እያስጨነቅሽ በሽተኛ ከሆንሽ የበለጠ የምትጎጂ መሆኑን አስቢ በጤና ሆነሽ ልጆችሽን አሳድጊ ጥርግ ይበል ነገ በእግዚአብሔር ፍርድ ዋጋ ይከፍላል አይዞሽ ለራስሽ አስቢ በሰላም ከቤትሽ ይውጣ
@emu4176
@emu4176 2 жыл бұрын
ግን 100%100እሷን ሊያገኝ ነው እሚሄደው
@freetakebede880
@freetakebede880 2 жыл бұрын
ወይ መቻቻል!!! ወንዶች እስከ መቼ ነዉ በእሹሩሩ ባል የሚሆኑት???
@keedaw6764
@keedaw6764 2 жыл бұрын
እህቴ በመጀመሪያ እማምላክ ወላዲተ አምላክ ትዳርሽ ግን ማማ በፀሎት በስግደት በርቺ ልዑል እግዚአብሔር ሁሉን ነገር ያስተካክልልሻል እና ደግሞ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ይቱብላል ላይ ግቢ እና ገጠመኝ አዳምጪ በጣም በጣም ብዙ ነገር ትጠቀሚያለሽ መፍትሄም ታገኝብታለሽ!!! እህት አለሜ
@selamawittadesse3727
@selamawittadesse3727 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ቢፍቅድ ኖሮ እሶን ታገባ ነበር።አሆን የቼ ሴት አንተን ፈልጋ ሳይሆን አሚሪካንን ፈልጋ ነው። የተፋህውን ሀጢያት ደግመህ ባተበላው ጥሩ ነው። አግዚአብሔር ልብ ሰቶህ ወደ ተባረከው ትዳረህ ይመልስህ ❤️ አህቴ አይዞሽ አግዚአብሔር አጥብቀሽ ያዢ ለልጆቾሽ ኑሪላቸው።ፀልይ ሁሉን ታሸንፊያለሽ💚💛❤️
@alemsere5864
@alemsere5864 2 жыл бұрын
ማሚ እድሜ ከጤናጋር ይሥሽ ሁለታችሁም እወዳችሓለዉ
@abeba7037
@abeba7037 2 жыл бұрын
ወለላዬ ተባረኪ እሕቴ መነጋገር ያለብሽን ኮስተር ባለ መልኩ በጨዋ ደንብ አነጋግሪው እሷንም በጥሩ ቃል ልጆቻችንን አትበትኝብን አንቺም ሴት ነሽ የመጨረሻሽን አታውቂውምና ባለሽበት ተከብረሽ ኑሪ በያት ካልሖነ እሕቴ እራስሽን ጠብቂ ለልጆችሽ ታስፈልጊያቸዋለሽ ደግሞም በእግዚያብሔር ፊት አብዝተሽ ፀልይ መልሱ ቤትሽን ሲያንኳኳ ታገኝዋለሽ ፈጣሪን የመሰለ አማካሪ ከየትም አይገኝም በፀሎት በርቺ ጌታ እየሱሰ ክርስቶስ በትዳርሽ ጣልቃ ይግባ
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
Egziyabherin yematifera set nat min yibalal esti yesew bal mejenjen Egziyo
@truugechi9120
@truugechi9120 2 жыл бұрын
ያለፍ ታሪክ አልፎል እና እግዚአብሔር ከሰጠው ጋር ቢኖርው ይሻለዋል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ወለላዬ አትጠገብም እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጣት !!!
@abby8182
@abby8182 2 жыл бұрын
እኔ የፈለገ ገቢ ቢኖረው. ቤት ቁጭ ብየ አልጠብቀውም ለዛውም. አሜሪካ ልጆቹ ሁለቱም ሀላፊነት አለባቸው ልጆቹን ቢይዝ. ጡጦቢያጥብ ዳይፕር ቢቀይር ሰርቶ ልጆቹን. ቢመግብ. ትታው ለሄደችው ጊዜ. አይኖረውም ነበር. ልጆቹን ቁጭ. አድርጋለት ወደስራ ስራ. ስራ እና እራሷን መለወጥ አለባት 3 ልጅ ይዛ አሜሪካን አገር ቁጭ እረ አይሆንም
@zeemirza8823
@zeemirza8823 2 жыл бұрын
አይ የኔ እመቤት የርሶ ምክር የሚሰራው ኢትዮጲያ ላይ ነው ይቺ ሴት ያለችው የሴቶች መብት በሚከበርበት ምርጥ ሀገር ነው በመሆኑም ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ ነውና ባሏን ደጋግማ ይዛዋለች ይሄ በቂ ነው ሳስበው ያልተማረች እንኳን ብትሆን ሰርቶ መኖር በሚቻልበት ሀገር እያለች ጠንክራ እራሷን ለማስተዳደር በቅድሚያ መስራት መጀመር ይኖርባታል የሀገሩ ህግ በዋዛ የሚለቀው ባለመሆኑ ወደደም ጠላም ልጆቹን የማስተዳደሩን ጉዳይ ህግ ይፈርዳል በሱ ሀሳብ ሊገባት