No video

ሄሉ እናቴን ሰደበቻት አሁን ገና ወጥ እረገጥሽ

  Рет қаралды 54,304

Natty Tube

Natty Tube

Күн бұрын

ሄሉ እናቴን ሰደበቻት አሁን ገና ወጥ እረገጥሽ#entertainment #funny #ሰብስክራይብ #ethiopian #prank #like ‪@NahiTube1‬ ‪@helutube‬ ‪@-haddiszema‬

Пікірлер: 931
@GHg-gb2qd
@GHg-gb2qd 10 ай бұрын
ሄሉ ትበቀለዉ የምትሉ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 10 ай бұрын
ቀላል ትበቀለዋለች
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝውዴ🎉🎉🎉🎉
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 10 ай бұрын
,እኔም
@nfreek5276
@nfreek5276 10 ай бұрын
ድምጽ ሕጂ. ጥሩ. ሆነ. 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@YordanosYordi-tn8pe
@YordanosYordi-tn8pe 10 ай бұрын
No tetaw thid 🤮
@damoursarah6
@damoursarah6 10 ай бұрын
ናቲ የሳቅና ጨዋታ ፕራንክ ብትሰራ ደስ ይለናል ጭቅጭቅ እና ለቅሶ ሰለቸን እባክህን ተባበረን
@bazawitalmeamen4643
@bazawitalmeamen4643 10 ай бұрын
ሀቅ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
​@@bazawitalmeamen4643ዴምሪኝውዴ🎉🎉🎉
@HoovaH-pt8yz
@HoovaH-pt8yz 10 ай бұрын
አይሰለቻቸውም
@molumulo570
@molumulo570 10 ай бұрын
😂😂😂😂 እነሱ ተመችቶቸዋል
@user-qn4kx5no9s
@user-qn4kx5no9s 10 ай бұрын
ሳህ ልጅ ይመስል መነፍርቅ😂😂😂😂ቱ
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 10 ай бұрын
ቢሆንልኝ እና ቢሳካልኝ ብላቹ የምትመኙት እና ደስተኛ የሚያረጋቹን ነገሮች በሙሉ ፈጣሪ ይስጣቹ🙏🙏🙏❤
@user-vf9pz6ck8f
@user-vf9pz6ck8f 10 ай бұрын
ኣሚን ያረብ
@user-eh1hg6si7r
@user-eh1hg6si7r 10 ай бұрын
አሚንንንንንያረብ❤❤
@zahrhathyby7419
@zahrhathyby7419 10 ай бұрын
አሜን
@tehonmama8764
@tehonmama8764 10 ай бұрын
አሜን አሜን
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 10 ай бұрын
,አሜን አባቴ
@fekermedia870
@fekermedia870 10 ай бұрын
ሴት ልጅ አይደለም መመታት መገላመጥ የለባትም በጣም ነውር ነው ሴት ልጅ እናትም. እህትም... በቃ ሁሉ ነገር ናት አታመናጭቅ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝየኔውዴ
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 10 ай бұрын
በረሷ እጅ ነው
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w 10 ай бұрын
😢እረ እንደዚህ አይነት ፐራንክ ይደብራል አንተ ልጅ ግን አበዛህው ንግግርህ ልብ ይነካል አታሰቃያት 😢
@user-yi2ki5up2q
@user-yi2ki5up2q 10 ай бұрын
Eraskn bemn Ayn new yemtauew
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝውዴ🎉🎉🎉🎉
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
​@@user-yi2ki5up2qዴምሪኝውዴ
@hanahana1960
@hanahana1960 10 ай бұрын
ጃስባ ነገርነው ልጁ ስጃመር የምናገረው ሁሉ ላካት የለዉም
@aragasharagash1540
@aragasharagash1540 10 ай бұрын
ለኢቶብ ቭዶ ብሎነውጅ ሲጅመር የሚወዲት እራሱ አይመስልም ምክኒተም ቢወደት እድህ መጥፎ ንግግር አይናገርም ትርቀኛለይ ብሎ ይፍራል
@damoursarah6
@damoursarah6 10 ай бұрын
