"እናቴ ስታርፍ የመጨረሻ ቃሏ ወንድምህን ፈልገህ አግኘው ነበር ... ተመስገን አገኘሁት" ድንቅ ታሪክ 🎁"መልካም የገና በዓል"🎁

  Рет қаралды 620,976

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 1 400
@kidistmogas7194
@kidistmogas7194 Жыл бұрын
ወቶ አደር ማለት እንደዚህ ነው ስለ ሀገሩ ብሎ ቤተሰብን ትቶ የቆመ እድሜህን ያርዝመው ጀግናው።
@familylove1303
@familylove1303 Жыл бұрын
ፔ@@mesimekdi
@maledachekol6594
@maledachekol6594 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@najahtn809
@najahtn809 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@ethiopiancomedy2499
@ethiopiancomedy2499 Жыл бұрын
ውይ የናትሞትከባድነው
@user-vl1ih5qb9c
@user-vl1ih5qb9c Жыл бұрын
በጣም
@user-kz4xp4nk9i
@user-kz4xp4nk9i Жыл бұрын
እኔም ወንድሜ ጠፍቆብኛል 😭😭😭😭😭እንድሪስ መሀመድ ይባላል ከጠፍ 22አመት ሁኔታል አላህ እንድያስኝልኝ ዱአ አርጉልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@halimaahmed2235
@halimaahmed2235 Жыл бұрын
አላህ ያስገኝው የኔውድ ባለበት አላህ ይከተለው ያረብ
@selimaedris2428
@selimaedris2428 Жыл бұрын
አላህ ያስገኝልሺ
@user-fy9xy5ej5z
@user-fy9xy5ej5z Жыл бұрын
አብሽሪ ይገኛል
@user-kz4xp4nk9i
@user-kz4xp4nk9i Жыл бұрын
@@user-fy9xy5ej5z እሽ
@የራያዋ
@የራያዋ Жыл бұрын
እግዚአብሄር ባለበት ይጠብቀው
@Etse1616
@Etse1616 Жыл бұрын
በጣም አስለቀሳችሁኝ 😭😭😭😭እኔም ወንድሜ ጠፍቶ በ5ወሩ ድምፁን አሰማን 24 ሰአት ነበር ምናለቅስ እስኪ በሰላም ያገናኛቹ በሉኝ በስደት አልቻልኩም💔😭😭😭 በዚህ አጋጣሚ ሰሞኑን የተመረቁት መከላከያ የት እንደሆነ ምታውቁ ንገሩኝ በናታችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@taibataiba202
@taibataiba202 Жыл бұрын
እንካንበስላም ድምፅን ስማችሁ ለኔምዱአአርጊልኝ አመትአለፍው ወንድሜ ድምጡከጠፍ
@rhema642
@rhema642 Жыл бұрын
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ባለበት አላህ ይጠብቀዉ አብሽሩ
@emugela2785
@emugela2785 Жыл бұрын
አይዞሽ እማኮ በሰላም ያገናኛቹ ፈጣሪ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻😭
@user-ei7hi8ek1e
@user-ei7hi8ek1e Жыл бұрын
እኳንደስአላችሁ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ የህቴ ባል ከጠፋ አመሆነዉ ያድልጂ አባትነዉ እህቴ እያለቀሰችነዉ በዱአችሁ አስብት ድምጡን እያሰማን የአላህ ባለበትጠብቅልን
@taibataiba202
@taibataiba202 Жыл бұрын
@@rhema642 አሚን እህት
@user-jw6pp2ee5x
@user-jw6pp2ee5x Жыл бұрын
ወታደርን የሚሳደብ አንደበት ልቦና ይስጣችሁ እድህ ነዉ ስሜቱ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በማሪያም ደምሪኝ እህቴ
@user-jw6pp2ee5x
@user-jw6pp2ee5x Жыл бұрын
@@sebletube7412 ዉይ በማርያም ብለሽኝ እማ በምን አቅሜ ባላየ አልፍሻለሁ አሁኑኑ ደመርኩሽ አደራ ፖለቲካ እደታወሪ
@helenethiopia
@helenethiopia Жыл бұрын
በትክክል 😭😭😭😭😭😭😭😭
@semira6773
@semira6773 Жыл бұрын
​@@sebletube7412ክክክ
@user-lp7lm6mp9p
@user-lp7lm6mp9p 3 ай бұрын
ጊዜ ብቻ እያጡ እንዳይመስልሽ ከቤተሰብ ጋር የሚጠፋፉት በሱስ ስለሚዘፈቁ ዘመድ ትዝ አይላቸውም ቤተሰብ ነው እንጂ የሚጨነቀው ደግሞ የአሁን ላይ ያለው መከላከሊያ ስድብ ሲያንሰው ነው በየቦታ ሴት ደፍሪ አይደል
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 Жыл бұрын
የኔ ጌታ ሐገር በልጣበት ቤተሰቡን ትቶ እረስቶ የኖረ ወታደር ድንቅ ነው 😭😭😭 በርታ ወንድም አለም ሐገር ከሁሉም ትበልጣለችና 😭❤️💚💛❤️💚💛