አይገባም ሴትየዋን ደውሎ ማናገር የሚለውን ግን ፈፅሞ እንዳታደርጊው አንቺ ሚስት ነሽ በህግም በእግዚአብሄርም ፊት ንፁ ትዳሯን አክባሪ ልጆቿን የምታሳድግ የቤት እመቤት ስለሆነም በራሷ ሙሉ እምነት ሊኖራትና ቆራጥ ልትሆን ሲገባ ከባሏ ተደብቃ ባለትዳር የሆነውን የቀድሞ ፍቅረኛዋን ባሌን ተይልኝ ብላ የምትለምንበት ቅንጣት ምክንያት የላትም ብትወደው እንኳን ስለምወድህ የወደድከውን እንድታደርግ ፈቅጃለሁና የልጆቼ አባት በመሆንህ መልካም ይግጠምህ ብላ ጠቅልላ መሸኘት ይኖርባታል ሁል ጊዜ በትግስት ነገሮችን ተመልክተን ተበዳይ እንጂ በዳይ ሳንሆን ፈጣሪን ተማምነንና ጠንክረን ከዜሮ ከተነሳን ቀድሞ ከነበርንበት በላይ ሆነን ለመገኘታችን ጥርጥር የለውም የበደሉንን ሁሉ ለፈጣሪ ከሰጠን ፍርዱን ከሱ ያገኙታል በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርምና ተይው መሄድ ከፈለገ መንገዱን ጨርቅ ያርግለት የሚሄደው እኮ ካንቺ እጅግ ያነሰች የዘቀጠች ሴት ጋር ነው ምን ሆነሻል ቆፍጠን በይ በቃ ከዚህ በኋላ ለቤቴ ሴትም ወንድም እኔ ነኝ ብለሽ ተነሺ ላከበረሽ መሸነፍ ትልቅነት ነው አንሶ ግን ለሚያሳንስሽ እጅ አትስጪ ለልጆችሽ መኩሪያ እናት እንጂ የባሏን ውሽማ ያውም በትዳሯ ላይ የምትማግጥን ሴት የምትለማመጥ ሰው ሆነሽ አንገታቸውን አታስደፊያቸው ነገ ሲያድጉ እነሱም በራስ መተማመን የሌላቸው ደካሞች ይሆናሉ እና ባለታሪኳ እናታችን እንዳሉት መከባበር መነጋገርና መተሳሰብ በትዳር ላይ ቁልፍ ነገሮች ቢሆኑም ችለሻል ጠይቀሻል በተደጋጋሚ ተዋሽተሻል ይባስ ብሎ ጤነኛው ባልሽ ፀበልተኛ እስኪሆን ጠብቀሻል አሁን ስለሱ ልብ መሸፈት ማሰብ መወያየት ተይና አንቺም ተለወጪ እንደውም ሲገባ ሲወጣ የኔ ማር እያልሽ አቆላምጠሽ ያዢው እራስሽን ጠብቂ ጎን ለጎን ስራ ፈልጊ እንዳገኘሽ ውዴ በል አንተም ፀበሉ መድሀኒት ይሆንህ ዘንድ ቶሎ ሂድ የኔ ፍቅር እኔም ከዚህ ቀን ጀምሮ ስራ ልጀምር ነው ብለሽ ሰርፕራይዝ አድርጊው አደራ ከዚህ በኋላ እንዲች ብለሽ ስለድሮ ፍቅረኛው እንዳታወሪ አንቺ ብቻ ከራስሽ ጋር ፍቅር ጀምሪ !!!!!!እራስሽን አክብረሽ አስከብሪ እራስሽን መጣል ትተሽ ሳትጋቡ የነበረችዋን አንቺነትሽን ለመመለስ ካልተማርሽ የተወሰነ ሰአት የምትችይውን ለመማር የተወሰነ ሰአት ለመስራት የተወሰነውን ጊዜሽን ደግሞ ለልጆችሽ በመስጠት ራስሽን ህይወት ዝሪበት ቢዚ መሆን በራሱ ቴራፒ ነው ያኔ የባለቤትሽን አዲስ ፊት ጥርት አድርገሽ ለማየት ያለፉት አስራ አምስት አመቶች እውነተኛ ገፅታ ሁሉ ይታይሻል መልካም ሚስት እናት እንጂ ጥፋተኛ እንዳልነበርሽ ይታወቅሻል የበለጠ ሞራልና ጥንካሪ ይኖርሻል በተቻለሽ መጠን ግን የሱ ሚስት እስከሆንሽ ድረስ እሱን ለመበቀል ብለሽ በንዴት ተነሳስተሽ እሱ በሄደበትየጥፋት መንገድ እንዳትሄጂ ሲጀምር እንዳትናደጂ አንቺ አንሰሽበት የተሻለ ቦታ ሄዶ ቢሆን ኑሮ ትንሽ ያናድድ ነበር ያም ቢሆን በምን በለጠችኝ ብለሽ ምክንያቱን ስታውቂ በዛ ነጥብ ላይ ባለመስራትሽ በራስሽ ነበር መናደድ የሚኖርብሽ አሁን ግን ጉዳዩ ይሄ አደለም የሄደው ባለትዳር ሴት የምትወሰልት ሴት የሰው ትዳር የምታፈርስ ጋለሞታ ጋር ነውና እሱ ዝቅ ላለው ልታዝኝለት እንጂ ፈፅሞ መናደድ አይገባምና በተናደድኩ ስም የሱን ጥፋት እንዳትደግሚ እራስሽን ጠብቂ ያንቺ ሰራተኛ መሆን መቀየር መንቃት ፀበሉም ተጨምሮ ወደ ቤቱ አይምሮው ከተመለሰ እሰየው ( ይሄን የምለው ብዙ ስለታገሽና የምታፈቅሪው ስለመሰለኝ ነው ) ያለበለዚያ ግን ፍርዱን ለእግዚአብሔር ሰተሽ መሸኘት መሸኘት ነው ፋይናንሱን በተመለከተ ሀሳብ አይግባሽ ያለሽው እኮ አሜሪካን ነው ምን ሆነሻል ሁሉም ህግ ቅድሚያ የሚቆመው ላንቺ ነው ብቻ ንፁ ሆነሽ በንፁ ልብ ህግና እራስሽን አክብረሽ ቁሚ !!በድጋሚ አደራ በምድር በሰማይ እንዲች ብለሽ ልመና እንዳትሄጂ በፈጠረሽ !!!!!!!!!
