በተደጋጋሚ ያየሁት ህልም የባሌን ጉድ አሳየኝ! የ17 ዓመት ትዳሬ መጨረሻ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 166,954

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 807
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ ካልታሰበ አደጋ አምላክ ይጠብቃችሁ አሜን
@alamgir481
@alamgir481 Жыл бұрын
አሚን ያርብ
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏
@mahiyimesgen8981
@mahiyimesgen8981 Жыл бұрын
አሜን
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
አሜንንንንን
@yasimenyasimen2482
@yasimenyasimen2482 Жыл бұрын
Amen yallah
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 Жыл бұрын
ኢዪጲያ ግን ህግ የለም ቂጡን ገርፎ ከቤት በነጻ አባሮ ግማሽ ደሞዙን ለልጆች
@user-zh9bh3qx7h
@user-zh9bh3qx7h Жыл бұрын
Lik nesh።
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Жыл бұрын
ቤቱን ሊያሸጣት እኮ ነው ፋቺ ያላት ሌላ ሴት ጋር እንደሚሄድ አውቃ ንቃ ትታው ልጆቹዋን እያሳደገች እቤት ወጣ ገባ እያለ የቤት ኪራይ አለ በሱ ነው የምጠቀመው ብላለች እሱን አሸጦ ተቆራጭ አደርጋለው ሊላት ነው ፋቺ የጠየቃት አብራው ያለችው ስትም ዝም አትልም የስራውን ይስጠው
@fatiyajebrel
@fatiyajebrel Жыл бұрын
Hig yitnk behonm yistu tidr min bilkr
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
ባለጌ ዎንድ ሲያስጠላ ልጆች ትቶ በጋብቻ ላይ ሌላ ሴት ጋር የሚሄድ ሲያስጠላ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
No justice that is why they play game
@user-uw2or6ks5o
@user-uw2or6ks5o Жыл бұрын
እርጋታሽ ውበትሽ አስተዋይነት ሽ ጥንካሬ ሽ 😘😘😘በጣም ደስ ትያለሽ በርቺ ልጅሽን እግዚአብሔር ይማረው 💚💛❤🙏
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Egiziabher Ligishin Yemarlisch 🙏🙏🙏
@ItagenySharif
@ItagenySharif Жыл бұрын
Bexam tefelagi Nat qismiwan seberat😢😢😢😢😢
@Asther567
@Asther567 Жыл бұрын
Tadiya yihenin aydel yegna wendoch yemaywedut endesu akukulu yemitichawet set new yemiwedut kibrebisoch nachew abzagnochu
@beyenekebede5251
@beyenekebede5251 Жыл бұрын
በእውነት አስተዋይ ሴት ናት እናት ሁልጊዜም ስለ ልጆቿ መስዋዕት ትከፍላለች። የልጆቹ አባት ወደ ቤትህ ተመለስ ተመለስ ተመለስ
@tamirataboshinato570
@tamirataboshinato570 Жыл бұрын
👍
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
አንዴ ጥሎአት የሄደ ዝቃጭ ወንድ ምን ይሰራላታል?? እናንተ ግን መቼ ነው ወንድን መለማመጥ የምታቆሙት?? እየተለማመጣችሁ እራሳችሁን ታረክሳላችሁ..
@mahderemariammonemon4637
@mahderemariammonemon4637 Жыл бұрын
Ewnt Nw bzih edmeh arfeh lijochehn asadeg lytegnaw gize Nw benath mezelw ,, egziabher libona yesteh ..kamelkh ga tark
@user-dw9bp4zp6k
@user-dw9bp4zp6k Жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጤኛ አዳማጭ ሰው አክባሪ ሩህሩህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@taduchannel5238
@taduchannel5238 Жыл бұрын
እወነት ነው በጣም ሰነምግባረ ያለው ጋዜጠኛ ነው
@teshaytadesse6729
@teshaytadesse6729 Жыл бұрын
እንደው ጌታ ለኛ ለሴቶች የምናስብበት ልብ ይስጠን በጣም አዝናለሁ እሕቴ ይሕ ወንድ ለግዜው ሊጠቅምሺ ይችላል ግን የመጀመሪያ እጣ ፋታ አችንም ይጠብቅሻል ወንድ ትዳሪ የፈታ አይሆንሺም እሱ ግን ልሙስሙስ ነው ሴት ልጅ እያለው አለማሸቡ አዝናለሁ በጣም ግን ያተም ልብ የሚሰበሪበት ቀን አለ ወሰፋሕን ጠብቅ?
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
አለምሰገድ ማስተዋልህን እርጋታህን ስወደው ረጅም እድሜ ይስጥህ::
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ ታማሚውንም እግዚአብሔር ይማርልሽ አይዞሽ መገፍትሽ ለበጎ ነው ❤
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Ayzoch Ehte Egiziabher Alelisch 🙏🙏🙏
@abebagirma6287
@abebagirma6287 Жыл бұрын
እይ እትዮጵያ ምን እንጂ እሱም የመከባከብ ግኝት አለበት ሺግዜ ባይግባቡም 😮😢
@emanbelay4275
@emanbelay4275 Жыл бұрын
የዚህ አይነት ወንዶችን ሰብስቦ ወደ አሜሪካ ማምጣት ነበር !! ሕግ ቀጥ ለጥ ያደርጋቸው ነበር ምን ያድርጉ ሕግ የለም ኢትዮጵያ ውስጥ የሴትን ህይወት miserable እምታደርጉ ተልካሻ ወንዶች አላህ ይድፋችሁ !!! አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሌም አላህ ከበደለኞች ጋር ነው ጠንከር በይ !!! Child support እየተቀበልሽ ኑሪ ልጆችሽ ነገ ትልቅ ቦታ ይደርሱልሻል !!! ልቡ ውጭ ያለ ወንድ ጀናዛው ( አስክሬኑ ) ቤት ቢቀመጥ ምን ያደርግልሻል ???? ቆፍጠን በይ !!!