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
ፈልጌ ይሄን ፕሮግራም እያየው የማለቅሰው ነገር ይገርመኛል ይሁን እግዚአብሔር እንኳን ደስ አላችሁ ተመስገን
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Жыл бұрын
እኔም ማልቀስ ስፈልግ ፈልጌ ነው እማየው 😢😢😢😢
@zeyinb902
@zeyinb902 Жыл бұрын
ወላሂ የማለቅስበት እራሴንአመመኝ እቅልፌን እየተዉኩ ቅዳሜከሰአትን አያለሁ አዳደዬም ከልቤስላለቀስኩ ደስብሎኛል 😔ያገርልጆች ባላችሁበት ክፍ አይካችሁ😍😍😍
@thinathina8641
@thinathina8641 Жыл бұрын
ውይ እኔ ራሡ እየፈለኩ እያየሁ ነው የማለቅሠው
@HAMER_1
@HAMER_1 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ወታደር ባይኖር እኛም የለን።ለኛ ብለው ሂወታቸውን ያሰዋሉ 💓👏
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 Жыл бұрын
ያረቢ የኛ ነገር ስደሰቱ ተደስተን ሳለቅሱ አልቅ ሰን 😭😭 ወድሜ እንኳን ደስ አለህ እናትህን በህይወት ባታገኛትም ቤተሰብህን አጊተሀል
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Жыл бұрын
በአሉን ለምታከብሩ የሀገሬ ክርስቲያን ወንድምና እህቶቼ መልካም በአል ይሁንላችሁ በዛሬው ቀን የተገናኛሁ ቤተሰቦች እንኳን ደስ ያላችሁ እንዲሁም አዲስ መርዶ ለሰማው ወንድሜ መፅናናት ይሁንልህ ከሞት የሚቀር የለም ግን አስታሞ መቅበርን የመስለ ነገር የለም።
@tsega990
@tsega990 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ❤ ወንድ ልጅ መቼም ወደ ውስጥ ነው ሚያለቅሰው😭
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
ለሞቱት ነብስ ይማር ለተገኘው ወንድማችን እንኳን ደስ አላችሁ ። ህይወት እንዲህ ናት ደስታና ሀዘን ።
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
@@mesimekdi ደመርኩሽ በርቺ
@user-mn5nu5pu5o
@user-mn5nu5pu5o Жыл бұрын
እናትን ያህል ነገር በዚህ.መልኩ መስማት ከባድ ነው አሏህ ሶብር ይስጥህ ወንድሜ💔💔😭😭
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 Жыл бұрын
እምዬ እናት ይቺን ቀይ ባዩ ኖሮ በሆነ ብዬ ተመኘሁ የልጅን ነገር ስለማውቀው። እሳቸውንም ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን። እንኳን ደስ አላችሁ። እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልደት አደረሳችሁ 🙏🏽
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናትሺ ደምሪኝ እህቴ
@abubekeryusuf1179
@abubekeryusuf1179 Жыл бұрын
@@sebletube7412 ሀይ
@sadfsga1344
@sadfsga1344 Жыл бұрын
​@@hayatmeka3271እኔንልም😢😢
@Kuraz258
@Kuraz258 Жыл бұрын
የወታደር ቤተስብ ልጅ ሲኳን ስሜቱን እናቀዋለን 😢😢
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
ክብር ለመከላከያ ሰራዊት💚💛❤ እንኳን ተገናኛቹ።
@fatumabelsy8917
@fatumabelsy8917 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹
@user-by8zu7wr9b
@user-by8zu7wr9b Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤስ አላማድነቅ ንፍግነት ነው የምር ሲደሰቱ ተደስተው ሲያለቅሱ አብረው አልቅሰው ነው ከልብ ሰው ናቸው
@najahtn809
@najahtn809 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ😭😭😭😘😘
@MohammadMohammad-bk3cl
@MohammadMohammad-bk3cl Жыл бұрын
🐕🐕🐕🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@amansintayew5020
@amansintayew5020 Жыл бұрын
ወታደር ሳይ ልዩ ስሜት ይሰማኛል ወንድሞቼ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ
@sjsjsjsj2034
@sjsjsjsj2034 Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏
@sjsjsjsj2034
