📌አሁናዊ የእህል ዋጋ//ጤፍ ስንት ሆነ❗️እናንተ ባላችሁበት አካባቢ ምን ያህል ይባላል❗️

  Рет қаралды 1,493

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

27 күн бұрын

#ethiopianfood #food #teff

Пікірлер: 31
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 24 күн бұрын
ቀዩን ብሉ ለጤና አሪፍ ነው ይላሉ ልጆች አይበሉት እደሁ እጅ አብሽሩ ዋናው ጤና በርግጥ ውድድድድድድድድ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 24 күн бұрын
የእኔ ውድ እውነት ነው ቀዩ ለጤና ጥሩ ነው ግን ውድነቱ በጣም ውድ ነው ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 25 күн бұрын
ቢትዬ ውጭ ያለንው ትንሽ ግር ይላል ጤፍ ለምሳሌ 50 100 25 ኪሎ እያልሽ ብትንግሪን ጡሩ ንበር ብዙዎቻችን ይመስለኛል እንደዛ ንበር የሚገባን ግን ግዴለም ሌላ ግዜ ደሞ በዚህ መልኩ ትንግሪናለሽ በጣም ደስ ይላል አገሬ ገብቼ ንፁህ የጤፍ እንጀራ በልቼይመችሽ ቤትዬ👌💕🌹🌷🙂🙂🙂
@bettwascorner
@bettwascorner 16 күн бұрын
ቹቹዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ ይቅርታ መቶ ኪሎ ነጩ እኛ ሰፈር አስራ አምስት ሺ ብር ነው ቀዩ ደግሞ አስራ ሁለት ሺ ነው ሰርገኛው አሰራ ሁለት ሺ አምስት መቶ ነው በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 25 күн бұрын
እናመሰግናለን በርቺ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 24 күн бұрын
ፂዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 25 күн бұрын
በርቺ እህቴ : እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ :
@bettwascorner
@bettwascorner 24 күн бұрын
አስቴርዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@rahelwolde146
@rahelwolde146 26 күн бұрын
❤❤❤ ሀገራችን ኢትዬጵያ ሰላም ያርግልን
@bettwascorner
@bettwascorner 26 күн бұрын
ራሄሏ አሜን የእኔ ውድ እውነት ነው በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 25 күн бұрын
ቤቲ እኛ ጋርም እንደዚሁ ነው ዋጋው እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 24 күн бұрын
ናርድዬ የእኔ ውድ ብርታቶቼ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@kokitem7246
@kokitem7246 26 күн бұрын
የኔ ልዩ😘😘😍😍 ቤቲዋ እኔ የጤፍ ደንበኛዬ ባለፈው ወር 140 ነው የላከልኝ🥰🥰 ማሬ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 25 күн бұрын
ኩኪዬ የእኔ ውድ አዎ እንደ ሰፈሩ ይለያያል ብዙ ቦታ መቶ አርባ ነው ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ብርታት እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@21MarYam
@21MarYam 25 күн бұрын
ውዷ ሰፋ ብታደርጊው አሪፍ ነበር ምናልባት ከጠየቅሽ ወይም ካወቅሽ ሽምብራ ዱቤ ስንት ነው እና ለሽሮ እህል ለማዘጋጀት የምንጠቀመው ሽምብራ ቀዪን ነው ዱቤውን መልሱልኝ አመሰግናለሁ ❤ የበሶ አዘገጃጀት ከመጀመሪያው ጀምሮ ብታሳይን
@bettwascorner
@bettwascorner 25 күн бұрын
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ የሽሮ የሚዘጋጀው ሽንብራ የአበሻ ቀዩ ነው ዋጋውም ሰማንያ ብር ነው በሶ በቅርብ ነው የተዘጋጀው ጥሩ ቁሌት ገዝተሽ ገብሱን ከገበያ ለአስር ኪሎ በሶ አነስ ባለ የቡና ሲኒ ነጭ አዝሙድ ኮረሪማ እንዲሁም ቀረፋም እንደዛው ለክተሽ በመጨመር አስፈጪው ጥሩ ነው የሚሆነው በአምስት ኪሎም ከሆነ ትንሽ ትንሽ በመቀነስ ጨምረሽ አስፈጪው🙏🥰❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 25 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 16 күн бұрын
አስናዬ ብርታቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 26 күн бұрын
ሰላም ጎበዝ በርች🙏🙏❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 26 күн бұрын
ለታይዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@OnlyByGrace1
@OnlyByGrace1 26 күн бұрын
150 በኪሎ ነው? ኩንታሉ 15,000 ብር ማለት ነውኮ። መቼስ ምህረቱን ያውርድልን ከማለት ውጭ ምን ይባላል?
@bettwascorner
@bettwascorner 26 күн бұрын
@@OnlyByGrace1 አዎ የእኔ ውድ በኪሎ ነው መቶ ሀምሳ ብር እውነት ነው የእኔ ውድ ምህረቱ ይብዛልን በረከቱን ይስጠን በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@mesalih8063
@mesalih8063 25 күн бұрын
አልገባኝም ምኑ ኪሎ ነው ወይስ በብርጭቆ ነው በኛ አካባቢ በብርጭቆ ስለምንገበያይ
@temreayalew5180
@temreayalew5180 20 күн бұрын
Be brchiko? kkkkkkk
@user-eb1dg9yd4p
@user-eb1dg9yd4p 26 күн бұрын
ቤቲየ እኛጋ ወለቴ አካባቢ 140 ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 26 күн бұрын
አዎ የእኔ ውድ እንደ የቦታው ይለያያል እናንተ ጋር ቀነስ ይላል ተመስገን ነው በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 26 күн бұрын
Betty 10 kilo in Canada $45.00 dollars new 😂😂😂
@bettwascorner
@bettwascorner 26 күн бұрын
ስንዱዬ ያው ውጪ አምነሽበት ትገዢያለሽ ግን ቢሆንም ውድ መሰለኝ አይደል, ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰🥰
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 25 күн бұрын
3:51 Mercha yelem yetefechown gezeten new tashego new yememetawe​@@bettwascorner
@RadiyaH-i7r
@RadiyaH-i7r 25 күн бұрын
160.bolye
@bettwascorner
@bettwascorner 24 күн бұрын
አዎ የእኔ ውድ እንደየአካባቢው ይለያያል ግን እናንተ ጋር ከእኛ ሰፈር በአስር ብር ልዩነት አለው ተመስገን ነው በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
Ethiopia - ቱርክ ጠቅላዩን ወጥራ ይዛለች!
10:24
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 36 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
Nature's Candy: Making a Sweet Treat with Just One Ingredient
22:49
Kənd Həyatı
Рет қаралды 3,5 МЛН
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 5 М.
IQ Level: 10000
0:10
Younes Zarou
Рет қаралды 11 МЛН
❗️XOTINI HAMMASINI URMOQCHI 😱😱😱
0:14
HUSAN_SHORTS1
Рет қаралды 2,6 МЛН
НАЛЕТЕЛ НА БРАТА САНИ🧨
0:36
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 384 М.
❗️XOTINI HAMMASINI URMOQCHI 😱😱😱
0:14
HUSAN_SHORTS1
Рет қаралды 2,6 МЛН