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
አሜሪካም እየኖሩ የምንዘላዘሉ ብዙ ዎንዶች አሉ
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Жыл бұрын
Alu ezihm bekel ye Egzabher new Amlak yibekelachew Ezih yalut sid balege yasadegachew setoch Yesew bal mekemat ende arif new yemikotrut
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 Жыл бұрын
​@@bona2318tekekel everywhere they're
@SikoSilo-vn5oi
@SikoSilo-vn5oi 9 ай бұрын
@@Heavennebiyu ሰሰከ
@SikoSilo-vn5oi
@SikoSilo-vn5oi 9 ай бұрын
@@Heavennebiyu አአከከኸቧቧወሸከ
@Emebeth-Emiru2777
@Emebeth-Emiru2777 Жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ “እንደ ታላቅ ወንድም ሆነህ ነው የምትጠይቃቸው ; እነርሱም ያለፍርሀት ሁሉንም የሚነግሩህ ፡፡ ክብር ይገባሀል ፡፡
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i Жыл бұрын
መቼም መልካም ነገር እንዳንሰማ ተረገምን መሰለኝ አሁንስ በየቀኑ አዲስ ሃጥያት ነው የምንሰራው የምንሰማው ወይ ኧረ ወደልባችሁ ተመለሱ ወንዶች!!
@natalasafer3333
@natalasafer3333 Жыл бұрын
እአሜን ረሁላችንም ይመልሰን ግርም ይላል እንዴው ሰው ምንሆነ እፍ
@emyefrata3202
@emyefrata3202 Жыл бұрын
አንቅረሽ ትፊው ልጆቹ ምንም አይሆኑም አሁን ካሉበት አይብስም ያ ሁላ ቆሻሻ ስራውንስ እያዩ አደል ያደጉት ለልጅ ሲባል እራስሽንም ልጆችሽንም አትጉጂ አንቺ ስትኖሪ ነው ለልጆችሽ ምትኖሪው 💔 ሴቶች ጠንካራ መሆን አለብን 💪
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
አይ እናት ለልጆችዋ እማትሆነው ነገር የለም 😢😢😢😢😢
@mahderemariammonemon4637
@mahderemariammonemon4637 Жыл бұрын
Yn Marr egziabher lemiwedw mistrun yegltsal ,ayzosh atalkshi melkam sew miyalksuna mikfaw lgizew Nw tayalsh
@mahderemariammonemon4637
@mahderemariammonemon4637 Жыл бұрын
Regatash rasu ewnt tekeklgna set nesh .....edzih aynt balge wedoch mektata albachew meksese albachew
@genetteshom6266
@genetteshom6266 Жыл бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ በርቺ በልጆችሽ ትካሻለሽ እንዲህ አይነት ወንድ መጥቶ አይጠቅምም ለልጆችሽ ዋጋ ክፈይ ሁሉም ያልፋል
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 Жыл бұрын
You are young and beautiful and a good mother. He is a loser he should not be called a father. Be strong sister። በሰው ትዳር የገባችውን ባለጌ ሴት እግዚአብሔር ይበቀላት ሙሉ ሴት ስላልሆነች ነው ውሽምነትን የመረጠችው
@hiwotaynalem353
@hiwotaynalem353 Жыл бұрын
ሴቶች ብልጥ ሁኑ እባካችሁ በኢኮኖሚ እራሳችሁን ቻሉ
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 Жыл бұрын
እኔም እኮ አሱን ነው የምለው
@Lovebk98
@Lovebk98 Жыл бұрын
Betley bal sera astseri mel kehone astsmu sera yazu .
@RahelTsegaye-sl3jv
@RahelTsegaye-sl3jv Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ናት እኮ ከስዋ የተሻለ ምን ሊያረግለት ነው እረ ፈጣሪዬ ለወንዶች ልቦና ስጣቸው
@eteneshkassaye8268
@eteneshkassaye8268 Жыл бұрын
እንደምትናገሪው ልጁን በህክምና ተከታተይ በፀበልም ቅድሚያ እራስሽን ጠብቂዪ ልጆችሽ አንቺን ስለምታስፈልጊ የለም ነቃ በይ አንቺ ልጆሽን ሞራል ጠብቂ በበተለይ ለሴቷ ምንም አትንገሪ ዝምበይ ወደ እግዚአብሄር አልቅሽ የጁን ያገኛታል በርቺ
@user-yo5kg9gz9e
@user-yo5kg9gz9e 11 ай бұрын
አይ እህት ወንዶች እኮ ልክስክስ ናቸው ውሻ በያቸው
@MyLove-qb9jc
@MyLove-qb9jc Жыл бұрын
በህልሜ እኔም አይቼ የተኛበት አግኝቼዋለው እና ሁሌም ሳስበው እግዚአብሔር ምን ያህል እንደሚወደኝ እደነቃለው ክብሩን የእመቤቴ ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይውሰድ
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
እሚገርመው ነገርትዳር እያለው እያወቃችሁ እምታማግጡ ስዎች ግን እናንተን ጥሎ እንደማይሄድ በምን እርግጠኛ ሆናችሁ ነው እምትቀሙት የሰው ባል እንደው ልቦና ይስጣችሁ😢😢😢😢
@selam7747
@selam7747 Жыл бұрын
ውይ መታደል አንደበትሽ እርጋታሽ አይዞሽ ልጆችሽን አንች ጤናችሁን ደህናሁኑ ነገ ሌላቀን ነው ግን ብርትተሽ ፀልይ አደራ ለእግዚአብሔር ስጭ 🙏🏽
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
😢 አይዞሸ ማማዪ አንዴ የወጣ ወንድ አይመለሰም ።።።የራሱ ጉዳይ ልጆችሸ መፀናኛዎችሸ ናቸው ።።።።
