እኔም የምነግራችሁ የራሴ እውነት አለኝ! እናቴ ያለችውን ሁሉ በደንም ሰምቻለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 133,182

Eyoha Media

Eyoha Media

Ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 600
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Ай бұрын
ምንም ታጥፋ ምንም ታድርግ እናት አትደበደብም😢😢😢😢😢😢😢
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 Ай бұрын
Betam ❤❤
@fatumamekonen6835
@fatumamekonen6835 Ай бұрын
ትክክል፣እናት፣እደቀላል
@user-rv2fs9ee8u
@user-rv2fs9ee8u Ай бұрын
❤❤❤
@SaraBarKot
@SaraBarKot Ай бұрын
መጥፎ ሴት ናት በአደባባይ እናት እንዲህ የምትል ይቺ ከአጂ የቀረበችው ሚድያ ላይ የክፋት ጥግ ከእናትዋን የጣውንት ልጅ ይዛ መምጣትዋ
@user-kz6qt5iq2d
@user-kz6qt5iq2d Ай бұрын
አረ አንች እፈሪ ወልደሽ የለ የዘራሽውን ታጭጃታለሽ ለልጆችሽ መርገም እያቆየሽ ነው ጥፋትሽን ለመሸፈን ብለሽ አውንም ሌላ ጥፋት አሜሪካ ከሞት አያድንም መፅሐፍቅዱስ መጀመርያ አንብበሽ ንስሀ ግቢ እግራቸው ላይ ዉደቂ ለልጆችሽ ስትይ ስለዚ አትቀባጥሪ እናት እናት ናት ወልደሻል ታይዋለሽ እስቲ ዝምበይ
@SenaitJira
@SenaitJira Ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ለእማማ እናት ክብር ማዕረግ ነች ብታውቂው
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl Ай бұрын
በጣም😭💔
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Ай бұрын
❤❤🎉🎉በትክክል በጣም ዉሸት ነዉ የምትነገረዉ
@ፍሬ
@ፍሬ Ай бұрын
ወሬ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Ай бұрын
ምነው? እናትየውም ሰው ናቸው እሷም ሰው ናት ስሜት ችኩልነታቸው ዓንድ ስለሆነ ነው እንጂ አባቷን ባልሽ ስለሆነ ነው ከነ እሕቷ ጭምር ሲሉዋት እሷም ታሳዝናለች ደሞ በሰው አገር ተንከራታ የመጣች ሴት ታሳዝናለች እናት, እናት አትበሉ በእናቱ ያላዘነ ሰው ያለ አይመስለኝም ባንወሻሽ ጥሩ ነው!
@vitaethio6428
@vitaethio6428 Ай бұрын
@@mulubirara7956በትክክል!!!
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም Ай бұрын
ቀባጣሪ ነሽ ታስፈርአለሽ አይለኛ ነሽ ግን ማንም ጋር እውነቱ ይኑር አይመለከተኝም ግን እናት እናት ነች ክብር ይኑርሽ ለእናትሽ ለውርስም አትሮሮጭ ዝም ብለሽ ኑር ውጪ አልተባልሽ ለምንድነው ውርስ አሁን ያስፈለገሽ ለማንኛውም እግዚአብሔር ልብ ይስጥሽ እናትሽን ይቅርታ ጠይቅ በዚህ መልኩ የእናት ሚስጥር በአደባባይ አይወራም ፈጣሪን ፍሪ
@sarafaris5018
@sarafaris5018 Ай бұрын
ወይ አለምዬ አንተም ፈራሃት በጣም ሃይለኛ ነሽ አልካት ልቦና ይስጠን የናትን ገበና አውጥቶ ማውራት ሼም ነው።
@elsa3589
@elsa3589 Ай бұрын
ምን ያርግ ታስፈራለች እኮ
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl Ай бұрын
በጣም ታስፈራለች ሀይለኛና ነገረኛ እንደሆነች ይብላኝ ለጎረቤቶችሽ ስትውረገረጊባቸው እኛስ በእዮሃ ነው የምናይሽ የምንገላገልሽም ሆሆሆ አለማፈሮ እማ ስትል👉🤔😂😂😂😂😂
@aynadisyeshambel6944
@aynadisyeshambel6944 Ай бұрын
😂😂aydres lenatuwa yaltemelesechi bayferat new yemigermegi
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl Ай бұрын
@@aynadisyeshambel6944 😂😂😂😂😂
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 Ай бұрын
😂😂😂😂😂ኮሜንት ቱ
@deborah9291
@deborah9291 Ай бұрын
እንደማትፈሪ ያስታውቃል በጣም የሚገርመው ታላቅ እህቴ በእናታችን ላይ እንዲህ ነበርች እባትን ወዶ እናትን መጥላት ዋጋ ያስከፍልል ዛሬ እህቴ ዋጋ እየከፈለች ነው በልጆ
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Ай бұрын
Haleleuya yagejalu yegachewene
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Ай бұрын
ሰው የዘራውን ማጨዱ አይቀሬ ነው
@mentugirma1001
@mentugirma1001 Ай бұрын
የመጀመሪያ ሴት ልጅ ጣዉንት ናት ለናቷ
@deborah9291
@deborah9291 Ай бұрын
@@feruzaouner3923 ትክክል
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina Ай бұрын
exactly
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile Ай бұрын
አሚጣ የወለደች እናት ለመዉቀስ ለብሳ መጣች በልጅሽ ይከፈልሻል ጠብቅ
@user-zx8fo2fj4h
@user-zx8fo2fj4h Ай бұрын
በትክክል
@tsionmengistu1389
@tsionmengistu1389 Ай бұрын
ምንም አባትሽን ብትወጂም የአባትሽ ልጅ እንጂ ሚስት አትሆኝም እነሱ ከአንቺ በፊት ይተዋወቃሉ አብረውም ኖረዋል አንቺ ነሽ ችግራቸው😢😢😢
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace Ай бұрын
በትክክል
@bettylv518
@bettylv518 Ай бұрын
Lek beleshal
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-wo9fr3zf5q
@user-wo9fr3zf5q Ай бұрын
ይሄ ነገር የሚፈጠረው በባልና በሚስቶች ችግር ነው አጎቴ ቤት እንደዚህ ናቸው አልተለያዩም አላህ ወደ ራሱ ወሰደው ተለያዩ አላህ ይራህመው😢 ልጆቹ እሱን አይወዱትም እናታቸውን ነው የሚወዱት ግን ለዚህ ሁሉ ችግር እሱ ነው።
@user-np7br4ro8o
@user-np7br4ro8o Ай бұрын
በትክክል
@HaregHaraka
@HaregHaraka Ай бұрын
ታስታውቂያለሽ ሰይጣን እናትሽ ባልሽን ፈተሽ እደምጣሽ ቆይተሻል መቶ ጊዜ ባለቤቴ ትያለሽ አስመሳይ ጎርቤቶቿን አቅርብልን አለም ሰገድ የማዘርን❤
@WesenMisiker-so5zx
@WesenMisiker-so5zx Ай бұрын
😂
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 Ай бұрын
ማናባሽ ዳኛ አደረገሽ ? አራም።
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
​@@mershaabebayehu3095ባለጌ አንች እራስሽ ነሽ መስለኝ እናትሽ ደብዳብዋ 🙁😏
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Ай бұрын
​@@mershaabebayehu3095አንጅቴን አራስከው እኮ ማን አባሽ ፍራጀ አረግሽ ከብት ናት
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Ай бұрын
​@@tigisit2534😒😒😒ያንችን ማን አየና ኦድ ይፍጀው 🤮🤮
@user-gy4vp6nf4e
@user-gy4vp6nf4e Ай бұрын
የእናትን ውለታ ልጅ የሰናፍጭ ፍሬ የምታክለውን መክፈል አይችልምና እባክሽ እንዳይቆጭሽ እናትሽ አንችን ያሳደጉበት ድካማቸው ፊታቸው ላይ ይታወቃል እና ላደረግሽው ሁሉ ተንበርክከሽ ይቅርታ ጠይቂአቸው ደግሞ ለልጆችሽ ምን ልትያቸው ነው ከእናቴ ጋር ተጣልቼ የምህረት አምላክ ምህረቱን እና ልቦናውን ይስጠን
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Ай бұрын
ማን አለሽ እናት ልጅችዋን የፍለግችውን ማድረግ አልባት ተብሎ በ ህግ ቀርብዋል 😒😒ውይስ በ አይማኖት 😒😒
@wollokocha
@wollokocha Ай бұрын
እሷን ብቻ አይደለምኮ ያሳደጉት ደግሞ ልጆቿንም ነው😢
@habtamabera1481
@habtamabera1481 Ай бұрын
Befetari zend enat yefelegechewen betaderg enat megefat yelebatem yawem 82 ametachew ​@@user-kp2vl5fc3c
@user-yd9jg1oz6v
@user-yd9jg1oz6v Ай бұрын
Ye enat ergeman llekkso yedersal be akste derso ayechewalew yekerta teykki
@Mira-yusi
@Mira-yusi Ай бұрын
Ewnt nw Allah...lebona. yestat...
