እስቲ እናንተ ጠይቁልኝ! የሃይማኖት አባት ነው ያልኩት ‘ባሌ’ ጉድ ሰራኝ የሰው ትዳር እንዳላፈረስኩ ይታወቅልኝ! Eyoha Media |Ethiopia |

  Рет қаралды 140,920

Eyoha Media

Eyoha Media

9 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 702
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 9 ай бұрын
የእኔ እናት አነጋገርሽ ድምፆሽ ስርአትሽ ትክክለኛ ኢትዮጲያዊ እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁን
@hayumamu1725
@hayumamu1725 9 ай бұрын
ወላሂ የሆነች ደስ ስትል
@alemtsehaykifle5084
@alemtsehaykifle5084 9 ай бұрын
​@@hayumamu1725❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fiker123
@Fiker123 9 ай бұрын
‼️ አይ ጋዜጠኛ ስርአት ትዕግስት በፅሞና ማዳመጥ ያለመሰልቸት ሰው መረዳት ፀባየ ሰናይ ነህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🤲🤲🤲
@freweinyzewde7243
@freweinyzewde7243 9 ай бұрын
Amen 🙏
@hcjth1747
@hcjth1747 9 ай бұрын
​@@freweinyzewde7243አሜን አሜን አሜን🙏🌹
@user-bd4hi6qw1x
@user-bd4hi6qw1x 9 ай бұрын
አሚንንን
@emuhiba9441
@emuhiba9441 9 ай бұрын
በእውነትትግስተኛነው. በተለይ የዝችን የአሮጊት. ከትውልድ እስከእድገትነውእሚያዳምጠው
@Fiker123
@Fiker123 9 ай бұрын
@@emuhiba9441 ለዛውም ዝም በል እኔ ልጨርስ እያለች ነዋ የእሱ ትዕግስት ይለያል ።
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 9 ай бұрын
ጋዜጠኛ አለምስገድ ታደስ.. ዘመንህ ከነ ቤተስብህ ይባረክ አይቀይርህ .. እንዲህ የመልካም ጥግ እንደሆንክ.. ለ እርጅና ያብቃህ .. 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍 አሜን በል የወሎ ምርቃት 😄
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 9 ай бұрын
ንግግሩዋ ደስ ስትል ተመስጨ ነው ያዳመጥኳት 🥰
@yordanostesfay6207
@yordanostesfay6207 9 ай бұрын
Tekkl ❤
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 9 ай бұрын
በጣም
@user-pv4jb7qf5c
@user-pv4jb7qf5c 9 ай бұрын
ትዕግስት ይስጥክ ቅድም
@titiyababe9490
@titiyababe9490 9 ай бұрын
She is so sweet 🥰
@kokokko8695
@kokokko8695 9 ай бұрын
ማሻአሏህ እርጋታዋ ዴስይላል
@desertflower3242
@desertflower3242 9 ай бұрын
እንዴት ደስ የምትል ሴት ናት ንግግሮ ሁሉ ደስ ይላል ከእናትሽ ጋር ያላችሁ ፍቅር ያስቀናል።
@merrymegra
@merrymegra 9 ай бұрын
አወራሯ ልብ አንጠልጣይ ነው😂 ደስ የምትል እግዚአብሄር ልጆችሽን ያሳድግልሽ እሱ ግን ቀረበት አንችን የመሰለ ገራገር የዋህ ሴት
@user-fw4tg5he7l
@user-fw4tg5he7l 7 ай бұрын
እግዚያብሔር ያክብርልኝ
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 9 ай бұрын
አንበሳ ነሽ የኔ ቆንጆ፣ደርባባ።ቶሎ መባነንሽ ጥሩ ነው ፣የእናትሽ ፀሎት ረዳሽ ።ከዚህ በሁዋላ ልጆችሽን እያሳደግሽ እናትሽን እያገዝሽ በሰላም ያለጭቅጭቅ በነፃነት ለመኖር ሞክሪ ።ከ5 ተኛ መውለዱ ስለማይቀር እርቅ የሚባል ነገር ባታስቢ መልካም ነው።አይዞሽ!!!
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox 9 ай бұрын
በጣም አደነኳት መጀመርያ ሁለተኛው ልጅ ጤነኛ መሆኑ ፈርቼ ነበር ከዛ ሁለተኛ ስትሄድ ማጣራትዋ ብር ሳትልክ የኔ ጀግና ብትሸለም
@user-ew3nr5cf7y
@user-ew3nr5cf7y 8 ай бұрын
ሁለት ልጅ ወልዳ ባነነችበት ጀግናነች ከተባለ ባትባንን ምን ልትሆንነው ጅል በዛ
@user-fw4tg5he7l
@user-fw4tg5he7l 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@eutimjv
@eutimjv 9 ай бұрын
በአሁኑ ጊዜ በሃይማኖትና በአባቶች ስም የሚነግዱ ነፍ ናቸው ከሙስሊም ከክርስቲያንም ሃይማኖተኛ የሚባሉ እንደውም ውስጣቸው ከባድ ነው ተጠንቀቁ
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam 9 ай бұрын
በትክክል ማር
@aberashayele66
@aberashayele66 9 ай бұрын
አያችው ሀይማኖት አያድንም ባዳነን በምናምነው ስንጣበቅ ስንኖርለት ብቻ ነው እንጂ ተነስተን የአነዱን ሀይማኖት መዘርጠጥ መሳደብ ተገቢ አይደለምና ተማሩ እንማማር።
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 9 ай бұрын
አለባበሱዋ ደስ ሲል በዛ ላይ አለም ሰገድን ቀና ብላ ሳታይ ነው የጨረሰቹው የምረ በጣም ቀረሞኛል የምትከተለው ሀይማኖቱዋን አክባሪ ነች 😊😊😊
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 9 ай бұрын
አዎ እውነት የሤትልጅ አለባበስ ይህነው ማንኛውም ሀይማኖት ያዛል ግንአይተገብሩትም
@tegistlebanon1544
@tegistlebanon1544 8 ай бұрын
ትሕትናና ስነ ስርአት ወይ መታደል
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 9 ай бұрын
በካህን ስም የሚመጡ ብዙናቸው አስተውሉ እግዚአብሔር ልብ ይስጠው 😢😢😢ፈጣሪ ያስተካክልሽእንደዚአይነቱ ፊለፊትማጋፈጥነው።ይህሴጣነው 🌻🌻💐እንኳን ለብረሃን መስቀሉአደረሳችሁ💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@frehiwothaile782
@frehiwothaile782 9 ай бұрын
ሴቶች ከማይረባ ባል እግዚአብሄርን ይዛችሁ በሰላም በፍቅር በበረከት እና በጤና ልጆችን ማሳደግ ውጤታማ ያረጋል
@user-wj3ex2ym4v
@user-wj3ex2ym4v 8 ай бұрын
Ameeeeeennnñ
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j 9 ай бұрын
የመዳም ቅመሞችዬ❤ ከስደት መልስ ለሁላችንም መልካም እና ታማኝ ባል ይስጠን ለገንዘብ ብሎ ሊበላን የሚቀርበንን ያርቅልን
@taibah2143
@taibah2143 9 ай бұрын
ሜንያረብ
@hanatsegaye6223
@hanatsegaye6223 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤
@zufnea2955
@zufnea2955 9 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤ ይስጠን ለሱ ምንይሳናል❤❤
@kamilat-mn5os
@kamilat-mn5os 9 ай бұрын
እረ ይቅርብን ብራችን እጂ እኛ አይፈልጉንም 😢😢
@sarabrara1262
@sarabrara1262 9 ай бұрын
አሜንውዴ
@teruneshray9966
@teruneshray9966 9 ай бұрын
I Love her , she’s so honest so real so religions . Gods blessings to you and God luck to you my sister ✌️❤️🇪🇹☝️
@Temir-ky7dk
@Temir-ky7dk 9 ай бұрын
ማነው እንዴኔ አለም ሰገድን የሚወዴው🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 9 ай бұрын
በሁሉም ሀይማኖት ውስጥ ተሸፍነው በጣም ወንጀልን የሚሰሩ ሀይማኖተኛ ነኝ እያሉ ስራቸው ግን የሰይጣን የሆኑ አስመሳይ እና ሌባ ሰርተው የማይበሉ ሰወች በዝተዋል እህቶቸ ተጠንቀቁ።
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 9 ай бұрын
መስቀሉ እኮ መቀለጃ ሆነ
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 9 ай бұрын
​@@almaz-rudy8793 በጣም በሁሉም ሀይማኖት ውስጥ ተደብቀው ብዙ ባለጌወች አሉ መጠንቀቅ ነው።
@user-xc3wb6dn3l
@user-xc3wb6dn3l 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢 በጣም እኔም ደርሶብኛል ሚድያ ስላልወጠሁ ነው እንጂ እግዚአብሔር አንድ ቀን ፍርድ ይሰጣል መስሏቸው ነው 😢😢😢
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 9 ай бұрын
​@@user-xc3wb6dn3l ጥሩ አደረግሽ ሚድያ አለመውጣቱ ጥሩ ነው የተሻለ ይሰጥሻል ከመበደል መበደል መልካም ነው የህሊናም እረፍት ነው
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 9 ай бұрын
@@Amesegenalhue አይዞሽ ማሬ አይምሰልሽ ደስተዋ ጊዚያዊ ነው አይዘልቅም ማንም ሰው ሰውን አሳዝኖ አስከፍቶ በሰላም አይኖርም አው በእንደዚህም ብዙ የሰው ብር የሚበሉ ሰወች አሉ መጠንቀቁ የተሻለ ነው አንች ግን አይዞሽ እሽ ለፈጣሪ ስጫት ፈጣሪ የተሻለውን ሀብት ንብረት ሂወት ይስጥሽ🙏
@abebahabte8469
@abebahabte8469 9 ай бұрын
እንኩዋን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤ መላው የተዋህዶ ልጆች 🙏💞🙏💞😊😊😊
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 9 ай бұрын
አላህ ሆይ ከሰዴት መልሰ የተሻለ ጤና ኑሮን እኛ በሰዴት ያለን ድክም ብሎናል የአላህ ከዚህ ተሄዶ እንዲህ ምሰቁልቁል ከሚል ኑሮና ትዳር አንተ ጠብቀን ያረብ አላህ ሁላችንንም ያሳባችንሰ የመዳም ቅመሞች ጡሩ ኑሮን አድለን ያረብ
@user-jw8hu3rx6m
@user-jw8hu3rx6m 9 ай бұрын
አሚን እኔም እያሳሰበኝነው
@Sabit33
@Sabit33 9 ай бұрын
አሚንንንንን ወላሂ ይህም የኔም ጭንቀት ነው. ያርብ አሏህ ከመልካሞ ያገናኝን በራህመቱ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 9 ай бұрын
አብሸሩ አረብ አገር ባልኖርም እህቶቼ ሰርተዉ አገር ገብተዉ አግብተዉ ወልደዉ በትዳር እየኖሩ ነዉ አላህ እኮ ነዉ የፈጠረን ለኛ ሚሆነዉን እሱ ያቃል ሰብር አድርገን በዱአ መበርታት ነዉ።አላህ በራህመቱ ሀላል የሆነዉን ያማረ ትዳር ይሰጣቹ😢🤲
@hayumamu1725
@hayumamu1725 9 ай бұрын
አሚን
@user-wj3ex2ym4v
@user-wj3ex2ym4v 8 ай бұрын
Ameeennnn
@user-ui5em4iz8p
@user-ui5em4iz8p 9 ай бұрын
ይቺ ልጅ እውነተኛና ኦርጂናል እግዚአብሔርን አማኝ ሴት ናት እግዚአብሔር ይርዳሽ አቦ
@user-lo4xc4tn3k
@user-lo4xc4tn3k 9 ай бұрын
በነገራችን ላይ የኦሮሞ አባቶች እንዲ አይለብሱም የራሳቹ ደብተራዎች ናቸው ሚከናነቡት
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t 9 ай бұрын
ክክክክ
@merekonjoconjo3913
@merekonjoconjo3913 9 ай бұрын
ክክክክክክ. ወይኔ
@user-ui5em4iz8p
@user-ui5em4iz8p 9 ай бұрын
ኮሜንቴን ቀይሬአለሁ ጊዜው ጥሩ ስላልሆነ
@user-ui5em4iz8p
@user-ui5em4iz8p 9 ай бұрын
​@@user-px3ny6ez9t ምርጧ አጠፋሁ እንዴ
@meeraalketbi9366
@meeraalketbi9366 9 ай бұрын
ለመላው የ ኦርቶዳክስ እመንት ተከታዮቸ እንኳን አደረሳችሁ ለ መስቀል ባል 💒❤️
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 9 ай бұрын
አሜን እንከን አብሮአደረስን🙏😍💞
@user-st2vr1tw6h
@user-st2vr1tw6h 9 ай бұрын
አሜን
@bmm72
@bmm72 9 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 9 ай бұрын
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
@werkeyefaseha4122
@werkeyefaseha4122 9 ай бұрын
አሜን፡እንኳን፡አብሮ፡አደረሰን❤❤❤❤❤
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p 9 ай бұрын
😢አለም ሰገድ ምነው በስላም ነው ጥቁር የለበስከው አተ መልካም ጋዜጠኛ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረ ሳቹ ❤
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 9 ай бұрын
የኔናት በጣም ምርሽ ምክር ነው የሰጠሽን አይዞሽ ዘር ስላለሽ ለልጆችሽ ብለሽ ተይው የእጁን ያገኘዋል የዘመኑ አማኞች ክፉናቸው
@sameiraf2450
@sameiraf2450 9 ай бұрын
ቅመሞች የማታ እጀራ በአገራችን ለይ ይሰጠንን
@taibah2143
@taibah2143 9 ай бұрын
አሜንያረብ
@jdcell63
@jdcell63 9 ай бұрын
አሜን ❤
@aminaahmed-zz9dj
@aminaahmed-zz9dj 9 ай бұрын
አሚንንን ያረብብ
@sarabrara1262
@sarabrara1262 9 ай бұрын
አሜንውዴ😢
@user-kj9yz9gj8i
@user-kj9yz9gj8i 9 ай бұрын
አሜን፫
@user-uz7kb3hb3w
@user-uz7kb3hb3w 9 ай бұрын
አስተማሪ ታሪክነው እናመሠግናለን ፍትህ በአማራነቱብቻ ለሚጨፈጨፈው ለታፈነው ሰሚላጣው አማራ እዝብ😢😢😢
@seyoumberhanutm9491
@seyoumberhanutm9491 9 ай бұрын
የትኛው የአማራ ህዝብ ሶሻል ሚዲያ ላይ ያለው ነው ? መሬት ላይ ሰላም ነዉ
@user-wn2sc9wv9h
@user-wn2sc9wv9h 9 ай бұрын
​@@seyoumberhanutm9491 ጀዝባ ነህ የአማራ ህዝብ ኔቱርክ እኮ ተዘግቱበት ነው ያለው
@radiaradia7513
@radiaradia7513 8 ай бұрын
​@@seyoumberhanutm9491ጥብ ጋላ
@user-tr8rl7pk4w
@user-tr8rl7pk4w 9 ай бұрын
ፎቶውን ለምን አለጥፉም ብዙ ሴት ይትረፍ ተው🥺🥺🥺
@rtfdift143
@rtfdift143 9 ай бұрын
አረብ ሀገር ያለን ሴቶች ከእንግዲህ ፎቶ ስንለቅ ኢሊፎርማችንን ሳናወልቅ፣ ሸፋጣችንን እየሰራን የቤቱን ስፋትና ጥበት የቻልነውን ሁሉ ሳንሰውር ምክንያቱም ትውልድ እኛን እያየ ተጎዳኮ።
@hyatt127
@hyatt127 9 ай бұрын
ልክነሽ እህቱ
@aminaahmed-zz9dj
@aminaahmed-zz9dj 9 ай бұрын
ትክክል ወሏሂ የመዳምን ስራ ስንስራ አይጥ እየመሰልን በኢኒፎርም እየተጓፈፍን ክክክክ
@zedahmed9371
@zedahmed9371 9 ай бұрын
​@@aminaahmed-zz9djከጰጰ😂😂😂😂
@abebamedia2366
@abebamedia2366 9 ай бұрын
Minm benlebes min agebaciwu wanaw kalebager berr yezo edmimeta yakalu
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 9 ай бұрын
ሀቅ
@clickcell4333
@clickcell4333 9 ай бұрын