@sjsjsjsj2034 Жыл бұрын
አሜን
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
አሜን
@rahel4864
@rahel4864 Жыл бұрын
ክብር ለወቶአደሩ እናመሰግንሀለን ወንድማችን ውድእናትህን ሳታያት አረፈች እግዚአብሄር ያፅናክ🙏 ebs tv ሰው እናትን ያክል መርዶ እየተነገረው ሻምፖኝና ኬክ አይከፈትም ቢቀር እላለሁ 🙏
@user-nl2xl2jj1u
@user-nl2xl2jj1u Жыл бұрын
ከቤተሰብ መራቅ እኮ ከባድ ነው እግዚአብሔር ሆይ ከስደት እስክመለስ የቤተሰቤን ሰላም እንጅ ክፍ እዳታሰማኝ 😪 ወንድማችን ጀግናችን መኩሪያችን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ እንኳን ደስስስ አለህ አይዞን
@saraass1202
@saraass1202 Жыл бұрын
አሚን እኔ አባቴን በስደት እያለሁ ነው ልክ እንደሱ ያጣሁት እናም በሞት የተለያዩ ቤተስብ በዚህ ፕሮግራም ሳይ አልቅሺ ልሞት ነው አላህ ፅናቱን ይስጠው
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
@@saraass1202 ሳሪየ በናትሺ ሞት ደምሪ
@user-nl2xl2jj1u
@user-nl2xl2jj1u Жыл бұрын
@@saraass1202 አይዞን
@Berhnu
@Berhnu 3 ай бұрын
ወንድሜ ልክ ነህ በስደት ለይ ሆነን ክፉ አየሰማን ስደት አይኑ ይጥፈ።
@user-ri1pv9zv8q
@user-ri1pv9zv8q Жыл бұрын
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
እኔመሰግናለን እህታችን ሙስሊሞችየክርስትና እምነት ተከታዮችን እኳን አደረሳችሁ አትበሉ በስልም አይፈቀድም እሚሉ የሙስሊም ሀይማኖት አስተማሪዎች ሲሉ ሰምቸነው ጥያቄ ስለሆነብኝ ነው
@user-ri1pv9zv8q
@user-ri1pv9zv8q Жыл бұрын
አይፈቀድም ይባላል ግን እኔ አስተዳደጌን እና ቤተሠቦቸን ምን ላድርጋቸዉ በሀይማኖት ቅልቅል ዉስጥ ነዉ ያደኩት ጎረቤቶች ክርስቴያን ናቸዉ ተከባብረን ተዋደን የኖርን የምንኖር ነን
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
@@user-ri1pv9zv8q አላህ ልብና ይሰጥሸ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
@@user-ri1pv9zv8q ለአኗኗር ተብሎ ህይወት መሰዎት የሚደረግለትን እምነት ትዛዙን ይጣሳልን እህቴ እናትሽም አብራሽ ቀብር አትገባ ስለዚህ ለቀጣዩ ቤትሽ ከማንም ውዴታ ይልቅ የእምነትን ትዛዝ ማከበር ይበልጣል ፈጣሪ ልጅ የለውም ብለሽ አምነሽ ፈጣሪ ልጅ አለው የሚለውን ባአል እንዴት መተባበር ሁሉም በእየ እምነቱ ትዛዙን ቢተገብር ነው ሀይማኖተኛ የሚባለው አላህ ከመውለድ የጠራ ነው አልሃምዱሊላህ
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h Жыл бұрын
@@user-ri1pv9zv8q ትንሽ እንኳን አታፍሪም ??
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt Жыл бұрын
የኛ ሴቶች አንችልም አልሃምዱሊላህ እንኳ ን በሰላም ተገናችሁ ደስ ሲል አልሃምዱሊላህ
@Fetah90
@Fetah90 Жыл бұрын
ደምሪኝ ፋጡማየ እመልሳለሁ🌹
@mubarektub8129
@mubarektub8129 Жыл бұрын
በስደት ያለቹሁ ሁሉ ቤተሰቦችሁን በሰላም ለመግኛት ያብቀቹሁ
@halimasaudi6924
@halimasaudi6924 Жыл бұрын
አሚን
@Ummrad
@Ummrad Жыл бұрын
አሚን
@cgf8399
@cgf8399 Жыл бұрын
አሚን
@r0dacanola589
@r0dacanola589 Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ማልቀሤን እያወኩኝ ፕሮግራሙ ፈልጌ ማየቴ 😭😭😭😭 በቃ አይዞዋቹ እናንተን እንኳን በሰላም ተገናኛቹ አባታቹሙ እድሜያቹ ይርዝም ያው ሁላችንም ሟች ነን ምንም ማድረግ አይቻልም በርቱ
@nigatuwatamirat7319
@nigatuwatamirat7319 Жыл бұрын
ወታደር ከድሮም ቤተሰቡን ለመቅበር ያልታደለ የሀገር መከታ ነዉ አይዞህ ወንድሜ የእናት ሞት እንደዋዛ መስማት ይከብዳል ፅናቱን ይስጥህ
@berhamhailu5083
@berhamhailu5083 Жыл бұрын
Yehewe yega abat ketefa 32 amete hunotal yawe motal belew aredun beka eshi belen yenorenew merkebega neber Eritrea
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንዴት ደስ ይላል የተጠፋፋ ሲገናኝ እኔ ራሱ ደስታውን አልችለውም 🙏🇪🇹ebs አላህ የማያልቅ እንጀራ ይስጥክ☝
