No video

"እኔ በስብዕና ጉዳይ አልታማም"፣ አንዳርጋቸው ጽጌ

  Рет қаралды 20,607

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ

Күн бұрын

የቤተልሔም ታፈሰ ክስ እና የአቶ አንዳርጋቸው መልስ።

Пікірлер: 103
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas Ай бұрын
እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ👇 gofund.me/248c2e2e
@abel8835
@abel8835 Ай бұрын
አንዳርጋቸው አላማ የሌለው የከሰረ ፓለቲከኛ ❤
@user-uh9jv2hv3j
@user-uh9jv2hv3j Ай бұрын
ገና ዛሬ ምርጥ እንግዳ አቀረብክ!!! እናመሰግናለን
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 Ай бұрын
Be denkurenaw new?😂😂😂😂😂
@gezegeta923
@gezegeta923 Ай бұрын
ውድ ሞገስ ስንት እና ስንት ሀሳብ ላይ መሰረት ያደረገ ውይይት አድርጋች ህ የዚችን ልጅ የመንደር ወሬ ፊት ለፊት አድርጎ ማቅረብ ልፋት ህን ትንሽ አይቀንሰውም?? በተለይ በክፍል አንድ የነበሩ ሀሳብ ላይ መሰረት ያደረጉ ቁምነገሮችን በዚህ መልኩ መውጣት ሲገባ ያንዲትን ጄማሪ ካድሬ ወሬ ለመመለስ የጠፋን ጊዜ መልሶ መድገሙ ብዙም ፋይዳው አልታየኝም፥፥ አቶ አንዳርጋቼው ሀሳቡ ላይ ማተኮር እና የሀሳብ ገበያ ላይ ማተኮር እንጂ ለተራ የዘር ፓለቲካ አሉባልተኛ እና የኢንተርኔት ወመኔ ሁሉ መልስ ለመስጠት አልመሰለኝም የቃለ ምልልሳችህ ግቡ፥፥I think better to repeat or short play only the substantive parts.
@eyasugensa
@eyasugensa Ай бұрын
አቶ አንዳርጋቸውን በሞራል ማንም አያማውም ግን ውጤት የሌለው ልፋት ነው በኢትዮጵያ ፖለቲካ የለፋው።
@semung2513
@semung2513 Ай бұрын
Which moral you are talking about ? Leaving his three kids and wife and hanging out with 25 years girl? Or be a member of EPRP, EPRDF, KENEJET, GENBOT 7 & Nnow " FANO" He is well know prostitute both in his family and political career
@bellaethio4426
@bellaethio4426 Ай бұрын
Mogesachin endih new !;; yeteleyaye hasabochin mastenaged malet new, thank you andargachew . thanj you miges
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Ай бұрын
አንዲ የማይሰበረው ንገራቸው በችግር በረሀብ አድገው እያዳዱን ነገር ከጥቅም ከገንዘብ ጋር ብቻ ለሚያዬዙ ቅንቅናሞች😂
@gezegeta923
@gezegeta923 Ай бұрын
ጥሩ ብለዋል እቴጌ፥፥
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Ай бұрын
@@gezegeta923 አለህ እንዲ የት ጠፍህ ትላንት😊
@gezegeta923
