እኔ አልፈርድበትም||ዘማሪ ይስሐቅ // Ene Alferdibetm||Yisak

  Рет қаралды 265,349

Pastor Dagnachew Hailu /Reformation Army

Pastor Dagnachew Hailu /Reformation Army

2 жыл бұрын

እኛን ማግኘት ለምትፈልጉ በእነዚህ አድራሻዎቻችን ሊያገኙን ይችላሉ
+251940644546
+251912898948
Facebook👇
/ reformation-army-10889...
TIKTOK
/ pastordagnachewhailu
በዚህ ስራ ላይ እጃችሁን ማበርታት ለምትፈልጉና አገልግሎታችንን መደገፍ ለምትፈልጉ
በአዋሽ ባንክ-013205106383300
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ-1000111596879
በብርሀን ባንክ-2500220018907
በኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ-1017400011439
በእነዚህ የባንክ አካውንቶች መደገፍ ትችላላችሁ

Пікірлер: 199
@abebenarke2390
@abebenarke2390 2 жыл бұрын
የታሜ መዘሙር በለላ በዘመኑ ዘማሪዎች , በጭፈራና በሆይህይታ እንዳልሰማ ሰገቼ ነበር. ግን ጌታ ይመስገን በየዘመናቱ ተተኪን የማያሳጣን፣ የዘመናችን ታምራት አንስቶልናል፣ ወንዲሜ ዘመንህ በአግልግልቱ በቤቱ ይለቅ፣ ተባረክልኝ
@mezmurmedia3708
@mezmurmedia3708 2 жыл бұрын
Wowwww ግሩም ነው እንደዚህ አይነት አምልኮ ነው የናፈቀን ተባረክ ቆየት ያሉ ዝማሬዎችን ለማግኘት ቤተሰብ ይሁኑ በቅንነት
@abrahamhonga6515
@abrahamhonga6515 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 2 жыл бұрын
አምልኮ እንዲእ ነው!!!!!!የቀደመው ቤተክርስትያን ይቺ ናት በእውነትና በመንፈስ ኡሉም የሚያመልክበት!!!!!ወንድሜ ይጨምርብኸ !!!!!እንዳንተ ያለውን ያብዛልን!!!!
@user-kn2on8li5v
@user-kn2on8li5v 2 жыл бұрын
ዘማሪ ይስሐቅ ዘመንህ ይለምልም ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
@robelrg
@robelrg 2 жыл бұрын
ካህኑ እያሱ ቢቆሽሽም ልብሱ፡ ቢጠፋ ውበቱ ቢደክም ጉልበቱ፡ ኣምላኩ ኣልተወውም ኣልቆበት ምህረቱ፡ የጠላቱን ምኞት ኣረገበት ከንቱ.....
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 Жыл бұрын
pastor Tamirat Haile የብዙዎች አባት ❤❤❤
@yefruselme8870
@yefruselme8870 2 жыл бұрын
I’m orthodox ❤️ I’m in love whith this man 🥹🥹🥹🥹🙏❤️
@hanaayele2460
@hanaayele2460 2 жыл бұрын
ውይ ወንድሜ አሁንም ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ፀጋው ይደግፍህ በእጆቹ መዳፍ ላይ ይሸከምህ።በኢየሱስ ስም።አሜን
@Feben353
@Feben353 2 жыл бұрын
1 ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ። አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረክ ❤❤❤❤❤🙏🙏✊️🤲🤲🤲🤲🤚🤚🤚🤚👈
@samijesus9953
@samijesus9953 2 жыл бұрын
ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው።
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ያረስርስህ ይጠብቅህ ይሳቅዬ ለምልም
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 2 жыл бұрын
አሜሜሜሜሜን ኢየሱስ ክርስቶስ የህይወት ጌታ ነው በክርስቶስ አድስ ፍጥረት ነኝ
@bekelechasefa8723
@bekelechasefa8723 Жыл бұрын
Amennn.amennnn.amennnnn.amennnnn.Elelleleeeeeeleleeeelelleleeeeleleelleleleelllelllleleleelllllllllllllllllleleeleleeel.haleluyaaaaaaa.tbarrrrrki.kibir.Lageta.yhune❤❤❤❤❤
@user-pu2sl7vp9z
@user-pu2sl7vp9z 4 ай бұрын
ከአሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልል አሜን እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Senai-nx9do
@Senai-nx9do 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏📖📖📖🙇🙇🙇🙇✊✊✊✊😘😘😘😘😭😭😭😭😭
@yonasrezene7685
@yonasrezene7685 2 жыл бұрын
Some sing because they can sing or they know about God. Some other sing because they know God through His Word and prayer. I can tell that Brother Isaac is among those who know their God closely. Glory be to God for such a brother, a blessing to the Body of Christ.
