በየተራ ዘፈን መዝፈን! መክሊትን በድምፅ የሚበልጥ ተገኝትዋል

  Рет қаралды 528,455

nebilnur

nebilnur

3 жыл бұрын

Instagram: / nebilnur
►Telegram: t.me/nebilnur
@Life of Abel
@abduh jr
@Mekdiyee
NCS Spotify: spoti.fi/NCS
Free Download / Stream: ncs.io/jpbhigh
Music provided by "Vivek Abhishek"
/ vivekhsi. .
Music used : "Horror Theme" originally composed and produced by "Vivek Abhishek"
• [No Copyright Music] H...

Пікірлер: 1 300
@nebilnur1
@nebilnur1 3 жыл бұрын
ቪድዮውን ስለተመለከታችሁት እናመሰግናለን 🙌 INSTAGRAM instagram.com/nebilnur/
@liyu4894
@liyu4894 3 жыл бұрын
መክሊትዬ እውይ 🥰🥰🥰🥰
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 3 жыл бұрын
ጥያቄው ይመለስልኝ ስጋ እደት ባድላይ ትበላላቺሁ እውነተኛ መልስ እፈልጋለው
@samira7639
@samira7639 3 жыл бұрын
👍😂😍😍💕💕
@suadsultanaman6127
@suadsultanaman6127 3 жыл бұрын
@@ethiopiaagere5699 ምንድነው ችግሩ ሲበሉ አየን እንጂ ኬት ያምጡት ምን ያርጉት አላየንም ሲጀምር እኛ በደፈና አይቻልም ስለምንል እንጂ የክርስቲያንም ሆነ የሙስሊም ስጋ ቢስሚላህ or በስመአብ እስካሉ ድረስ መብላት ይቻላል
@jemilajemla3499
@jemilajemla3499 3 жыл бұрын
የምር በጣ ደስ ትላላችሁ አላህ ፍቅርን ይጨምርላችሁ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 жыл бұрын
ለነኝህ ምርጥ ፍቅር ኢትዮጲያኖች በላይክ👍👍 ግለፁ
@habeshatiktokk
@habeshatiktokk 3 жыл бұрын
አኛ ለዶላሩ 100 ነው የቀረን እያልን አንዋሽም ገና ጀማሪ ነን አላማችን subscribe ማግኘት አይደለም ኣላማች ን ተመልካቾችን ማስደሰት ነው በኛ ቻናል በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የTIKTOK ቪድዮዎች ያገኛሉ kzfaq.info/get/bejne/ntl5msiayavQf2Q.html ይህ ማታ 2 ሰዓት የተለቀቀ ነው የአሁኑ እየተለቀቀ ነው
@fozitube3022
@fozitube3022 3 жыл бұрын
@@habeshatiktokk dmreg
@kedyetube4847
@kedyetube4847 3 жыл бұрын
እንደማመር
@lmfao3241
@lmfao3241 3 жыл бұрын
Babo tube wtf 😂💀
@alhamdulillahalekulihall3292
@alhamdulillahalekulihall3292 3 жыл бұрын
እንዴ ፍቅር ብሎ ዝም ደስ ሲሉ
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n 3 жыл бұрын
እነዚህን ጓደኛሞች የምቶዱ like
@fafitube4314
@fafitube4314 3 жыл бұрын
እምዶመር
@sameerasameera6398
@sameerasameera6398 3 жыл бұрын
ግን ማቅደስን አልወደትም የሆነች አስመሰይ ነች
@Tube-cg9kz
@Tube-cg9kz 3 жыл бұрын
እዚህ ቤት ፍቅር ብቻ ነው ሁሌም የሚሰበከው ከዘመኑ የዘርና የሀይማኖት በሽታ የፀዱ ናቸው አቦ ምችት ይበላቹህ👍
@seadaseid7212
@seadaseid7212 3 жыл бұрын
ዛሬ አቤል በጣም ነው ያሳቀኝ ደስ ትላላችሁ ወጣትነታችሁን አላህ ይባርክላችሁ።
@user-ti3ob9ix4y
@user-ti3ob9ix4y 3 жыл бұрын
ሥታምሩ ፍቅራችሁ ዘር እምነት ሣይገድባችሁ
@user-jo9mw8mn5c
@user-jo9mw8mn5c 3 жыл бұрын