@WorkuhaBek
@WorkuhaBek Ай бұрын
አይይ.!!!! ድምፅሸ. እራሱ ያስታውቃል ጨካኝ ነሽ እማዬ እማዬ እያልሽ አትፎግሪ።
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
በትክክል
@elsa3589
@elsa3589 Ай бұрын
በጣም ሳያት ገና ተጨነኩኝ
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 Ай бұрын
አዎ ፎጋሪ ናት አዳነሸ አቤቤን ትመስላለች
@user-kg8um6fg1u
@user-kg8um6fg1u Ай бұрын
ወሬ
@user-zg3nj7nk9w
@user-zg3nj7nk9w Ай бұрын
​@@hassenabagibee371😂😂😂
@raheltadese8983
@raheltadese8983 Ай бұрын
ከነ ችግሯ እናት እናት ነች ክብር ለእናቶች 😢😢😢😢
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 Ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@jdcell63
@jdcell63 Ай бұрын
ይህንን መስማት እራሱ ሐጢያት ነው😢😢😢 አለመታደላችን ነው ለዛውም ኢትዮጵያዊ ሆነን😭
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 Ай бұрын
ደምሩኝ ውዶችዪ❤
@seranatube1366
@seranatube1366 Ай бұрын
Tikikil 😭😭
@zeynebahmed3108
@zeynebahmed3108 Ай бұрын
እውነት ብለሻል አለመታደለችን ነው
@tinaethio3885
@tinaethio3885 Ай бұрын
አንች እኮ ትልቅ ሰው ነሽ ተረጋጊ እህቴ ሰው ክፉ እንዲናገር አትገፋፊ ለነገሩ ልጅ በእናቶ ላይ እናት በልጆ ላይ እንደሚነሱ ይናገራል
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Ай бұрын
😢😢😢😢
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Ай бұрын
🎉🎉❤❤😢እኔ ማን እንደሚያሳዝነኝ ታወቃለችሁ ዘመዶቼ ጋዜጠኛ አለም ሰገድ ነዉ ሁሉም መጥቶ ሲያለቅስ በጣም ያማል እዉነት
@yordanostesheme9698
@yordanostesheme9698 Ай бұрын
Tkkk 😢
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 Ай бұрын
Enet sem beha ayedelm
@Ryan-km3yd
@Ryan-km3yd Ай бұрын
ምንም ይሁን ምን እናት አትመታም። ኡፉ እንኳን አትበሏቸው ብሎናል ፈጣሪያችን አላህ ሱብሀና ወተዓላ !
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Ай бұрын
ትክክል እህቴ ተባረኪ
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 Ай бұрын
Enetyew alu engey endemthahew nebereshe
@mehretsolomon6562
@mehretsolomon6562 Ай бұрын
ኡኡኡኡ እቺ ሴትየው እንኳን በሚድያ መጣች፡ ይሄዉ ጠባይዋ አጋለጠች፡ በጣም ሃይለኛ፣ ክፉ፣ አደገኛ ትመስላለች፡፡
@maranatageta6600
@maranatageta6600 Ай бұрын
Satawki atawri enakatalen
@user-ps3bq6vy3w
@user-ps3bq6vy3w Ай бұрын
ኡኡታው ታዲያ ምንድነው? 😂😂😂
@maranatageta6600
@maranatageta6600 Ай бұрын
@@user-ps3bq6vy3w 🤣🤣🤣eko ደሞ ማደንቆሩ
@user-ps3bq6vy3w
@user-ps3bq6vy3w Ай бұрын
@@maranatageta6600😂😂😬 የጉድ አገር
@user-nx8pe6lt6b
@user-nx8pe6lt6b Ай бұрын
No
@tamhaila2060
@tamhaila2060 Ай бұрын
በጣም ጥሩ እየኑሩ ነው የምትይው እናትሽ እንኳን የምትተኛበት አልጋ እንኳን የላትም አየሽ ልጅሽን የጤፍ ሽሮ የሰራች ያሳደገችው ሁለት ምላስ
@semerafeker7849
@semerafeker7849 Ай бұрын
አይገገርምም የተመታች
@Mesdes1977
@Mesdes1977 Ай бұрын
በትክክል ቀዳዳ መንደሬ ነች ወይራ ወይራ ትላለች ቅራቅንቦ
@amytk6095
@amytk6095 Ай бұрын
እና ምን ታርግ እሷ እኛ አቅም እስኪኖረን የወላጆቻችን ህይወት የራሳቸው ምርጫ ነው ። አረብ ሄዳ ቀየረች አለቀ
@nejatliben6293
@nejatliben6293 Ай бұрын
ዘላለማዊ ክብር ለእናቶች 🙏አንቺ ግን ጥሩ አይደለሽም
@hanademelash6673
@hanademelash6673 Ай бұрын
ባለጌ መሆኗን አራሷ መስክራለች 😁😁😁
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f Ай бұрын
❤❤❤
@user-nx2of8hj4d
@user-nx2of8hj4d Ай бұрын
በለጌ ሴት ነሽ ምንም ብሆን እናትን😢😢😢
@freweynihadush255
@freweynihadush255 Ай бұрын
ብጣም
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 Ай бұрын
ደምሩኝ❤
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 Ай бұрын
​@@freweynihadush255ደምሩኝ ውዶች❤
@Hikma263
@Hikma263 Ай бұрын
ገደል ግቢ አስመሳይ ደሞ ለኢትዮ እናት 😤😤
@pinkflower5245
@pinkflower5245 Ай бұрын
አንደኛ ተጠያቂ እናት እና አባት ናቸው ልጆች እርስ በእርስ ክፍፍል እንዲኖራቸው አስተዋፅኦ የሚያረጉት አንዱን ልጅ እናት አብልጣ ትወዳለች አንዱን ልጅ አባት : ከዛም ችግር ሲኖርባቸው ልጆቻቸውን መጠቀሚያ ያረጋሉ። አንዱን ልጅ ራሱ ቢሆን ከሌሎች ልጆች አብልጦ ማየት በልጅ መሀል ትልቅ ጥላቻ ውድድር እንዲነሳ ያረጋል። አብዛኛውን ጊዜ ወላጆች favorite የሆኑ ልጆቻቸውን የጠቀሙ ይመስላቸዋል እንጂ ትልቅ ሲሆኑ ሂወት ይከብዳቸዋል በተቃራኒው ደግሞ ተገፍተው የሚያድጉ ልጆች ጠንካራ ይሆናሉ ግን ብዙ የልጅነት trauma ምንም ቢሆን አይታከምም።
@tarikenew2614
@tarikenew2614 Ай бұрын
አመሰግናለው አንድ ሰው ተገኘ የወላጆች ስህተት ነው እማማም ሃይለኛ ናቸው የልጆች ግፊት አለባቸው እሷም የአባት ግፊት እንደነበረባት ልጅ ሁሉ ልጅ ነው ወላጆች ከዚህ ተማሩ
@amytk6095
@amytk6095 Ай бұрын
ተባረኪ ችግሩ የናትና አባት ነው
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Ай бұрын
አሌክሶ እንደው በፈጠረኽ ይሁንብህ ይህን መሰል ፕሮግራም ምን ያህል ያስተምራል ብለህ ነው ልብ ሰባሪ ዘግናኝ ልጅ እናትን እየወነጀለች 😢 እናትም እንደዛው😢 ይቅር ይበለን።
@soniajonathan7618
@soniajonathan7618 Ай бұрын
አሄ ታሪክ አሰተማሪ ነዉ የሚዘገንን ቢሆንም ከዚህ ታሪክ አባትና ልጅ መሃል ልጅ መግባት የለበትም አቺ ከፃንነትዋ ለአባትዋ ወሬ በማቃጠር የኖርች ነች ጭንላትዋላይ አባት ወሬ ሰለሚቀበላት አባቴ ብቻ ይወደኛል አያለች ተቸግራለች አቺ ማ ነገ በልጆችዋ ትከፍላለች 😢
@user-cc8wu3ni3l
@user-cc8wu3ni3l Ай бұрын
እመዬ አበዬ ትላለች እዴ ባለጌ አሮጌት😂 እናትሺን ደብድበሺ እያሣቃዬሺ እረጉም በልጆችሺ እይው ኢሸአላህ
@user-vp6xe8xk4o
@user-vp6xe8xk4o Ай бұрын
In sha Allah😔
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Ай бұрын
Echie yetergemeche yegane tagejaleche
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Ай бұрын
ማየትዋ የትይቀራል ውዴ እናቱን የነካ የለውም በርካ ክብርለናቶቻችን
@user-jg4kj3il8s
@user-jg4kj3il8s Ай бұрын
ወሽቷን ነው እያስሠሰለች ለማልቀስ ትሞክራለች የአዞ እንባ
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h Ай бұрын
መጀመሪያ አድምጡ እስከመጨረሻው ለፍርድ መቸኮል ጥሩ አይደለም ሚዛናዊ ለመሆን ተከታተሉ መጀመሪያ ከባላቸው ጋር በፍርድ ቤት ተፍተው እንደነበር ነግረውናል ???
