ዉብዬ ና ሄሉ ተባብረዉ ሰሩልኝ!

  Рет қаралды 183,446

Nahi Tube

Nahi Tube

Жыл бұрын

#nahitube #eregnaye #couples
seifuonebs
ናሂዉብዬ howtoonlinebussiness prank habeshacoupeles habeshaprank monitization ethioprank መዝናኛ ድንቅልጆች Donkeytube cryptocarancy ሐዲስቃል samrifani mahikid ቤተሰብ ትዳር worldcup2022qatarfootball youtubeshorts nahitube wube&nahi mikomikee አማርኛፊልም ኢትዮጵያ usa

Пікірлер: 1 000
@dagmawitTubeuser-dt1cq4xe3m
@dagmawitTubeuser-dt1cq4xe3m Жыл бұрын
ናሂ ምስኪን ውብዬ አረ ተይ ግን አታናጂው ሰላማችው ይብዛ እስኪ የምትወዷችው ላይክ
@kadotube9947
@kadotube9947 Жыл бұрын
ክክኬክ
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Жыл бұрын
ውዶች ቤተሰብ እንሁን በቅንነት🙏
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እንደማመር
@dagmawitTubeuser-dt1cq4xe3m
@dagmawitTubeuser-dt1cq4xe3m Жыл бұрын
@@kadotube9947 ከዶዬ አሳቀሽ ወደቤቴ ጎራ በሉ አሪፍ አስተማሩሪ ቪድዮችን ታገኛላች ኮመንት አስቀምጡ እመልሳለው
@KeTiktok-16
@KeTiktok-16 8 ай бұрын
ደምሪኝ ውድ❤
@marat144
@marat144 Жыл бұрын
ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና ፆም አደረሳቹ አደረሰን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
የገና ፆም ገባ እዴ አላወቅሁም ።
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
መቸ ነው የገባ አይ ወይኔ ።
@mesigente708
@mesigente708 Жыл бұрын
@@malikatamn2589 aew zare nawe yamigamerawe
@mesigente708
@mesigente708 Жыл бұрын
Amne eígzabhre yamisgne eiqane aibru aidarsane ❤️❤️🥰
@user-kv8bw5ig9b
@user-kv8bw5ig9b Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን አደረሣችሁ
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Жыл бұрын
የክርስቲያን ሴቶች ከውብዬ አለባበስ ተማሩ ውብዬ አድናቂሽ ነኝ በአለባበስሽ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
እጄግ እጅግበጣምም👍👍👍
@hayminegn6148
@hayminegn6148 Жыл бұрын
Awo yezarew yameral wede gen balebabesema kelesh kaleyen yemiyakel yelem kalawekeshachew hadis zema KZfaq
@mrsworkiya7407
@mrsworkiya7407 Жыл бұрын
እሽእንማራለን
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@hayminegn6148 ደምሩኝ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@mrsworkiya7407 ደምሩኝ
@user-xi1ko3du8p
@user-xi1ko3du8p Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አለባበስሽ ስወድልሽ 🥰😘❤ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት🙏
@zahara122w8
@zahara122w8 Жыл бұрын
ሄሉ ከወንድሟ ጋ ስስራ ወላሂ ድምቀቷ ነው ናሂ በጣም የሳቀኝ ፕራንክ 😂😂😂😂👍👍👍
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
🙄🙄🙄እዝም አለሽ ግን ኖሪልኝ የኔጣፋጭ
@zahara122w8
@zahara122w8 Жыл бұрын
@@rahma-pc1fp የኔ ፎቃ አንችም ኑሪልኝ ስላለሽልኝ ነው የምትከተይኝ 😘😘😘😘😘
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
@@zahara122w8 🥰🥰😘😘😘😘😘🌹
@avrahamasefa1623
@avrahamasefa1623 Жыл бұрын
יפה
@Eslamk-rf2cv
@Eslamk-rf2cv Жыл бұрын
Ewnt naw
@Samira1841Samira
@Samira1841Samira Жыл бұрын
ኧረ ፍትህ ለድመቷ የሷን ስሜት ማን ይረዳት እጪቀት ውስጥ ነው ያለቺው😂