አብደት ጨዋታ ቁም ነገር ተጨምሮ ታምራላችሁ አሏህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እኔም እንድህ ነበር የምናሳልፈው ከት /ቤት ምልስ ስደት አይኑ ይጥፋ እሄው 8 ጎደኞች አንዳችንም በአንድ አይደለን ልጅነት አለቀ ቁም ነገር መጣና ሁሉም መበታተን ሆነ ግን በአለንበት ደህና ብለን እየኖርን ነው😕😕😕😥
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 3 жыл бұрын
❤❤
@mercy0415
@mercy0415 3 жыл бұрын
ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ ውዶቼ።
@user-me5ro8ws4n
@user-me5ro8ws4n 3 жыл бұрын
አያለዉ አንተምና
@sarasari8162
@sarasari8162 3 жыл бұрын
Amen yitebiken
@seadiseadi5672
@seadiseadi5672 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ጎደኞቼን ነው ያስታወሳችሁኝ ፈጣሪ አገራችንን ከመጥፎ ነገር ይጠብቅልን 😍😍😘😘
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላቹ ድሮን መለሣቹ ቤሄር ሀይማኖት የልታወቀበት ጊዜ የእውነት እናንተ ላይ አየሁት በርቱ አይለያቹ ፍቅራቹ ብዝዝዝዝዝዝት ይበል ከመኃላቹ መጥፎ ነገር ብትን ይበል ያረብ እርጉዝ ነኝ አሚን በሉ አያምልጣቹ።
@TGST645
@TGST645 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ በእመብርሃን ከክፉ ነገር ሁሉ አምላክ ይጠብቃችሁ
@user-vw7tv4hn5y
@user-vw7tv4hn5y 3 жыл бұрын
እኔግን ይሄን እረጅሙን ልጅ ባለፂሙን ስወደው እንደው ደስስስ ይለኛል ሁላችሁም ልዩ ናችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@As-yo6cx
@As-yo6cx 3 жыл бұрын
አብዲየ የኔ ወድም ያሰብከዉን ሁሉ አላህ ያሳካልህ ኑርልን
@binas8786
@binas8786 3 жыл бұрын
ሁሉንም መስፈርት በማሟላት በቅንነት መተናል እናንተም በቅንነት ወደኛ ጎራ ይበሉ ...
@fafitube4314
@fafitube4314 3 жыл бұрын
@@binas8786 እንዛመድ
@malkamphonetastic9699
@malkamphonetastic9699 3 жыл бұрын
በጣም ፈታ ነው ምታረጉት ይመቻችሁ 😍😍😍
@fozitube3022
@fozitube3022 3 жыл бұрын
Malkam dmreg
@fafitube4314
@fafitube4314 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@user-qh9mn5np6x
@user-qh9mn5np6x 3 жыл бұрын
ፍቅራቹ በጣም ደሰሰ ይላል የድሮ ኢትዮጵያ በናተ ውስጥ አየዋት ዘር አይማኖት ሳይለያቹ ተወደቹ ተከባብራቹ ስተኖሮ ስታስቀኑ ፍቅራቹን የዘላለም ያድርግላቹ
@nebilnur1
@nebilnur1 3 жыл бұрын
አሚን🙏
@user-ep6ld3tl6t
@user-ep6ld3tl6t 3 жыл бұрын
#በእውነት በጣም ነው ደስ እምትሉት #ለዘርኞች ጥሩ አርያ ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
@ruthzebene4590
@ruthzebene4590 3 жыл бұрын
every time I see this squad my heart melted 😍😍am really proud of you. we missed you abduye 😊
@semirasulama2660
@semirasulama2660 3 жыл бұрын
እዚህ ቤት ኢትዮጵያውናት ይተያል በርቱ መቅድ የኔ ቆንጆ ጸጉርሽ በጣም ያምራል
@emanyasin8756
@emanyasin8756 3 жыл бұрын
የእውነት ከምታስብት በላይ ነው ምወዳቹ በጣም እሺ በእናንተ ውስጥ ደስ ሚል ምርጥ ጓደኛማቿች ናቹቹ i love you
@mchill1787
@mchill1787 3 жыл бұрын
I really miss “ my beautiful country “ What a beautiful energy!!! Beautiful ppl. I love you guys ❤️❤️❤️ great video “ this is similar like the “friends video” keep it up 👍