@inspiretionworld
@inspiretionworld 2 жыл бұрын
The judgment is not given to us brother let's not do that
@alemat897
@alemat897 2 жыл бұрын
Its not judgements its FACT we need to face the truth ..
@tigesthebabo4241
@tigesthebabo4241 2 жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር መንፈስ እንዴት ግሩም እና ድንቅ ነው ወንድማችን ጌታ ይባርክህ ይህ የነፍስ ቀለብ ለስጋም ፈውስ የሆነ ዝማሬ ነው
@lulikelm9605
@lulikelm9605 2 жыл бұрын
እንተ ብሩካኖች ፀጋው ይብዛላችሁ በዘመናችሁ ሁሉ እግዚአብሐር ሞገስ ይሁናችሁ
@yaikobunofficial205
@yaikobunofficial205 2 жыл бұрын
በአንተ ውስጥ ባለው በእግዚአብሔር ፀጋ በጣም ተባርኬበታለሁ። ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ፤ በብዙ ፀጋ ተባረክ🙏❤
@yasalefekutne9145
@yasalefekutne9145 Жыл бұрын
በዘመኑ ጨፋሪዎች የታሜ መዝሙር ስላልተዘመረ ደስ ቡሎኛል ።ጌታ ተተኪ ትውልድ አለው። ወንድሜ በተረጋጋና በሰው ልብ ዘልቆ በሚገባ ቅኔ ለጌታ ስለተቀኝክ አብዝቶ ይባርክህ በደሙ ተሸፈን
@mdmubarokmdmubaok1051
@mdmubarokmdmubaok1051 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተባረክ ወድሜ ስዉድክ ዉድድድድድድድድድድድድ እልልልልልልልልል አሜን አሜን
@belayneshketema14
@belayneshketema14 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባክህ መንፈሰንየሚያረካ
@KalkidanMarekin
@KalkidanMarekin Ай бұрын
Le geta sew alew zimare endim ale Lekas tebarek
@mesertmesert5196
@mesertmesert5196 2 жыл бұрын
ይሣቅ ጌታ ይባረክ አንተን ሥለሠጠን ።
@fisehazed2837
@fisehazed2837 2 жыл бұрын
O yesank ewedehalew Eyesuse ayehute
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 2 жыл бұрын
ወንድሜ ይሳቅ ተባርክ አይወሰድብህ በዚሁ ፡ መንፍስ ቀጥል ተስፍየ ጋቢሶ ታምራት እነሱን ትተካለህ ❤️❤️
@yishaktirunehofficial
@yishaktirunehofficial 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@Bara577
@Bara577 2 жыл бұрын
እርጋታህ ደስ ይላል። በአዘማመርህ ደግሞ ወደ ላይ ወደልዑሉ ጋር ይዘህ ትገባለህ። ፀጋው ይብዛልህ ይስሀቅ የአባቴ ልጅ።
@user-yb5eb3sb9k
@user-yb5eb3sb9k 4 ай бұрын
Amén be eysuse be eysuse Amen hallelujah hallelujah 🎵🎹🎸🎻 Tebareki geta yibaareki 🙏🎤🎧🎵✅
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 2 жыл бұрын
ኢየሱስሴ አባቴ የኔ ልዩ ሰምህ በከፍታው ላይ ከፍ ከፍ ይበል በፀጋው ላይ ፀጋ ይጨምርልህ ዘመንህ ዘለአለምህ ይባረክ ፓሰተር ዘመን ዘለአለምህ ይባረክ ሁላቹም ተባረኩ ክብሩ ሁሉ ኢየሱስ ጠቅልሎ ይውሰድ
@mengistuzeleke3516
@mengistuzeleke3516 9 ай бұрын
በአንቴ መዝሙር ተባርከዋለሁና እግር/ አምላክ ፀጋ ያብዛልህ
@gesitwondimu3851
@gesitwondimu3851 2 жыл бұрын
ያባቶቻችን አምላክ ይባርካችሁ ። ነፍሰ የሚያሳርፍ መዝሙር ነው።
@haniyethopian2597
@haniyethopian2597 2 жыл бұрын
ዎው ዎው ዎው ዘመነክ በሙሉ በጌታ ስም ይባረክ አሜን አሜን imzeing
@-yerossandot3854
@-yerossandot3854 Жыл бұрын
ባንተ ዝማሬ ውስጥ pastor ተስፋዬ ጋቢሶን እያየን ነው። በርታ ጌታ ይርዳ❤❤🙏🙏🙏
@user-sh2ri2dn2u
@user-sh2ri2dn2u 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ish ine min libal minim alilim ye wusixe dasita yidirasl
