እናቴን እጠላታለሁ በልጅነቴ እንድሰቃይ ፈርዳብኛለች / አርቲስት ቃልኪዳን አበራ

  Рет қаралды 17,214

FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ

FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ

Жыл бұрын

Пікірлер: 34
@fevenketema
@fevenketema Жыл бұрын
በዚ የቴሌግራም አድራሻችን ያገኙናል ። እውነተኛ ታሪካችሁን ላኩልን 0973710801 ( @feven04)
@salemeyu9858
@salemeyu9858 Жыл бұрын
ብዙ ሰወ የሚሳሳተው ነገር ቢኖር የ እናት ክፉ የለም ይሚለው ነገር ነው የ እናት ክፉ አለ እናት መላአክ አይደለችም ትሳሳታለች ስንት አይነት አረመኔ እናት አለች ኢትዮጵያኖች ስንባል ነገር መቀባባት እንወዳለን እውነቱን እናውራ ያኔ ነው ምንድነው እኔ ለ እህቴ የምመክረው ነገር ይቅር በያቸው ግን ከ ቤትሰቦችሽ እራቂ የራስሽን ኑሮ ለመኖር ሞክሪ በርስሽ ለመቆም ሞክሪ ደና ገንዘብ ያዢና ሀገርሽ ገብተሽ ስራሽን ስሪ ፍቅረኛም ባልም እግዚአብሔር በፈቀደ ግዜ ይደርሳል ስለዚ አይዞሽ
@kidistgenene3429
@kidistgenene3429 Жыл бұрын
Bzu awure inatoch alu ethiopiawuyan neger meqebat aqumu yesewun himem latitamamu neger atshefafnu!!!
@zuzu6820
@zuzu6820 Жыл бұрын
ትክክል የኔ ቢጤ መጥፎ እናት ኑሯት ነው ትግስቱን ብቻ ይስጠን ለሰው ቢያወሩት እንደራሳቸው ነው የሚፈርዱት
@user-xs7jb3qg1d
@user-xs7jb3qg1d 10 ай бұрын
የኔ ውድ ምርጥ አስተያየት ❤❤❤❤
@Dinxieyabestie423
@Dinxieyabestie423 Жыл бұрын
ይች ልጅ የባለሙያ እርዳታ ያስፈልጋታል በጣም ክውባድ ታሪክ ነው የቤተስብ እለመስማማት የልጅን ህይወት ያጨልማል 😢
@KAYKAY-kx8ou
@KAYKAY-kx8ou Жыл бұрын
ይህ ችግር ጥልቅ ነው። ዋና መሠረቱ ጥላቻ ነው። ማድረግ ያለባት ተቃራኒውን ነው። ይህ ደግሞ በደንብ በማሰብ ቆራጥ ውሳኔ መወሰንን ይጠይቃል ነው። የጥላቻ ተቃራኒ ፍቅር በወፍራሙ ሲሳሳም መውደድ ነው።ባለታሪኳ በጀመሪያ ራሷን መውደድ አለባት። በሁለተኛ ደረጃ የበደሏትን ሁሉ ይቅር ማለት አለባት። በተለይ እናትና አባቷን ለበደሏት ሁሉ ይቅር በማለት በፍቅር ዓይን ማየት መጀመር አለባት። ሁሉን የሚያስችለውን እግዚአብሔርን በፀሎት እንዲረዳት መለመን በጣም ይጠቅማል። ሁል ጊዜ እግዚአብሔር ን በልቧ ትፈልገው እሱ ይበልጥ መንገዱ ን ያሳያታል።
@user-ei2pr4zw7v
@user-ei2pr4zw7v Жыл бұрын
የኔ. ቆንጆ. ይህን ቤተሰብ ቁስል. እኔም. አልፊዋለሁ. ግን. የቤተሰብ ጭቅጭቅ መደባደብ ከኛ. ቤት. የለት የለት ተግባር ነበር. ሽጉጥም ነበር. በደዚህ. አይነት ቤተሰብ ውስጥ. ነው ያደኩት ግን ሁሌ. ይመረኝ ነበር በጣም እጨነቅ ነበር ከ 7 አመት ጀምሮ ብዙ ስራ ጫና ነበረብኝ እናቴም የርሳ ስራ ነበራት ግን እኔ ራሴን እሚወዱኝ አይመስለኝም ነበር ብዙ ነገር ነበር ግን እኔም ውነት እናቴ ናት ቤተሰቦቼ አይመስሉኝም ነበር ግን. አሁን. ላይ. ወልጄ እናትነትን. ሳየው. ተረዳሁት ሁሉንም. እና ቤተሰባቻችን ጠልተውን ሳይሆን እነሱም ሂወት ቀላል. ስላልሆነ ነው ካበሉ.