አለምዬ ባለማህተቡ እንኳን አደረሰ🙏❤
@meronkauz1732
@meronkauz1732 7 ай бұрын
እንደው የኢትዮጵያ ሴቶች ሲያሳዝኑ 😢ልጅ ይዘው የሚንከራትቱ
@betty8479
@betty8479 9 ай бұрын
አለም ስገድ የኔ ትሁት ወንድም በሰላም ነዉ ጥቁር የለበስከው ድንቅ ሰው ትህትና ሁሌም ያስደስተኛል ዘመንህ ሁሉ በደስታ ኑርልኝ ወንድምዬ ❤🙏
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 9 ай бұрын
ጤና የላችሁም አደል አንዳንድ ኮሜታሮች ጥቁር ማነው የሀዘን መግለጫ ያረገው ሲቀጥልስ ምኑ ላይ ጥቁር የለበሠው እህ አሽቃበጭ ሁላ
@danimagna1144
@danimagna1144 9 ай бұрын
ዘንድሮ የማየይሰማ የማይታይ ጉድ የለም ከሚታየው ከሚሰማው እግዚአብሔር ይጠብቀን ወገኖቼ ዩቱቭ ገብታቹ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ ስሙ አትጎዱም በብዙ ታተርፋላቹ በህየወታቹ የሚመጣውን ውጣ ውረድ እንዴት ማለፍ እንዳለባቹ በሀይማኖት ስም የሚያጨበርብሩ ካህነን የሚሉ ደብተራዎችን እና እውነተኛውን ትክክለኛው ካህን ትለዩበታለቹ የህወታቹን ትክክለኛውን መስመር ታገኙበታላቹ ባለማወቅ ብዙ ግዜ በህየወታችን መከራ ችግር እየደረስብን ነው ፆም ፀሎት ስግደት ቅዱስ ቁርባን ለህይወታችን አስፈላጊ ናቸው ከክፍ ነገሮች ይጠብቁናል ሰላም ደስታ በረከት በህይወታችን ይሆናል
@mekilovexff7334
@mekilovexff7334 9 ай бұрын
አለባበስሽ ዋው እኔ ሙስሊም ነኝ በጣም ነው የተመቸችኝ❤
@user-fw4tg5he7l
@user-fw4tg5he7l 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@meazaseyfu580
@meazaseyfu580 9 ай бұрын
ገና ሳልሰማው የመምህር ተስፋዬ ትምህርት ትዝ አለኝ ይሄ ደብተራ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ገጠመኝ ስሙ አዳምጡ
@hanatsegaye6223
@hanatsegaye6223 9 ай бұрын
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ደብተራን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን !
@user-st2vr1tw6h
@user-st2vr1tw6h 9 ай бұрын
​@@hanatsegaye6223ትክክል
@embetembet848
@embetembet848 9 ай бұрын
በትክክል ነው
@bayushabebe7472
@bayushabebe7472 9 ай бұрын
ትዳር በጣም ጥሩ ነው። ግን ለምንም የማያገለግል ብር የለው ፣ ጸባይ የለው እና ለዛውም የሚዋሽ ምን ይተክራል። በገዛ እጅ መቃጠል ምን ይባላል? 😢 ወድ መቀለብ። ለምንም እኮ አይሆኑም። የአገር ባል አግብተሽ አይ እጣ ፋንታ። በይ ወገብሽን ታጥቀሽ እንደእኔ አሳድጊ። ጠንክሪ። መቸም አለምሰገድ የስንት ሴት ባል አስታርቃለሁ እንዳትል። 😂 አለምሰገድዬ ሴት የተፈጠረው ለስቃይ ይመስላል። በ ተለይ በእኛ አገር። ምናለ ታማኝ እንኩዋን ቢሆኑ😢
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 9 ай бұрын
ልክ ነሽ ቃልቢኖርብሽ ምን ታረጊያለሽ እህት
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc 9 ай бұрын
በቃ ሤቶች 😂ምን አሠብኩ መሠላችሁ ከወለዲኩ ቡሀላ ብቻየን ጭቅጭቅ የለ ንዝንዝ ብቻ መኖር ልጆቸ ጋር ካሁኑ ዘመን ትዳር የታየኝ መፉትሄ ለኔ በቃ እፎይ እምንሠማዉ እምናየዉ ሁሉ ያሣዝናል❤
@tegistlebanon1544
@tegistlebanon1544 8 ай бұрын
ከየት ነዉ የምትወልጅዉ እናታለም
@aledwake
@aledwake 8 ай бұрын
@@tegistlebanon1544 😂😂
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 9 ай бұрын
ወድማችን እኳን ደህናመጣችሁ ፍትህ ያለሀጢያቱ ለሚሰቃየው አማራ ወገኔ እምዬ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ😢😢😢😢😢😢
@wacaalewalloo5224
@wacaalewalloo5224 9 ай бұрын
Fanon teyiq balage Amhara metetegna
@eyeruskifle7179
@eyeruskifle7179 9 ай бұрын
​@@wacaalewalloo5224ballege
@abduomer4736
@abduomer4736 9 ай бұрын
​@@wacaalewalloo5224😂ጋላ ዳይ ወደኬንያ okፋኖ comig😏
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 9 ай бұрын
ምንአለ 😢😢😢
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q 9 ай бұрын
ልጂቱ ግን በሰላም ነው????😮አግብቶ ከፈተ ካህነት የለዉም ምእመን ነው አደለም ሦስት ካንቺ የመጀመሪያ ትዳር ብቻ ነው በክህት የነበረዉ የእዉነት ከሆነ ሲጀምር የጠ መጠነ ሁሉም ካህናት ዲያቁናት አደለም ሰዉዮ እኔደዉም ክሰሹ በሃይማኖት ስም ያጭበረበረ ነው
@user-rf5zx9zw3l
@user-rf5zx9zw3l 9 ай бұрын
ተናግራለች እኮ ካህን ነበርኩኝ ሚስቴ ትዘሙት ስለነበር ክህነቴ ፈረሰብኝ ብሎ ነው የመጣው እንደተኮዳ ሰው ሆኖ ጊዜው ከፍቷል በሃይማኖት ሽፋን አድርገው ልብ ይስጣቸው እንዳንድ ሎቦች ወንድ 😊😢
@sewmehon9860
@sewmehon9860 9 ай бұрын
የኔ የዋህ እግዚአብሔር ልጆችሽን በጥበቡ ያሳድግልሽ! በሴት ላይ ሴት የምትደራርቡ ወንዶች አመንዝራነት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ! ግን ሴቶችዬ ባል ስታገቡ ልባችሁን እናታችሁ ቤት አስቀምጣችሁ ነው እንዴ የምትሄዱት ?
@user-fw4tg5he7l
@user-fw4tg5he7l 7 ай бұрын
አሜን
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 ай бұрын
እንደዚህ ባሉ ሰዎች ነው ፈጣሪም አልታረቅ ያለን እያወቁ ለብር በተገዙ ኡፍፍፍ እንዴት ይማረን😢
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 9 ай бұрын
ትክክል ማርያምን ይድፋቸው
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 ай бұрын
@@user-vj6xz7go4l ያማል😭
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d 9 ай бұрын
😢😢😢😢 ውይ እህቴን አለምዬ የሰው ችግር ስትረዳ ጭንቅ ጥብብ ብለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 9 ай бұрын
የሰው ሆዱ የወፍ ወንዱ አይታወቅም
@user-fw4tg5he7l
@user-fw4tg5he7l 7 ай бұрын
በትክክል
@newworld1212
@newworld1212 9 ай бұрын
አለምዬ ለልጆቹ የማይበጅ ለልጆቹ ህይወት ያልተጨነቀ ዝሙተኛ ወንድ የልጅን ኃላፊነት ሳይወጣ በእንዝላልነት ትቶ ለሚሄድ ልክስልስ ወንድ ልጅን አየ አላየ ጥቅም የለውም ሲያገናዝቡ ሲያድጉ ከፈለጉ ይሂድ
@user-fw4tg5he7l
@user-fw4tg5he7l 7 ай бұрын
በትክክል
@neza1152
@neza1152 9 ай бұрын
አለባበስሽ ዋው
@bayushabebe7472
@bayushabebe7472 9 ай бұрын
ደስ የምትል የተረጋጋች ሴት። ❤
@tegestejade2671
@tegestejade2671 9 ай бұрын
WEGA DESE YMILE ADEBETE💔TESEBERALE YAMALE👉❤👈🏾
@azitube4198
@azitube4198 9 ай бұрын
ባዮሽዬ የኔ ውድ ጀግና❤
@user-fw4tg5he7l
@user-fw4tg5he7l 7 ай бұрын
አመሰግናልሁ
@selamawitabebe6560
@selamawitabebe6560 9 ай бұрын
እንደው አለምዬ በጣም አድናቂህ እና አክባሪህ ነኝ ምናለ በአለም ላይ ያሉ ወንዶች ሁሉ እንደ አንተ አይነት መልካም በሆኑ ተባረክ።ሌላው ኢቺ እናት ጠንካሬዋ ያስደስታል በርቺ።
@user-fw4tg5he7l
@user-fw4tg5he7l 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@umsadat7681
@umsadat7681 9 ай бұрын
እህቶች ምንም ቢሆን ቤተሰቡ የሚታወቅ ማንነቱ የሚታወቅ የሰፈራችሁ የሆነን ወንድ አግቡ ። ደግሞ ሳታገቡ ባሌ ባሌ አትበሉ በክብር ከቤተሰብ ሽማግሌ ልኮ በኒካ/በሰማኒያ ካላገባሽ ምኑ ላይነው ትዳር ልጅ ለመቀፍቀፍማ እንስሳትም ይወልዳል ስለወለድሽ ብቻ ባሌ አትበይ ተከበሪ ።
@HiwotJima-Ya.MarMinas
@HiwotJima-Ya.MarMinas 9 ай бұрын
ሀሳቡ በጣም ትክክል ነው 🙏
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 9 ай бұрын
ኧረ በጣም ሢጀመር ጋብቻም አይባል ዝሙት ብልግናነው እንጅ ይቅርታ ለቃላቴ ግንእውነት ለመናገር ሳይጋቡ መዳለብ በጣምእጸያፊ ነው ሤቶች ልብ እንበል
@papibelete-pw4vq
@papibelete-pw4vq 9 ай бұрын
Ewnet nw yemgerm meker tebareki abo.
