''እኔ ማነኝ?' ብለን ራሳችንን እንጠይቅ''|| ኡስታዝ አህመዲን ጀበል|| የዋኒያ የኮከብ እንግዳ|| ክፍል 1

  Рет қаралды 9,091

Wania

Wania

Ай бұрын

እኔ 'ማን ነኝ' ብለን ራሳችንን እንጠይቅ"
ኡስታዝ አህመዲን ጀበል የዋኒያ ኮከብ እንግዳ ስአት ላይ ከተናገሩት የተወሰደ
ሀያል እና ኡማውን የሚያነቃ ንግግር በመናገር የሚታወቁት ኡስታዝ አህመዲን ጀበል በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ሁላችንም ባወቅነው እና በቻልነው መጠን ዳእዋ ማድረግ እንዳለብን ....ቀደምት ሶሀቦች መጀመሪያ እንዳመኑ ባወቋት ልክ ኢስላምን ለማስፋፋት ዳእዋ ያደርጉ እንደነበር እና እኛም የእነሱን አርአያ እንድንከተል በማሳሰብ ዳእዋችን ከመድረክ እርቆ እንደተደበቀ በእለቱ ለነበሩ የዋኒያ ታዳሚዎች ተናግረዋል "የሙስሊሞች ዳእዋች ሽንቁር ውስጥ ተደብቋል ብዬ አስባለው" በማለትም ይገልፃሉ
#የዋኒያ_የኮከብ_እንግዳ
#ኡስታዝ_አህመዲን_ጀበል
#ንቁ_ሙስሊም
for more/ለበለጠ መረጃ
በአድራሻዎቻችን ያናግሩን👇
☎️ 0935608888
💼join our Telegram channel 👇
t.me/WANIA_ISLAM_SELF_HELP
join our ticktok channel
vm.tiktok.com/ZMjMBy2hG/👇
join our Facebook page 👇
#abubker #wania #islam #life #habesha #training #amharic
#mindset #duet #training #ethiopia #love