@ewketbelete3888
@ewketbelete3888 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ጥሩና አስተማሪ ምክር
@Maryg05
@Maryg05 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ጥሩ ምክር ነው ጋለሞታዎች የሰንቱን ህይወት አበላሹ እግዚአብሔር ይፈረድባቸው
@tsedeniamengesha8652
@tsedeniamengesha8652 Жыл бұрын
👏🏻👏🏻👏🏻
@eyuchristian3981
@eyuchristian3981 Жыл бұрын
Wow you are amazing What an advice I love it
@eyuchristian3981
@eyuchristian3981 Жыл бұрын
Can I get your ig or any social mediq
@emu4176
@emu4176 2 жыл бұрын
ሄዶ ከተመለሰ በሽታ ይዞብሽ እንዳይመጣ አስመርምሪው ውዴ ከጤና በላይ የለምና ከበደ ቢሄድ በላይ ይመጣል በሽተኛ ከሆንሽ ግን ከባዱ እሱ ነው
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 2 жыл бұрын
Yes
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
Ewinet new
@seniyilma2365
@seniyilma2365 2 жыл бұрын
እኔ ምለው አብራው ወዳገር መምጣት አለባት ይሔ የማያሳምን ምክንያት ነው ! በማስተዋል ብለጪው ሰሜቱ ቢጎዳም ነገሮችን ተጋፈጪው ፀበል ብሎ አግብቷት ቢመጣስ የሔን ለመቀበል ይከብዳል ስለዚ ምንም ክፍተት ስሰጪ አብረሽው ፀበል መሔድ እንደምፈልጊ ንገሪው ሰበብ ካበዛ ነገር አለ ማለት ነው
@tarukubisha3217
@tarukubisha3217 Жыл бұрын
በትደሪ መኸካል የናበሩ ችግሮች ሊኖሩ ይችለሉ በዛ አጋጣም አንዱ አንዱን ያለ መተመማን ሰለ ሚመጣ ለመናኛዉ ናገሪ ጥበብና ትግስት በመጣቃም በዉይይት ለመፍታት ሞክሪ ሁለም ናጋሪ እግዝቤሐሪ ያሰታካክለል አይዞሽ አትጨናናቅ እህቴ!!!
@selamselam3065
@selamselam3065 2 жыл бұрын
ተይ እንጂ እትዬ ወለላ። እወድሻለሁ። ምኑን ነው መክሯት የሚመለሰው??? ወንዶች አንድ እግራቸው ቤት አንዱ ውጭ ነው አልሽን እኮ። ሚስት የማታውቀው በሽታ እንዴት ተከሰተ። በቃ ይሄ ሰው. ልቡ ሄዷል።። ብሎክስ ካደረጋት በኋላ ለምን መልሶ አገኛት??? ውድ እህቴ ፀልይ ይሄን የሰይጣን ሃሳብ ፈጣሪ እንዲያደናቅፍበት።
@alwaysethiopia9
@alwaysethiopia9 2 жыл бұрын
ትልቅ ሰዉ ትልቅ ነዉ ወልዬ ተባረኪ
@user-it1se5hf4u
@user-it1se5hf4u Жыл бұрын
Thank you
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
የኔ ደርባባ እናት ወለላዬ😘😘😘😘😘የዘንድሮ ወንዶች ብዙሀኖቹ አስቸጋሪ ናቸው ሁሌም እናት እናት መቼም የማትቀየር ልጅ ማሳደግ በራሱ ትልቅ አላፊነት ነው ወንዶች ሊገባቸው ይገባል ወገኖቼ
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Yemegermew enat bichawan asadiga lijochu seyadigu abaten efeligalew yilalu ebet yibiluna! Wondum minim aymesilewim mikiniyatum esu yemeyawikew simet bicha new. Fetariwin ayfera haymanotun ayawikew yelij fikir aygebaw yethiopia wondoch tebelashu beka yelela ager bal enagiba meselegn.
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 Жыл бұрын
@@nejatali7088 እህቴ ነጁ ሁሉም አለም አንድ ሁነዋል እኮ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
@lidyanyong2598
@lidyanyong2598 2 жыл бұрын
ውይ ወለላዬ ደስ የሚል ምክር ነው ጎበዝ ሴት ነሽ
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 жыл бұрын
Waweeee yena konjoooooo.edma.yestlne.hulachume.tebrku.👏👏👍🙏🇪🇹
@salemabdissa5110
@salemabdissa5110 Жыл бұрын
Wow,she is the best family counselor .