@gfggggg5079
@gfggggg5079 Жыл бұрын
እኔ ላልቅሥልህ እኔን ሥሥቅ ልበልልህ የኔ ጀግና ከአላህ በታች እናንተ ነበራችሁ ሥትጠብቁን የነበራችሁት ክብር ለመከላከያ ሠራዊት በአላህ አታልቅሥ እኔ ልቤ ደማ ወላሂ ሀገር ጠባቂዎች እወዳችኾለሁ ለኛ መኖር የሚያሥጨንቀው ሠው ሢያለቅሥ ማየትን አልሻም ጀግናዬ
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 Жыл бұрын
እናት..እደቀላል..በዚህ..መልክ..መሰማት..ያማል..እፊፊፊ..አላህ..ሶብረ..ይሰጥህ..😭😭😭😭😭
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በጣም
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
ወላሂ ደፋር ናቸው ኡፍፍፍ
@mohammedseid3128
@mohammedseid3128 Жыл бұрын
የኔ ወንድም አይዞህ ጠንከር በል ወንድም አለ አብሽር ያሉትን አላህ ያቆይልህ አስለቃሳችሁን አይይይ ምን አባቴ ልሁን ኡፍፍፍ
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
እውነት ነው ወታዴር ብዙ መከራን እሚያሳልፍነው ካሉፉት ያሉ ይበልጣሉ ባሉት መፅናናትነው አይዞህ
@Hayat3757
@Hayat3757 Жыл бұрын
አላህ ሶብሩን ይስጥህ ወንድማለም የእናት የእህት ሞት በአንድ ላይ መርዶ ከባድ ነው ጀግናየ አይዞህ በርታ 😭😭😭😭
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 Жыл бұрын
ቤተሰብህን ጥለህ አገር ዳር ድንበር ማስጠበቅ ትልቅ ጀግነት ነው ምንግዜም የኢትዮጵይ አምላክ ይጠብቅህ እናትህን ፈጣሪ በገነት ያኑርልህ የጀግና ቤተሰቦች እንኮን ደስ አላችሁ መልካም በአል
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x Жыл бұрын
ነፍሳቸው በአፀደ ገነት ያኑርልን 🙌አይዟን በርቱ ክብር ምስጋና ይድረሰው ለመከላከያ ሰራዊታችን 🙌 መልካም ነገ ይሁንልን ለሁላችንም 🙌
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በማሪያም ደምሪኝ
@fetenemuluneh2812
@fetenemuluneh2812 Жыл бұрын
Jegnanh almotechim enath
@mosthmohamed4492
@mosthmohamed4492 Жыл бұрын
የመዳም፣ቅመሞች፣አላህ፣ባላችሁበት፣ይጠብቃችሁ፣የማታ፣እጀራ፣ይስጠን
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Жыл бұрын
አሚን
@fuvj5466
@fuvj5466 Жыл бұрын
አሚን ለሁላችነም
@azmiyerayawa7835
@azmiyerayawa7835 Жыл бұрын
አሜን
@user-vi6wb2uc6m
@user-vi6wb2uc6m Жыл бұрын
አሜን በሳቀው ስንስቅ ካለቀሰው ስናለቅስ አሁንስ ቅመምነታችን በእንባ ካሰሰ😭😭😭😭😭
@mengisthumetekeya7659
@mengisthumetekeya7659 Жыл бұрын
ይሄ ጀግና ነው ለሀገሩ ሁሉንም ነገር ከፍሎል ልብ የሚነካ ታሪክ ነው እግዚኣብሔር ያጽናው😢😢😢😢
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አይይ የእናት ሀዘን😭😭😭😭💔 ከውስጥ የማይወጣየታዳፈነ እሳት ነው አላህ ያፅናህ የኢትዮጵያ ጀግና ልጅ
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
በጣም ማርያምን እደተለያዩ እዴት እደአለቀስኩ ምነው ይችን ደስታ አይታ ወደያውኑ በሞተች አልኩ
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ የኔ አባት ምናለ እናታቸው ኖረው ባዩ ብዬ ተመኘሁ ኢቢኤሶች ምንዳችሁን ከአላህ አግኙት
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 Жыл бұрын
ሀዘኑ ግን ከቤት ቢነግሩት ጥሩ ነበር ግን ምንም ማረግ አይቻልም ብቻ በሂወት መኖርህ ነው እናት ወልዳ ልጆን ደስታ ሳታይ መቅረቶ ያሳዝናል😥😥😥😥
@ratube5665
@ratube5665 Жыл бұрын
ያአላህ ጭካኔ ሀገር ውስጥ እየተኖረ 22 አመት አለመደወል ወይ እናቴን አለማለት የወታደር ነገር የኔም ወንድም ወታደር ነው አላህ ይጠብቃችሁ የሀገር ባለውለታ ናቸው
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በአላህ ደምሪኝ እህቴ
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 Жыл бұрын