ካጠጡ በቂ ነው. የሚመስላቸው. እነሱ. በስነስረአት ያሳደጉ መስሎቸው ነው. ያስወረደችብሽም ለሁሉ ነገር. ጊዜ አለው. ብላ ነው. ለክፋት. ከይመስለኝም. አደኛ. አባትየው. እስከሽጉጥ. ማውጣት. እትየዋሙ ብዙ. አልፋለቹ. ሁሉንም ለኔ. ብላ. ነው. ብለሽ. ጭንቅላትሽን አሳምነሽ. ከቤተሰብ. የነበረውን ተይው.ጥሩ ንሮ. ለመኖር ስለራስሽ ወደፊት. ከመቀራረብ መፋቀር ይመጣል
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Жыл бұрын
እህቴ ባለታሪኮ ምን እንደምል አላውቅም እግዚአብሔር አምላክ ምህረትን ይላክላት የምን ሃይማኖት ተከታይ ነች ? መቼም በሁሉም ሃይማኖት ፀሎት ዋናው መፍትሄው ሆኖም እንደ እኔ እንደ እኔ የተዋህዶ እምነት ተከታይ ከሆነች ወደ አለችበት አረብ አገር ቤተክርስቲያን ትሂድ አባቶችን ታነጋግር መንፈሳዊ የሆኑ ይቱብ ላይ ያሉ ፕሮግራሞችን ትከታተል መንፈሳዊ መዝሙሮችን ታድምጥ ቀስ በቀስ ንሰሃ ትግባ በመቀጠልም የስነልቦና (psychiatrist ) ታነጋግር ትረጋጋ የበፊት ነገሮችን ላለማስታወ አብዝታ ትፀልይ መድሃኒያለም ክርስቶስ ይምርዳት ይማራት እማምላክ ሁሌም አትለያት 🙏🏼
@zainabjanu891ejanu6
@zainabjanu891ejanu6 Жыл бұрын
እናት መቼም እናት ጥሩ ትምህርት የሰጠችውን በጣም ደስ ይላል ማበረታታት አለበት አገራችንን ሰላም ያርግልን አንድነት ፍቅርእስ ጥላሁን ናቸው
@yordanos3444
@yordanos3444 Жыл бұрын
በልጅነታችን የደረሰብንን ነገር ይቅር ማለት በጣም ከባድ ነው
@user-fi7vd5ef6r
@user-fi7vd5ef6r Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነዉ ፌብዬ ከኔ ሂወት ጋ የሚመሳሰል ካሁን በፊት አይቸ ተምሬያለሁ ቀጥይበት ብዙ ነገር እንማራለን ቁጥርሽንም ይዠዋለሁ በቅርቡ ሰርፕራይዝ የምታደርጊልኝ ሰዉ አለ በጥበብ ልብስሽ የኔ ማር ❤🥰
@user-ef3op1uo5w
@user-ef3op1uo5w Жыл бұрын
ያሳለፍሽው ነገር በጣም ከባድ እንደሆነ ግልፅ ነው ቤተስቦች ለልጆቻቸው በብዙ መልኩ ተፅእኖ ሊያሳድሩባቸው ይችላል ነገር ግን ያ የእነሱ ደካማ ጎናቸው ሆኖ እንጅ ለልጆቻቸው ክፉ ሆነው አይደለም ልጆቻቸውን የሚረዱበት መንገድ ስለሚለያይ እንጅ አንዳንድ ቤተሰብ በዱላ እኛን የተሻለ ሰው ማድረግ የሚችሉ ይመስላቸዋል እናም ይቅር በያቸው ሲቀጥል ደግሞ እናትሽ አረብ ሀገር ላይ የተፈጠረብሽን የእርግዝናውን ጉዳይ አንደኛ እናትሽ ያሳለፈችውን ከባድ ህይወት እንዳታሳልፊ ፈርታ ሁለተኛ አረብ ሀገር ላይ ያለ አባት ልጅ ወልዶ ማሳደግ ከባድ እንደሆነ ስለምታውቅ ነው ሶስተኛ ካለሽበት ሁኔታ አንፃር ነው በመልካም ተረጃት
@harisanaberiyyas5678
@harisanaberiyyas5678 Жыл бұрын
በልጁ አይምሮዋ ነው የሳለችው ስለዝህ ይቅርታ ማደርግ በጣም የከብዳታል አሁንም ምን እያሳለፈች እንደሆን አናቅም ግን በጣም የሚከብድ ታርክ ነው አላህ የረዳሺ እህቴ 😢😢😢
@mekdi_62127
@mekdi_62127 Жыл бұрын
