No video

ሁሉም አልፎ ዘማሪ ይስሃቅ ጥሩነህ MEZMUR BY SINGER YISHAK TIRUNEH

  Рет қаралды 871,459

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 321
@user-nf4md1is8q
@user-nf4md1is8q Жыл бұрын
አገሬ እደገባው እዝ ቸርች እሄዳለሁ ጌታ ይባርክ ዮኒ የሰጠን አሜን ክብር ጌታ
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 Жыл бұрын
በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እኔም ዮን ጋር ቸርች እሄዳለው የጌታ ፍቃድ ይሁን
@Dog_huger
@Dog_huger Жыл бұрын
Amen
@binyamtadesse2524
@binyamtadesse2524 Жыл бұрын
E
@user-gp9hr2wr4w
@user-gp9hr2wr4w Жыл бұрын
እኔም ጌታ ይርዳን
@godisgoodallthetime42
@godisgoodallthetime42 Жыл бұрын
በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ!
@user-dv4hl3jt7p
@user-dv4hl3jt7p 14 күн бұрын
አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ ተባረክ ዬንየና ዘማር ይስዬ ተባረኩ አሜን ጌታ ይባረክ
@temesgenworku24
@temesgenworku24 Жыл бұрын
ዘማሪ ይስሀቅ ለጌታ የምታቀርበው አምልኮ የተቀደሰ እና ደስ የሚሰኝበት ነው። በውስጥህ ያለው ሀይል ልክ መዝሙሮችህን ስሰማ ይጋባብኛል። ከፀጉሬ እስከ እግር ጥፍሬ ንዝረት ይሰማኛል። እውነት ጌታ ሸሸጎ ያሳደገህ እና በብዙ ቅባት የገለጠህ ወንድማችን ነህ። ተባረክ!!!🥰 ሌሎቻችሁ ሰሞኑን ብቅ ብቅ ያላችሁ የVocal,Lyrics,Arrangement ነገር እንጂ የጌታ ነገር ግድ የማይሰጣችሁ ታዋቂነት ምክር እንዳትሰሙ ልባችሁን ያደነደነባችሁ ወንድሞቼም እህቶቼም ተመለሱ! ከሱ ተማሩ🙏
@tamir2235
@tamir2235 Жыл бұрын
ድምፃዊ ሳይሆን የዝማሬ ፀጋ የተሰጠው ዘማሪ ልብን ይነካል ጌታ በህልውናው ያኑርህ ወንድሜ❤👏
@TibebuDawit
@TibebuDawit Жыл бұрын
God is good
@haimanotterefe1201
@haimanotterefe1201 Ай бұрын
GOD is good!!!
@workutesfaye1053
@workutesfaye1053 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት አምልኮ ነው የናፈቀኝ በመንፈስ የሆነ:: ዘማሪ ይስሃቅ ከዘመኑ የሚለይበት 1 የመዝሙር ምርጫዎቹ 2 ማግለብለብ ሳይሆን መዝሙር ከነቁጥሩ ከነመልእክቱ ይዘምራል 3 በመንፈስ ማምለክ ላይ እንጅ ስሜትና ዝላይ ላይ አያተኩርም በመጨረሻ ባለ ጊዜዎች ከዘህ ብላቴና ተማሩ እላለሁ " በዮኒ ቋንቋ አንደኛ ነህ" አበቃሁ::
@ephremworku5664
@ephremworku5664 Жыл бұрын
ትክክል! እኔም አበቃሁ
@haimanotterefe1201
@haimanotterefe1201 Ай бұрын
በትክክል ተገለፀ
@Adis-lh9zj7xs4i
@Adis-lh9zj7xs4i Жыл бұрын
ዋዉ የሚገርም መንፈስ የሚገርም የክብር ደመና ክብር ስግደት አምልኮ ለትልቁ ለኢየሱስ ብቻ ይሁን ሃሌሉያ🙏🙏 ይሱ እ/ር አምላክ ከዚህ በላይ ፀጋ ይጨምርልህ ተባረክ❤
@bilisejesus8722
@bilisejesus8722 Жыл бұрын
Ameen
@tipusultan-vm7in
@tipusultan-vm7in Жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN 🙏
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ዬኔን የሰጠህን ጌታ እየሱሰ ተባረክ ይህ ሁሉ ያንተ ፋሬ ነዉ ዘርህ ይባረክ ✝️🙏🙌🙌🙌🙌🙌
@heluethiopia5482
@heluethiopia5482 Жыл бұрын
ይሳቅዬ ጌታ ከዚህ የበለጠ ጸጋ ይግለጥህ ለወጣት ዘማሪያን ማስተዋል እና መረዳት ይሁንላቸው ጌታ እየሱስ የሚያሽተው እንዲህ ያለውን አምልኮ ነው ዬኒዬ ይህንን ልጅ በደንብ ያዘው ተባረክልኝ
@wolatesamuelgodisking8664
@wolatesamuelgodisking8664 Жыл бұрын
