//የቤተሰብ መገናኘት// "አባቴ ማን እንደሆነ ሳላውቅ ወንድሜን አገባለሁ ብዬ እፈራ ነበር" የእድሜዋ ሙሉ ጥያቄ ተመለሰላት /ቅዳሜ ከሰአት/

  Рет қаралды 595,294

ebstv worldwide

ebstv worldwide

9 ай бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 1 200
@rozayallou5348
@rozayallou5348 9 ай бұрын
ትልቁ መመስገን ያለባችው ያባትሽን ፎቶ በቁም ነገር ይዘው ማንነታቹሁን ያስተዋወቁ ምስጋና ሽልማት ይሰጣቸዋል እግዲህ ያባትሽን ፎቶ ያሳዩሽ ያባትሽ ምትክ አባትሽ ናቸው
@user-kq7tg2uc1z
@user-kq7tg2uc1z 9 ай бұрын
እውነት በለሻል ንግግሩ እራሱ ደስ የሚሉ አባት ❤
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox 9 ай бұрын
እጅግ በጣም❤
@Mamush-eb6zx
@Mamush-eb6zx 9 ай бұрын
P¡¡
@AbdulEnini
@AbdulEnini 9 ай бұрын
Betam tekekl
@yousafyousaf9723
@yousafyousaf9723 9 ай бұрын
ትክክክክል ወላሂ 😍❤❤❤
@mukkayyaPak
@mukkayyaPak 9 ай бұрын
ማነው የቤተሠብ መገናኘት የሚይስደሥተው ❤❤
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 9 ай бұрын
እኔ በጉጉትነዉ የምጠብቀዉ
@kadijamohammad5854
@kadijamohammad5854 9 ай бұрын
❤️❤️❤️
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 9 ай бұрын
እንባዬ ይቀድማል ❤❤❤
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 9 ай бұрын
እኔ ዛሬ ክፍት ብሎኛል #ባሌን ሹርጣ ይዞብኝ 😢😢😢😢😢😢
@hyathyat9071
@hyathyat9071 9 ай бұрын
​@@rabiaseid2385አይዞሽ አላህ ለአገሩ ያብቃው
@mamilove-fz3fd
@mamilove-fz3fd 9 ай бұрын
ወንዱ ልጅ ግን የአባቱ ሀዘን አልወጣለትም😢 አይ አባት ምናለ በወረቀት እንኳ ፅፈህ ብታስቀምጥላችሁ
@anaymous2077
@anaymous2077 9 ай бұрын
Melkam abat neber malet new.
@tube8332
@tube8332 9 ай бұрын
የአባት ሃዘን አይለቅም በተለይ የሆነ ነገር ሲጎልና ሲከፋ ከባድ ነው
@hasethaset3570
@hasethaset3570 9 ай бұрын
😢😢😢😢
@sanaymeneda
@sanaymeneda 9 ай бұрын
አዎበጣምያሳዝናልእናትናአባትያላችሁፈጣርንአመስግኑእኔእደውሀጥምነውየጠሙኝምናለሞትባይኖርበተለይአባዬንሳላቀውነያረፈው
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 9 ай бұрын
መቸ ይውጣል ያባት ሀዘን ብለሽ ነው እሳት እኮ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Astr-xj5mp
@Astr-xj5mp 9 ай бұрын
በሀይ ማኖት የምትባሉ ከዚህ ተማሩ እድህነን❤❤❤
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 9 ай бұрын
ዮኒ ዮኒ እምትሉ ሰዎች ግን ምናችሁን ነው እሚያማችሁ እረፍት ላይ ነው አሜሪካ ተባላችሁኮ ደግሞ ለሌላም እድል ይሰጥ እንጅ ሁሌም አንድ ሰው ይሁን አትበሉ
@mrsadi3119
@mrsadi3119 9 ай бұрын
ካሁ በኋላ ዮኒ ዮኒ የሚሉ ኮመንታተሮች ካሉ ምርመራ ልጀምር ነው ሃሃሃሃሃ
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 9 ай бұрын
​@@mrsadi3119😂😂😂
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 9 ай бұрын
​@@mrsadi3119ክክክክክክ አረ ባክሽ ሳቅው. እኮ ናፍቅን እንዴ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 9 ай бұрын
መንገድ ላይ ሳቅ አለ አኡ
@user-wh2nm6xd1n
@user-wh2nm6xd1n 9 ай бұрын
እኮ
@Sead647
@Sead647 9 ай бұрын
ያረቢ ወንዱ ልጅ በጣም አለቀስ አጀቱ አልቻለም ኢላሂ ሠብሩን ሠጠውውው 🤲🤲🤲🤲🤲
@radiaradia7513
@radiaradia7513 9 ай бұрын
በጣም
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 9 ай бұрын
ፈራሁ ስትል አሳዘነችኝ እንኳን ሰው አለቅሶ ጌዜውስ የለቅሶ አይደል 😭እኚህ ትልቅ ሠው እድሜ ይስጥልን !!!