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z Жыл бұрын
ኧረ ወደዛ ሌላ ሴት አግብቶ የምን መለማመጥ ነው : ተይው ገደል ይግባ ልጆቹም አንቺ አለሽላቸው እና እባክሽ ተይው ይሂድ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
አይ፡ያለ ስራ ሦስት ልጆች ምታረጋለች ፈልጋው፡አይደለም፡ለልጆቹ፡ብላነው፡ለልጂ፡የማይገፋ፡ዳገት፡የለም፡ስንቱን፡ችለናል
@ketselahailu9187
@ketselahailu9187 Жыл бұрын
ሴቶች ግን ትዳር ያለው ወንድ እንዲህ አነፍንፋችሁ ኧረ በጣም ያሳዝናል
@rozahjerusalem3156
@rozahjerusalem3156 Жыл бұрын
ነገ በኔ አለማለት ነዉ
@Fiker-mar
@Fiker-mar Жыл бұрын
ሳይናገር ይሆናል ከዛ ፍቅር ከያዛት ማየት አትችልም በእርግጥ እያወቁ የሚያረጉትም አሉ ብቻ ከባድ ነው
@salemss3836
@salemss3836 Жыл бұрын
እንዴፋሽን ነው የያዙት የሰው ባል መቀማትን
@rahmakemal1920
@rahmakemal1920 2 ай бұрын
በጣም ባለትዳር ላይ መጠልጠል ሲወዱ
@user-fp7fd8ji4h
@user-fp7fd8ji4h Жыл бұрын
የሱን ቤት እና ልጆች ልታቀና 😢 ደፋ ቀና ስትሉ እራሳችሁን አትጉዱ ❤ በተረፍ አታግቡ😂😂😂
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын
እሽ kzfaq.info/get/bejne/ab6of6ycmN_Tln0.html
@marthabirhanu696
@marthabirhanu696 Жыл бұрын
😂😂😂
@NeimaNesredin-xo2lm
@NeimaNesredin-xo2lm Жыл бұрын
ጎሽ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
😂😂😂 ከባድ ነው የምር እቤት የልጅነቱን ቁጭ አርጎ መዘሞት ከባድ ነው ሴቱም ታሟል በልጆቹ እናት ላይ ድረባ 😢 የማዳም ቅመም ተጠንቀቁ ከወለድን ትዳር የሚለዉ አያሳስብም እሺ እያየን ስለሆነ ከደህና ቤተሰብ መዉለድ ሀብት ብቻ አይደለም ጥሩ ከሆኑ
@appapp5138
@appapp5138 11 ай бұрын
Gosh esh ene mechem alagebam😏
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
የኔ እህት እንደኔ ነሽ መልክም እንመሳሰላለን በ18 አመቴ ነው ያገባሁት ተማሪ እያለሁ በትዳር 20 አመት አደረግን የባሌ ኋደኞቹ ሚስቶቻቸው ሰው ፊት ፊልም ነው የሚሰሩት ይጎራረሳሉ ይሳሳማሉ ሆዴ ፍቅሬ ሀኒ ነው የሚባባሉት እኔ ደግሞ አልፈጠረብኝም ሰው ፊት አፍራለሁ ባለቤቴን እንደነሱ እንድልህ ትፈልጋለህ ብዬ ስጠይቀው እነሱ ሰው ፊት ነው የሚባባሉት እቤት ሲገቡ ይደባደባሉ ሽምግልና ሁልጊዜ እጠራለሁ አንቺ እኮ ስጦታዬ ነሽ የአፍ ሽንገላ ምን ያደርግልኛል ሁሉ ነገር ሆነሽ እያሳየሽኝ ይለኛል አንቺ ጨዋ ሴት ውብ ነሽ አይዞሽ እህቴ አይክፋሽ ሁሉም ያልፋል እራስሽን ጠብቂ በፍፁም እንዳትሰበሪ።
@ef6079
@ef6079 Жыл бұрын
አይይ አታላይ ወንዴች እህት የላችውም እናት የላችውም ብቻ ፈጣሪ በሽታ ይስጣችው ለለጥፎ ወንዶች😢😢ባለትዳር ወንድጋ የምትልከሰከሱ አይቅናችው😢😢😢😢😢😢
@messi16ada44
@messi16ada44 Жыл бұрын
Betun yistat lijochwan tasadig sinte tigoda esu bedemozu rasu yitedader
@Fiker-mar
@Fiker-mar Жыл бұрын
ከ20 አመት በፊት ደሞ አስቢያት
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
አሜን አይቅናቸው ዘመናቸው በትካዜ ይለቅ
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh Жыл бұрын
እኛ ሴቶች ለወዶች ጥገኛ ሁነን መኖር እጅግ ከባድ ነው ። ለምን የተለያዩ ችግሮች ሲመጡ እንዲህ ጥገኛ ያደርጉናል እግዚኣብሔር ይርዳሽ እህት እፍ እፍ
@YoYo-xw6oh
@YoYo-xw6oh Жыл бұрын
ጋዜጠኛው እርጋታው ደስ ሲል 🥹❤️❤️
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
አለም ሰገን የምታቀርባቸው ታሪኮች እያዳመጥኩ ባንተ ትህትና ለሴት ልጅ የምትሰጠው አዳማጭነትህ መረጋጋትህ አነጋገር ስርአትህ ሚስትህ ታድላ እላለው ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
@libamset
@libamset Жыл бұрын
ብርቱ ሴት ነሽ! እግዚአብሔር እስከመጨረሻው እንዲያጸናሽና እንዲያበረታሽ ጸሎቴ ነው! ❤❤❤
@zeynibadaoud9686
@zeynibadaoud9686 Жыл бұрын
የሁሉም እናት እናቴ ናት እናት አትበደል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢እሲ እናታችሁን የምትወዱ ኮሜት ፃፉልኝ
@libamset
@libamset Жыл бұрын
❤❤❤
@zuzutube6444
@zuzutube6444 Жыл бұрын
አንች ጀግና ሴት ነሽ እናትም አባትም መሆን ትችያለሽ እንደዚህ አይነት አባት ቢኖርም አይጠቅምም
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame Жыл бұрын
እቺን የመሰለች ቆንጆ ደሰ ስትል አቤት ርጋታ የሴት ልክ ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠው
@selamselam7101
@selamselam7101 Жыл бұрын
ወንዶቹ ግን ፈጣሪያቸውን አይፈሩም😢😢😢 ሴቶች በ 2 እግራችሁ ቁሙ የዛኔ ከሄደም ይሂድ
@senduebraemebraym6960
@senduebraemebraym6960 Жыл бұрын
ሴቶችዬ መልካም ባል የማይክድ ባል ይስጣቹ.