የእናትሽ መሄድ ጥሩ ነው ምክንያቱም አባትሽ ሽጉጥ ከመዘዘ መሄዷ ጥሩ ነው ካልሄደች ይገድላታል መሄዷ አንድ መፍህሄ ነው አንቺ እናቴ ሞታለች ብለሽ ከምታስቢ እናቴ አረብ ሀገር ናት ብለሽ ብታስቢ ተስፋ አለው በዛ አይክፋሽ ሂወቷን ለማቆየት ነው የተሰደደችው ለናተ ለመኖር ብላ ነው አንቺ ደግሞ ሁሉንም ይቅር ብለሽ ሂወትሽን ጀምሪ ያለፈው አለፈ በቃ ወደ ፊት ልጁንም አንቺ ደህና ሁኚ እንጂ መውለድ ትችያለሽ አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@ayantusisay5523
@ayantusisay5523 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል 😢 ግን ፌቡዬ የኔ መልካም ሴት❤
@veeashrreds6762
@veeashrreds6762 Жыл бұрын
እህቴ ምንም ልመክርሽ አልችልም እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤❤❤
@zdfamilytube267
@zdfamilytube267 Жыл бұрын
ከባድ ነው የእናትና የአባት አለመስማማት ለልጅ ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል ከባድ ነው በልጅነታችን ስንበደል መርሳት ይከብደናል ግን እንደኔ የምመክርሽ ሁሉንም ነገር ትተሽ እናትሽንም አባትሽንም እርቀሽ የራስሽን ደስታ ለማግኘት ሞክሪ የዘመኑ እናትና አባት ወደ አውሬነት እየተቀየሩ ነው ስለዚህ ራስሽን ፈልገሽ አግኝ ለማን ብለሽ ራስሽን ታሰቃያለሽ ተራቸውን እነሱ ይሰቃዩ ምነው ባላደቃየናት ብለው ይሰቃዩ አንች ታስሽን ቀይሪ ከነሱ ራቂ
@sabr9053
@sabr9053 Жыл бұрын
የቤተሰብ ፍቅር ማጣት ከባድ ነው እኔም ሳሳልፈው የኖርኩት ነገር ነው አሁን ግን ከማንም ርቄ ነኝ
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
የሳይኮሎጂ እርዳታ ያስፈልጋታል ትዕግስት ዋልተንጉስን ማግኘት ብትችል የምትረዳት ይመስለኛል
@abisiniyadire1807
@abisiniyadire1807 Жыл бұрын
Feven pls esti kezi befit yakerebshachewn min endederesu akirbilin programshinim mulu yadergewal.
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 Жыл бұрын
የእኔ እህት አንድ መዳኒት ልንገርሽ የውስጥን ቁስል የሚያሽር እየሱስ ክርስቶስ የአለም መድሀኒት በአፍሽ ብቻ ጥሪው ይደርስልሻል እንደገና አዲስ ፍጥረት ያደርግሻል 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 02:10 እናንተ ቀድሞ ወገን አልነበራችሁም አሁን ግን የእግዚአብሔር ወገን ናችሁ፤ እናንተ ምሕረት ያገኛችሁ አልነበራችሁም አሁን ግን ምሕረትን አግኝታችኋል።
@trhastsige2295
@trhastsige2295 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@almaz1360
@almaz1360 Жыл бұрын
Selam❤❤❤
@mercy2243
@mercy2243 Жыл бұрын
Be enat mekedat yekebdal betam gen egizhabher hulun yasechelal berchi ehete hulgezi melkam egizhabher becha new. Hulum enat deg aydelem.