Пікірлер: 35
@EliasYimer-zz3ox
@EliasYimer-zz3ox Ай бұрын
የምር የምወድህ ወንድሜ አዑዝታዜ አላህ ይጠብክህ. የቡዳ yenefitegna መዳሃኒት
@HikmaSweet
@HikmaSweet 3 күн бұрын
ኡስታዝዬ እወድሃለሁ❤❤❤
@fouzal1405
@fouzal1405 Ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ኡስታዙና አላህ ይህፈዝክ❤
@Ibnuadem1353
@Ibnuadem1353 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ustazuna Respect and wish of long life with peace and fear of Allah!!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@DxbRmv50
@DxbRmv50 26 күн бұрын
አለሀ ይጠብቅልን ኡስዘችን
@user-mp4km2ez9p
@user-mp4km2ez9p Ай бұрын
jazak allahi keyran ostaz allahi ytabkhi
@hikmetayele3297
@hikmetayele3297 16 күн бұрын
ኡስታዝዬ የኔ ውድ አሏህ ይጠብቅህ❤❤❤
@monamohammed5046
@monamohammed5046 10 күн бұрын
Jzk ustaze nurlrn
@MohamedDino-ul7rc
@MohamedDino-ul7rc Ай бұрын
ጥሩ ምሳሌ ነህ አላህ በቀን በሌሊት ይጠብቅህ በዱአ አትርሳኝ ኡስታዝ
@sebrenjemil9102
@sebrenjemil9102 28 күн бұрын
Masha Allah ustaz
@rihanarashid1442
@rihanarashid1442 5 күн бұрын
Mashaalh ❤❤❤❤❤❤
@KedrrKebede
@KedrrKebede Ай бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ንግግርህን መስማት ሳይሆን ማዳመጡን አላህ ይወፍቀን
@asfd5625
@asfd5625 Ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ውዱ ኡስታዛችን መሰሎችህን ያብዛልን ያረብ
@user-pm3bj6rd8p
@user-pm3bj6rd8p Ай бұрын
Mashahallh Allah yitebiqik rajim idme yistik ustaz ❤❤❤s A W❤❤❤yihen dawa yemit admitut ye islam sister and brother allh ajachu yawtalach ❤❤
@zeharamekonen3266
@zeharamekonen3266 Ай бұрын
ማሻአላ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ በተለይ ወጣቱ እረባካችሁ ተንቀሳቀሱ ይጠቅመናል እንጂ አይጉዳንም ከትንሽ እስከ ትልቅ እንረባረብ ለዲናችንም ለኑሮችንም ይጠቅመናል አላህ አዱኒችንን አኪራችንን ያሳምርልን አላህ ኡስታዞቻችንን ይጠብቅልን አሚን
@meazamedlock6134
@meazamedlock6134 29 күн бұрын
Good seeing and listening your lecture brother Jebelu Allah yaqoyeh anbesaw wendmachin
@KamilHasen-ze4gh
@KamilHasen-ze4gh 28 күн бұрын
Mashallah ❤❤❤
@madena1330
@madena1330 Ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ
@DinuSmart
@DinuSmart 27 күн бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
@Leyla-p7d
@Leyla-p7d 29 күн бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته أهلا جبل بارك الله فيك عليه افضل الصلاة وأتم التسليم
@elhamworku198
@elhamworku198 28 күн бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@user-yb6lb6tf4q
@user-yb6lb6tf4q 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@fatumiseid5140
@fatumiseid5140 Ай бұрын
በትክክል ለምን እንዲህ አይደረግም?ተጠያቂው ሁሌ ጠያቂ አላህ ልቦና ይስጠን ይገርማል
@elhamworku198
@elhamworku198 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elhamworku198
@elhamworku198 28 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nurelhudamohammed8370
@nurelhudamohammed8370 Ай бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዜ
@user-wr1rb3ig6n
@user-wr1rb3ig6n Ай бұрын
ወአለኩሙሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ወድሞቼ አላህ በያላህይጠብቃችሁ
@allewiyawulle2065
@allewiyawulle2065 Ай бұрын
Mashallah....
@user-ng3kv9pw2g
@user-ng3kv9pw2g 29 күн бұрын
ሽህ አመት ኑርልን ውድ ዑስታዛችን ዘርህ ይብዛልን አላህ ይጠብቅህ
@hikmetayele3297
@hikmetayele3297 16 күн бұрын
አሜን
@detamohairu669
@detamohairu669 27 күн бұрын
ቁርጭረጭ ቪድዎ ነው የምተቀርበው መልዕክቱን አልተረደነውም?
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb 29 күн бұрын
ማሻአሏህ እሄዳዳ ወሀብያ ከተረዳ ዳይ ወደ ተብሊግ ጀመዐ ተቀላቀል ማይክ ይዞ ቪዲዮ መቀረጽ ትተህ ፊሰቢሊላህ
@user-zf2fm2el3l
@user-zf2fm2el3l 28 күн бұрын
በጥናት ባልተደገፈ አስተያየት መሳሳት አይሁንብኝና እንደው በጥቅሉ ሲታይ የአላህ ባሪያነት በዱንያ ባርያነት ተበክሎ በርካታ ሙስሊሞች ወደ ሙእሚንነት ከፍ ሳይሉ ጋሽበው የቀሩ ይመስለኛል። የዱንያ ፍቅር ሙስሊሙን ገበያ ለገበያ ሲያመናቅር ማየት የተለመደ ነው።
@motibiyyaa6311
@motibiyyaa6311 29 күн бұрын
ሰላሙን ዓላ መን ኢትባዐል ሁዳ። ኢኳኒ ይህ ጥያቄ መጀመሪያ የሚመለከተው ተናጋሪዎችን ይመስለኛል።አድማጮች የሚመለከቱት ተናጋሪዎች ከሚናገሩት ይልቅ፡ ተናጋሪዎች የሚሰሩትን ነው። እና ወንድማችን ለከፈለልን ውለታ አላህ ጀዛውን ይክፈለው። ግን ይህን ጥያቄ መጀርመርያ ለራሱ ከዝያም ለወንድሙ ኢልያስ ከዝያም ለሙስሊሞች መቆማቸውን ረስተው በሙስሊሙ ላይ ለቆሙ ወዳጆቹ ቢያስቀድም፡ አድማጩም ራሱን ይጠይቃል ፡ ራሱን ይፈት ሻል። አላሁ አዛ ወ ጀል " ቁ አንፉሰኩም ወ አህሊኩም ናራ " ብሏልና። ወሏሁ ዓዕለም
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 7 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 12 МЛН
Pleased the disabled person! #shorts
00:43
Dimon Markov
Рет қаралды 32 МЛН
ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም | ኑህን ዓ.ሰ መረዳት | ክፍል 1
31:56
alla qaxetaya magad yemaran hulachnem yalla
12:36
ሀየት ተበ hayt tube
Рет қаралды 6 М.
በአላህ ስትደገፍ… በእስታዝ ካሚል ጣሃ
31:23
Zawya Tv ዛውያ ቲቪ
Рет қаралды 30 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 7 МЛН