በቅማሎቼ ተጫውቻለው...!አባቴ በሱስ አይጠረጥረኝም ነበር!!? ቅዱስ ሚካኤል አተረፈኝ የአንድ ሰው ህይወት የማክፖድ ክፍል፡1

  Рет қаралды 1,740,744

Donkey Tube

Donkey Tube

11 ай бұрын

የዛሬ የአንድ ሰው ሂወት እንግዳችን ወጣት ሚካኤል ጥላሁን ይባላል። አስደናቂ እና አስተማሪ የሂወት ታሪኩን ያካፍለናል።
የ የኔተራን የዩትዩብ ቻናል በመቀላቀል ቤተሰብ ሁኑ
/ @yeneteratube2015
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / eshe.melesse
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu #child #childhood #childhoodmemories
በቅማሎች ተጫውቻለው...! አባቴ በሱስ አይጠረጥረኝም ነበር!!?#unversity #life #love #childhood #childhoodmemories
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 2 900
@comedianeshetu
@comedianeshetu 11 ай бұрын
የ የኔተራን የዩትዩብ ቻናል በመቀላቀል ቤተሰብ ሁኑ youtube.com/@yeneteratube2015
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 11 ай бұрын
እሼ እንዳንተ ነው ያሳኩት በተለይ ያኔ ቢጤዎች😅😅😅
@user-yz9nt4yn5u
@user-yz9nt4yn5u 11 ай бұрын
አሺቱ፡አገሬ፡መግበት፡እፈሊጋሎ፡ሲረ፡አጥቸሎ
@shitayeaboye9622
@shitayeaboye9622 11 ай бұрын
I did subscribe already you make my day 😂😂😂😂 it was amazing life experience you share specially for young generation
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 11 ай бұрын
እሸቱ ሰላም ላንተ ይሁን በጣም ደስ ሚል ታሪክ ነው በየቤታችን አይጠፉም ሚሰክሩ በጾም ወቅት መንፈሳዊ ታሪኮች አቅርብልን
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 11 ай бұрын
@@user-yz9nt4yn5u እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይረው አሜን አሜን አሜን አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ግን በፀሎት ነው የሚስተካከለው
@asterasenakew9954
@asterasenakew9954 11 ай бұрын
ሳቁ ወይም አገላለጱ የተመቸው እንደ እኔ😅😅😅😅❤❤❤❤❤
@burteburte5673
@burteburte5673 11 ай бұрын
Ketariku şak ena agalelatsu wow😊
@-hikmatube5535
@-hikmatube5535 9 ай бұрын
😂😂😂እኔ ራሱ ታሪኩ እያሳዘነኝ አገላለፁና ሳቁ ግን ሆዴን አቆሰለው
@user-bg6jc9vl1q
@user-bg6jc9vl1q 11 ай бұрын
ይሄን ልጅ አይቼ የማያልፍ ነገር እንደሌለ ተማርኩኝ ጀግናነ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅ
@yeneteratube2015
@yeneteratube2015 11 ай бұрын
አሜን
@TigiEshetu
@TigiEshetu 3 ай бұрын
ላንተ የደረስ መላኩ ሚካኤል ከሁላቺን ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏
@s.m.749
@s.m.749 11 ай бұрын
እስካሁን ካየዋቸው ቃለመጠይቆች ይሄኛው 1ኛ!! ሳቅኩኝ..አለቀስኩኝ..ተገረምኩ..እግዚአብሔርን እና መልአኩን ቅዱስ ሚካኤልን አመሰገንኩ..ተስፋ አገኘሁ! የራሴን ታሪክ ሁላ አስታወሰኝ! እውነትም ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ! 💚💛❤️
@Maranata-sc3pl
@Maranata-sc3pl 4 ай бұрын
ብዙ ነገር ተምሪበታለሁ እኔራሱ 🙏🙏🥰ቅዱስ ሚካኤል እኛንም ይጠብቀን 🙏🙏🥰
@bereketandebrhan7856
@bereketandebrhan7856 11 ай бұрын
ከነዛ አነቃቂ ተብየዎች እና ባለሀብቶች ይልቅ የዚ ልጅ ህይወት ብዙ ያስተምራል፡፡ ፈጣሪ አብዝቶ ብዙ ነገር ይስጥህ፡፡
@awokemasrie8392
@awokemasrie8392 11 ай бұрын
So true
@wubame1
@wubame1 11 ай бұрын
very true
@sadah4261
@sadah4261 11 ай бұрын
በትክክል
@user-jw8mr1wu9g
@user-jw8mr1wu9g 8 ай бұрын
ሁሉም ትክክል ናቻው ዎረኛ አትሁኑ
@bereketandebrhan7856
@bereketandebrhan7856 8 ай бұрын
አደሉም፡
@saraameda4300
@saraameda4300 11 ай бұрын
የሚገርም የሂወት ታሪክ ነው አንተን የሰማ ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንንም ይስማን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤️
@economicsbyhabtamu
@economicsbyhabtamu 11 ай бұрын
አሜን
@abebatube6227
@abebatube6227 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@edeng5231
@edeng5231 11 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@shemelisnigatu3384
@shemelisnigatu3384 11 ай бұрын
Amennnnnnm
@user-bd7or2mf4e
@user-bd7or2mf4e 11 ай бұрын
Ashes bit ednragn iflgalew gen mech edhen alewkm😢😢😢😢😢
@selamawit4038
@selamawit4038 10 ай бұрын
ጠብቆ አሳድጓ ከልጅነቴ አባት እየሆነኝ ሚካኤል አባቴ ይለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛል 👏👏👏👏 አሁንም የልብህን መሻት ይሙላልክ ወንድሜ🙏
@MeheretNegusie
@MeheretNegusie 3 ай бұрын
በነገራችን ላይ እኔ 14 ዓመታትን ሲጋራ አጭሻለሁ ጫትም ቅሜ አለሁ ፈጣሪ ይመስገን ሁሉንም እርግፍ አድርጌ ትቸው አለሁ ምርጥ የሆነ ህይወትን ነው እየኖርኩ ያለውት እህት ወንድሞቼ እራሳቹሁን ከመጥፎ ሱስ አርቁ ከሞቱት በላይ ካሉት በታች ነው የሚደርጋቹሁ!