@senuyaasfaw5108
@senuyaasfaw5108 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@mentuaraaga8465
@mentuaraaga8465 Жыл бұрын
😃😃😃
@judekhalid6378
@judekhalid6378 Жыл бұрын
ክክክክክ
@habhabshi1801
@habhabshi1801 Жыл бұрын
ክክክክክ
@mekdeshaylu378
@mekdeshaylu378 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@tamrimohamed1008
@tamrimohamed1008 Жыл бұрын
ወይኔ እኔ ሄለንን ብሆን አኩርፌ አላበቃም እሱዋን እያባበለ ሄለንን ይቆጣል ሞኝ እህት ከሚስቱ እኩል ልታይ ትላለች አሉ የኔ ቢጤ
@user-xw8eq8es2s
@user-xw8eq8es2s Жыл бұрын
ሄሉ ናቲ ላይ ትቅበጥ ናሂ ጋማ ጸጥነው
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
በጣም
@tamrimohamed1008
@tamrimohamed1008 Жыл бұрын
@@user-xw8eq8es2s ክክክክክክ
@hayminegn6148
@hayminegn6148 Жыл бұрын
Ekko
@user-mm3jy7yl3e
@user-mm3jy7yl3e Жыл бұрын
🤣
@zaharazahara188
@zaharazahara188 Жыл бұрын
ሄሉማ እደዚህ አይነት ፕራክ ውሰጧ ነው ሰታምሩ
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
ታምራላችሁ ሳላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@user-go8fo9ei3o
@user-go8fo9ei3o Жыл бұрын
አሚን
@jgjjjf8154
@jgjjjf8154 Жыл бұрын
@@user-go8fo9ei3o ፤
@emuyeemuye3173
@emuyeemuye3173 Жыл бұрын
ፐ ፕራክማ ሄሉ ስትኖር የምሰሯት ፕራክ ነው ይመቻችሁ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር እህቴ
@wubenahi
@wubenahi Жыл бұрын
ላይክ ሼር ይደረግ ቤተሰብ🙏😍😍
@titititi6005
@titititi6005 Жыл бұрын
እሽ ውብዬዬ
@asnaasna6404
@asnaasna6404 Жыл бұрын
esh,wude😘
@nisnis1800
@nisnis1800 Жыл бұрын
Esh
@haiyhaim6436
@haiyhaim6436 Жыл бұрын
ደምረኝ
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
eshi wube
@user-ct9yz5vi7z
@user-ct9yz5vi7z Жыл бұрын
የድመቷ አጮልቆ ማየት ያሳቀው ማነው እንደኔ?😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mazarat1238
@mazarat1238 Жыл бұрын
😂😂😂
@hawahawa792
@hawahawa792 Жыл бұрын
እኔም ገርሞኛል 😂😂
@elhamhassen8674
@elhamhassen8674 Жыл бұрын
ename betame new yasakege😂😂😂😂😂😂😂
@hayuhayu3607
@hayuhayu3607 Жыл бұрын
ቀጣይ በፕራንክ እሷም ትሳተፋለች
@masterali3563
@masterali3563 Жыл бұрын
😁😁😁😁
@Netsi574
@Netsi574 Жыл бұрын
ናሂ ግን የምር ካለፈው ነገር ተማር ትግስት የሚባል ነገር የለህም ትግስተኛ ሁን የሚል እስኪ በላይክ አሳይት??
@haniyeabera1315
@haniyeabera1315 Жыл бұрын
የሱ ትዕግስት ከምንም በላይ ነው ምናልባት አላየሽው ይሆናል የእውነት አሁን ተፈታትነውት ነው 😄😄😄😄😄😄
@Netsi574
@Netsi574 Жыл бұрын
@@haniyeabera1315 ቢሆንም ግን ረጋ ቢል ጥሩ ነው ብዙ ጊዜ አይቸው አለሁ ጥፊ ያስቀድማል 😄
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@haniyeabera1315 ደምሩኝ
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 Жыл бұрын
በጣም አደገኛ ባህሪ ነው ያለው መጥፎ ነገር ላይ ይወድቃል ሰውንም ይጥላል እንደሱ እይነት ሰዋች ናቸው እስር ቤት ውስጥ የሞሉት እንድ ቅን ሚስቱ የእውነት ብታበሳጨው ብታሳዝነው እይጣል
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 3 ай бұрын
Tikikil Netsiye ezgiyaber yibarkesh abo❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋
@mbet1840
@mbet1840 Жыл бұрын
ሄሉየ አይዞሽ ላንችም አገትሽን አቅፎ ሚያባብልሽ ባል ናቲን የመሰለ አለሽ
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 Жыл бұрын
ሴቶች ጥሩ ወንድ ስታገኙ ወንዶችን አታበሳጫቸው አይገኝም በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ወንድ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@nas7117
@nas7117 Жыл бұрын
1ኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች 👍👈 ግጩኝ
@gf5289
@gf5289 Жыл бұрын
ወይኔ ድመቷ ናሂ ሲሄድ ብቅ ብላ ታያለይ ኪኪኪ
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@hawahawa792
@hawahawa792 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@hayatwolloywa9812
@hayatwolloywa9812 Жыл бұрын
አለባበስሺን ስወዲልሺ ውብየ ስትር ያልሺ ሴት አላህ በሰላም ይገላግልሺ 👍👍👌👌
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
ናሂ ሲናደድ ያምርበታል😂😂😂😂💞💞💞💞💞
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Жыл бұрын
አለባበሳችሁ ደስ ሲል
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@maazamarkoos
@maazamarkoos Жыл бұрын
💖💖💖💖💖👌👍🌹🌹swodach
@KeTiktok-16
@KeTiktok-16 8 ай бұрын
ደምሪኝ ውድ❤
@alembihonbihon3575
@alembihonbihon3575 Жыл бұрын
የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና ፃምአደረሳችው እረተይ ውብየእሱን ምስኪን ባልሽንአታሰቃይው ስወዳችው
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@bezidani7105
@bezidani7105 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Жыл бұрын
አሁን ተረጋጋ አላለችም ሄሉ ምን ይረጋጋል አረቂ ጠጥቶ ይመረቅናልጅ 😂😂 ናሂ ሚስኪን አይዞህ የኔ ደግ 💚
@user-wg3dp1nx8f
@user-wg3dp1nx8f Жыл бұрын
ሄሉ ቀበጥ ተጨምራበት ፖራንክ በደንብ ተሳክቷል👍👍👍
@yodettareku1738
@yodettareku1738 Жыл бұрын
ሂሎ ቀሚስሽ በጣም ያምራል ሁሊም እንደዚህ ልበሺ ቀሚስ ነው የሚምርብሽ
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን 🙏
@masmas995
@masmas995 Жыл бұрын
እኳን ለፆመነብያት አደረሳችሁ ውብዬ ልጅን ልታሳብጅዉ ነዉ
@tigist3240
@tigist3240 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን
@bbbbb4185
@bbbbb4185 Жыл бұрын
Amen amen amen
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@tigist3240 ደምሪይ በቅንነት እህቴ
@bsmfamily1131
@bsmfamily1131 Жыл бұрын
ድመቷን 🐱 ያስተዋላት አለ 😂😂😂😂 እደተማከረ ሠው እሱ ሲወጣ ከሶፋ መሀል ብቅ እንዴት እንዳለች 😂😂😂
@user-td8dy3rl1d
@user-td8dy3rl1d Жыл бұрын
ጭራሽ አረቄ ውብየ😆😆😆😆 ናሂን ልታሳብጂው ነውደ ለማንኛውም ይመቻችሁ ወዳችኋለሁ🙏🙏
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
ውቡዬ ደረባባዋ አምሯብሽል ናሂ ሚስክን አሳዘነኝ በተረፈ በረቱ ውድ ኢ ቶጵያዊ በያላችሁበት ፈጣረ ይጠብቃች
@martamartouta3416
@martamartouta3416 Жыл бұрын
እንካን ለገና ፆም በሰላም አደርሳችሁ አደርሰን በሰላም እንድ ጀምርን በሰላም ያስፈታን 🤲🤲🤲 ዋውው በጣም ነዉ የምታምሩት እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃች😘😘😘😘 ውብይ ግን ሲንዉን ደርዘን አስገዥሁ
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tiyaatube5617
@tiyaatube5617 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@KeTiktok-16
@KeTiktok-16 8 ай бұрын
ደምሪኝ ውድ❤