በጣም እኔም እንደት እንዳስቻለው ጭካኔው ገርሞኛል ደሞም አላለቀሰም
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ምነው እናትዬው እቺን ቀን ባዩ ፈጣሪ ያፀናቹ እነሱንም ነብሳቸውን ይማረው 😥😥
@amarche5385
@amarche5385 Жыл бұрын
ከባድ ነው እናትን ማጣት አስለቀሰኝ😭😭😭😭😭😭😭😭
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 Жыл бұрын
ደስታዉም ሐዘኑም ለኛ የሰዉ ልጆች የተሰጠ ነዉ ለመገናኘታቹ በጣም ደስ ይላል የናት ሞት ደግሞ በጣም ይከብዳል አይዞህ ወንድም ጽናቱን ይስጥህ እናትህን በገነት ያኑራቸዉ ።ቀሪዎቹን ቤተሰብህን ይባርክልህ አንተ ጀግና ነህ ወታደር ማለት ቤተሰቦቹን ተለይቶ ለሐገር የሚቆም ጀግና አይዞህ በርታ ቀሪዉ ዘመናቹ የተባረከ ይሑን🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-pr7ib9cf9w
@user-pr7ib9cf9w Жыл бұрын
ወቶ አደሩ ጀግና እናት አባት እህት ወንድም ትቶ ለሀገሩ የሚሞት የሚኖር ክብር ለመከላከያ ሰላም ለኢትዮጵያ
@heymanotmengsha3171
@heymanotmengsha3171 Жыл бұрын
አሜን
@Z-qn5qr
@Z-qn5qr 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@temesganamlaka
@temesganamlaka Жыл бұрын
አይዞህ ወንድማችን ሀዘንህ ሀዘናችን ነው የኛ ጀግና እግዚአብሔር ያፅናክ የሞቱትንም ነፍስ ይማር ይህ ሁሉ ለእናት ሀገር ሚከፈል መሰዋትነት ነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@mintiwabbekele8410
@mintiwabbekele8410 Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ እንኳንም ደስ አላችሁ
@user-sj7nj4kg2r
@user-sj7nj4kg2r Жыл бұрын
አለህምድሊላህ ኡንኻን ደስ አለቹ ክብር ለመከለከያ ክብርለጀግኖቸቾን ዉድ ኢቲዮጲያዊየን ሙስልም ክርስታ ሰትሉ ፊትህ ፋትህ በሀዲያ ዞን በግፊ ለሚሰቀዩ ሙስልሞች በተለይ ሙስልም የሆነቹ ነጋ የኡመል ቅየመ ወለህ ትጠየቀለቹ ፊትህህህህ😭😭😭😭😭
@Biduf-ji5rj
@Biduf-ji5rj Жыл бұрын
አብሽር ወድሜ በጣም ከባድ ነው በዚህ ሁኔታ የናትና የህት ሞት መስማት ከባድ ነው ፈጣሪ ያበርታችሁ አላህ እኛንም ስደተኞች በሙሉ ከቤተሰቦቻችን ያገናኘን ያረብብብብብ
@totot2437
@totot2437 Жыл бұрын
ፍትህ በአድስ አበባ ቤታችን ፈረሰ የሠዉ ያለህ😭😭😭😭😭😭በስደት ተከራተን
@cfhdgfhc3563
@cfhdgfhc3563 Жыл бұрын
የመላዉ እምነት ክርስትና እንኮን ለመዳኒታችን ለጌታችን ልደት እንኮን አደረሳችሁ እባካቹ ክርስቴኖች በድንግል ማርያም ሞስሊሞች በአላህ ከኢቢኤስ ጋ አገናኙኝ ስደዉልላቸዉ አያነሱም
@selamaha9480
@selamaha9480 Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
@user-vu6qu1qc8i
@user-vu6qu1qc8i Жыл бұрын
ለመከላከል ከናቴ በላይ የምወደው በምክንያት ነው ማርያምን እነሱን አለማክበር አለመውደድ በፍጹም አልችልም
@umuuahmed721
@umuuahmed721 Жыл бұрын
ሰው በአንድ ሀገር ውስጥ እያለ እናትና አባቱን ያለመጠየቅ ከባድ ስህተት ነው ሲሞቱ ከማልቀስ በሂወት እያሉ መጠያየቅ ይበልጥ ነበር
@tiztawale7889
@tiztawale7889 Жыл бұрын
ምን አይነት መታደል ነው ዮኒ ሁሌም በደስታ ኑር
@afomiyayedengele8443
@afomiyayedengele8443 Жыл бұрын
እህት እኮ ሁለተኛ እናት ናት😢😢😢
@heavenendesa7859
@heavenendesa7859 Жыл бұрын
በናታችሁ በጣም መልካም ሥራ እየሠራችሁ መድረክ ላይ መርዶ መንገራችሁን ባታደርጉት በጣም ጥሩ ነው እቤታቸው ቢነግሮዋቸው ጮህው እንኮዋ ይወጣላቸዋል እባካችሁ በመድረክ ላይ መርዶ አቁሙ በአግዚአብሔር ብላችሁ ተባረኩ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
ሁላችንም መንገደኞች ነን ።አላህ ድብርት ወንድሜ ቤተሰብ አስታሟል ቀብሯል ስንት ነው የሚከብደው አይዞህ
@fanatube196
@fanatube196 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ኡፍፍፍፍ ይከን ፍሮግራም ማነው ከደኔ በጉጉት የሚጠብቀው እንኳን ለገና በአል አደረሳችሁ አደረሰን
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
ለማልቀስ?
