No video

🔴ሁሉም ነገር አበቃ😍|Nahi tube|Helu tube|donkey tube

  Рет қаралды 97,468

Natty Tube

Natty Tube

Күн бұрын

ሁሉም ነገር አበቃ#subscribe #entertainment #like #ሰብስክራይብ #funny #prank #ethiopian #love #like #

Пікірлер: 599
@user-qp4rl4mh1m
@user-qp4rl4mh1m Жыл бұрын
ናቲ ፀጉሩን ይቀነስ የምትሉ በላይክ አሳዩን እውነት በጣም አድጓል ቀንሰው
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
ተቆርጦታ ቲክ ቶክ ላይ አይቸዋለዉ 😌
@user-bi2gl4cs2c
@user-bi2gl4cs2c Жыл бұрын
በጣም ያስጠላል ጸጉሩ
@user-qp4rl4mh1m
@user-qp4rl4mh1m Жыл бұрын
@@eduyedingillijedu2494 እውነት ይቅርታ አልልይሁትም ለዛ ነዉ እማ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@user-qp4rl4mh1m ደምሩኝ😍😍
@Nimo1tube_hoppenes
@Nimo1tube_hoppenes Жыл бұрын
Awo yikenis ☝️☝️☝️☝️☝️
@user-oh6rc3mv6w
@user-oh6rc3mv6w Жыл бұрын
ዛሬ እኮ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወራዊ መታሰቢያ በዓል እንኳን አደረሳችሁ በረኪቲ አይለየን 😢🤲🌷👏
@AaAa-rv8bd
@AaAa-rv8bd Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን
@emmazero3023
@emmazero3023 Жыл бұрын
አሜን
@saragaremu8212
@saragaremu8212 Жыл бұрын
Amen amen amen
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Жыл бұрын
Amen
@haraguaharagya9822
@haraguaharagya9822 Жыл бұрын
አሜንንን
@syoutube1595
@syoutube1595 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጲያ ዋውውውው ስወዳችሁ ሄሉና ናቲን የሚወድ እንደእኔ እስኪ ልያችሁ😘😘😘😘😘😘😘ላይክ
@edenadam2831
@edenadam2831 Жыл бұрын
ሄሉ አስረዳኝ የምትያት ነገር ዉስጤ ነች❤❤❤ስወዳቹ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@manhann5775
@manhann5775 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@fefeagarotube5704
@fefeagarotube5704 Жыл бұрын
ናቲ ሁሁሁሁሁሁ የዛሬው ይለያል ድራማ ብትሰራ ያዋጣል እደኔ የምትወዳችው በላይክ አሳዩኝ🌹
@safiaeth5758
@safiaeth5758 Жыл бұрын
ናቲ እና ሄሉን የሚወድ በላይክ
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
ሰላም ከሁሎችም በጣም አሰተዋይ ናት በዚህ ሰአት አንጠይቀውም ይረጋጋ አለች ክበሪልኝ የኔ ውድ አስተዋይ ሰው በጣም ነው የምወደው ❤️❤️❤️❤️
@officialkallyy8547
@officialkallyy8547 Жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንክዋን ለ እናታችን ለ ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሓዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤
@saragaremu8212
@saragaremu8212 Жыл бұрын
Amen amen amen
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@sinteyemariyamliji3588
@sinteyemariyamliji3588 Жыл бұрын
Amen Amen Amen💕🙏💕
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
አሜን 🙏 በቅንነት ደምሩኝ😍😍
@officialkallyy8547
@officialkallyy8547 Жыл бұрын
@@blentube3002 ok ደምሩኝ እመልሳለሁ ❤
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 Жыл бұрын
ሰላም ምትባይው ልጅ በእውነት ሳላደንቅሸ አላልፈም ጉበዝ ያሳደገሸ አሰተዋይ
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
ሳላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖች ፍትህ 💔💔💔💔💔
@tijiabasha1653
@tijiabasha1653 Жыл бұрын
ብሰደት ላላችሁ እህት ወደሙቼ እንኳን አደረሳችሁ ወቶ ከመቅረት ፍጣሪ ይጠብቅን🙏🙏🙏
@yoditgoitom550
@yoditgoitom550 Жыл бұрын
Amen
@futunfutun4289
@futunfutun4289 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-io4bw1wp8l
@user-io4bw1wp8l Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏💔
@user-os7lg1oy5z
@user-os7lg1oy5z Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሰላምዬ መልካም ሴት ናት🥺
@rachiketema4233
@rachiketema4233 Жыл бұрын
ሄሉ ፍቅር ገብቶላታል መለያየቱን በጣም ፈርታለች ናቲ እንዳትለያዪ ሄሉ በጣም ትጎዳለች
@noahyossef3161
@noahyossef3161 Жыл бұрын
ኧረወንድሜ ፀጉርህን አሳጥረው ብታሳጥረው በጣም ያምርብሀል እና ገጠመኝ የሚባልበመህር ተስፋየ አበራይቱብ አዳምጡ ትማሩበታላችው
@maymoona2094
@maymoona2094 Жыл бұрын
ተቆርጦታል ቲክቶክ ላይ አይችዎለሁ ይህ የተቀርፀው ከመቆርጡ በፊት ነው
@lookalooka6364
@lookalooka6364 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@fikrrrrrr
@fikrrrrrr Жыл бұрын
የኔ ማሮች ፍቅራቸው እግዚአብሔር ይባርከላቹ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💘💘💘💘💘
@molomolo1018
@molomolo1018 Жыл бұрын
ዉይ አረ በሳቅ ሞትኩኝ ናቲየ ስትችልበት 🥰🥰😂😂😂
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
ፋጣሪየ አንድ ሺ ሰብስክራይብ አስገባኝ ሰው ሁላ ከኛ ቡኅላ ተነስቶ ፌመስ ሆነ ይሄው እኔ ከመዳም መጥበክ አልወጣሁም ማነው እንዴ እኔ የደከመው ከመዳም ቤት አላህ የእርፍት እንጅራ ይስጠን
@emebet591
@emebet591 Жыл бұрын
እኔም እንደ አንቺ ነሽ እህቴ ነይ እናደመር
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@emebet591 እንደማመረ ውዶቼ😍😍
