No video

እኔም የምናገረው ትልቅ እውነት አለኝ! በአዲሱ አመት ወደ ፍቅር ብንመለስ ይሻለናል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 249,938

Eyoha Media

Eyoha Media

10 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 2 200
@Tube-vt5se
@Tube-vt5se 10 ай бұрын
እውነት ለመናገር እቺን ልጅ አግዘናት የራሷን ስራ ሰርታ ተቀይራ የጠሏትን ቤተሰቦቻን ማሳፈር አለብን እንርዳት የምትሉ ላይክ ከዛ እሷ ትቅረብልንና አካውንቷን ትስጠን
@helenyasmina3182
@helenyasmina3182 10 ай бұрын
አዎ ወደመፍትሄው ብትሄድ ቆንጆ ነው በየጉደኞችዋ ቤት እያደርች ነው እህታችን
@user-cp3yy4zn2p
@user-cp3yy4zn2p 10 ай бұрын
AWO lik nesh kezih hullu chikchik bnagzat kenesu btlakek tiru new
@sameramohamed4716
@sameramohamed4716 10 ай бұрын
አሪፍ ሃሳብ👍
@derejeminto4474
@derejeminto4474 10 ай бұрын
ሷስልኳን please?
@geteneshalemu2975
@geteneshalemu2975 10 ай бұрын
በትክክል እኔም አለሁ ስልኳን እፈልጋለሁ የአቅማችንን እን ርዳት እባካችሁ😭
@user-dj8ho6rs4w
@user-dj8ho6rs4w 10 ай бұрын
ልጁ ወላሂ በጣም አዋቂ ነገር ነው በሳል አራዳ ብቻ እንደኔ የተመቸው በላይክ አሳዩኝ🎉🎉🎉🎉
@ashkamal4361
@ashkamal4361 10 ай бұрын
እኔም አዳመጥኩት ምርጥ ልጅ ግን ሊደፉት ነው የህት ክፉዎች
@semert8012
@semert8012 10 ай бұрын
Weyyy betam awaking bcha aygeltewem nggru ewenet yazelenew
@user-ln4ky7rl6j
@user-ln4ky7rl6j 10 ай бұрын
ልየዉእስቴ
@belayshebo3149
@belayshebo3149 10 ай бұрын
Andaande sawochchi ngigir yichilallu
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 10 ай бұрын
እኔም አድናቂው ነኝ!!
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 10 ай бұрын
እናቱን ብቻ ሳይሆን እውነተኛዋን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትናን በያሬድ አየሁት። ጌታ አብዝቶ ይበርክህ
@fikrybeltal9578
@fikrybeltal9578 10 ай бұрын
የፍካሬ ኢየሱስ ታሪክ ለሠው ቤተሠቡ ጠላት ይሆናል ይላል ።
@SefinaSema
@SefinaSema 10 ай бұрын
እንደ ስርጉት ልቤን የሰበር ታሪክ የለም ከልጅ ልጅ የለ በእድሜ እድሜ የለከፈቅር ፈቅር የለ ስርጉት የማታ እንጀራ ያውጣልሽ
@AsdQwe-qr8zs
@AsdQwe-qr8zs 10 ай бұрын
ተይ እባክሸ የትም ትትዘላዘል ኖራ
@tigistabebe7139
@tigistabebe7139 10 ай бұрын
ይሄ ልጅ ከአነጋገሩ የተረዳሁት ነገር ጨዋ ያሳደገው plus በቀለም አእምሮው የበለፀገ እውነትን የሚናገር ፈርሀ እግዚአብሄር ያለው ነው።በተረፈ የድንግል ልጅ እርቀሠላሙን ያውርድላችሁ።
@yayahala615
@yayahala615 10 ай бұрын
እውነት ነው ❤
@taduchannel5238
@taduchannel5238 10 ай бұрын
እውነት አሰተዋይ ነው
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 10 ай бұрын
ትክክል አስታዋይ
@saramengistu481
@saramengistu481 10 ай бұрын
Amen Amen Amen
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 10 ай бұрын
ጥራዘረ ነጠቅ ቋንቋ ስለተጠቀመ ነው ምሁር ያስባለው?