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 3 жыл бұрын
ደስ የሚል የወጣትነት ግዜ እግዚአብሄር ፍቅሩን ከዚህ በላይ ይስጣችሁ ።
@zedj1456
@zedj1456 6 ай бұрын
Yesss
@lifeofabell
@lifeofabell 3 жыл бұрын
እኔ እኮ ስጋ ብቻ አይደለም እንጸዚህ ማየው::🤣🤣
@newideas2447
@newideas2447 3 жыл бұрын
ቁሊጪ ቁሊጪ ስትል የምር አሳከኝ😅
@mariyamshaikh6541
@mariyamshaikh6541 3 жыл бұрын
😅🤣🤣🤣
@ethiohabeshatube2422
@ethiohabeshatube2422 3 жыл бұрын
አቤልየ ቶሎ ቶሎ ሳቅ ከጥርሰህ ሀጃ አለኝ💐
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 3 жыл бұрын
ውይይ
@user-rv3dm6xo7g
@user-rv3dm6xo7g 3 жыл бұрын
@@ethiohabeshatube2422 መስመር ባታልፊ መልካም ይመስለኛል ረያል ሄሎ ሀግ ሱራ በስ አለች ልጅቱ አችዬ ተይ እጅ
@bezawitmengesha5646
@bezawitmengesha5646 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ክሩ ናችሁ አብዱየ በሰላም ግባ አይለያችሁ ጥሩ መማሪያ ናችሁ መልካም ጊዜ
@user-ph8vq5ob7e
@user-ph8vq5ob7e 3 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊነት የሚታይበት ግሩፕ የእውነት ደስ ትላላቹ
@mandy.d3401
@mandy.d3401 3 жыл бұрын
Everyone needs a crazy friendship like you guys
@tinuzd6011
@tinuzd6011 3 жыл бұрын
U did impressively, u are brotherhood and sisterhood each other. Keep on it!
@habhabshi1493
@habhabshi1493 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ የዉነት በጣምነዉ ደሥ የምትሉት
@user-rt6wo2ph2t
@user-rt6wo2ph2t 3 жыл бұрын
አብድየ ልትሂድ ነው አባቴ አብሽር ሠላም ግባ ያሠብከውን በደስታ ፈፅመህ ወደ ውድ ጓደኞችህ ለመመለስ ያብቃህ። በተርፈ እነዚህ ውድ ጓደኛሞች ልዩ ናችሁ በእውነት ክፉውን ይያዝላችሁ ሰላሙን ያብዛላችሁ አይለያችሁ ጨምሮ ፍቅሩን ይሥጣችሁ all ውድድድድድድ በማያልቀው ጥግ ድርሥ አብድየን ተቀብላችሁ ደግሞ በደስታ ስትቀውጡት ለማየት ያብቃን ።
@helentilahun144
@helentilahun144 3 жыл бұрын
ስውዳችሁ እኮ ለእኔ አንደኛ ናችሁ ምርጥ እትዮጵያዊ ናችሁ
@red8meried236
@red8meried236 3 жыл бұрын
The only group who deserves to be a KZfaqr.... always fun🤩❤️❤️
@nurasemuti3321
@nurasemuti3321 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ጥሩ ጊዜ እያሳለፋችሁ እንደሆነ ተስፋ አደርጋለው እዚህ ግሩፕ ውስጥ የሆነ ለውጥ ይታየኛል ውዶች መክሊትና......አቤል😜😜😜😜ደስ ይላል ደስ ይላል
@user-pj7cl6gw4w
@user-pj7cl6gw4w 3 жыл бұрын
ውይ ሰወዳቹሁ ነቢሎ ፍቅራቹሁን አላህ ይጨምርላቹሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቹሁ ❤❤😘🇪🇹
@user-of6bc9ct1f
@user-of6bc9ct1f 3 жыл бұрын
መክሊትየ የኔ ምርጥ ስወድሽ
@fafitube4314
@fafitube4314 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 3 жыл бұрын
ነቢሎ አቤላ መክሊትዬ አብዲሻ ናቲሻ መቅዲዬ የእኔ ምርጦች ናችሁ💚💚💚 ወላሂ ስለምወዳችሁ ሱስ ሆናችሁብኛል❤️❤️❤️
@binas8786
@binas8786 3 жыл бұрын
ሁሉንም መስፈርት በማሟላት በቅንነት መተናል እናንተም በቅንነት ወደኛ ጎራ ይበሉ ...