@teklefrehiwot2121
@teklefrehiwot2121 Ай бұрын
Amen endesachew yalutin yabzalin
@tamramohamed563
@tamramohamed563 9 ай бұрын
ያባቷ ጓደኛ ግን አባት ናቸው የምር❤❤❤❤😢😢😢😢አላህይጠብቃቸው እኳንደስአላችሁ❤❤❤
@rozayallou5348
@rozayallou5348 9 ай бұрын
ለእኔ ልዩ ፎቶግራፍ በቁምነገር ይዘው የመጡት ልዪ ናቸው❤❤❤
@romiooo0193
@romiooo0193 9 ай бұрын
እጂግ በጣም
@teklefrehiwot2121
@teklefrehiwot2121 Ай бұрын
Exactly! Tliksew nachew!!
@tube-jb2nb
@tube-jb2nb 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የሞተ አይገኝም ወንድም ማግኘት ትልቅ ነገር ነው😢😢
@EdenYirgedu
@EdenYirgedu 8 ай бұрын
Awo gen abates😢
@beletetigist9830
@beletetigist9830 9 ай бұрын
ምን አይነት ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ነው❤ እንኳን ደስ ያለሽ
@EdenYirgedu
@EdenYirgedu 8 ай бұрын
Amsegnalhu
@user-tx6sl5ml4v
@user-tx6sl5ml4v 9 ай бұрын
ደግ ቤተሰብ ተፈጥራ ተንሰፈሰፉላት ኡፉ ወንድሟ አልቻለም እንኳን ደስ አለሽ እህታችን እድለኛ ነሼ ሙሉ ደጋግ ቤተሰቦች ሞልተውሻል 😢😢😢😢😢
@mamilove-fz3fd
@mamilove-fz3fd 9 ай бұрын
አንዳንድ አባቶች ሀላፊነትን አይወስዱም ምናለ እናትና አባት በእናተ ምክንያት ልጅን ባታሰቃዩ
@zabebaAman
@zabebaAman 9 ай бұрын
Beikikil
@itsmydam5912
@itsmydam5912 9 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያዬ እኛ ልጆችሽ በዘር በሃይማኖት ተባልተን እንደማናልቅ ይሄ ቤተሰብ ምስክር ነው ብቻ እንባችን ይታበሳል ጨለማው ይነጋል ፈጣሪ ቢዘገይ የሚቀድመው የለም ሰላሙን ይስጠን
@user-go2qy8lx9j
@user-go2qy8lx9j 9 ай бұрын
በውጭ አለም ያለነው እኮነን እዛያለውን የምናባላቸው ወስጣቸውን በተኮል እድጫጫሩ ያደረግናቸው😢
@reyuyenu340
@reyuyenu340 9 ай бұрын
መንግሰታት ለሰልጣናቸዉ ሲሉ ያባሉናል አንዳድ ገመድ አፍም አይጠፍም ብቻ አላህ ይዘንልን መከባበርን የመሰለ ነገር የለም።
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 9 ай бұрын
ድሮ ሀገር ሰላም በነበረበት ጊዜ አያችሁ ከደቡብ ሰሜን ተሂዶ ይወለዳል በሰላም ይኖራል አሁን ግን ከሰፈር ሰፈርካ ተቀሳቅሶ መስራት ከባድነው እኳን ደስ አለሽ ኤዱ የዘመናት ጥያቄሽ ተፈታልሽ
@user-yz3zp8jy5e
@user-yz3zp8jy5e 9 ай бұрын
Ok ❤❤❤
@zindzind3952
@zindzind3952 9 ай бұрын
በጣም አላህ ሰላም ያንጣል
@EdenYirgedu
@EdenYirgedu 8 ай бұрын
Amsegnalhu
@ethiopia6721
@ethiopia6721 9 ай бұрын
እህቴ እንካን ደስ ያለሽ አባትሽን ሳታይው ቢሞትም ዘሩን ተክቶልሽ እንዚህን የመስለ ወንድም እህት አጎት ማግኘት ቀላል አይደለም ሁሉን የፈጠረ አምላክ ያለው ነው የሚሆነው እና ጠንካራ ሆነሽ ከቤተስቦችሽ ስለአገናኘሽ ፈጣሪን አመስግኚ ኑሮሽም የተሳካ ይሆንልሻል እንኳን ደስ አለሽ ኢቤስ በጣም የምትመስገኑ ናችሁ ተባረኩ ይህ ነው ኢትዮጵያውያን የሚያኮራን ባህል ተመስገኑ::
@Ethiopiamezmur477
@Ethiopiamezmur477 9 ай бұрын
9:11 9:11 9:12 9:12
@Ethiopiamezmur477
@Ethiopiamezmur477 9 ай бұрын
The officer said to send
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 9 ай бұрын
እንዴት ፍቅር የሆኑ ልጆች ናቸዉ በእግዚአብሔር እንኳን ደስ አላችሁ
@user-xt6nx8pt2p
@user-xt6nx8pt2p 9 ай бұрын
መቼስ አብረን የምነለቅሰው የመደም ቅመሞች እንበርተ😢😢😢😅😅😅
@EeEe-gm5qm
@EeEe-gm5qm 9 ай бұрын
ማርያምን እውነት ብለሻል እህቴ😢😢😢😢😢😢😢
@hayathayat6842
@hayathayat6842 9 ай бұрын
ዛሬማ እዳውም ከፋቶኝ ነበረ እንዴት እዳለቀስኩ 😭😭😭😭😭
@tayba1611
@tayba1611 9 ай бұрын
እራሴ አመመኚእህቴ😢
@hayathayat6842
@hayathayat6842 9 ай бұрын
@@tayba1611 እራስሽን ጠብቂ ሁቤ ግን እኔም ሰበብ ነበረኝ እንዴት እዳለቀስኩ አልቅሸ ሰጨርስ ሲያመኝ ነው እናተን ልመክር የገባሁት