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 10 ай бұрын
ያሬድ በሳልና አስተዋይ የተረጋጋህ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ አስማሟቸው
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 9 ай бұрын
yetiti negers ewunet titi yelatem ayyy yasazenal
@helamtekeste6095
@helamtekeste6095 10 ай бұрын
እቺን ልጅ ደግመክ አቅርባት እንርዳት እባክ እምትስማሙ ላይክ አርጉ በሰው ሀገር23 አመት መኖር ቀላል አይደለም
@yw-ox7em
@yw-ox7em 10 ай бұрын
እዉነት ሚዛናዊ ሰው ነህ። አንጀቴን በላችኝ የእኔ ከርታታ ስርኩት 😥😥😥 ልጅ የላትም ንብረት የላትም አለ እዉነት በሳል ልጅ ነህ ። ስርኩትን እንግዝ ምትሉ በላክ እንተባበር ህይወቷን ትኑር።
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 10 ай бұрын
ፍትህ በስደት ለተከራተተቹው ስርጉት
@selamtesfaye2904
@selamtesfaye2904 10 ай бұрын
የልጁ አድናቂው ነኝ በጣም ጎበዝ አስተዋይ በጣም ጎበዝ አስተማሪ ታሪክ መደሀኒያለም በመካከላችው የገባውን ዲያብሎስ ያውጣላችው 🙏🙏🙏
@helenalamin9762
@helenalamin9762 10 ай бұрын
ለምን ለናቱ። ስላገዘ
@foziyahayati6372
@foziyahayati6372 10 ай бұрын
​@@helenalamin9762በደብ አዳምጭ
@bmshrassist5566
@bmshrassist5566 10 ай бұрын
Alagezem antem yaw neh
@ethiolal2148
@ethiolal2148 10 ай бұрын
ለወለደችህ እናትህ እኔን ደስ አለኝ አንተን የመሰለ ጨዋ ሀይማኖተኛ አስተዋይና የተረጋጋ ልጅ ያለ አባት አሳድጋ በማየቷ🙏🥰 እድሜና ጤና ይስጣችሁ:: ስጋ ስጋ ነው ተለያይቶ አይለያይም ነገር ግን በፍቅር የተፈቀደልንን እድሜ እንኑር:: አለምዬ ኑርልን እምወድህዋ🙏🥰
@user-kp8rd1te4v
@user-kp8rd1te4v 10 ай бұрын
❤❤❤❤በጣም
@wertkebaboye1038
@wertkebaboye1038 10 ай бұрын
እውነት ለመናገር ልጁ ቤተሰቡን ሳይሆን እኛንም አስተምሮናል ተባረክ እግዚሃብሔርን መፍራት በንግግር ብቻ ሳይሆን በመኖር ማሳየት ነው ወንጌል እውነት ነው ፍቅር ነው ሰላም ለሁላችን
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 10 ай бұрын
ስርጉት የኔ እናት ታሪክ ቀያሪው ፈጣሪ ህይዎትሽን ያስተካክልልሽ ❤ ያሬድ የልጅ አዋቂ ነው
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 10 ай бұрын
አጀት ነው ምትበላው😢😢
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 10 ай бұрын
@@sn-jn3eg የብዙ እህቶቻችን ታሪክ ነው ከሌለን የለንም ማንም አይወደንም ስለዚህ በስደት ያለን እህቶች ለራሳችን ማወቅ አለብን ከፈጣሪ ጋር
@zelalemasrat1041
@zelalemasrat1041 10 ай бұрын
​@@ZorishMenjetaL 0000000000000000000000000000😊
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 10 ай бұрын
አሚንንንአይስደት😭
@mekidesgezahegn7812
@mekidesgezahegn7812 10 ай бұрын
ለያሬድ እናት እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ልጃቸው የሳቸውን ማንነት ይመሰክራል ለእውነት መቆም ደስ ይላል
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ትልቅ ሰው
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 10 ай бұрын
አጃኢብ ነው የምር 1ኛ ነው የንግርግር ብቃት ይገርማል
@seblipomi3684
@seblipomi3684 10 ай бұрын
በስመአብ የልጁ ስብእና የሚረዳበት የሚያስረዳበት መንገድ እግዚአብሄር ያክብርህ ይህ ቤተሰብ በአዲሱ አመት ሰላሚ ተመልሶ ይምጣ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 10 ай бұрын
የተማረ ይግደለኝ ይላል ያገሬ ሰው ያሬድ ሁሉም የተናገርከው ከልቤ ነው ያዳመጥኩት::👍🏽👏🏽✊🏽🇪🇹
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f 10 ай бұрын
የወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛበታል አሉ ወላሂ ይች ሴትዮ በጣም ነው ልቤን የሰበረችው አረ አላህ ይድረስልን ዋ ለራሴ ፈራሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@Maya-bm6hl
@Maya-bm6hl 10 ай бұрын
እኔም በጣም ፈርቻለሁ😢😢😢😢
@zenbabelay1369
@zenbabelay1369 10 ай бұрын
ውድእህቶቸ ብራችሁን ያዙ
@qader6010
@qader6010 10 ай бұрын
እኔም በጣም አሳዝናኛለች ሁሉም ተበደልኩ ይላሉ ትክክለኛው በዳዩ ማነው ተበዳዩስ ማነው ውነቱን ሚያቀው አላህ ብቻነው ግን ለዛቺ ለምስኪኗ አላህ ይድረስላት
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 10 ай бұрын
Betam 😢😢😢😢😢
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 10 ай бұрын
ልጁ ጡጢን ነው ያለው ስርጉድን አይደለም
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d 10 ай бұрын
ስርኩት በእናትዋ ቤት መብራትም ውሃም ሁሉንም ነገር አግኝታ መኖር አለባት ፍሬ ይሰጣት ዘንድ ዱአ አደረኩላት አለምሰገድ ተባረክ