@eilse4672
@eilse4672 Жыл бұрын
የእናት ከፉ አለ ተው የናት ጠሩው ቢበዛም ከፉም አለ እኔ የማቃት ጎረቤታቸን ልጇን እንዴት እንደምታደረጋት የነበር በሰማም ግን ልጂቷ እራሷን ትቆጣጥር ሰለነበር አሁን ላይ ጥሩ ናት እናቷን ግን መርዳት አትቸልም ማየትም አትፈልግም ሲያማት እራሱ ሸምግልና ሰትልክባት ልጂቷ አሰማም የማያቃት ይርግማታል የሚያቃት ግን ምን ታደርግ ይላሎ
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 Жыл бұрын
Kaleye konjoo nate gen ye tegure estayelu gen .....
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Жыл бұрын
😏😏😏በጣም ለስጠሽው ሃሳብ ትክክል አደለም 😏ዉሉም እናት ለ እናትነት የ ማይመጥኑ ስንቱን ዓይን 😏ሴት አዳሪነት ያብቃቸው እናት እናትነትን ምውጣ ያለባት እናት እንጂ ልጆች አደሉም 😏😏ሲቀጥልም እኮ በ ኢትዮጵያ ምን ይባላል ትልም ልጀ ትውልዳለች ይባላል 😏እና ይን ባህላችንን ለ ሴቶች ቻይ የሚለውን ድካማ ሃሳብ አንሱ 😏ከዛም እናትየው ለ ልጀዋ ስትል አደለም ልጁን እንድታጭናግፍ ይፍልግችው የ ቤቱን ሥራ ማን ይስራል በ ማለት ነው 😏እንጂ ለ ልጅቷ አስቫ አደለም 😔አቤት ፍርድ
@salemeyu9858
@salemeyu9858 Жыл бұрын
እወነት ነው ስንት አይነት አረመኔ እናቶች እንድሉ አውቃለሁ እኛ ሀገር ግን ማሽቃበጥ ስለምንወድ እናድበሰብሳለን ልጅቷ ከቤትሰቦቿ መራቅ ነው ያለብት
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Жыл бұрын
@@salemeyu9858 😍😍አፍ ቁርጥ ይበል 😁😁ኢትዮጵያ 80% ሽማግሌ ነግርን ደባብሶ ተበዳይን ችይ ብለው ዝም ያስብላሉ ግን ጭቆናው በ ሴቶች ብቻ ነው 😏😏
@ThelastQueen-qi9oh
@ThelastQueen-qi9oh Жыл бұрын
ሀሀሀ
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen Жыл бұрын
Yechi leje beyetegnaw gizewa new selehayemanotua metakew besekay yadegechi mesekin
@mahilet1817
@mahilet1817 Жыл бұрын
bezue geza egasewche yerasachen dekmet besew masabebe eflgalen enatewa yalfechebt megde atakem Ena ynesune keftet eswane lememulate metare segbate yemayhone telacha weset tekmto negne mabelishet tegbe adelem Ena kalechebt telacha weta betsebochewan fekr bemsetet desetan memelse yechalale hulachenm bezeh megde new yalfe new gedaye achen keme bekle new negeshen edayabelishe yeker baye sate huge enateshe menm alebdelcheshem hulunm yadergechew lache bemaseb new fetary yeraraleshe yne wede ehete
@hasbaljdb2870
@hasbaljdb2870 Жыл бұрын
Qalye..sme..yetimwork ibalalu WhatsApp ashi
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 5 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 55 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 72 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
ቃል ሆስፒታል ገባች
10:08
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 379 М.
How to show Tigray Tik Tok ናይ ቲክቶክ  ተጋሩ
2:41
Filo Media Tigray ፊሎ ሚድያ ትግራይ
Рет қаралды 8
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 81 МЛН
Тигра в команде Вафельки! А ты? 🐯#симбочка #тигра #симба
0:42
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 4,2 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН