Пікірлер
@sagesamel962
@sagesamel962 10 сағат бұрын
Abiy made already a lot of mistakes though!
@sagesamel962
@sagesamel962 10 сағат бұрын
Very constructive conversation in every way. I enjoyed it. Have also seen his documentary about adoption, which I consider very well done. Now it remains to buy his book. Thank you both!👍🏾👏🏾👏🏾
@mesfinmoges9730
@mesfinmoges9730 11 сағат бұрын
Can l get free Link to read "getting Ethiopia dead wrong''
@AbdihakimAhmed-od4go
@AbdihakimAhmed-od4go 11 сағат бұрын
ይሄንን ሀቅ ለአለም የሚያስረዳ ኢትዮጵያዊ ማጣታችን የሚያሳዝን እንዳለ ሆኖ፣ ምዕራባውያን ጋዜጠኞችና ሀገራት ኢትዮጵያን ለማሳጣት የተረባረቡበት አኳኋን አናዳጅ ነበር። እዚህ ላይ የአብይ አህመድ ክፋትና ድድብና እየረሳሁኝ አይደለም
@Measkebede
@Measkebede 12 сағат бұрын
The dude seems like he’s forced to give this interview.
@fernusferedeferede5081
@fernusferedeferede5081 14 сағат бұрын
I don’t think anyone to read your book. They have achieved everything the came out to do. You are the paid off course. You are not pro Ethiopian. You are a lier as Abiy.
@StellarPeek6701
@StellarPeek6701 14 сағат бұрын
Are you interviewing him or trying to criticize his book and his viewpoint ?
@mdaaaa1211
@mdaaaa1211 21 сағат бұрын
So, his whole point is that the genocide that happened in the Tigray War that killed over 1 million people wasn't so bad, and the international media should have played both sides. Ironically, this is nothing but anti Tigray propaganda.
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas Күн бұрын
Please let's stand with the victims of landslide👇 gofund.me/eea69264
@ET-iz6uf
@ET-iz6uf Күн бұрын
This white man is bankrolled by the regime in Arat Kilo and he’s giving out the book for free. Who was the last author giving out his book for free? None. He’s paid by a despot in Addis to spread the lies by making his book free of charge.
@ET-iz6uf
@ET-iz6uf Күн бұрын
This channel is inviting white men who are conforming his views mainly who hate Tigraian and TPLF.
@tesfaywoldemariam8010
@tesfaywoldemariam8010 Күн бұрын
Great interview.
@tsegaygebru
@tsegaygebru Күн бұрын
CNN is a fake news
@tsegaygebru
@tsegaygebru Күн бұрын
ጋዘጤኛው በውሸት ታሪክ መስራት አትፈልግ
@mulubelay5119
@mulubelay5119 Күн бұрын
I don’t think you know much about Fano. It seems that you believe what Abiy’s cadres say
@tsegaygebru
@tsegaygebru Күн бұрын
ኤርትራን ማሰይጠን ፈልገህ ነበር ግን ጸሓፊው ትክክል እንዳልሆንክ ነገረህ። እናም ትምህርት ይሁንም አንድን ሃገር ስለረዳቻችሁ ብቻ ማሰይጠን አይቻልም ትክክልም አይደለም
@earcurate9384
@earcurate9384 Күн бұрын
Nice that you are inviting foreigners (and launch an English version) which provides a sort of outsiders' perspective to our state. But please structure your interview with comprehensive anatomy. Give your guests to introduce themselves for a minute or two. Background is essential, helps viewers orient themselves in the discussion.
@eliasabebe4410
@eliasabebe4410 Күн бұрын
Please give the to talk.ww know that you speak English
@bradjohnson6427
@bradjohnson6427 Күн бұрын
Can you please ask him what is ethiopianis and its difference Amharanist fascist as the host tried to reffer to all ethnic Ethiopians. Author you seem kind of biased to unionist Amhara dominated version of Ethiopia. What is tribalism for you in the context of Ethiopia? Why you support an Ethnic group (in your case Amhara) over others. Why you think and confident you are right? Looks like may be you are filled with false narrative
@noelyemane7494
@noelyemane7494 Күн бұрын
About time , the truth prevails, those corrupt groups bought all foreign journalists to mislead and to misrepresent our nation, look those looters now they scraping just lead their own regime , they are the reason of all these mess and they are paying for it .
@engdamado8644
@engdamado8644 Күн бұрын
አውርቶ አደሩ
@namanekemti8556
@namanekemti8556 Күн бұрын
The Oromo people are not being accused here, but some Oromo nationalists and the ruling PP as a ruling party for not stopping killing. Your guest is misinformed, confused and biased.
@Alpha-eh7ec
@Alpha-eh7ec Күн бұрын
አብይ አህመድ የወራት እድሜ ብቻ ነው ያለው በቅርቡ ይሞታል ልብ ብላችሁ ብትመለከቱት ገጽታውና ሁኔታው እንደ መለስ ዜናዊ የመጨረሻ ወቅቶች: የሸሚዙ ኮሌታ እየሰፋው ነው:: አሁን ስለ መጪው መሪ ማሰብ ነው የሚሻለው: አብይ በቅርቡ እንደሚሞት እርግጠኛ ነን እሱም ያውቀዋል
@user-yn6xq9qb2p
@user-yn6xq9qb2p Күн бұрын
እንደሚገባኝ ያዓለምን ሁኔታ በደንብ አድርጎ ማወቅን ይጠይቃል ለምሳሌ የአሜሪካ ዶላር በዓለም ላይ ታቶ በማይታወቅ ሁኔታ ተቀባይት እየጣ ያለ መገበያያ ነው፡፡ ለምሳሌ ህንድና ራሺያ ራሺያና ቻይና ዶላርን መጠቀም ሳያስፈልጋቸው በየሀገራቸው ብር እየተገበያዮ ይገኛል ፡፡ ኢትዮጵያንም ያየህ እንደሆነ የተባበሩት አረብ ኤሜሬት እና ኢትዮጵያ በየራሳቸው ሀገር ገንዘብ ለመገበያት የመስማምያ ስምምነት ላይ ድርሰዋል፡፡ ይምህም በነዚህ ሀገር የግነዝብ ልውውጥ ውስጥ ዶላር አያስፈልግም ፡፡ ኢትዮጵያ በዚህ ግዜ ከፍተኛ መጠን ያለው ዶላር ከአበዳሪ ሀገራት በዶላር ማግኘቱዋ ትልቅ ሲሳይ ነው ምክኒያቱም ከጥቂት ግዜ ቦኃላ ዶላር እንደልብ ሊገኝ የሚችል ገንዘብ እንደሆነ ዓልመአቀፉን ዜናዎች ለሚከታተል ሰው ግልጽ ሆኖ ይታየዋል ፡፡ዶላር የለቅሶ ቤት ንፍሮ እንደሚሆን ጥርጥር የለኝም ፡፡
@jaffershurie862
@jaffershurie862 Күн бұрын
መማሪያ ከሆናችሁ ልብ ብላችሁ አንብቡ! ከእዚህ በፊት በአለም ባንክ ከ30 አመት በላይ በኤክስፐርትነትና በአማካሪነት የሠሩ ኢትዮጵያዊን ሰው በአንድ ሚዲያ ላይ ተገናኝተን ለመሆኑ በአለም ባንክና IMF ተረድተው ከድህነት የተላቀቁ የአፍሪካ አገራት ካሉ ይጥቀሱልኝ ስል ጠይቅያቸው ነበር ነገር ግን አንድም አገር ሊጠቅሱልኝ አልቻሉም:: በድሃ አገሮች ውስጥ ከፍተኛ መጠን ያለው ብድር ብክነትን እና ሙስናን በመጨመር ኑሮን በማስወደድ ዜጎች ለከፋ ድህነት ለግጭት ለጦርነትና ለስደት እንዲጋለጡና የአገራቱ የተፈጥሮና የሰውሠራሽ ሃብቶችም በዕዳ እንዲያዙ ነው የሚያደርገው:: ከሴረኛ የፋይናንስ ተቋማት ብድር የምንበደረው ከእነሱ ብድር እንድንበደር የሚያስገድዱን የኢኮኖሚና የፖለቲካ ቀውሶች ውስጥ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ እንድንገባ ካደረጉን በኃላ ነው:: ተማርን ብለን የምናስበው እንኳ እንደበቀቀን እነሱ የሚሉንን በመድገም ነው:: በከፍተኛ ብድር የተሠሩ ፕሮጄክቶች ምን ያህል ኪሣራ ውስጥ እንደጣሉን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማቶቻችን ውጤት እና የከተማ ውስጥ ባቡር መሥመሮቻችን አገልግሎት እንደ ማሳያ መውሰድ ይቻላል:: አሁን ባንኮች በዕዳ በተገኘ የውጭ ምንዛሪ እየፈነጩ ነው ወይም እንዲፈነጩ ሊደረግ ነው:: የንግድ ባንኩን ጨምሮ የግል ባንኮች ለብሔራዊ ባንክ ያስያዙት ወይም የሚያሲዙት ወርቅ ወይም ሌላ ውድ መያዣ የላቸውም:: ዶላር የሚገዙትም ሆነ የሚሸጡት በጨበጣ ነው:: ጥቁር ገበያው እየናረ ነው የሚሄደው:: ምክንያቱም የእኛ አገር ጥቁር ገበያ የውጭ ምንዛሬ የሚፈልገው ለተለያዩ ምክንያቶች ቢሆንም ይበልጥ ደግሞ የሚፈልገው ወደ ውጭ አገር ለመሰደጃ እና አቅም ከፈቀደ ደግሞ በውጭ አገር ኢንቨስት ለማድረግ ለመማር ወዘተ ነው:: ስለዚህ የጥቁር ገበያው ዋጋ እየጨመረ እንጂ እየቀነሰ አይሄድም:: ባንኮች ከሙስና አሠራር ጸድተው እንኳ ሥራቸውን ቢሠሩ እያደገ የሚመጣውን በውጭ ንግድ ላይ የሚሠማራውን የነጋዴ ፍላጎት ለሟሟላት የሚችል የውጭ ምንዛሬ መቼም ማግኘት አይችሉም:: የውጭ አገር ባንኮች በአገራችን የባንክ ዘርፍ መሰማራት ሲጀምሩ ደግሞ ነገሩ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ይሆንና ብራችን እንደቆሻሻ በየመንገዱ ተጥሎ የምናገኝበት ጊዜ እሩቅ እንዳይሆን ያደርገዋል:: የደሞዝ ጭማሪውም ከብር ዋጋ ውድቀትና ከኑሮ ግሽበቱ ጋር መፎፎካከር ስለማይችል ኑሮ ከድጡ ወደ ማጡ ነው የሚሆነው:: ከብዙ በጥቂቱ የመፍትሔ ሐሣቦች:- 1ኛ ባንኮች በነፃ ውድድር የእራሳቸውን የገንዘብ ምንጭ በመፈለግ በውድድር እንዲያድጉ ቢደረግ የተሻለና የሰለጠነ መንገድ ነው የሚሆነው:: 2ኛ የአገር ውስጥን ምርት ጥራት አሳድጎ በቅድሚያ በአገር ውስጥ ለሚኖር ዜጋ በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲቀርብ በማድረግ የብርን ዋጋ ከፍ ማድረግ እና የዕቃዎችን ዋጋ በገንዘብና ንግድ ሚ/ር እንዲሁም በምጣኔ ሐብት ተቋማት በየ5 እና 10 አመታት እንዲጠና ማድረግና ከወቅታዊ የፍላጎት የአቅርቦትና የአስፈላጊነት ሁኔታዎች ጋር እያዩ ማስተካከል:: 3ኛ ከጠቃሚ የውጭ አገራት ጋር የንግድና የቴክኖሎጂ Import-Export ልውውጥን ማድረግና በሥርዓት መለወጥና ማደግ:: 4ኛ ዜጎች አገራቸውን እንዲወዱና ለአገራቸው ክብር በፍቅርና በጋራ እንዲቆሙና እንዲሠሩ ከዘረኝነትና ከብልሹ አሠራር የጸዳ የፖለቲካ የኢኮኖሚና የባሕልና የሥነልቦና እሴቶችን መፍጠርና ማጎልበት:: 5ኛ መንግሥትና ሕዝብን ከሴረኛ መንግሥታትና ዓለም አቀፍ ተቋማትና ከማይረቡ የኢኮኖሚ ጉዳይ አማካሪ ድርጅቶችና ግለሠቦች ማራቅና መጠበቅ:: 6ኛ የሥራ ዘርፍን እና የሥራ እድሎችን ማብዛት:: 7ኛ የተፈጥሮ ሃብታችንን በጥሬ ዕቃነት ሳይሆን እስከ አለቀ ምርት ድረስ በአገር ውስጥ ተፈብርኮ ለአገር ውስጥና ለውጭ አገራት ገበያ እንዲውል ማድረግ:: 8ኛ የነዳጅ ሃብታችንን ዛሬውኑ አገልግሎት ላይ ማዋል:: 9ኛ የባሕር በሮቻችን እስኪመለሱ ድረስ የዓለም አቀፍ የባሕር ሕጎ በሚፈቅደው ውል መሠረትና የቅኝ ግዛት ውሉ ባሰፈረው መሠረት ኢትዮጵያ ለኢኮኖሚና ለሰላም የምትፈልጋቸው የውጭ አገር ምርቶችን በነፃ ወይም Innocent Passage/በማርያም መንገድ በኩል እንድታስገባ እንዲፈቀድላት ማድረግ:: 10ኛ አሁንም መንግሥትና ሕዝብን ከሴረኛ መንግሥታትና ዓለም አቀፍ ተቋማትና ከማይረቡ የኢኮኖሚና የፖለቲካ ጉዳዮች አማካሪ ድርጅቶችና ግለሠቦች ማራቅና መጠበቅ:: 11ኛ የእርስ በእርስ ጦርነትና ግጭት በኢትዮጵያ ውስጥ የተወገዘና የተረገመ ድርጊት እንዲሆን በአዋጅና በጸሎት መደንገግ:: እንንቃ በርትተን እንሥራ!!! ዶ/ር ጃፈር ሺፋ ኮንሠልታንት ስፔሻሊስትና ኢንቬንተር
@senaiteshifferaw9015
@senaiteshifferaw9015 Күн бұрын
Dr Yonas should read Poverty, Inequality, and the International Monetary Fund. He can access it at ... www.bu.edu/gdp/files/2021/04/GEGI_WP_046_FIN.pdf
@user-bl2db8nk7l
@user-bl2db8nk7l 2 күн бұрын
Dead Aid የሚል Dambissa Moyo ከዛሬ ስንት አመት በፊት አንብቤ ተስፋ ቆርጫለሁ።እነኝህ አበዳሪዎች እንዴት አፈር እንደሚያበሉ።ፀሀፊዋ የአለም ባንክ ትልቅ ስራ የምትሰራ ጋምቢያዊት ነች።
@daniman771
@daniman771 2 күн бұрын
The analogy about the kids is wack.
@salahadinseid266
@salahadinseid266 2 күн бұрын
ክብር ይገበሓል በርታልን
@go408
@go408 2 күн бұрын
Dr. Yonas seems not to be in the neighborhood of the appropriate critical observers of the IMF and World Bank. He pretends to assign the IMF and the World Bank the purpose of helping underdeveloped countries to grow and prosper. Their main objective is in reality to keep those countries poor, dependent and susceptible to manipulation and exploitation. Dr Yonas would respectfully be asked to provide constructive precedents for the credit politics of the World Bank and IMF. For the negative impacts one needs only to look around oneself - Argentina, Pakistan, Egypt, Kenya etc.
@sintayoayel7278
@sintayoayel7278 2 күн бұрын
ሞገስ ትመቸኛለህ በርታልኝ።
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas 2 күн бұрын
እባክዎ በመሬት መንሸራተት ምክንያት ከተጎዱት ወገናችን ጋር እንቁም👇 gofund.me/3eca0a0f
@negestqueen
@negestqueen 2 күн бұрын
ሀይ ሞገስ .
@yassinomer4847
@yassinomer4847 2 күн бұрын
ግድያው እስራኤል ብቻዋ ሳትሆን ከ ኣመሪካ ተባብራ የደረገችው ነው።
@dureeodaa8236
@dureeodaa8236 2 күн бұрын
Dear Mogese I don't think it is fair to compare Isac ribion with Getachew R. Getachew R. Was forced to come to peace agreement because the Tigray forces were defeated and have no option. Isac rabbion sat to peace treaty with all his might. It is a big fallacy to make Getachew R. Champion of peace. Infact the PP sat on the peace treaty with all its might and should take the credit
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas 2 күн бұрын
@@dureeodaa8236 you can explain your ideas and express your opinions without resorting to "shame on you" tactic.
@dureeodaa8236
@dureeodaa8236 2 күн бұрын
@@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas I accepted the suggestion and edited my comment. Thank for your polite reply
@dureeodaa8236
@dureeodaa8236 2 күн бұрын
Your analysis is awkward because you tried to make a distinction between Getavhew R. and TPLF. This is not true.Both are the same criminals. The atrocities they committed on the Afar and Amhara people is not forgettable
@senayshewaferrawe
@senayshewaferrawe 3 күн бұрын
ያቀረብከውን ሀሳብ ራስህ ሻርከው እኮ
@selemonasrat6979
@selemonasrat6979 3 күн бұрын
ሞገስ ፀሎተ ጤፍ ለምን ይወደዳል ላለቺው አንተ የመለስከው እንደተጠበቀ ሆኖ በኔ እሳቤ አራት ኩንታል ሸጦ አንድ ቲፒ(TV) ይገዛ ከነበረ አሁን ምን ማድረግ አለበት ስምንት ኩንታል ወይስ ሌላው ማስጫኛውም እንደወትሮው አይሆንም Benzine Spare-part ይጨምራል ባጭሩ የኔ ምልከታ አመሰግናለሁ
@user-kn4dc1bx9s
@user-kn4dc1bx9s 3 күн бұрын
ልደቱ አላህ ያግዝህ አንተ ኢ/ት ስትመራ ማየት በጣም ነው ያጓጓኝ በርታ አባታችን
@AbeAbe-pe5vt
@AbeAbe-pe5vt 3 күн бұрын
I don't know..Aba dula
@kidanejaba4275
@kidanejaba4275 3 күн бұрын
Moges You hate TPLF badly. Please make yourself free of hate
@penafrica4321
@penafrica4321 3 күн бұрын
who is not hating TPLF, except those benefited from TPLF ideology and system. Why Ethiopia in this mess? Is current Ethiopia an ideal country for you? You believe that TPLF shouldn't be accountable to the war and its consequences?
@wondwosenbelay5534
@wondwosenbelay5534 3 күн бұрын
Jonr
@wondwosenbelay5534
@wondwosenbelay5534 3 күн бұрын
Jone
@wondwosenbelay5534
@wondwosenbelay5534 3 күн бұрын
Jone kenny, something like that
@gezegeta923
@gezegeta923 3 күн бұрын
ርዕስ አማረልኝ ብሎ ተገቢ ያልሆነ ምስስሎሽ መፍጠር ትክክል አይመስለኝም፥፥ ቢያንስ በታመመ ማህበረሰብ፣በመገዳደል የኖረን ማህበረሰብ፣ለሞት ደንታ በሌለው ፓርቲ ይሄንን መሰል ምስስሎሽ መፍጠር ተገቢ አይደለም ብቻ ሳይሆን ኢሞሽናል ኢንተለጄንስ ይጎለዋል፥፥ ስታወራ ይሄንን ይሄንን አውጡ አልክ ይሄንን የሚያስብ አለ??? ምነው የማይሆን ተገቢ ያልሆነ ነገር በሰወች ጭንቅላት ባትጭር፥፥
@SelamS706
@SelamS706 3 күн бұрын
Champignons a devil as a peace maker. Wedi reda is a champion for bring anti ethiopianist, anti amhara and selfish. This is his charachter until recently. And still in his speech in tigrigna Shows clearly his massage againt amhara.
@user-om2nb8ff6o
@user-om2nb8ff6o 3 күн бұрын
No dought that Abiy and Isayas fix their disagreement and turn their face on EVIL TPLF
@Hope-nh6ho
@Hope-nh6ho 3 күн бұрын
Is this your wish? Do not forget God is there. If you say TPLF is evil how about Abiy and Esu are not the worst if we talk the truth.Hatered doesn’t take us no where. Every thing became DRAMA. Truth always wins.
@user-om2nb8ff6o
@user-om2nb8ff6o 3 күн бұрын
Excellent comparison EXAMPLE!!! Getachew Reda group vs TPLF(EVIL)
@user-om2nb8ff6o
@user-om2nb8ff6o 3 күн бұрын
Leka gize yemigeza satan nehu????????????ahun lebachew wust yalehu kifat iyetegelete nehu
@Gomoraw04
@Gomoraw04 3 күн бұрын
ይሄ ዶክተር ተብዬ መሐይም በራሱ ፍቅር የወደቀ በቀረበበት ሚድያ ሁሉ እኔ ፣ እኔ እንዳለ ማንም ቁብ ሳይለው ይገኛል አንተም ሞገሥ ለምን እንዳቀረብከው አይገባኝም እኔ ካላቦካሁት እንጀራ ሆኖ አይወጣም በሚለው ፀባዩ አብይ እንኳን ገምቶት ያባረረው። እማይረባ።
@user-jn2de6pq8k
@user-jn2de6pq8k Күн бұрын
Dr. you are not right! The Oromo people don't kill others. Rather they live with others peacefully. Please give your opinion on the basis of the reality on the ground.
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas 3 күн бұрын
The people of Gofa need your support: www.gofundme.com/manage/lets-show-solidarity-towards-our-fellow-ethiopians
@user-om2nb8ff6o
@user-om2nb8ff6o 3 күн бұрын
I now hunderstood that TPLF still spoiling ethiopian politics and it is EVIL!! Survived snake
@user-om2nb8ff6o
@user-om2nb8ff6o 3 күн бұрын
Moges!! Do these tigray people want GOD"S irreversible punishment!! Go's save them ! But they still never take lesson from the past