@hadiatube
@hadiatube Жыл бұрын
ኑ እንደማመር
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 Жыл бұрын
ደመርኩሽ
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
@@zekiyatemam7901 የኔ መልካም
@galltdf4622
@galltdf4622 Жыл бұрын
ሰላምዬ የኔ ኣዋቂት♥️ስወዳት
@likehagos3724
@likehagos3724 Жыл бұрын
የኔ ማርያምን በጣም በጣም ነው የተመቻችሁኝ ሁላችሁም ውዶቼ ❤️በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይጠብቅ
@elsakassa1088
@elsakassa1088 Жыл бұрын
ናቲ ጎበዝ ተዋናይ ይወጣሀል ስርተወሀል ጎበዝ አይዞሽ ሄሉ አንተ ግን እያሳቀካት ካላት ስውነት ላይ አታሳቃት ሄሉን ጎደኞችሽ ምርጦች
@AsAs-fn1td
@AsAs-fn1td Жыл бұрын
አይ እናተ ልጆቺ መጨረሻቹህን ያሳምር እላቹህ 🥰🥰🥰
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ናቲ የእዉነት የሰከር ነዉ የመሰለኝ አልተቻልክም ሂሉዬ የኔ አሳዛኝ አሳዘንሺኝ የምረ ፍቅራችሁን ያብዛዉ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን
@fatumadress6719
@fatumadress6719 Жыл бұрын
ስወዳችሁኮ እናተን ሳይ ድብርቴ ይጠፋል ኑሩልኝ
@safiaeth5758
@safiaeth5758 Жыл бұрын
ናቲ የዛሬው ጫን ያለው ነው ሄሉዬ እግዲህ ቻይው ሁሌ ያንቺ ፕራኮችሸ ያሰደነግጣሉ ዛሬ ናቲ አገኝሸ ሄሉ እግዲ ብድር እንብቃለን ቀቸል ያለ ሰላም እና መቅሊት ምርጥ ጎደኞችሸ ናቸው ናቲ እና ሄሉ ፍቅራቹን ያብዛላቹ❤❤😘😘 ነገ በጉጉት እጠብቃለን
@tegemariyam4618
@tegemariyam4618 Жыл бұрын
ሄሉ፡ባለቀሚሥዋን፡ልጅ፡ትግሥትዋንወደዱኩት፡ደሞ፡የምወዳትጓደኛነበረችኝ፡አገርገባች፡እሥዋንመሠለችኝ፡የኔውድ፡እባክሽ፡ላግኛትና፡ሠላምልበላት፡ሀገርሥገባእደውላገኛት፡
@tekabechademasu7962
@tekabechademasu7962 Жыл бұрын
ዋዉ ያበደ ነዉ እ/ር ይጠብቃቹ ደስ ስትሉ ተባረኩ
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣ናቲዬ ሰራህላቸው 3ቱም በአንዴ በለው ሄሉዬ አሳዘንሽኝ ሰሊ የምር አስተዋይ አይገልፅሽም የኔ ቅመም መክሊትዬ ደንግጣለች ቀጣም ❤❤❤❤❤ሁላችሁም ውድድድድ❤❤❤❤❤
@tewdie6297
@tewdie6297 Жыл бұрын
ምርጦቼ እንኮን ሰላም መጣች ናቲ😂😂 ችለህዋል አሰካክሩን 😂😂😂 ናቲና ሄሉ እወዳችሆለሁ በርቱ ሄሉዬ እንግዲህ ቻይው ልጁ ካንቺ ብሶ ቁጭ🤔🤔🤔 ሰላም ለእናት ሀገርችን🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-td8dy3rl1d
@user-td8dy3rl1d Жыл бұрын
ወይ ናቲ እዳተ ሰካራም አጎት ነበረኝ አስታወስከኝ 😃😃😃😃😃 በርቱልን
@sociacell9164
@sociacell9164 Жыл бұрын
ክክክክ
@hana10837
@hana10837 Жыл бұрын
😁😁😁
@user-lo5kk2ri7e
@user-lo5kk2ri7e Жыл бұрын
😁😁😁
@asterdander4982
@asterdander4982 Жыл бұрын
ክክክክክክ
@gdhdg3660
@gdhdg3660 Жыл бұрын
ቁርጤን ልወቅ መትላት ነገር ሄሉ
@bizuayele1871
@bizuayele1871 Жыл бұрын