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Ай бұрын
ክፉ ነገርኛ አውሬ እደሆንሽ ታስታቂአለሽ ምናይነት ጉድ ነውግን እናት እኮ ብዙመሰዋትአይታ ነው የምትወልደው ከርግዝና ጀምሮ ተሰቃይታ ለናትየሚከፈለውውለታ ይህነውእዴ 😢😢😢😢😢😢😢
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl Ай бұрын
💔💔💔😭😭😭😭
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 Ай бұрын
ዝፍዝፍ ፣ እናት ልጅ የምትወልደዉ ለራሷ ፍላጎት ስትል ነው። ማሳደግም ግዴታዋ እንጂ በጎ አድራጎት አይደለም፣ በዚህ ውስጥ ልጅና ወላጅ ከፍተኛ ፍቅር ይኖራል ።እውነት ነው። ክፉ እናት/ አባትም አለ። ይህም እውነት ነው። ዝም ብላችሁ የደንቆሮ ፍርድ አትፍረዱ።
@BigJ6765
@BigJ6765 Ай бұрын
​@@mershaabebayehu3095💯 እውነት ነው
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
​@@mershaabebayehu3095ገለቴ ምነው በየ ቦታው ተንጣጣሽ በየቦታው ሳልፈልግ ወለድኩሽ አላሉም ወልደው አሳድገው ይባስ ከሷ አልወፈው የሷንም ልጅ አሳድገዋል ዞራ ስትመጣ ማረፊያ ሰጠዋል ምን አይነት ከንቱ ትዉልድ ናችሁ ግን የኔ እናት አባት 78 አመታቸው ነው ሁለቱም አስር ልጆች አለን አንድ ልጅም የመብት ጥያቄ አላነሳንም በሌሎች አለመግባባት ሊኖር ይችላል እንጅ የሀብት ክፍፍል ስም አናነሳም ሁላችንም ባለን አቅም እናት አባታችን ነው የምደግፈው 🥹እምዬ እናቴ የዘጠኝ ወር ቤቴን ምንም ቢከፋ እንዴት መትቻት ጭራሽ እፍርድ አደባባይ አስወጣለው 😢???? ባልስማማ እራሱ ትቼ ሄጄ ጥሬ ግሬ እበላለው እንጅ
@abdi9388
@abdi9388 Ай бұрын
​@@mershaabebayehu3095አንቺ ቆርፋዳ የእናትሽ አምላክ ይደፋሻል ዉሸታም አሮጊት። ባሎችሽስ አባረዉሽ ተገላገሉ፣ እሽ እናትሽ ምን ዉስጥ ይግቡ? እንዳይስማሙ ያደረግሻቸዉም አንቺዉ ነሽ የሆንሽ ቆርፋዳ።
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 Ай бұрын
በመጨርሻው ዘመን ልጅ በአባት በእናት ላይ ይነሳል😢😢
@hajar3573
@hajar3573 Ай бұрын
በእርግጠኚነት እነዚህ ሰወች ባአድ አምልኮ ኖሮባችሁ እዳይሁን ማለቴ ከድሮ እያቶች አባቶች የመጣ ነገር ይሆናል
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Ай бұрын
በትክክል
@user-ss4cg1fx6s
@user-ss4cg1fx6s Ай бұрын
BETEKEKL EGZIBHER YRDACHEW
@user-sv3rm4mp2n
@user-sv3rm4mp2n Ай бұрын
ታስታውቂያለሸ ጨካኝ ነሽ እራስ ወዳድ ነሽ አሁንም እናተሽ ለይ ወድቀሽ ይቅር ይበሉሽ አታነብንቢ የቤትሽን ጉድ
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r Ай бұрын
እግሯ ስር ወድቀሽ እናትሽን ይቅርታ ጠይቂያት ብታጠፋም ባታጠፋም እናት ምትክ የላትም በኃላ እንዳይፀፆትሽ እግሯ ስር ተደፊ እህቴ
@TubaMeki
@TubaMeki Ай бұрын
ይቺ ምትጸጸት አይነት አይደለችም የተረገመች ነች እንኳን ልትፀፀት በህይወቷ እያሉ እያሰቃየቻቸው ነው አላህዬ ይቅር በለኝ እኔ እኔ አየመሰለኝ
@Mira-yusi
@Mira-yusi Ай бұрын
Enat Allah yeyelesh..😢😢
@aminathussen414
@aminathussen414 Ай бұрын
እኔ አዉቃታለሁ ወይራ ሰፈር እንኵን ቤተሰቦቻን አገረ አካባቢ ያስመረረቺ ባሌጌ ናት አንቺ አሳድገዉ እንደገና ልጆቺሺ ላሳደገቺ እናት መደብደብ አይገባቸዉም
@soniajonathan7618
@soniajonathan7618 Ай бұрын
ልጆችዋ አንኳን ህሊና የላቸዉም ተይ ይባል ነበር አቺ አንደሆነች ምላሰዋ የአባብ ነዉ 😢
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 Ай бұрын
ዉርደት
@LakceLegse
@LakceLegse Ай бұрын
Legcha ybsalue kesa
@MedanitMelkamu
@MedanitMelkamu Ай бұрын
ታስታውቃለች
@seidgeleto4793
@seidgeleto4793 Ай бұрын
Wow
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv Ай бұрын
አጎቴ አባቱንና እናቱን በጣም ይበድል ነበር ወንድሙን እህቱን ሲደበድብ አያቴ ሲገላግል ይመታው ነበር እኔ የልጅልጅ ነኝ ያደኩት በአያት ነበር በዛን ጊዜ የእናቴወድም አጎቴ አባትናእናቱን ሲያሰቃይ ነበር ወንድአያቴ አረፈ የኔ ውድ አባት ሴቷ አያቴ አሁንም አለች ይህ እድህ እያለ አጎቴ 4ወንድልጅ ወለደ አሁን ከቤት አስወጥተውት እደእብድ እያደረገው በቀደም የገዛ ቤቱን አቃጠለው ምንአለፋችሁ በእጥፍ በድርብ ዋጋ እየከፈለነው የእናትናአባት እንባ እመሬት ጠብ አትልም ዋ አንቺም እዲሁነሽ😢😢 ምኗ ቀዳዳ ነች በፈጣሪ የእናትና አባቷን ገበና በአደባባይ የምትነዛ ቅድ እና ሳይጣላ የሚኖር ባልናሚስት አለዴ ቀዳዳ ስታስጠላ ወልደሻል በልጅሽ አግኝው እሺ😢😢😢
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Ай бұрын
ያሳዝናል😢😢ፍርዱ ቢዘገይም አይቀርም
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq Ай бұрын
tekkle enatachewn debdbew gedelat keza ahun hulum temesekakelebachew
@yerfubesha1998
@yerfubesha1998 Ай бұрын
የሆንሽ ፍጣጣ ለ እናትሽ ክብር ይኑርሽ ባለጌ
@berkiebirhanu
@berkiebirhanu Ай бұрын
ግን ምን ሆናችሁ ነው እምትሳደቡ ሰዎች እውነታውን ፈጣሪ ነው እሚያቀው
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz Ай бұрын
​@@berkiebirhanuምን እውነት አላት ይቺ እናት የምትደበደብ የሷ ድቃላ አሳደጉ አሁን ቤት ንብርት ፍልጋ እናት መደብደብ ምን ይባላል 😢
@SaraBarKot
@SaraBarKot Ай бұрын
አነጋገርዋ ያስታውቃል ይነቀንቃታል እናት ሰካራም ሌባ ዝሙተኛ የአለም ላይ ያሉ ሁሉ ነገር ብታደርግ እናት እናት ናት ሰው ምን እየሆነ ምንግዜ መጣብን
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢አላህ ሆይ እደዚህ ካለ ከምሰማው ከማየሁ ሁሉ ባተ እጠበቃለሁ ያከሪም አደራህ እናትና አባቴን ሀቅ የምጠብቅ ጠካራ ባሪያህ አርገኝ ከነሱም ቀልብ የደስታቸው ምጥጂ የሀዘናቸው ሰበብ እዳታረገኝ ያከሪም ያወዱድ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 Ай бұрын
አሚንንንንንን ያረብ
@hananabdena4051
@hananabdena4051 Ай бұрын
አሜን
@wollokocha
@wollokocha Ай бұрын
እመኑኝ እናትን የነካ የለውም በረካ. የእኔ እናትም እናቷ ላይ በጥቂቱ ተመሳሳይነት ባለዉ ታሪክ ምክንያት እናቷን ጠምዳ በጥላቻ ነዉ የሚተያዩት በዚህ የተነሳ እናቴ እናቷን ባለማክበሯ ጥላቻ እያደረብኝም ነው😢😢😢😢
@user-go4mp8ky7u
@user-go4mp8ky7u Ай бұрын
ምንም በታጠፋ እናት እናት ናት ክባድ ነው ስላም ያወረደላችው የድግል ማሪም ልጂ
@user-dw2mz2vj4v
@user-dw2mz2vj4v Ай бұрын
እናት እናት ነች ብዙ አታውሪ ባህሪሽ ይሆናል ያስጠላቸው እንጂ እናት ልጆን አትጠላም ትዳርሽ የፈረሠው በዚሁ በባህሪሽ ይመስለኛል እናትሽን ይቅርታ ጠይቀሽ ታረቂ እናት ያዘነበት መቼም መቼም አይቀናሽም እህቴ ሁሉ ነገር ቀሪ ነው እሳቸው እድሜም ሊሆን ይችላል
@tigesttigest75
@tigesttigest75 Ай бұрын
ወይ ጉድ በማን እንፍረድ እግዚአብሔር ሆይ ፈራጅ እንዳልሆን አንተ እርዳኝ 🙏❤️
@beetyube
@beetyube Ай бұрын
ፍትህ ፍትህ እናታቸን ዝበይ ደራማ ነው የመታወሪው😢
@kerojiwolde3431
@kerojiwolde3431 Ай бұрын
3 ውሸት ተማክረው ላኩኘ ችግር አልነበረም በወተት አደግን እናቴ ችግር ነበረች አልጋ ገዛሁ መለያየታቸውን አላቅም ነበር እረ የውሸት መአትትትትትትትትት
@soniajonathan7618
@soniajonathan7618 Ай бұрын
🙌🏼👏🏼👏🏼👌❤️አቺ ዘባራቂ ነገር ነች ጥሩ ምልከታ 😀
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Ай бұрын
በጣም ቡዙ ነዉ የምታወራዉ ዉሸታም😢
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
አልጋው ቀርቶባቸው መደብ ላይ ተኝተው ሰላም በኖሩ ፅድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነኙኝ አሉ ሴትየዋ
@ETHEIOPIA
@ETHEIOPIA Ай бұрын
ጥለነዉ ለምንሄደዉ ምድር ምነዉ ባንጨካከን ጌታሆይ ማስተዋልን ስጠን
@kerianassir5673
@kerianassir5673 Ай бұрын
ንግግሯ በጣም ይጋጫል መኝታ ለይተው መኖር ጀመሩ ሰላም ሆኑ ትልና ፀቡ ሁሌም አለ ትላለች። የቤት ኪራይ እናትዬዋ የምትቀበል ከሆነ በቤት ኪራይ ምክኒያት እናቴ በሴቶች ጉዳይ ከሰሰች ትላለች። ብቻ ብዙ ወደ ውሸት የሚሄድ ንግግር አለው። አንድ መታወቅ ያለበት ነገር ግን እናት ልጇን በምንም ምክኒያት አትጠላም። አላህ ቀልብ ይስጥሽ!
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Ай бұрын
በሽተኛናት ምንስ ብታጠፋ እዴት እናትዋላይእጂዋን ታነሳለይ የተርገመች የምታወራውን ማታውቅ እብድናት
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Ай бұрын
አንዳንድ ስው ሀይምሮ የሚፈጥርበት ነገር ነው ብቻ ልቦና ይስጠን ከባድ ነው የእናትና የአባት እቅ
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 Ай бұрын
እኔም የማዉቀው አንድ ጎረቤታን ነበር አባቱን የሚደበድብ አባቱ ነብሳቸዉን ይማር እና ልጄ ወልደህ እየው ይሉት ነበር 😢 ዛሬ ላይ ሁለቱም ወንዶች ልጆቹ አድገው እግር እግሩን እያሉ ሺባ አድርገዉታል
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Ай бұрын
አትሳሳቺ አባትና እናት ቤት ዉስጥ ሰላም ከሌለ ልጆች ሳይድ ይይዛሉ ግማሽ ወደ አባት ግማሽ ወደ እናት ብዙ ታሪክ እናቃለን እናት ልጁዋን ልክ እንደ አባታቸው ነው የምታየው ምሳሌ ባልና ሚስት ሲጣሉ ባል ገንዘብ በመከልከል እሱዋን የጎዳ መስሎት ልጆቹን አብሮ ይጎዳል ገንዘብ ከሰጠ እሱዋ ትጠቀማለች በማለት ስለዚህ እናት ሁሉንም ልጅ እኩል አታይም በዛላይ ሀይለኝም ነበርኩ ብላለች ከልጅነትሽ ደሞ አይምሮሽ ላይ እናትሽ እንደምትበድልሽ ካሰብሽ ጥሩ አይደለም እናት እኮ ላያዉቁት ይችላሉ መጥፎ ስድብ ብዙ ነገር አለ እና ልጅ ስታሳድጉ መጠንቀቅ ያስፈልጋል ይቺ ልጅ ከልጅነቱዋ ጀምሮ ጥሩ ስሜት የላትም ቢሆንም ግን መተው አለባት ልጅ እናቶች ድህነት ብስጭቱ ያለመማርም ነው ክፉ የሚያስብላቸው
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Ай бұрын
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 እና ቢሆንስ አባትዋን ትውደድ እደፈለገች እናትዋን መደብደብ አለባት እዴ የፈለገ ነገር ቢሆንስ ኦኦ
@adismulugeta9984
@adismulugeta9984 Ай бұрын
ማንም ጋር እውነት ይኑር አይመለከተኝም እናት እናት ነች ለእናትሸ ክብር ይኑርሽ ለማንኛዉም እግዚአብሔር ልብና ይሰጥሸ እናትሸን ይቅርታ ጠይቅ
@Hikma263
@Hikma263 Ай бұрын
ካልደረሰብሽ አታውቂማ ደነዝ
@adismulugeta9984
@adismulugeta9984 26 күн бұрын
@@Hikma263 አፍ ሲከፈት ጨቅላት ይታያል እዚ ጋር ሰድብ ምን አመጣው
@emebetkebede5516
@emebetkebede5516 Ай бұрын
በእነኚህ ገለልተኛ የኖሩ ጎረቤቶች እንዲቀርቡ ይደረግ ብዙ እውነትጎረቤቶች ጋር ይኖራል ስትታይ በርግጥ አነጋገሯ ያስፈራል ነገር ግን ከላይ አይቶ መፍረድ ይከብዳል ምንም ቢፈጠር ግን እናት እናት ናት ተደረገ የተባለው ሁላ ያሳፍራል ፍትህ ለማዘር
@user-qn5yg9kj5v
@user-qn5yg9kj5v Ай бұрын
እናት እናት ነች ምንም ብታደርግ የድሮ ሰዉ ይጣላል የታረቃል ነገም ባንቺ ሊይ ይደረሳል የናትሽን ገበና አደባባይ ታወጫለሽ ነገያንንቺ ልጅች አደባባይ ያወጡሻል የጅሽነዉ የሚሰጥሽ ፈጣሪ
@user-lg3xs2hz7c
@user-lg3xs2hz7c Ай бұрын
እናትየው ናቸው እኮ ሚዲያ ላይ የወጡት
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
ኧር እፍሪ የእናት የአባትሸን ገበና እንደዚ ሰታወሪ አታፍሪም ለንዋይ እግዝዬ ባደባባይ ሰላወራሸ አትሸለሚም በጣም ሰድ ነሸ ያንቺም ልጆች እንዳንቺ ያርጉሻል ግዜ ጠብቂ እግዝዬ
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Ай бұрын
​@@user-lg3xs2hz7cbiwetuse eyedevedebachachewe eyawerdeche abatine gedelshe ketebale mene yehunu enatane metore sinorebate senetu enatune abatune merote sifelege eyatane ESA 80 ametachewe tedebedebalcheyetergemche bega tagejaleche
@romanbeyene3558
@romanbeyene3558 Ай бұрын
​@@user-lg3xs2hz7cwedew new yewethut. Min mircha neberachew
@tina-lv4pz
@tina-lv4pz Ай бұрын
Ye abatiyew siqayisa ayitayachum
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Ай бұрын
ምን ችግር ቢገጥማችሁ እናታችሁ❤❤ማግላታት ምን የሚሉትነው እራተው😢😢❤❤እግዚአብሔር ፍሩ😢😢ታረቁ
@soniajonathan7618
@soniajonathan7618 Ай бұрын
አሄ ታሪክ ለሁሉም ወጣቶች አሰተማሪ ነዉ በመጀመሪያ ደረጃ አባት አናት መሃል አየገባ ወሬ የሚያቃጥር ልጅ በጣም ክፍ ነዉ ብዙ ነገር ነዉ የሚያመጣዉ በ ቤተሰብ መሃል ወይዘሮ ሎሚ ለአባትዋ ወሬ በማቃጠር አባቴ በተለየ ሁኔታ ይወደኛል በማለት ጭንቅላቱዋ ላይ ክፍ መልክት ታመላልሳለች ከዚህ ታሪክ የሚያሰተምርን በ ባልና ሚሰት መሃል ልጅ መግባት የለበትም በመቀጠል ሎሚ አንገብጋቢ ትመስላለች አሁን አናትሸን ለፍርደበት ገንዘብ ብለሸ ከምታንገበግቢ ለገንዘብ ካልተጨነቅሸ አባቴ ፍትዋታል ምናምን ወሬዉን ትተሸ አቺ ምሰኪን አናትሸን ተያት የዘራሻትን ነዉ የምታጭጂዉ ያንቺም ልጆች ነገ ይደበድብሻል አከተመ ነገርኛ ነሸ በጣም ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ፍትህ ለአማማ ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️አሄ አንዲህ የሚያርግሸ የሰይጣን መንፍሰ ሲመለክ የነበርዉ ከባህሪሸ ጋር ተዳምሮ ነዉ ሃል ግን የእግዚያብሄር ብቻ ነዉ ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
@genetmehari2793
@genetmehari2793 Ай бұрын
Exactly u are right she is evil
@andenetyemetal4102
@andenetyemetal4102 Ай бұрын
ወይ አንተ መድጏኒአለም እንደው ስንት ጉድ ነው የሚሰማው አቤቱ ጌታሆይ እባክህ በቃ በል 😭😭😭😭😭
@user-do6rl1bm3t
@user-do6rl1bm3t Ай бұрын
እቺ ልጅ አይደለችም መርዝ ናት
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Ай бұрын
ምንም ይሁን ምንም እናት እናት ናት አች ያለ እናትሽም ያለ አባትሽም ባዶ ነሽ ።
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 Ай бұрын
የማታውቂውን አታውሪ።
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Ай бұрын
@@mershaabebayehu3095 ልወቅም አልወቅም የናትና የአባት ገበና በሚዲያ አይወራምምም ነዉር ነው !!