በዉስጥህ ያለዉ መንፍስ ዝናብ መሬትን እንዴምያረሰርስ ዉስጠችን ያራሰሪሰል።ታበራክ በብዙ ፀጋ😍😍
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 Жыл бұрын
ዋው ለእየሱሰ ይሁን አምልኮ አአአአአሜን አአአአአሜን ዘማሪ ይሰያቅ ተባርክ ዮንዬ አባቴ ለምልም🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎷🎷🎷🎷🎷🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎹🎹
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻
@yagayaga1462
@yagayaga1462 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ጌታ ምን ይከፈልሀል ከምስጋና ሌላ አምላኬ አመሠግንሀለሁ ጋሻ መከታየ ውዴ ኢየሱስ አምልክሀለሁ ንገስ አንተ ብቻ ኢየሱስየ የኔ አባት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባረክ ፀጋውን ያብዛህ ተባረክ
@elenimuluneh3838
@elenimuluneh3838 Жыл бұрын
አዲስ ኪዳን አዲስ ኪዳን ሰውን በፀጋ ለማዳን ከላይ ከእግዚአብሔር ተሰጠን እልልልልልሎሎሎ አሜንንንንን
@mulugetayigezu3558
@mulugetayigezu3558 Жыл бұрын
ይህን ዘማሪ በጣም ወድጄዋለሁ። ጌታ ፀጋውን ጨምሮ ያብዛለት ። ከዓለም ከስጋ ከዲያብሎስ የጌታ መንፈስ በኢየሱስ ስም ይከልለው። አሜን
@yishaktirunehofficial
@yishaktirunehofficial Жыл бұрын
አሜን ተባረክ
@selamudamise9852
@selamudamise9852 Жыл бұрын
wow ይሱዬ አንተ በምትቆምበት መድረክ ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ የተሞለ ነው!!!በእውነት ተበረክ
@its__kalu
@its__kalu Жыл бұрын
Egzabher ymesgen ..... E/r ketanetashn zemro yeredan,yagezen,akm yehonen,kebzi neger asmelto yetebeken Kemamesgen wchi mn enlalen kemamesgen wchi tnx Jesus🔥🔥🔥🔥
@Danitube2162
@Danitube2162 Жыл бұрын
ይሱዬ ተባረክልኝ።።ውስጣችን ረስርሷል በአንተ ላይ በለው መንፈስ ...😭🥰ሀሌሉያ!! You are one of Our Blessing ...Stay blessed ❤❤
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤
@temesgenpaulos6516
@temesgenpaulos6516 Жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን ተባረክ ይሱ ድንቅ ነህ
@bichawonde810
@bichawonde810 Жыл бұрын
ኦው በጣም የሚገርም መዝሙር የአምልኮ ጌዜ ነበር እንዳጋጣሚ ነው ያየውት መርቅኝ ነበር ዝም ብዬ ወሬ እያየው ነበር እና ልጅነቴን አሰታወሠኝ ድሮ ሐዋሣ ሂወት ብረሃን ቸርች እንሄድ ነበር ፖሰተር ጌቱ ትዝ አለኝ ማለቴ በ1980..ሬድ ሐርድ ቦንኬ የመጣ ሠሞን ማለቴ ነው።በየሱስ ሰም ድንቅ ጌዜ ነበር ባይዘዌ አሁን ከሐገር ውጪ ነው የምኖረው እና መዝሙሩን ሰሰማ ውሰጥ የሆነ ነገር ተሰማኝ በተለይ ደሞ ዮኒን ደሞ እንዳለ ሱማሌ ላንድ ያለ ሐበሻ እኮ እነቃመ እየመረቀነ ነው የሚከታተልክ እኮ አረ ብዙ ነገር አለ በሌላ ቀን እፀፍልሃለው። በፀሎት አሰበን ወንድሜ ደሞ ሐዋሣ እኮ እኛ ጎረቤት ነው ቸርችክ ያለው ። ይገርምሃል ብዙ ነገር አለኝ የማዋራክ ግን ፀልየክልኝ መልሰ ከፃፍክልኝ ነው።
@hanandxb4169
@hanandxb4169 Жыл бұрын
Temechche cherashe temeche yemile betame desa yelega wusata me newu yeminekag me anete samita yesemagala
@dibotiyyadtm
@dibotiyyadtm Жыл бұрын
በመንፈስ ቅዱስ አለም የሚያበር ዝማሬ!!! Thank you Holy Spirit for this marvelous worship time😍😍😍We love you God,our Father and saviour🔐 Stay blessed 👉members of the Church.