አረ ኡኡኡኡ ናቲ አልተቻልህም ሄሉ ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ ቆንጆ ስወዳችሁ
@selamisare5466
@selamisare5466 Жыл бұрын
ውይ አረ በሳቅ ሞትኩኝ ናቲየ ሰትችልበት😂😂😂😂
@masairaq5445
@masairaq5445 Жыл бұрын
ውዶቼ እንኳን ደና መጣችሁ 🥰🥰ሄሉ አንች አማረሹ ነው🤣🤣🤣🤣ግን ሁላቹም ይመቻቹ 💞💞💞💞💞💞💞
@alemsolomon9486
@alemsolomon9486 Жыл бұрын
ዋዉ አንደኛ ምርጥ ፕራንክ ናቲ አልተቻልክም
@worqalukas5671
@worqalukas5671 Жыл бұрын
Kkkkkkk Natih Helani Abaqaliki Araaa ba saqi Gadalachu Siwodachu❤❤❤❤🇪🇹💕
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 Жыл бұрын
እኔ የነዚ ልጆች ነገር አልገባኝም ልክ እንደቶፊቅና ማሪና ፕራክ ነው እንዳይሉን እንዴት ነው ሳይጋቡ የቤተሰቧ ቤት እንዴት ይሄዳል አውቀው ነው ለመፈመስ ይመስላል የውነት ቢሆን ከቤተሰቧ እንዳስተዋወቀች ትናገር ነበር
@haraguaharagya9822
@haraguaharagya9822 Жыл бұрын
ናቲማ አልተቻልክም በርታ ሄሉ ምን አሰብሽ መልሱን እንጠብቃለን
@trruauay7592
@trruauay7592 Жыл бұрын
ሰላም ግን እህቴ ትመስለኛለች በጣም ነው ምትመቸኝ በጣም ነዋህ ና የበሰለች ናት ሄሉ ድርቅናሽ እና ቀንሺ
@yetariksew8491
@yetariksew8491 Жыл бұрын
አንችም ሰክረሽ አስደንግጠሽ የለ ሄሉ ተበቀለሽ ናቲ ጎበዝ ትችላለክ ትወናዉን
@aimaznag8320
@aimaznag8320 Жыл бұрын
ኧረነቲ,😄😄ቲክቶክ,መሄድትቸ,እነዚህልጆች,ሱሰሆኑብኝ,ይመቻችሁ😘😘
@hilamoo928
@hilamoo928 Жыл бұрын
ወይ ሄሉ ፎቃዉ ገብቶላታል በጣም መለየት ፈልገህ ነዉ ፈልገህ ነዉ አለች ሴቶችኮ ሰንወድ 😥አይለያቹሁ የምር ወዶ መለየት ሚቅ ያቀዋል ህመሙን እሄ ፕራክ ቢሆንም ሰላም ዱቡሸቡሽ የዋሃ ነሽ ወላሂ ሰወድሽ ሁላቹንም እወዳቸዋለሁ
@tijiabasha1653
@tijiabasha1653 Жыл бұрын
ናቴ ዛሬ ተሳከቶለሀል ብርቶ ጎብዞች
@user-io4bw1wp8l
@user-io4bw1wp8l Жыл бұрын
ወይኔ ናቲ ጨሪምና ኢና እዩዋ😁 ደስ የሚል ፍራንኪ😂😁😁 ታምራላቹ ደሞ የኔ ተዎዳጆች💓👌
@astheertsfao8218
@astheertsfao8218 Жыл бұрын
ጥሩ ተዋናይ ወቶሀል ናቲ ማይክህን በጂህ ይዘህ አይዞን
@temesganamlaka
@temesganamlaka Жыл бұрын
ናቲ የእውነት ተውኖታል ሄሉ ተገተሻል ፍቅሩን ይጨምርላቹ እነሰላምም የጓደኛ ጥግ ናቹ ሁላችሁም በርቱ
@misayeyoutube8383
@misayeyoutube8383 Жыл бұрын
ደስ እሚል ፖራክ
@hadiatube
@hadiatube Жыл бұрын
አይ ሄሉ ካንች የባሰ ፕራንክ አድራጊ አጋጠመሽ ቻይ እንግዲስ😃
@user-pw5tj6sn1k
@user-pw5tj6sn1k Жыл бұрын
አትጃጃሉ ምን ነጭ ውሀ እየጠጣ እሷንም ታሽቃብጣለች እጭ
@user-rx1vv6ru5y
@user-rx1vv6ru5y Жыл бұрын
Yen mari ara tiguye uuffe yenint 😘😘😘😘ጥበብ ይችምርልሽ ara iski ንግግርዋን አድምጡት ሄሉ ሁሉ ነግር ከስዉ. ታምር እሺ ይቅርታ ግን
@asiyloveasiyloveasiylove6244