@danieltadesse1061
@danieltadesse1061 9 ай бұрын
አሜን
@eses143
@eses143 7 ай бұрын
አሚንን
@GanetGanet-ku6ic
@GanetGanet-ku6ic 2 ай бұрын
አሜን🙏🙏
@sosinahaddis7967
@sosinahaddis7967 Жыл бұрын
ንፁህ ልብ አለሽ አይዞሽ እግዚአብሔር አይጥልሽም
@yenayena8676
@yenayena8676 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ወንዶች እና እነሱን አምነው የሰው ትዳር ቤተሰብ የሚበጠብጡ እግዚአብሔር ይፈርዳል
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እናት ለልጇ የማትከፍለ መስዋት የለም እናቶች ሺ አመት ይኑሩ❤
@user-rt6mq8sy2c
@user-rt6mq8sy2c 5 ай бұрын
አሚን
@sabalule7915
@sabalule7915 Жыл бұрын
ውይ የኔ እናት ስታሳዝን አይ እናት ምናለ ወንዶች ቢያምጡ ኖሮ የሰራት ግፍ ትክፈለው አሽቀንጥራ ትጥለዋለች አይዞሽ እናትዬ በፍጹም ተስፋ አትቁረጪ ልጅሽን ወደ ቤተክርስቲያን፣ ጸበል ይዘሽ ሂጂ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v Жыл бұрын
እስኪ እንስማ መቼም ጆሯችን በክፍል ነገር ደንዝዞአል😢
@nathinati6301
@nathinati6301 Жыл бұрын
ተመሳሳይ ታሪክአለን ልዩነታችን እኔ ትንሽ ሥራ አለችኝ ሶስት ልጆቼን ብቻየን እያሳደኩነው ቤቴን በላዬ ላይነው የሽጠብኝ ግን ዳግም የማልወልዳቸው ጎበዝ እና ቆንጆ ልጆች አሉኝ ሁሉን ነገር በእነሱ በመፅናናት አልፈዋለሁ ወደፊታቸው ጥሩ እንዲሆን እና ከእግዚአብሄር ጋር እችላልሁ በይ አንቺ አልገፋሽ
@feven.leul6287
@feven.leul6287 2 ай бұрын
💪💪💪 Gobez set!!!
@abayabay690
@abayabay690 Жыл бұрын
አይ እናት !ዋጋሽን እግዚአብሄር ይክፈልሽ ! አንዳንድ አባቶች እንዲህ ዋጋ የተከፈለላቸው ልጆች ስኬታማ ሲሆኑ የኔ ልጆች ለማለት አንደኞች ናቸው :: እንዲህ በህመም ያሉ ልጆች ሲኖሩ ደግሞ የእናትየው ሀላፊነት ብቻ እንደሆነ ያስባሉ:: እንደዚህ የምታስቡ አባቶች ዋጋችሁን እግዚአብሔር ይክፈላችሁ:: በእድሜያችሁ መጨረሻም ቢሆን ዋጋ መክፈላችሁ አይቀርም:: እህቴ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ልጅሽን ያድንልሽ🙏
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ አለምስገድ ታደስ... ምርጥ አዳማጭ... ምርጥ አዛኝ... ምርጥ አክባሪ... ባጠቃላይ ሀንብል... ፈጣሪ... ስላምህን @ ጤናህን@ እድሜህን... እንደ ምድር አሽዋ ያብዛልህ..🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🔥👍
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ ይስጥ
@fassikaabebe5902
@fassikaabebe5902 Жыл бұрын
እናት! ለልጆቿ ውበቷን፣ ደስታዋን፣ ሰላሟን ሁሉ ነገሯን መስዋዕት አድርጋ የምትኖር ፍጡር። አይዞሽ እግዚአብሔር የካሳ ዘመን ይሰጥሻል።
@umureyantube6859
@umureyantube6859 Жыл бұрын
ማሬ ልጅሽን አላህ ያድንልሽ አይዞኝ
@tsigegebre1734
@tsigegebre1734 Жыл бұрын
የኔ እህቴ አቺ ጠንካራ እናት ነሽ እኔ እዳች ጠንካራ እናት አይች አላውቀም እኔ ላች ቃል የለኝ እግዚአብሔር የርዳሽ አውቃለሁ ህመምሽን
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ሴት ናት አሁን ከዝች ምን አተህ ይሆን ።