@tekwameg8694
@tekwameg8694 Жыл бұрын
አሜን Amen
@PortefolioAfrica
@PortefolioAfrica Жыл бұрын
What is the song about? I don't speak Amharic. Kindly assist?
@soniyaeng2550
@soniyaeng2550 Жыл бұрын
@@PortefolioAfrica it's a gospel song
@soniyaeng2550
@soniyaeng2550 Жыл бұрын
@@PortefolioAfrica more of thanks giving to God for his unconditional favour and grace...
@haimanotterefe1201
@haimanotterefe1201 Күн бұрын
Hallelujah Amen
@mekdimekdes3919
@mekdimekdes3919 Жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ይባረክ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን
@daginasheamara5112
@daginasheamara5112 Жыл бұрын
አሜን አሜን ሀሌሉያ እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይበርክ ጸገ ይጨመርቢ ጉበኤ ሁሉ እግዚአብሔር ይበርክ
@user-xf5dy8oi6n
@user-xf5dy8oi6n Жыл бұрын
ሁፍፍፍፍፍፍፍፍ ጌታሆይ ክብር ምስጋና አምልኮ ላንተና ላንተህ ነው ለዘላለ ተባረክ ዘማሪው ጌታ ይባርክ
@ghinahamdan5702
@ghinahamdan5702 Жыл бұрын
አቤት ከዘመሪዉ እስከ መእወኑ ድረስ በመንፈስ ቅድስ የተቀጣጠሉ ያአባቴ ሰራዊት ስታምሩ የእዉነት ከወንጌል አማኙ ጋራ እግዝያቤር ወግኖል ለወንጌል አማኙ ድል ወኖለታል ከማመስገን ዉጭ ሌላ አማራጭ የለዉም
@hanandxb4169
@hanandxb4169 Жыл бұрын
Lake belehla yeni wenede Eni nice wusatsani newu yemi nekag kelabi newu yemewedewu fetsari yetemesegne yehune
@maseylema7608
@maseylema7608 Жыл бұрын
እውናት ይስሃቅ ዘመንህ ይለምልም የዝን ዘመን ዘመር ነኝ በይ ዘፈኞች መያትም መስመትም አስጠልቶኝ ነበር አንተን ስያይ ዳሞ ጌታ እዬሱስ ሰው አለው ልክ እንዴ ዮን እንዴት እንዴምወዳቹ ዮንንና አንተን ጭፈራ ዬሌ በሙዝቀ መሰሪያ መበድና ጩሃት ዬሌ ራገ በልክበት ዬጌታ መንፈስ ጉበኤሁን ተቆጠጥሮተል ኡፍፍፍፍፍፍፍ ተበራክ እውናት ነፍሴ ራሰራሰች
@hanandxb4169
@hanandxb4169 Жыл бұрын
Amina fetsari edamini tsanayesatsala betame newu kabine yeminekag hulume yalafala.
@hanandxb4169
@hanandxb4169 Жыл бұрын
Enige oretodoksa neg
@ሳርዬ
@ሳርዬ Жыл бұрын
በዝህ ቸርች ለምን አይመጣም ይህ ሃያል ስው እያልኩ ነበር ጌታ ይባርክህ በብዙ ደስ የሚል የጌታ መንፍስ ያለበት የጌታ ልጀ ነው !!
@hanandxb4169
@hanandxb4169 Жыл бұрын
Kelabi edemih yerezme labine newu yeminekag Eni kenemelala e
@haimanotterefe1201
@haimanotterefe1201 Ай бұрын
ዘማሪ ይስሃቅ ጥሩነህ ጌታ ይባርክህ!!!