@asiyloveasiyloveasiylove6244 Жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነወ የዛሬው ልዩ ነወ ፕረት 2 ይቀጥል
@cellnet1961
@cellnet1961 Жыл бұрын
ህሎዬ የኔ እህት ዉድጅዉ አፋቅሬዉም የእዉነት ግን እደዝህ አትሁኚ ጠከረ በይ እሺ የኔ ቆንጆ
@habtamlove7266
@habtamlove7266 Жыл бұрын
አልገባኝም አስረዳኝ ሄሉ እቺን ቃል በጣም ትጠቀሚያታለሽ ለማንኛውም ይመቻቹ 😂😂🌹🌹
@sophiaassan7133
@sophiaassan7133 Жыл бұрын
ደግሞ፣እኮ፣እየገባት፣ነው፣ክክክክክ፣
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
ናቲ ፀጉርን አስተካክለው በርቱ
@zeditub110
@zeditub110 Жыл бұрын
ናት ዛሬ ጎብዛሃል💓💓💓
@Geni810
@Geni810 Жыл бұрын
አይናቲዬ ሰካራቱምነቱን ትችልበታለህ የኔምርጥ ወንድም ድራማበሰራ አሪፍነው አሰቃየሀቸው እኮ ጠርሙስለመንጠቅ ብለውነበር አረአልተቻልክም ብሮ በርቱ ምርጥሰዎች
@gannnathga257
@gannnathga257 Жыл бұрын
አረ በሳቅ ናትዬ 🤣😂😂 Pret 2🙏😂
@webnet435
@webnet435 Жыл бұрын
አረ፣ናቲ፣ትግሥት፣አለህ፣ባህሪህ፣ጥሩነው፣መልክህ፣ያምራል፣በዚህ፣ላይ፣ፀጉርህን፣ብትቆረጥ፣የበለጠ፣ውበት፣ይኖረው፣ነበር፣ኮሜቱ፣ሁላ፣ይቆረጥ፣እይሉ፣ነው፣የቤተሠብ፣ምክር፣ሥማ
@hanakebede282
@hanakebede282 Жыл бұрын
🎉የባሠ እታምጣ ሐገርሕን አትልቀቅ ያሉት አባቶች እውነት ትውው። እንዴ ናቲ። ሖዴን አቆሠልከው
@smutyetube
@smutyetube Жыл бұрын
ዛሬ ገና ጽፍኩ ግን ሂሎ ለምን እደሴቶቹ አትለብሽን ልክ እንደጎደኞችሽ. የደረቀ እንጨት ትመስሌለሽ እኮ ሆ ቀሜስ ልበሽ ራቁትሽን አትሁኝ
@lidiyayrgalm8495
@lidiyayrgalm8495 Жыл бұрын
ሰላም እና መክሊት 1 ናቸው
@azebina20tube
@azebina20tube Жыл бұрын
ሰላም ናቲ ቼዋታ ቸምረህል ትወናው ልምድ ያለው ስው ነው የሚመስለው ስኬታማ ለመሆን ከሄሉ ጋር ትንሽ ድራማ ስሩ ይመቻችሁ በታም ኮንጆ ነበር።
@selammekonne156
@selammekonne156 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ 💖💖💖💖💖💖💖
@user-ze4kv5gf1t
@user-ze4kv5gf1t Жыл бұрын
Selamiyee Yen konjoooo Yewineti Betam nw Yemitamiruti❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ወይናቲ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ብራቮ👌👌👌👌ሄሉሻነገ የመልስምትሽንጠብቃለው ጌታንበጣምነው የምወዳቹ በእናንተምክኒያአርባምንጭንወደ ድኩከስደትስመለስ መጥቼ ኣያችኋለው ሱስሆናቹብኛል😘😘😘😘😘
@user-qy7mi1fg1d
@user-qy7mi1fg1d Жыл бұрын
ሰላምዬ ምርጥጥ እህትነት ስሜት ያላት ስወድሽ ድቡሾ
@user-jf3gi6iy6h
@user-jf3gi6iy6h Жыл бұрын
በስመአም የውሸት ስካር እንደዚ አላየሁም👍👍👍👍አንደኛ
@user-rx1vv6ru5y
@user-rx1vv6ru5y Жыл бұрын
Selam 1ኛ ነሽ የምር yen አስትዋይ ንግግርሽ ነው ይግርምኝ uuff yen ቆንጆ ሁልቹም wodchwalwu
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 Жыл бұрын