@wubayehukassa5720
@wubayehukassa5720 10 ай бұрын
ከአንደበትህ የሚወጡት ቃላቶች የታረሙ ናቸው ይህ የሚያመለክተው አስተዳደግህን ነው እናትህን እግዚአብሔር ይባርካት
@emebetabduk9508
@emebetabduk9508 10 ай бұрын
በተለይ አረብ አገር ያላችሁ እህቶቼ ለራሳችሁ ማዘንና የራሳችሁን ህይወት ማስቀደም አትርሱ።አዛኝ ልባችሁን ማንም ቢሆን ቤተሰባችሁም ጭምር መጥጦ እንዲጥላችሁ አትፍቀዱ።🙏
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p 10 ай бұрын
ባለ ማህተቡ ዋውውውውውው ስነምግባርህ አቤት ትህትና እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-hj8nc4nh3z
@user-hj8nc4nh3z 10 ай бұрын
ስርጉት ትዳርና ፍሬ ይስጥሽ የኔ እናቴ አይዞሽ❤❤😢😢
@hcjth1747
@hcjth1747 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@hanukonjo5266
@hanukonjo5266 10 ай бұрын
Amen Ya reb 🙏🥹
@user-jg1om1lv6m
@user-jg1om1lv6m 10 ай бұрын
Yestat
@user-cj4rl3yc1b
@user-cj4rl3yc1b 10 ай бұрын
ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ሰማሁት በእውነት የተሞላ ቃላት ነዉ ከአደበቱ የሚወጣው የኔ ባለማህተብ ወንድሚ ያሬድ እግዚአብሔር ያክብርህ ❤❤❤
@hirutahirut6496
@hirutahirut6496 10 ай бұрын
አሜን❤
@Neima205
@Neima205 10 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ልጅ አይደለም አንድ አስር ቢወለድ በጀሉሊ ያለው ስበእና አላህ እድሜ ከጤናጋ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ይስጥህ❤
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 10 ай бұрын
እሄ ቤተሰብ ባንድ ሆኖ ዳቢሎስን ድል መንሳት አለበት ፍቅራቹን ይመልስላቹ ከምር ስጋ ናቹ አትጨካከኑ ለዚ ከንቱ አለም ውዶቼ❤❤
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 10 ай бұрын
ልጁ ጡጢ የምትባለዋን ነው ስርጉትን አላለም
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 10 ай бұрын
​@@tube-ot5cpስም ሁሉንም ስም ጠርቱዋል ነገር አታጋግሉ ሁሉንም በማክበር ነው የገለፃቸው ተናገረ ዉጊያው መንፈስ ነው አለ በነሱ መሀል ሶስተኝም ሰው አለ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 10 ай бұрын
ልክ የባሌ እህት ናት ወንድሙ መሰሉኝ በለፎ መጥቶ ያወሩት ሁለቱ እህተሞቹ
@kasechnegash2233
@kasechnegash2233 10 ай бұрын
በኔ ይብቃ እህቶቼ ከኔ ተማሩ 7 አመት አለ እረፍት ሰርቼ የቤተስብ ቤት አፍርሼ ሰርቼ ለራሴ ምንም ሳልይዝ ዛሬ ወንድሞቼ በየ ተራ እየተነሱ ካልገደልንሽ እያሉኝ እየተቃጠልኩ አልሁኝ ግን ፈጣሪ 1ልጅ ሰቶኛል በሷ እፅናናለሁ
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p 10 ай бұрын
ምን ጉድ ነው አይዞሽ እንኳን ፍሬ ኖርሽ
@user-ie3qr5lc7n
@user-ie3qr5lc7n 10 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ ግዜው ነው አረመኔ ጨካኝ ግዜ ነው የወለድሻት ትደግልሽ ዋናው ልጅ ነው
@saratube7626
@saratube7626 10 ай бұрын
እኔ 6አመት የሰራሁትን ቤት የቤተሰቡ ነው ያች አደለም አሉኝ እደገና ሀ ብየ 6አመት ሰርቸ አገር ገብቸ ምን የመሰለ ቤት ገዛሁ የወሰዱትንም ብር በአክስት አጎት ሽምግልና ተቀበልኳቸው አሁን ስደትን ጨርሸ ልገባ ነው
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p 10 ай бұрын
@@saratube7626 እግዞ ስንት አይነት ህይዎት አለ በእውነት እህቶቸ በጣምምም ጠንካራ ናችሁ ምክንያቱም ተስፍ ሳትቆርጡ ተመልሳችሁ ስደት ገብታችሁ ተለወጣችሁ እንኳንም ሰው ሁነሽ አሳየሻቸው አይዟችሁ
@taibah5903
@taibah5903 10 ай бұрын
ምነአይነትዘመንላይደረስን አይዞሽእማዬ እራስሽንጠብቂ ደህናከሆንሽ ትተኪያዋለሽ ልጅሽንአላህያሳድግልሽ
@ifhjdgjchj9007
@ifhjdgjchj9007 10 ай бұрын
ልጁ አስተዋይ ነው አላህ ይስጥህ የስደት እቶች ከዚህ ተማሩ አገር ቤት ስንገባ እደማይፍልጎን 😢
@negashtersit7630
@negashtersit7630 10 ай бұрын
የየትኛውም ሃይማኖት ተከታዮች ብንሆንም ምንም ዓይነት በጎ ምግባር ቢኖረንም ፍቅር ግን ከሌለን ሁሉንም ነገር ከንቱ ያደርግብናል ስለዚህ የሁሉም ነገር ማሰሪያ ፍቅር ነውና ፍቅርን እና ይቅርታን እናስቀድም።
@almfiramandefro3252
@almfiramandefro3252 10 ай бұрын
በጣም ይገርማል ያሬድ ትክክለኛውን መልእክት ነው ያስተላለፈው እግዚአብሔር ይስጥህ
@rozazouba7538
@rozazouba7538 10 ай бұрын
awo sudani ygbcewa ho sudanoci ayrbume eko
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 10 ай бұрын
Betami
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 10 ай бұрын
እስቲ አንቸኩል በትልቅዋ እህታቸው ነው በሁለት በኩል የተፈረደባት አላወቅንም እሱ ጥሩ እስዋ ጥሩ ማለት አይቻልም ስርጉት ስታወራ የትልቅዋ እህታችን ልጅ ይደበድበኛል ብላለች!!!! እጄን ወደኃላ ይዛ ልጅዋንታስደበድበኛለች ማነው ደብዳቢው ክሁልት አንዳቸው?????