@YeArsema-sj8eg
@YeArsema-sj8eg 11 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ሁላችንንም ይርዳን😥😥🙏
@meaza2509
@meaza2509 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bezayegorfe9618
@bezayegorfe9618 11 ай бұрын
Amen Amen Amen
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 11 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@hhaa7045
@hhaa7045 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@beckydd8865
@beckydd8865 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 11 ай бұрын
❤❤❤ማነዉ እንደእኔ መስቀሉን የወደደለት❤❤ ሀገራችንን ፅኑ ሰላም ያድርግልን😢😢😢 !!!
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot 11 ай бұрын
Kesw en metayeig misikl new maryamene ❤❤❤❤❤
@user-qe9lu9sb7p
@user-qe9lu9sb7p 11 ай бұрын
አሜንሰላሙን ያምጣልን እኔበጣም ወድጄለት አለሁ❤
@user-zr8kv4gd5g
@user-zr8kv4gd5g 11 ай бұрын
✝️❤️😘
@SelamSelam-zj5vu
@SelamSelam-zj5vu 11 ай бұрын
Yemegeremew ene texeteshn alayehutem gen eyayehut mesekelu seyamer alekuge getan
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 11 ай бұрын
እኔ. መስቀል ሳይ. ቀድሞ አይኔ የሚያርፍበት
@hanockmegenta2668
@hanockmegenta2668 11 ай бұрын
I am an Ethiopian who lives in America and I struggle with addiction.. From my bottom of my heart thank you for sharing your story. You have gave me confidence without feeling embarrassed to also tell my story one day. Thank you May God be with us all 🙏
@heyewetalemu548
@heyewetalemu548 10 ай бұрын
Surely u can do it dear everything can change he is in high level of bad addiction but.....he change so why not you.....just pray and believe 🙏
@aebemeliktiru5576
@aebemeliktiru5576 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ በርትታችሁ ፀልዩ አይዞችሁ ሁልግዜም መንገድ አለ
@hanaamanuel3313
@hanaamanuel3313 9 ай бұрын
May God heal ur soul,, ,
@bereketbiz
@bereketbiz 7 ай бұрын
መዝገበ ፀሎት ግዛና ፀልይ። በተለይ ትምህርተ ህቡዓትን
@nunubelete8142
@nunubelete8142 5 ай бұрын
Be 💪strong you can do it 💕 🙏 🤗 ✌️ 💕
@hafraibrahim8764
@hafraibrahim8764 10 ай бұрын
እኛ ሰዎች ስንባል እኮ ተገልጦ የማያልቅ መፅሀፍት ነን😢😢😢
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 11 ай бұрын
በሱስ የጠፉትን የምትመልስ ትውልድን የምታተርፍ ያድርግህ መላአኩ ቅዱስ ሚካኤል አሜን አሜን አሜን 🙏🤲🙏
@yeneteratube2015
@yeneteratube2015 11 ай бұрын
Amen
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 4 ай бұрын
ምንልበልህ አዎ የምታስልቅስ የምያሳዝን ወጣት ነህ አየኽው ግን እግዚአብሄር አምላክ ይወድሃል ብዙ ተፈተንክ ግን አሽናፊነትን እገኘህ አምላክ እስከመጨረሻው ይጠብቅህ የምታስቡውን ሁሉ ያሳካልህ ልበ ንፁህ ነህ እምነትህ አዳነህ እሁንም ሙጥኝ ማለት ነው የእስራኤል አምላክ በሄድክበት ሁሉ ይከተልህ ብዙ ውጤቶችን ታድናለህ እውነት ኢትዮጵያ ልበ ንፁህ ተጠምታለች በርታ ❤❤❤❤
@user-kj2uh7pe5o
@user-kj2uh7pe5o 11 ай бұрын
የሚገርም ልጅ የሚያስደምም ታሪክ እጅን አፍ ላይ የሚያስጭን የህይወት ውጣ ውረድ ባያልቅ እያልኩኝ የሰማሁት ታሪክ አቦ ታሪክህን ጌታ አብዝቶ ይቀይረው
@iyassuandualemEthiopianLaw
@iyassuandualemEthiopianLaw 11 ай бұрын
Amen
@ruthsisay1754
@ruthsisay1754 10 ай бұрын
ያወራህበት መንገድ እያሳሳክ ህይወትህን ቁልጭ አርገህ ነው ያሳየኸው አሳቅከኝ አስለቀስከኝ አሳዘንከኝ ብቻ አንተን የረዳ መድሀኒአለም ሁሉንም ይርዳ ተባረክ !!!!!!!