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 6 ай бұрын
ፍቅር ወይም መታመን በቁንጅና አይደለም ። ወንዶች በተፈጥሮ የብልግና ሱስ አለባቸው ። ካለለምንም ሰበብ ሌላ ሴት ይፈልጋሉ ። እብዛኛዎቹ ማለቴ ነው ።
@zerfitunegash5045
@zerfitunegash5045 Жыл бұрын
አይዞሽ ማሪየ!! ይህ የሁላችን ታሪክ ነዉ ብቻሽን አደለሽም!! ወደ ፈጣሪ አልቅሽ መልስ አለዉ ከሚድያዉ የበለጠ!!😭😭😭😭
@user-mz7os5kx1o
@user-mz7os5kx1o Жыл бұрын
አለምዬ እንወድሃለን የእኛ ሰው አክባሬ አደበት እርቱ ደምሩኝ ውዶች❤ እናት የምትከፍለው ዋጋ😢
@user-qy4nk6vp6z
@user-qy4nk6vp6z Жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
ነይ እሺ ደምረኝና ኮመንት አስቀምጪ መጣሁ
@user-mz7os5kx1o
@user-mz7os5kx1o Жыл бұрын
​@@yosufjed3713 ደመርኩሽ
@user-qy4nk6vp6z
@user-qy4nk6vp6z Жыл бұрын
@@yosufjed3713 አ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
ደምሩኝ እህቶቼ እኔም እደምራችሃለሁ
@hawamohamad8760
@hawamohamad8760 Жыл бұрын
የአለም ሰገድ እናት የተመረቀች የታደለች ናት ❤❤❤❤❤❤❤
@zemzem9136
@zemzem9136 Жыл бұрын
ምን እናቱ ብቻ ባለቤቱ በጣም የተመረቀች ናት ።
@elutube8084
@elutube8084 11 ай бұрын
ሚስቱስ
@asimmasimasimadim3535
@asimmasimasimadim3535 Жыл бұрын
ሆቴል የለመደ ወድ መቸም ቢሆን ቤት አያሥተዳድርም
@fairouzfairouz365
@fairouzfairouz365 Жыл бұрын
ሴቶች እባካቹ የሰው ባል አትስረቁ ለልጆቹ አስቡጂ ማፈሪያዎች
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈
@chaltuethiopia3736
@chaltuethiopia3736 Жыл бұрын
ameeeeen 😭😭😭🙏🙏አውነትነው
@sosinahaddis7967
@sosinahaddis7967 Жыл бұрын
ሰላም ጋዜጠኛ አለምሰገድ ልጅቱ በጣም አይምሮዋ ተጎድቷል
@user-qz2gz7pb1o
@user-qz2gz7pb1o Жыл бұрын
እንደዚ አይነት ሴት ናት ለትዳር አሪፍ የተረጋጋች ሴት ናት አትገኝም ባሎ ተሸወደ 😢 ይቺ ሌላ ወንድ ከለለመደች ዞር ብላ አታዬውም ባሎን i swear to God የሆነች ልጅ አውቃለሁ the same story
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
በፈጣሪ አረ ወንዶች ምን አይነት ጨካኝ ናችሁ ብታውቁት እኮ ከሴት ነው የተፈጠራችሁት እህትህም ሴት ናት ሴትም ልጅ ልትወል ትችላለህ ምን ጉድ ነው ይሄን ያህል ግፍ ፈጣሪስ እንዴት ይታረቀን ።
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
ሁል ጊዜ ወንዶችን ብቻ ጥፋተኛ ማድረግ ልክ አይደለም ከባለትዳር ወንዶች ጋር የምትማግጡ ሴቶች ምናለበት አደብ ብትገዙ ሚስቱላይ የማገጠ ወንድ ነገ አንቺም ላይ እንደሚማግጥ ማሰብ ቀላል ነው እና ሴቶች ነግ በኔ ብለን እናስብ እህቴ አንቺ ጠንካራ ሁኚ ፀልዪ በርቺ ለልጆችሽ ስትዪ ለሱ እግዚአብሔር የስራውን ይሰጠዋል
@addiskassa5165
@addiskassa5165 Жыл бұрын
Andade yemistm cheger lehon yechelal, mist letadrgew yematfleg kehon kewetch lela yelemdalu, chegeru andu yandun felagot alemredat new, gen memehal yemegudut lejuch yasazenalu!