@user-gn2kp2cf7f
@user-gn2kp2cf7f 9 ай бұрын
ገና ስጀምረው በለቅሶ ከፍቶኝ ነበር ወላሂ ወጣልኞ😢😢
@seadamekonnenasfaw5706
@seadamekonnenasfaw5706 9 ай бұрын
ወንዱልጅ አልቅሶ አስለቀሰኝ ይሄን የመሰለ ወንድምና እህት ማግኘት መታደል ነው ወንድም የአባት ምትክ ነው የኔ እህት እንኳን ደስያለሽ
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 9 ай бұрын
በጣም ደስ ትሉኛላቹ ማነው እንደኔ ዮኒ የናፈቀው በዛ ላይ ምኖቴ የኤፍሬም ምርመራ ውጤት ላይ ዮኒ ቢኖር እንዴት ደስ ይላል
@user-le3sc9sw4n
@user-le3sc9sw4n 9 ай бұрын
እንኳንም ደስ አላቹሁ ክብር ለናትና ልጅ ይሁን ❤❤🙏🙏 ዮኒዬ ማነዉ እንደኔ የናፈቃቹሁ ላይክ አሳዩኝ የዮኒ አድናቂዎች 👌👌
@Marwa_Ayalew-21
@Marwa_Ayalew-21 9 ай бұрын
በቃ እኔ ጉራጌ ነው የሚገባው ዘሩን የማይጥል ድንቅ ማህበረሰብ ኩራሁባችሁ እግዚአብሔርን ሰዉ እንደት በዚህ ልክ ስስ ይሆናል ምንም ነገር አልጎረበጣቸዉም ፍጣሪ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ እንደ አብርሃም ዘራችሁ ይብዛ❤🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 9 ай бұрын
አወን እህቴ ማርያምን ነው የምልሽ ጉራጌ አግቢ እኔ አማራ ነኝ ባሌ ሶዶ ጉራጌ ነው ቤቱን ልጆቹን እኔን ይንከባከበኛል ቤተሰቦቹ ወርቅ ናቸው በጣም ነው የሚወዱኝ የምወዳቸው ታስቀይማትና ዋ ይሉታል ባለቤቴን እንኳን ከእነዚህ ታታሪ ፍቅር ከሆነ ከጉራጌ ማህበረሰብ ተቀላቀልኩ❤❤❤❤❤❤
@monaahmad7565
@monaahmad7565 9 ай бұрын
ega Guragaushe feker yahonen ezbushe nan zarashenen enfalegalan
@dao-107
@dao-107 9 ай бұрын
እንዲህ ነው አፅናኝ የሚዋደድ ዘር.❤❤❤
@Ismailef2tv
@Ismailef2tv 9 ай бұрын
ትልቁ አባባ ግን አላህ ያቆያቸው ከፈጣሪ ቀጥሎ ሰበቡ እሳቸው ናቸው Big Respect 🙏🙏🙏🙏😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 7 ай бұрын
ደሞኮ ጉራጌወች ይለያሉ የዋሆችናቸው❤❤❤
@emebetayalew9017
@emebetayalew9017 9 ай бұрын
አፈር ልብላላችሁ አልቅሳችሁ አስለቀሳቹኝ አይ የአባት ሀዘን መች ይወጣል አባታለም እወድህ አለሁ እግዜአብሄር ነብስህን በአጸደ ገነት ያኑርልኝ
@tube7770
@tube7770 9 ай бұрын
አስለቀሱኝ ወላሂ ያረቢ እኔም አባቴን እማገኝበትን ቀን ቅርብ ያድርግልኝ በስዴት አልቅሼ መሞቴ ነው 😢😢😢😢😢
@SadiyaSadiya-vh3xb
@SadiyaSadiya-vh3xb 9 ай бұрын
አላህ ያገናኝሽ
@tube7770
@tube7770 9 ай бұрын
@@SadiyaSadiya-vh3xb አሚን እህቴ
@sayameen760
@sayameen760 9 ай бұрын
አይዞሽ ኣላህ ያቃል
@tube7770
@tube7770 9 ай бұрын
@@sayameen760 ,,ኢሻ አላህውዴ
@solafabio2121
@solafabio2121 3 ай бұрын
EBS ላይ ህደሽ ያለው ነገር ብታሳውቂ አይሻልም ፈጣሪ ካንቺ ጋ ይሁን❤
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h 9 ай бұрын
አዳዴ ሞት የሚባል ጉዞ ባይኖር ብዬ እመኛለሑ💔😭
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 9 ай бұрын
ልጆቹ ሀዘናቼው አልወጣላቼውም በቅርብ ነው እንዴ የሞቱባቼው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔 ወንዱ ልጅ ግን ወላሂ እውስጡ ብሶት አለበት
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm 9 ай бұрын
በጣም 😢😢😢
@user-yo5kg9gz9e
@user-yo5kg9gz9e 9 ай бұрын
በጣም ያኢላሂ እኔንም አስለቀሱኝ
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh 9 ай бұрын
ያአባት ሞት እያደር በጎደለ ቁጥር አንጀት ነው የሚበላው የኔም አባት ስምንት አመቱ በስደት ሁኔ አልቅሸም አልወጣልኝ
@EdenYirgedu
@EdenYirgedu 8 ай бұрын
20amet
@aminaapp4643
@aminaapp4643 4 ай бұрын
ኡፍ😭​@@EdenYirgedu
@dao-107
@dao-107 9 ай бұрын
እህትም ... ወንድምም የት ይገኛል ... እግዚአብሔር ነው የሰጣችሁ ... እስካለ ነው ሰው ... አይዛችሁ ... በርቱ...!!!!