@tarikenew2614
@tarikenew2614 11 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እንደ ቀልድ ስለሚያወራ ያስቃል እንጂ ይህን የመሰለ ወርቅ ልጅ በጣም ያሳዝናል ተፈትኗል የኔ ወንድም እንኳን አለፈ አልሀምዱሊላህ የማያልፍ ቀን የለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e 11 ай бұрын
ኣባቴ ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይድረስክ
@tigutigu709
@tigutigu709 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤aye ashe ane koo yanate
@girma_glorious
@girma_glorious 11 ай бұрын
ምስጋና ለተገባው ለታረደው ለእግዚአብሔር በግ ብቻ ይሁን ።
@user-yu4bf9qq4y
@user-yu4bf9qq4y 11 ай бұрын
​@@girma_gloriousምን አገባችሁ እኛ ካመንበት
@girma_glorious
@girma_glorious 11 ай бұрын
@@user-yu4bf9qq4y ይህ ትልቅ ወንጀል ስለሆነ ‼️
@emumiftah2467
@emumiftah2467 11 ай бұрын
እናትም አለኝ እናትም ሆኛለሁ የልጀን ባላውቅም እኔ ያለ እናቴ መኖርን ሳስብ ይጨንቀኝ ነበር አሁን ግን በስደት አስር አመቴ እናቴን አሞብኛል በሰላም እንዳገኛት ዱአ አድርጉልኝ😢
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 11 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላቸው
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 11 ай бұрын
አላህ አፍያዋን ይመልስላት አብሺሪ
@emumiftah2467
@emumiftah2467 11 ай бұрын
@@ameensuiij8076 አሚንን
@emumiftah2467
@emumiftah2467 11 ай бұрын
@@mesretasfaw464 አሚንን
@hawanurye4977
@hawanurye4977 11 ай бұрын
አላህ ያሺርልሺ ዉደዋ
@jegnitethiopiamovement
@jegnitethiopiamovement 11 ай бұрын
I love how engaged Eshetu is -this is the art of interviewing, completely immersed in the conversation and probing the guest to feel free to talk more, Eshetu you are doing wonderful.
@kalkidankal1578
@kalkidankal1578 11 ай бұрын
ቅዱስ ምኪኤል አባቴለሁላችን ይድሰልን😢❤
@user-by5fm2pc8o
@user-by5fm2pc8o 11 ай бұрын
ይህ ሁሉ ታሪክ የቀየረ የድግል ማርያም ልጅ ክብሩ ይዉሰድ ❤የንየም ፈተናየ አቅልሊኝ አምላኬ😢
@Gadise6797
@Gadise6797 11 ай бұрын
amen😢
@EnateArsema
@EnateArsema 11 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አንተንም የረዳህ እኛንም ሃገራችንንም ከክፉ ነገር ይጠብቀን በጣም የሚገርም ታሪክ በሬታልን ወንድማችን ❤❤❤
@yeneteratube2015
@yeneteratube2015 11 ай бұрын
አሜን
@ZainabM-mx8wg
@ZainabM-mx8wg 10 ай бұрын
🎉
@user-bv3yw9qc3j
@user-bv3yw9qc3j 11 ай бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ ታሪክ ለምን በፊልም መልክ አትሰራውም አሪፈ ነው! ብዙ ሰው ይማርበታል እሼ እናመሠግናለን እንደዚህ ዓይነት አስተማሪ ታሪክ በተለይ ዩኒቨርስቲ ለሚገቡ የቤት ልጆች እጅግ ጥሩ ነው ፡፡ ሚኪ የመጀመሪያ ፍቅረኛህን እባክህ ፈልጋት ምናልባት ካልተያዘች ....
@mulumengist
@mulumengist 2 ай бұрын
በጣም የሚገርም አስተማሪ ታሪክ ነው። ህይወትን ካልተንከባከቧት ለመበላሸት ቀላል ናት። በህይወቴ ገና በወጣትነቴ ብዙ ፈተና ደርሶብኝ ያውቃል ራሴን ለማጥፋት ሱስ ውስጥ ለመግባትም አስቤ አውቃለሁ ግን እግዚአብሄር ጠብቆኝ ተወጥቸዋለሁ።
@Iloveyoufikr
@Iloveyoufikr 11 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር እንኳን እረዳህ ቅዱስ ሚካኤል እኛንም ይታደገን ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ይጠብቀን ሰላም ለሀገራችን
@redum5068
@redum5068 11 ай бұрын
የባህራንን የሞት ደብዳቤ የቀየረ መላእክ ቅዱስ ሚካኤል 🙏አምላከ ቅዱስ ሚካኤል የተመሰገነ ይሁን እናቴ እመቤቴ ክበርልኝ
@tsehay7674
@tsehay7674 11 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ወጣትነት ፈተናዉ ብዙ ነዉ ግን ተፈልቅቀህ የወጣህበት መንገድ አጃኢብ ነዉ 🎉🎉🎉ላንተ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል እኛንም ያስበን
@genetg733
@genetg733 11 ай бұрын
የኔ ጌታ እንኳንም ቅዱስ ሚካኤል እረዳክ አንተን የሰማክ እኔንም ይስማኝ😥 አሁንም ትልቅ ደረጃ ያድርስክ የኔ ወንድም❤❤❤
@ziyadaaberu3577
@ziyadaaberu3577 11 ай бұрын
እኔ ኢትዮጲያዊነኝ ሀይማኖቴ ኢስላምነው ግብረሶድማዊነት አጥብቄ እቃወማለሁ😢😢😢😢😢😢
@redetayalew1187