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 9 ай бұрын
በጣም ምስኪን የእግዚአብሔር ሰው ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-fw4tg5he7l
@user-fw4tg5he7l 7 ай бұрын
አሜን
@user-fw4tg5he7l
@user-fw4tg5he7l 7 ай бұрын
አሜን
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 9 ай бұрын
ስልኬ ነው ጠላቴ አንድ ደስ የሚል ወሬ አጣሁኝ የወንድ ውሸት እኮ አያድርስ ነው እግዚኦ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 9 ай бұрын
ንግግርሽ ትንሽ ግራ ይገባል ሁለተኛ ልጄን ስወልድ ነው ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ መሆኑን ያወኩት አልሽ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው የሆድም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው ይላል ታላቁ መፅሃፍ ለማንኛውም ልጄችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ያለፈው አልፏል
@mahletamahleta8170
@mahletamahleta8170 9 ай бұрын
አልተረዳሻትም:: ደግመሽ በትክክል አዳምጫት::
@kweesweet8802
@kweesweet8802 9 ай бұрын
እግዚኦ ማሕረነ ክርስቶስ 😢😢😢 እኛ በስደት ያለን እንዴት ሀገር ገብተን ወንድን አምነን እናግበው እኔስ አሁን ወንድ ልጅ ልቀርብ በጣም እፈራለሕ ቁሜ መቅረቴ ነው😓😒
@hcjth1747
@hcjth1747 9 ай бұрын
እውነት ለመናገር ከማየው ሁሉ ነገር ተስፋ ቆርጫለሁ ምን አለኝ ብቸኝነቴ ።
@yemariam628
@yemariam628 9 ай бұрын
​@@hcjth1747አይዞአቹ እግዚአብሔር ታላቅ ነው🙏
@user-fw4tg5he7l
@user-fw4tg5he7l 7 ай бұрын
አይዞሽ
@asterymarymleji6094
@asterymarymleji6094 9 ай бұрын
የኔ የዋህ በጣም መልካም ሠው ነሽ እግዚያቤሔር ይክስሻል ለሱ የስራውን ይስጠዋል
@user-fw4tg5he7l
@user-fw4tg5he7l 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ😊
@bezaayenew1134
@bezaayenew1134 9 ай бұрын
ፈጣሪዬ እንደ አለምዬ ያሉትን አድማጭ ያብዛልን በእውነት በጣም አክባሪህ ነኝ
@selamawitlulu8967
@selamawitlulu8967 9 ай бұрын
Ewnat❤
@user-fw4tg5he7l
@user-fw4tg5he7l 7 ай бұрын
አሜን
@ygy76y24
@ygy76y24 9 ай бұрын
እኔም ደርሦብኛል በገዛሁለት ሥልክ እየተጀናጀነበት ነዉ ማሪምን ሌላሤት የሰፈር ልጅ ነዉ ደሞኮ ወንድ አይታምንም ወዶችን አትምኑ እህቶች
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 9 ай бұрын
ያው ሳሚ ብዙ ጊዜ የተናገረው ጉዳይ ነው አትሸወዱ ብሎ!!
@astekastek1000
@astekastek1000 9 ай бұрын
እህቴ ሰዉዬዉ ደብተራ ነዉ ብዬ ነዉ ማስበዉ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ አባ ግርማ ቀሲስ ሄኖክ ተከታተዬ አንቺ ጠካራ ሴት ነሽ ልቦና ይስጠዉ ብቻ አቤቶ አድነኝ አምላኬ ጊዜዉ ከባድ ነዉ
@raheltadese8983
@raheltadese8983 9 ай бұрын
ኦርቶዶክሳዊያን እኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን 🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️🥰
@amerabunaser816
@amerabunaser816 9 ай бұрын
አዘወሽእህታእግዚአብዘሔር፣የሥራዋህሰጥል ገናሰልሰማዉ፣የመምህርተስፋዬአበራ ትምህርትትዘአለኝ፣ይሄየደብተር፣ሥራነዉ እግዚአብሔር፣ይቅርይበሎን ገጠመንሰሙ፣አዳምጡ እይየመተትሥርነዉ❤❤❤❤
@user-dq8oe9dj1f
@user-dq8oe9dj1f 9 ай бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እኛንም የሰው ሀገር በቃ ብሎ እሬዝቃችን ሀገረሸችን ይሁን❤❤❤
@taibah2143
@taibah2143 9 ай бұрын
አሜን
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 9 ай бұрын
አሜን
@user-uf9eq3mv5m
@user-uf9eq3mv5m 9 ай бұрын
Amen
@fitsumtewolde8189
@fitsumtewolde8189 9 ай бұрын
መሪ ጌታ ነዉ የተጫወተባችሁ ነጠላ ለባሽ ሀላ መተተኞች
@tersite858
@tersite858 9 ай бұрын
መሪጌታ ብቻ ነው የዝሙት ሱስ የሚይዘው? ምንም መተት የለም ብዙ ወንዶች አፋቸው ጤፍ ይቆላል
@ATayetub
@ATayetub 9 ай бұрын
መሪጋታ የሚባለውስ በአንድ ፉቱ የሰይጣን ስራ እደሚሰራ ይታወቃል አረተይ አሉልሽ በእግዚአብሔር ቤት ተቀምጠው የሚሞልጩ😢😢
@user-gx7xr4uz1f
@user-gx7xr4uz1f 9 ай бұрын
ግን በዚህ ሚዲያ የግል ህይወታቹ የምታወሩ ሰዎች ምን ጥቅም ታገኛላቹ የባሰ የሚቀጥለው ታሪካቹ ላይ መጥፎ አሻራ ይጥላል እዛው ከፈጣሪ ጋር ተነጋግሮ መተው😊 ደግሞ የሆነ ሰው በቦዲ ተወጣጥሮ ካላስ ሲል ስላየሽ አረብ አገር ሄድሽ አይባልም አረብ አገር ከመጥፎ ጎኑ ጥሩ ጎኑ ይበልጣል
@16Titi
@16Titi 9 ай бұрын
ሌላው ይማርበታል እሱአም ትተነፍሳለች ይቀላታል ለአይምሮአ ጥሩ ነው
@ayshajemal7295
@ayshajemal7295 9 ай бұрын
ያረብ ሀገር ምርጥና ጀግና እህቶቼ ሀገራችን ስንገባ የሰው አውሬም ሊገጥመን ስለሚችል እንጠንቀቅ ደሞ ፈጣሪ ይጠብቀን😢
@almazyimer9806
@almazyimer9806 9 ай бұрын
Thanks "Alemseged" for this presentation. U know this is the real and true prototype of Most Ethiopian Women story ! The faith they have in Religion, the faith they have in Nightmare , true Ethiopian women situation and understanding. I appreciate this lady to speak the truth. May I say these days Ethiopian women are becoming stronger due to the coming up of your program, your Media. Thank you very much indeed.