@emuye9817
@emuye9817 Жыл бұрын
ልጅሽን ፀበል ውሰጂው እሱ ጤነኛ አይደለም ጠንካራና ምርጥ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@alemseifu1556
@alemseifu1556 Жыл бұрын
በጣም አስተዋይ መልካ ሴት ነሽ እ/ግ መልካም ነው አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ልጆችም ያድጋሉ በርቺ ፀልይ እራስን ጠብቂ ጌታ ይርሽ
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g Жыл бұрын
አቤት እርጋታሽ እርጎ አድርጎ የፈጠሽ ፈጣሪ ይመስገን ጨዋ ያሳደገሽ ነሽ ይገርማል እግዚአብሔር ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ እደዚህ አይነት ወዶችን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ለልጆቹ ያልሆነ ለማንም አይበጅ ይሄስ ትላም ነው
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
ኢትዬፒያ ዉስጥ ያላችሁ ሴቶች ብልጥ ሁኑ ብር ከሌለን ካልሰራን እነሱ የሰሩበትን ስንበላ ራሱ አፈር ብሉ እያሉ ነዉ የሚያበሉን ወንድ ጨካኝ ነዉ ሴቶች ከሁለት ልጆች በላይ አትዉለዱ የልጅ ጫጫታ አይወዱም ምንይደረግ እኔ ራሱ ባለቤቴ አልፈልግም መዉለድ ሲለኝ ተዉኩ ያሉኝን ይባርኩልኝ ብዬ ብወልድ ኖሮ ግን በርግጠኝነት ጥሎኝ ይሄድ ነበር ስለዚህ ልጅ ልጅ እያላችሁ ራሳችሁን አትጉዱ በልጅ ቆዳ የሚቀበር የለም ሲያድጉ ዞር ብለዉ አያዩንም በጎን ሽሮዉንም በርበሬዉንም ቡና ማፍላቱንም እየሰራን ቤታችንን እንደግፍ አንድሰዉ ብቻዉን እኮ ይሰለቻል የሴት ስራ መዉለድ ብቻ ይመስል አራት ልጅ አምስትልጅ እየወለዳችሁ ልጆቹን አታንከራቱ
@fireghenetepherem456
@fireghenetepherem456 7 ай бұрын
👌
@yohanneszeratsion1128
@yohanneszeratsion1128 Жыл бұрын
የምታሰራጩትን የተላለዩን ሰዎች ህይወት በጣም ኣሳዛኝ ብሆንም አስፈላጊና በጣም መሃሪ ነው :: ኣድንቃችሁ ኣመስግናችሁ አለሁ :: ቀትሉበት ::
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
እህት አይዞሽ ያልፋል... ነገም ሌላ ቀን ነው.... ልጅሽን እመብርሀን ጨርሳ.. ትማርልሽ አይዞሽ... ይሄም ያልፋል...🙏🙏✝️❤️❤️😍
@tube2021
@tube2021 Жыл бұрын
ዘንድሮ የምንሰማው ነገር ትዳር ለምኔ የሚያስብል ነው እፍፍ😞😞
@elizabethketema7740
@elizabethketema7740 Жыл бұрын
ቆንጅዬ አይዞሽ ጌታ እንዲረዳሽ በጌታ ስር በፀሎት የማይታለፍ ነገር የለም።። እርጋታሽ፣ መልካምነትሽ፣ ቁንጅናሽ ሁሉ የተሰጠሽ ነሽ!
@TigistHailu-7219.
@TigistHailu-7219. Жыл бұрын
አይዞሽ በርቺ ሁሉም ነገር ያልፋል እግዚአብሄር ሁሌም ከተገፉት ጎን ነው
@user-qz2gz7pb1o
@user-qz2gz7pb1o Жыл бұрын
Sometimes ለልጅሽ መድሀኒት እኔ እገዛልሻለሁ አይዞሽ ስልክ ቁጥርሽን ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 Жыл бұрын
ተባረክ
@fouzfouz8624
@fouzfouz8624 Жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ቤተሰብህን ክፉ አይካ
@user-fu4if4ps5u
@user-fu4if4ps5u Жыл бұрын
ተባረክ
@dfgfgy4635
@dfgfgy4635 Жыл бұрын
እረ ተባርክ
@rahmakemal1920
@rahmakemal1920 2 ай бұрын
አላህ ይስጥክ
@tenagng8956
@tenagng8956 Жыл бұрын
አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ተይው በሰፈረው ቁና ይሰፈርበታል ፈጣሪ ያውቃል ጨዋ እርግት ያልሸ ሴት
@user-zl4vr6hg4q
@user-zl4vr6hg4q Жыл бұрын
እንደው ምን ጉድ ነው ዘድሮ እምሰማው ሁሉ እሚያስጠላ😢 እኛም ያለገባነው ተስፋ እየቆረጥን ነው ይሄኸን ስሰማ
@user-sc3hk5ov3r
@user-sc3hk5ov3r Жыл бұрын
ህልም በተደጋጋሚ ከመጣ እውነት ነው
@Umubilalul-
@Umubilalul- Жыл бұрын
እርግጠኛ ነሽ
@user-sc9kf5mq1f
@user-sc9kf5mq1f Жыл бұрын
ትክክል 😢😢😢😢😢😢😢እኔማ እውናታያወኩት በህልም ነው ልብሺ ነፅ ተሆና እውነት ፈጣሪ ያሳየል
@user-yo5kg9gz9e
@user-yo5kg9gz9e 11 ай бұрын
​@@user-sc9kf5mq1fትክክል እኔም ያየሁት እውነት ነው የልጄን አባት በተደጋጋሚ አየዋለሁ ይገርማል ተለያይተናል አሁን ላይ ያየሁት ህልም እውነት ሆነ
@mariabebe8880
@mariabebe8880 Жыл бұрын
እህቴ ልምከርሽ:- ባል ተብዬው ቢቀርስ ምክንያቱም ከተናገርሽው እንደተረዳሁት ሰውዬው ሚያስፈልግሽን ገንዘብ ካልሰጠሽ ለልጆቹ ፍቅር ካልሰጠ ተፋተሽ ልጆችሽን እራስሽ በሰላም አሳድጊ የሱ መኖር ጥቅሙ ምንድነው??? ይልቁንስ በሱ መኖር ልጆቹ ተጎዱ!!!
@amanueltube2101
@amanueltube2101 Жыл бұрын
😢😮
@hirutnigate7156
@hirutnigate7156 Жыл бұрын
Betu yshetna tekeray yadergatal ljochu ygudalu
@tinbiteethiopia4141
@tinbiteethiopia4141 Жыл бұрын
😢😢😢 She is strong and with humble soul and great faith may God heal ur son and help you my sister ❤
@adoniadoniadoni108
@adoniadoniadoni108 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን አመብርሃን የተመሰገነች ትሁን አሜን ፫ ። ወንድሜ አንተን አለማድነቅ ይከብዳል ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አሜን ፫ በርታ ። የኔ እህት ሁሌም ፈጣሪ የተሻለ ነገር ያዘጋጃል አንቺ በጣም ጠንካራ እናት ነሽ በአንቺ ውስጥ ያ ደጉ አባቴን አየሁ ፈጣሪ ነብሱን ይማረውና አሜን ፫ ። እህቴ ፀልዪ አይዞሽ ፈጣሪ ይምረዋል እባክህ ወደቤትህ ተመለስ የፈጣሪ ፍርድ ከባድ ነውና እህቴ አይዞሽ የኔ ጀግና በርቺ ።
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Ligishin Egiziabher Yemarisch 🙏🙏🙏
@user-ez9ds4xs7q
@user-ez9ds4xs7q Жыл бұрын
ባል የምትቅሙ ሴትች እግዚአብሔር ይፋርዳችሁ !!!
@16Titi
@16Titi Жыл бұрын
እቃ ነው እሱ የሚቀማው ባለጌው ባልዬው ነው እሱን ውቀሱ ልጆቹን የበተነውን ትታቹ ሴቶቹ ላይ አትፍረዱ እኔ ባሌ ሌላጋር ቢሄድ ባለጌው ባሌ ነው ልጆቹን ትቶ የሄደው እጂ ሴቱአ አደለችም
@tiztagobezie
@tiztagobezie Жыл бұрын
Eka aydelem esun ergemi be ehtochsh atkgn
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 Жыл бұрын
እባክህ የትላንትናዎን ልጅ ስልክ ቁጥር እባክህ ጋደኛዋ ያስደፈረቻት ልጅ ስልክ እባክህ ልርዳት ስልክ ብቻ ነው የምፈልገው እባክህ
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
አለ ስልኳ እኮ ቭዲዮ ላይ
@genetteshom6266
@genetteshom6266 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@rashidjula6314
@rashidjula6314 Жыл бұрын
ወደህይወታችሁ ክፉ ነገር አይድረስ ተባረኩ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
ምጥር ጋዜጠኛ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤ የተባረከ ተረዳር ይስጠንያላገባነው። ትዳርውስጥ ያላችሁ ፈጣሪ ፈረታችሁኑሩ
@f.m.asherekmedia3120
@f.m.asherekmedia3120 Жыл бұрын
እባካችሁ ወንዶች እንደዚ አይነት ነገር ማለት በትዳላችሁ መፅናት አለመቻላችሁን እንዲሁም ለልጆቻችሁ በትክክል አባት መሆን የማትችሉ ከሆናችሁ ወደ ሴት ህይወት ወይም ወደ ትዳር አትግቡ !!! የሴቷን ህይወት ብቻ ሳይሆን ከትዳር በውሀላ የሚፈጠሩትንም ምንም የማያውቁ ህጻናት ልጆቻችሁንም ህይወት ነው የምታበላሹት‼️ ከዚያም አልፎ ተርፎ ሌላውን ወጣቶች ትዳር እንዳያስቡ ትልቅ ችግር ነው የምትፈጥሩባቸው ‼️ እናም ለትዳር ዝግጁ ካልሆናችሁ አታግቡ አታግቡ አታግቡ .....‼️‼️‼️‼️
@Tig729
@Tig729 Жыл бұрын
❤❤❤ይኔ ውድ ሁሉም ያልፋል ጠንካራ ሴት ነሽ
@sonia-ee9er
@sonia-ee9er Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ከውበትሽ ትህትናሽ አረ ወንዶች ፈርሐ እግዚአብሔር ይኑራችሁ
@user-qz2gz7pb1o
@user-qz2gz7pb1o Жыл бұрын
የ KZfaq ኮሜንት ሰጭዎች ሁሉ እንተባበራት እና እንርዳት ልጆን የምታሳክምበት Birr
@yeshiemebetmekonnen5597
@yeshiemebetmekonnen5597 Жыл бұрын
አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ እህቴ እግዚያብሄር የርዳሽ ልጆችሽን ፈጣሪ የሳድግልሽ ታማሚውንም ይማርልሽ ጌታ ጣልቃ ይግባልሽ አሜን !!
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z 7 ай бұрын
አይዞሽ ንፁህ ሴት ስለሆንሽ ነው እግዚአብሔር በህልም ያሳየሽ ሲቀጥል በሰው ትዳር የምትገቡ ሴቶች ፈጣሪ ደስታችሁን ይንሳችሁ ስትንዘላዘሉ ትኖሩና የመውለጃ እድሜያችሁ ሲያልፍ የሰው ትዳር ትበጠብጣላችሁ እግዚአብሔር የማይድን በሽታ ይስጣችሁ ወንዶች በተደጋጋሚ ያየሁት ታማሚ ልጅ ከተወለደ አብሮ መኖር አይፈልጉም ምቾት ብቻ ነው የሚፈልጉት ማን እንደ እናት ወንድና አህያ በጠገበበት ነው ሌላው ደግሞ አትጨነቂ እንደውም እናት ብቻ የምታሳድጋቸው ልጆች ጠንካሮች ናቸው አንቺ ከልጆችሽ ጋር የተሻለ ነገር ላይ ትደርሻለሽ ይሄ ሰው አያስፈልግሽም ዛሬ ለዝሙት የፈለገችው ነገ ጥላው ትሄዳለች የሰው ያለ ይላል
@sofiyanmohamed574
@sofiyanmohamed574 Жыл бұрын
በጠም ምርጥና አስተዋይ ሴት ነሽና በርቺ ፈጠሪ አላልሽ ልጆችሽም የተበረኩና የሚክሱሽ ይሁኑልሽ ለሁሉም ጊዜ አለው እህቴ
@FygGuv
@FygGuv Жыл бұрын
በጣም አንጀት ነው የምትበላው
@zd9022
@zd9022 Жыл бұрын
የኔ ሚስኪን አመልክቱ ልጆ ለራሴ ታሞባት ታስባለች እሱ ግን ሌላ ሴት አጀብ አይ እናት ይህ ብቻ ይበቃት ነበር ለቅሷዋ በልጆ ብቻ ደሞ ባል ተብየው ያስለቅሳታል አላህ ባሽን ይበስልሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@mimiselemon7131
@mimiselemon7131 Жыл бұрын
ሰው ግን ምን እየሆነ ነው የሰው ክብር ዬለለው ከዳተኛ ውሸተኛ ወዘተ ኧረ ልብ ይስጠን አማኑኤል በዚች ምድር ጥቂት ነው ምንኖረው አድረን እንዴት እንደምንነቃ አናቅም በሰላም መኖር ይሻለናል ❤
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
ያሣዝናል ልቦና ይስጠው አባትየው የጅህን አትጣ ባለጌ እሷም እያወቀች ያንቺን ትዳር እንደበጠበጠች ኑሮዋ ይበጥበጥ አትደሠት ታማሚ ልጅሽን አላህ ጨርሶ ይማርልሽ
@sasaa6587
@sasaa6587 Жыл бұрын
የኔ እህት አብሽሪ አላህ ልጆችሽን ያሳድግልሽ
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 Жыл бұрын
አንዳንድ ወንድ ይገርመኛል 3 ልጆች በትኖ ሌላ ሴት ጋር ሂዶ መውለድ ምን የሚሉት ወንድ ነው ዝሙተኛ በእልምሽ የምታያት ከሆነ በመስተፋቅር ስለሆነ የወሰደችው ገጠመኝ መምህር ተስፋዬ አበራ በዪቲ ተከታተይ በፀሎት ከተጋሽ ቀልቡ ወደቤቱ ሊመለስ ይችላል አይዞሽ እህቴ በልጆችሽ ትካሻላሽ እራስሽን አታጨናንቂ አንቼ ለልጆችሽ ታስፈልጊዋለሽ ብዙ ወገን አለሽ ብቻሽን አይደለሽም
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አህቴ አይዞሽ በርች ልጆችሽን እግዝአብሄር ያሳድግልሽ ወንድ ልጅ ከባድ ነው ህሊና የሌለው ሰው ስለሆነ ነው ❤❤❤
@Fiker-mar
@Fiker-mar Жыл бұрын
ወንድ ልጅ ባዳ ነው ሲሉ ትላልቅ ሰዎች ምን ማለት ነው እል ነበር ዛሬ ገባኝ እውነትም ባዳ ነው።ፈጣሪ አንቺን ያበርታሽ ያጠንክርሽ ከልጆችሽ ጋር ደስተኛ ሆነሽ እንድትኖሪ ፀሎቴ ነው ከሱ የተሻልሽ ሆነሽ ጠንካራና ደስተኛ ሆነሽ ኑሪ የኔ እናት 😍😘
@amiashi5436
@amiashi5436 Жыл бұрын
እባካችሁ ውዶች ትዳር ከያዛችሁ በሀላ ኒላሰት አይማራችሁ እባካችሁ ትዳር ከመግባታችሁ በፊት አሰቡ
@user-ot4rd2sb9e
@user-ot4rd2sb9e Жыл бұрын
ወንድ ማለት የራሱን ምቾት ብቻ ነው የሚፈልገው በይበልጡኑ እህቴ ነገ ልጆቹን በትኖ የየደላትም ሴት ትትዋት ላለመየድ ምንም ምክንያት የለው እና በሰው ትዳር የገባሽው ሴት ስለታማሚው ልጅ ስትይ ውጭ ከሰው ሂወት ውስጥ!!
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 Жыл бұрын
እህቴ " ብርሌ ከነቃ" ነው ነገሩ።ሌላ የለመደ ባል ቢመለስም ለቤቱ ሙቀትና ድምቀት አይሰጥም ።ቤቱ እንዳይሸጥ ከሆነ የተፈለገው አብሯት ያለችው ሴት እረፍት አትሰጠውም። እሱም ልብና ማስተዋል የለውም።እግዚአብሔር መልካም ነገር ያምጣላችሁ ፣አይዞሽ።
@ayumattewos543
@ayumattewos543 Жыл бұрын
ልጅ ነገ ድኖ እንደሌሎቹ ሲሆን ይቆጨዋል ጌታ ልጅሽን ይፈውስልሽ የዛሬው ቀን ያልፋል አይዞሽ
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff Жыл бұрын
ምን ዘድሮ እማንሠማው አለን ወዶች ልብ የሰጣቸው
@khaleifahalsuwaidi9445
@khaleifahalsuwaidi9445 Жыл бұрын
ፈጣሪን የማይፈራ ደደብ የጭቅላት ድሀ ሁሉም ነገር ከፈጣሪ ነው አንዳንድ ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Жыл бұрын
የኛ ወንዶች ልቦና የላቸውም ንፍጥ ጭንቅላት ብቻ ነው ያላቸው
@YeneLyu
@YeneLyu Жыл бұрын
Yene ጨዋ ንፁ ሴት የንፅህና አምላክ አለልሸ በርቺ
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
በሴት ልጅ እና በልጆች የሚጨክን ምን አይነት እስተሳሰብ ነው ። አንቺ ጥሩ እናት ጥሩ ሚስት ነሽ ፈጣሪ ይረዳሻል ልቦና ይሰጠዋል ።
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j Жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ 1ኛ
@danaethio
@danaethio Жыл бұрын
እማ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ሚዲያ ላይ መምጣት አልነበረብሽም ለፈጣሪሽ ብቻ ነበር መንገር የነበረብሽ አንቺ እኮ በልጆችሽ ፀድቀሻል እውነት የሱ መጨረሻ እንደማያምር በእርግጠኝነት እነግርሻለው አንቺ ሳትሆኚ እሱን ፈጣሪ እየፈተነው ነው ተፅናኚ በርቺ ቆንጅዬ ሴት ነሽ ደሞ ጌታን❤
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 17 МЛН
Can teeth really be exchanged for gifts#joker #shorts
00:45
Untitled Joker
Рет қаралды 16 МЛН
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 17 МЛН