@redetayalew1187 11 ай бұрын
እኔም እቃወማለሑ😢
@edenkidaneyahu727
@edenkidaneyahu727 11 ай бұрын
እኔም አጥብቄ እቃወማለሁ
@tigist9632
@tigist9632 11 ай бұрын
ወደሽ ሳይህን ግዴታሽ ነዉ 😮
@user-vh4rk4tr1e
@user-vh4rk4tr1e 11 ай бұрын
@@tigist9632 እኮ እቃወማለሁ ነው ያለችው አረጋጊው
@user-ph5yr7sn5g
@user-ph5yr7sn5g 11 ай бұрын
Hulachinim mekawom alebin
@alemgarde796
@alemgarde796 11 ай бұрын
የኔ ጌታ ስታሳዝ እያለቀስኩ እየሳኩ ነዉ የማዳምጥህ ቅዱስ ሚካኤል በበረከቱ አይለይክ ፍፃሜህን ያሳምረዉ ተመስገን 🙏🙏🙏
@iyassuandualemEthiopianLaw
@iyassuandualemEthiopianLaw 11 ай бұрын
Amen
@uaeead407
@uaeead407 10 ай бұрын
አሜን 🙏
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 11 ай бұрын
ወላሂ የዚህ ልጅ ታሪክ በጣም ያስተምራል አስለቀሰኝ 😢😢😢
@alalai4450
@alalai4450 11 ай бұрын
አንተም የረዳ ቅዱስ ሚካኤል ሐገራችንን ኢትዮጵያ ይጠብቅልኔ❤❤❤❤ግሩም ነው በእውነት ❤❤❤❤
@azebtufa7389
@azebtufa7389 11 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏😢አሜን አሜን
@konjittadesse9438
@konjittadesse9438 11 ай бұрын
ኢትዮጵያን ከሰዶማውያን አይን ይጠብቅልን አሜን
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ
@genetnegasa9811
@genetnegasa9811 11 ай бұрын
Amennnnnnn 🙏 Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏 Amennnnnnn
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 11 ай бұрын
እሽቱ ብዙ ተፅኖ ፈጣሪ ስለሆንክ የግብርስዶምን ተቃውሞ እታድርግም
@aaaa-fo7pw
@aaaa-fo7pw 11 ай бұрын
አሚንንንን
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 11 ай бұрын
አሚን
@ethiomusic2055
@ethiomusic2055 11 ай бұрын
አልፎ ሲያወሩት ደስ ይላል ስንት ልጆች በዚህ ህይወት ውስጥ ዘቅጠው ቀርተዋል 😢😢
@rozahjerusalem3156
@rozahjerusalem3156 11 ай бұрын
በጣም
@user-om6uo1yr4c
@user-om6uo1yr4c 11 ай бұрын
Baetiam
@hanademeke
@hanademeke 11 ай бұрын
"ኢትዮጵያ ትፈልግሀለች" በጣም ደስ የሚል የሚያነቃ ንግግር! እግዚአብሔር እንኳንም ረዳህ እንኳንም ከዚህ ክፉ ሱስ አወጣህ🙏
@user-dd4qo6fb7v
@user-dd4qo6fb7v 10 ай бұрын
ይገርማል ይደንቃል እውትም ኢትዮጵያ ትፈልግሀለች ሙሉቀን ብትሰማ አሰለችም መጨረሻህ አምሮ ለወግ ማረግ ያብቃህ 🙏
@abelmessyentertainment
@abelmessyentertainment 11 ай бұрын
የአሼ ወዳጆች በላይ እስኪ👍👍
@balsyibalatim1095
@balsyibalatim1095 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢😢 አልቅሸም ስቄም ያየሁት የህይወት ታሪክ አሁንም ቅዱስ ሚካኤል ከፊትህ ይቅደምልህ ወንድማችን መላኩ ለኛም ይድረስልን ❤❤❤❤❤❤❤
@addisabeba100
@addisabeba100 11 ай бұрын
☦️♥️🙏🏾
@user-do6zs9lg7q
@user-do6zs9lg7q 10 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል እንኳን ረዳህ የሁላችን ወዳጅ አባታችን ቅዱስ ሚካኤል🙏
@user-if6xw9bb8l
@user-if6xw9bb8l 3 ай бұрын
❤❤❤❤ቅዱስ ሚካኤል ለሁላችንም ይድረስልን ❤❤ ኦ ሚካኤል ኦሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል ዘእምርኡሳን ርኡስ ወዘእምልዑላን ልዑል ፡ ግዜ ጸዋዕኩከ ቅረበኒ ለምህረት ወሳህል። ኣሜን ጌታየ ተመስገን ❤❤❤
@user-im4jl8id1w
@user-im4jl8id1w 11 ай бұрын
ከልጁ ይልቂ መስቀሉን ነው ያየሑት ማርያምን❤❤❤
@melkamelka23
@melkamelka23 11 ай бұрын
እኔም
@user-lr6wp4gz7y
@user-lr6wp4gz7y 11 ай бұрын
ማሪያምን እኔ እራሱ
@rozaroza2877
@rozaroza2877 11 ай бұрын
እኔም መጀመርያ አይኔ ከመስቀሉ ነው ያረፈው ባለ ማህተቦች ሳይ የሚስማኝ ደስታ በቃላት አይገለፅም
@asterabate7743
@asterabate7743 11 ай бұрын
ልክ እንደኔ
@mariouset142
@mariouset142 11 ай бұрын
እኔም
@etiopiaenattube5202
@etiopiaenattube5202 11 ай бұрын
ባላለቀ እያልኩ የሰማሁት ታሪክ በመንፈሳዊ ህይወትህሞ በርታ ወንድም በእውነት በዚህ ከቀጠልክ ብዙ ወጣቶችን ታተርፋለህ እንኳክን እግዚሃብሄር እረዳህ❤
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx 11 ай бұрын
Betam getan
@haregselam6045
@haregselam6045 3 ай бұрын
I proud of you you did it with the help of God and ቅዱስ ሚካኤል። ሁሌም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን። ትለቅ ትምህርት ነው ለሁላችንም። በእግዚአብሔር ሁሉም ይቻላል። እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አደረሰህ።
@HgGg-zu8gt
@HgGg-zu8gt 10 ай бұрын
ሚኪ በጣም ጠንካራ ውጣት ነህ ብዙ ትውልዶች እየጠፍ ነው ልትታደጋቸው ትችላለህ መልካም እድል ፈጣሪ ይርዳህ 😢😢
@workneshdese2644
@workneshdese2644 11 ай бұрын
እኛ ነን እንጅ ከእግዚአብሔር የምንሸሸው ከቀረብነው እርሱ ለኛ ቅርብ ነው ክብር ምስጋና ለሐያሉ ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይድረሰው❤
@Haymchooo19
@Haymchooo19 11 ай бұрын
ሱስ ኖሮባቹህ ሀይማኖታቹሁን ለቀየራቹህ ወይ ለመቀየር እምታስቡ ሰዎች ይሄ ልጅ ትልቅ ትምርት ይሁናቹህ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@mariouset142
@mariouset142 11 ай бұрын
እውነት ነው ሀይማኖት መቀየር ለምን አስፈለገ
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 10 ай бұрын
የኔ አባት እንዴት ያሳዝናል 😢ልጆችን ብዙም ነፃነት ማሳጣት ጥሩ እንዳላደለ ነው የተማርኩት ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ዳንክልን ኢትዪጵያ ትፈልግሀለች ግሩም መልእክት ነው ! እግዚአብሔር አምላክ ይስጠው ለመዳንህ ምክንያት ሁኑልና❤ ሚካኤል አባቴ ጥባቆትህ አይለየን ወንድሞቸንም ጠብቅልኝ
@meskeremjara292
@meskeremjara292 9 ай бұрын
የሚገርም ድንቅ ምስክርነት ነው ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ፤ የገረመኝ ሰውን ይቀርፃል የተባለ የዩንቨርሲቲ መምህር ይህንን ጀግና ልጅ ሞራሉን ሲሰብር አንተ ከዚህ በሁኋላ አትጠቅምም ብሎ ሞራሉን ሰባብሮ ለጎዳናዳረገው። ሌላው ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው የሬድዮ አንቂ አብይ የሚባል ሰው በአንድ ቃል ይህን ሞራሉ የደቀቀን ሰው ምንም ከሱ አንደበት ሳይሰማ አንተን ኢትዮጵያ ትፈልግሐለች ብሎ እንደገና ሰራው እንዲህም አይነት ሰዎች አሉን። እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ያበቃህ ወንድሜ ደስብሎኛል።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abc12452
@abc12452 11 ай бұрын
ኡፍፍፍ ደስ ሲል ክብር ለቅዱስ ሚካኤል 🙏🙏🙏አንተን የቀየረ ቅዱሱ የእግዚአብሔር መልዓክ ከዚህ ሱስ የተያዙትን ይጎብኝልን😢😢አንተን የቀየረ አምላክ እኛንም ይቀይረን ወንድማችን ጀግና ነህ🥰በርታ ወንድሜ ሰብ አድርጌካለዉ
@beckydd8865
@beckydd8865 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽
@BelaineshWoldemariam
@BelaineshWoldemariam 11 ай бұрын
41:54
@ferwoiynLove-ux9rv
@ferwoiynLove-ux9rv 11 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር 😊
@adonaymesfin3570
@adonaymesfin3570 11 ай бұрын
ኡነት ነው የሰፈሬ ልጅ ነው አሁን እደዚህ ተለውጦ ስላየሁት ደስ ብሎኛል🤗
@jamilanoguse8215
@jamilanoguse8215 10 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለሁላችንም ይድረስ ማርያምን 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭እንባ ነው ያመጣከው
@user-io4uy5tj1h
@user-io4uy5tj1h 2 ай бұрын
ሥለእውነት ደሥ የምትል ልጅ ደሥ የሚል አግላለጽ ደሥ የሚል መጨርሻ አሁንም በሀይማኖት ጽና በርታ መጨርሻህን ያአሣምርው ከዚህ በላይ ብዙ ሠዎችን እንደምታን ተሥፋአ አደርጋለሁ
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol 11 ай бұрын
ኡፍፍፍ አንጄቴን በላው የምር 😭😭😭😭😭😭😭የልጂነቱን ታሪክ ሲያወራ አስለቀሰኝ የኔ ወንድም የሁሉም እናቶች ልጆቻቸውን ሲጠሩ እኔ ብቻየን ቁጭ ብየ እጠብቃቸዋለሁ አለ 😭😭😭
@MastaweshaMengstu
@MastaweshaMengstu 11 ай бұрын
በጣም ያዘንኩበት ቦታ ይሄ ታሪክ በኔ እህትም ደርሰዋል እናታችን ቤት አለቃ ስትሔድ የድሮ ቤታችን ቀርተው ነበር ወነድሞቼ አሕቴ ከዛ ሰፈር ሲጫወቱ አሷን የሚጠራት የለም ነበር ሰትነግረኝ አዘነ ነበር
@addisteshome7518
@addisteshome7518 11 ай бұрын
​@@MastaweshaMengstunn
@Zinab-co2ix
@Zinab-co2ix 5 ай бұрын
😭😭😭 ምናል አብረው ቢጠሩት ኡፍፍፍ እናት እደለለው እያወቁ
@user-io3mp1kq4s
@user-io3mp1kq4s 11 ай бұрын
የኔ አባት ነው አባትህ ቅዱስ ሚካኤል፣ የእርሱ አምላክ ይክበር ይመስገን፣ደስ የሚል ታሪክ እርሱ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@haymanotefekadesellase3653
@haymanotefekadesellase3653 9 ай бұрын