ናቲ በዚ በቪዲዮ ላይ ያየሁት ነገር ቢኖር የምትናገራቸው ቃላቶች በጣም የሚያሳምሙ ናቸው ከልቤ አውጥቼሻለው ስትል እኛ ተመልካች ያንተና የሄሉን ፍቅር ? እያደረግን ነው በጣም ያማል ፕራንካችሁ ወደማሳመም ደረጃ እየደረሰ ነው ትንሽ ቀዝቀዝ ብታደርጉ እና ናቲ ትንፋሽ ያጥርሀል እስፓርት ካርዲዮ ብትሰራ መልካም ነው በተረፈ ሁለታችሁንም በጣም እወዳችሁዋለው በርቱ ❤
@hadiyahadiya1659
@hadiyahadiya1659 10 ай бұрын
ኦረ ናቲ ጨዋታ ጨምረሀል የልብህን እየተናገርክ ፖራክ ነው አይከብድም ❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@user-sw9gg2mi1c
@user-sw9gg2mi1c 10 ай бұрын
እኮ ሥያሥጠላ
@jalenemideksa5836
@jalenemideksa5836 10 ай бұрын
Eko
@belayenesh3862
@belayenesh3862 10 ай бұрын
እረ ናቲ 😂😂😂 የልብህን እየሠራህ ፕራክ😅😅👍👍👍👍ሄሉ ተገኘሽ❤
@user-mi6ed4lv3k
@user-mi6ed4lv3k 10 ай бұрын
ናቲ ሌላ ነገር ስራ ሁልጊዜ ኪሎዋን አታውርድባት በጣም ያስጠላል ሄሉዬ በጣም አትደንግጭ 🙏
@ayshalemal4807
@ayshalemal4807 10 ай бұрын
እህቴዋ ለረስሽ ምሆነሁን ፈሊግዉ ስጀመሪ ምክንየት ይፈሊገል እሄ ልጅ
@alemushimels7524
@alemushimels7524 10 ай бұрын
ናቲ አሁን ገና እራስህ ወጥ እረገጥህ ሄሉ ፍቅር ፅናቱን ይስጥሽ ናቲ ሼም ነው።
@user-rn7kk8wu3e
@user-rn7kk8wu3e 10 ай бұрын
ሄሉ እህቴ ሁሌም እንደዚህ ቀሚስ ልበሽ ስታምሪ❤❤❤
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i 10 ай бұрын
ትክክል ሹቅቅ ያለ ቢጃማ ስትለብስ ሰዉ አትመስልም
@AddisalmeTsedalu-dh1wo
@AddisalmeTsedalu-dh1wo 10 ай бұрын
ናቲ በጣም አሰጥላህ ማሰብ የተሳነው ነው የምትሰራው ሆሉ እጅህን የሰብረው ሴት ልጅ አትማታ
@meheratsamuel7533
@meheratsamuel7533 10 ай бұрын
Yebelat dega arega wedash ketedefash beregetush eyekefasha 😂😂😂
@bitewm7998
@bitewm7998 10 ай бұрын
የህ ልጅ ብዙ ግዜ ፕራኩ ከቤተሰብ ጋር የተያያዘ ነው ሹ ሀይዲ ሀብላ ሄሎየ ሺ ዓመት ይገሱ 😂😂😂😂 በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤❤
@selame3757
@selame3757 10 ай бұрын
ሀዘ ዛዉዝክልዮም ሙሽክላ መዳም ሄሉ ሀቢቢ ምስኪን እዴት እደምታሳዝነኘ
@Ethiopia734
@Ethiopia734 10 ай бұрын
አስጠላችሁኝ አሁንስ ምድረ ገገማ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝማሬ🎉🎉🎉🎉
@user-to8kd3bb9o
@user-to8kd3bb9o 10 ай бұрын
ኮሜታተሮች በምታምኑት ፈጣሪ ልለምናችሁ ሰብስክራይባችሁን አንሱ ሴትን ልጅ እያወረደ እያመነጫጨቀ እናቱን ቢወድ ሴትን ልጅ ያከብር ነበር ደስ የሚሉ ስንት ጥንዶች አሉ ጥሩ ነገር የምንማርበት ከነዚህ ምን እንማር ለብር ለዩቱብ ነዉ የቀረባት🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹አባባዉም ለናንተ ነዉ ኮሜታተሮች እወዳችኃለሁ
@tsiontybe2040
@tsiontybe2040 9 ай бұрын
ስጀመሪ ናቲ ተብየው ስርአት የለውም
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n 10 ай бұрын
ዛሬ የለበሽው በጣም ያምራል ሄሉ❤❤
@BelaynesheYite
@BelaynesheYite 10 ай бұрын
እኛ ማየታችንን አናቆም እናተም መጫወቻ አሻንጉሊት አደረጋችሁን ኤጭ
@yenemartube1
@yenemartube1 10 ай бұрын
😃😃
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
​@@yenemartube1ዴምሪኝውዴ❤❤❤❤
@gentsetotasetota4150
@gentsetotasetota4150 10 ай бұрын
😂😂
@kiwait9295
@kiwait9295 10 ай бұрын
ናቲግን ከአፍህ የሚወጣው ቃልያስጠላል ፕራንክ ቢሆንም ግንይደብራል በጣም