@gezegeta923 Ай бұрын
@@solianasoliana4052 አለሁ፥፥የላይቭ ሙዴ/time ጠፍቶ ነው፥፥ሪከርዶቹን እሰማለሁ፥፥
@okellobusha1351
@okellobusha1351 Ай бұрын
አንዳርጋቸው ጽጌ አይወድቁት ውድቀት ወድቀሃል። ታጥቦ ጭቃ ሆነሃል። የማትጠራ። ከአርቆ አሳቢ የትግል ጓድህ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ እንዴት ትምህርት አልተማርክም። አሱ ምንም ይሁን ምንም አላማውና እምነቱ ሳይቀይር ባንዳው መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያን የትምህርት ስርዓት በአፍ ጢሙ የደፋውን መልሶ ስርዓትና መስመር እያስያዘ ይገኛል። ይህም በአንድ ስው ህይወት የማይገኝ የታሪክ እድልና አጋጣሚ ነው። እንዴት አንተ ከወሮበሎች ሽፍቶች አእምሮ ቢሶ ፋኖ ተብየዎች ጋር ተሰለፍክ? የውርደት ውርደት ነው። የኢሀአፓ የፖለቲካ/የትግል ትምህርትህ የተ ገባ? የአማራን ህዝብ ለነፃነትና የስልጣን በላይነት ለማድረስ ሳይሆን ለውርደትና ለውድቀት ለማብቃት ነው አሁን የወሰድከው አሳፋሪ እርምጃ። እንዴት ከስኬት ወደ ውድቀት ትፈረጥጣለህ? ከኢህአፓ ወደ ወያኔ፡ ከወያኔ ወደ አርበኛች ግንባር፡ ከአርበኛች ግንባር ወደ ኢዜማ፡ አሁን ደግሞ ከኢዜማ ወደ ፋኖ ተሽከርክራሃል። ጉዞህ የእብድ ይመስላል። የጤና አይመስልም። እንዴት ጤነኛ ሰው ኢትዮጵያን ከቆራረሰና የባህር በርዋን ካዘጋ ከሃዲ ባንድ ቡድን ለመተባበር ሞከርህ? ህወሃትን ራሱን ነፃ ያላወጣ እንዳልከው አንተ ራስህ ነፃ ሳታወጣ ቀርተሃል አሁን። ደግሞ "እኔ በስብዕና ጉዳይ አልታማም" ትላለህ። አንድ የፀና የፖለቲካ ኣቋም ያሳጣህ ታዲይ ምንድ ነው?
@abbaagoolee4496
@abbaagoolee4496 Ай бұрын
We need to have a copy of ROAD MAP given to BILTSIGINNAA by ANDARCHEW TSIGE .
@anthenehbeze.
@anthenehbeze. Ай бұрын
አቶ አንዳርጋቸዉን ከኤርትራ መንግስት ጋር ስለነበረዉ ግንኙነት እና ኤጀንት ስለመሆኑ ወይም አለመሆኑ ብትጠይቅ።አመሠግናለሁ።
@TaddeleGidey
@TaddeleGidey Ай бұрын
አይመጎስ ይሰውነውብለህ በሀሳገበታማቅረብህ ትገርማለህ ስምማደስመሆኑነውአልተሳካልህም
@YesewzerNeguse
@YesewzerNeguse Ай бұрын
ቺቺኒያ ስትንጠራወዝ የነበረው ቤተክርስቲያን ልትስም ነበር 😂
@kedunass8597
@kedunass8597 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@derejebekele4147
@derejebekele4147 Ай бұрын
የተሳዳቢ ትውልድ ዘመን ነው መፀሐፋን ለመሸጥ ትልቅ ሰው መሳደብ ነበረባት አስተዳደጎን ያሳያል . ትንሽ ሰው ትንሽ ነው አንሶ ያሳንሳል ይላል የሀገሬ ሰው ።
@habeniyaa
@habeniyaa Ай бұрын
@@derejebekele4147 ለመሆኑ ሀገርም ሰውም አለህ ? ስማ ! ለሌላ ሰው ልክ ነው ስድብ አያስፈልግም ፤ ለአንዳርጋቸው ይኸን ማለት ሥራውን ማስታወስ ነው ።
@hanhn7623
@hanhn7623 22 күн бұрын
ቤቴልየም.እውነቷን..ነው.ልክህን.የነገረችክ
@honest241