@tigista1627
@tigista1627 9 ай бұрын
የኔ ምስኪን ትክክለኛ ሴት የዋህ
@user-gx5vk4sv5y
@user-gx5vk4sv5y 9 ай бұрын
የኔ እናት ምኑን ያዘብሽ አይዞሽ ኧክቲ❤
@user-ho6fe7kk1z
@user-ho6fe7kk1z 9 ай бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ምን አይነቱ ዘመን ደረስን😢😢😢 ዋ ለራሴ😢😢
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h 9 ай бұрын
አለም ሰገድ አድናቂህ ነኝ ግን ለምን ሰልፍ ያለ ኮት ለምን አትለብስም ሸሚዝም ሲሆን በግድ የሚቆለፍ ለምንድነው አስተያዬት ነው ስፍ ሰፍ ያለ ነገር በልክህ ልበስ እሽ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 9 ай бұрын
በአሁኑ ሰአት የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላ ሞልተዋል ቢያንስ ቤተሰብ የሚያቀው ቢሆን የተሻለ ነው ግን ልጁቱ ቁፍጥን ያለች ደስ ስትል😊ሴቶችም ተማሩ
@user-fw4tg5he7l
@user-fw4tg5he7l 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@bayushabebe7472
@bayushabebe7472 9 ай бұрын
የቤት ሀላፊ ሴት ናት። አግቡዋቸው ግን ገንዘባችሁን አትስጡ። ፍቅርን ገንዘብ አይገዛውም። ጭራሽ ወንድ አንቺ ሴቱዋ ካወጣሽለት ጌታን ይንቅሻል😂
@reyuyenu340
@reyuyenu340 9 ай бұрын
እሰልምና የሴት ገንዘብ ለሴቷ ነዉ ባል ግን የሱ ገንዘብ ለሚሰትም ነዉ ይላል አሁን ያለዉ ነገር ግን የተገላቢጦሸ ነዉ😢😢😢😢😢
@ktube8920
@ktube8920 9 ай бұрын
​@@reyuyenu340 ማን ስጡ አላችሁ ታዳ
@user-fw4tg5he7l
@user-fw4tg5he7l 7 ай бұрын
በትክክል
@tsigewoldeyes2459
@tsigewoldeyes2459 9 ай бұрын
I really love her so much she is so sweet ❤❤
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 9 ай бұрын
የኔ እናት 😂😂😂😂 ጉድ ነው ዘንድሮ አዳዲስ ነገር ነው በይቀኑ
@user-dn6nb1rx2j
@user-dn6nb1rx2j 9 ай бұрын
የመልካም ስው ሽልማት ካለ ላንተ እንዲሆን ተመኘሁ ግን ውለታህን እግዚአብሔር ይሽልምህ
@user-fw4tg5he7l
@user-fw4tg5he7l 7 ай бұрын
አሜን
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 9 ай бұрын
ብዙ አውሬ ወንዶች አሉ ውይይይይ አይጣል ነው
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 9 ай бұрын
ሠላም አለም ሠገድ እንኳን ለመሥቀል በአል ከሙሉ ቤተሠብህ አደረሠህ አንተ የሠው ያለህ አክብርት ጌታ ኢየሡሥ ይጨምርልህ ነፍ አመት ኑርልን
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 9 ай бұрын
ምርጡ አድማጭ የሰዉ ሀሳብ ቶሎ የሚረዳ ጋዜጠኛ አለምሰገድ ላንተ በጣም ክብር አለኝ እህታችንም ፈተና ለበጎ ነዉ እግዚአብሔር ለልጆችሽ ያኑርሽ አመል ያለበት ሰዉ በየሃይማኖቱ መሰናክሎች ሞልተዋልና እግዚአብሔር ይጠብቀን መልካም በአል የተዋሕዶ ልጆች
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln 9 ай бұрын
ወንዶች አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ስንት አልፎብን ደግሞ በትዳር ለቅሶ 😥
@selamnahomselam1138
@selamnahomselam1138 9 ай бұрын
I like her she so honest may God help u 🙏
@helanhelan50
@helanhelan50 9 ай бұрын
በተመስጦነው ያዳመጥኩት እደወተት እርግት ያለች ተባርኪ ጊዜው የእንብላው ሆኖል ተጠቀቁ የማዳም እዝርቶች በርቱልኘ ❤❤
@user-fw4tg5he7l
@user-fw4tg5he7l 7 ай бұрын
እናመሰግናለን
@aberabekele3585
@aberabekele3585 9 ай бұрын
አስወርጂ ሲልሽ የሀይማኖት ሰዉ አድርገሽ ማመንሽ ራሱ ይገርማል
@Sirage111d
@Sirage111d 9 ай бұрын
Wow the was she described the story of her marriage life ,the way she dressed up wollahi she is authentic Ethiopian I love listening to her
@AsterWeldeyes
@AsterWeldeyes 6 ай бұрын
አለም እግዝአብሕር ዬጨብቅሕ ጥሩነገር ነው የምትሰርው 🙏🙏🙏
@mahiethiopia-vf5dm
@mahiethiopia-vf5dm 9 ай бұрын
እሰኬ ልሰማው አድሰ አሆኖ ሰዴት ቋንቋ አለማወቅ ያየው ያውቀዋል😢😢😢
@user-ro7dg5pd8b
@user-ro7dg5pd8b 9 ай бұрын
ተመሥገን እንኮአንም ወድቀሽ አልቀረሽ ጎበዝ ነሽ
@merekonjoconjo3913
@merekonjoconjo3913 9 ай бұрын
በጉጉት. ነው. የመነጠብቅ 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@ATayetub
@ATayetub 9 ай бұрын
ለስደተኞች መልካም ነገር አይሰጠንምሳ ግን ለምን😢😢😢😢
@FfRrr-ow8rt
@FfRrr-ow8rt 9 ай бұрын
የኔሕት አይዞሽ ኦግዚአብሔር ይርዳሽ
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 9 ай бұрын
የሣውዲ ቅመሞች ሥራ ፈልጉልኝ🙏🙏🙏
@brookabrooka2870
@brookabrooka2870 9 ай бұрын
ትልቅ ምክር ነው የስጠችን እድሜ ይስጥሽ ለልጆችሽ 🙏🙏🙏
@user-fw4tg5he7l
@user-fw4tg5he7l 7 ай бұрын
አሜን
@Ekr348
@Ekr348 9 ай бұрын
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ከመጥፎነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
@user-qd7ym2rj3m
@user-qd7ym2rj3m 9 ай бұрын
የት ነው ምትኖሪው
@user-fw4tg5he7l
@user-fw4tg5he7l 6 ай бұрын
አሜን
@haytomer9818
@haytomer9818 9 ай бұрын
ትንሸ እረዘም ቢል ጥሩ ነበር ደሰ የሚልና አሰተማሪ ንግግር ነዉ የምትናገረዉ
@user-vg7sr1ur9f
@user-vg7sr1ur9f 9 ай бұрын
በመጀመርያ ሰላም አለምሰገድ አክባሪ ነኝ ዛሬ ግን ጥሩ አላደረክም ሴትየዋ የለባቸውን እወነትቱን ሲናገሩ በማህል እየገባህ ነበር አስተማሪ ስለ ነበር ዝም ብለህ ብታስጨርሳቸው አንድ ሰው ሃሳቡን ማስጨረስ አለብህ ሌሎችም ሲመጡ
@etetudejong8756
@etetudejong8756 9 ай бұрын
Yehe betam wonjelegna newe! Be Heg meteyeke alebet!!!!!!
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 7 ай бұрын
እግዚኣብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ::
@amasnaku2738
@amasnaku2738 9 ай бұрын
እህቴ ብዙ የእግዚአብሔር ቃል ትናገሬለሽ አላጣ ማበደር እኮ ትልቅ ሀጢያት ነው መፀሐፍ ቅድስ ላይ አላጣ አበዳሬ ሃጢያተኛ ነው ይላል ሌላው አይዞን እግዚአብሔር ካንች ጋ ይሁን
@user-fw4tg5he7l
@user-fw4tg5he7l 7 ай бұрын
አሜን
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 9 ай бұрын
ኢሄ ሁሉም አድርጎሸ ድጋሚ ታወሪያዋለሸ
@shebamednic3386
@shebamednic3386 5 ай бұрын
I like her a lot , she is really good model for current women...
@novacell9751
@novacell9751 9 ай бұрын
ሁሌም።የማደንቅህ።የማከብርህ።❤❤❤❤❤
@AhmadAhmad-cg1mm
@AhmadAhmad-cg1mm 9 ай бұрын
አንች ጠንካራና ታታሪ ሴት ነሽ በርቺ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረዉ ቀጣይ ካለ ወጎ ደስ ይላል
@user-fw4tg5he7l
@user-fw4tg5he7l 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@shebamednic3386
@shebamednic3386 5 ай бұрын
She is so so ETHIOPIAN, OH MY God I never seen this kind of women for such a long time... I feel so good this type of grecious women...
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 9 ай бұрын
አሌክስዬ ውዳችን ሰላምህ ይብዛ
@gelilaworku9189
@gelilaworku9189 9 ай бұрын
Ayzosh, berchi. Gin lojochishin abatachewn asayachew. Lehulum lij abat yasfeligal. Be supervised visit yadrig.
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 9 ай бұрын
እኔ እምለው የስው ልብ ተክፍቶ እይታይ ? እድው እግዚአብሔር ብቻ በችርነቱ ክክፋ ስዎች እዲጥብቀን እብዝቶ ምፅልይ ብቻ ነው የሚያዋጣው !!!
@monaalmona1194
@monaalmona1194 9 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር ልጆችሽን ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ ❤❤❤❤❤
@user-fw4tg5he7l
@user-fw4tg5he7l 7 ай бұрын
አሜን
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 457 М.
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 9 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 12 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 13 МЛН
እረ ወዴየት እሄዲነው.  እናት መቼም ቢሆን እናት ናት
14:36
ሰብሪና ወለየዋ ትዩብ
Рет қаралды 453
ሀይሚ እና ሙቢ ያልጠበቁት ነገር ተከሰተ😱😱
24:37
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 23 М.
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 457 М.