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ዋውውው ደስ ስትሉ only love ሄሉየ ናቲንም ይዘሽው ብቅ በይ🙈❤❤❤
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@user-fj9ex3xf7x
@user-fj9ex3xf7x Жыл бұрын
ማነው ድማት የያት የኔ ማር ድመትዬዬዬ 💗💗💗💗🐈🐈🐈🐈💘💘💘💘💘💘የሱ ጨሸት ይገርማል 💘💘💘💘
@Lamport-wd4bs
@Lamport-wd4bs Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@gebrukahsu2375
@gebrukahsu2375 Жыл бұрын
ወይኔ እኔ እራሱ በድንጋጤ ሰራችሁለት ዛሬ ግን ሰወዳችሁ እኳ
@mekides
@mekides Жыл бұрын
ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛላችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ውብዬ ናሂዬ ሁላችሁንም እንኳን አደርሳችሁ #ጾመ_ነቢያት (የገና ጾም) ኅዳር ፲፭ ቀን ጾመ ነቢያት በየዓመቱ ከኅዳር ፲፭ ቀን ጀምሮ እስከ በዓለ ልደት ዋዜማ ድረስ የሚጾም፤ #ከሰባቱ አጽዋማት መካከል አንደኛው ጾም ነው፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ዓለምን ለማዳን ሲል የሰውን ሥጋ ስለ መልበሱ፤ ወደ ግብጽ ስለ መሰደዱ፤ በባሕረ ዮርዳኖስ ስለ መጠመቁ፤ በትምህርቱ ብርሃንነት ጨለማውን ዓለም ስለ ማብራቱ፤ ለሰው ልጆች ድኅነት ልዩ ልዩ መከራን ስለ መቀበሉ፤ ስለ መሰቀሉ፣ ስለ ሞቱ፣ ትንሣኤው፣ ዕርገቱና ዳግም ምጽአቱ በየዘመናቱ የተነሡ ቅዱሳን ነቢያት በመንፈስ ቅዱስ ተቃኝተው ትንቢት ተናግረዋል፤ ትንቢቱ ደርሶ፣ ተፈጽሞ ለመመልከትም ‹‹አንሥእ ኃይለከ ፈኑ እዴከ፤ ኃይልህን አንሣ፤ እጅህን ላክ›› እያሉ በጾም በጸሎት ተወስነው አምላክ ሰው የሚኾንበትን ጊዜ በቀናት፣ በሳምንታት፣ በወራትና በዓመታት እያሰሉ ሲጠባበቁ ቆይተዋል፡፡ ይህ ጾም የእግዚአብሔርን ሰው መኾን ሲጠባበቁ የኖሩት የነቢያት ትንቢትና ጸሎት በጌታችን መወለድ ፍጻሜ ያገኘበት ወቅት በመኾኑ ‹‹ጾመ ነቢያት (የነቢያት ጾም)›› እየተባለ ይጠራል፡፡ ለአዳም የተነገረው የድኅት ተስፋ ስለ ተፈጸመበትም ‹‹ጾመ አዳም (የአዳም ጾም)›› ይባላል፡፡ ስለ እግዚአብሔር ሰው መኾን በስፋት ትምህርተ ወንጌል የሚሰጥበት ወቅት በመኾኑም ‹‹ጾመ ስብከት (የስብከት ጾም)››፤ የጾሙ መጨረሻ (መፍቻ) በዓለ ልደት በመኾኑ ደግሞ ‹‹ጾመ ልደት (የልደት ጾም)›› በመባል ይታወቃል፡፡ እንደዚሁም ‹‹ጾመ ሐዋርያት›› ይባላል፡፡ ቅዱሳን ሐዋርያት ‹‹በዓለ ትንሣኤን ዐቢይ ጾምን ጾመን እናከብረዋለን፤ በዓለ ልደትንስ ምን አድርገን እናከብረዋለን?›› በማለት ነቢያት የጾሙትን ከልደተ ክርሰቶስ በፊት ያለውን ጾም ጾመዋልና፡፡ በተመሳሳይ መልኩ ይህ ጾም ‹‹ጾመ ፊልጶስ (የፊልጶስ ጾም)›› ተብሎ ይጠራል፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ፊልጶስ በአፍራቅያና አውራጃዋ ዅሉ እየተዘዋወረ በጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ወንጌልን በማስተማር፣ ድንቅ ድንቅ ተአምራትን በማድረግ ብዙዎችን ወደ አሚነ እግዚአብሔር ሲመልስ ቆይቶ ትምህርቱን በማይቀበሉ የአፍራቅያ ሰዎች አማካይነት በሰማዕትነት ዐርፏል፡፡ ደቀ መዛሙርቱ ሥጋውን ሊቀብሩ ሲሉም ስለ ተሰወረባቸው የሐዋርያውን ሥጋ ይመልስላቸው ዘንድ ሱባዔ ይዘው፣ በጾም በጸሎት ተወስነው በለመኑት ጊዜ እግዚአብሔር ልመናቸውን ተቀብሎ በ፫ኛው ቀን መልሶላቸው ሥጋውን (አስከሬኑን) በክብር አሳርፈውታል፡፡ ደቀ መዛሙርቱ የሐዋርያውን ሥጋ ካገኙ በኋላ እስከ ጌታችን ልደት ድረስ ጾመዋል፡፡ ስለዚህም ጾመ ነቢያት ‹‹ጾመ ፊልጶስ›› እየተባለ ይጠራል፡፡ ከዚሁ ዅሉ ጋርም ወልደ አምላክ ክርስቶስን በግብረ መንፈስ ቅዱስ እንደምትፀንሰው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ካበሠራት በኋላ እመቤታችን ‹‹ሰማይና ምድር የማይወስኑትን አምላክ ፀንሼ ምን ሠርቼ እወልደዋለሁ?›› በማለት ጌታችንን ከመውለዷ አስቀድማ ጾማዋለችና ይህ ጾም ‹‹ጾመ ማርያም›› በመባልም: ይታወቃል፡፡ በአጠቃላይ በዚህ በገና ጾም ነቢያትም ሐዋርያትም ጾመው በረከት አግኝተውበታል፡፡ እኛ ምእመናንም እንደ እነርሱ በረከትን እናገኝ ዘንድ ይህንን ጾም መጾም እንደሚገባን የቤተ ክርስቲያን አባቶች ሥርዐት ሠርተውልናል፡፡ በዚህም መሠረት የነቢያት፣ የሐዋርያት፣ የጻድቃንና የሰማዕታት አምላክ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም፣ ከቅዱሳን ነቢያትና ሐዋርያት በረከት እንዲያሳትፈን፤ መንግሥቱንም እንዲያወርሰን ዅላችንም በዚህ በጾመ ነቢያት ወቅት በጾም በጸሎት ተወስነን እግዚአብሔርን ልንማጸነው ይገባል፡፡ ወስብሐት ለእግዚአብሔር
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын
Amen Amen Amen🎚
@hagereuaq7041
@hagereuaq7041 Жыл бұрын
አር ናሂ በቃ ፕራንክ ነው ወይኔ ውቤ በዚህ አይነት የቤትሽ እቃ ያልቃል ሰራችሁለት 👍👍👍😁😁😁😁😁❤❤❤❤ስዎዳችሁ ሄሉዬ ውቤ ናሂ ሁላችሁም ፍቅር ናችሁ ።💐💐💐
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@KeTiktok-16
@KeTiktok-16 8 ай бұрын
ደምሪኝ ውድ❤
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f Жыл бұрын
እህቱን ይቅርታ አላለም ሚስቱን አቅፎ ይቅርታ አለ ሳማት አያችሁ ወንድ ልጅ ታገባ ለሚስቱ ነው የሚወግነው😢
@letslasehayle5044
@letslasehayle5044 Жыл бұрын
ወይ የኔ አባት እንዳንተ አይነት ያብዛልን መልካም ሰው ነው❤🥰🥰🥰🥰🥰
@rabiamohammed9082
@rabiamohammed9082 Жыл бұрын
🤔🤣🤣🤣🤣🤣 ድመቷን አስጨነቃችኋት ከ ሶፋው ስር 🙈 ብቅ እያለች ታያለች 😎
@mohamodbin6695
@mohamodbin6695 Жыл бұрын
😂😂😂
@hawahawa792
@hawahawa792 Жыл бұрын
😂😂
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z Жыл бұрын
እኳን ሰላም መጣችሁ ግን ሂሉ ውብዬ ተንኮል አቤት😂
@husabe5441
@husabe5441 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላለችሁ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽውዴ ናሂአትናደዲ
@selamawitgebremeskel6524
@selamawitgebremeskel6524 Жыл бұрын
የምር ሄሉ እና ውብዬ ጎበዞች ናችሁ
@rahel1095
@rahel1095 Жыл бұрын
የኔ ዉዶች ፈጣሪ አይለያቹ ዉብዬ የኔ ቸኮሌት እመብርሀን ትቅረብሽ🙏😍😍😍😍
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@fafimeltimedia8892
@fafimeltimedia8892 Жыл бұрын
ውብይ ናሂሚ ትለያላችሁ የምር ፍቅራችሁ መከባባራችሁ ደስ ይላለል አይለያችሁ ውብዬ በስላም ውልድሽ ለማይት ያብቃኝ ውድ ።።።።።።።
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 Жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@agizamedia3.6
@agizamedia3.6 Жыл бұрын
ናሆሜ እንደት ነህልኝ ሰላም ነህ የኔ መልካም ወንድም አይዞ ያጋጥማል ወንድሜ ዉብዬ አልወለድሽም ዉዴ እመ አምላክ በሰላም ትገላግልሽ ሄሉ የኔ ልጅ ቅድስትን ትመስያለሽ የምር
@sebletmene8539
@sebletmene8539 Жыл бұрын
ውብዬ ብትችሎ እና እግዚአብሔር ቢፈቅድ ቆርቦ ለልጃችሁ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
ደምሪይ እህቴ
@tigesttadesse566
@tigesttadesse566 Жыл бұрын
Tkkle
@mabitmabit8186
@mabitmabit8186 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ወይኔ በማርያም😂😂😂😂የደመቶ ነገር ያሳቀዉ እጁን ወደላይ ቶሎ 😂😂😂😂ልክ እደተደበቀ ሰዉ ልክ ናሂ ስወጣ ጠብቃ በሶፋዉ ስር ብቅ አለች😂😂😂😂😂😂አረ ወይኔ የት ልሂድ ዘደሮ😂😂😂😂😂😂😂😂 ደሮም ሄሉዬ ያለችበት ባይሳክ ነው እሚገርመኝ እወዳችሆለሁ 🙏❤
@ghanemcell5114
@ghanemcell5114 Жыл бұрын
ከነሱ ፕራክ የድመቲቱ መንጠልጠል አስቃ 😾😁😁😁😁
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 Жыл бұрын
ስታምሩ ዉብዬ የኔ ደርባባ እመቤቴ ድግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ወይ ናሂ አይዞህ ሄሉዬ የኔ ቆጆ ቀሚሱ ስያምርብሽ ፍቅራችሁ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@hgyt6101
@hgyt6101 Жыл бұрын
ማሻአላ ዮቱብ እከታተላለሁ ልክ እንደ ውብይ አለባበስ አላየሁም ጉበዝ በዚሂው ብርቼ ምጥሽን ቀላል ያርግልሽ በሰላም ይገላግልሽ
@hayat2582
@hayat2582 Жыл бұрын
ሄለን ወላሂ ሱሪ ከምለብሽ ቀሚሱ ባጣም አምሮብሻል ቀጥይበት
@zebiba_hussen_13