ኧረ ናቲ አልተቻልክም በሳቅ ገደልከኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@asiyloveasiyloveasiylove6244
@asiyloveasiyloveasiylove6244 Жыл бұрын
እንዲህ የሚያስቅ ፕራንክ አድረግ በጣም ያሳቅኝ ሽሮ ፉትፉት አላለችም ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@tzbtzegene9143
@tzbtzegene9143 Жыл бұрын
ናቲ ጎብዘሀል ግን ፀጉርህ ደስ አይልም ተስተካከለው
@rokiaali5726
@rokiaali5726 Жыл бұрын
የተሻለ እንጠብቃለን ግን የሚያዝናና እንደ ናቲ
@aynalemtube1455
@aynalemtube1455 Жыл бұрын
Are natehae yemehieh abite Betam arif Prank new Adiga bro😍😍😍
@user-pi4st6rz8w
@user-pi4st6rz8w Жыл бұрын
እነሰላምዬን አለማድነቅ አይቻልም
@simeranred3153
@simeranred3153 Жыл бұрын
ወላህ ሰላም ሳላደነቀሸ እወነት ቢሰከረም የትረዳሸወ አቸ በቻ አላህ የጠበቀሸ ወላህ ተልቀ ሰዉ
@samsuar895
@samsuar895 Жыл бұрын
ናት ተመቸህኝ አሳከኝ ገና ምን አይተህ እጨቀጭቃለው አላለችም
@hareghareg9473
@hareghareg9473 Жыл бұрын
እንደው ደስ ስለምትሉኝ አያችዋለው እንጂ ተመካክራችኡ እደምሰሩት ያስታውቃል ብራንክ ስትሠሩ እየቆያችኡ ቤኦን አሪፍ ነው
@shibreysis2677
@shibreysis2677 Жыл бұрын
አረ ናቲ እስይ ሰርከላተ በጣም ጠየቀ ነብር 👍👍👍😄😄😘😘😁😁😁
@romrom5549
@romrom5549 Жыл бұрын
ናቲ ምርጥ አክተር ግን ፀጉርህን አሳጥር ሸላም ምርጥ ሴት ትግስትሽ ትሪት አደራረግሽ ሄሉ?????
@weynatube21
@weynatube21 Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️
@samsuar895
@samsuar895 Жыл бұрын
እሱ ለራሱጨብሶአል የጨበሰ ሰው ምን ሆነህ ነው ምንድነው ችግሩ ንገረኝ ትላለች ሄለን ሰላም ገብቶአታል ወደራሱ ስመለስ ነው መጠየቅ
@atiklt-xe4mh
@atiklt-xe4mh Жыл бұрын
ሄሉ እንኳንም ፕራንክ ሆነ አላልሽም የምር በጣም ነው የምወዳችሁ
@tringotri6479
@tringotri6479 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ💖💖
@meseretdagne8506
@meseretdagne8506 Жыл бұрын
ናቲ በጣም ነው የምታስጠለው እውነት ፀጉርህ አረ ቀንሰው አተ የምሰረው ደስ የሚለን ፀጉርህን ስትቀንስ ነው
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@meseretdagne8506 ደምሪኝ ውዴ😘😘
@gelilagetachew
@gelilagetachew Жыл бұрын
ምርጥ ድራማ😜😆😆😆
@yawebdar33yashe37
@yawebdar33yashe37 Жыл бұрын
አይሸትም መጠጡ ክክክክክ
@salameethiopiaabate3464
@salameethiopiaabate3464 Жыл бұрын
ወይኔ ናቲ ሳካራም😂😂😂👍
@SaraSara-fo4bz
@SaraSara-fo4bz Жыл бұрын
ናቲ የድራማ ችሎታዉ አለህ
@tube-yeraswatube
@tube-yeraswatube Жыл бұрын
የምር መስሎኚ ነበር ናቲ ።ሄሉ ሰላም መክሊት ምርጥ ቤተሰብ😍😍😍ናቲ ሰራህላቸው😂😂👍