@user-ln4me3vz5k
@user-ln4me3vz5k 9 ай бұрын
በእንባ ጨረስነው በጣም ደስ ብሎኛል አባትሽ በሂወት አለመኖሩነው ግን ሁላችንም ሃጅነን እንኳን ደሰአለሽቀሪ ቤተሰብ ስላገኘሽ
@user-ri9im8bj5f
@user-ri9im8bj5f 9 ай бұрын
ትልቁ ልጅ ሀዘኑ አሎወጣለትም አልቅሶ አስለቀሰኝ😥😥
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 9 ай бұрын
በእውነት በጣም ነው ያዘኩት የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የፈቀደው ሆኗል የአባትሽን በተስብ ማግኘትሽም በጣም ትልቅ ነው ድምፅ ያሌለው እባ ጥሩ አይደለም ተፅናኚ አይዞሽ እናት የሆኑ ሁሉ እናት ነኝ የኔ እንባ ይፈሰስ
@seadayimam8488
@seadayimam8488 9 ай бұрын
ebs አይቸ ያላለቀስኩበት ግዜ የለም አስለቀሳችሁኝ በተለይ ወንዱ ልጂ እኔም አባ ትዝ ሲለኝ እንደሱ ያንሰቀስቀኛል አልሀምዱሊላህ ሁላችንም ወደአሏህ ተመላሽ ነን የሞቱ ቤተሰቦቻችንን ለጀነት ይበልልን አባ በጀነት ያኑርህ የኔ ውድ ሳላቅህ በሞት የተለየህኝ እሱ ይዘንልህ
@bettyggirma
@bettyggirma 9 ай бұрын
ውይ ፎቶውን በክብር የያዙት አባት ከልብ መመስገን አለባቸው ስታሳዝን የኔ እህት አይዞሽ ብቻሽን እዚህ ደርሰሻል ከዚህ በውሃላ ደሞ ሙሉ ነሽ 🥰
@user-eh9lw2yz8w
@user-eh9lw2yz8w 9 ай бұрын
አረተኛ ነኝ ገና ጨርሼ አልሰማሁም አላየሁም ቦታ ልያዝ ብዬ ነው የሀገሬ ልጆች ሰላም ለምስኪኗ ሀገሬ ኢትዮጵያ😢
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 9 ай бұрын
እህ ሊፈልጉት መቶው መሞቱን ሲሰሙ ልብ ስብራቱ ለኛም ይሰማናል እንኳንስ ለባለታሪኩ
@nefisa70
@nefisa70 9 ай бұрын
በጣም ደነገጥኩ ኡፍፍፍ
@user-os5vo4gz4y
@user-os5vo4gz4y 9 ай бұрын
ቆይግን እሱብቻናት የማታቀው ወላስ እነሱም አያቁም መሞቱን
@Swungne
@Swungne 9 ай бұрын
ለማንኛውም ኤደን እንኮን ደስ አለሽ ታላቅ ወንድሞ ስሩ እስኪወጣ ድረስ አለቀሰ ሲያሳዝን
@coffeeloverone
@coffeeloverone 9 ай бұрын
ዮኒዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ I miss you💚💛❤️
@saron6381
@saron6381 9 ай бұрын
አባትሽን ብታጪም ደስ የሚሉ ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች አገኘሽ በጣም ደስ ይላሉ እንኳን ደስ አለሽ🙏
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 9 ай бұрын
አሁን ነው ያየሁት አልጋዬ ላይ ተኝቼ ስልኬን ስከፍት ያየሁትንማመን ነው ያቃተኝ የኤደን ፍለጋ በሳምንት ውስጥ ሴፈታ ማየቴ ደስ ብሎኝ ታሪኩን ያስረዱበት የአባትሽ ጓደኛ በቅንነት የሚያውቁት ለመንገር ፎቶውን ይዘው መምጣታቸው የሚከበሩ አባት ናቸው መልካምነታቸው የወንምሽ እንባ የህትሽ ያጎትሽ ልጅ አልቅሰው አስለቀሱኝ ኤደንዪ እንኳን ደስ አለሽ ዘመዶችሽ ከበውሻል ፈጣሪ ይመስገን
@dao-107
@dao-107 9 ай бұрын
ጎደኛ ወንድም ማለት ሚገርሙ አባት !!!❤️❤️❤️
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 9 ай бұрын
Masallah Masallah Allah with you Allah taker you
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 9 ай бұрын
You're nice person nice family
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 9 ай бұрын
naver. See good family Like that
@sofiyasofiya1197
@sofiyasofiya1197 9 ай бұрын
ኤደን እንኮን ደሥያለሸ ዠአባትሸ ጎደኛ የእዉነተኛ ጎደኛ ናቸዉ ፎቶቸዉን ይዘዉ መተዉ አሣዩ ታሪኩንም አብራሩ እረጂም እድሜ ተመኘሁላቸዉ
@user-pz3kd8ej8t
@user-pz3kd8ej8t 9 ай бұрын
በስማም ደስ የሚል ቤተሰብ❤❤❤❤
@genetyeabebe5993