@zebiba_hussen_13 10 ай бұрын
አቤት የዚህ ልጅ ለሚስቱ ያለው ክብር❤🥰
@KeTiktok-16
@KeTiktok-16 8 ай бұрын
ደምሪኝ ውድ❤
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
ናሒ ሚስኪን ቶሎ እንደኔ ይናደዳል ደግሞ ያዝናል ወይ ዉቤ ተሳክቶልሻል ሔሉ የኔ አሟቂ👍👍
@snetyehuBezeyouTube
@snetyehuBezeyouTube Жыл бұрын
ስወድሽ የኔ ወድ አግዚአብሔር የባርክሽ ❤️❤️ Tabarkiu❤️
@kelemwafederere2173
@kelemwafederere2173 Жыл бұрын
ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ በጣም ደስ ትላላችሁ ሄሉዬ ሁሌም ቀሚስ ልበሺ።
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
እህቴ በቅንነት ደምሪኝ
@banchu3147
@banchu3147 Жыл бұрын
ስታምሩ እኮ ናሂ የኔ የዋህ ውርየንም ነው ያስደነገጣችሆት
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት🙏
@betiasefa4463
@betiasefa4463 11 ай бұрын
ቤተሰብ።እንሁን
@sayedahmada17
@sayedahmada17 Жыл бұрын
ውይይ እርግዝ ስለሆንሽ ሰራሽለት።በሰላም ውለድሽ እድጫወትብሽ
@firehiwotgetachew9643
@firehiwotgetachew9643 Жыл бұрын
Ere ene kanasu belay demtuwa nat yasakachegn be sofawu mahal angatuwan awuta setafat LOVE FAMILY ILOVE YOU WUBE & NAHI
@zematube8985
@zematube8985 Жыл бұрын
ፈመሰችና ትያለሽ እንዴ ውብዬ ይሄን ቻናል እሷ ናት እኮ ያፈመሰችው
@meremaethiopia5448
@meremaethiopia5448 Жыл бұрын
ዝምያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም በቅንነት እንደማመር
@SameraMohia
@SameraMohia 11 ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ ❤❤❤❤❤❤
@KeTiktok-16
@KeTiktok-16 8 ай бұрын
ደምሪኝ ውድ❤
@YeEhr
@YeEhr 6 ай бұрын
ሡለላህ አለይወሠለም
@akliluethiopia
@akliluethiopia Жыл бұрын
ሄሉ እና ውብየ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ነብሳቹህ አይማርም አሳዘነኝ ናሂ የእኔ ምስኪን ዋው የሚያስገርም ፍቅር
@aytenew3664
@aytenew3664 Жыл бұрын
የምር ሳላደቀችሁ አላልፍም ልዩ ህይወት ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
@bezachanel2516
@bezachanel2516 Жыл бұрын
እኳን አደረሳቹ የነቢያት ፆም ፆሙ የበርከት ያርግልን አሜን ሲቀጥል ሄሉ ዉቢዬ በጣም አይለኛ ፕራክ ነዉ በስመአብ ልክ እርዕሱ ሳየዉ ነዉ የሳቁኝ በርቱ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ❤️❤️❤️
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e Жыл бұрын
አሜን
@hayatali4353
@hayatali4353 Жыл бұрын
አይየናተጾም😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁
@hayatali4353
@hayatali4353 Жыл бұрын
ነብያትጾምአላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@bezachanel2516
@bezachanel2516 Жыл бұрын
@@hayatali4353 አለማወቅሽ ነዉ ያሳቀሽ ትርጉሙ ሳታቂ 32ጥርስሽ ትከፍቻልሽ ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ የሚያደርጉት አያቁምና ይቅር በላቸዉ
@hayatali4353
@hayatali4353 Жыл бұрын
@@bezachanel2516 አረተይቤዚይ,እኔአክስቴ,ክርስቲያን ነችግን,በጣምነውየሚገርመኝ,ፈጣሪእደትይወለዳልብየ,መሬምንማንፈጠራት,እሽ,አዳምናሂዋንንስ,ማንፈጠራቸው,ከነሱበሀላነው,መቸምእየሱስየተፈጠር,የተወለደ,ንገሪኝእሽ
@seadatube5438
@seadatube5438 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ በሳቅ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ ❤️💛💚
@netsanetmucche5313
@netsanetmucche5313 Жыл бұрын
ወብዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምታምሪው አብዛኞቹ እቤት ሲሆኑ እራሳቸውን ይጥላሉ አይች ግን ሁሌም እራስሽን እንደጠበቅሽ ነው የማይሽ ጎበዝ በርቺ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Жыл бұрын
እውነት ነው እኔም የመጀመሪያ ልጀን አርግዥ ሌሊት መሽታ ቤት ሄዶ አምጥቶልኛል ጠላ የእርግዝና ወቅት ደስ ይላል
@TUBE-hm4op
@TUBE-hm4op Жыл бұрын
ድመትዋ ግን ብልጥናት ጥሩቦታ ተደብቃለች ደግሞ አደገች ማንም እዳትሆን አንገታን ውልቅ ብላ ታያለች 🥰🤣
@sidethimakeadigana4646
@sidethimakeadigana4646 Жыл бұрын
የመዳሞ ቅሞሞች ከስደ መልስ እንደ ዉብየ ለሞሆን ያብቃን እን ናህየ ምርጥ ባልይስጠን ኣሜን በሉ እንዳይ ኣልፋቹ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
ደምሪይ እህቴ በቅንነት
@AsAs-rk1ou
@AsAs-rk1ou Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@mahletgetahun
@mahletgetahun Жыл бұрын
ወይኔ ሱስ እየሆናችሁብኝ ነው ይመቻቹ የ ናሂ ትግስት ግን ደስ ይላል ፍቅራችሁን ያብዛው ውዶች
@edengenet
@edengenet Жыл бұрын
የኔ ምርጦች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@hamiientertainment3823
@hamiientertainment3823 Жыл бұрын
በእናተ ፕራንክ የድመቷ ድንጋጤ ነው እኔ አንጀቴን የበላኝ:: ሶፋ መሀል ተደብቃ ከአሁን አሁን ተደባደቡ ብላ በጣም ተሳቃ አጮልቃ ስታይ ምስኪን 😂😂🐱🐈
@NahiTube1
@NahiTube1 Жыл бұрын
😂😂😂
@Harvilon
@Harvilon Жыл бұрын
እንኳን ለገና ፆም አደረሳችሁ ፐሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ በመሆን አበረታቱን የተለያዩ ዝማሬዎችን ታገኛላችሁ
@asmayimam5081
@asmayimam5081 Жыл бұрын
ወይይኔ ሲኒዬ ወይኔ ሲኒዬ ሄሉ አክስቱ አይደለሁ ሞትኩኝ በሳቅ ናሂ ወንድ ነክ ጀህና ቆፍጠን ያልክ 😍😍😍😍😍
@edenyoutube969
@edenyoutube969 Жыл бұрын
ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ
@zahraz9376
@zahraz9376 Жыл бұрын
ሆድሽ ያስታውቃል ሴት ነው የምዋልጅው ውነት❤️❤️❤️
@getanie6591
@getanie6591 Жыл бұрын
ትቢትሽን ለዛው ያብቃትና እውነት ከሆነ እንመሰክራለን😅💜
@user-gs8ld7rc2c
@user-gs8ld7rc2c Жыл бұрын
ሄሎ ድምቀት እኮ ናት ስወዳት
@yeenalmetyo4286
@yeenalmetyo4286 Жыл бұрын
wawwwww Stoch Samrach Tnish Qmesuulinatyewm Lstisum Ymchach Nahi Atnaded tarjalk Dmetaa Ydmtan Dngaxe Aytacha Setoch Adeny 👍👍👍
@meretdustyY
@meretdustyY Жыл бұрын
ክክክክክቅ ሄሉ. ዛሬ. ካሁን. ካሁን. ጠፊ. ከመሰች. እያለኩ. መሳቀቄ. አከሰት. ዑኮ. ነኝ. ያበደ. ነዉ
@user-dn6hr8ui2u
@user-dn6hr8ui2u Жыл бұрын
እኔ ያየዉትን ያየ ወይኔ ድመቶ አሳቀችኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈አይ ሄሉ አቃጣሪ አክስትነኝ ልጅ ይሰማዋል አላለችም🤣🤣🤣🤣
@madetube4356
@madetube4356 Жыл бұрын
Iko 😂😂
@user-zn9gn4st1i
@user-zn9gn4st1i Жыл бұрын
እኔም ማርያምን😂😂😂
@user-dn6hr8ui2u
@user-dn6hr8ui2u Жыл бұрын
ባልና ሚስት ሲጣሉ አንዳንድ ጉረቤቶች የሚሳዩትን አክት ነዉ ያሳየች🤣🤣🤣🤣
@asaaislam2152
@asaaislam2152 Жыл бұрын
ድመቷ ደንግጣ እሷፋው ውስጥ ተደበቀች ይቅርታ ጠይቖት ድመቷንም ውብየ
@user-qt9mg3bg4c
@user-qt9mg3bg4c Жыл бұрын
😂😂😂😂
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 Жыл бұрын
አንችልጅ ዋ 🤔🤔🤔🤔እያስቆጣሽዉ ነው ስነስርዓት 😂😂😂😂😂😂አሁንስ አበዛሽዉ 😂🤔🤔😂 በተረፈ ይመቻችሁ በጣም ነው እምወዳችሁ በክርስቶስ ፍቅር
@habhabshi6915
@habhabshi6915 Жыл бұрын
ክክክክክክ እናተ ውርዬ እራሱ ደግጣለች አይ ሄሉ እይከው ተረጋጋ የኔ ማር አላለችም.