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 10 ай бұрын
ደብዳቢው እዚህ የቀረቡት ሁለት እህቶቿ ልጅ መሰለኝ
@abetyeamlaksira9912
@abetyeamlaksira9912 10 ай бұрын
Awo yeNigisit lij new endegebagn. Yaredima chewa christian besal new
@hanahailu3073
@hanahailu3073 10 ай бұрын
አስተዋይና ሚዛናዊ ወጣት ተባረክ 👍👍
@wubschettewabech5439
@wubschettewabech5439 10 ай бұрын
በጣም የሚገርም ሚዛናዊ ወጣት ነው ትክክለኞ ኦርቶዶክስ ነህ እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰብህን ይባርክ
@aasala2807
@aasala2807 10 ай бұрын
ውይ ያሬድ❤❤ልጄም ልክ እንዳንተ ዘና ዘብነን ያለ አስተዋይ ጨዋ ምሁር እንዲሆንልኝ ፈልጋለው።
@abiyumulu2640
@abiyumulu2640 10 ай бұрын
ይህን ሰምታችሁ ካልተማራችሁ ካልተስማማችሁ ፈጣሪ ወርዶ አያስማማችሁም!!! "ይቅርታ ስታደርጉ ነው ይቅር" ይሚላችሁ አምላክ ታናሻችሁ ትልቅ ትምህርት ተናግሯል ተማሩበት እድሜህ ይርዘም እናመስግንሀለን ደግሞ ይስማማሉ የሚል እምነት አለኝ ፈጣሪ ይርዳን።
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 10 ай бұрын
ሁሉም በራሰ ልክ ሊሆን ይችላል ግን ቁስ ከቤተሰብ አይበልጥም አይነፃፀርምም ከሁሉ በላይ ህሊና የሚባል ዳኛ አለ ልጁ ግን ብዙ እውነት አለው እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጣቹ
@wodeineshjimma6661
@wodeineshjimma6661 10 ай бұрын
Exactly
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 10 ай бұрын
በጣም ሃቀኛ ኦሮቶዶክስ ነው!እንዳታ ያብዛቸው እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም.ደስ.አለኝ የሰላምና የፍቅር አዲሲ አመት ያርግልን ኤርትራና ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን
@kebera2636
@kebera2636 10 ай бұрын
ውይ የተባረከ ልጅ ምን አይነት እናት እንዳሰደገችህ እናትህን ባንተ አየኋት ልኡል እግዚአብሔር በናንተ ላይ አድሮ እዚ ቤተሰብ ውስጥ ሰላም ይግባ ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ አላልፍም ባለ ኂሊና ነክ ብቻ ለዚ ቤተሰብ እንደለፋቹ ልኡል እግዚአብሔር ልፋታቹ ቆጥሮ ይህ ቤተሰብ ሰላም ይጎብኘው
@Ethio631
@Ethio631 10 ай бұрын
ልጁ ንግን አለማድነቅ አይቻልም ማሽአላህ ብሩህ ዓዕምሮ አለው በእነሱ ያልወጣ የተለየ ነው👏👏👏
@abebayimermekonn-fs8hn
@abebayimermekonn-fs8hn 10 ай бұрын
ያሬድ ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ እባክህን አግዛት ስርጉትን ፈጣሪ ላንቺ ያለዉን ሰተዎሽ ኡፈይ በለሽ የቀረዉ ዘመንሽን በሰላም እንድትኖሪ ያድርግሽ አለም ሰገድ ፈጣሪ ይባርክህ አንተ መልካም ሰዉ
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 10 ай бұрын
Amen amen amen
@hcjth1747
@hcjth1747 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@genetbiru2328
@genetbiru2328 10 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@user-cj4rl3yc1b
@user-cj4rl3yc1b 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@promobile9204
@promobile9204 10 ай бұрын
አቤት ትህትና የእውነት አንተ ሰው ነህ ሰው!! እኛ ግን እንደሰው ተፈጥረን ሰው መሆን አቃተን😢
@ayaldaniel9010
@ayaldaniel9010 10 ай бұрын
ማርያምን በዘመኔ መስማት የምፈልገው ቃል ልጆችሽ ከልጆቼ ጋር ይገናኙ እንዲሉኝ ነው ያሬድ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ብትሆን ተመኘሁ እኔም በውርስ ምክንያት ቤተሠቤን አጥቻለሁ
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 10 ай бұрын
ምንም ታርግ ምንም ትሁን ሰደት የጨረሳት እህታቹ ናት እረ በእግዚአብሔርም በቃ ትኑርበት አይ ሰደት
@KeneanMinshr-ql6zc
@KeneanMinshr-ql6zc 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢ewinet new
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 10 ай бұрын
@@KeneanMinshr-ql6zc እኔ ሳያት ያመኛል የኖርኩበት ሰለሆነ በቃ ይተዋት
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 10 ай бұрын