@honest241 Ай бұрын
ኤርሚያስም ተመልሶ ገብቷል ምንአልባት አንዳርጋቸውም
@abel8835
@abel8835 Ай бұрын
አንዳርጋቸው ሲዋሽ ወደቀ😂
@mintesnottilahun223
@mintesnottilahun223 Ай бұрын
ትላንት መንግስትን በኃይል ለመገልበጥ ስትጥር ተይዘህ ነበር። የዛኔ ቤተሰብህን በተለይ ልጆችህን በማዬት አዝኜልህ ነበር። ዛሬ ግን ድጋሚ ሸቤ ብትገባ አላዝንልህም። ከስተቶችህ የማትማር ታጥቦ ጭቃ ነህና።
@user-ob4kq6he3c
@user-ob4kq6he3c Ай бұрын
አንዳርጋቸው ፅጌ ማለት ፀረ አማራ ነው
@hanhn7623
@hanhn7623 22 күн бұрын
አማራን.ሚያስበላ.አውሬ.የኤርትራ.ገረድ.እንዳርጋቸው
@2222Mjmj
@2222Mjmj Ай бұрын
ሶፍትን ትቶ ውሀ መጠቀም ግድ ይላል እንደ ሙስሊሞች
@YeshewasAdmassu-wm4vh
@YeshewasAdmassu-wm4vh Ай бұрын
Okello Busha የተባልክ ፍጡር ከሆንክ እንዲህ አይነት ትችት ለዚህ ምስኪን ሰው የሚገባው አይመስለኝም። ደግሞስ ሰውን እንዲህ ማዋረድና ማጠልሸት እንዴት ካለ አዕምሮ የወጣ ነው።ብትተውስ ምን ነበረበት።
@ambachewwedegebreal7673
@ambachewwedegebreal7673 Ай бұрын
"የእንጨት ሽበት" በ70 አመት የ18 አመት ልጅ የደፈረ ብቸኛ ሰው።
@hanhn7623
@hanhn7623 22 күн бұрын
እኮ.ቂጡ.የሻገተ.በቁሙ.የሞተ.እንዳርጋቸው
@12ke883
@12ke883 Ай бұрын
የደሃ መሬት ቤተሰቦቼ አውርስውኝ ስትል አታፍርም የአንተ ቤተሰቦች ከየት መጥተው ይህን ያህል በዝና የምታወራው የደሃ ገበሬ ምርት ነጥቀው ደግሞ በዝና ስታወሳው why you justifies all this nonsense በወቅቱ ብልፅግና ጠቅሞሀል ደግሞ ፓለቲካ ስደተኛ ከብልፅግና ጋር ሆነህ የአሜርካን ሰንደቅ ስታቃጥል አልነበረም ወይ የእንግሊዝን ጨምረህ ደግሞ ነጭ አገር እየኖርክ ነጮች ቆሻሻ ናቸው ንፅህና የላቸውም ስትል የሚያኖርህ እነርሱ መሰለን ለአፍህ ገደብ አበጅለት እንዳይበሉህ የአብዮት አህመድ ሎሌ ተበላህ
@chimdessa156
@chimdessa156 Ай бұрын
ሁለታችሁም የማይጠቅም ሀሳብ ነው ያላችሁ። ሽማግሌው በዚሁ ዕድሜው ይዋሻል
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 Ай бұрын
am not a poletician !!! ቆም ብዪ ግን እንደዜጋ ሳስተውለው ከ97 ጀምሮ የነበረውን ነገር ይህች ትልቅ ሀገር አነዳርጋቸው (ስምህ የከበደህ)እና አቶ ብርሀኑ ነጋ ላይ ሀገሪ እናንተ እጅ ላይ አለመውደቋን ሳስበው ፈጣሪን እንደመሰግነው ግድ ነው አልሀምዱሊላህ !!!የወያኔ ትልቁ ጥፋቷ አንተን በህይወት እነድትኖር መፍቀዳዷ እድልመስጠቷ ነው !! አማራ የሚባል ብሄር የለም ያልክ ሰው ነህ !!! ትግራያን እንዲጨፈጨፉ ጠብሰህ ብላ ያልክ እርጉም ሰው እኮ ነህ !! ኤርትራ በረሀ ገብተህ ኢትዩጵያን ከጠላቷቿ ጎን የቆምክ ሰው እኮ ነህ !! ቤቲማ አጥባ ነው ያሰጣችህ እጅህን አንሳ በፈጠረህ ከዚህች ሀገር ፓለቲካ ያኔ ሰላም እንሆናለን እኛ !!! ዶ/ር አብይን ላለመደገፍ አንድሺ አንድ ምክንያቶች ቢኖረኝም ማለት ነው እሱ ይሻለናል !!!
@FikaduBayushi
@FikaduBayushi 29 күн бұрын
ቀዳዳ ነክ ከአብይ ከስር ስሩ ስትሮጥ አልነበርም ሁሉንም ነገር አረገልክ ከስልጣን ውጪ አንተ ደሞ ስልጣን እድሜ ልክህን ስትፈልግ ኖረክ ሳታገኝ አረጀክ ከዚ በዋላ መቄዶንያ መተክ ስራ አስኪያጅ ያረግካል ወጣት ብንያም
@honest241
@honest241 Ай бұрын
መንግስት ዘመነን ሲፈታ አሁን wise መሆኑን ተረዳሁ ሁለቱ የሚታገሉት ለስልጣን እንጂ ለዲሞክራሲ አይደለም ሁሉም ቁስልህን ነካክቶ ለስልጣን ነው እንደማይሞቱ እርግጠኛ ናቸው ፈሪና ጨካኝ ናቸው ዘመነም የአጥናፉን ታሪክ ያወራው ለዚሁ ነው እስክንድርም ጀግና ጀግና የተጫወተው ለዚሁ ነው አማራ አረጋን በአስክንድር በዘመነ ለመለወጥ አልታገለም ።
@kidudest7893
@kidudest7893 Ай бұрын
Beye seratu eyetegelabete yeminor yepoletica negade neww yehe Englizawey Mr. Andargachew....
@Fact1-o6
@Fact1-o6 Ай бұрын
የለውጡ ማግስት ስተቶች አንዱ ይህን ሰዉ ፍርዱን ሳይጨርስ መፍታት ነዉ።
@viva8589
@viva8589 Ай бұрын
ሰቀቀን ይመችህ
@solomontaa3555
@solomontaa3555 Ай бұрын
አይ አንተ አረጀህ በቃህ ፖለቲካ 😄😄እስቲ ወደ እግዚአብሔር ተመለስና እግዚአብሔርን አመስግን ጀርጃራ አንተ በድሮ ጭንቅላት ነው ያለከው ቂጥህን በድንጋይ ጠርገህ ያደከው ቂጥህ ቢታይ ጠባሳ አለው 😄😄😄l
@DanielTewodros-m3i
@DanielTewodros-m3i Ай бұрын
ኢሄ ስብእናውን የሸጠ ሆዳም ሽማግሌ
@musaali9185
@musaali9185 Ай бұрын
ለምን ይዋሻል!!
@mulu65
@mulu65 Ай бұрын
አሁን አንዳርጋቸው ጽጌ ባለ ሀሳብ ሰው ሆኖ "በሀሳብ ገበታ "ቀረበ ማፈሪያ ።
@mza2884
@mza2884 Ай бұрын
ወንድም ሞገስም አይረባም ማለት ነዋ፣ ሁሌ የሚሠበስባቸው ሃሳባቸውን በሴራ ፖለቲካ የጨረሱትን ነው። የጉድ ሀገር፣
@bellaethio4426
@bellaethio4426 Ай бұрын
Antem alaferkim ejihin atamireh eyebelah
@iliadmulugeta4524
@iliadmulugeta4524 Ай бұрын
😂ውርጋጥ አህያ 😤አይ ያንተ ሃሳብ ነው ሃሳብ ገብታ ላይ ቢቀርብ ይሻል ንበር አይደል?!!! 😂😂
@meazategene5632
@meazategene5632 Ай бұрын
​@@mza2884 hode adere mehone alebete media laye lemekerbe helenawen yaleshete ewentawen ayeto seletane yekerebegn belo telo mehedo erso ewentegn sawe new
@muhammadhussien228
@muhammadhussien228 Ай бұрын
አንተ ሀሳብ አዋጣ እስኪ ግልገል ሙሁር
@WoldeM-jf9yc
@WoldeM-jf9yc Ай бұрын
I don’t see difference between the interviewee and interviewer. The difference is Andatgachew speaks openly while the interviewer speaks from behind and by others. The only beneficiary from Andsrgachew is those who intoxicated with hate against the people of Tigray and other ethnic groups.
@yibrahfisha9859
@yibrahfisha9859 Ай бұрын
ከባለ ጊዜ ተመሳስላችሁ ለመኖርና በየጊዜው ፖለtካ አቁዋማችሁ ለመቀየር በብርሃን ፍጥነት የምትንቀሳቀሱ ሁለት ሰው መሳይ እርባናየለሽ ልዩ ፍጥረቶች ናችሁ ::ጠያቂ እና ተጠያቂ
@dehabbitewlign2572
@dehabbitewlign2572 Ай бұрын
አንዳርጋቸው በስብዕና ጉዳይ አልታማም አለ? ጉድ'ኮ ነው እናንተዬ
@destakebede6889
@destakebede6889 Ай бұрын
አንዳርጋቸው የበላበት ወጪት ሰባሪ ነህ። ኣንተንና ሌሎቹ ን ከእስር ያሰፈታዉ የቄሮና የሌሎች ትግል ነበር።
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by Ай бұрын
ከሐዲ. ዘረኛ አንተን ቤቲ አሳምራ ገልፃሐለች ቦታ የለም አትመጥንም ለአብይ
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 Ай бұрын
Mr Andy ! Your infatuation to socialist ideology makes you " Bernie Sanders with more melanin count "
@MekuanentKetsela-dm4qc
@MekuanentKetsela-dm4qc Ай бұрын
ጎበዝ ውሸታም ነው ያውም በመርህና በምክንያታዊ ለማድረግ የሚያደርገው ሰውዬው መቸም ከባንዳነቱ የማይላቀቅ ህሊና ቢስ መሆኑን ማረጋገጫ ነው ::
@Asiya570
@Asiya570 Ай бұрын
Guraghi yaenchite chibate
@wediyohaness-jp8qt
@wediyohaness-jp8qt Ай бұрын
አንደርጋቸዉ ዉሻ ከሀዲ ነዉ እንደተከራተተ ይሞታል
@habeniyaa
@habeniyaa Ай бұрын
ይኸ ሰው ተደብቆ አፉን ዘግቶ ቢቀመጥ ምን አለበት ? እሱ ራሱን እንደሚከምረው በዕውቀት ሳይሆን ቢያንስ በዕድሜው መከበር የነበረበት ትልቅ ሽማግሌ ሲሆን በተግባሩ ግን ቀላል ፣ ቀላዋጭ ፣ እስስት ፣ ለነገ የማይል አጭቤ የፖለቲካ ደላላ ነው !
@bellaethio4426
@bellaethio4426 Ай бұрын
Ayasaminim bro!! Arid adelehim
@gezegeta923
@gezegeta923 Ай бұрын
ስድብን መቼም ተክነውታል ጌታው፥፥ በስማም፥፥ እንዴት እኮ ከአፋችሕ እና ኪፓርዳችሕ ተላቆ እንደሚወጣ ይገርመኛል፥፥ ወላጅ አታሰድቡ፥፤
@user-tt5fu6mn5b
@user-tt5fu6mn5b Ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ከተጠያቂው ጠያቂው ነው ሚያሳዝነኝ ይህ ደንቆሮ ስንት ፖለቲካዊ ድርጅት ገባ ፖለቲካው ቅሬታ ፣ጭካኔ ፣እብሪት ፣ የሃገር ክህደት ወዘተ ስለዚ ከዚህ ደንቆሮ ሰው ምን ኣይነት ሃሳብ ሊያዋጣ ታስቦ ነው ፕሮግራም የተያዘለት ሞጎስ የሃሳብ ሰው ኣጥሃል ።
@BubbleTea-sl8vb
@BubbleTea-sl8vb Ай бұрын
በጆንያ አይደለም በከረጢት ነው አላለም🤔 ወቸው ጉድ እናሳ ብር ተቀብሏል ማለት ነው እኮ ለኢሳት ብርም ወስዷል🤔 ፈረንጆች ፓንታቸውን አያጥቡም ነው የሚለ? እዝጎ! አንተ ደሞ እንደተራ ዮቱበር ዋሸች፣ ጉዱ ወጣ፣ዘከዘከው ብለህ ተናጋሪው ያላለውን ስትለጥፍ አታፍርም?መድሀኒትህ ቴዲ ርእዮት ነው ላንተ።
@semirhassen9824
@semirhassen9824 Ай бұрын
Amra yemibal kuwanka enji beher yelem setel alneber. Ante yeshabiya delala
@HaylomFeleke
@HaylomFeleke 28 күн бұрын
የምን ሀሳብ አለው ቀዳዳ
@kidudest7893
@kidudest7893 Ай бұрын
Yihe kehady yeshaebia kitregna. Lehageritu wudket teteyaki Andy neeww....