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 2 жыл бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ እረጀም እደሜ ይስጥልን
@beti_boo556
@beti_boo556 2 жыл бұрын
ማዘር በጣም ጥሩ ምክር ነው የመከረችሽ እህቴ የማይሆን ከሆነም ለሚቀረው ነገር ነገ ከመቆጨት ትንሽ ታግሶ ያለውን ነገር ማየት አይከፋም ግን አንቺ ራስሽን ጠብቂ እንኳን እዛ የተሻለ ሀገር እዚም ካመጣው እናቶች ልጆቻቸውን ስንት ተሰቃይተው ነው የሚያሳድጉት እችላለው አያቅተኝም ብለሽ ራስሽን ማሳመን ብቻ ነው
@alganeshshifre3466
@alganeshshifre3466 2 жыл бұрын
እህቴ አገር ቤት እንድሄድ የነፈስ አባታቹ ፀሎት አድርጉልን ብለሽ ጥሪያቺውና በሳቸው ፊት ችግርሽን አካፍዪ ምናልባት የሳቸው ምክር ልቦናው ይመልሰው ይሆናል እግዚአብሔር ትዳርሽን ይጠብቅልሽ
@swd3650
@swd3650 Жыл бұрын
የምን ማፅናናት ነው መገናኘት ራሱ አያስፈልግም
@Emey696
@Emey696 2 жыл бұрын
አሪፍ አገላለጥ ነዉ የገለጠቺዉ ወለላ ግን ለሚስቲቱ አይዋጥላትም ፈጣሪ ይርዳት እኔም ብሆን አይዋጥልኝም በተረፈ እወዳቹሀለሁ🥰
@zainabxx7382
@zainabxx7382 2 жыл бұрын
ወይ የሄ አያድርስ ነው አገር ቤት ድረስ ከመጣ በርግጥም አደጋ ነው የልጆቹ እናት የ15 አመት ባለቤቱን ቁጭ አድርጎ መጥቶ ከዝች ጋር ሲማገጥ ሚስት እንዴት ነው ይሄን ችላ የምትጠብቀው በጣም ይከብዳል አላህ ብርታቱን ይስጥሺ እራሴን ባንቺ ቦታ ነው ያስቀመጥኩት ከባድ ነው
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ምርጦችዬ ስወዳቹ በርቱ
@shalomshalomgod7884
@shalomshalomgod7884 2 жыл бұрын
Feveye tebareki
@geberu899
@geberu899 2 жыл бұрын
ቤቲዬ ፣ እትዬ ወለላ ስወዳችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@michaelhabtetechlemicheal570
@michaelhabtetechlemicheal570 2 жыл бұрын
Tanks
@user-gy6qm7sz5k
@user-gy6qm7sz5k 2 жыл бұрын
ያገሬ ልጅ ሰላምሽ ብዝት የምታቀርቢያቸው ሁሉ አስተማሪ ናቸው
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ወንድ ልጅ ስራ ከሌለሽ ላንቺ ክብር የለውም እርግጠኛ መሆን ባይቻልም ጥሏት እሄደ ይመስላል ጥገኝነቷን ወደ .... መለወጥ አለባት Woman be outstanding he’s leaving you
@addiskassa5165
@addiskassa5165 2 жыл бұрын
What if she is doing the house work and taking care of the kids..her job is more than him eko! Why men have this kind of understanding??
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 2 жыл бұрын
Sweetheart I’m talking about Many wise of course she is raising children that’s the hardest job ever but if she doesn’t bring any money if she doesn’t go out working come back home he’s not going to respect ✊
@aynadistafesse3810
@aynadistafesse3810 2 жыл бұрын
15 አመት አብረው ኖረው ነው ስራ ምክንያት የሚሆነው ? መቼም ስራ አታ ሊሆን አይችልም ልጆቹዋን ብላ እንጅ ......ምንም ጥርጥር የለውም ያሰበው ነገር አለ ፈጣሪ ይርዳት በራሱዋ ትወስን
@danayithabte4733
@danayithabte4733 2 жыл бұрын
Wow after 15 years it’s crazy you boys
@addiskassa5165
@addiskassa5165 2 жыл бұрын
@@Yedingillij2127 thank you for your time for quick response, I feel bad those devoted mom who stay with their kids throughout in life never appreciated, Most of Abesha men focusing making many as much as possible, They don't care or desire about the condition of their marriage that's that sad part! Love is not what you feel, it's what you build, always feel bad for the children who involved this kind of dysfunctional family!🙏🙏🙏