@hanitasol9569
@hanitasol9569 2 жыл бұрын
hanichon ersashat eko
@banjibanji425
@banjibanji425 3 жыл бұрын
እውነት እውነት እውነት እውነት በቃ ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁ ደስ እግዚአብሔር ጤናና ፍቅር አብዝቶ ይጨምርላቸው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌👌👌💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@user-wv7wh7kk4q
@user-wv7wh7kk4q 3 жыл бұрын
መሽአላ በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ እድሜና ጤና ከፍቅር ጋ ይስጣችሁ ሁላችሁንም i love you So machi And Love you one
@fafitube2210
@fafitube2210 3 жыл бұрын
ነቢሎዬዬዬዬዬዬዬ እንኳን ደና መጠችሁ በጠም ተምራለችሁ ወላሂ ስወደችሁ ሁለችሁንም መክሊት እና መቅዲ አምሮበችሗል አቡዲ አቤሎ ነቢሎ እናም አንዱ ጓደኛችሁ ስሙን ራሰሁት😂😂ፍቅረችሁ ለዘለላም እንደ ኢትዮጵያ ብሄርተኞች አትገናጠጣሉ ደሞ😂አንድናት ውበተችን😘😘
@luwamabraham5417
@luwamabraham5417 3 жыл бұрын
ነቢሎ እውነት በጣም ነው ፈታ ምታረጉኝ ❤️እግዝአብሔር ከናንተ ጋ ይሁን ማሮች
@enatbabey2776
@enatbabey2776 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ስብስብ ናችሁ አቡዱ መልካም መንገድ መልካም ግዜ ደስ የሚል ግዜ ነበረች ከጓደኞችህ ጋር
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 3 жыл бұрын
በሰላም ግባ አብዱዬ እግዚአብሔር ይርዳክ መንገድክን ያቅናው የኔ መልካም ሰው
@hhggg9300
@hhggg9300 3 жыл бұрын
ወይኔ ስታስቀኑ ጓደኘት እኮ በጣም ደስ ይላል ምችት ይበላቹህ አስር ጊዜ ሰብስክራይብ ባደርጋቹህ ደስታየ ነው
@user-vl2vl9xk2t
@user-vl2vl9xk2t 3 жыл бұрын
አቦ ስታምሩ አይለያቺሁ 😍😍😘
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ለአብድ መልካም ጉዞ እንወድሀለን በሰላም ያገናኛችሁ መቅድት እዳለችው እውነት ነው 9 ወር ማለት እዳድስ መወለድ ነው በሰላም ተገናኝ በተረፈ ፍቅራችሁ ይጠንክር ቀጥሉበት አብድ እዛም ሁነህ ፊደው ስራ እንዳጠፈ መልካሙን ሁሉ ለእናተ 💕💕🌹🌹❤️🥰🥰🥰🥰
@sejjisejji732
@sejjisejji732 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላቸው ፍቅራቸውን ለዘላለም ያድርግላችሁ
@kaldereje1354
@kaldereje1354 3 жыл бұрын
Such a vibrant and genuine group of people
@abduhjr
@abduhjr 3 жыл бұрын
Abels look is everything 😂😂
@ashuhenokashu8931
@ashuhenokashu8931 3 жыл бұрын
I Love you abduh jr😍😘😘😘you are the best
@alijemal6158
@alijemal6158 2 жыл бұрын
Abduh jr is my favourite part of male feqerachu des yilal ayleyachu
@mariyamtedi8249
@mariyamtedi8249 3 жыл бұрын
ኢሄን ገሩፕ በጠጣም ነዉ የወደድኩት ፈጣሪ ይጠብቃቹ መቅዲ በርቺ
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 3 жыл бұрын
የኔ ውዶች ስወዳቹ ፍቅራቹን እግዚአብሔር ያፅናላቹ ነቢሎ በሁሉ ቦታ ድምቀት ነክ ውዴ
@muiusalam1937
@muiusalam1937 3 жыл бұрын
ምረጥ ሰው ናቸው ሰላምና ፍቅር ይብዛላችሁ ❤❤❤😘😘😘😘👍👍👍
@Ezza572