@012345678952645
@012345678952645 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚያሳዝን የቤተሰብ ታሪክ ። በተለይ ለወታደሩ ሐዘን በሐዘን ላይ የተነባበሰበት በመሆኒ ሁሉንም በአንድ ጊዜ መስማቱ በጣም ከባድ ነበረ ። ቢሆንም አብረው ለመላቀስ መብቃታቸው እግዚአብሔር ይመሥገነው ቀራውን ሕይወታቸውን በፍቅር እንዲያሳልፉ እንፀልይላቸዋለን ።
@getebekele8167
@getebekele8167 Жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም እጅግ እወደዋልሁ, አብሬም በጣም አለቅሳለሁ ዛሬ ግን የሞቱትን ሁሉ ባንዴ መንገራችሁ መልካም ሆኖ አልታየኝምና ይህን መሰሉን ብታሻሽሉት
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Жыл бұрын
ዮኒ በርቱ ፈጣሪ እጅግ በጣም የሚደሰትበትን ሰራ ነው የምትሰሩት በቃችሁ አታልቅሱ እናንተም የቀረውን ዘመናችሁን በፍቅርና በመተሳሰብ መኖር ነው ፈጣሪ ያጽናናችሁ።
@zeyenebaahmed4427
@zeyenebaahmed4427 Жыл бұрын
E B S እንደዚህ የተነፋፈቁ የተለያዩ ቤተሰቦችን የምታገናኙ ሁልግዜ ኑሮዋችሁ የደስታ ይሁን
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
ትልቁን የሀገር ዋልታ ባለውለታ ነው የተገኘው እንኳን ደስስስስ አለ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
አልሀምዱሊለህ እኮን ደስ አለቹው ኡፉፉፉፉፉ አስለቃሰቹኝ ቂደሜዎች የኛ ዲምቃቶች በረካ ሁን ሽ አመት ኑሪሉን
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በአላህ ደምሪኝ እህቴ
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 Жыл бұрын
የአላህ😭 እናትን በዝህመልኩ መስማት ከባድነው ያሉትጋ እኴንም በሰላም ተገናኘህ
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 Жыл бұрын
የሞተ ሰው ብቻ ነው የማይገናኘው እንኳን ደስ አላችሁ የ አምሳ አለቃ ዘመዶች እና አምሳ አለቃ መከታችን እኳን ደስ አለህ እና ኢቢኤሶች ከምስጋና ሌላ ቃል ቢኖር ለናተ ነው በተለይ ወንዱ ወድማችን ስምህ ስለማይያዘኝ ነው በጣም ሩህሩህ ሴት አጀት ነህ ፈጣሪ እድሜህን ያስረዝመው ልጆችህ ከቁም ነገር ይድረሱ
@alemshwafra
@alemshwafra Жыл бұрын
ወይኔ ይሄ ፕሮግራም እንዳስለቀሰኝ ነው እንኳን ሲያለቅሱ አይቸ እንዲሁም አልቃሻ ነኝ እንኳን ደሥ አላችሁ እንኳን አደረሳቸው
@rahmatsaid4695
@rahmatsaid4695 Жыл бұрын
አባየ በህይወት ኑረው ልጃቸውን በማገኘታቸው እንኮን ደስ አለወት እህትም ወድሞቹ እንኮን ደስ አላችሁ😘😘😘
@halom3886
@halom3886 Жыл бұрын
መቼም እንባ አያልቅ ወድሜ እንካን ለዚህ አበቃክ በሀያት መገናኘት ደስ ይላል
@buzyeediribaa5309
@buzyeediribaa5309 Жыл бұрын
💕💕💕💕💕💕💕
@alemalem6607
@alemalem6607 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@alemalem6607
@alemalem6607 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@amnealove3755
@amnealove3755 Жыл бұрын
@@buzyeediribaa5309 ፨
@amnealove3755
@amnealove3755 Жыл бұрын
@@buzyeediribaa5309 ፨
@mmmm-nr6vs
@mmmm-nr6vs Жыл бұрын
አላሁ አክበር በንባጨረስኩት የኔጀግ አላህ ያበርታህ እናትን ማጣት ከባድቢሆንም ከቀሪ ቤተሰቦችህጋ በደስታ እምታሳልፍ ያርግህ😥
@user-gp4kg9ie4j
@user-gp4kg9ie4j Жыл бұрын
በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ የጨረስኩት ዝብርቅርቅ ያለ ስሜትእንኳን ደስ አላችሁ የሻለቃ ቤተሰቦች ወንድማችን እግዚአብሔር ያጽናህ እኔም የምወደውን ያጓቴልጅ ሞተተ ብለውነግረውኝ ልቤተሠብሯልግን እርግጠኛውን አላገኘንም ሁላችሁም እግዚአብሔር ሐሰት ያድርግለት በሉኝ አጀቴነው የበላኝኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sableqatar673
@sableqatar673 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ዮንዬ ሉላ በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የሰውን ደስታእንደማየት ምንም ነገር የለም ኢቢኤሶች ኑሩልን