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@asterbelay540
@asterbelay540 2 жыл бұрын
ሴት ልጅ አስተዋይና ጥበበኛ የፀሎት ሴት በጣም ወሳኝ ነው ብዙ ውጣውረድ ስላለባት ሀላፊነትም አለባት::
@user-vl2ry1cz8t
@user-vl2ry1cz8t 2 жыл бұрын
ይሂድና ሁለተኛ ተገርፎ ይላካል እንደዚህ አይነት ወንድ ምንም መለማመጥ አያስፈልግም እንደነቃችበት እያወቀ ነገሩን መቀጠሉ ባለቤቱን ማበሳጨት አላማ እንዳለዉ ያስታዉቃል ይሄን አይነት ሰዉ አይቶ እንዳላየ ሰምቶ እንዳልሰማ ሆኖ ማለፍ
@ey7295
@ey7295 2 жыл бұрын
Lemanegawem le big surprise tezegagi ehte egzaber kanchi gar yehun 🙏🙏🙏
@sabamelese1129
@sabamelese1129 Жыл бұрын
ብዘገይም በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ይሄ ታሪክ በኔ ትዳር የደረሰ ነው ባልየው ውሸቱብ ነው ፀበል ሳይሆን ያቺ ሴጣን ጋር ነው ሊዘሙት እንዳትልኪው ከሄደም አብረሽው ሂጂ በፍፁም እሺ እንዳትይው
@yeneMB
@yeneMB 2 жыл бұрын
Welelaye beyati .ene enatin welela newu milati.. welelaye
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
ወለላዬ ደስ ስትይኝ አሁን ደሞ ሹክ ልበላቹ ላይ ስለማይሽ ደስ ብሎኛል የድሮ ፍቅረኛ ዞሮ ከመጣ ጦሱ ነው የሚተርፈው ምንም አይረባ አርፎ ይቀመጥ
@uaeuae8373
@uaeuae8373 2 жыл бұрын
ወላየ ሰወድሺ የኔ እናት
@user-xu1re7in3u
@user-xu1re7in3u 2 жыл бұрын
ፌቪየ የኔ ደርባባ በርች ተስፋ አዳትቆርጭ
@netsanetgebretsadik7647
@netsanetgebretsadik7647 2 жыл бұрын
በጣም ይከብዳል ግን ሴትየዋን ደውለሽ አናግሪያት የሚለው መልካም አይመስለኝም ጥሩ ሰው ብትሆን ቀድማም አትደውልም ነበር የራሱን ህይወት እንዲኖር ትተወው ነበር ብቻ ይከብዳ ልቦና ይስጣት።የጋብቻ አማካሪ ሀሳብ ቢሰጥበት መልካም ነው
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Welelayeee yene konjo sewedesh
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል እናት ወለላ የኔም ችግር ነው አንድ እግራቸው ውጭ ነው እህህህ
@hiwotgudeta7587
@hiwotgudeta7587 2 жыл бұрын
After yebela
@elizabet8186
@elizabet8186 2 жыл бұрын
አዬዬ በቃ አከተመ እኮ ምንንግግር ያስፈልጋል፡ ሆሆ እረተውን ለተቀማጭ ቅርብነው አሉ፡ስት ድራማ ተሰርቶብናል እናቴ እናቴ ታማ ብሎ ፡ሄዶ ድልያለሰርግ ደግሶ እደደህና ሰው የመጣም ባል አለ እኔጋ፡ ሴትዮ ንቂ ያለሽው የሰለጠነ አለምነው፡ የሰውጥገኛ አትሁኚ፡ውጪ ስራስሪ፡ እራስሽቻዬ፡ከዛ ትከበሪያለሽ፡ ኢትዮጲያ ያለሽ ይመስል፡የወድጥገኛ፡ከራሴ ተሞክሮነው የምፅፈው፡፡ ሲግልማሜነኝ፡በህጉመሰረት፡ልጆቹን ይረዳል፡እኔም እራሴን ችዬ ስኖር፡ መሀልሜዳላይ እያመነታ ይገኛል። ልጆችአሉ፡ ሲቀጥል ክህደቱ ለራሱ በሽታ ሆኖ ያሰቃየዋል፡ እመኚኝ፡ከመልካምነትሽ አትውረጂ፡ ቢሆንም እንኳን፡በሰላም፡ልቡ ሸፍቷል፡ ስትአመት ሳባብል ሣለቅስ ኖሬ አሁን እኔ ሰላምነኝ፡እሱግን አጣብቂኝ ውስጥ፡መልካምነት ለራስ ነው። እራስሽን አጠክረሽ፡ከቤት ውጪ ።
@sahilekassaye4309
@sahilekassaye4309 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን... ያሳዝናል የሆነብሽ..... እኔ ምመክርሽ እንድትፀልይ ነው እርሱ ያስተካክልልሻል.... በእምነት ጠንከር ያልሽ ከሆንሽ....
@kedeistyerga9044
@kedeistyerga9044 2 жыл бұрын
You have to kekem and safety your life
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 2 жыл бұрын
አይ እዚህ አገር ያሉ ወንዶች ችግር አለባቸዉ ልክሰክሶች ናቸዉ የሚሄደዉም ታሞ አይደለም እርሷን ሊያገኝነዉ እትዬወለላ ከሄደማ ከሷ ጋር ከተልከሰከሰ በኸላ በሸታ የሚባልነገር አለ
@madetube4356
@madetube4356 2 жыл бұрын
Feveyee & welela😊😍🥰
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f 2 жыл бұрын
ማሚየ
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge Жыл бұрын
ወለላዬ የኔ ደርባባ እናት እወድሻለሁ እማ😍😍😍😍😘😘
@bgp0k407
@bgp0k407 Жыл бұрын
It is so hard to hold.