@Ezza572 3 жыл бұрын
እንደፊልም ነው በጉጉት ምጠብቃቹ እንዴን የሚትወዳቸው like አደርጉን እስቲ
@fozitube3022
@fozitube3022 3 жыл бұрын
Azka dmreg mar
@Ezza572
@Ezza572 3 жыл бұрын
@@fozitube3022 እሺ መጥቻለው እንቺም ነያ
@fozitube3022
@fozitube3022 3 жыл бұрын
@@Ezza572 eshi emeta alehug
@fafitube4314
@fafitube4314 3 жыл бұрын
@@fozitube3022 እንዶመር
@fafitube4314
@fafitube4314 3 жыл бұрын
@@fozitube3022 እንዶመር
@momlove3589
@momlove3589 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ነው ምታምሩት እና መቅዲ እና አቤል በጣም ነው ምወዳችሁ ግን አቤል ድምፁ አይሰማም አስተካክሉ 💯✅💘💯
@user-pv8bo4qj9b
@user-pv8bo4qj9b 3 жыл бұрын
አዝጎቼ በጣም ነው ምወዳቹ በርቱ አብዱ መንገድህ የቀና ይሁንልህ
@haleluyahaileyesus5076
@haleluyahaileyesus5076 3 жыл бұрын
Ur friendship r amazing ❤i love u so much u guy's .u make me laugh & excited when i see ur videos
@nebilnur1
@nebilnur1 3 жыл бұрын
🤗🙏
@kalkidankal7829
@kalkidankal7829 3 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ነው ደስ የምትሉት አይለያቹ ❤️❤️❤️
@user-xg6jb6rs3s
@user-xg6jb6rs3s 3 жыл бұрын
እዚህ ቤት ስገባ አምሮየ ያርፍል በዘር በሀይማኖት መባላት የለ ፍቅር ብቻ ሀገሬ ሰላምሺ ይብዛ እወዳችኅለሁ
@saraaman4733
@saraaman4733 3 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ያሰባችሁት ይሳካላችሁ በጣም ታምራላችሁ አይለያችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛው
@ofinbontube6350
@ofinbontube6350 3 жыл бұрын
እናንተን መውደድማ ግዴታ ነው because ፍቅር ናቹ
@kebernsh208
@kebernsh208 3 жыл бұрын
ስጋ ምናምን እምትሉት ኮሞንታትሮች ግን ከ1 ቤት ክርሲቲያን እና ሙስሊም ተቀምጠው ከየሚፈልጉት ቦታ አምጥተው ምንም ሳይቀላቅሉ አብረው ተቀምጠው መብላት አይችሉም ወይ ???? እኔ አብረው ቀላቅለው ሲበሉ አላየውም ስለዚህ አጉል አክራሪ ነይ አትበሉ እነሱ ይሂን ስያውቁ ቀርተው አይደለም ዋ
@habeshaw1899
@habeshaw1899 3 жыл бұрын
Biakelaklus mebtachw adil ede koy
@kebernsh208
@kebernsh208 3 жыл бұрын
@@habeshaw1899 እኔ ምን አውቃለው ሰቀባጥሩ ነው እኔ ሀሳቤን የተናገርኩ ያልበላንን እናካለን
@liya8673
@liya8673 3 жыл бұрын
😦😦😦😦😦😦
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 жыл бұрын
አለማወቃቸዉ ነዉ
@user-sk5oo8kj4h
@user-sk5oo8kj4h 3 жыл бұрын
እኮ ዝም አትያቸውም
@etemama9255
@etemama9255 3 жыл бұрын
እውነተኛ ማንነት። ንጽህ ኢትዮጵያዊ ናችሁ። ቤታችንን። የምታሳዮን። የእኛም። የእናተም ኑሮ ❤ እህትህስ❤
@gelilatesfaye4332
@gelilatesfaye4332 3 жыл бұрын
ስወዳችው እኮ ሁላችሁሁም አይለያችው አብዱዬም በሰላም ግባ😍😍😍
@munatube4646
@munatube4646 3 жыл бұрын
እነዚ ልጆች በማታ ሲያስፈሩ😱😱😱ቀን ቀን ግን ያስቃሉ😂😂😂😂
@habeshatiktokk
@habeshatiktokk 3 жыл бұрын