@sadaawel8097
@sadaawel8097 10 ай бұрын
ቀላል ጥግ ድረስ ሚጠላት ቤተሰብ አልባ ቆሻሻ ናት
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 10 ай бұрын
አይወዳትም ሲጀመር እሷናት የምትወደው እንደቀልድ እያረገ እየነገራትነው አልገባትምጂ እውነቱን እየነገራትነው ተሟዘዘች😅
@user-fe1hb2sv4b
@user-fe1hb2sv4b 10 ай бұрын
ሄሉ አካዳድናኺ ደስ ክብል ኩሉ ጊዜ ከምዚ ተኻደኒ ❤💊💊
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝየኔውዴ❤❤❤❤
@trruauay7592
@trruauay7592 10 ай бұрын
ሀዚ ትግርኛ ተንብብ ድያ ኾይና😂😂😂
@samrwetzeru4336
@samrwetzeru4336 10 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@kebramsalman953
@kebramsalman953 10 ай бұрын
​@@trruauay7592😂😂😂መቱኹ
@user-ns2nn9rk2s
@user-ns2nn9rk2s 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@yoditbekele8715
@yoditbekele8715 10 ай бұрын
የዩቲዩብ ገንዘብ ለማግኘት ይሄን ያህል መውረድ ጥሩ አይደለም ናቲ ብዙ አይዲያ ማምጣት ስትችሉ … ያንተ ደግሞ ባሰ፡፡ ሄሉዬ ብትጮኸም ፍቅርዋ የምር ነው የናቲ ግን … እኔ እንጃ
@foodandfashiontv
@foodandfashiontv 10 ай бұрын
😂😂😂
@Tig12342
@Tig12342 10 ай бұрын
ሲጀምር እናትክን ብትወድ እሳን ታከብር ነበር አንቺ ደሞ በሁሉም ነገር እናቁም አንቺ ድንጋይ እራስ በቃ አይፈልግም ጥርግ በይ የሄሉ ቤተሰብ ፀበል ውሰዳት ይሄን ያህል ወርደት ወንድ እናታ በሂወት አላችሁ ለራሳችሁ ክብር ይኑር ከዚህ ላም አስተሳሰብ አላየሁም
@user-mq8vs6xv9l
@user-mq8vs6xv9l 10 ай бұрын
yesama ckceke siyastela yewnech gemel bta yesu demo alcntu
@user-gf1zm8lr9n
@user-gf1zm8lr9n 10 ай бұрын
አንተ ልጅ ብዙ ግዜ ኮመንት ላይ አይካለሁ በአካል ታውቃቸዋለህ መሰለኝ😂😂
@Tig12342
@Tig12342 10 ай бұрын
@@user-gf1zm8lr9n አቀቸዋለሁ
@Tig12342
@Tig12342 10 ай бұрын
ልጁ ሸርሙጣ ነው ናቲ ሴቶች የጨረሰ የኛን አከባቢ ለዚህ ነው ሚዲያ ላይ እራሱን ፃድቅ አርጎ ያቀርባል እኔ በአካል አውቃቸዋለሁ
@user-to8kd3bb9o
@user-to8kd3bb9o 10 ай бұрын
አይገባትም ጭራሽ በፕራንክ እያስመሰለ እየነገራት ኤጭ እኔ ብሆን ግን ሴትልጅ እራሷን የምታስከብረዉ እራሷ ነች
@ffan1065
@ffan1065 10 ай бұрын
አይ አሁንኮ ናቲ አጠፋህ የምር ሂሉየ ስለምትወትህ አታመናጭቃት😢
@bezuyeges2812
@bezuyeges2812 10 ай бұрын
ስርአት ይኑርክ ክብር የሚባል ነገር አለ ምንድነው የዚህን ያክል እራስክን ከፍ እሱዋን ዝቅ አድርገህ አትይ ምን አይነት ወንድ ነክ በየ ፕራነኩ መሀል ከተማታክ የእውነት ትዳር ውስጥ ምን ልታደርጋት ነው እህቴ አስቢበት ይሄ ድብድብ የለመደ አንድ ቀን ይገልሻል ቀልድም አይነት አለው ፕራንክ ስትሰራ የሱዋ ቤተሰቦች ክብር መጠበቅ አለብክ ገና ሳታገባት እየቀጠቀጥክ እየተሳደብክ እረ ይደብራል። በእውነት በጣም ደባሪ ፕራንክ አትስራ ቢቀርስ ከገንዘብ ይልቅ የሱዋን ስነልቡና ጠብቅላት
@user-oi3rp5jj3x
@user-oi3rp5jj3x 10 ай бұрын
አንተ. ልጅ ልጅ ልጅቱዋ ካልፈጌ ታዋት እንጂ አትጨማለቂ 😏😏ምናዉ አንተ ደሞ ሺንተ ምርንዳ አለኪ 😤😤😤😤😤😤
@yeshikabtimer9986
@yeshikabtimer9986 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@amalali9768
@amalali9768 10 ай бұрын
በውሽት ፍቅረኛህ አይደለሁም የምትይው ነገር ውሽት ሲደጋገም እውነት ይመስላል! ወይ ቅሌት ሁሌ እኮ ነው ምክንያት እየፈለግ, ፕራንክ እያለ የሚነግርሽ. ወይ አንቺ ሴት ቅሌት በጣም ነው የምትወጅው! ለምንድነው የምትለማመጠው ስታስጠላ!