@genetyeabebe5993 9 ай бұрын
ትልቁ ሰውዬ በጣም ደስ ይላሉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@sishaia6875
@sishaia6875 9 ай бұрын
ወይኔ ትልቁ ልጅ በጣም ልብ ተሰብራን ያሳዝናን😢😢😢 ለሁላቹሁም ፅናት ይስጣቹህ የሞተውንም ነፍስ ይማር ልጆችም በመገነኛቹህ እኳን ደስ አላቹህ❤
@healthyfood7119
@healthyfood7119 9 ай бұрын
አንድ ነገር ማለት የምፈልገዉ እባካችሁ ሰዎች ስንባል መቸ እንደምንሙት አናዉቅም ስለዚህ አባትም ይሁን እናትም እንደዚህ አይነት ነገር ሲኖር በወረቀት ጽፈን ብናስቀምጥ ጡሩ ነዉ እና በእዉነት የኢትዮጵያኖች ዘመዶች ጋር ስትገናኙ በጣም ደስ ትላላችሁ ተባረኩ ❤❤
@rabimhammed119
@rabimhammed119 9 ай бұрын
ምርጥ እህትና ወንድሞች አገኘሺ አላህ ሶብሩን ይስጣችሁም እንካንም ደስአላችሁ
@sishaia6875
@sishaia6875 9 ай бұрын
ወይኔ አልቅሰው አስለቀሱኝ ሲያሳዝኑ እግዲህምን ይባላን እኳን ደስ አላቹህ ሁላቹሁም❤❤❤❤
@baerhnmtiku
@baerhnmtiku 9 ай бұрын
በሀይማኖት ምትሞላለጩ ኢትዮጲያኖች አያቻሁ ኦርቶድክስ ብትሆንም ስጋችን ብለው ተንሰፈሰፉ በቃ ተዋልደናል ቤተሠብ ስጋ ነን ወንድ እንዲ ያለቀስል😢😢😢😢😢😢😢😢 የዛሬው ይለያል የአጎቴ ልጅ ብሎ እምባ 😢😢
@aymana1552
@aymana1552 9 ай бұрын
ኢስልምነ ዚምድነን ቀጥሉ ነዉ የሚለዉ ስለዝህ በሀይመኖት 1በንሆንም በስገ መወደድ ይፈቀደል አሏህ ለሱወም ቀጥተኘዉን መንገድ ይወፊቀት
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 9 ай бұрын
​@@aymana1552😂😂😂ድልብ መሀይም አጎትየው ክርስቲያን ነው ወንድሞቿ ብቻ ናቸው ሙስሊም እግዚአብሔርን ሲል አልሰማሽውም ቀፎ ቁርአንኮ ከማንም ጋ ተዛምዳቹ ተዋዳቹ እድትኖሩ አይፈቅድም ምክኒቱም ሠይጣን ከማጋ ይዋደዳል አናጋሪ ።
@user-rd2tt4nc3e
@user-rd2tt4nc3e 9 ай бұрын
@@user-sh3or6bi6uአፈርብይ
@baerhnmtiku
@baerhnmtiku 9 ай бұрын
@@aymana1552 እንዳንቺ ባዶ ጭቅላቶችን ነው እኮ ፍቅርን ተማሩ ያልኩት ስለ ማብራራቱ ስለቀትተኛነቱ ማን አወራ ዘላባጅ
@EkramKader-gs5nn
@EkramKader-gs5nn 9 ай бұрын
ያለመሳደብ መልስ አሰጡም ማለት ነው አዑዙቢላህ
@wyn918
@wyn918 9 ай бұрын
እነሱ ሳያልቅሱ በፊት እኔ ማለቅሰው ነገር እህቴ አይዝሽ አባትሽ ባታገኝቸውም ወንድሜ እህቶችሽ አሉሽ ማዘን አይስፈልገም ማንም በዚህ ምድር የሚቀር የለም ❤❤❤
@gemilasisay3225
@gemilasisay3225 9 ай бұрын
የምርመራዉ ዉጤት በጎጎት እየጠበኩ ነው የእማሆይ ልጅ በሆነ
@meseretkassegn7368
@meseretkassegn7368 9 ай бұрын
Enem
@RehatLove
@RehatLove 9 ай бұрын
1ወር ይቆያል እኮ
@sishaia6875
@sishaia6875 9 ай бұрын
ትክክል እኔም እጠብቃለሁ
@user-ef4rm2mv2p
@user-ef4rm2mv2p 9 ай бұрын
በስመአብ አብሬ አልቅሽ ጨረስኩት እንኳን ደስስስስ አላችሁ😭😭😭😭😭😭😭
@edlawitbelie
@edlawitbelie 9 ай бұрын
😢😢😢እድለኛ ነች የዋህ ቤተሰብ ስላገኘች
@user-rb2vi7fn9y
@user-rb2vi7fn9y 9 ай бұрын
መልካም ስራ እየሰራችሁ ነው በዚሁ ቀጥሉበት !! እውነት ለመናገር ታሪኮቹ ልብ ይነካሉ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@mouna6099
@mouna6099 9 ай бұрын
እናንቴ. እቢኤሶች. ምንልበላችው. በእውነት ቃላት. አጣው. እግዚአብሔር ይመስገን. እናንቴን. ስለፍጠረው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bx2rm3my2i
@user-bx2rm3my2i 9 ай бұрын
❤❤❤😢😢😢 ታድላ የዋህ የሆኑ ቤተሰብ ኣገኝች
@tsehaykide9166
@tsehaykide9166 9 ай бұрын
በጣም ደስ ያለኝ ነገር ዘመኗን ሙሉ ብቻዋን ኖራ ዘር ብዙ ሆነሽ በማየትሽ ደስ ይላል አምላክን ማመስገን ነው እሳቸው ቢሞቱም ብዙ ቤተሰብ መሀል ገብተሻል
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 9 ай бұрын
ኤደን፣ አይዞሽ ሁሉም ትክክለኛ ቤተሰቦችሽ ናቸው፣ ወንድም እህትን ለማወቅ ቀላሉ መንገድ የአፍንጫ ቀዳዳ ማየት ነው
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ በእንባ ነው የጨረስኩት❤❤❤😢
@user-uy5lh9nv8l
@user-uy5lh9nv8l 9 ай бұрын
ያማል እኔም ጋር ያለው ስሜት ይገርማል አባቴ ቀይ ጥቁር አጭር እረዢም ይሆን አላቅም እናትዬ ህመምሽ ህመሜ ሆነ ግን እኔም እዳቺው ቁርጤን ባውቀው ጥሩ ነው ደስ ይለኛል ጥያቄዬ ቢመለስልኝ እጅግ ደስተኛ ነበር የምሆነው ግን 😭😭😭😭😭😭😭 አላህዬ ከስደት መልሰህኝ ቀኑን አቅርብልኝ በህይወት አኑረህኝ አኑረህው ይህ ቀን ለኔም አድርግልኝ እድለኛ አድርገኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-yh2es7wk6b
@user-yh2es7wk6b 9 ай бұрын
ኢንሻአላሕ አብሽሪ
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 7 ай бұрын
ኢሻላህ አብሽሪ ውደ
@semutitube2351
@semutitube2351 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ማን ነው የቤተሰብ መገናኘት እሚያስደስተው❤❤❤
@fatmaali7750
@fatmaali7750 9 ай бұрын
ደስ ይላል ግን በጣም ያሰለቅሰኛል😢
@yosefermias7841
@yosefermias7841 9 ай бұрын
የአባታቸው ሃዘን ብቻ ሳይሆን እንደዚህ ያስለቀሳቸው ስጋቸው የማያውቋትን ግን አዲስ እህት ስላገኙ ከአንጀታቸው ሲያለቅሱ እኔም ከነሱ እኩል ነው ያቀስኩት!! ምንም እንኳ የማታውቀው አባቷን በሂወት ባታገኘውም የእህት ወንድሞች ዘመዶቿ እንደዚህ መሆን ደስስስ ይላል።
@sosimakele4805
@sosimakele4805 9 ай бұрын
Edalekski alek😢😢😢😢😢😢
@etaferawekasa9113
@etaferawekasa9113 9 ай бұрын
እኔ ይህንን ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው ይህ መልካም ስራ ነው ❤❤❤❤እኔም አባቴን ማግኘት እፈልጋለው አባቴ ካሳ ይማም ይባላል እኔንም አገናኙኝ
@Alhamedulilah651
@Alhamedulilah651 9 ай бұрын
ሙሉ መረጃ አቅርቢ የት ክፍለሀገር የት አከባቢ ስሙ ከነ አያት •••••
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 9 ай бұрын
እፍፍፍ የኔ ደግ ህዝብ ጉራጌወች እኮ 😢😢 ኤደንየ እማ አይዞሽ የኔ ከርታታ ስታሳዝን 😢😢😢😢
@HHa-zp5up
@HHa-zp5up 7 ай бұрын
የድሮ ጓዴኛ በቁም ነገር ፎቶ ይዘው መቆየታቸው የኔ አባት
@nestifikerbitew8248
@nestifikerbitew8248 9 ай бұрын
ከአለቀሱት ጋር ሳለቅስ ከሳቁት ጋር ስስቅ አይ ይች አለም ከንቱ💔💔💔😭😭😭😭😭
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 9 ай бұрын
እህቴ እኮን ደስ አላሽ ኡፍ በአላህ ትልቁ ልጅ እዴት እደስለቃሰኝ ለባታቹሁ አላህ ይዘንለት ያረብ
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 9 ай бұрын
አባትሽን ታገኛለሽ ብየ ጓጉቼ ነበር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ያፅናሽ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ከነ ናፍቆትህ ሀዘን ከባድ ነዉ ፡😢 በህይወት ኮ ቢኖር ይፈልጉሽም ነበር ወንድሞችሽን ያቆይልሽ😢
@milli12354
@milli12354 9 ай бұрын
እህትየዋ ደስስ ስትል 😢እቅፍ ኣርጋ ስታፅነናት ኣለቀስኩ ደግሞ ታድላ ሁሉም ዘመዶቿ የዋህ ናቸው 😢
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 9 ай бұрын
ታሪክን የሚነግረን አባት አያሳጣን
@myoheeien9966
@myoheeien9966 9 ай бұрын
ውንድ ልጀ አሰለቀሰኝ የባቱ ሀዘን አለውጣለም ውይኔ እንባዬ አልቆም አለኝ😭😭😭😭😭
@samiratube2450