@betlhemdawit7274
@betlhemdawit7274 Жыл бұрын
Yise geta yiberakii dasi yemil amilikonew ❤️❤️
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 Жыл бұрын
ክብር ለጌታ እየሱስ በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ደሰ ትላላችሁ ይሱ ወንድሜ አንተ ብሩክ ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤❤🙏
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ይሳቅ ተባረኩ ቅዱሳን
@user-kn3tm6xr3h
@user-kn3tm6xr3h Жыл бұрын
Amen Amen Amen Halalhuya geta Zemnachun Yebarek
@akewaktelila187
@akewaktelila187 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፤ዘመንህ ይባረክ ፤እግዚሐብሄር አሁንም መንፈሳዊ ዓይንህን ያብራልህ !!!!.....ቀኔን በመዝሙርህ ጀምራለዉ ፍጹም ሰላም ይሰማኛል !!!!!!!.....ህይወትህ ይለምልም!!!!!!!!....ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ !!!!!!!!.....ሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እርፍ በጌታ!!!!!!....
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w Жыл бұрын
ይሴ ❤አሜንንን እንኩዋን ደህና መጣህ
@dilayuassefa3932
@dilayuassefa3932 Жыл бұрын
አሜን__ጌታ__ይባረክ__ይሴ_ተባረክ 📖✔😍
@dilayuassefa3932
@dilayuassefa3932 Жыл бұрын
📚📚📚😍😍😍💯👈📖👈
@bethelhemsolomon6233
@bethelhemsolomon6233 Жыл бұрын
ዘማሪ ይሳቅ ዘመንህ ይባረክ እረጋ ያልክ አሁንም አይወሰድብህ ፀጋውን ያብዛልህ
@kalebdawitofficial4003
@kalebdawitofficial4003 Жыл бұрын
Yisihak tilahun sayhon ( tiruneh) bemilew yistekakel❤
@AbebeAlako
@AbebeAlako 9 ай бұрын
የምታገለግለው ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን
@mesfinbentiba5819
@mesfinbentiba5819 Жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ህግ መዝሙር የተባለ በሙሉ ሲዘመር የሚያስጨፍር ሳይሆን የሚያስመልክ መሆን አለበት እዚህ ላይ የማየው ይህ ልጅ የራሱ መዝሙር ባይሆንም የሰውን መዝሙር ፍፁም ወደአምልኮ በመለወጡ ብዙዎችን ሊያስመልክ በመቻሉ በርታ ሁሌ ጌታን በማስመለክ አገልግል እግዚአብሔርም ይርዳህ እልሀለሁ ።
@hanandxb4169
@hanandxb4169 Жыл бұрын
Eni lemejemereya gizi newu yesemahuta kabine yenekawola mene edemise yehu wurer ylegala
@mohsanhassan6189
@mohsanhassan6189 Жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክ በብዙ ጸጋ ይጨምርልህ
@religiousreaction6974
@religiousreaction6974 Жыл бұрын
ተባረክ የኔልጅ ዘመንህ ይባረክ በወጣትነትህ ለፈጣሪህ መዘመር መባረክ ነው
@gesitwondimu3851
@gesitwondimu3851 Жыл бұрын
አሁንም አሁንም በብዙ ተባረኩ የእግዚአብሔር አገልጋይ ወንድሞቼ
@kidusgetachew8819
@kidusgetachew8819 Жыл бұрын
Ye betu ye amlko wubet yha new tebarek
@bt3738
@bt3738 Жыл бұрын
ድንቅ ዝማሬ❤❤❤🙏
@k.p.bfamily1979
@k.p.bfamily1979 10 ай бұрын
God bless you my brother
@tayemeneteso8561
@tayemeneteso8561 Жыл бұрын
Wow indeti ayenati dinki amilekon zamanachu yibareki birukkanochu hunulign wodachalohu
@marakiamanoil1346
@marakiamanoil1346 Жыл бұрын
ይስቅ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ በጣም ተበሪኪለው ቅዱስን የአበቲ ቢሩክን እንዲት እንደምተምሩ እግዚአብሔር አምላክ ዘመነችን ይባርክ እውደችውለው
@BerhanuBedacho
@BerhanuBedacho Жыл бұрын
ዋዉ የሚገርም መንፈስ የሚገርም የክብር ደመና ክብር ስግደት አምልኮ ለትልቁ ለኢየሱስ ብቻ ይሁን ሃሌሉያ አሜን።
@sinduhizkeal
@sinduhizkeal Жыл бұрын
Tebarek eregatahin betam new miwodewu👏👏🥰
@alimesi5639
@alimesi5639 Жыл бұрын
Amen eyesuse geta naw Amen tebareki geta eyesuse yebareki Amen eyesuse geta naw Amen
@masaratjumbo942
@masaratjumbo942 Жыл бұрын
አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችንን ተባረኩ ቅዱስን 🙏❤️🥰
@sheshaytekle870
@sheshaytekle870 Жыл бұрын
Wow kand wer bewhala new yesemahut geta eyesus tsegu yebzahalki bishom eyesus dege tselatka wires yoniye antem hallelujah. Ante bruk neh geta eyesus tsegaw yazalh