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 2 жыл бұрын
Yemigerm mizanawi meker nw tbarki welelaye😍
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 2 жыл бұрын
ምክትን ከናቶች 😍😍😍😍
@tigistkebed294
@tigistkebed294 2 жыл бұрын
ፈጣሪ አምላክ xntun የስተአሽ አይዞሽ xalot አድርጌ ላንች ካውን የተም አይህደም
@segengaim7753
@segengaim7753 2 жыл бұрын
ምርጥ አርቲስት ስወድሽ ወለላየ እድሜ ይስጥሽ ለምን ኢትዮጽያ አንድ ላይ አይመጡም
@elenitigabu7639
@elenitigabu7639 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ያለፈ ግንኙነት ከሆነ መደዋወል መጻጻፉ አስፈላጊ አይደለም በኔ አመለካከት። ማናችንም ብንሆን ደስተኛ የሚያደርገን ነገር አይመስለኝም ምናልባት በመካከላችሁ የተፈጠረ አለመግባባት ካለ ያን ክፍተት ተጠቅሞ ሊሆን ይችላል። አሁን ማድረግ ያለብሽ ነገር የእውነት እያመመው ነው ወይ? ህክምና አድርጓል ወይ? ስለዚህ በግልጽ ንገሪው እየሄድክ ያለኸው ለጸበል ሳይሆን እሷን ለማግኘት እንደሆነ እየመሰለኝ ነው በይው።ከዛ ባለፈ የእሷስ ባለቤት ይሄን ጉድ ያውቅ ይሆን።በተረፈ ፀሎትን አስቀድመሽ የሚሆነውን ነገር ተከታተዪ።እግዚአብሔር ይርዳሽ ልቡን ይመልስልሽ።
@abenezeragegnehu7623
@abenezeragegnehu7623 Жыл бұрын
እንድሄድ መፍቀድ የለባትም ምክንያቱም ያችን ፈልጎ የሚሄድ ከሆነ በግልፅ ነግሮአት መሄድ አለበት
@bamteshager2098
@bamteshager2098 2 жыл бұрын
ስላም እህቴ በመጀመሪያ ትዳርሽን እግዚያብሄር ያስተካክልልሽ ባልሽ አሞኛል ካለ ማስታመምም ሆነ ፀበል መውሰድ ያለብሽ አንቺ ስለሆንሽ አብረሽው ነው መሄድ ያለብሽ ከዛ በትረፈ ግን ብሎክ አድርጌታለሁ ብሎ ተመልሶ ከሷ ጋር መገናኘት ማለት ትልቅ ድፍረት ነው እሱ ምን ስለሆነ ነው ትሪት የሚያደርጋት የተዘጋ ያለቀ ያከተመ ፍይል ነው ከሷ ጋር ምንም የሚያገናኘው ነገር የለም ታሪክ ሆኗል ስለሆነም አንቺ ቁጭ አድርገሽ ጠይቂዉ ትዳርህን ቤትህን ልጆችህን ትፈልጋለህ ወይስ እሷን ምረጥ ብለሽ መጠየቅ እሷን ካለ ቀጥል በይው ይሂድ ኖሮም አይጠቅምሽም ቤቴን ትዳሬን ልጆቼን ካለ ካአሁን በኋላ አንድ ነገር ባይ ብሰማ እርምጃዬ የከፍ ይሆናል በይው አይዞሽ ጠንከር በይ ሌላው ስራ ስሪ 3ቀንም ቢሆን መስራት አለብሽ ፀሎት ወሳኝ ነገር ነው ፈጣሪ ከነ እናቱ ትዳርሽን ይጠብቁልሽ
@ihsanamin1583
@ihsanamin1583 2 жыл бұрын
Tegestega huge yene konjo yealem fesame adelem eraseshen tebeki
@mimisho1210
@mimisho1210 Жыл бұрын
Berchilgn zemede tiru program new
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
ዛሬ ሰብስክራይብ አረኩሽ ስወድሽ እኮ ለስለስ ያልሽ ሴት ነሽ
@wubineshsimon7843
@wubineshsimon7843 2 жыл бұрын
እህታችን ኢትዮጵያ ያለችውን ሴት ደውላ ማግኘት አለባት፣በተለያዩ ሶሻል ሚድያ ተጠቅማ ባሏንም ጭምር አግኘታ ማናገር አለባት፣ደግሞ ከባለበቷ ጋር የምታወራውን ነገር መረጃ መሰብሰብ አለባት screenshots አድርጋ በመያዝ ፣ መጠየቅ አለባት እንጅ ዝም ማለት ይበልጥ ይጎዳታል።
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ትዳርሽን ይጠብቅ ጣልቃ ይግባልሽ ፀልይ ትዳርሽ አይፈርስም የምታልፊበት መንገድ ከባድ ቢሆንም ጠንካራ ሁኝ ነገሮችን በማስተዋል በጥበብ አድርጊያቸው አትቸኩይ ለሱ ያለሽ ፍቅር አይቀንስ ጥሩ ፍቅር ፊት ስጭው እውነት ታሽንፋለች እግዚአብሔር አቅም ጉልበት ይሁንሽ እህት እግዚአብሔር ካችጋ ይሁን ትዳርሽን ይታደግ
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 2 жыл бұрын
ፌቨንዬ በጣም እወድሻለሁ ፊልም ላይ ብዙም አላይሽም
@tiresitmedihn5045
@tiresitmedihn5045 2 жыл бұрын
አይ አማማ ወለላ አንቺ እንዳሰብሹ በሆነ መልካም ነበር አሁን ጊዜው ከፍቶል ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ልቧ አንደጠረጠረ አገር ቤት መሄዱ ከባድ ነው
@user-ej8ep2lj4r
@user-ej8ep2lj4r 2 жыл бұрын
እኔ ብሆን ኢትዮጲያ ሊሄድ ነው ስለኝ ጊዜ ሻንጣዉን ኣሸክሜ ሁለተኛ ኣይንህን እንዳላየው እለው ነበር።ጭራሽ እስከሚመለስ ጠብቄው በስነስርኣት ላወራው ዋይ ሞት ይሻለል።ዋይ እንደዚ ኣይነት ባሎች ትሪት ሳይሆን ማባረር ነው መፍትሄው።
@qqww6017
@qqww6017 2 жыл бұрын
በጣምይገርማል፣ግንስውየውአርፍቢቀመጥጡርነውምክኛቱምበፍትትታውሂዳአሁንምፍልጋነው፣አሁንምየሱንትዳርለመበጥበጥነው
@tsilatayalew9
@tsilatayalew9 2 жыл бұрын
እህቴ ከባድ ነው በፆለት በርች ግን ሂዶ ሲመለስ አስመርምሪው በሽታ እንዳያሲዥሽ ግን እኔ የምልሽ ይሂድ አትከልክይው ልጆሽን ያሳድግልሽ አንች ሳትገፊው ከሱ ከመጣ አትጓጅም መጨረሻው አያምርም እሶን ግን ማናገር የለብሽም ኮራ በይ እህቴ እሶ ባል አታ አይደል ያላገባች የሰው ሲሆን ነው የሚያምራት ይች ባለጌ እሱንም አትለምኝው ይሂድ ከፈለገ ይሀ ባለጌ መልሶ ለምናሽ ይቅርታ ጠይቆ ይታረቅሻል እህቴ እግዚአብሔር ካንቻ ጋር ይሁን
@kidistamsalu4597
@kidistamsalu4597 2 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ ከአንቺ ጋር ትሁን ልቡን ትመልስልሽ
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 Жыл бұрын
አትለማመጭው ብቻ አንቺ ወጣ ማለት እራሥሽን መጠበቅ ሥጀምሪ ወደ አንቺ ማየት ይጀምራል ትውት አርጊው ልበሽ ቆንጆ ነገር ቤት ለቤትም አትዋይ ውጭ ብዙ ሠው ሥታገኝ ወደራሥሽ ትመለሻለሽ
@kimbilodeau6824
@kimbilodeau6824 2 жыл бұрын
Chigru kemistu gar aydelem. Minaderekuh bitilew 30 gize minim aladeregshignim yilatal chigiru yebefitwan girl friend endegena wedowatal libu sheftwal aleke.
@ihsanamin1583
@ihsanamin1583 2 жыл бұрын
Kebad newe lebe yesetew gen gelesenet ged newe.
@alfiyaalfi879
@alfiyaalfi879 Жыл бұрын
ሰህ
@senaitbekele957
@senaitbekele957 2 жыл бұрын
I like the way she said one feet in side one feet outside 🤣🤣🤣🤣
@rozatsegaw4464
@rozatsegaw4464 2 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን። እኅቴ ፌቨን እንዴት አለሽ። ይቺን መልእክት ለእኅታችን አድርሽኝ።አንድ ከወደ ጎንደር የሰማሁትን ታሪክ ሹክ ልበልሽ እኅታችን በሕግ መሰረት ባል አገባች ያገባችው ባሏ ሹፌር ነው።ለሚስቱም ታማኝ አይደለም በየአደረበት ቦታ ከሴት ጋር ያድራል።በሃይማኖታችን መሰረት በባህላት በሰንበት በጾም ግንኙነት አይደረግም እሱ ግን ቤቱ በመጣ በማንኛውም ሰዓት ግንኙነት ያደርጋል። እንብይ ካለቺው ወጥቶ ያድራል።ልትመክረው ስትፈልግ መማታት ጀመረ ከዛ ምክሯን ትታ ጸሎት ጀመረች የእርሱን መወስለት ወይም በጾም በበዓልና በሰንበት ግንኙነት ሲያደርጉ በጥዋት ተነስታ ወደ ንስሐ አባቷ ሂዳ በእሱ ስህተት እሷ ንስሐ ትቀበልለታለች እኔ ተሳሳትኩ ብላ።ሁሌም እግዚአብሔር በጾምና በጸሎት ትጠይቀዋለች አካሌን መልስልኝ የሞትክለትን ሰው ተመልከተው እያለች ታለቅሳለች። እንዲህ እያደረገችለ #ለ15 ዓመት ታገሰችው በመጨረሻም እግዚአብሔር ጸሎቷን ሰምቷት ወደ ንስሐ አባቱ ሂዶ አስታርቁኝ ብሎ ከእግሯ ስር ተደፍቶ ይቅርታ ጠይቋታል በሃይማኖቱም ከእርሷ በእጥፍ በልጦ ፍጹም ቅን ትሁት ክርስቲያን ሁኗል። እናም እኅቴ በጸሎት በርቺ ጸሎት አድርጊ።መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ🤲
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
l m so said about orange
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
don't worry this American noting really for you happiness
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
war mine he token about what theat is desrspct
@rozatsegaw4464
@rozatsegaw4464 Жыл бұрын
@@letebrhanambaye2155 እንዲያው ግን አንድ ነገር ግርም ይለኛል እኛ ኢትዮጵያዊያን አብዛኞቻችን አይደለም እንግሊዘኛ መናገር ቀርቶ አማረኛ መጻፍ የማንችለው እልፍ አእላፍ ነን ወጣ ስንል እኛ ስናውቅ ደግሞ የነጮችን ቋንቋ ለኢትዮጵያውያን መግባባያ ነው ብለን እስክናስብ ድረስ በእነሱ ልሳን እንናገራለን😔 የራሳችንን ቋንቋ ደግሞ እነሱ በየዩኒቨርሲቲው ይማሩታል ነገ በዶላር እየተከፈላቸው መጥተው የእኛውን ቋንቋ በሀገራችን እነሱ ያስተምሩናል😔
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 2 жыл бұрын
የኔእህት ያለሽበት አሜሪካነው አርፎ ካልተቀመጠ በባዶ ማስወጣት ህጉ ይረዳታል
@hhmh128
@hhmh128 2 жыл бұрын
ምን ምን ብሆን ልጆቹን ጥሎ አይሄድም ሄዶ እሷ ጋ አሳልፍል ብላ እንዳት ቀየርበት ትዳር የፈጣሪ ሥጦታ ነውና ጠክራ ትጸልይ ትዷር እመቤቴ ትጠብቅላት
@filohaysh3395
@filohaysh3395 2 жыл бұрын
ፀሎት ነው ትልቁ መድሃኒት እህቴ..... ፀልይ መድሃኒያለም ሁሉን ያስተካክልልሻል እመኚኝ.....