@saraa4657
@saraa4657 10 ай бұрын
ikkoo
@sadaawel8097
@sadaawel8097 10 ай бұрын
ወላሂ እሱ አይ ፈልጋትም በግድ ሙጭጭ ያለችው እሳ ናት እቺ ሴት አሰዳቢ ቆሮቆዳ
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 8 ай бұрын
​@@sadaawel8097አጂብ ቱ ሰው ሁሉ የስድብሱስ
@mahaboobadam5611
@mahaboobadam5611 10 ай бұрын
ቀድሞ አይወድሽም አንቺ በግድ ነዉ የያዝሽዉ ቆፍጠን በይ ያስታዉቃል እንደ ማይወድሽ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝውዴበቅንነት
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 10 ай бұрын
እያስመስለ ልክልኮን ይነግራታል 😄😄😄😄😄😄
@ida939
@ida939 10 ай бұрын
ኮሜተሮች ሌላውን ትታችሁ ሰብስክራይብ ማሳት ነው ስት መልካም ነገር መስራት ሲቻል መዝረክርክ
@AmsalMengistu-bo8fw
@AmsalMengistu-bo8fw 8 ай бұрын
ምንአረገ ፕራንክ እያደረገነው
@firdousmuhammad-nk4su
@firdousmuhammad-nk4su 10 ай бұрын
ከልክ በላይ ነው ምያስጠሉኝ እነዚ ልጆች😏😏😏😏😏😏😏
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 10 ай бұрын
አረ ናቲ ኮሜንት አምብብ ሁሌ ቁና ቁና መተንፈስ ሆነ እኮ ትንፋሽህ ከማዳም ቤት ገፍትሮ አዲስ አበባ ቦሌ አስገባኝ እኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@rakjulan3226
@rakjulan3226 10 ай бұрын
Tkekel sis kkkk
@EsEs-ih6jo
@EsEs-ih6jo 10 ай бұрын
😂😂😂
@user-wp4pw1bk8q
@user-wp4pw1bk8q 10 ай бұрын
እኮ ምንሆኖነው ወፍሮኮነው🤣😜😜😜😜🤣🤣😂😂😂😂😂
@user-kb2jz2km6f
@user-kb2jz2km6f 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@felekugelaye6750
@felekugelaye6750 10 ай бұрын
Eko kemyaweraw yelk tenfasw nw yemysemay😂😂😂😂😂
@almnl3751
@almnl3751 10 ай бұрын
ናቲሻ እህትህን አምጣልን እዉነት ናፍቃኛለች 😢😢😢😢
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝውዴ🎉🎉🎉🎉
@Enu-bl5or
@Enu-bl5or 10 ай бұрын
እስቲ መጃጃላቹን ትታችሁ ፈጣሪን በመፍራትና በማክበር ሂወታቹን ኑሩ
@user-vf4hw7dj2b
@user-vf4hw7dj2b 10 ай бұрын
ቤተሰብቼ እያልክ አትጂጂል ወላሂ በጣም እየወሰድክ ነው በሆነ ባልሆነ ፕራንክ እስኪ በምን እንደምሰራ እወቅ ደሞ ቀንስ ውፍረትህን አታቃስትብን
@messimessi7609
@messimessi7609 10 ай бұрын
አትቃስትብን. አላልሽም😂😂😂
@meheratsamuel7533
@meheratsamuel7533 10 ай бұрын
😅😅😅
@adanechsiyum694
@adanechsiyum694 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@romanbelayneh9646
@romanbelayneh9646 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 10 ай бұрын
ኡፍ አሁንሰ ለዛ አጣህ ፕራክሰ ቢሆን ያንን ያህል የተሰቀለ የሚያሰወረዉር እንደገና ከአንደበትህ የሚወጣዉን ነገር ማሰብ ጥሩ ነዉ ተመሰጋግናችሁ ሳትጨርሱ እንዲህ ለዛ ያጣ ፕራንክ ምንድነዉ የጤና ነዉ ሁሌ በር ባንዃዃች ቁጥር ሰላም ይዘህ አትጠብቃትም በጣም ነዉ ያሳዘንሽኝ ሔሉ
@HH-cc7ls
@HH-cc7ls 10 ай бұрын
ኮመት ስፅፍ የመጀመሪያዬነው ወላሂ ሁሌም እከታተልካለው ግን ጭራሽ አበዛሀው ከምሬን ነው እደእህትነት ምክሬን ሁለታቹም የእውነት እምትዋደዱ አትመስሉም በፍፁም አንተም እስዋም የብር ብላቹነው እየሰራቹብን ነው እውነተኛ ፍቅር እንደዚህ አደለም ናቲም ሄሉም አትዋደዱም በጭራሽ ደሞ ድምፃቹ ስታወሩ ለዛ የላቹ ደረቅ በደረቅ አትደማመጡ መጫጫህነው እምታቁት የደብሩል ስታወሩ ሰከን ቆፍጠን በሉ በነ ሀይሌ እና በዮርዲ ስራአት ተማሩ ለተመልካች ስራአት ይኑራቹ ሁሌም አድ አይነት ስራ አትስሩ ❤የተመቻቹ በላይክ ግጩኝ
@amalali9768
@amalali9768 10 ай бұрын
የውሽት ግንኙነት ነው! KZfaq ሽቀላ ነው! ማነው እውነተኛ ፍቅረኛውን ፕራንክ እያለ ሚድያ ላይ እያመጣ የሚሳደብ, የሚያዋርድ. የሚላት ሁሌ ተደጋጋሚ ነው! የሷ ደግሞ ጬህቷ, ድርቅ ያለች! እኔ እንዲህ የወረዱ ሰዎችን ለጏደኝነትም አይፈለጉም. ምንም አይነት ኬሚስትሪ የላቸውም! ስገጤ እኮ ከተኛበት አይነሳም! ጥፋ ብትይውም አይጠፋም. የሚናገረውን ነገር አያገናዝብም.
