No video

ሄሉ ነገረኛ አደረገችኝ ፣በንዴት መታችኝ🙆‍♂️

  Рет қаралды 47,835

Natty Tube

Natty Tube

Күн бұрын

ሄሉ ነገረኛ አደረገችኝ ፧በንዴት መታችኝ#ethiopian #funny #entertainment #ሰብስክራይብ #prank #comedian_eshetu ##subscribe

Пікірлер: 478
@user-ym8lk1kc5g
@user-ym8lk1kc5g 9 ай бұрын
መላዉ የክርስትና እምነት ተከታይ እኳን ለአክሱም ፅዮን አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ ❤
@kakajqj1215
@kakajqj1215 9 ай бұрын
እኳን አብሮ አደረሠን
@user-yu1gb7vs6z
@user-yu1gb7vs6z 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mmn5167
@mmn5167 9 ай бұрын
ናቲ ግን ወፈርክ እስፓርት ይስራ እምትሉ ላይክ ኣርጉ😂
@askidesta4271
@askidesta4271 9 ай бұрын
ሠላማችሁ ይብዛ ከፕራንክ ውጭ ትመቹኛላችሁ ❤❤❤❤ የአመት ሠው ትበለን ፅዮን ማርያም❤❤❤
@romantup9195
@romantup9195 9 ай бұрын
Min ageban yerasu guday😅
@rahma6779
@rahma6779 9 ай бұрын
Metenfes hulu nw meyaketew and anda seyawra demtsu yekorarexal
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 9 ай бұрын
​@@romantup9195እኮ ክክክክ😂😂😂
@amalali9768
@amalali9768 9 ай бұрын
ብዙ ቦታ አነባለሁ ወፈርክ ስትሉት! ለመቀነስ ሳይሞክር ቀርቶ አይመስለኝም ! አንዳንዴ ውፍረት መቀነስ ከባድ ነው ከፋምሊ የወረሳችሁት ከሆነ!
@HaymiTube138
@HaymiTube138 9 ай бұрын
የሰው ቤት የመረራችሁ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ❤❤❤❤😢😢😢
@nfreek5276
@nfreek5276 9 ай бұрын
Amien
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 9 ай бұрын
አሚን ያረብ 🤲
@user-pp8pg6rt3c
@user-pp8pg6rt3c 9 ай бұрын
አሚንን
@warkanesb7388
@warkanesb7388 9 ай бұрын
አሜን
@admaadma1906
@admaadma1906 9 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂
@user-gd4on4ng6s
@user-gd4on4ng6s 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ናቲ ንግግር አስተካክል ለ 21ቀን አደረሳችሁ ሳይሆን ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በአል እንኳን አደረሳችሁ በል ስታወሩ አስተውሉ ስለ ቪዲዮ ፕራንክ ብቻ አታስቡ
@ttee9429
@ttee9429 9 ай бұрын
@@rosarose2433 እውነትሽነው እናቴ
@user-nn8fx4jg6g
@user-nn8fx4jg6g 9 ай бұрын
ስሟ ሀያል ነው ያርበተብታል
@rosarose2433
@rosarose2433 9 ай бұрын
@@user-nn8fx4jg6gበልቡ ሀለች ምን ችግር አለው
@aynalembekele939
@aynalembekele939 8 ай бұрын
Ewnet new❤❤
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 8 ай бұрын
😂😂😂 አይ አንች
@user-hz4lm8mw1u
@user-hz4lm8mw1u 9 ай бұрын
ሄሉ አሃ ስትይ እንዴት ደስ እንደምትይኝ ስወዳቹ ፈታ ነው የምታረጉኝ
@jadabuziki9203
@jadabuziki9203 9 ай бұрын
እኔስ ብትይ ❤
@fedilatube3812
@fedilatube3812 9 ай бұрын
ለካ ሴት ልጅ ረጋ ስትል በጣም ነው የምታምረው !