ታዳኮ ልጁ እሱዋን አላለም ጡጢ የምትባለዋን ነው ባለልጅዋን
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 10 ай бұрын
@@tube-ot5cp ገብቶኛል
@genitube1438
@genitube1438 10 ай бұрын
ትክክል
@USer-yr3hy7rj7e
@USer-yr3hy7rj7e 10 ай бұрын
እስኪ ይችን ሚስኪን በስደት ያለቀች እህታችንን ለመርዳት ዝግጁ ነን የምትሉ እህት ወድሞቸ በላይክ አሳዬኝ በተለይ ስደት ያለን ልጆች መከዳትን መከራተትን ብቸኝነት ምን ማለት እደሆነ ሰለምነዉቀዉ እስኪ ደስ ይበላት ይች ከረታታ እህታች እንርዳት እስኪ ስቃ እንያት
@mosebtube1027
@mosebtube1027 10 ай бұрын
መስራት ትችላለች እኮ ትንሽ ወረት ካገኘች
@HiwotJima-Ya.MarMinas
@HiwotJima-Ya.MarMinas 10 ай бұрын
አዎ የእውነት
@AD-qy3tm
@AD-qy3tm 10 ай бұрын
እውነት እንዳሰባችኋት ፈጣሪ ያስባችሁ
@user-hq1lp2eq5t
@user-hq1lp2eq5t 10 ай бұрын
ወላሂ ያሬድ ጎበዝ ልጅ ነው. በእውቀት የበለጠገ አዕምሮ የየያዘ እውነት ውስጡ ስላለ ፊለፊት ነው የመጣው ተስማሙ የታናሽ ወንዲማችሁን ምክር ስሙ ያሬድየ. በፍጣሪ ስርኩትን. የቻልከውን ሁሉችለህ ከጎኖ ሁን. ወንድም መከታ አይደል😢
@beryhelen6204
@beryhelen6204 10 ай бұрын
የእውነት ወንድሜ ምንልበልህ ተባረክ ትክክልነው ያልከው እነሱ የክርስቶስ ተከታይ አይደሉም እየሱስ ፍቅር ነው የሚያስተምረው
@elshaday-kk8kd
@elshaday-kk8kd 10 ай бұрын
በኢየሱስ ስም የተማረ ይግደለኝ አገላለጽህ ብቻ በቂ ነው❤
@Drunk-Fly
@Drunk-Fly 10 ай бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@tedyteklu8195
@tedyteklu8195 10 ай бұрын
እግዚአብሔር የባረከው የልጅ አዋቂ የሆነ ትሁት ልጅ ነውና።100% በሀሳቡ እስማማለው
@desalezinabu2204
@desalezinabu2204 10 ай бұрын
በጣም አዋቂ ትሑት የሆነ ልጅ በዛውም የተማረ ጎበዝ ልጅ እግዚአብሔር እንደነዚህ ያሉት ወንድሞች ያብዛልን🙏
@TsedaleDesta
@TsedaleDesta 10 ай бұрын
እናትህ እድሜና ጤና ይስጣቸው እንደዚህ ጥሩ አድርገው ስላሳደጉህ እንዲህ ነው እንጅ ተባርክ 🙏🙏🙏🙏
@user-dw9bp4zp6k
@user-dw9bp4zp6k 10 ай бұрын
እደው መቸ እደምንሞት አናቅም ስንሞት መኪና ቤት ንብረት አብሮ አይቀበርም እና ፍቅራችሁን አላህ ይመልስላችሁ ፍቅር ካለ ሁሉም ነገር በቂ ነው
@user-ih6dr2wq4z
@user-ih6dr2wq4z 10 ай бұрын
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ይህ ለኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ነው ተባረክ ጎበዝ
@ephremhagos6606
@ephremhagos6606 10 ай бұрын
በጣም የሚገርም የእህት ልጅ ምን አለ እዳተ ያለ ብሩህ እይምሮ ያላቸውን ቢያበዛል ልጅህን እግዛቤር እዳተ ያርገው W. O. W
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 10 ай бұрын
እመቤቴ አዛኝቷ እንደው እነዚ ቤተሰብ ውስጥ ገብተሽ ሁሉን ትተው ፍቅር ሆነው አሳይን እናቴ ኪዳነህረት እንደው እናትክም አክስቶችም እጅግ በጣም እድለኞች ናቸው አንተን የመሰለ ልጅ ስላላቸው መጨረሻላይ ያስተላለፈው መልክት እያለአሱክ ነው የስማውት ተባረክ ልጄ
@user-er1fd1dl2v
@user-er1fd1dl2v 10 ай бұрын
ዋው ምርጥ ልጅ ለማንም ሳያዳላ እውነቱን የተናገረ ልጅ እውነት እግዜር ከፍ ያለ ቦታ ያድርስህ
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 10 ай бұрын
ልጁ በጣም አስተዋይ ትሁት የተረጋጋ ነው ቤተሰቦቹን ወዳድ ጨዋ ነው ለአዲስ አመት በቤታችሁ ፍቅር ይግባ ስርጉት ማገዝ አለብን የምትሉ
@eskuyin9530YouTub
@eskuyin9530YouTub 10 ай бұрын
ሰው የላዩን ነው የሚያየው እሷ ተጎዳች እነረጂ እነሱ እማ ህይወታቸውን አረየመሩ ነው አስተዋይ የምትሉት ሰዎች ግን ኤያሰረተዋላችሁ
@elsatube1045
@elsatube1045 10 ай бұрын
የምገርም ስርአት በተለይ ስርጉት ንብረትም ፍሬም የላት😢 እድሜ ይስጥህ ወንድሜ ስለእውነት የመሰከርክ ሰው ያለምንም ማዳላት
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 10 ай бұрын
አንተ ወንድሜ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ ይሄ ቅንነት አይወሰድብህ በርታ እናትህንም አክስትህንም በፍቅር አሸንፋቸው የወለድካት እግዚአብሔር ከክፊ ይጠብቅልህ
@user-vk7mk6ex7s
@user-vk7mk6ex7s 10 ай бұрын
Yared.. You are so smart 🙏 .አንተን ያሳደገች እናት ምን አይነት እንደሆነች መገመት አይከብድም ❤ God bless you and your family .