@HH-cc7ls
@HH-cc7ls 10 ай бұрын
ደሞ ሁለቱም አድ አይነት ካዱ አዱ እማይሻል
@atsedegodefa9732
@atsedegodefa9732 10 ай бұрын
ግና አንተ ፍቅር አለሂ በሴት ሂወት አትጫወት ወይም በግልፅ ንገራት አይወድሽም ብለህ ወይ ለዪትብ ነዉ የምትለማመጣፍ አንተ ካፈቀርቃት ማንም መለየት ኣይችልም ሄሉ የኔ ምስግናት ግና ኮራ በይ
@user-fz2sg6gc6u
@user-fz2sg6gc6u 10 ай бұрын
ሂሉ ታሳዝነኝ አለይ የኔዉድ😢😢😢
@SalamSalam-vw1nr
@SalamSalam-vw1nr 3 ай бұрын
ወይኔ ራሴ አሜመኝ ናትዬ እዴዚህ አታስደነግጣት እውነት ኡፌፌፌፌ ሔሉዬ የኔ ሕዋ የኔ ቻይ አንደኛ ጀግና ብርቱ ነሽ እኮ ❤❤❤❤
@Kamila-tm2rd
@Kamila-tm2rd 10 ай бұрын
ኤጭ አሁንሥ አሥጠላሀኝ የሥራህን ቱ ሁሌ ይበቃያል ትላታለህ በቃ አትወዳትምጅል
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝውዴ❤❤❤❤
@Kamila-tm2rd
@Kamila-tm2rd 10 ай бұрын
@@user-bw4rc3dr6i እሽ😍
@jwayacell6812
@jwayacell6812 10 ай бұрын
እኔጃ ዛሬ ምን እደምል አለውቅም የምር ከፋኝ ሔል ❤❤❤እወድሻለሁ እሺ የኔ ምስኪን የዋሗ እህቴ አወድሻለሁ
@user-io3ig6fk6b
@user-io3ig6fk6b 10 ай бұрын
በጣምም 😢😢
@user-dt2pc1eq2n
@user-dt2pc1eq2n 10 ай бұрын
በጣም ነው ያሣዘነችኝ
@mahiethiopia-vf5dm
@mahiethiopia-vf5dm 10 ай бұрын
ተጃጃላችሁብን ምድር ኮተቶች
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝማሬበቅንነት
@q8kuwaiti107
@q8kuwaiti107 9 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ እንድህ አይነት ፍቅረኛ ከሚይኖር የኛው ብቸኝነት የመዳም ኩሽና ይሻላል ቆይ ልጁ ግን ጤነኛ ነህ ከልብህ ያለውን ጨርሰህ ጎልጉለህ ፕራክ😢
@ayishaahmed9212
@ayishaahmed9212 10 ай бұрын
ኤጭ አሁንስ አስጠላህ አታመናጭቃት ሄሉን ጎተራ ምን ይመስላል ግም
@user-wo5us1kk1e
@user-wo5us1kk1e 10 ай бұрын
ማርያምን በጣም ነዉ እሚጠላት😢😢😢😢😢 አይሆናትም
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 10 ай бұрын
ኤጪ ጨምላቃ የወዲ ጂል ጎታ አታለክልክብን
@saraleli5634
@saraleli5634 10 ай бұрын
ማሪያምን እኔ ብሆን እድህ ብብል አናትህ ላይ ነበር የምከሰክሰው ፕራክ ለዩ የምር ሂሉ ግን መመር አለብሽ ጭራሽ አላፈቅርሽም 😂😂😂😂😂😂 ጠርጥር ይላል የሀገሪ ሰው
@claudekhalifeh2185
@claudekhalifeh2185 10 ай бұрын
Natty, be it a joke or not you should never raise a hand on a lady especially not your fiancée! Pay attention to the hurtful things you say and do! It's not nice! Helu, get him back twice as harder ! Love you Helu!!❤❤❤
@baatirishefara6280
@baatirishefara6280 10 ай бұрын
እኔ የነኚህ ልጆች መጨረሻ ምንም አያምረኝም 😂😂😂😂
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝማሬበቅንነት
@user-qw6st9bo1k
@user-qw6st9bo1k 10 ай бұрын
ይጫውቱብናል በዩቱብ ብር እናገኛለን ብለው ጭራሽ ፍቅርኛ አይመስሉም ያስመስላሉ
@user-to8kd3bb9o
@user-to8kd3bb9o 10 ай бұрын
ድሮስ ሊያምር ነበር ሁሌ ንትርክ ተናንቀዋል እኮ የልባቸዉን እየተናገሩ ፕራንክ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
@@user-to8kd3bb9o ዴምሪኝውዴ
@amalali9768
@amalali9768 10 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ወደ ቤተሰቦችህ ናቲ!
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝውዴ🎉🎉🎉
@tinamengistu7455
@tinamengistu7455 9 ай бұрын
ሳይቃጠል በቅጠል ከፍቅር ክብር ይበልጣል ሄለን ራስሽን አስከብሪ ለቀልድ እንኩዋን እንዲመታሽ አደለም እንዲሰድብሽ አትፍቀጂለት ገና ሳትጋቡ እንደዚ ከናቀሽ ስትጋቡ ይብሳል ደሞ ቆራጥ ሴት ሁኚ ፍቅር በልምምጥ አይሆንም ኮራ በይ
@masaratbanti9106
@masaratbanti9106 10 ай бұрын
😮አረ ናቲ!ትክክል እንዳልሆንክ ማወቅ አለብህ ከምር፣ እንዴዴዴዴዴ!
@amalali9768
@amalali9768 10 ай бұрын
አትጩሂ በናትሽ ልጁን ተፋቺው! ጨቅጫቃ! ሁሌ እኮ ነው ውጪ የሚልሽ.
@user-mm1zm8wd7n
@user-mm1zm8wd7n 10 ай бұрын
የኔ ውድች እንኳን በሰላም መጣች በተረፈ ይመቻቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@munatube7030
@munatube7030 10 ай бұрын
አይ ናቲ አበዛከው ከምር ልጅቷ ላይ እየቀለድክ ነው ሚመሥለው በእውነት ብትወዳት ታከብራታለህ ሲቀጥል መተት ትላለህ እንዴ ምታፈቅራትን ልጅ እጭ ስራዓት አጣህ በእውነት😢
@rakjulan3226
@rakjulan3226 10 ай бұрын
Tkrkel sis betam baleg new nati Helu betam teru nat
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 10 ай бұрын
አይ ናቲ ቁንብርስ የሆንክ ነገር ነክ ሄሉ ግን በጣም ታሳዝናለች የልብን ተናግሮ መሳ ሴት ስትሳም ነገሮችን ትረሳለች ብለክ ነው
@mawaysh
@mawaysh 10 ай бұрын
ደምሪኝ እማ
@selamselam1233
@selamselam1233 10 ай бұрын
ደግሞከቤልመጣ ሳንጋባ በነገርሽላይ ሄሉ እራስሽነሽ ክብርሽንየጣልሽ ሴቶችክብራችሁን ጠብቁ😅
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 10 ай бұрын
አከባለህ አከባለህ ሰጨረሰ እዚህ መጥተህ ትግማማለህ የዲሀ በሬ ጎታ 😂😂
@mazaashtadese1786
@mazaashtadese1786 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 10 ай бұрын
@@mazaashtadese1786 እዉነቴንነዉኮ
@emano5974
@emano5974 10 ай бұрын
እረተው ፈጣሪንፍሩ
@user-wp4pw1bk8q
@user-wp4pw1bk8q 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ይመችሽ እሄኮተራ
@merongirma8538
@merongirma8538 Күн бұрын
ናት ምንድነዉ ምን ብላ ነዉ ስጦታ ስድብ አይደለም ሔሉ ስለምትወድክ እንድክ አትሁን በተሰብ ትዳር አይሆንም
@MakiyarakRak-vs7qq
@MakiyarakRak-vs7qq 10 ай бұрын
እኔምለው ሂጅ ሲልሽ አትወጭም እህህህ አሞተ ቢሥ
@noormohammed1848
@noormohammed1848 10 ай бұрын
እውነትም አሞተ ቢስ😂😂😂
@zenatathuobia9661
@zenatathuobia9661 10 ай бұрын
በጣም አይገባትም ገገማ ናት😂😂
@bizuneshqatar146
@bizuneshqatar146 10 ай бұрын
ስልኬ ተጫወተብኝ😢እናንተምንረጉ😢😢😢
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝየኔውዴ
@shibrushibru9163
@shibrushibru9163 10 ай бұрын
ቱቱ ቤተሰብ እንደሌላት ተጫወተባት ወንድም ተብዬዉ ምን እየሰራ ነዉ
@mekiyegetalij5500
@mekiyegetalij5500 10 ай бұрын
Chirash😭😭😭metahak yelibhek kesedebihk kechereshk😭libemolto aflay ይፈስሳል kibre yinurihk natty abezahak getan
@fasikagetahun521
@fasikagetahun521 10 ай бұрын
ፕራኮችሁ በጣም ያሰጠላል እንዴ ሰንት ነገር አለ ሁልጊዜ ስለመጣላት ብቻ እረ ደና ነገር ስሩ ናቲ አበዛህ
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝማሬ🎉🎉🎉
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 10 ай бұрын
በስመ ስላሴ ስም እረ አነጋገርህን አስተካክል በጣም ልብ ይሰብራል።😢😢
@rakjulan3226
@rakjulan3226 10 ай бұрын
Betam
@rakjulan3226
@rakjulan3226 10 ай бұрын
Baleg new nati
@astuastu9903
@astuastu9903 10 ай бұрын
ተጫወቱ ምናባቱ ኳሜንተሮች እናንቸም ዠልጥ ኳሜንት አቁሙና አሰተማሪ ለዚህ ቪዲኦ ሚገባዉ መልሰ ሰጡ ተሳቢ ብቻ አረጋጉት ይጨወቱበት helu &nati 🥰
@emano5974
@emano5974 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝየኔእህቴ
@helenassefa3526
@helenassefa3526 10 ай бұрын
አንተ ግን ይችን ልጅ ትወዳታለህ???? ተጫወትባት። በዚህ ሁኔታ ብዙ ርቀት አትጓዙም። ብቻ ባጠቃላይ የምታደርጉት ነገር ደስ አይልም። ሄሉ ግን ፍቅርሽን በልክ ብታደረጊው መልካም ነው
@MenbereABERA-nl5yh
@MenbereABERA-nl5yh 10 ай бұрын
እኔ ብሆን ሰባብሬል ነበር የምሆደው አላበዛሁም እንዴ ምን ይመስላል አሁን ምን አደረገች ደነዝ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 10 ай бұрын
ሄሉ የእኔ ቀጫጫ ሁሌም ቀሚስ ልበሽ ናት ጠብቅ ብድር በምድር ነው
@user-rn7kk8wu3e
@user-rn7kk8wu3e 10 ай бұрын
ሄሉ ግን የአረብ ዘር አለብሽ እንዴ ግን ጩኸትሽ😅😅😅
@silasgeberkstos6094
@silasgeberkstos6094 10 ай бұрын
ቁና ቁና መተንፈሱ ምን ይባላል።
@likehagos3724
@likehagos3724 10 ай бұрын
በጣም በጣም ነው የምታሰጣለው ለሴት ልጆ ከብር ይኑርህ በጣም በጣም አሰጠላችሁ
@lemikonjo
@lemikonjo 10 ай бұрын
ኮሜንት ሰጭዎች ግን ምን ሁናችሀል ቁና ቁና አትተንፍስ እምትሉት ምን አልባት እሚያመው ቢሆንስ 😢 እኔም የሆነ ጊዜ ትንፍሽ ሳወጣ እቸገር ነበር ሰዎች ምን ሁነሽ ነው እያሉ ሲያሳቅቁኝ ህክምን ሂጀ ዳንኩኝ እምትናገሩትን እወቁ❤
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝውዴ❤❤❤
@bh12606
@bh12606 10 ай бұрын
ምን ያምዋልውዴ የልቡን እየተነገረ ከአሰመሳይወንዲ አላህ ይጠብቀን
@diborab7820
@diborab7820 10 ай бұрын
ህፃን ህፃን ያጫዉታቹሃል
@user-ig9bd3iq5x
@user-ig9bd3iq5x 9 ай бұрын
እኔ ቢሆን በጥፊብየው ነበር ጥየው የምወጣው 😊😊ትግስት የለኝም 😢😢
@user-yx6uj7pz6q
@user-yx6uj7pz6q 10 ай бұрын
አተ ለተመልካችም ክብር የለህም ‏‪😏😏😏😏😏😏😏
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e 10 ай бұрын
እስፖርት ስራ ትፋሽህ እረበሸን እያቃሰትክ
@kokiiyanetw542
@kokiiyanetw542 10 ай бұрын
😂😂
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 10 ай бұрын
😢😢😢😢ከአንደበታችን ለሚወጣው ቃል ብንጠነቀቅ
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e 10 ай бұрын
@@marmaryeheyabenat1796 ልክ ነሽ ግን መጥፎ ቃል አልተናገርኩም እኮ እስፖርት ስራ ነው ያልኩት ምክነያቱም ሁልግዜ ሲያወራ ያቃስታል ተሳሳኩ
@meronkenfe9589
@meronkenfe9589 10 ай бұрын
አስመሳይይይይ በውሸትም በእውነትም ቁና ቁና አትተንፍስብን ማስመሰል ሲችልልልልልል እንደሲት ወሪ የወንድ አልጫ ስራ ፈቶችችችችችች
@lubababeslubababes
@lubababeslubababes 10 ай бұрын
ለምንድነዉ ልጂቷን የሞትመታት ይደብራል ሴት ልጅ አይመታም
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝየኔውዴ🎉🎉🎉
@user-em4oz5cl1u
@user-em4oz5cl1u 10 ай бұрын
ሄሉ ይሄ ልጅ ፍቅር ያለበት አይመስለኝም ሁሌ የሚናገረው ነገር በፕራክ አሳቦ ጥሩነገር አደለም አስቢበት ውደ በኋላ እዳትጓጅ
@yechouyecho1621
@yechouyecho1621 10 ай бұрын
እንደሚታየኝ ቤተሰቦችሁ አልወደዱሸ ይሆናል ደጋገመው በፕራክ ሰበብ
@EndalkEndalk-dt9ge
@EndalkEndalk-dt9ge 10 ай бұрын
ናቲ እሕትሕን ሰላምን አምጣልን
@abeerfikadu4364
@abeerfikadu4364 10 ай бұрын
ሄሉዬ አትለማመጪው በናትሽ እራስሽን አስከብሪ
@LubabaMohamed-no2lt
@LubabaMohamed-no2lt 10 ай бұрын
ሄሉ ንቂ በፕራንክስበብ ልክልክሽን እየነገረሽ ነው በቃን በቃን አበዛ
@tayba1611
@tayba1611 10 ай бұрын
እኔም አልኩ ወላ😢
@zaharz611
@zaharz611 10 ай бұрын
ጂሎች
@emano5974
@emano5974 10 ай бұрын
እመቤቴችን ❤❤❤ናት የታየችኝ እናቴ❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
ዴምሪኝውዴ🎉🎉🎉🎉
@Tube-vt5se
@Tube-vt5se 10 ай бұрын
በፊት በጉጉት ነበር የማያቸው አሁን እዴት እደደበሩኝ ቲሽ
@zamuubirkaa2311
@zamuubirkaa2311 10 ай бұрын
Isii qaraa jirtuu yarasee isafuu esanii coraa godhatii😂😂😂😂
@sumeetube7811
@sumeetube7811 10 ай бұрын
😂😂
@Mimiye-s5n
@Mimiye-s5n 10 ай бұрын
እበከችሁ ሰብስክረይብን አንሱ አተበረተቱ እናዚህ በለግዎችን
@zinet4736
@zinet4736 10 ай бұрын
አረ አይባልም ክፍት አይከፈልበት ማየት ካልፈለግሽ አትይ
@Mimiye-s5n
@Mimiye-s5n 10 ай бұрын
@@zinet4736 እኔ መያት ፈልጌ ሰይሆን ሰልፈለግ ነው ምመጠው ደግሞ እንደዚህ ለሰው ክብር ያለለው ቤት መግበት አልፈልግም ስንት ትምህርት ምሰጡት አሉ
@zikocell6073
@zikocell6073 10 ай бұрын
የልብህን እየተናገርክ ፍራክ🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄😋😋😋😋🤫🤫🤫😋😋😋😋🤫
@user-ci2ft4cn4u
@user-ci2ft4cn4u 10 ай бұрын
ስታስጠሉ ሁልጊዜ ፕራክ
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 8 ай бұрын
ናቲ Disrespect አታድግ ፕራንክም ብሆን😢😢😢
@user-qw6st9bo1k
@user-qw6st9bo1k 10 ай бұрын
ፍናፍት ነህ ናቲ የእውሸት እንባ ነው በሙድ ሄሉን እየሰደብካት ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@naeemapyou7503
@naeemapyou7503 10 ай бұрын
ስፓርት ስራ ምትሉት ቋይ ሄሉ መሸከም አቃተኝ አላለች ሆሆሆ😂😂😂😂
@soomebaby83
@soomebaby83 10 ай бұрын
እውነት ነው የላም ቀንዳአይከብዳትም. ይባላል ሆ 😂
@hewotwendemnew2514
@hewotwendemnew2514 9 ай бұрын
አተ የተመታህ ልጅ ለማንኛውም ይመቻቹ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-ye7ti9zr7f
@user-ye7ti9zr7f 10 ай бұрын
ኤጭ ኧረ ፕራክ ሚደረገውም ለዩ ኤጭ አስጠሊ ሁላ
@genimesel88
@genimesel88 10 ай бұрын
ቅሳናት ዘይብሉ ፍቅሪ😢❤
@Mylove-pr9pw
@Mylove-pr9pw 10 ай бұрын
Eko kkk
@ShahA04-fh7ys
@ShahA04-fh7ys 10 ай бұрын
በጫማ ጥፍ በይው ሄሉ ክክክክክክ
@yoditberhane6925
@yoditberhane6925 10 ай бұрын
ሁሌ ሞራሎን የሚነካ ነገር ነው የምትናገረው ተረጋጋ አንቺም ክብርሽን አተሽ ቤተሰብ አታሰድቢ
@moonamohammed8752
@moonamohammed8752 10 ай бұрын
ፓራንክም ቢሆን በጣም አስጠላብሕ ጭምልቅ አልክባት ይሔ የሷ ጥፋት ነዉ ቦታ ሠጠችክ ኤጭጭጭጭ
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 25 МЛН
А ВЫ УМЕЕТЕ ПЛАВАТЬ?? #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,5 МЛН
白天使选错惹黑天使生气。#天使 #小丑女
00:31
天使夫妇
Рет қаралды 14 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
ናቲን ቅቤ ቀባነው በንደት አለቀሰ🥹
20:35
ስማግጥ ያዘችኝ ሄሉ ደበደበቻት
24:39
Natty Tube
Рет қаралды 57 М.
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 25 МЛН