@Hdhd-bn8mu
@Hdhd-bn8mu Жыл бұрын
،💔💔💔💔😭😭😭
@jemmatube4741
@jemmatube4741 Жыл бұрын
ፈጣሪ ከወንድሞቼ በፊት ያድርገኝ ነው ምለው። ወንድም ማጣት ቃላት አይገልፁትም።
@RahmetYimer
@RahmetYimer Жыл бұрын
😭😭😭😭💔💔💔
@kidanabera5960
@kidanabera5960 Жыл бұрын
ሀዘኑም ደስታዉም ተደበላለቀ እናትን ማጣት ካባድ ነዉ ጽናቱን ይስጣችሁ😭😭
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 Жыл бұрын
አንተ ጀግናችን ነህ ለእናት አገሩ ቤተሰቡን ትቶ ዳር ደንበር ያስጠበቀ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt Жыл бұрын
ደስታ በሽታ ይሉታል ይህ ነው እናቱንም እህቱንም ማጣት ከባድ ነው የባሠ አለ ያሉት ጋር ከተጠቃቀማችሁ እህ የአላህ
@asterassefa5296
@asterassefa5296 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ጀግናዉ ወቶ አደር ወንድሜ ከጀግናዉ አገር ጎንደር ሁመራ ከትመህ በሰላም ተገኘህ አይዞህ በርታ ቀጣዩ ዘመንህ ከቤተሰቦችህ ጋር የሰላም የጤና የደስታ ዘመን ይሁንልህ።
@user-df7wl1cb3e
@user-df7wl1cb3e Жыл бұрын
ረ እኛም ተስፋ ቆርጠን ተቀምጠናል አንተ በሄድክበት አመት የአክስቴ ልጅ ዘምቶ ወራም የለም እስላሁን አለየለ ሞተ የለ እስኪ አንተን ያስገኘ ጌታ እሱንም ያስገኝልን ያረብ
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 Жыл бұрын
እዚአብሔርይመስገን እንኳን ደስአላቹ መላው ቤተሰቦቹ አሁንም በሰላም በጤና ያቆያቹ ይህንንም እዲገናኙላደረጋቹ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቹ ውለታችን እግዚአብሔር ይክፈላቹ
@aminataminat7605
@aminataminat7605 Жыл бұрын
ውይ የማቀው ያክል አለቀስኩ እፍ ሣሥበው መውለድ ከበደኝ አንድ ህፃንልጅ አለኝ ንፍቅ ብሎኛል ጠየው ስደት ነኝ በሠላም ያገናኘን ዱአ እንዳረግ
@wyye4haya795
@wyye4haya795 Жыл бұрын
ከምንም በላይ ጋዜጠኞቺ ከደስተኛው ጋር ደሰተኛ ከተከፋው ጋር ሲከፉ ያውም ከእንባ ጋር ነው ምናያቸው ግሩም ስጦታ ነው ለናንተ ሁሌም ጥንካሬን እንመኛለን በእግዚአብሔር ስም አከብራቺኋለሁ አመሰግናቺኋለሁ አደንቃቺኋለሁ አይምሮን የሚያረካ ስራ ነው እንወዳቺኋለን እናከብራቺኋለን ።በርቱልን መልካም በአል።
@fatmah6936
@fatmah6936 Жыл бұрын
ትክክል
@MelkamuMarkosmasklo
@MelkamuMarkosmasklo 2 ай бұрын
በጣም ትልቅ ሥራ ነው አግዚአብሔር አምላኬ ይብርክችሁ❤❤❤❤
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Жыл бұрын
ሃምሳ አለቃ አይዞን አተ ጀግና ነህ ለሃገር የቆምክ የምንኮራብህ ወንማች ፈጣሪ ያጽናህ እኳን ደስ አለህ ስለተገናኛቹ
@mamathelon7092
@mamathelon7092 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለመከላከያ ሰራዊት ለሀገርህ ስትል ከቤተሰብ ተከይተህ ዛሬ ደስታም ገዘንም ቢሆን እናትህን እህትህን ባጸደገነት ያኑርልን ፈጣሪ መጽናናትን ይስጥህ
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t Жыл бұрын
አባባ ግን ምን ነካቸው በስንት አመታቸው አጊንቷቸው ደስታውን ሳይጨርስ እንዴት ሚዲያ ላይ የእናትን ሀዘን የሚያክል ነገር ይነግሩታል💔💔🙄😭😭😭😭😭 አይዞኝ ወንድማችን ጀግናችን💪💪💪💪
@hanaakebede2707
@hanaakebede2707 Жыл бұрын
እግዚያብሔር መፅናናት ይስጥህ ወንድሜ ሁሉ ለበጎ ነው
@fatima-jk3mh
@fatima-jk3mh Жыл бұрын
አባትየ ሲያወሪ አይጠገቢ ደስ ይላሉ አላህ እድሜ ይስጣት
@fatima-jk3mh
@fatima-jk3mh Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ይስጣት
@user-qs8xe6bs5o
@user-qs8xe6bs5o Жыл бұрын
ውይ ከሚድያውጭ አረጋግታችሁ ብትነግሩት ምናለ😭😭😭😭😭
@aminatmohammed4124
@aminatmohammed4124 Жыл бұрын
ebs tv ስለእናንተ ቃላት ያጥረኛል
@wubitadane958
@wubitadane958 Жыл бұрын
ጀግና ማለት ይህ ነው👏👏👏👏
@MadenaAdeim
@MadenaAdeim 4 ай бұрын
ጀግና ወታደረ እረሜህን ያረዝመዉ