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 8 ай бұрын
ላደለዉ ሠዉ እደርጋት ጥሩነገር የለም አላህ ትግሥት ይሥጠን
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 4 ай бұрын
💚💛❤🤝
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 9 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በኑሮአትሁ ደስታን ትሙላ❤❤❤❤❤❤❤❤
@rosarose2433
@rosarose2433 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እዃንአብሮአደረሰን
@user-hz4lm8mw1u
@user-hz4lm8mw1u 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-lf3xx5fs9n
@user-lf3xx5fs9n 9 ай бұрын
ደምሪኘ
@kakajqj1215
@kakajqj1215 9 ай бұрын
እኳን አብሮ አደረሠን
@alemamare3410
@alemamare3410 9 ай бұрын
Ameeeeeeen!!!🙏
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w 9 ай бұрын
❤ፅዬን ማርያም እናቴ ሆይ ውድ የተዋህዶ ፍሬዎች እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ❤
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 8 ай бұрын
በሰው አገር ያላቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ🙏🙏❤
@user-yu1gb7vs6z
@user-yu1gb7vs6z 8 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-tr8ni6yk6p
@user-tr8ni6yk6p 7 ай бұрын
አሜን
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd 9 ай бұрын
ነገር የፈለገ ሰው ምን ግዜም ይለክፋሃል ናቲየ ትልቅ ትምርት ነው የኔ ወንድም
@FikrteWyohanns-bl4cd
@FikrteWyohanns-bl4cd 9 ай бұрын
እንደዚህ ያምርባቹሀል ፀብ ይብቃ ❤❤❤❤❤❤
@bitewm7998
@bitewm7998 9 ай бұрын
በአስራት ሀገሯ አክሱም ጽዮን ማርያም ማማሯ እመቤታችን ሀገራችንን ልጅሽ ወዳጅሽ ፍፁም ስላም ያድርግልን ዘንድ አማልጅን የእናታችን ፍቅሯ በርከቷ ይደርብን እኛንም ለደጇ ታብቃን 🙏🙏❤❤እንኳን አደርሳችሁ አደርስን
@meskiyadeta9426
@meskiyadeta9426 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-jf7vr4fy7y
@user-jf7vr4fy7y 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን👏
@rosarose2433
@rosarose2433 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እዃንአብሮአደረሰን
@user-yu1gb7vs6z
@user-yu1gb7vs6z 8 ай бұрын
አሜን፫❤❤❤❤
@user-gz6sv4ej4r
@user-gz6sv4ej4r 9 ай бұрын
🎉ይቅር በለዉ ወዶ አይደለም አላለችም አይ ሄሉ 😜🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@kakajqj1215
@kakajqj1215 9 ай бұрын
ዛሬ ቀኑ21 ነው እኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም አደረሳቹህ ደስ የሚል ቀን ነው
@rosarose2433
@rosarose2433 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን የዛሬ ቀን በጣም ነው ደስ የሚለው አሞኝ ነበር ዳኩ ዛሬ እመቤቴ ድግል ማርያም በለተ ቀኗ አዳነችኝ ትናትና በጣም አሞኝ ነበር ዛሬ ዳኩ ልልልልልልልልል ዛሬ ደስ የሚል ቀን ነው 🎉
@kakajqj1215
@kakajqj1215 9 ай бұрын
@@rosarose2433 እኳንም ዳንሽልኝ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይመስገን
@habtammelese9415
@habtammelese9415 9 ай бұрын
ውይኮሜታሮችመቸምአታሣልፉ 21ማለትግልፅነው እንኩዋንአብሮአደረሰን ናቲያችን እናሔሉየ ሁላቺሁም የኦርቶዶክምእምነትተከታዯች
@tahrirabusafieh4157
@tahrirabusafieh4157 8 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል
@aeeazz6909
@aeeazz6909 9 ай бұрын
ወይኔ ዛሬ ናቲ ነገረኛ ሚስት መምሰል ክክክክክክ
@mesifkr-or2lc3qb2g
@mesifkr-or2lc3qb2g 9 ай бұрын
ውድ የተዊአህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለአክሱምፂኦን ማርያም አመታውይ ክብረባአል ❤❤❤
@milli12354
@milli12354 8 ай бұрын
አረ ይሄ ልጅ 😂ሄሉ የምትበላው ወደሱ ነው እንዴ የሚገባው ምግቡ ተነፋፋ እኮ😂😂😂
@AluChanal
@AluChanal 9 ай бұрын
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣረ ከክፈ ነገር ይጠብቃችሁ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ህዝባችን ሰላም ያድርግልን 👏 በሰደት የምትነሩ እህት ወንድምቼ ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን ወደ ሃገራችን ለመመለስ ያብቃን 🌹አሜን አሜን አሜን👏 🌹⛪️💒🕌🕌🌹 እባካችሁ ሳብስክራይብ አድርጉልኝ😘
@workitye539
@workitye539 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 8 ай бұрын
አሚን 🤲
@RahelTesfa.