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Ай бұрын
​በትክክል
@tina-lv4pz
@tina-lv4pz Ай бұрын
INat tebiyewa nat qedima yaworachiw
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Ай бұрын
@@tina-lv4pz kedimame tawura atawura inate endihe atebalem newuri new liji tebyewa teru nafiya nate tasitawukalechi geni belijochiwa tagegnewalechi ።
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 Ай бұрын
ሲጀመር ከልጅነቷ ጀምራ ከእናቷ ወደአባቷ ነገር እያመላለሠች በሁለቱ ክፍተት የፈጠረች እቺ እንዲሉ ነገረኛናት ማስተዋል ሚባል ነገር እማታውቅ ግብዝናት
@helenkibrom9142
@helenkibrom9142 Ай бұрын
ትክክል
@tibletsberhe9223
@tibletsberhe9223 Ай бұрын
Yes, you right
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Ай бұрын
ትክክል😢
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
በትክክል እናትና አባት መሃል የሚገባ ልጅ የመጨርሻ የተርገመ ልጅ ነው እግዝዬ እንደዚ አይነት ልጅ ከመውለድ መሃን መሆን ይሻላል
@romangina5121
@romangina5121 Ай бұрын
ሰው እዴት እናቱን ይደበድባል ፈጣሪሆይ ይቅር በለንንን ምንአይነት ዘመነው በፈጣሪሪሪሪሪ😢😢😢😢😢
@menberebekele2374
@menberebekele2374 Ай бұрын
ልጅ አፈ ዘራፍ ትመስያለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እናት እናት ናት ሙሉውን ማድመጥም አያስፈልገኝም አይምሮ ማቆሸሽ ነው
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Ай бұрын
ወላሒ እውነትሽን ነው ገና ከንግግሯ ደም ያፈላል በትእግስት ልሠማት አልቻልኩም
@nebatube3260
@nebatube3260 Ай бұрын
እቺ ጠንቋይ ቀላቢ ነው የምትመሰለው
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 Ай бұрын
😂😂😂😂ሳልፈልግ ልሳቅ
@zewditu1735
@zewditu1735 Ай бұрын
ወይ ጉድ😂😂😂
@elsa3589
@elsa3589 Ай бұрын
ገና ሳያት ራሷ ጠንቋይ መስላኝ ነበር እኛ ሰፈር ነበሩ አውቃለሁ በደንብ እሷን ነው የሚመሳስሉት
@ns8691
@ns8691 Ай бұрын
😂😂😂😂
@hananabdena4051
@hananabdena4051 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@betslot9715
@betslot9715 Ай бұрын
አለምዬ ትህግስትህ ይገርማል እኛ ለምንሰማዉ ይሰለቻል አንዳንዴ የመጡበትን ጉዳይ ብቻ ለምን እንዲናገሩ አታደርግም ሚዲያ ላይ መወራት የሌለበት ሲወራ ያሰለቻል ላንተም ለእኛም እናቷ ያሉት ትደበድበኛለች ከእዚያም ቤቱ የአባቷን ድርሻ ትዉሰድ ነዉ ያሉት ይኤን ብቻ ማዉራት በቂ ነዉ እሷ የምታወራዉ የእይወት ታሪኳን ነዉ አለምዬ አስብበት አንተም ትደክማለህ እናትሽን ከደበደበሽ ነገ ልጆችች አንቺዉ ላይ ሲዘነዝሩ ታይዋለሽ የዘራሽዉን ስለምታጭጂ እንኳን እናት ልትደበደብ የፈለገ ብታደርግ እናት እናት ናት ክብር ለእናቶች ጎደኛዬ እናቷ ግቢ ዉስጥ ትርፍ መሬት ነበር ቤት ሰራች ልጆቿን ታኖር ነበር በመጨረሻ እናቷ ሞቱ ልጆቻቸዉ ዉርስ መካፈል ፈለጉ ጎደኛዬ እኔ የሰራሁት ቤት ነዉ ብትልም በእግ ቤቱ ተገምቶ የሰራችበት ተሰጣት ለምን መሬቱ የእናቷ እና የአባቷ ነዉ በእይወት ስለሌሉ ቤቱ ተሽጦ ሁሉም ተካፈሉት ይቺም ሎሚ የሰራሽሁን ሁለት ክፍል ቤት በቤተሰቦችሽ መሬት ላይ ነዉ ለእኔ ይገባኛል አባቴ ተናዞልኛል መሰለኝ የምትለዉ ያደለዉ ለእናት አባቱ ቤት ሰርቶ ይሰጣል ሎሚ ከሰማሽኝ ይቅርብሽ እኩል የአባትሽን ድርሻ ዉሰጂ እናትሽን ይቅርታ ጠይቂ ሀሰት ዉንጀላሽን አቁሚ ሰላም ፍጠሪ ጊዜዉ እንኳን ለፀብ ለፍቅር አንሷል ንሰሀ ግቢ
@LlLl-vn8iu
@LlLl-vn8iu Ай бұрын
ነገሪ አዋቂ አይ ንግግሪ ፍርድ ቤት ብትቆሚ ምንም ጠበቃ አያስፈልግሽም ግን ለእነሰትሽ ክብር ይኑርሽ
@tube3498
@tube3498 Ай бұрын
እንኳን እኒህ የጥቷ እናት አይደሉም እኛም እናት ተብለን እንጠራለን አዝለን ሳናሳድግ ምን አይነት ዘመን ደረስን እናታቸውን ያላከበሩ እግዚአብሔር ሊያከብሩ አይችሉም እግዚኦ እናቴ ምንም ድሀ ብልትሆን ገዘብ የለላት ለዘላለም ትኑር እምየ እናት ናት 😢😢
@tirualemtube
@tirualemtube Ай бұрын
የሁሉም መሰረት ሰላም ነውና ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልን🙏
@habtehabte4145
@habtehabte4145 Ай бұрын
ኃይለኛ አይገልፅሽም ።ድምፅሽ ፊትሽ ባሕርይሽ እንኳን ለእናትሽ ለህዝብ ታሰፈሪያለሽ ። ደግሞ እማዬ እማዬ አትበይ ።እናትሽን ፈጣሪ ይድረስላቸው ።ለአንቺ መረጋጋትን ይስጥሽ።
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 29 күн бұрын
😅😅😅😅😅
@TesfaneshAbebe-nr6do
@TesfaneshAbebe-nr6do Ай бұрын
ሺ ጊዜ እናት ብታጠፋ እንኳን የትኛውም ምክንያት እናት ጋር መጣላት እና ባደባባይ ሀይለኛ ነኝ እያሉ መፎከር እና እናትን ያክል እንቁ ማዋርድ አያስኬድም በዛ ላይ ልጆሽን ስብስባ አሳድጋ የሄን ውለት እድሜሽን ሙሉ ከፍለሽ አጨርሽውም።የሆነ ሙስሊሞች የሚሉት አባባል ደስ ይለኛል ገነት ያለችው በእናት እግር ስር ነው ከተሳሳትኩ አርሙኝ ክርስቲያን ብሆንም ያሄ አባባል በውስጤ ትልቅ ቦታ አለው
@helenkibrom9142
@helenkibrom9142 Ай бұрын
እኮ እኔም እኮ እሱን ነው ምሐው ሃይለኝነት ብልግና አይደለም ሊያጠፉ ሊሳሳቱ ይችሌሊ ግን የወሌጆነትክብር ሳትነሣ ማናገር ስትልኝእነሰባቸው ኦና ሃዘናቸው አይቀናትም
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z Ай бұрын
ዛሪ ከፍቶኛል ጦርነት ከተማችን ተዉሯል ፅሎት አርጉ በየምነታችሁ ፈጣሪ ሆይ ምረት ላክልን
@hasenaregaEshetu-vv5ys
@hasenaregaEshetu-vv5ys Ай бұрын
Yet new esu
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 Ай бұрын
እኛም ጋር ጦርነት አለ አማራ ክልል😢
@user-ht9oh8nk1i
@user-ht9oh8nk1i Ай бұрын
አሜን ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ ቤተሰቦቻችንን የትነዉ
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 Ай бұрын
ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁናችሁ
@betihagos8597
@betihagos8597 Ай бұрын
አይዟቹህ እህቶቼ😢
@elsatarikuelsatariku9133
@elsatarikuelsatariku9133 Ай бұрын
ጥሩ መምሰልና ጥሩ መሆን የተለያየ ነወለ በየትኛዉ መስፈርት ልጅ እናቱን በዚ ልክ አያሰቃይም ለማንኛዉም እናትሽ አዝናብሻለች ያዉም ክፍ ሀዘን ይሄ ቤተሰብ የሚበጠበጠዉ ባንቺ ተንኮል ነዉ አወራርሽ ዉሸት የበዛበት መሆኑን አለምዬም ከስራ ልምድ ይገባዋል የሚገርመዉ በተለይ መፋታታቸዉን ሳታቂ በራስሽ አደረግሽ ለማንኛዉም ምን ብትክሻቸዉ ይቅር እንደሚሉሽ ባላዉቅም ዝም ብለሽ እናትሽን ይቅርታ ጠይቂ ለልጅ ልጆችሽ ስትይ እኔንም አናደሽኝ በንግግርሽ ክፍ አሶራሽኝ ይቅር ይበለኝፈጣሪ
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl Ай бұрын
አሜን ይቅር ይበለን ተሳስተው ያሳስቱናል ስለ እናት ማንም ዝም አይልም እናትን በዚ ልክ ዝቅ ማረግ ምኖም አላማረኝ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ😭💔
@brikitytesfazghi2904