@zeharazehara9372
@zeharazehara9372 Ай бұрын
nemtcha demaa kenn
@abrhamtesfay1586
@abrhamtesfay1586 Ай бұрын
ዕድሜ ልኩን ሲዋሽ፡ ስያወናብድና ሲሰርቅ የኖረ ሰው፡ ምን ኣለበት ዓርፈህ ዝም ብትል፡ ሰዉየው!
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
ወያኔ የነበረ ግዜ ቢሰርቅ ምን ይገርማል? እስቲ የሰራው ፎቅና ቢራ ፋብሪካ የት እንዳለ ንገረን!
@bellaethio4426
@bellaethio4426 Ай бұрын
Atasiqen, weyane maferia new ahunim
@abrhamtesfay1586
@abrhamtesfay1586 Ай бұрын
@@bellaethio4426 ወያነ ማፈርያ ሊሆን ይችላል፡ ወያነ ግን ወያነ ጀምሮ ኣሁንም ወያነ ነው፡ ይህን ሰዉየ ግን ያልገባበት ፓርቲና ያላገባት ሚስት የለም፡ ሁሌም ከገንዘብ ጋር ሩጫ!!!!!
@wechecha
@wechecha Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል በመቁረቢያህ እድሜ እንዲህ አይነት ወሬ.... ሕምምምምምምም.... ፈረንጅ ሴቱም ውንዱም የውስጥ ልብሳቸው የቆሸሸ ነው... ምን አመጣው??? የሴቶቹን ለማየትህ ብዙም አልከበድኝም... የወንቹን ????
@tafaangiaeiy5564
@tafaangiaeiy5564 Ай бұрын
Oldest fack news ()
@etheth5034
@etheth5034 Ай бұрын
ሀይማኖተኛ ስለሆክ ነዋ ሴት ልጅ እያለችህ ሴት ስትደፍር እንካን ርህራሄ የሌለህ 70 አመትህ የልጅ ልጅህን የምትሆን ደፍረህ የወለድከው አረ ተደበቅ 😊
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
TDF መነኩሴ ሲደፍር በሎም ስትል እንዳልነበረክ! እናንተ ሰዎች እረ ትንሽ እፈሩ !!
@zerihunlulseged5126
@zerihunlulseged5126 Ай бұрын
Idiot talker ሀሜተኛ
@etheth5034
@etheth5034 Ай бұрын
@@abuhaile6517 TDF the king of Africa
@gezegeta923
@gezegeta923 Ай бұрын
በዚህ መልኩ የምትቀይሩት ፕሮፓጋንዳ የለም፥፥ ሂደህ አንድ ፓሊስ መቶ የደፈረውን ፓሊስ ለህግ አቅርብ፥፥ የገነገነው ሴትን የማዋረድ፣የመድፈር፣የመግፋት፣የመጨቆን ባህል ሂደህ ለማስተካከል ሞክር፥፥ ጦርነት የለም በክሉ አሁን፥፥ በየቀኑ ግን የሴቶች መደፈር አልቆመም የክልሉ ዋና ከተማ ውስጥ፥፥ ለምን ብለህ ጠይቅ፥፥ ብትረዳ የፕሮፌሰር ሀረገወይንን ምክር ስማ፥፥ የባህል አብዮት ላይ ስራ፥፥ ሰው ላይ ጣት ስትቀስር አራቱ ወድ አንተ ነው የሚያመላክተው፥፥ ሴቶቹ መሯቼው ሰላማዊ ሰልፍ ተከልክለው እየተበደሉ ነው፥፥ ለእንሱ ማን ድምጽ ይሁን? Or are you one the criminals?