@Bukashe
@Bukashe Жыл бұрын
😂😂😂 The best prank! Natty Altechalkim! You are so good at it! Lol
@tubeethiopia1531
@tubeethiopia1531 Жыл бұрын
ክክክክ ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የ ሀገሬ ልጆች ብያላችሁብት ሰላም ፍቅር ከናት ይሁን ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች
@user-zv1oj5gp6x
@user-zv1oj5gp6x Жыл бұрын
እሚያ በቃ ነገር የለም አለች ሄሉ ትክክል 😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
@mrabdula5342
@mrabdula5342 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ጠርሙሱን አቅፍ ያመቱ ፖራክ ❤❤❤❤።👍👍👍👍👍👍
@mebriyetowayidoliji9047
@mebriyetowayidoliji9047 Жыл бұрын
Wawaw des sitilu selamiye derbab makari hulachum des sitilu helum makii konjoo 😍😍😍😍❤❤❤❤
@tadiyosbeyen1257
@tadiyosbeyen1257 Жыл бұрын
ብድር የማይመልሥ ልጅ አይወለድ ይባላል ሥለዚሕ ትክክል ነሕ ሔሉም እንደዚሕ ነበር ያሥጨነቀችሕ ይመቻቹ በርቱ
@bfjtjfggh2583
@bfjtjfggh2583 Жыл бұрын
የኔማሮሮሮች💞💞💞💞
@zebenaalia8099
@zebenaalia8099 Жыл бұрын
እረ ናቲ አልተቻለም 🙆😆😆😆
@amesalemengistu14
@amesalemengistu14 Жыл бұрын
በራስሽ ተማመኚ የምን አስሬ ምን አድርጌነው ማለትነው ቆፍጠን በይ አትልመጥመጪ
@werknshekudama758
@werknshekudama758 Жыл бұрын
ሰራልሸ ሄሉ😂
@tsigeaddis4262
@tsigeaddis4262 Жыл бұрын
ምናይነት ቤተሰብ ነው ግን ከትዳር በፊት እቤት ድረስ እየመጣ እንዲዘላዘል ሚፈቅድ ሁሌም ሚገርመኝ ለገንዘብ ብዬ ልሙት እንጂ የቤተሰብ ክብር አልነካም ዘልዛላ
@dgehjsxwgioey7712
@dgehjsxwgioey7712 Жыл бұрын
ሄሉየ❤❤❤ፍቅር የሆኖልጂች❤
@superhero3455
@superhero3455 Жыл бұрын
እኔ ሰለም ነኝ ስትል እንዴት እንዴሰኩ ኡኡኡኡ
@madamsspice6623
@madamsspice6623 Жыл бұрын
የሄሉ እና የናቲ ቤተሰቡች ደምሩኝ እመልሳለሁ ክርስቲኑች በማሪያም ሙስሊሞች በአላህ እዳታልፉኝ አሞኛል ሀገሬ ልግባ
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 47 МЛН
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 45 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 4,2 МЛН
ሄሉ ና እህቴ ተጣሉ 😱|Helu tube|Nahi tube|adey
16:41
የእመቤቴ እና የነቫል ጉዳይ
10:49
Tirualeme Yihuna Youtube
Рет қаралды 7 М.
ናቲን ቅቤ ቀባነው በንደት አለቀሰ🥹
20:35
200ሺ ብር ከሰርኩኝ ናታ አሸማቀቀኝ😥
19:37
ናቲ  ጓደኛየን ደበደበብኝ🙆‍♂️
21:33
Natty Tube
Рет қаралды 99 М.
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 47 МЛН