@mama-yz2iq
@mama-yz2iq 10 ай бұрын
በጣም ልቦና ያለው ልጅ አነጋገሩ የበሰለ ነው❤
@MunaBekele-kz2ji
@MunaBekele-kz2ji 10 ай бұрын
አለምሰገድ እንደዚ ያስደሰተው እንግዳ አይቼ አላውቅም። ሁለታችሁም ተባረኩ😊
@samrawittube9195
@samrawittube9195 10 ай бұрын
እነዛ እህቶቻ እውነት ቢኖራቸው ፊታቸው አይደብቁም ነበር
@ellub5242
@ellub5242 10 ай бұрын
ዋው ያሬድ አብረን ቤተልሄም ተምረናል አንድ ክፍል ለረጅም ጊዜ... ስርአት ያለው ልጅ ነበር
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 10 ай бұрын
Besent ametmhert enem eza new yetmrkut ena yet new makew eylekug neber
@abasbeseremo2772
@abasbeseremo2772 10 ай бұрын
Enim abriw temrialew ye kifil aleka neber chewa sileneber Wey gud Adegin
@sonymoon9988
@sonymoon9988 10 ай бұрын
እኔ የት እንደማውቀው ጠፍቶብኝ ነበር እኔም ቤተልሄም ነበርኩ ሰፈሩ ግን የት ነበር
@ellub5242
@ellub5242 10 ай бұрын
@@sonymoon9988 ራስ ደስታ አካባቢ መሰለኝ
@ellub5242
@ellub5242 10 ай бұрын
@@rahelrahel3587 ከያሬድ ጋር 8ኛ ክፍል 1996 ላይ አብረን ተምረናል
@user-fg3ji7po4m
@user-fg3ji7po4m 10 ай бұрын
አቤት ደስ ስትል ሁለመናህ ፍቅር ውስጥህ ያለው እውነትና ፍቅር ከላይ ወቶ ሲፈስ ይታያል ማስተዋል ለቻለ ሰው ተባረክ በእውነት
@hirutgirma3499
@hirutgirma3499 10 ай бұрын
ልጁ በጣም እጅግ በጣም መልካምና ትክክለኛ ክርስቲያን የተረጋጋና አስተዋይ ልጅ ነው የስርጉት እህቶች ግን እጅግ ሲበዛ አውሬዎች ናቸው በስመአብ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 10 ай бұрын
አልምስገድ እና የእዮሃ ሚድያ ቤተሰቦች እንዲሁም መላውየኢትዮጵያ ህዝብ እንኩአን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ አደረሰን አገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🏽🥲🇪🇹
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 10 ай бұрын
የእህታችን ታሪክ እግዚአብሔር ይቀይርላት ስደት ያደከማት😢😢😢በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢❤❤የቤተሰብጭካኒ ያማል ።ወንድማችን እናመሰግናለን😢😢እውነቱ መናገረ ጥሩነው
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 10 ай бұрын
Tikikl
@nebiyata332
@nebiyata332 10 ай бұрын
ልፋቷን እመቤቴ ትታደጋት ከባድ ነው ሁሉም ወደእራሱ ወገን ነው የሚደላው ይብላኝ ለእሷ በልፋቷ የተከዳች ከርታታ😢😢😢😢
@hareggebre
@hareggebre 10 ай бұрын
በእውነት እንደዚህ ልብ የሚነካ ንግግር ሰምተው ካልተሰበሩ በጣም ነው የያሳዝነው እግዚአብሔር አምላክ ይሄንን ቤተሰብ ተስማምቶ ለማየት ያብቃን🙏
@meazamamo674
@meazamamo674 10 ай бұрын
የተባረከ ልጅ አንደበትህ ሁሉ ስጣፍትጥ, አግዚአብሔር ባርኮሃል, አሁንም ተባረክ ❤❤❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 10 ай бұрын
አለምሰገድ ልክ እንደራሱ ጉዳይ በጥሞና እና በትህትና የማዳመጥ ችሎታ እና አቅሙ ተሰጥዖው ሁሌም ያስገርመኛል አስተዋይ ሰው እግዚአብሄር ጤና እና እድሜ ይስጥህ መጭው አዲስ አመት የተባረከ የተቀደሰ ይሁንልህ 🙏🙏🙏
@seblewongelbelachew1846
@seblewongelbelachew1846 10 ай бұрын
ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ! ለዚህ ቤተሰብ ትርምስ መፍትሔ በእጅህ ነው። እንዲህ በብስለት መመካከር ያሻል። ፈጣሪም ይረዳሃል።
@alemlukas5799
@alemlukas5799 10 ай бұрын
እ/ር ይባርክህ ወንድሜ ያሬድ ጌታ ይባርክህ በእውነት አስተዋይ ነህ ዘመንህ ይባረክ አንተ በለጥክ የአባቶችን ልብ ለልጆች ይላል መፅሀፍ ቅዱስ እነሱ በስጋ ትልቆች ናቸው ግን ያንተ እሩብ የላቸውም የወለዱት ትንሹ ብላቴና አስተማሪያቸው ሆኖ. መቼም ከዚህ በኋላ በሰው ፊት የመቆም ሞራል አይኖራችሁም. ከዚህ በኋላ በአዲሱ ዓመት ሁሉን አስተካክላችሁ በፍቅር መኖር አለባችሁ.አንተ ግን አሁንም ደግሜ እላለሁ ተባረክ አስተዋይ ነህ.
@yotamerat8766
@yotamerat8766 10 ай бұрын
ወንድሜ አንተ ለነሱ ብቻ ሳይሆን ለእኔም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠክኝ ምን አይነት ሰው ነህ እናትህ እንዴት ታድላለች እግዚአብሔር. አይለውጥብክ ባገኝክ እዴት ደስ ባለኝ በቃ ውስጤን ነው የነካኝ ምግባር ።
@sabalule7915
@sabalule7915 10 ай бұрын
መማር ጥቅም የሚኖረው ቀና አሳቢ ስንሆን ነዉ የያሬድን እናት በልጃቸዉ አየናቸዉ ወገኖቼ ሰላም ፍጠሩ ግዜው ከፍቷል ሁሉ ቦታ ቢሮ መኖሪያ ወዘተ የተለያዩ ኘግሮች ይታያሉ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 10 ай бұрын
ገጠመኝ አዳምጡበት ሁላችሁም ፀበል ተጠመቁ ሁላችሁም እመቤቴ ማርያም ን ተማፀኑ
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 10 ай бұрын
ትክክል ብዙ ኮተት ይኖራል በማይረባ ነገር ቤተሰብ የሚበታትነው በቤተሰብ ሲመለክ የቆየ ዛር ሊኖር ይችላል ሌላው ደሞ በወዳጅ መስሎ ጠላት የገባ መተት ይኖራል በተለይ ስርጉት በንስሐ ታጥባ ሱባኤ ብትይዝ ሁሉም ነገር ይጋለጣል ። እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 10 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ፍትህ ለስርጉት ፍትህ ለስርጉት ፍትህ ለስርጉት😢 ባለፈውም በጣም ነው የገረሙኝ እንደዛ ሲዝቱና ሲደነፉ ከንደነዚ ኣይነት እህት ፈጣሪ ይሰውረን ልኡል ሰገድ ከልብ እናመሰግንሀለን🙏🙏🙏🙏
@gfg4073
@gfg4073 10 ай бұрын
ስለ ስርጉት ቤሪት ያሉትን ጠይቅ መርጥ ጋዘጠኛ ነክ ስርጉት ማለት በጣም ደግ ስው በልቶ የጠገበ አይመስላትም ብለዋል ቤሪት ያሉ ❤❤❤ ይቺ ልጅ ለምን ከቤት ትባረረች ቤቱ ይካበፈሉ ትንር እነሱ እሳን ማየት አይፈልጉም
@Zizuyosan
@Zizuyosan 10 ай бұрын
Yeteleye sew alametum tebabirew liferdubat yefelge tihun sirgut bedele dersobatall
@saranigatu6037
@saranigatu6037 10 ай бұрын
አረብ ሀገር የምንኖር ልጆች ግን እድላችን ክፉ ነው
@saraabate1804
@saraabate1804 10 ай бұрын
ልጁኮ ስርጉት ያለችው ትክክል ነው።የሚነግረን በስርጉትላይ ለ2ሲጣጡ ስለነበሩት ስርጉትን አሽሽ ትወስዳለች ስላሉት እህታማቾች ናቸው።
@sadaha7863
@sadaha7863 10 ай бұрын
አላህ ይርዳት እኔ ኮ ብያለሁ እውነታ ቢኖራቸው ለካሜራ ጀርባቸው አይሰጡም
@bmshrassist5566
@bmshrassist5566 10 ай бұрын
True
@menberebeshada1179
@menberebeshada1179 10 ай бұрын
ሰርጉት እግዚአብሔር ታሪክሸን ይለውጠው ፍፃሜሸን ያሳምረው
@hirutahirut6496
@hirutahirut6496 10 ай бұрын
አሜን የኔ እናት❤
@mahidergude
@mahidergude 10 ай бұрын
በእውነት ይሄንን ልጅ ሣላደንቀው አላልፍም 👍👍👍የእግዚአብሔር ፈሪሃ ያለው ምሁር ነክ 🥰🥰
@hasettube3970
@hasettube3970 10 ай бұрын
አረብ ሀገር ያላችሁ እህቶች ከዚህ ትምህርት ዉሰዱ እና መጀመሪያ ለራሳችሁ ኑሩ
@user-dx5qf1zj5k
@user-dx5qf1zj5k 10 ай бұрын
በእውነት ትልቅ ልጅ ነህ አስተዋይ ትገርማለህ
@Gelila67
@Gelila67 10 ай бұрын
በእድሜ ትንሽ ሀሳብህ ጥልቅ እውነት አንተ በጣም ጥልቅ ሰው ነህ ፈጣሪ ይበርክህ ያሬድ መልካም ወጣት የሚገርም እውቀት ነው ያልህ ይሄ ሁሉ የእናትህ ውጤት ነው ተበረክ
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j 10 ай бұрын
አለምዬን እንደ እኔ የሚወደዉ 😍👍
@birktiweldehaymanot1270
@birktiweldehaymanot1270 10 ай бұрын
ለትዉልዱ መልካም ዓርኣያ መሆን እስቡ
@birktiweldehaymanot1270
@birktiweldehaymanot1270 10 ай бұрын
ስዉ ሲታጠ ፍ ሁሉም yqeral
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 10 ай бұрын
እኔ
@bitsietbitsiet958
@bitsietbitsiet958 10 ай бұрын
እኔ በጣም እወደዋለሁ
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee 10 ай бұрын
እውነት ለመናገር የስርጉት እህቶች ክፉዎች ናቸው። የነሱ ትዳር ባሰቡት አይሳካ እንጂ አግብተዋል ወልደዋልም። እህታቸውን በዚህ እድሜዋ ወንድ አታምጪ ሲሏት የከፋታቸው ጥግ ነው የሚያሳየው። ባይሆን ልጅነሽን በስደት አቃጥለሻልና አሁን ደስ ያለሽን ኑሪ የፈቀድሽውን አግቢ ነበር ልትባል የሚገባት።
@tiyyatube6703
@tiyyatube6703 10 ай бұрын
ስታሳዝን አላህ ይድረስላት ግን ወላሂ ይሄ ልጅ ደስ ይላል በጣም አዋቂ ነው ፈጣሪ ይርዳቹ ታርቃቹ ፈጣሪ ያሳየን
@werkneshsahela3819
@werkneshsahela3819 10 ай бұрын
