ነግ በኔ - Ethiopian Movie Neg Bene 2024 Full Length Ethiopian Film Nege BeEne 2024

  Рет қаралды 150,363

Netsebraq TV

Netsebraq TV

5 ай бұрын

ነግ በኔ - Ethiopian Movie Neg Bene 2024 Full Length Ethiopian Film Nege BeEne 2024
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqtv
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 108
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 5 ай бұрын
አጨራረሱ ደሥ ዬላል😢😢😢😢 ግን ፍቅር እና ገዘብ በጭራሽ አይገናኙም ፍቅር እዉነት ሲሆን ገንዘብ ደግሞ ዉሸት እና ጊዚያዊ የጥዋት ጤዛ ነዉ😢😢😢😢😢
@user-fr8dd4gr3e
@user-fr8dd4gr3e 5 ай бұрын
እቺ ልጅ ሁሉም ፊሊም ለይ ቀሚስ ነው የምትለብሳው ደስ ስቲል❤❤❤
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 4 ай бұрын
የሚገርም ነው❤❤❤
@user-yr1qe4rt7u
@user-yr1qe4rt7u 3 ай бұрын
እኔ ምለው እች ልጅ ያዛድሮ ፍልሞች ሁሉ አለች
@user-nt1yh5yb4f
@user-nt1yh5yb4f 5 ай бұрын
እች ልጅ ስወዳት ከሰራቻቸው ፊልሞች ሁሉንም በቀሚስ 🥰🥰🥰
@fanademeke2990
@fanademeke2990 5 ай бұрын
መልካም መሆን መልካም መንገድን ይሰጣል❤❤❤
@ZeybaHassen-fm3lg
@ZeybaHassen-fm3lg 5 ай бұрын
ያሲኖና ዳዊት ጎበዝ ተዋናይወች ይመቻችሁ ምርጦችየ❤
@MARTA-hm7de
@MARTA-hm7de 4 ай бұрын
😢
@user-zt2si3mo9b
@user-zt2si3mo9b 5 ай бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው በረቱ እውነት ነው ነገ በኔ ማለት ጥሩ ነው
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 4 ай бұрын
ዋው ምርጥና አስተማሬ ነው ኤናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 4 ай бұрын
መልካም መሆን ለራስ ነው❤❤❤❤
@jichokodoabdullatifabdi3995
@jichokodoabdullatifabdi3995 3 ай бұрын
Never look down on someone because you'll never where know to encounter, money is not everything it can buy things but it will never buy happens. Love is precious thing to someone who knows how to value and appreciate it.
@user-vm4rb3jo1r
@user-vm4rb3jo1r 5 ай бұрын
ዋው ❤ ነገ በኔ😢 በጣም አስተማሪ ፍልም❤
@user-fs6nq5el2m
@user-fs6nq5el2m 5 ай бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም እውነትም ነግ በኔ
@yosiefmengesha9606
@yosiefmengesha9606 5 ай бұрын
Thanks guys, at the end of this MONEY isn’t everything.
@Ahmed-211
@Ahmed-211 5 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁን ጎሬና ዳውድ በጣም ቆንጆ ነው 🙏🙏❤️❤️
@selamasefa6049
@selamasefa6049 4 ай бұрын
ያምራል❤
@maheseyfe-zs1vn
@maheseyfe-zs1vn 5 ай бұрын
ምርጥ ስራ ጥሩ መሆን ለራስ ነው
@shjking2439
@shjking2439 5 ай бұрын
ወዉ በጣም ደሥ ይላል
@noornoor3552
@noornoor3552 5 ай бұрын
ዋው አሥተማሪ ፊልም ነው
@user-ft9ft3gk6c
@user-ft9ft3gk6c 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@sarafaris5018
@sarafaris5018 5 ай бұрын
ዋው አንደኛ ጎበዞሽ እውነትም ነግ በኔ
@user-hp2gx4qe5p
@user-hp2gx4qe5p 5 ай бұрын
Wow addisa lij gobezzz nat berhi lelam sira lay astifat aqim alat
@meseretgoshu821
@meseretgoshu821 5 ай бұрын
እናመሰግናለን
@firaolayanew
@firaolayanew 5 ай бұрын
It is a very interesting film and I learned a lot from it
@user-sp8kx4nb4p
@user-sp8kx4nb4p 5 ай бұрын
Like adrgugn esti flmun eske mechershaw yaychut😍
@user-ce5bt4vt4y
@user-ce5bt4vt4y 4 ай бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም እናመሰግናለን
@user-hp2gx4qe5p
@user-hp2gx4qe5p 5 ай бұрын
Wow addisa lij gobezz natt berhi lela sira asrat
@zenat6033
@zenat6033 5 ай бұрын
Wow bedeb tewinachihutal yene widoch❤❤❤❤❤❤
@hannahiale
@hannahiale 4 ай бұрын
ከናይጄሪያ የተወሰደ ፊልም ነው 👍
@zenat6033
@zenat6033 5 ай бұрын
Hulochunim iwedachewalehu❤❤❤❤
@Youtubeisso21
@Youtubeisso21 5 ай бұрын
Nice
@AlexSonofAfricachannel
@AlexSonofAfricachannel 5 ай бұрын
It's a teachable movie I like it so much actually ending is so sweet
@user-cr4rs3jn1l
@user-cr4rs3jn1l 5 ай бұрын
አንደኛ ❤❤❤
@ayat9275
@ayat9275 5 ай бұрын
wawo betam desi yilal❤❤
@noornoor3552
@noornoor3552 5 ай бұрын
ልቀቁት ❤❤❤❤❤
@Ayelech-ff9tx
@Ayelech-ff9tx 5 ай бұрын
ዋውውውውውው
@user-yj1zs8dx3b
@user-yj1zs8dx3b 4 ай бұрын
Wow👌👌👌👌👌
@alemzerfzeleke2907
@alemzerfzeleke2907 5 ай бұрын
mirte acteroch yalubet film new waw
@aminataminat766
@aminataminat766 4 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ መጨረሻዉ የሚያምር ፊልም አየሁኝ
@febenanargae6320
@febenanargae6320 5 ай бұрын
እኒኬ መተውን አያቅተኝም ጌንእናተ አላሳታፍም አላቹሁኝ እጄ❤❤
@maryammaryam-kb1yo
@maryammaryam-kb1yo 5 ай бұрын
አማርኛ መፃፍ ሳትችይ እንዴት ልትተወኚ ትችያለሽ 😅
@febenanargae6320
@febenanargae6320 5 ай бұрын
አልገባኞም ምንምለትነዉ😅😅
@tigstbaqual5786
@tigstbaqual5786 5 ай бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ቀጥሉባት
@user-tu1jk4uu2i
@user-tu1jk4uu2i 5 ай бұрын
ምንም አያስተምርም ለምሳሌ ሴት ልጅ በምን ምክንያት ቢሆን ሴት ልጅ ሳታገባ ወንድ ቤት መግባት የለባትም ህይወትን ሁላ ግልብጥብጥ አደረጋችሁት መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ አቆምን ይሄን የቱርክ ፊልም እያያችሁ
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 5 ай бұрын
ምርጥ ሙቪ ነው
@user-mc3jz7pk2p
@user-mc3jz7pk2p 5 ай бұрын
❤❤❤wow
@user-il9tn9xg8b
@user-il9tn9xg8b 4 ай бұрын
Wow❤❤
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 5 ай бұрын
good movie
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa 5 ай бұрын
ሌቦች ከናይጀሪያ ፊልም የተኮረጀ ነዉ የምር አትረቡም 😩😩😩😫😫
@user-fe7xs3jc7f
@user-fe7xs3jc7f 5 ай бұрын
በምንህ ሰማሃው የናጄርያ😂😂
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa 5 ай бұрын
@@user-fe7xs3jc7f be english ቋንቋ ነው የተሰራው🥰
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb 5 ай бұрын
ክክክክክክክ​@@user-fe7xs3jc7f
@FikerBogale
@FikerBogale 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@taibaashkan9065
@taibaashkan9065 5 ай бұрын
​@@user-fe7xs3jc7fእኔም አይቸዋለው ባማረኛ ተተርጉሞ ናይጀሪያወች ሰርተውት ወላሂ ልዩነቱ የናይጀሪያው ወንድም የለም እንጅ copy ነው
@mabramari6612
@mabramari6612 5 ай бұрын
❤❤
@amaamm-bk5jb
@amaamm-bk5jb 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-zg4tg8kl9e
@user-zg4tg8kl9e 5 ай бұрын
Wawu 😊😊melicaminet lerase new 🥺🥺😊😊😊
@ggc6526
@ggc6526 5 ай бұрын
❤❤❤
@amarch8112
@amarch8112 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Aeue-hf3vz
@Aeue-hf3vz 5 ай бұрын
🎉🎉
@user-go6kr8kh1m
@user-go6kr8kh1m 5 ай бұрын
❤❤❤😊
@HabtameAdane
@HabtameAdane 3 ай бұрын
Des yemil new Enam Astemari
@irikrir538
@irikrir538 4 ай бұрын
ዋዉዉዉወዉዉወወ
@barkaj9096
@barkaj9096 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
@b.6015
@b.6015 5 ай бұрын
ገዘብ ወዳድ ሰው መጨረሻው አያምር
@likukebede8440
@likukebede8440 5 ай бұрын
የልጅ ነገር 2 ፍሬ1ብስል 1፣ ጥሬ የተባለው 😅ይህ ፊልም ነው😅😅
@Gmaryam123
@Gmaryam123 5 ай бұрын
ይለቀቅ
@user-ns2cj3yf3o
@user-ns2cj3yf3o 5 ай бұрын
የዊልቸር እግሩ ወይ ሲሊፐሩ በእጅ አያዝም እግሩን ያስቀመጠበት ቆሻሻ አደጋ ነው ጥንቃቄ ይኑራቹ
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb 5 ай бұрын
ለየሺ ማፊኬና ❤
@user-bz6id7xy7j
@user-bz6id7xy7j 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@newmobile6627
@newmobile6627 5 ай бұрын
😂😂😂
@user-rj7om5ne6w
@user-rj7om5ne6w 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qg7wv9ce1g
@user-qg7wv9ce1g 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@ef6079
@ef6079 5 ай бұрын
እባካችው ህፃናትን ሁሉ ድራማ እያሰራችው ነው አረ የመማር ዋጋ እየአበቃለት ነው😢
@user-kp5eu7ef9c
@user-kp5eu7ef9c 5 ай бұрын
ወንድሙ የለዉን ነገር ሊየደርግነዉ ወይ ምንም የመተቀዉን ልጅ በእህቱወ ሊበቀለትነዉ ወይ በለ ዊልቻሩ ወንደም የለህን ነገር አተደርግ
@user-xm6sv4xs1b
@user-xm6sv4xs1b 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢
@user-kp5eu7ef9c
@user-kp5eu7ef9c 5 ай бұрын
ኤሄ ካረክተር ከንቺ አሄደም አፈቀርኩት የልሽዉ ወንደ በዊልቸር ሲተይዉ መሻሽ አነበረብሽም
@zenat6033
@zenat6033 5 ай бұрын
Sile filmu astayet ayiche
@b.6015
@b.6015 5 ай бұрын
እውነትም ነግ በኔ
@aminataminat766
@aminataminat766 4 ай бұрын
ሆ ደሞ ስማ ነቢ አላልም ደፋር
@EgigayehuKibret
@EgigayehuKibret 4 ай бұрын
Baganazab yamiyaman saw machem fiqar ayinorawam hulem birun naw miyawa 😂❤
@balchalemma4256
@balchalemma4256 5 ай бұрын
when are Ethiopian movies produced with perfect sound quality?
@user-te8lc4ds2s
@user-te8lc4ds2s 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️💝💝🥰💝🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-kp5eu7ef9c
@user-kp5eu7ef9c 5 ай бұрын
ረሲሽን የመሠለች ጓደኛ አለችሽ በመጥፎ መንገደ እየሄሽ ሚተበረተተሽ ጓደኛ አለችሽ ግን ጉድሽን አለወቅሽም ለወንድሙ ሊበቀለሽ ፈሊጎነዉ እኔ ሚፈረዉ እህትሽ በንቺ ምክኒየት እንደትጎደ
@user-kp5eu7ef9c
@user-kp5eu7ef9c 5 ай бұрын
ቆጂት ዘሬመ የመሆን ከረክተር ተጠቅመሽ በወንደሙ ወጥመደ ዉስጥ ገብተሸል ሀብተም ሀብተም እየልሽ
@user-kp5eu7ef9c
@user-kp5eu7ef9c 5 ай бұрын
ለም ሰቶልደ ጋጀ ፈትለለች አሉ የተዘገጄሊሽ አለወቅሽም
@wubshetweldemedhindadiso3293
@wubshetweldemedhindadiso3293 5 ай бұрын
Telemamedubin
@user-uc7kd6is7f
@user-uc7kd6is7f 5 ай бұрын
ያልገባኝ ነገር ቤት ሲሸጥ እቤት ውስጥ ካለው ዕቃ ጭምር ነው እንደረ
@shjking2439
@shjking2439 5 ай бұрын
የህቷ ባል አደል የገዛዉ እሣኮ ሐብታም አገኘች የቤትእቃ ቀርቶ እህቷን መችአየች ዉይ ጠዘብ 😂
@hdlidet
@hdlidet 15 күн бұрын
​@@shjking2439እግዚኦ😂😂😂😂😂😂😂
@fatoumahoussein5348
@fatoumahoussein5348 5 ай бұрын
ሲጀመር በፎቶ ብቻ መፋቀር አለዴ😊
@user-fe7xs3jc7f
@user-fe7xs3jc7f 5 ай бұрын
አይገርምም በቴክስት ብቻ የማውቀው ወንድ ኣፈቅርሻለው እያለ እያለቃቀሰብኝ ነው በስልክ እካን ተደዋእለን ኣናቅም ፍቅር እደዚ ቀላል ነው
@user-fg7yg6yo9p
@user-fg7yg6yo9p 3 ай бұрын
አለ
@bekelegessesse2601
@bekelegessesse2601 5 ай бұрын
እነዚህ ብልሹ ሴቶች ከአልጋ ውጪ ሌላ ምንም ሥራ የላቸውም እንዴ? ኤረ በጣም ቆሸሹ። የአገርና የሥነ ምግባር ማፈሪያዎች።
@kemer1663
@kemer1663 5 ай бұрын
😂😂😂ከናይጄርያ ፊልም የተኮርጀ አር በራሳቹ ስሩ አትኮርጁ
@hdlidet
@hdlidet 15 күн бұрын
አልገባኝም ምን ነክቶችሁ ነው የናይጀሪያ ምንድን ነው
@user-uo4cd4nj4b
@user-uo4cd4nj4b 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@burtukalhammuddh9362
@burtukalhammuddh9362 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-xv6ny7by2t
@user-xv6ny7by2t 5 ай бұрын
❤❤❤
@user-sp6gw4lr5j
@user-sp6gw4lr5j 4 ай бұрын
❤❤
@MubarikWehabela
@MubarikWehabela 4 ай бұрын
❤❤❤
@user-fx9lj8jb8r
@user-fx9lj8jb8r 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@rahmaram8778
@rahmaram8778 4 ай бұрын
❤❤❤
@user-wp7kd2ev5t
@user-wp7kd2ev5t 5 ай бұрын
❤❤❤
@TesTes-ys4cb
@TesTes-ys4cb 4 ай бұрын
❤❤❤
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 60 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
ታሰረ። መሰለኝ🤥
11:23
Faya tube ፋያ
Рет қаралды 5 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"
43:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 605 М.
Выйграли Много Денег с Сыном
0:55
Карман
Рет қаралды 8 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 12 МЛН