@samiratube2450 9 ай бұрын
ማነው እንዴኔ የሱሎይማን አብደላ ጉዳይ ልቢ የሠበረው😢
@reyuyenu340
@reyuyenu340 9 ай бұрын
እንዴት ሆነ ኢትዩ ወሰዱት እንዴ😢😢😢😢
@etamlakaklilu708
@etamlakaklilu708 3 ай бұрын
ምን ሆኖ
@rabiyashaikh6743
@rabiyashaikh6743 2 ай бұрын
ምን ሆነ አላህ ይጠብቀዉ
@rabiyashaikh6743
@rabiyashaikh6743 2 ай бұрын
ምን ሆነ አላህ ይጠብቀዉ
@rabiyashaikh6743
@rabiyashaikh6743 2 ай бұрын
ምን ሆነ አላህ ይጠብቀዉ
@Yeg231
@Yeg231 9 ай бұрын
እኔም አባቴን ያጣሁት በልጅነቴ ነው የአንድ አመት ልጅ እያለሁ ወታደር ነበር መሞቱን ነው የነገሩኝ ነብስ ሳውቅ ግን ሁሌም ebs የቤተሰብ መገናኘት ፕሮግራም ሳይ ሁሌም አለቅሳለው በተለይ አባታቸው ጠፍቶብናል ብለው የሚመጡ ሰዎች ሳይየራሴ ከካለ አባት ፍቅር ማደግ ብሶት ይቀሰቅስብኛል እና በጣም ነው የማለቅሰው ያለ አባት ማደግ ከባድ ነው ለማንኛውም አባትሽን ባታገኛቸውም ቤተሰብ ስላገኘሽ እንኳን ደስ አለሽ ኤደን
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c 9 ай бұрын
ወንዱ ልጂ እንደኔ አባቱን በጣም አፍቃሪ ነው ወይይይይ አልቅሳ አስለቀሰኝ ኡፍፍፍፍ
@wogayehuhabtamu9388
@wogayehuhabtamu9388 9 ай бұрын
ጉራጌ ፍቅር ናቸው ኤደን እድለኛ ነሽ
@zinetmohammed1976
@zinetmohammed1976 9 ай бұрын
ይከፈት በነበር ብር ቀብር እንደ ጎታ ይመለስ ነበር ልጂ አባቷን አይታ አይዞሺ ወድምም አባት ነው ይሆናል መከታ
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb 9 ай бұрын
😭😭😭እውነት ነው❤❤
@tij6
@tij6 9 ай бұрын
የኔ ታርክ ነው ልብ ሰባር 😢💔💔💔
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 9 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ ያባትሽ ያለመኖር ቢያሳዝንም እነዚህ ፍቅር ቤተሰቦች አግኝተሻል ተፅናኚ ❤❤❤❤❤❤❤
@fafiyardbowa872
@fafiyardbowa872 9 ай бұрын
ያአሏህ ወንዱ ልጅ በጣም ነው የሚያሳዝነው ያባቱ ሀዘን እንግብግብ ቅጥል አድርጎታል የኔ ወንድም አሏህ ፅናቱን ሶብሩን ይስጥህ 🤲😭😭ላባታችሁም አሏህ ይዘንለት
@user-gq2vr8jx4h
@user-gq2vr8jx4h 9 ай бұрын
ዉንድሜየዉ ነው በጣም ያሰለቀሰኝ ኡፍፍፍፍ ደሰ ይላል እንኳን አገኘቻችዉ❤❤❤❤❤
@tigetishome2984
@tigetishome2984 9 ай бұрын
ትልቁ ወድ ልጅ ሀዘኑ ከውስጡ አሎጣለትም ሲያሳዝን 😭😭 እንኳን ደስ አላቹ
@febanlove2876
@febanlove2876 9 ай бұрын
ያባታችሁ ጋደኛ ከአባት በላይ ነው ደስ ሲሉ 🎉🎉🎉🎉🎉
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 9 ай бұрын
ኤደን አባትሽ ብታጪም ወድሞችሽ ስላገኘሽ እንኳን ደስ አለሽ ነይልን ወደ ጉራጌ ወሎ +ጉራጌ❤
@selamawithagos4308
@selamawithagos4308 8 ай бұрын
የማንነት ችግር ከባድ ነው እና ቤተሰብ የሚገርሙ ቤተሰብ ናቸው ደስ ይላል እህቴ እንኳን ደስ አለሽ
@aneshamood6033
@aneshamood6033 9 ай бұрын
ማሻአላህ እንደዚህ አይነትም አለ ፍቅር አቤት እንዲህ አይነትም ሰው አለ ማሻአላህ በጣም አሰደሰቱኝ ለካም ከሌላ አባት እናት ይባላል ለካ ሰንት አይነት ሰው አለ ታድለሻል ጥሩ ሰው ማግኝት የእናት ና አባት ልጅ በተከዳዳበት ዘመን የወንድሟ አንጀት ሲያለቅሰ ያሳዝናል ምነው አላህ ፈቀዶ እናት ወይም አባታቸውን ባየች ምን ይደረግ ይህ ሱነተል ሃያ ነው እሱ ፈጠረን እሱ የፈቀደው ጊዜ ይወሰደናል በርቺ ኢቢኤሰ በጣም ደሰ የሚል ብሮግራማችሁ ሳናመሰግን አንቀርም የኤፍሬም ነገር ምን ደረሰ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት ❤❤❤❤❤❤❤ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ❤❤❤
@umuaymentube1893