@abrahamt2356
@abrahamt2356 Ай бұрын
ነገሩ ቅናት ይመስላል አኔ አያለሁ ለምን ከሷ ጋር ነው
@etheth5034
@etheth5034 Ай бұрын
ኪኪኪኪ ኪኪኪ አረአንተሰው ጥርሴስ ልማዱ ነው ሆዴን አታስቀውኝ 😊😊😊😊
@adamkassa7978
@adamkassa7978 Ай бұрын
ደሞ ምንጃር ሆንክ?
@yismahendalkachew6241
@yismahendalkachew6241 Ай бұрын
ይህ ሰው ማፈር የሚባል ነገር ያውቅ ይሆን ወንጀል መስራት ጽድቅ በሆነበት የአብይ ጊዜ በመጠቀም ያልከወንከው ግፍ እና ሃጢአት አለ አቶ አርጋቸው ብትችል ንስ ሃ መግባት ካልሆነ ግን ..........
@user-gw9dr8xt8c
@user-gw9dr8xt8c Ай бұрын
አንዳርጋቸው ማን እንዲያምንህ ነው የምታወራው ህዝቡ ጅል ይመስልሀል?
@asresbitew7105
@asresbitew7105 Ай бұрын
የአቶ ሞገስ ዘውዱ እና የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ የሰሞኑ ፍቅር እኔ አላማረኝም። አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ የእንግሊዝ አገር ዜጋ እና አሩግ ስለ ሆነ ምንም ለኢትዮጵያ ወቅታዊ ፖለቲካ አይመጥንም። የሞከረውን ሞክሯል፤ በቃ!
@bellaethio4426
@bellaethio4426 Ай бұрын
Hasab keleleh ante erasih mokirehal, arifeh meqemet new
@kindalemmihretu1411
@kindalemmihretu1411 Ай бұрын
Yesew tinish, ahunim liyamtat yasibal, denkoro, selfish. Alsaka silew wode hizb ...
@mohammedyouya5887
@mohammedyouya5887 Ай бұрын
በአማንዝራነትስ ?
@bellaethio4426
@bellaethio4426 Ай бұрын
Yanten mayet new bro, atitequmi lash bey
@etheth5034
@etheth5034 Ай бұрын
ሀይማኖተኛ ስለሆክ ነዋ ሴት ልጅ እያለችህ ሴት ስትደፍር እንካን ርህራሄ የሌለህ 70 አመትህ የልጅ ልጅህን የምትሆን ደፍረህ የወለድከው አረ ተደበቅ 😊
@deltube2988
@deltube2988 Ай бұрын
ከሱ ይልቅ ይህን ላልሽው/ ላልከው እንዲሁ ሐሜተኛ ያስብላል። በቃን ተራ ወሬ
@etheth5034
@etheth5034 Ай бұрын
@@solianasoliana4052 ያይጥ ምስክር ድቢጥ ናት አሉ
@meazategene5632
@meazategene5632 Ай бұрын
ስም አጥፊ ወዳ እና ፈቅዳ ነው ያደረገችው
@abrahamt2356
@abrahamt2356 Ай бұрын
አኔን ለምን አልደፈርከኝም ነው መሰል 😢😢
@etheth5034
@etheth5034 Ай бұрын
@@abrahamt2356 እነ ነውራቸው ብራቸው ናቹሁ የታወቀ ነው
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3,1 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 33 МЛН
ልዩ ዝግጅት፣ ተጠያቂው ማን ነው!?
1:31:14
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 3,4 М.
በአዮዲን እጥረት ምክንያት የቀነጨሩ እነማን ይሆኑ!?
22:31
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 3,1 М.
ስፖርት እና ፖለቲካ በኢትዮጲያ!
32:03
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 1,7 М.
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 3,1 МЛН