ለተጠቀመበት እጅግ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ግልጽነትህ ሳትፈራና ሳታፍራ የነበርክበትን ታሪክ ለሌሎች መማሪያ እዲሆን በግልጽ መናገርህ በጣም ጠቃሚ ነው ምክንያቱም ሕይወቱ ሳያዩ ከማውራት የነበረበት ሰው ደግሞ ቢያወራ አስተማሪነቱ በጣም ስለሚጠቅም ለብዙዎች መማሪያ ይሆናል ለተጠቀመበት፡፡ እግዚአብሔር አምላክ እስከ መጨሻው በቤቱ ያቆይህ እንደዚህ ሳይፈልጉ ወደ ዚህ ሕይወት የገቡትን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳቸው፡፡ 🙏🙏🙏
@WassuWassu-ol5sv
@WassuWassu-ol5sv 3 ай бұрын
እኔንም እ/ር ካለሁበት እዲገላግለኝን ፀልዪልኝን
@eyobworkie3040
@eyobworkie3040 11 ай бұрын
ጌታ ሆይ እባክህ ለሀገራችን ሠላም ስጥልን
@mulualemderara3621
@mulualemderara3621 11 ай бұрын
የዚ ልጅ ህይወት በተጨማሪ ለቤተሰብም ጭምር የልጅ አስተዳደግ መንገድን የሚያስተምር ነው ።
@tigisteyayuu6928
@tigisteyayuu6928 10 ай бұрын
Betekekle
@bethelhailemariam8806
@bethelhailemariam8806 9 ай бұрын
Absolutely right
@user-ct7ec1qu9s
@user-ct7ec1qu9s 9 ай бұрын
በትክክል ቤተሰብ ልጆችን በስርአት ማሳደግ ትልቅ ሚና አለው
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 2 ай бұрын
Weyane Ketewelen Qerese Neqeresa Wexatun Yemibela Andu Drug new Drug Addiction Wexat Ethiopian Axeleqeleqoal Yemilemedut Gena Elementary Etach Honew new Ahunema Xeqaqen Mender Hulu Ya Honoal Beteseb Enezihen Lejoch Memeles Bexame Yekebedewal Xorenet new Weyane Yalekubet Enesu Nachew Ke Brazil Deres Business Siseru Yeneberew Ye Ethiopia Mengest Ke Menem Belaye Teleqe Rehabi Center Mekeneyat Gede Yelewal Ahune Manem Wexat Netsu Yelem Belom Wede Teleqochuna Setochem Chemere New Yetemerezut
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 9 ай бұрын
እኛም በፍቅረኛችን ምክንያት የተሰደድን ሰዎች ከስደት መልስ ብንናገር ብዙ ያስተምራል በተለይ ከፍቅረኛችን ስንጣላ ስደትን የምንመርጥ ሰዎች😢
@user-om7xd5mf1y
@user-om7xd5mf1y 11 ай бұрын
የኔባት ደስ የሚል አገላለፅ የሚገርም ታሪክ ለሁላችንም ቅዱስ ሚኬኤል አባቴ ይርዳን🙏🙏🙏
@selam7643
@selam7643 11 ай бұрын
23:55" ተስፉ ስትቆርጥ ተስፋ የቆረጠ መአት ይመጣልሀል " what a great speech ❤❤❤
@zuzu4528
@zuzu4528 11 ай бұрын
የእግዚአብሔር ታምር ብዙ ነው ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይድረሰው
@wuberstmulu3210
@wuberstmulu3210 9 ай бұрын
😭😭😭amazing story ቅዱስ ሚካኤል ክብር ላንተ ይሁን🙏
@user-fz5wv5rl8b
@user-fz5wv5rl8b Ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ያለውበትን ታውቃለህና ለኔም እርዳኝ አተው ጠብቀኝ እደጅህ መጥቸ ልቦነያን ሰብስበህ ከልቤ እድፅልይ እርዳኝ❤❤❤
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 11 ай бұрын
ኢትዮጵያ ትፈልግአለች መምህርና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ❤❤❤
@user-ut4qx3ts8b
@user-ut4qx3ts8b 11 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ብዙ ሠው ይሄን ሰምቶ ራሱን እደሚጠይቅ እና እደምነቃ ተሥፋ አደርጋለሁ ሙሉን አዳምጡት ብዙ ታተርፉበታላችሁ።እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
@tsedalegetachew7663
@tsedalegetachew7663 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጄ ክብሩን ይውስድ🙏🙏 አቤቱ ቅድሱ ሚካኤል ለእርሱ የርዳህ እኛንም አግዘን ከልጅነት እስካሁን የጠበቅህኝ የነገውንም አንተው ታውቃለህ 12 🙏🙏
@user-lt3jr8os5p
@user-lt3jr8os5p 9 ай бұрын
በጌታ ፊት የሚቆመው ቅዱስ ሚካኤል ስለረዳህ ይክበር ይመስገን ለብዙዎች መማሪያ ታሪክ ነው በርታ ወንድሜ የድንግል ማርያም ልጅ መልካሙን መሻትህን ሁሉ ይፈፅምልህ አሜን።
@samrawitdam7913
@samrawitdam7913 11 ай бұрын
ክብር ለቅዱስ ሚካኤል ከባድ ጌዜ ሁሉ ባንተ ምልጃ ያልፋል❤😢🙏
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 11 ай бұрын
መስቀሉ ግን ስያምር ማነው እንደእኔ የወደደለት ፈጣሪ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አገራችን ሰላምን ፍቅርን መዋደድን ያምጣልን በቃችሁ ይበለን ፈጣሪ
@taam4328
@taam4328 10 ай бұрын
መላኩ ቅዱስ ሚካኤል መስጋና ይግባዉ.