አኛ ለዶላሩ 100 ነው የቀረን እያልን አንዋሽም ገና ጀማሪ ነን አላማችን subscribe ማግኘት አይደለም ኣላማች ን ተመልካቾችን ማስደሰት ነው በኛ ቻናል በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የTIKTOK ቪድዮዎች ያገኛሉ kzfaq.info/get/bejne/ntl5msiayavQf2Q.html ይህ ማታ 2 ሰዓት የተለቀቀ ነው የአሁኑ እየተለቀቀ ነው
@user-sl2kr1ll9v
@user-sl2kr1ll9v 3 жыл бұрын
ምናቸው ያሥፈራል
@mariyamshaikh6541
@mariyamshaikh6541 3 жыл бұрын
🤣🤣😂😂😂😀😜🤪
@ebromame3868
@ebromame3868 3 жыл бұрын
😹😹😹😹😹😹😹😹
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 3 жыл бұрын
🤣🤣ምናቸው ያሥፈራል ቅናት አሥመሠለብሺ
@selamworku8060
@selamworku8060 3 жыл бұрын
Nebilo guwadegna slelegn😭😭 sayachu betam ekenalehu😔😔 mn yshalal 🤔🤔betam new mtamrut😍😍 shi amet nurulgn🙏🙏🙏
@shahidmayyeri806
@shahidmayyeri806 3 жыл бұрын
Guadegna inihun
@selamworku8060
@selamworku8060 3 жыл бұрын
"shahid mayyeri " ok mamaye♥️♥️
@afumitadu4654
@afumitadu4654 3 жыл бұрын
Thanku sis
@user-ld1gt1dx4z
@user-ld1gt1dx4z 3 жыл бұрын
ወይ አቤል ለወደፊትም አብረን እንገናኝ ከከከከ ምርጥ ምርቃን ሀሀሀሀሀ ፈታ ታደርጉኛላችሁ በርቱ
@demose255
@demose255 3 жыл бұрын
I had a great friendship before I moved to t🇺🇸 I hope you guys can stay together. You will always remember this time enjoy the moment
@user-wk7yx2xt9w
@user-wk7yx2xt9w 3 жыл бұрын
ፈጣሪ በፍቅር እስከወዲኚው ያኑራቹ በጣምነው የምወዳቹ ምንአለበት እንደናተአይነት ጓደኛም ለኔ ቢሰጠኝምንአለ 😔
@habibakemal62
@habibakemal62 3 жыл бұрын
አብዱዬ መልካም ጉዞ የኔ ግንጭል አገጭ እንዴት እንደምወድህ አቤልዬ ፍዝዝ ትክዝ ተመችቶኛል ግን አደራ እሳት አጠገብ 🔥አትፍዘዝ 🤣 ነቢሎዬ የኔ አዝግ ምችት ይበልህ መቅዲቾ የኔ ልብ አውልቅ ፍልቅልቅ ኑሪልኝ 😘 መክሊት የኔ ሳቂታ ወደል ውድድድድድ ደሞ ድምፅሽ ያምራል 🤣😘 ያ ማነው ቀጀላው ገራገር ስሙ ጠፋኝ ምችት ይበልህ 🤣🤣 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@nebilnur1
@nebilnur1 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@zd1627
@zd1627 3 жыл бұрын
ደስ የምትሉ ጓደኛሞች ናችሁ አላህ አይለያችሁ ባሁን ጊዜ ጥሩ ጓደኛ አይገኝም ስወዳችሁ
@meronambachew3696
@meronambachew3696 3 жыл бұрын
እዉነት ነቢል ሳይህ ልበ ንፁ ነህ ያገራችንን ሰላም እንመልስ ስታምሩ
@mamiosman2806
@mamiosman2806 3 жыл бұрын
በጣም ታስቀናላቹ ደስ ስትሉ 💓💓👌
@saramamo
@saramamo 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ስትሉ አይለያችሁ 🥰💚💛❤
@user-by2ek4he7q
@user-by2ek4he7q 3 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ በጌታ 😍😍😍😍 ሚስኪን ውይ ልትሄድ ነው መልካም ጉዞ አብዲ👏✈️✈️✈️✈️
@abdumuhammed8542
@abdumuhammed8542 3 жыл бұрын
I am from Eritrea , you have so Beatiful life with your best friends and love you bro
@user-rz9rp4kf7k
@user-rz9rp4kf7k 3 жыл бұрын
እንዴት እኮ እንደምታምሩ ወላሂ ሁሌም እንደምላቹ አይለያቹ ዉድድድድድድድድድ
@mimigech9585
@mimigech9585 3 жыл бұрын
Yes!!! one love ! Let's get together and feel ✨ alright 👍 ✨🤗🤗🤗
@user-on6pt6ug7g
@user-on6pt6ug7g 3 жыл бұрын
መቅድ ውስጤ ነሽ የምወደው ደሞ ዛሬ አምሮበታል ዘፈን አይወጣልህም ስጋህን ጥበስ ወዳጀ
@twi2415
@twi2415 3 жыл бұрын
OMG nebil you are spoiling us !! Another video in two days !! Thanks !!
@MD-ks2ox
@MD-ks2ox 3 жыл бұрын
ምርጦች ነፈ አመት ሳቁልኝ በጣም ነው የምወዳችሁ ደግሞ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 3 жыл бұрын
መርካቶ ሰፈረ የምል ሙዝቃ ማነው እንደ እኔ ምወደው
@alamabrare5871
@alamabrare5871 3 жыл бұрын
እኔ ወላሂ ይሄ ቢድዮ አልጨረስኩትም አሁንም አሁንም ልጨርሰው እልና በጣም ያስፈራኛል ባአላህ ነቡ ይሄ ቢድዮ አልጨርሰውም በዛላይ ዛሬ ማዳሜ ብቻዬ ጥላኝ ነው የወጣቹ ለነገሩ እራሴነኝ ጥፋተኝ መሄድ እችል ነበር ብቻዬን ስለማድር በተኛሁበት ይመጣብኛል በፊት መቅዲ ጥርሷ ጠቁሮ አይቼ ወላሂ እስካሁን ሳያት እፈራለው ነቢል ወላሂ ስራቹን ፍቅራቹን አብሮ ነታቹን በፍቅር ነው ምወደው ግን የሚያስፈራ ነገር አታሳዮኝ ስወዳቹ ሁላቹም አላህ ይጠብቃቹ
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ዉቦች ስወዳችሁ 😍😍😘😘😘በል በሰላም ግባ አደራህን እዳዉ አደራህን እኔንም ጎትተኝ ወረታዉን እከፍለሀለሁ 😅
@brightdreamtube7423
@brightdreamtube7423 3 жыл бұрын
Uwantim one love tikklgn desta Ina manint wawoo amazing desyilal
@yemaryamlej3617
@yemaryamlej3617 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂abelo ከባድ ጠበሳ ላይ ነው ሞትኩ በሳቅ የምግብ ነገር አይሆንለትም ሆዲያም አለ ወሎየ😂😂😂😂😂
@user-fz1uh1pi6n
@user-fz1uh1pi6n 3 жыл бұрын
ወይኔ በጌታ ነቢልዬ ፍቅራቹ እኮ ደስ ሲል አይለያያቹ የድግል ማርያም ልጅ😘😘😘😘💓
@ethioallinone9
@ethioallinone9 3 жыл бұрын
Ehete befetereshi yezeshalehu ayteshi atelefign beteseb hugn tebaberign🙏🙏🙏🙏
@user-fz1uh1pi6n
@user-fz1uh1pi6n 3 жыл бұрын
ይህው አርጌአለው ማሬ
@ethioallinone9
@ethioallinone9 3 жыл бұрын
@@user-fz1uh1pi6n amesegenalehu
@midenaabidela1194
@midenaabidela1194 3 жыл бұрын
ማሻላህ ምርጦች ፍቅሩ ያብዛላቹ ስወዳቹ ከ❤ ነው
@meronnegussie2697
@meronnegussie2697 3 жыл бұрын
አብዱ ግን እርግጠኛ ነኝ በሄደበት አውሮፕላን ነው ተመልሶ የሚመጣው ከእናንተ ተለይቶ መኖር የሚችል አይመስለኝም
@ethioallinone9
@ethioallinone9 3 жыл бұрын
Befetereshi ehete ayteshi atelefi beteseb hugn tebaberign🙏🙏🙏
@hayathagos2988
@hayathagos2988 3 жыл бұрын
2020 የኔ አዝግ ናቺሁ❤
@etanutube
@etanutube 3 жыл бұрын
እኔ እዚህ ቤት ኮምቼ አላውቅም ፍቅራቹ በቅናት ሊገለኝ ነው ይገርማል ከአይን ይሰውራቹ እኔ በበኩሌ ቱቱ ብዬለው በእውነት ተመስጬ ነው ማያቹ ፈጣሪ አይለያቹ
@ephremgermew8805
@ephremgermew8805 2 жыл бұрын
ምርጦች በጣም ነው የምወዳቹ ፍቅራችሁ በጣም ያስቀናል ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@rahemt7625
@rahemt7625 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የአቤል ምርቃት ያሣቀው
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
እንካን ስላም መጣቹህ ስወዳቹህ እኮ
@teachone7909
@teachone7909 3 жыл бұрын
i see in this 4 days nebilnur, mekide and life of abel videos you are the best
@user-eu2vn1ns2w
@user-eu2vn1ns2w 2 жыл бұрын
ሄ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,ሎው እንዴት ናችሁ ይሄ ግሩፕ ደስ ሲል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አቦ💚💛❤️👍👍
@ayafaruk3253
@ayafaruk3253 3 жыл бұрын
ጥቁር ልብስ የለበሽው ስታምሪ ረዝሟዋ የደስደስ አላት
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n 3 жыл бұрын
አብዲን ስወደው😍💘
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
ውይይይ ደስስስስስስስስስስስስትሉ አቤሉ ሰጋ ጠበሳላይ ትችላለህ😂ባለሞያነህ ምርጥናቹ
@user-vu2th8oy5m
@user-vu2th8oy5m 3 жыл бұрын
ምርጦችየ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ሥወዳችሁ
@akayouakitessa9559
@akayouakitessa9559 3 жыл бұрын
The gang: anigenagnim eyale mezfen Abel: 😳🔥
@krubelhabteyes7797
@krubelhabteyes7797 3 жыл бұрын
This is what friendship looks like.
@mitikeweysho4837
@mitikeweysho4837 3 жыл бұрын
ወይኔ ስትመቹ ብብትሽን ስጭኝ ሲላት ምንድነው ሚሰማኝ አላለችም 😆😆😆😆😆አቦ ምችት ይበላቹ 👌👍👈😍😍😍
@litse1916
@litse1916 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦቼ ስታምሩ😍😍😍
መክሊት ምን ነካት?
16:11
nebilnur
Рет қаралды 478 М.
ዘቅዝቀው ሊደፉኝ
13:00
nebilnur
Рет қаралды 252 М.
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 8 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 38 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
ማፊያዉ ማን ነው||GUESS THE MAFIA
21:47
abduh jr
Рет қаралды 86 М.
መክሊት እራሷን ስታ ወደቀች!!
15:29
nebilnur
Рет қаралды 384 М.
በ ቀረፃ መሀል ሌባ ገባብን
23:54
Meklit Abayneh
Рет қаралды 185 М.
ከ መቅዲ ጋር ፀብ | ቀረፃ መሀል
16:15
nebilnur
Рет қаралды 892 М.
አብዱ በ ድንገት መጥቶ አስለቀሳቸው
12:00
በ እጅ ያለ ወርቅ....
13:45
nebilnur
Рет қаралды 272 М.
Neden yüzünü saklıyor
0:19
H. DANIŞIK
Рет қаралды 34 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
0:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 7 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 10 МЛН
Neden yüzünü saklıyor
0:19
H. DANIŞIK
Рет қаралды 34 МЛН