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j Жыл бұрын
እፉፉፉ ጀግናችን እግዚአብሄር አምላክ ያፅናህ እኔ በለቅሶ ጨረስኩት😭እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አርጋ ታፅናህ🙏 የማዳም ቅመሞችዬ እኛንም ቤተሰቦቻችን ጠብቅ ከስደት ስንመለስ በሰላም ያገናኘን🙏
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Жыл бұрын
አሚን
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tub8577
@tub8577 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ebs ለዘላለም ይኑር❤
@mulugetaalemu1221
@mulugetaalemu1221 Жыл бұрын
እጅግ አሳዛኝ ታሪክ ነው።እንኳን ደስ አላችሁ።
@user-gn2ke2bf2z
@user-gn2ke2bf2z Жыл бұрын
ፅናቱን ይስጥህ የሀገር ጀግናው መከታው ሞት ለማንም አይቀር እኛ ብንረሳውም ሞት እኛን አይረሳም አንተ ቤተሰቦችህን ቀሪወቹን እንኳን በሰላም አገኘህ እነሱም እናኳን በሂወት ቆይተህ አገኙህ አላህ ያፅናችሁ
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
እናታቸው በሂወት ኖራ ቢሆን 😭😭😭
@medinayemame963
@medinayemame963 Жыл бұрын
ማሻ አለህ እንኳን ደስ አለችሁ❤
@ownerowner2993
@ownerowner2993 Жыл бұрын
ጀግናችን እንኳን ድርብ ደስታና በዓል ሆነልህ ስለአገልግሎትህ እናመሰግናለን
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 Жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም ላይ ስል ዉሃና ሶፍት አዘጋጅቸነዉ ደስተዉ ማልቀስ
@ambasselmenelik7996
@ambasselmenelik7996 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች እንኳን አደረሳችሁ❗ የተጠፋፋ ቤተሰብን በማገናኘት የምታደርጉትን መልካም ነገር ሁሊ ልባዊ ምሰጋናዬን እያሰቀደምኩ 👍 ለተገናኙት ቤተሰቦች እንኳን ደስ ያላችሁ ❗ ከዚህ የቤተሰብ ታሪክ መማር የምንችለው ነገር ቢኖ ሁላችን ሞትን ተሸክመን ነው እሱ እንደፈቀደ የየቀኑን የምንኖረው ❗ በተሰጠን እያንዳንዱን ቀን መጠቀም የግድ ይላል። ኑሮ የህይወት ውጣ ውረዷ ብዙ ነው ይሄን ያክል ረዥም ጊዜ ጠፍተን እናት፣ አባትን ለሰቀቀን ኑሮ ከመዳረግ ፣ በሃዘን ተቆራምተው ፣ለበሽታ ተዳርገው ሲያልፉ ከመቆጨት ፣ አሰቀድሞ በመረዳት ቢቻል በቻልንው ነገር ወላጆቻችንን ልንረዳቸው ይገባል ያ ቢቀር ደግሞ እናት ልጄ ጠፋ እያለች ዘመኗን አጨልመን ፣ለህመም ተዳርጋ እንድታልፍ ከማረግ በምንም ሁኔታ እንሁን አለን ብለን ማሳወቅ ለወላጅ ከምንም ነገር በላይ መሆኑን እንረዳ ❗ ማንንም ጃጅ ለማድረግ አይደለም ❗ በተረፈ የሆነው ምንም ይሁን ምን የትናንት ውሳኔ ውጤት ነው ❓ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ እንኳን ተገናኛችሁ 🙏🙏
@zebiba1248
@zebiba1248 Жыл бұрын
ያረብአላህያጽናህበጣምነውያሳዘንከኝ
@destaethio8768
@destaethio8768 Жыл бұрын
አቤት መታደል የኔስ አባት የት ይሆን ያለኸው😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-nj4fk3bp6o
@user-nj4fk3bp6o 5 ай бұрын
እኔም ነኝ አይዞን😢
@hilinagirmazeleke2732
@hilinagirmazeleke2732 Жыл бұрын
የኔ አባት ንግግራቸው እንዴት ልብን የሚገዛ ለዛ አለው እረጅምን እድሜ እግዚአብሔር ያጥግቦት
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 25 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 7 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 11 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 213 М.
Арбузорезка 🍉
0:42
Сан Тан
Рет қаралды 4,3 МЛН
小丑的猫咪摇太可爱了!#天使#小丑#家庭#搞笑
0:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 12 МЛН
Потоп из какашек??? @zackdfilms - автор анимации.
0:31
Время знаний
Рет қаралды 4,2 МЛН
Neden yüzünü saklıyor
0:19
H. DANIŞIK
Рет қаралды 34 МЛН