@user-uy3ui1hd8q
@user-uy3ui1hd8q 3 ай бұрын
Wow Amazing Enkuwan Fetar Eredak Yemigerm Tarik SileAnte Fetar Yimesgen Praise God 🙏❤️❤️❤️🔥🔥
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 11 ай бұрын
የሚገርም የሚገርም የማይጠገብ የማያደክም ጨዋታ አስተማሪ እምነት እውነት ሀገር ድህነት ሀብት እውቀት ክስረት ውርደት መውደቅ ምነሳት ሁሉንም አሳየህኝ ለእኔ በግሌ ጌታ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ ነግቶል ለሀንተ
@yeneteratube2015
@yeneteratube2015 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 11 ай бұрын
የመምህር ተስፋየን ትምህርት አዳምጡ ብዙ ሰው ተጠቅሞበታል ጸበል በመጠመቅ ጸበል መጠታ በመጾም በመስገድ የሱስን መንፈስ መያዝ ማሰር ይቻላል ውድማችን እንኳን እግዚአብሔር አምላክ መላኩ ቅዱስ ሚካኤልን ልኮ አተሩፈህ እንኳን ዛሬን እድታይ አደረገህ
@user-ce9me3cf2t
@user-ce9me3cf2t 2 ай бұрын
እንደዚህ ልጅ ታሪክ የተመቸኝ የለም በተለይ አገላለፁ❤❤
@azizatube8146
@azizatube8146 10 ай бұрын
ወላሂ በጣም ነው የማመሰግነው ምናልባት የመንገዳችን ሊለያይ ይችላል ብቻ ግን በስደት ላይ በጣም በተስፋ መቁረጥ ላይ ነበርኩ ትልቅ ትምህርት ወስጃለሁ ሽኩረን/አመሰግናለሁ
@yeneteratube2015
@yeneteratube2015 10 ай бұрын
ባለሽበት ሰላም ሁኚ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 10 ай бұрын
ተስፋ መቁረጥ የለብሽም ዲናችንም ተስፋ መቁረጥ እንደሌለብን ያስተምረናል ሂወት ተቀያያሪ ናት
@DeraMan-tt5zg
@DeraMan-tt5zg 11 ай бұрын
ይህን የምታነቡ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሀገራችንን ሠላም ያርግልን
@user-ci6ro7xe8d
@user-ci6ro7xe8d 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@adislasti4907
@adislasti4907 11 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@serkalemgetachew2121
@serkalemgetachew2121 11 ай бұрын
አሜን
@user-yj1wd2dh2r
@user-yj1wd2dh2r 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘረኝነትን ያጥፋልን ፈጣሪ🙏🙏🙏
@zewedenshaemro7483
@zewedenshaemro7483 11 ай бұрын
Amen 🙏🏾
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 11 ай бұрын
ሊቀ መለአክ ቅዱስ ሚካኤል አሁንም ፍፃሜህን ያሳምርልህ የኔ ፍጥኖ ደራሼ ጠባቂዬ ሞገሴ ክብሬ ሊቀ መለአክ ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይግባው ለይኩን፫ ለኩልነ።
@ketematesfahun4608
@ketematesfahun4608 11 ай бұрын
የኔ ጌታ አሣዘንከኝም ደግሞም በማሀል የምትናገራት ነገር አሣከይ አይዞን ወንድምዬ መዳህኒያለም ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ ረጅም እድሜ ከጤና ይሥጥህ በርታ ዋናው ጤና አለፈ ያሁሉ ❤❤❤❤
@user-oh2im7zb7f
@user-oh2im7zb7f 9 ай бұрын
እንኳን ያንን ጊዜ አሳልፎ አሁን ላይ ያደረሰህ ፈጣሪ ምስጋና ይገባዋል አገላለፅህ በጣም ይስባል እዉነታ ስለሆነ ቅዱስ ሚካኤል ላንተ እንደደረሰ ለኛም ቋጠሮዋችችንን ይፍታልን🙏🙏🙏
@FeyrouzFerye
@FeyrouzFerye 11 ай бұрын
እንደኔ የእሸቱን ስራ የሚወድ በ 👍👍
@nigestdesalgn2625
@nigestdesalgn2625 10 ай бұрын
ቅዱሰ ሚካኤል አባቴ አንተን እንደሰማ ሌሎችንም ይሰማ እባካችሁ ወጣቶች በቃን ብላቹ ታገሉ እኔ በሱስ ምክኒያት የቅርብ ሰው ሞቶ አይቻለው እናም ወጣቶች ታገሉ ፈጣሪ ይርዳቹ 😢🙏
@asratyilma4746
@asratyilma4746 23 күн бұрын
እባክህ አምላኬ ልጆቻችንን ጠብቅልን አቤት እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 11 ай бұрын
ልብ ይሰብራል! እናቱን በልጅነቱ ከማጣቱ ጀምሮ ፣ የአባቱ strict rule እና የኮሌጅ ህይወቱ በጣም ያሳዝናል። የቅዱስ ሚካኤል አማላጅቱ ላንተ እንደደረሰልህ ለሌሎችም ይድረስ!!!
@mmyoutube8277
@mmyoutube8277 11 ай бұрын
ክብርና ምስጋና ለሊቀ መላከ ቅዱስ ሚካኤል ይገባዉ🙏🙏🙏❤❤❤
@rahelnicola5122
@rahelnicola5122 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም የምትገርም ነህ እንኳንም ቀድሞ ሆነ ስህተትህ ቀድመህ ገብተህ ቀድመህ ወጣህ ተምህረህበት ማስተማር ቻልክበት የምታመልከዉም አምላክ አልተወህም አክብሬሀለዉ
@jerry1956
@jerry1956 11 ай бұрын
"እስኪ እሞት እንደሆን አያታለዉ".... ቅዱስ ሚካኤል በእንደዚ አይነት ሂወት ዉስጥ ላሉ ሁሉ ይድረስላቸዉ::
@mesertmesert8053
@mesertmesert8053 11 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል እኛንም የልባችን መሻት ይሙላልል
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 11 ай бұрын
አሜን
@economicsbyhabtamu
@economicsbyhabtamu 11 ай бұрын
አሜን
@user-zr8kv4gd5g
@user-zr8kv4gd5g 11 ай бұрын
አሜን3❤
@edeng5231
@edeng5231 11 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 11 ай бұрын
አሜን 🤲🙏
@user-yf8lw4ln3b
@user-yf8lw4ln3b 11 ай бұрын
ምናለ ቀጣይ ቢኖረዉ የወሬ ሱስ እኮ ከባድ ነዉ 😅 ወድማችን እኳንም እግዚአብሔር እረዳህ መጨረሻህን ያሳምርልህ❤
@sababelda7525
@sababelda7525 8 ай бұрын
የማይሰለች ደስስስስስስስስ የሚል አቀራረብ ከዚህ ልጅ ህይወት በተጨማሪ ለቤተሰብም ጭምር የልጅ አስተዳደግ የሚያስተምር ነው ልብ ያለው ልብ ይበል
@seadalove5488
@seadalove5488 11 ай бұрын
እናት ምንም ሆና ትኑር ኡፍፍፍፍፍ የኔ ወንድም እንዴት እዳለቀስኩኝ አንተን ያየህ አምላክ ወንድሜንም ይይልኝ 😭😭🙏
@Asya-td9cq
@Asya-td9cq 9 ай бұрын
Aye yenem wendm Bn blo tefto qertual
@SofyyaiAli-ok8kl
@SofyyaiAli-ok8kl 11 ай бұрын
በጣም ይገርማል የልጀን ታሪክ በዚህ ልጅ ሰማሁት አንተን የረዳ ቅዱስ ሚካኤል ለኔም ልጅ ይድረስለት እሸ ያተን ቁጥር ባገኝ ባማክርህ ደስ ይለኛል 😭 አያለቀስኩ ነዉ ያዳመጥኩት 🙏
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k 11 ай бұрын
እሼጋ ደውይ እህቴ
@SofyyaiAli-ok8kl
@SofyyaiAli-ok8kl 11 ай бұрын
@@user-ct5cd4br8k እሽ የኔ እህት አመሰግናለሁ
@akelem9149
@akelem9149 11 ай бұрын
selku ale eko ketach Egziabeher yeredashal ayezosh
@user-vt6jw7jw3g
@user-vt6jw7jw3g 11 ай бұрын
ኣሜን
@SofyyaiAli-ok8kl
@SofyyaiAli-ok8kl 11 ай бұрын
@@akelem9149 አመሰግናለሁ አሜን ይርዳኝ የኔ እህት
@adinatube
@adinatube 10 ай бұрын
Best quote "ተስፋን ስትቆርጥ ተስፋ የቆረጡ ማህበረሰቦች ይሰበሰቡልሃል "
@yeabsiraasfaw1607
@yeabsiraasfaw1607 11 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አትርፎሀል የኔ አንበሳ ምንም ረጅም ጊዜ ቢሆን ከዚሁሉ ችግር ስለወጣህ ደስ ብሎኛል የብዙ ወጣት ሂወትን ይቀይራል ፈጣሪ አብልጦ ይስጥህ😍😍😍
@user-ik4ec1ht3e
@user-ik4ec1ht3e 11 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ተመስገን እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ
@getahunlanduber2496
@getahunlanduber2496 11 ай бұрын
አንተን የረዳ ቅዱስ ሚካኤል ለሁላችንም ይርዳን ❤❤❤
@ShwilozaLoza-im1kq
@ShwilozaLoza-im1kq 6 ай бұрын
የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል 😭ስንቱን እንደምትረዳ እኔኮ ደጅህ መጥቼ ርህራሄክ ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር ነው ሚያቅተኝ ቅዱስ ሚካኤልን ጠይቁት መልሱ ፈጣን ነው 😍🙏
@alemdemie4219
@alemdemie4219 2 ай бұрын
እውነት ነው። እኔም ከ ሀዘን ከጭንቅ ከመከራ በቅዱስ ሚካኤል ድኛለሁ ኣባቴ ነው
@user-xu4cg6pf1z
@user-xu4cg6pf1z 11 ай бұрын
እሸየ ድምፅ ሁኑን እሥኪ በሳኡድ እሥርቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን እረታውውውው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 2 ай бұрын
Memexat Tekemexo Yele Ande Zurü Beqedem Gebu Adele Mene Waga Alew Nege Temelesew Bebahere Yehedalu
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ረዳህ ወንድሜ 🙏በሱሰ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን አንተን የረዳ ፈጣሪ እነሱንም ይድረስላቸው 🙏❤️🇪🇷
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 3,6 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 116 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 28 МЛН
እንባ ያራጨው የወጣቷ ታሪክ
31:51
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 904 М.
Типичный банан 🍌 #shorts #глазунов #юмор
0:18
Andrew Glazunov
Рет қаралды 1,7 МЛН
Фэйворит жвачка А? (2024)
0:22
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 1,9 МЛН
СРОЧНО ДОМОЙ! Эта НЕ КОНФЕТА!
0:21
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 1,8 МЛН