@user-tq2wo9yf8s
@user-tq2wo9yf8s 8 ай бұрын
ውይ እባካችው ብዙ በዝማሬ የተባረካችው አላች ከወንድሜችን መረጋጋትን ተሞክሮ ውሰድና እንድህ በፀጋ ተሞልታችው ተረጋግታች ዘምሩ የአህዛብ መሳለቅያ አታድሪጉ የጌታን ስም።
@mirtedawit8969
@mirtedawit8969 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አይወሰድብክ በመዝሙሮችክ እየተባረኩ ነው
@habtamumengistu-ph2gg
@habtamumengistu-ph2gg 5 ай бұрын
በዘመንህ ሁሉ ብሩክ ሁን ተባረክልኝ
@elsabirhanu7803
@elsabirhanu7803 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alemargaw1641
@alemargaw1641 2 жыл бұрын
woooooo ደስ የሚል የአምልኮ ዝማሬ ተባረክ ወንድማችን ፀጋ ይብዛልህ
@yishaktirunehofficial
@yishaktirunehofficial 2 жыл бұрын
ተባረክ
@AlemisaArarsa
@AlemisaArarsa 10 ай бұрын
New tamirat haile praise God
@KalkidanMarekin
@KalkidanMarekin Ай бұрын
Wwww zemenihyibarek
@Ieulove-rg4nw
@Ieulove-rg4nw 6 ай бұрын
እንወድሃለን ይሰሀቅ
@asia2852
@asia2852 Жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeni haleluye tabaraku
@kadejakadeja1206
@kadejakadeja1206 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን እልልልልልልል
@ghinahamdan5702
@ghinahamdan5702 2 жыл бұрын
እሄ ወንጌል ነዉ አለም ቢሰማዉ ይፈወሳል ተባረክ ትክክለኛ አማኝ የሚዘምረዉ ጠረን አለዉ
@e.x.o.d.u.s_7_funny_video_tupe
@e.x.o.d.u.s_7_funny_video_tupe 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ብርክ ያድርግኸ እኔምንም ቃላት የለኝም ።ፓስተርዬም ተባረክ
@DemekeDemissew
@DemekeDemissew Ай бұрын
Geta Abzto yebarek
@user-jy6bn2nm9o
@user-jy6bn2nm9o 10 ай бұрын
አሜን!!
@user-qw8mx4hj7y
@user-qw8mx4hj7y 2 ай бұрын
Amen
@Marthi723
@Marthi723 2 жыл бұрын
መንፈስን የሚያረሰርስ ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋው አይወሰድብህ
@mimidawit245
@mimidawit245 2 жыл бұрын
Amennnn haleluya tebareku bebuzu tsega
@shewangzawawlachew8862
@shewangzawawlachew8862 Ай бұрын
ተባረክ
@genetajema5823
@genetajema5823 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባርክ ምን አይነት መሰጠት ነዉ ዘመንክ ይብዛ ይሳቅ
@mulugetaadane6564
@mulugetaadane6564 2 жыл бұрын
Amazing song. Bless you.
@TasganiAnto-li1ws
@TasganiAnto-li1ws 2 ай бұрын
ፀጋ ያብዛ
@Tigist-ct3eh
@Tigist-ct3eh 20 күн бұрын
ወንድሜ ተባረክልኝ😢❤❤❤
@bestallwaysful
@bestallwaysful 2 жыл бұрын
አሜን, አሜን, አሜን በሱ ብቻ መታመን ከጨለማ ወደ ብርሀን ያሻግራል!! እየሱስ ይክበር ይመስገን 🙏
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ 🙏🏿 ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ 🙏🏿 ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ 🙏🏿 ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤
@hilinamilkiyas7063
@hilinamilkiyas7063 2 жыл бұрын
Wey wey abet tebark
@gadisefita403
@gadisefita403 2 жыл бұрын
Kibir hulu le Egzihabiher yehun! Geta Yesus abzito yebareke wandime!