@user-hr2ww5nv4c
@user-hr2ww5nv4c Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
@gospelpreacheradiss828
@gospelpreacheradiss828 Жыл бұрын
ይስዬ አንተ በረከታችን ነህ ።
@gemechisdiko2339
@gemechisdiko2339 29 күн бұрын
❤❤wawu God bless you
@grandfor6092
@grandfor6092 Жыл бұрын
ጌታእየሱስ ፀጋዉን የብዛልህ
@AmanuelSefu-zd1wn
@AmanuelSefu-zd1wn 4 ай бұрын
Geta abizito yibarkih tebarek
@fremantaddele7633
@fremantaddele7633 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@RomanRoman-us9rz
@RomanRoman-us9rz Жыл бұрын
ዮኒዬ የኛ አንደኛ እንወድሃለን ጌታ እግዚአብሔር በጸጋ ላይ ጸጋ ያብዛልህ ይሲዬ ብረክ በልልኝ ወንድሜ ተባረኩ ቅዱሳን በሙሉ😇🙏😇🙋🎸🎹🎷🎧🎤
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 Жыл бұрын
ኢየሱስ ከፍ ከፍ ይበል አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንን ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም ሰላተ ጀግናው ኢየሱስ ይባረክ ይሰሐቅ ፀጋ ይጨምርልህ
@meskeremteka5160
@meskeremteka5160 Жыл бұрын
አሜን ጌታ ዘመንህን ይባርክ በብዙ ተባረኩ ዮኔ ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ 🙏❤❤❤🙏
@bekelechbgeta3950
@bekelechbgeta3950 Жыл бұрын
Amennn wow dki mazmure tebarku yebate berukan 🥰🙌🙌🙌❤️
@hannaanley2461
@hannaanley2461 Жыл бұрын
አስይ። ጌታ ይባርካችሁ። አሜን።
@mogesmekuria6952
@mogesmekuria6952 Жыл бұрын
ጌታ በብዙ ይባርክ በመዝሙርህ ተባርክያለሁ
@hirutbeyene3723
@hirutbeyene3723 Жыл бұрын
Tebarku bebzu
@birtedegafe2534
@birtedegafe2534 Жыл бұрын
አሜን ሀሌሉያ 🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
God bless you 😘
@user-cv5pe8tv7f
@user-cv5pe8tv7f Жыл бұрын
wow.....praise lord for this angelic voicereally,this song touch my heart & makes me strong again!!!1
@SelamYeshiwas
@SelamYeshiwas 27 минут бұрын
አሜን ❤❤❤
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 Жыл бұрын
AMEN AMEN HALLELUJA Kibri legeta tbarekulini wendmoche❤🙏🙌🙌🙌
@user-gp9hr2wr4w
@user-gp9hr2wr4w Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ውንድሜ ተባረክ ክብሩን ጌታ ይውሰድ
@temutilahun
@temutilahun Жыл бұрын
💞Be eyesus sim ereft yehonu amiliko be ewnet be eniba nw mamelikew bebizu etif tebarekilign anten yeseten egizabiher yibarek🙌tsegawun yabizalik lemlmln🙏🙏🙏
@kaleabkassaye9735
@kaleabkassaye9735 Жыл бұрын
just wow 🎉 ጌታ ይባረክ ❤
@mazamaza5313
@mazamaza5313 Жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክ🙏🙏🙏👏👏👏
@tamenadelle198
@tamenadelle198 Жыл бұрын
Shalom🤝🙋
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 Жыл бұрын
ሃሌሉያ ክብር ለንጉሱ ይሁን
@temet01
@temet01 Жыл бұрын
It is heart touching song with ear attracting voice!!!!!! God bless you🙏🙏🙏
@Singermelesematewos
@Singermelesematewos Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-fn9fh4eo5u
@user-fn9fh4eo5u 8 ай бұрын
ተባረክ
@jiokioo5935
@jiokioo5935 Жыл бұрын
ክበርልኝ የኔ አባት💪💪🎖❤
@tesfa6187
@tesfa6187 Жыл бұрын
የእግዚአብሄር መንፈስ ያለበት አገልግሎት ጌታ ይባርክህ
@user-on4gy8km2u
@user-on4gy8km2u Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ✊✊✊🎤🎤🎤🙏🙏🥰
@asterbalacho1341
@asterbalacho1341 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ይስዬ ዘመን ይለምለም
@hanandxb4169
@hanandxb4169 Жыл бұрын
Yeraralag me she eresahuta kemeweledi gemeru mesareslehu I'm🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️🙏. Yeraralag
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Жыл бұрын
ሱሪፌልዬ ጌታ ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ!!!!