@brikitytesfazghi2904 Ай бұрын
ይቅርታ ለናት ይገባል፡በልጆችሽ እንዳትከፈዪ። ምናልባት ቤቱን ለመያዝ ፕላን ስለነበርሽ ይሆናል አቧትሽም የምትከባከቢ። Unconditional love❤ for parent is important
@habeshawork
@habeshawork Ай бұрын
Rihgt
@taibah5903
@taibah5903 28 күн бұрын
ትክክል
@beemntethiobia6654
@beemntethiobia6654 Ай бұрын
ይሄ የባእድ አምልኮ ያለበት ቤት ባህሪ ነው እግዚአብሔር ይማራችሁ በማንም አልፈርድም እዲህም እናት አለች እዳንቺም አይነት ልጅ አለ በፀሎት ችግራችሁን ለመፍታት ብትሞክሩ እላለው
@hajar3573
@hajar3573 Ай бұрын
ትክክል
@makde171
@makde171 Ай бұрын
አኔም እንደዛ ነዉ ይሰቡኩት
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Ай бұрын
ትክክል እንዲህ በአደባባይ የሚያዋርድ
@jelo3241
@jelo3241 Ай бұрын
እኔም እንደዛ ነው ያስብኩት የቤት ውስጥ ባእድ አምልኮ አለባቸው ምንም ጥያቄ የለውም ቤተስብ የሚበታትን እናትና ልጆችን የሚያባላው ክፍ ስይጣን ብቻ ነው ወደው አይደለም በማንም አትፍረዱ ኑ ወደ ጌታ ያስመልጣችሃል ። የናዝሬቱ ኢየሱስ ይድረስላችሁ ማምለጫ እሱ ብቻ ነው ቤታችሁ አይበጥበጥ።
@habtamuengda6959
@habtamuengda6959 Ай бұрын
Betam tikkl
@user-nx2of8hj4d
@user-nx2of8hj4d Ай бұрын
አረ ዝም በይ በጌታ በወስጥ ጫርሱ😢😢😢😢😢😢😢😢
@senayttemesgen9978
@senayttemesgen9978 Ай бұрын
ሰውን አይቶ መገመት ባይቻልም ግን ሳይሽ ............
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Ай бұрын
Diyabilose😅😅😅😅😅😅😅
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl Ай бұрын
​@@abeykinyozi6653😂😂😂😂😂😂😭
@tsionyohans8578
@tsionyohans8578 Ай бұрын
ኤረ የተረገምሽ ነሽ አንቺ በቤተሰብ ደረጃ አውቅሻለሁ የሰፈር ሁሉ ነው ሚያውቅሽ በቁምሽ የሞትሽ አባትሽን አታለሽ ለማስፈረም የታከትሽ ያዞ እምባ የባልና ሚስት ጥል ለጥጠሽ ታወሪያለሽ😢አእምሮሽ ይሰራል ግን በሄድሽበት ሁሉ የሰፈር ሰው እንደሚጦቃቀምብሽ 😢
@selammulugeta1639
@selammulugeta1639 Ай бұрын
እቺ ታስታውቃለች
@AbebaAlemu-zu6xc
@AbebaAlemu-zu6xc Ай бұрын
ይብላኝ ለ ልጆችሽ ያስቀመጥሽውን ታገኞለሽ። ተይ ስለማንም አትጨነቂ ብቻ ከሰማይ ያለውን አምላክ ፍሪ። ያያልና።
@MeriMTube
@MeriMTube Ай бұрын
በተለይየገጠርእነትወች።ይገርፋሉግንሰናጠፋእሚቆጡትለራሳችንነው።ቡቆጡም
@user-ub9vt9no7j
@user-ub9vt9no7j Ай бұрын
በልጅሽ አግኝው ደሞ ታገኚዋለሽ እናትን ማጥላላት ታይዋለሽ ደሞ
@zaharaali2599
@zaharaali2599 Ай бұрын
ምንም ቢየደርጉ አያገባሽም እናት እናት ናት የነሱ አለመስማማት ላንች ለማጭበርበር እረድቶሻል
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f Ай бұрын
በትክክል
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 Ай бұрын
ደምሩኝ ውዶችዬ❤
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 Ай бұрын
​@@user-rr1ld8dy1fደምሩኝ ውዶች❤
@user-fz5cl3rv7d
@user-fz5cl3rv7d Ай бұрын
እስከ ልጅሽ አሳድጋ ምን አይነት ባለጌ ነሽ በልጆችሽ አግኝዉ 😢😢😢😢😢 ምን አይነት ጌዜ ላይ ደርስን ያርቢ
@Fozya-wq6ow
@Fozya-wq6ow Ай бұрын
ያረብ እንደዚች እንደሴትዮ ልጅ ከሚኖረኝ መሀን ሆኜ በነፃነት ብኖር ይሻለኛል
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Ай бұрын
እናትን ይሄን ያህል ማጠላላት እግዚኦ 😭😭😭😭😭
@tarikenew2614
@tarikenew2614 Ай бұрын
እውነት ለመናገር እማማ አልማሯትም ይህ ሁሉ የወላጆቻቸው ጥፋት ነው ልጅ ሁሉ እኩል ነው አንድ አድርገው አላሳደጓቸውም እናትም ገመና ሸፋኝ ነበረች እንደ ወጉ
@ghirmayandes258
@ghirmayandes258 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@amytk6095
@amytk6095 Ай бұрын
እናትየዋ ያስተማሯት ነው
@beetyube
@beetyube Ай бұрын
ፈታቸው ያሰታውቃል መርዝ ናቸሁ ምንም ቤሆን እናት በዚህ ለክ ማቆሸሸ ምን አመጣው አንቸ ክፍ ናቸሁ በሰማም ወሪኛ ናቸሁ ነገርኛ😢
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl Ай бұрын
😭😭😭😭
@kidstababe7111
@kidstababe7111 Ай бұрын
ሁሉም እናት እናት አይደለም ስንት መጥፎ እናት አለ።
@user-pv8gx2mr9m
@user-pv8gx2mr9m Ай бұрын
ይቅር ይበልሽ አንች እናትሽን የምትከሽ የዘራሽውን ታጭጃልሽ እውነቱንእግዜአብሄር ብቻ ያውቃል እናትን አደባባይ
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 Ай бұрын
ፊታቸውእራሱ ያስታውቃል መርዝ መሆናቸው ክፍወች
@hekmashekah4084
@hekmashekah4084 Ай бұрын
አራ ታይ😂😂😂😂😂
@hanademelash6673
@hanademelash6673 Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Ай бұрын
አይባልም እህቴ እናትህን አክብር እናትህን አክብር ከዛ አባትህን
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Ай бұрын
ፍትሽ እራሱ ታስታውቄለሽ አረመኔ እንደሆንሽ
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Ай бұрын
ምነው አንችን ባይሰጣቸው እግዚአብሔር መርዝ ደሞ ሀብት አጠቃለሽ የደከሙበትን ቤት ለመውረስ እናትሽን አዋርደሽ ምን ታገኛለሽ የምታወሬው ሁሉ ያዞ እንባ አሶጥተውት አመድ ላይ ጥለውት ትያለሽ በዚህ እድሜሽ መቀደድ እኛ ተመልካቾች ያንችን ውሸት አንሰማም ፍትህ ለናታችን ሁላችንም ተባብረን እናታችንን እስካሉ ድረስ በሰላም እንድኖሩ እንርዳቸው
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Ай бұрын
የመጨረሻው ዘመን ምልክቶች ማለት ይሄ ነው ቤተስብ ፍቅር ያጣበት ዘመን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ፍርዱን ለእግዚአብሔር መተው ነው በማንም አንፍረድ
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx Ай бұрын
Be tikikil
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Ай бұрын
Hezebe behezebe late betsebe be betsebe laye mengesete be mengesete laye yelale tekefafelewe mekerebe gude newe
@rahmamuhammed4904
@rahmamuhammed4904 Ай бұрын
በጣም ባለጌ ነሺ በመጁመሪያ እንደ ትልቅ ሁኝ እናት ምንም ብትበድልይሄን ያህል ለናት አይገባትም መጀመሪያም አለ ትዳር ነው የወለድሺው አንቼም ልጆች አለሺ ታገኝዋለሺ በልጆችሺ
@tsigebekena6817
@tsigebekena6817 Ай бұрын
ባለጌ ስራተ ቢስ እናት ያው እናት ያት ክብር ለእናቶቻችን እቺ እርጉም አስመሳይ
@nebatube3260
@nebatube3260 Ай бұрын
እቺ ውሸቷ በጣም ያስታውቃል ድራማ እየሰራች ነው የተረገምሽ እናትሽ ላይ ሀዘን እንዳወረድሽ የማያባራ ሀዘን ይውረድብሽ ክፉ
@mimitubetube1262
@mimitubetube1262 Ай бұрын
Mezemerira enat seletenageru Ewnet new malet new?
@nebatube3260
@nebatube3260 Ай бұрын
@@mimitubetube1262 ማንም ይናገር እናትን ሀዝን ውስጥ መክተት ብቻ ትልቅ ነውር ነው ይቺ አፏን ስትከፍት እራሱ ጭንቅላቷ ነው የታየው
@beetyube
@beetyube Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ትክክል
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Ай бұрын
Yetergemeche Nate drama newe belegocheshe tagejewaleche erkuse belenate kufu mawerate
@Yetigist
@Yetigist Ай бұрын
yet nw yayekew e weshti edehon yezan sw hemem miyawekew ya sw bca nw selezi zm bele
@sheshegberehun
@sheshegberehun Ай бұрын
እናት ያሉትን ዉሸትነዉ አላችሁ እሽ ለምን በስተርጅና ይህን ያደርጋሉ ለማመን ይከብዳል😢ብቻ ፈጣሪ ለሁሉም እንደየስራዉ ይሰጠዋል ለእናቴ አይደለም በትርና ሚዲያም ወጥቸ መልስ ልሰጥና ከጎረቤት ፊትም ቢሆን አልመልስላት ምክንያቱም ለኔ ስልት ቡዙ ሁናለች ጠቁራለች ከስታለች ተርባለች ኧረ ምኑ ይወራል😢እናት ልታጠፋ ትችላለች ግን ለእናት ክፉ ቃል አይገባትም 😢እኛ ነን ሰርተን ቤትም ሆነ ምን የምንሰጠዉጅ እኛ ዉርስ እያለነ መጠየቅ የለብንም በስደት ያለነዉ የእናት የአባት ናፍቆት እያገበገበንነዉ እናትን የበደለ ልጅ እዉነት ነዉ የምላችሁ በልጁ ያገኘዋል በሰዉ አይቸዉ አለሁ😢 ስደት ላይ ወደ 11አመቴ እየሄድኩነዉ ናፍቆቱ ሊደፋኝነዉ በእዉነቱ😢
@romangina5121
@romangina5121 Ай бұрын
ምንአይነት ዘመነው እናት የምትወቀሰበት ጌዜ የዘመኔ መጨረሻሻሻሻሻ😢😢😢😢😢
@tgyemini3206
@tgyemini3206 Ай бұрын
እናቴን እድሜዬን ሙሉ ብስደት ኖሬላት እንዳይርባት እንዳይጠማት ሳይሰለቸኝ ማክሰኞ አዉርቻት አሮብ አሮብ አጣዋት 😭ስደት እናቴን ቀማኝ እባካቹ እናታቹን እንደ አይናቹ ብሌን እዩ እናቴ ናፈቀችኝ 😭😭😭😭
@user-hg8vr9ci3k
@user-hg8vr9ci3k Ай бұрын
ሃይለኛ ነኝ አልሽ? ሃይል የእግዚአብሄር ነው።እናት አይደለም አባቴን እኔንም ትግደለኝ።የዘጠኝ ወር ቤቴ።
@mennabekele5985
@mennabekele5985 Ай бұрын
Yene knjo betam adenekush enat. Maninm yemegdel Hasb yelatm eraswa bitmot yikelatal 😢😢😢
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 Ай бұрын
❤❤❤❤
@tina-lv4pz
@tina-lv4pz Ай бұрын
Egna min ageban tigidelish anchi diqala tihognaleshi leza new abaten tigidel yemitiyew wofi zerashi
@narditube4378
@narditube4378 Ай бұрын
ተው አንፍረድ የድሮ ሰዎች ሰይነቀበቸው ተንኮለኛ ናቸው እኔ ከአቤት ለእናቴ ነው የመደለው ለእናቴ ክፉ ሆኜ አይደለም በአለም ለይ ከእናቴም የመወደድር ሰው የለም ግን እናቴ ከሁሉም የመጀመሪያ እህቴን በጣም ትገርፈት ነበር ልጅ ሆኜ ግን ከእህቴ ይልቅ በእህቴ ጉዳይ እኔ ነኝ እስከአሆን ቅም የያዝኩትም የማስታውሰውም በርግጥ በጣም ልጅ የነበርኩት እኔ ነበርኩ የልጅነት አይምሮ አይረሳም አሆንም በሷ ጉዳይ ስራዬ ብየ እናቴን ወቅሳለሁ 😂😂እሷ ስትገራፍ በጩካት የምቀውጣው እኔ ነበር እሷን አስራ ስላምትዝ እሷ የተዘረፈች ወደ ውስጥ ትጮሃለች እኔ ወደ ውጪ የሸሸው ጩከት 😂😂
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v Ай бұрын
እናቷን ደብዳቢ መጣች 😒😒😣ባለጌ እናትን ለመደብደብ ምንም ምክንያት አስኬድም እኔ 15አመት ቤተሰቦቼ ጫንቃዬላይ ናቸው አይደለም ለመደብደብ አልገላምጣቸውም ነገ ብታመም ባዳ የሚያጨበጭብልኝ አንድ ቀን ነው ከነምኔ የሚሸከመኝ ግን ቤቴሰቤና ዘመዶቼ ናቸው ዘመዶችና ዘመዶቼ ለኔ ለዚቺ አለም መደበቂያዬ ናቸው እናትሽን ይቅርታ ብጠይቂ ይሻልሻል
@user-uw7rq7zd2y
@user-uw7rq7zd2y Ай бұрын
Yene wud Allah betesebocheshen beselam betena yaqoyelesh❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
ትክክል ማንም በሰፈረው ቁና መሰፈሩ አይቀርም ዋ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Ай бұрын
😒😒አደል አንች ከ እሷ ጋር ኖረሽል ከብት የ ልጅትዋን ስምተሽል እናትዋ መደብደብዋን አይተሽል 🤮🤮ከብት የ አበሽ ፍርድ ኡሌም ባላየው እራሱን ከፍ ያደርግና ሌላውን ይውነጀላል 🤮🤮🤮ከብት ነሽ ​@@user-uw7rq7zd2y
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Ай бұрын
☝🏿☝🏿☝🏿☝🏿😔😡😡😡😡ከብት 😒ሲቀጥ አንች ኢትዮጵያ ነሽ እስከ ቤተስብሽ 😒ዉይስ የ ግቢ ምንጭ ነሽ ምን ይሉሽል እንደ ላም ከ ኢትዮጵያ ተቀምጠው የሚአልቡሽ ነሽ 🤣🤣አረ ማን ነሽ እስኪ 1 አመት ምንም ውጭ ስታውጭ ጭቃቸው ህደሽ ፍልስስ በይ 🤣🤣ከዛም አሳውቂን እንደዚ ህ የውርቅ ካባ ያለበሽቸው 🤣🤣🤣ቤተስብ አንች ምን 🤣🤣እንደሚአለብሱሽ 🤣🤣🤣🤣አይይ አበሽ ማስመስሉ መጎረሩ አይጣል ነው 🤣🤣🤣🤣
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy Ай бұрын
@@user-kp2vl5fc3canichem esu erasa neshe weyem ehto neshe temsasalalche sedebun min amtawe
@PomiNh3570
@PomiNh3570 Ай бұрын
መብታቸው ነው አንቺን አለማረስ።እሳቸውን ተማምነሽ ነው እንዴ የምትወልጅው አንቺን ሲወልዱ የተሰቃዪት ይበቃቸዋል።
@alemtesfamichael2121
@alemtesfamichael2121 Ай бұрын
የናትነት መብት ልጇ ምንም ብታጠፋም ማረስ ነው እናት ይቅር ባይ ናት ተጣልተው ቢቆዩ እንኳን ወለደች ስትሰማ ሄዳ ታርሳለች
@birhanasaye21
@birhanasaye21 Ай бұрын
አስተያየት የምትሰጡ ሰዎች ግን ለምትናገሩት ነገር ጥንቃቂ ብታደረጉ ጥሩ ይመስለኛል። ይህ የቤተሰብ ጉዳይ ነዉ ሌላዉ ደግሞ በስዓቱ በቦታው አልነበረንም ታሪኩን ነዉ የሰማነዉ። ሰለዚህ በሰዉ ቁስል ላይ ሆነን ባንፈረድ ጥሩ ነዉ። ስድብና እረግማን ሰዉን አያስተምርም።
@fenetfenet2958
@fenetfenet2958 Ай бұрын
ግን ምናይነት ጊዜ ላይ ደረስን እናትና አባት መተኪያ የላቸውም በሕይወት እያሉ ማስደሰት ነው ብቻዬን ነው እህት ወድሞቼን እያስተማርኩ ነው ቤተሰቤን ብቻዬነው ማስተዳድረው
@brikitytesfazghi2904
@brikitytesfazghi2904 Ай бұрын
ልኩ ነው
@rarecell8397
@rarecell8397 Ай бұрын
አንቺ ግን ትልቅ ሴት ነሽ እንደዚ አይነት ወሬ ለልጆችሽ ምን እየሰጠሻቸው ነው ለነገሽ?