@ephembefekadu9932
@ephembefekadu9932 2 жыл бұрын
Endante ayinet yeteregagu dink zemariwochen geta (menfes kidus) yabizaln geta yibarkih
@ebenezerministries4663
@ebenezerministries4663 2 жыл бұрын
በኡነት፦ የተባረክ ነህ አንተ ልጅ ጌታ በአንታ ዉስጥ አለ። ይባረከኛል፦ ያንፀኛል፦ ይለዉጠኛል፦፦ በብዙ እደግ፦ እግዚአብሔር አንተንና ትዳርህን ይባርክ፦ እግዚአብሔር ከማይመች ሁኔታ ሁሉ ያስመልጥህ
@tseheyneshfaniel9066
@tseheyneshfaniel9066 2 жыл бұрын
Amen amen hallelujah
@solomonmitiku7534
@solomonmitiku7534 2 жыл бұрын
ጌታ ፈጽሞ ይባርከችሁ ።
@MariaMaria-gq8ou
@MariaMaria-gq8ou Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏💖❤❤❤
@aregaayalew215
@aregaayalew215 2 жыл бұрын
ወንድሜ ግሩም እና ድንቅ የሆነው አምላክ የሚያከብር ታላቅ ቅባት ነው ያዘው አጥብቀህ ብዙ የምታገኝበት ስጦታህ ነው ብየ አምናለሁ እጄግ ወድድድድድድድ ተባረክ።
@yishaktirunehofficial
@yishaktirunehofficial 2 жыл бұрын
ተባረክ
@aynalemdana2466
@aynalemdana2466 2 жыл бұрын
Amen Amen geta yibareki zemenin Tebareki ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@sintusuye9424
@sintusuye9424 2 жыл бұрын
በጣም የምገርም ፀጋ ተባረክልኝ ወንድሜ
@kkidegaard6177
@kkidegaard6177 2 жыл бұрын
ይሳቅ ዘመንህ ይለምልም ❤️❤️❤️😘😘😘 እስኪ ዘማሪዎች ከዚህ ልጅ ተማሩ ትተህና ስርአት ውበት 😞😞🙏🙏🙏
@haimanottemesgen139
@haimanottemesgen139 2 жыл бұрын
Wondime Yishak geta zemenihin yibark edmeh yirzem. Kehasetegna wongel bedemu teshefen. Lemlem edmeh yirzem. Wostin lemermer yemireda amliko new tebarek wondime
@MemeMeme-xs3gu
@MemeMeme-xs3gu 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@user-rk6ho5nj4n
@user-rk6ho5nj4n 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ameeeeeeeeee
@tegegnmathewoswomago7721
@tegegnmathewoswomago7721 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ስው ስቃይ ቅን ቀደሞሆ ያው ቅኝ😘ተበርክ
@newphone9403
@newphone9403 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለምልሙ🥰🥰🥰🥰🥰
@maranatha1308
@maranatha1308 6 ай бұрын
ተባረክ❤
@peaceworld5948
@peaceworld5948 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንን አሜንንንንን ጌታ ይባረክ ፀጋ በእጥፍ ይጨምራልክ ዘመን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ይባርክ ቅኔ ቅበት ሞገስ ጉልበት ኃይል በእጥፍ ይጨምራልክ❤❤❤📖📖📗📗
@beletuworku6648
@beletuworku6648 2 жыл бұрын
Abezto yebarkeh
@KalkidanMarekin
@KalkidanMarekin Ай бұрын
Wanosha xosay Anijo
@astawesamericantaye53
@astawesamericantaye53 2 жыл бұрын
wow!! አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመዝገን በጣም ተባርከንባቿል በኢየሱስም ፀጋ ይብዛልህ ይሳቅዬ። ሞሃ ሄኤብሱ ኦቦብ ዱቻሮ ድክዮ ሄሆሳን ሞሃ ሄኤብሱ ክቶዬ
@betiyegtaleji2451
@betiyegtaleji2451 2 жыл бұрын
yecehmerbek yasefak
@genetworku4206
@genetworku4206 2 жыл бұрын
አሜንተባረኩ
@alazarberihun7944
@alazarberihun7944 2 жыл бұрын
blessed Christ Jesus
@abinatMullget-lg4uc
@abinatMullget-lg4uc 11 ай бұрын
Ammmmmeeeenn
@adameyakobe4629
@adameyakobe4629 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዛቤር ይመስገን መዝሙሮቹ እጅግ ይባርካሉ ዘመንህን እየሱሰ ይባርክልህ😢