ያሬድን በሰማሁበት ለህቴ ልጅ ምንም ነገር ባደርግ አይቆጨኝም በእውነት በጣም መልካም ሰው ነህ አምላከ ቅዱሳን ባለህ ላይ ይጨምርልህ መልካም ሀሣብ ነው ለስርጉት ታስፈልጋታለህ እርዳት በእናንተ ቤተሰብ የገባውን ጠላት ዲያቢሎስ እግዚአብሔር ያስታግስላቹሁ በእውነት እናህም እረጅም እድሜ ይስጥልህ እሳ በሂወት እያለች አስታርቃቸው ሰላም አውርዱ በስርጉት ጉዳይ እኛም አስተዋጽኦ እናደርጋለን
@hayteindirs1973
@hayteindirs1973 10 ай бұрын
😢😢😢😢 ይገርማል ቤተሰብ እሚርዳው በመርጃ ነው እንደ እህቶች ልብ በሉ ቅድሚያ ለራሳችን አጅብ ነው ወላሂ
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 10 ай бұрын
Eko beltew beltew masreja ale wey yilalu afer yiblu lib yalew lib yibel
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 10 ай бұрын
ትክክል
@kokiimedia
@kokiimedia 10 ай бұрын
Wnati nwi
@kibebeayalew491
@kibebeayalew491 10 ай бұрын
በአዲስ አመት እግዚአብሔር ሰላምን ይስጣችሁ እህቶቼ በተቻለ ክፉ መንፈስ ነው የሚያበጣብጣችሁ ፀበል ተጠመቁ ንስሐ ግቡና ሁሉ ሰላም ይሆናል ቤተሰቡ በሙሉ ❤
@hiwotdiriba7353
@hiwotdiriba7353 10 ай бұрын
የ እኔ አስተዋይ ምን አይነት ብልህ ልጅ ነው ተባረክ ጎበዝ በእውነት ሰላም የሞላበት ሰው የተረጋጋ ሰው ብሩህ ሰው ልጅሽ እንደዚህ አይነት አጎት ቢኖራት ትተቀማለች አንተ ግን ተባረክ እምነትህ በተግባር ያሳያል ስርሀት ማደግህ በጣም ነው ያከበርኩህ እግዝያብሔር ልጅህን በክብር በሞገስ ያሳድግልህ ተባረክ
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx 10 ай бұрын
እባካችሁ ተስማሙ። ለአጭር ሕይወት የቤተሰብ ጦርነት ጥቅም የለውም። በአዲስ አመት አዲስ ህይወት በሰላም ኑሩ። ያሬድ ንግግርህ ሁሉ መልካም ነው፣ተባረክ
@tesfakidane2765
@tesfakidane2765 10 ай бұрын
የእህታቸው ልጅ የተናገረው እውነታው ነገርን እሱ ያውቃል ጥሩ አመለካከት ነው ያለው የተናገረውን ወድጅዋለው በሁሉም ነገር ባለው ሚዛን ነው ለማንኛውም ቤተሰብ ምንም ተባለ ምንም ቤተሰብ ነውና ተስማሙ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 10 ай бұрын
የልጅ ንግግር 👌ዋው የበሰል ንግግር ነው የተናገረው የማንኛውም አእምሮ እንዲረዳው አድርጎ ነው የተናገረው
@tigistdilnesaw1829
@tigistdilnesaw1829 10 ай бұрын
በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ ያሬዶ!!
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 10 ай бұрын
ውይ ስለዚህ ጋዜጠኛ ምን ልበል ማርያምን ቃላቶች አጠሩኝ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ልጁም በጣም ነው ልጁም እግዚአብሔር የባረከው ጨዋ እስተዋይ ልጅም ነው ሁለታችሁም ተባረኩ
@Eethioshorts55275
@Eethioshorts55275 10 ай бұрын
ማሻአሏህ ውብ የሆነ ንግግር ከጥሩ ስነምግባር ጋር 👍👍👍👍
@mnegn9913
@mnegn9913 10 ай бұрын
ልጁ ንግግሩ ብስለት የተሞላበት ነው🥰 ተባረክ
@abrahamcheru2244
@abrahamcheru2244 10 ай бұрын
ያሬድ እንኳን መጥተህ ስለ ስርጉት እውነቱን ነገርከን። ስርጉት ዘመንዋን ለፍታ በገዛ እህቶችዋ ግፍ በሰው ቤት ስትንከራተት በእውነት አሳዘነችኝ ። መረዳት አለባት።
@sabafissha8726
@sabafissha8726 10 ай бұрын
አምላኬ ሆይ በአዲሱ አመት ሁሉ በቂም የተሳሰረውን ህብረተሰብ በሙሉ እርቁን አውርድላቸው አዲስ አመት አዲስ ሰዎች አድርገን ።❤❤❤
@rodibayou1352
@rodibayou1352 10 ай бұрын
ከመጀመሪያውም ስርኩት ነበረች ያሳዘነችኝ ያሬድ ድግሞ በደንብ ግልጽ ስላደረከው እናመሰግናለን።
@ninaaman4586
@ninaaman4586 10 ай бұрын
Sirgutin degifo eko nw yaweraw
@abebamedia2366
@abebamedia2366 10 ай бұрын
Betam new yemtasazenew
@Searit-rich
@Searit-rich 7 ай бұрын
​@@ninaaman4586ena yayewnena yemiyawekewn nw esuan bitalu lemn mebetuan yikelekelalu weha meberat eyekelekelu sew meta belew zeraf higum ayfekedem
@user-iz3lk5cz3v
@user-iz3lk5cz3v 10 ай бұрын
ያሬዶ እንኳን ም ኖርክላት. ስርጉት የኔ የዋህ. አይዞሽ. ሁሉም ያልፍል
КОМПОТ В СОЛО
00:16
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 30 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 124 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33
Sile HiwotTV
Рет қаралды 245 М.
КОМПОТ В СОЛО
00:16
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 30 МЛН