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
እኔን የሳቀችኝ ደመቷ መስማም ፈራችው እኮ ተደበቀች
@fatmaibrahim7027
@fatmaibrahim7027 Жыл бұрын
ወይኔ ድመቷ፡ከከነቡ ስወጣ ደነገጥኩ ታምራላችሁ
@mohamodbin6695
@mohamodbin6695 Жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@yetewhadoljoch
@yetewhadoljoch Жыл бұрын
@@tube-bp7ew ነይ እንደማመር እስከ 2 ደቂቃ ቪደው ኣይተሽ subscrib ኣርጊኝ እንየም ኣርግሻለው
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@yetewhadoljoch ደምሩኝ
@yetewhadoljoch
@yetewhadoljoch Жыл бұрын
@@blentube3002 እሺ አንቺም ነይ
@sosinanegussiegutu3540
@sosinanegussiegutu3540 11 ай бұрын
Waw Betam Des Tlalachu Staskenu Egzer Tdarachun Ybark Wodachuhalew
@natinuke
@natinuke Жыл бұрын
Amazing 🤩 prank wubiye tileyiyaleshi wodachualewu hulachin
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
እስቲ ውብዬ ሁሌ በፕራንክ አታንጨርጭሪው አንዳንዴ ሰርፕራይዝ አድርጊው ቢያንስ ቤቱን ፏ አርገሽ አበ ባእንኳ ስጪው ለየትያለአይዲያም ፍጠሪ ሁሌፕራንክ ናሂ ፍቅርነህ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራቹ
@user-oq2ne2ls2x
@user-oq2ne2ls2x Жыл бұрын
ክክክክክ አረ ድመቷን እ😂😂😂ፈርታ ነው ቀስ ባለ ወጣች
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Жыл бұрын
ሄለን ሁሌ ም እንዲህልበሽየዛሬውቀሚስ አምሮብሻል
@selamselam918
@selamselam918 Жыл бұрын
ሄሉኮ ድምቀታችሁ ናት የኔማር ስወዳት
@seadamohammedtube3189
@seadamohammedtube3189 Жыл бұрын
ሚስት እውነትም ባልን ትቀይራለች እህትህን እንደት ተገላመጥካት አጅብ
@user-pi4st6rz8w
@user-pi4st6rz8w Жыл бұрын
አተ ደሞ አታብዛው ሚስትክ እፃልጅ አደለችም እኮ ሄሉን እዴት ነው ምታረጋት
@seadahusin634
@seadahusin634 Жыл бұрын
በጣም አሳዘነይኝ እምለመሥከውሚሥቱ
@mekdeshaylu378
@mekdeshaylu378 Жыл бұрын
ወይኔ ሄሉ ይኸዉ ተረጋጋ አላለችም 🤣🤣 ናሂን አሳበዳችሁት የስራችሁን 🤣🤣🥰
@fadilamohammed6922
@fadilamohammed6922 Жыл бұрын
ምሥኪን ናሂ አረተይ ውብዬ እንደው እሄ ፕራንክ ይቅር አየኔውዶች አላህ ሠላማቹን ብዝት ያርግልን
@dtfxyjh6271
@dtfxyjh6271 Жыл бұрын
ሠላማችሁ በክርሥቶሥ ይብዛ የኔ ውዶች
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ኧረ አትቆጣ ልጅቷን ገደላት😂😂😂😂😂
@fekermedia870
@fekermedia870 Жыл бұрын
Kkkkkk ፈታ አልኩ ግን ተው አታናዱት ምስኪን የኔ ጌታ ግን እኮ ትንሽ ምን ችግር አለው
@asna6087
@asna6087 Жыл бұрын
ዉብዬ አረ ታይ ግን😄😄ዎይኔ በሳቅ ገድልችሁን ናህ አይዞ ❤❤
@user-yj6qy8uh1i
@user-yj6qy8uh1i Жыл бұрын
ሄሉ ቀሚሱ ሲያምርብሽ
@user-mk5ub8eq5t
@user-mk5ub8eq5t Жыл бұрын
ሄሉ አሳቃችኝ አክስቱዋ ናኝ ላልጅ ይሳማዋል ብላ 😂😂😂😂😂💓💓😹😹 ስዎዳችሁ 🥰🥰💕💕❤️❤️
@rak7888
@rak7888 Жыл бұрын
😘😘😄😄😄
@mesifunmilkiyas9417
@mesifunmilkiyas9417 Жыл бұрын
ናትና አቡዝ 15 በጣም ነው የምወዳቸው እንድሁም እሙትም ጭምር ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🙏🙏🙏
@KsaKsa-gz4yz
@KsaKsa-gz4yz Жыл бұрын
ላይከ እኮ የማናደርገዉ ናሂን እያናደድሽዉ ነዉ በተረፈ እወዳችሆለሁ
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 13 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 33 МЛН
🧊ዳጊ እና ናሂ ሰርፕራይዝም ፕራንክም አደረጉኝ😱
15:00
ፍቅሬን ተዋወቋት❤️‍🩹🤍🥹
26:42
Dagi Tube
Рет қаралды 137 М.
🛑 ሜላት ለሁሉም ነገር መልስ ሰጠች
17:42
Keryihun tube ኬር ቱብ
Рет қаралды 29 М.
Pringles chips 😱🤣 #demariki
0:25
Demariki
Рет қаралды 3 МЛН
Sion princess funny Haribo Donuts 🍊🚆😅🤣
0:35
SION /紫音
Рет қаралды 23 МЛН
Sion princess funny Haribo Donuts 🍊🚆😅🤣
0:35
SION /紫音
Рет қаралды 23 МЛН