@umuaymentube1893 9 ай бұрын
አይ ሂወት በሀዘን አዱ ሲያዝን አዱ ስደሰት አዱ ገዘብ አጣሁ ብሎ ሲያዝን አዱ ደግሞ ቤተሰብ አጥቶ እደዚች ልጅ በብቸኝነት ያድጋል ያማል 😭😭😭😭😭😭በጣም አስለቀሰችኝ ማን እደቤተሰብ ቤተሰብ ከሌለ ሂወት ጎደሎ ናት
@kiyakiya3862
@kiyakiya3862 7 ай бұрын
የኔ አባት ባህርዳር ልጆች እንዳሉት ነገሮኝ ነበር ሙሉ መረጃውን ሳይነግረኝ ሞት ቀደመኝ እናም አንድ ቀን ይመጣሉ ብየ ብተስፋ እየጠበኩ ነው ባገኛቸው በጣም ደስ ይለኛል 😢
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 7 ай бұрын
አላህያገናኛችሁ ያረብ
@hawlethawlet6042
@hawlethawlet6042 9 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍበለቅሦ ጨረሥኩት እህትዮዋ እና ታላቅ ወድሜ
@etagegnsetegn3532
@etagegnsetegn3532 9 ай бұрын
ዬኒ የኛ ምርጥ !!እሩህሩህ ወንድማችን እግዚአብሄር ከሄድክበት በሰላም ይመልስህ ::
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 9 ай бұрын
እፍፍፍ የወንዱ ልጅ ሀዘንና የኔ በጣም ይመሳሰላል😢 አባቴ አስራዎቹ መጀመሪያ እያለሁ ነው ያረፈው። 20 ዐመት ሞላው😢 ግን ለኔ ትላንት ያረፈ ሁላ ነው የሚመስለኝ😢 ይናፍቀኛል ክህጎኔ ቁጭ ያለ እንዲመስለኝ ሳልገላመጥ ለረጅም ሰዓት ቁጭጭጭጭ እልና አባበይ ብዬ ማውራት እጀምራለሁ😢 የምር ያለ ሁላ ይመስለኛል በተለይ ሲከፋኝ ከዛ መልስ ግን ራሴን እጠላዋለሁ ብቻዬን ያለሁ ሁላ ይመስለኛል💔🖤 ጽናቱን ብርታቱን ይስጥህ🙏🙏🙏 ኤዱዬ እንኳን ደስስስ አለሽ🎉 ደስስስ እሚል ቤተሰብ🎉
@user-wp5em4qs7c
@user-wp5em4qs7c 9 ай бұрын
የኔናት 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💘💘💘💘😭😭😭😭😭😭😭እማ እረዳሻለሁ አባቴ በህይወት አለልኝ ግን ገና አታዋለሁ ብየ ሳስብ ለብዙ ሰአት አለቅሳለውኝ ያለ ማቋረጥ
@zemenemarkos3082
@zemenemarkos3082 9 ай бұрын
ስሜቱ ከባድ ነው እንኳን ደስ ያለሽ። ebsን እናመሰግናለን!!!
@manycell9813
@manycell9813 9 ай бұрын
እስይ እንኮን ደስ ያለሽ ተመሰገን ይሄ ነው ኢትዮጵያዊ ነት እንዴት እንደተንሰፈሰፍላት እድለኘ ነሽ
@louatlouat8603
@louatlouat8603 9 ай бұрын
ወድሞን ቁጭ እምትመስለው የኔህት አይዞሽ የኔህት ወድም ጋሻአ አግተሻል አብሽሪይ😢😢😢😢😢😢
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 9 ай бұрын
መልካም ቤተስብ ናቸው በእውነት ያአባታቸው ሃዘን አለቀቃቸውም እግዚአብሔር መልካም ነው🙏
@user-nd9xz5te3l
@user-nd9xz5te3l 9 ай бұрын
እኽኽኽ የኔወድም እኮንእህትህን አገኘህ ፈላጊዋም አባቷን ባታገኝም ማወቁ እረፍትነው ።አባታችሁም እርፍት ያገኛል
@zahraliban5714
@zahraliban5714 9 ай бұрын
አላህ ይርሀሞ እናንተም ቤተሰብ ናችሁ ደን ካስፈለገ ቢደረግ መልካም ነው ።
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹ 😢 አባትሽን ነፍሱን በሰላም ትረፍልን የኔ መልካም በርቺ እሺ ❤
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 9 ай бұрын
የሃገሬ አባቶች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ለልጆች እንኳ እውነቱን ብትነግሩ
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 104 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 29 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 75 МЛН
የት ናት? | Yet Nat?
24:44
የት ናት? | Yet Nat?
Рет қаралды 1,1 М.
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 2,4 МЛН
Зловив цю істоту в себе на городі
0:26
РІКАРДО
Рет қаралды 2,1 МЛН