@user-yj3ei7xh9g
@user-yj3ei7xh9g Жыл бұрын
ስወዳት ይቻን እናት
@workneshdese2644
@workneshdese2644 Жыл бұрын
ሁሌ ኩንስንስ🇪🇹❤ወለላ
@mastewaleneyew6422
@mastewaleneyew6422 2 жыл бұрын
yenht besew hager yikebdal, gn rasishen aregagi hulum nger lebego new lanche degmo Egziabher yazegajelsh nger ale, tesfashen begeta adirgi leljochesh sity kome belsh asibi
@beshadubiratu9270
@beshadubiratu9270 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናቸው በእርግጥ ነገሮችን በመስተዋት ከልተመከትዉ ጉዳት አለው ቢሆንም ግን አንድ ነገር ባለቤቷን አንድ ጥያቄ ትጠይዉ ።ለፀበል ያበቃው ሕመም ምንድነው ? ከዚህ በፊት ወደ አገር ለመግባት ዕቅድ ነበሩ ወይም አጋጣሚ ?
@marysam9193
@marysam9193 Жыл бұрын
ህም የ 15 አመት ትዳሬን ነዉ ያልሽ??? እንዳዉም እግዛብሄር ቸር ስለሆነ ምንም አላደረገሽም የዛሬ 3 አመት አካባቢ መድረክ ትልቅ አዳራሽ ላይ ለመወደድ ወይም ጥቅም አገኛለሁ ብለሽ መድረክ ላይ የተናገርሽዉ ነገር ምን ያክል የሚያከብርሽን እና የሚወድሽን ሰዉ እንዳስቀየምሽ አንረሳም ከዛ በኃላ ህዝብ አንቅሮ ተፋቶሻል ስለዚህ ምንም ብትይ ምን ማንም አያዝንልሽም ወይ ስህተትሽን አምነሽ በአደባባይ ህዝብ እንዳስቀየምሽ በአደባባይ ይቅርታ ጠይቂ ያለበለዚያ ከህዝብ ልብ ወጥተሻል !!
@Metasebiya4
@Metasebiya4 Жыл бұрын
ወ/ሮ ወለላ የሰጡት አስተያየት በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን፣ ሰውዬው አዲስ አበባ ሄዶ ሲመለስ ጥሩ ፊት ታሳየው ሚስቱ ያሉትን አልስማማም። እንደፈለገ ከሆነ በኃላ ከዛችኛዋ ጋር አሳልፎ ከመጣ በኃላ አይከብድም? እንደኔ ግን ማድረግ ያለባት አሞህ ከሆነ አብሬህ እሄዳለው ብላ ተከትላው ትሂድ አቃለው ወጪው ቀላል አይሆንም ግን በኃላ ከሚመጣው ችግር አይብስም!!! ወይም እዚው ሀኪም ጋር እንሂድ ትበለው አሜሪካ የህክምና ሀገር ነው አርፎ ቁጭ ብሎ ይታከም አለዛ አንቺም አትሄጂም ካላት ሌላ ነገር አለው ማለት ነው። ደሞ ለምን ሚዲያ ይጠቀማል ባልና ሚስት እዛ ውስጥ ገብተው ሲንቦጫረቁ ነው ክፍተት የሚበዛው። ራሳቹን መርምሩ እሱ ሌላ የፈለገበት ምክንያት አንቺም ላይ ችግር ካለ ስሪበት!!! የትዳር አማካሪም ጋር ሂዱ!
@fassikamekuiaw
@fassikamekuiaw Жыл бұрын
ፌበንየ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው ተከታይሽ ነኝ ግን ፓስተር ቸርነት ሀሳብ ቢሰጥበት ስራሽ አጥጋቢ መልስ ያገኛሉ
ሀይማኖቴን ልቀይር ? ፍቅረኛዬን ልጣው ?
20:51
FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ
Рет қаралды 78 М.
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 517 М.
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 46 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 13 МЛН
ሎሚ የሚወረውርልኝን ሰው እየጠበቅኩ ድንገት ተጠለፍኩ።
32:37
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 173 М.
እናቴ እንዴት አንዳሳደገችኝ ስትነግረኝ አስለቀሰችኝ
34:59
FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ
Рет қаралды 80 М.
Cậu bé tốt bụng khi có người anh tốt | 111
1:01
Ông Lùn Vlog
Рет қаралды 5 МЛН
КАКОЙ ЛОГОТИП ЛУЧШЕ? #Shorts #Глент
0:32
ГЛЕНТ
Рет қаралды 3,1 МЛН
Оказался НЕНУЖНЫМ и Его БРОСИЛИ🐶💀
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 1,8 МЛН
One Two Buckle My Shoes ! #spongebobexe #shorts
0:17
ANA Craft
Рет қаралды 41 МЛН