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Ай бұрын
እናትና አባቴ ሁሌ ይጣላሉ አብረው አይተኙም ቤት ተከፋፋለው አብረው እዛው አንድ ግቢ ነው አባትም አላገቡ እናትም አላገቡም የድሮ ሰዎች ናቸው ቢጨቃጨቁም ቢጣሉም እሱዋ እኮ ሁለት ባል አግብታ ሁለት ባል ፈታ ከሁለት ባል ወልዳለች ያልተማሩት ግን እናትና አባት እየተጨቃጨቁም50 አመት በትዳር ኖረው ነው አባት የሞቱት ያለ ነው በትዳር ግጭት
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Ай бұрын
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 ስቀጥል ሴትየዋ ወሬ አለባት ልጅ ተብየዋ እናት የምጠላዉ ልጅ የለም ምላሷ ተልባ ይቆላል
@EagerWateringCan-xw9en
@EagerWateringCan-xw9en Ай бұрын
​@@meaziwendemumeaziwendemu7012yteregemsh nesh leligochsh new yemtatarfew ergman yteregmsh
@user-jj5it9qp3k
@user-jj5it9qp3k Ай бұрын
መስሏት ነው ድንገት ነው እምትሞተው
@Mira-yusi
@Mira-yusi Ай бұрын
Le enatuawa. Keber. Yelalat....
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Ай бұрын
እናቷን ደብድባ ከሆነ ይቅርታ ትጠይቅ አንዳንድ እናቶች ግን ልጆቻቸዉን አመሳሶ የሚያደርጉት ነገር ለተገፉት ልጆች አእምሮ አይጨነቁም እኔ በልጁቱ ምንም አልፈርድም የምትወደዉን እና የሚወዳትን አባቷን በሞት ተነጥቃለች ፍቅር ስጧት 💔🥲
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Ай бұрын
ላቀች ላቀች ላቀች ሹሀዳ ሀረካት ፈረደባት ላቀች ስቴ ነው ምታነሻት አደብ ግዢ እናትሽ ተከባከቢ አደለም ንብረት አቺም የሱዋ ነሽ ምጥን ሚያክል ምነው ባልተፈጠረኩ የሚያስብል ሞቶ መነሳትን አይታቹ እናታቹሁን መልስ ምትመልሱ ሴቶች ወላሒ ልታፊሩ ይገባል😢😢😢😢😢
@user-jq6rl5mw8p
@user-jq6rl5mw8p Ай бұрын
አሰተውለሻል እማ ውነሸነው
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile Ай бұрын
የፈለገ እዉነት ቢኖርሽ እናት እናት ናት የቤት ገበና አትዘርግፍ ጨካኝ ነሽ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Ай бұрын
😒😒😒ከብት ሲጀምር እናት አደለች እንዴ ልጀዋን ልታስውጋ ልታስጦቅር የመጣችው 😒😒ምን የሉሽል እናት ላይ አደል ጭካኔ የታየው 😒😒😒
@wollokocha
@wollokocha Ай бұрын
​@@user-kp2vl5fc3cየመሀይም ጠበቃ ዝጊ. አቅም ሲያጡና ሲደበደቡ ድረሱልኝ ብለው ለህዝብ መጮህ ይነሳቸውንደ???
@zteshome75
@zteshome75 Ай бұрын
ሴትየዋ በውሸት የተካነች ናት አንተ ወይም አንቺ በቤትሽ በቤተሰብሽ ይድረስ የማማ ስቃይ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Ай бұрын
@@zteshome75 🤣🤣አልተባልሽም እንዴ እርግማን ዞሮ ውደ ራሱ እንደሚሕድ በግ
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v Ай бұрын
እናት እኮ ምን ትሁን እናት ናት ክብር ለእናቶች ትልቅ ሰው አደለሽ ልጆችሽሽ ከአንቺ ምን ይማሩ እናትሽ ለይ እጅሽን ማንሳት ተይና በክፉ አይንሽ ማየት አያስፈልግም 😢😢😢😢😢😢😢
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 Ай бұрын
ኣታልቅሽ ሚጡ ኣልጋ ገዛሁ ኣትልም?ሁለተኛ ይህንን ቻናል ኣላይም እንደዚ ምናምንቴ ሴት በማየት ግዜዬን ኣላቃጥልም
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 Ай бұрын
ኣባዬ ኣባዬ ሚጡ እግዚአብሔር በልጆችሽ ይናገርሽ ሚሚዬ ገና ነሽ ሚጢዬ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@HananSayed-xw4fm
@HananSayed-xw4fm Ай бұрын
😀😀😀😀😀ሚጡ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Ай бұрын
እናትሽን ብቻ ሳይሆን አህቶችሽንም እኮ ነው ነው የማትወጂው ። ይቺኛዋንም አህትሽን የአባት ልጅ ስለሆነች ነው ያቀረብሻት ፡ አንቺ አባትሽን ብቻ እንደምትወጂውና እንደምትወግኝው ላቀች ያልሻት አህትሽ ለናቷ ብትወግን ለምን ይገርምሻል ? እናቴ አትወደኝም የሚለው አስተሳሰብ ከየት መጣ ? ምናልባትም ከዚህ ባህሪ ይሆን ? እኚን ሴትዮ ግን ቀሪ ዘመናቸውን በምን አይነት መፍተሄ ሰላም ያገኛሉ 😢
@fsikaAdise.16
@fsikaAdise.16 Ай бұрын
ፈታቸው ያስታውቃል መርዝ ነች ልጅቷ
@betelhemkebede179
@betelhemkebede179 Ай бұрын
እናቶች ወደ አባቶች ሲያደሉ ደስ አይላቸውም ። አንዳንድ እራስ ወዳድ እናቶች አሉ በጣም ከባድ ነው ልጅቷ ትክክል ናት ስንት አባቶች አሉ በየቤቱ የሚራቡ። እዚህ የምታሽቃብጡ ቀዝቀዝ በሉ።
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns Ай бұрын
ሚዲያ ላይ ወጥቶ በደለችኝ ብላችሁ ባተወሩ ጥሩ እናት እናት ናት በቁም እያለች ምንም አይመሥለንም ስትጎል ነው እሚገባን ይቅርይበላችሁ በሚዲያ እንደዚህ ያሳፍረል
@woinshetmekuriya1206
@woinshetmekuriya1206 Ай бұрын
የእርጅና ፍንዳታ ነሽ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እንበል ፩፪ ጊዜ ይቅር ይበለን ከመወቃቀስ እግዚአብሔር ይሰውረን
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 Ай бұрын
ኮመንት እምትጽፉ ግን በየቤታቹ ችግር የላቹም ማለት ነው ኣትፍረዱ ይፈረድባቹሃል አረ በፈጠራቹ 🙏🙏🙏 ተዉ ።
@elsa3589
@elsa3589 Ай бұрын
የፈለገ ይሁን በዚህ መጠን የምታስፈራ ሴት አሮጊቷን ትግደላቸው ነው የምትይው?
@user-tq5sj4qq5n
@user-tq5sj4qq5n Ай бұрын
በቤታችን ችግር ቢኖር እናታችንን አንደበድብም አንስድብም
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 Ай бұрын
@@elsa3589 ኖኖኖ ኣላልኩም
@selamawityalew6032
@selamawityalew6032 Ай бұрын
ምንም ባዳምጥ ልጅ እናቷን ትደብድብ አልልም
@soniajonathan7618
@soniajonathan7618 Ай бұрын
አንቺም የወይዘሮ ሎሚ ከዘ በሃሪ ነዉ መሰል ያለሸ 😀
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 Ай бұрын
አለምሰገድ ከሜወድህ ነገር ቢሆን የአንድ ሰው ሰምተህ የማትፈርድ ቁኑ ወንድም ነህ ጤና ከእድሜ ይስጥህ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j Ай бұрын
እጅሽ ይሰበር ልልሽ ነበር ግን ይሷም ትልቅ ሴት ናቸው አስመሳይ ነገር ነች እደት አባቴን በመርዝ ገደለች ትላለች ጥሩ ነገር ካላየች ከቤት ለምን ይሷ ጋር አላኖረችውም አባቷን ?? የጤና ችግርም ሳይኖርባት አይቀርም አለምዬ ወደ አማኑኤል ወሰዳት መጀመሪያ እድትግባቡ
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 8 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 15 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 27 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 468 М.
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 8 МЛН