@Dog_huger
@Dog_huger Жыл бұрын
Elelelelllllllllllll Elelelelllllllllllll Geta Eysus Geta newe
@dagnealemayehu
@dagnealemayehu Жыл бұрын
Bezih yemisgana gize manore endet geta endebarekegn
@danielmekuria7017
@danielmekuria7017 Жыл бұрын
wow betam des yilal.Egzeabeher Yemesgen.
@kabejajamele6263
@kabejajamele6263 Жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሴይ እሴሴሴሴሴሴሴሴይይይይይይይይይይ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ታበረክይ ይሰቅዬ በብዙ ፀጋ ውድ የአበቴ ሰጦታ የሆንክ ዮንዬ ጌታ እንደ በለጠግናት መጠንይበሪክክ ቅዱሰን በሙሉ የታበረከቹ ነቹ
@tesfayeeshetetsegaye7658
@tesfayeeshetetsegaye7658 Жыл бұрын
ምርጥ የተቀባ ዘማሪ! እ/ር ይባርክህ!
@meronmerga3995
@meronmerga3995 Жыл бұрын
Weyyy hallelujah geta keberu. Wesedew
@metagesassefa1447
@metagesassefa1447 Жыл бұрын
በመንፈስ የሚያንጉድ አምልኮ ስሰማ ቅዱሳን ቅልጥብለው በህብረት ሲያመልኩ ሳይ ስደተኛነቴን እረግመዋለሁ ያልተንጨረጨረ ረጋ ብሎ ከአምላክ ጋር የሚያገናኝ ጥዑም አስመላኪ ክበርልኝ ቅዱሳን ተባረኩ የክብር ሁሉ ባለቤት አምላኬና አባቴ ክብር ሁሉ ለታላቅነትህ ይሁን
@hanandxb4169
@hanandxb4169 Жыл бұрын
Lake belehla betame besa yemila mezimur newu
@hanandxb4169
@hanandxb4169 Жыл бұрын
Ake newu
@bemnetgebremariam1101
@bemnetgebremariam1101 Жыл бұрын
God bless you singer Yesak! Amazing worship
@AbeneEfrem-wz1wg
@AbeneEfrem-wz1wg 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ተባረክ እወድሀለሁ
@aynalemgerma7057
@aynalemgerma7057 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Tebareki 🙏
@sifaanmuluneh8947
@sifaanmuluneh8947 Жыл бұрын
Ameen yesus geta new🥰🥰🥰
@user-xm4tu3vm3v
@user-xm4tu3vm3v 2 ай бұрын
Yichemrlh !!!!!!!!!!!!!!!!!!
@ibsaligdi1853
@ibsaligdi1853 8 ай бұрын
Waaqayyo si haa ebbisu.
@user-ly6ox8ts7l
@user-ly6ox8ts7l 4 ай бұрын
tebareklign yise
@esakotube.
@esakotube. Жыл бұрын
when i hear know this song i was in my office and also it make my day full of happiness, God bless you an amazing worship. praise God
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 31 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 52 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 98 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 36 МЛН
ካህኔ  by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"
9:37
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 5 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 31 МЛН