@RahelTesfa. 8 ай бұрын
ወይኔ ናቲ እንደዚህ ነገር ትችልበታለህ ለካ ..😅😅😅
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 9 ай бұрын
ደሰ ይላል ግን ወንድ ነገረኛ ሲሆን ያሰጠላል በእዉነት በሉ ቡና አፍሉ የተለያየ እንዲገጣጠም ❤❤❤
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 8 ай бұрын
ሁለቱም ጨቅጫቃ ናቸዉ
@CaaltuuDhugoo
@CaaltuuDhugoo 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 wayoo wayyoo😅😅 nyaadhu jetee cinqixee rawatee ma'aa nyataa jetaan 😮😂😂 wayyoo Ijollee nanaa 💊💉👈😂😂
@astuastu9903
@astuastu9903 9 ай бұрын
ጠላ ጠጥቼ አላለችም 😂😂ሰላም በይልኝ ቡዛዬን ገደልሸኝ በሳቅ😊
@mesertkifle233
@mesertkifle233 9 ай бұрын
ትግስቱን ስጠኝ አለች ኤፍሶን ኧረ ተይ
@halima8741
@halima8741 9 ай бұрын
እደዚህ ነው እሚያምርባችሁ❤❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 9 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ መልካም
@shibrushibru9163
@shibrushibru9163 9 ай бұрын
ዛሬ ቀን 21አላለም ምነዉ የእናቴን የእመቤቴን ስም እረስተክ ነዉ አይ ስመ ክርስቲያን
@EdenQueen
@EdenQueen 9 ай бұрын
አረ ባክህ አላለም አስኪ በደንብ እየው እንኩዋን አደረሳችሁ አለ እኮ ለመተቸት አትሩጥ.
@RefeMusu-tt7oe
@RefeMusu-tt7oe 9 ай бұрын
ግልፅነው እኮያለው 21ሲባል ማርያምናት ትዝ እምትለኝ እኔኳ ሙስሊም ነኝ አልሀምዱሊላ ግን ኦልቶዶክስ ሁኑ 21 የማርያም መሆኗን የማያሥ ታውስ የለም ብየ ነው እማሥበው እና 21ማለቱ ጥፋት አይደለም
@mismtg5829
@mismtg5829 9 ай бұрын
​@@RefeMusu-tt7oeandand negeregna leneger bcha yetefeteru sewoch alu selam yelelachew leza new
@mekidelawitmesfin2734
@mekidelawitmesfin2734 9 ай бұрын
እረፉ ለክፉ ነገር አትሩጡ ሳትረዱት ምን ማለት እንደፈለገ ለምሳሌ ታክሲ ላይ 19 ይፅፋሉ እናቃለን ማን እንደሆነ
@susutube9855
@susutube9855 9 ай бұрын
ኮተታችሁ አያልቅም 😂😂😂😂
@user-kp8vs2ox3z
@user-kp8vs2ox3z 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂በጣም ነው ያሳከኝ 🥰😂😂😂
@tegistbaye6750
@tegistbaye6750 9 ай бұрын
እንኳን አደርሳቹህ ውዶች ወየው ናቲ😂😂😂 ሄሎ ዛሬ በጣም አደነኩሸ ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-un9pq8qs6k
@user-un9pq8qs6k 9 ай бұрын
ወይነ ናት ሳቅ ገደለን😂😂😂
@HASNAAHMED-km1kr
@HASNAAHMED-km1kr 9 ай бұрын
እደኔ አይነት ሰዉ አለ ፈቅረኛዬ ቤተሰብ አስገድዶዋት, ጥላኝ, ሌላ አገባች, እኔ ምንም መጨከን, አቃተኝ አደ ማላገኛት, አውቃለዉ ግን ምንባረግ ከልቤ ትወጣለች, አስኪ መፍትሄ ነገሩኝ ምን ልሆን
@user-yt6hx8br1i
@user-yt6hx8br1i 9 ай бұрын
አይዞህ በወጣ ይተካህ😂😂
@user-em4oz5cl1u
@user-em4oz5cl1u 9 ай бұрын
አይዞህ ወድም አላህ የተሻለችዋን ይወፍቅህ ጠካራ ሁን
@bazawitalmeamen4643
@bazawitalmeamen4643 9 ай бұрын
ቱታ እስኒከር አርገሽ የመጣሽው ልደበድቢኝ ነው😂😂😂😂😂😂
@hhgghhgggc8823
@hhgghhgggc8823 8 ай бұрын
ናቲዬ😂😂😂😂 ሄሉዬ የኔ ቀጫጫ😂😂❤❤❤❤❤
@jadabuziki9203
@jadabuziki9203 9 ай бұрын
እኮን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@user-tr8ni6yk6p
@user-tr8ni6yk6p 7 ай бұрын
ናቲ እንኳን ታረቃቹህ ደስተኛነኝ በናተ❤
@user-xz3yz2hi1f
@user-xz3yz2hi1f 8 ай бұрын
አይ ናቲ ታሰቃለህ ለ21አደረሳችሁ አይባልም አሰተካክል🤣🤣😁😁😁😁
@tagiashito9348
@tagiashito9348 9 ай бұрын
እንካን በሠላም አደረሰች የመቤታችን አማታዋ በአል 21 😅😅😅😅
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 9 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ
@adaecnh5992
@adaecnh5992 9 ай бұрын
አንተ ናቲ ቦርጭን አጥፋ እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤
@amalali9768
@amalali9768 9 ай бұрын
የቦርጩ ነገር ሁላችንንም አሳስቦናል! ብንረዳው ጥሩ ነው ለመቀነስ ሳይሞክር የቀረ አይመስለኝም! ውፍረት መቀነስ በጣም ከባድ ነው!
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 9 ай бұрын
ከታሰበበት ቀላል ነዉ አመጋገቡን ማሰተካከል ይችላል
@user-gc5hw6bq4s
@user-gc5hw6bq4s 8 ай бұрын
ናቲየ ወፍረሐል ጅም ገባ ገባ በል
@user-og5ie5vv3r
@user-og5ie5vv3r 9 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ ግን ሁለየ ፕራንክ ቀየርሀአድርጉትቱሄሉእናቲ
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 9 ай бұрын
እዚህ ቤት መቼ ነው ሰላም የሚሰፍነው 😂😂😂
@user-mi1dd5rt6f
@user-mi1dd5rt6f 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@RefeMusu-tt7oe
@RefeMusu-tt7oe 9 ай бұрын
እቅልፍ ሲይዛቸው ይሆናል እጂ ከካሜራ ጀር እንደት እደሚ ጯጯሁ ግልፅነው
@samrisamri1217
@samrisamri1217 8 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@rabiaseid6918
@rabiaseid6918 9 ай бұрын
ውይ ናቲ ዛሬ😂😂 በሳቅ የዛሬው ይለያል
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 9 ай бұрын
Wow nice prank guys love it ❤❤❤
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 8 ай бұрын
ጋይሰ አሰባቹዋል ቅናተኛው ሄለን እንደ ኤሌትርክ ሺቦ እየሆነች ነው ነገሬኛዋ ሴት ናቲ ደግሞ በጣም እየወፈረ ነው ናቲ ንጹ ሰው ነው
@user-yz8wq8
@user-yz8wq8 9 ай бұрын
ሄሉ በጣም አሳዘነቺኝ 😢
@MihiretAbnewmihiret-gg1hr
@MihiretAbnewmihiret-gg1hr 9 ай бұрын
ሄሉ ዛሬ አላወራችም ለካ ለቪዶ ነው ምጨወው ናቲ ደሞ ዛሬ 21ነው አይደለም የመቤታችን ቅድስት ማርያም ክብሬ በዓል ነው ለዛሬ ቻይው 😂😂😂
@seadamohammed7952
@seadamohammed7952 9 ай бұрын
ብዙ ግዜ አያትአለሁ እሷ ካሜራ ስትደብቅ ነው ብዙ የምታወራው
@jadabuziki9203
@jadabuziki9203 9 ай бұрын
ሂሉ እየተሻሻልሽ መተሻል ማርያምን ትግስተኝ እየሆንሽ ነው
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 9 ай бұрын
😂😂😂😂እረ ናቲሻ ትለያለህ የምር አንተኮ ፕራንክ አታድርግ የተመታህ እኮ ነህ
@tahacell6435
@tahacell6435 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂ደብድቢኝ ፡ደስ ይላል 😅😅😅አስፈልጎት ፡ይሆን???
@workitye539
@workitye539 9 ай бұрын
አተም እደሂሎ ሁከ ነገረኛ😂😂😂
@user-my3iw6jg7d
@user-my3iw6jg7d 7 ай бұрын
ዶርዞ ፍጋዎች ሮቶ ጉርድ በርሜል😅😅😂😂😂
@bertukanyoutube4773
@bertukanyoutube4773 9 ай бұрын
21 ስም የላትም እንደ ማፈሪያ ነህ ናት 😢😢😢😢
@SEADA7953Tube
@SEADA7953Tube 9 ай бұрын
አች ቅጭጭ እያልሺ ትሄጃለሺ እሱ ደግሞ አጋዘን እየሆነ ነው 😢
@aeeazz6909
@aeeazz6909 9 ай бұрын
አይገርምም እሶም የምበላው ወደሱ ነው መሰል የሚሄደው ክክክክ
@whenimbored8404
@whenimbored8404 9 ай бұрын
​@@aeeazz6909😂😂😂
@Mixtok123
@Mixtok123 8 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች❤
@burtukantashome7077
@burtukantashome7077 9 ай бұрын
Wude wondimochena ehitoche. Be sideti yalachu wode hagere ligabanawu. Mariquni❤❤❤
@user-ko9sp6gw8f
@user-ko9sp6gw8f 9 ай бұрын
❤❤❤
@TesfalidetDakamo-rg4om
@TesfalidetDakamo-rg4om 8 ай бұрын
ናት አንደኛ😂😂😂😂😂😂
@globalglobal8681
@globalglobal8681 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤woyne motukugn besaki😂😂😂😂
@memomemorial2758
@memomemorial2758 9 ай бұрын
ናት እስፎርት ስራ እኛ እንዎዳልኝ ❤
@user-pp2cn5ic5c
@user-pp2cn5ic5c 9 ай бұрын
ናቲ ምርጥ ሰው የሄሉየ ባል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@nuniethyop
@nuniethyop 6 ай бұрын
በጣምናዉ ምዎዳችሁ ❤️❤️❤️😂😂😂
@berkiberki8130
@berkiberki8130 9 ай бұрын
ላድንግል ማርያም ምን ባዓል አላት ሞታለች እኮ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሳው ናት ግን ባዓል የላትም
@abayteshome3857
@abayteshome3857 9 ай бұрын
የማይመለከታችሁ አታውሩ አህዛብ
@user-ly4uq4cz9r
@user-ly4uq4cz9r 9 ай бұрын
Medre,menafek,afachhun,zegu,ayemeleketachhum
@user-ko9sp6gw8f
@user-ko9sp6gw8f 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-ko9sp6gw8f
@user-ko9sp6gw8f 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@afag982
@afag982 9 ай бұрын
እማያገባቹሁን ትቀባጥራላቹሁ ምናገባቹህ 😳
@brukie7774
@brukie7774 9 ай бұрын
ይቅር በለው ወዶ አይደለም😂😂😂😂
@aktelmobile6541
@aktelmobile6541 9 ай бұрын
ቤተስቤመቶሺበናታችእናስገባቸዉእናበርታታቸዉ❤❤❤❤
@user-bc7sw6bh1e
@user-bc7sw6bh1e 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂ናቲ በሳቅ ነዉ የገደልከኝ ዛሬስ የሄሉ ፕራንክ ነዉ አተም ጨቅጫቃ ልትሆን ነዉ 😂
@user-db5nh8xf8g
@user-db5nh8xf8g 9 ай бұрын
አረ ብሰቅ
@damoursarah6
@damoursarah6 9 ай бұрын
እክዋን አብሮ አደረሰን ናቲ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 9 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ መልካም
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 9 ай бұрын
መጨራሻው😂😂😂😂
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 9 ай бұрын
ነገር በደላላ
@DD-lj5zb
@DD-lj5zb 8 ай бұрын
Enkon abro aderesen le emebetachi kdist dngl ametawi bal ❤🙏🙏ebakachu yefkr atidya amtu ❤
@user-jq1fj5xr4m
@user-jq1fj5xr4m 8 ай бұрын
ሄለን አሉ መልከ ጥፉ በሰም ይደግፉ አሉ አይ ናቴ የውሰጥ ውበት ልትል ይሆናል እግዚኦ
@user-bw1he9pk9v
@user-bw1he9pk9v 8 ай бұрын
😂ካልበላሽ ብሎ ለምን ትበዬለሽ አላለም😂😂
@samera1201
@samera1201 8 ай бұрын
በሳቅ😂😂😂😂😂😂🥰🤗ደሰ ይላል እደዚህ😂❤
@user-on2yw1pt2k
@user-on2yw1pt2k 9 ай бұрын
ዋይኔ ናቲ ዛሬ እማማ ዝሽ ሆንክባት እንዴ አይ ሄሉ ቡና ለፍላል የላቃቀ ነገር ከአል የያያይዝላል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ታቀጠልኩኝ በራዶ ጨምርበት አሞኛል ኤሄዉ በሽታኛ ነኝ አያመኝም አዎ ያመኛል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ግን እኮ ስታምሩ እውነት ሄሉዬ ያኔ ዉድ እወድሻለሁ በጣም ሁለታችንም ❤️🌹❤️🌹❤️🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰👑👑💐💐🎉🎉🎉🎉🎉🎉💞💞ተጋቡ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 8 ай бұрын
ይሄ ዱባ እማያመጣዉ የለዉምእኮ😅😅
@hadiatube
@hadiatube 9 ай бұрын
ናቲ ውፍረት ቀንስ ደስ አይልም
@user-wr4jm6cp1x
@user-wr4jm6cp1x 9 ай бұрын
ወይኔ ስታስቱቁ 😂😂😂😂
@mesiferede
@mesiferede 9 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉ ደስ ስትሉ
@zeritutube
@zeritutube 9 ай бұрын
ይበልሽ😂😂😂 ጤና የለሽም ቀጮ
@user-kj8hw1jn7w
@user-kj8hw1jn7w 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይነ ናቲ 😁😁😁
@tasefanashiatea6659
@tasefanashiatea6659 9 ай бұрын
እንኳ አደረሰቸዉሁ
@genetgoa6260
@genetgoa6260 8 ай бұрын
Inkuwan le stion Mariam Aderesachihu ❤❤❤❤❤
@Yosebeny
@Yosebeny Ай бұрын
እረ ሄሉ🎉🎉
@rakjulan3226
@rakjulan3226 9 ай бұрын
Heluuuuuu yene wed
@Mesimesi-nx7je
@Mesimesi-nx7je 8 ай бұрын
እኔ እምለው ሄሉ አምትበላው ወደ ናቲ እየሄደ ነው መሰለኝ 😮😮😂😂
@KaremaEbraheam
@KaremaEbraheam 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@GudayTeshome-ro7hn
@GudayTeshome-ro7hn 9 ай бұрын
ዋው ውዶች❤❤❤
@f8863-z7k
@f8863-z7k 9 ай бұрын
😂😂😂😂ለቀን 21 አላለም አይ ናቲ በቃ ቀልባችሁ ሁሉ ለፕራክ ብቻ ሆነ 😂😂😂😂
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 9 ай бұрын
😂😂
@Hana-3838
@Hana-3838 9 ай бұрын
ውይ ሠለቻችሑን 💔💔👍
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 9 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ
@yisakorkebede2774
@yisakorkebede2774 9 ай бұрын
ምድረ ጸባይ z ሁሌ ኔጭንጭ ሲጀመር ፍቅረኛሞች አትመስሉም ሁሌም ንግግራችሁ ሁሉ ግራ
@amalali9768
@amalali9768 9 ай бұрын
ያስታውቃል እኳ. ምንም እንደሌለ! ለማስመስል ነው!
@abebuzeleke3586
@abebuzeleke3586 7 ай бұрын
ስታምሩ፣
@HelanZewdu
@HelanZewdu 9 ай бұрын
Yes andegn negn 😊
@doda9780
@doda9780 9 ай бұрын
ባራዶ ጨምሬ ጠጣ አላለቺም ሀል 😂😂😂😂😂😂
@HayatMehamed-dz4rkYouTube
@HayatMehamed-dz4rkYouTube 9 ай бұрын
ወይ ጉድ የናተፍቅር ሁሌ ጭቅጭቅ
@Mes355
@Mes355 9 ай бұрын
አይ ናቲ የእመቤታችንን በዓል የአመቱ የጽዮን ማርያም ማለት አቃተ ታዛዝናላችሁ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 9 ай бұрын
😂😂😂😂 የባስ እታምጣ
@hanamahri2694
@hanamahri2694 9 ай бұрын
ወይጉድ አተ ኦርቶዶክሰ አይደለህም አንዴ የሰም ኦርቶዶክሰ ነክ የአምላክን እናት እንዴት ሰም ይረሳል 21 ይቅር ይበልክ እመቤታችን ክብር በአል አደረሳቹ በል
@user-rw6bg5mf7u
@user-rw6bg5mf7u 9 ай бұрын
ክክክ ሰው ኮ ነገር ከፈሐገ ወይጉድ
@Bright_future2
@Bright_future2 8 ай бұрын
ናት ካሄሉ ቀድሞ አርጋዛ እካ 😂😂😂😂😂sports ሥራ
@user-zk3gj1gj3g
@user-zk3gj1gj3g 8 ай бұрын
ሂሉስትስቂያምርብሻል
@user-zz6yf9sl9k
@user-zz6yf9sl9k 9 ай бұрын
እረወይኔ በሳቅገደሉኝኮማሪያምን😂😂😂😂😂❤❤❤
@rabiaseid6918
@rabiaseid6918 9 ай бұрын
ሺሉን መታሺው😂
@astedehana5892
@astedehana5892 9 ай бұрын
ወሩ ደረሷል እኮ 😅😅😅😅 ይኸ ዝፈጥ
@fentaye9663
@fentaye9663 9 ай бұрын
ተጨማሐቃቸዉ
ናቲን surprise አረኩት😍😍😍😍
26:11
Helu Tube
Рет қаралды 145 М.
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 13 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 21 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 316 М.
ዉብዬ ና ሄሉ ተባብረዉ ሰሩልኝ!
27:17
Nahi Tube
Рет қаралды 185 М.
ሄኖክን ሰራንለት ከአዲስ ጋር ተጣሉ
26:19
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 124 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 380 М.
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 13 МЛН