@tseheyneshfaniel9066
@tseheyneshfaniel9066 2 жыл бұрын
God bless you all 🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@fikredesalegn3869
@fikredesalegn3869 2 жыл бұрын
yisak geta yibrek
@jenbergirma5037
@jenbergirma5037 2 жыл бұрын
አገልግሎትህ በእጥፍ ፍሬ ያፍራ ዘመንህ ይለምልም
@sarahadiso3823
@sarahadiso3823 2 жыл бұрын
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏ዛማንክ በኢየሱስ ስም በብዙ ይላምልም አሜንንን ይሱዬ በብዙ ታበረክ ዳጋግሜ ሳምቼ alitagabikum
@MiMiMiMi-hq1cn
@MiMiMiMi-hq1cn 2 жыл бұрын
Amennn Eseyyyyyyy
@geneyeyegeta7826
@geneyeyegeta7826 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው እንድ በተረጋጋ መንፈስ መዘመር ጌታ ይባርካችሁ መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ❤☑️
@lensarwarqu5670
@lensarwarqu5670 2 жыл бұрын
Uuuuuuufffffeeee amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🤲 🙏
@sabaalemu4071
@sabaalemu4071 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረኩ
@user-di6bx5ek1w
@user-di6bx5ek1w 8 ай бұрын
እንዲህ አይነት ዘማሪ እግ/ር ያብዛልን ተባረክ
@meseretgurmessa3351
@meseretgurmessa3351 2 жыл бұрын
Tabark wandime salam Agenyni bezi Mazimur kecifara mazmur yasarefen Anten yeseten geta iyesus yibark
@ebenezerministries4663
@ebenezerministries4663 2 жыл бұрын
የዘመኑ ልጅ ሆነህ፦ ነገር ግን፦ ፈርሃ እግዚአብሔር ያለህ፦ እንደ ብዙዎች አይደለህም ፦ ጌታ ያሳድግህ፦
@hiowtbalcha257
@hiowtbalcha257 Жыл бұрын
Wow don’t talk about other people stop
@ibsanugusa1124
@ibsanugusa1124 2 жыл бұрын
wow Amazing song. Bless you.
@MemeMeme-xs3gu
@MemeMeme-xs3gu Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ታባራክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dawitashagre9105
@dawitashagre9105 2 жыл бұрын
እንዴት የተወደደ አምልኮ መሰላችሁ መጋቢው ድንቅ ነው፤ዘማሪው ልዩ ነው፤ኪቦርድ ተጫዋቹማ ሰልፍን የተማሩ ጠሃቶች ናቸው ያሉት እና ወዳጅ ህይወትህን በደንብ ጠብቅ!!!ክፉዎች በዙሪህ ናቸውና…any ways You guys I Said Wow and keep it up.
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 жыл бұрын
Egzabher gulbetachun yebrekew Akeme gulbet yehunachu betam Hebretu dess yelal jemarewana fexamew yamara yehun
@user-on3kn4pl2c
@user-on3kn4pl2c 6 ай бұрын
Gata ybarke
@fritayeeyesuslje1483
@fritayeeyesuslje1483 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድማቸን ዋና ዘማሪው ፓስተር ታምራት ሀይሌ ዘመኑን ይለምልም👏🥰
@haimanotwoldeyes7313
@haimanotwoldeyes7313 2 жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ብርክ ያድርግህ አሜን አሜን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️👏👏👏👏
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 12 МЛН
እግዚአብሔር ፍቅር ነው||Yisak //Egzabher Fikir New||ዘማሪ ይስሐቅ
19:25
Pastor Dagnachew Hailu /Reformation Army
Рет қаралды 165 М.
ባለዝና II Zerfe Kebede II Arc worship
19:47
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 176 М.
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН