ታስሬአለሁ - Ethiopian Movie Tasrealehu 2021 Full Length Ethiopian Film Tasriyalew 2021

  Рет қаралды 970,400

Netsebraq TV

Netsebraq TV

2 жыл бұрын

ታስሬአለሁ - Ethiopian Movie Tasrealehu 2021 Full Length Ethiopian Film Tasriyalew 2021
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqtv
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 691
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 жыл бұрын
ይችን የምታነቡ ሁላ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጣችሁ👍🙏🙏🙏
@user-eg6by3wo1n
@user-eg6by3wo1n 2 жыл бұрын
አሜን፫
@afomiyayedengele8443
@afomiyayedengele8443 2 жыл бұрын
አሜን
@ruhamayemariyamlij1969
@ruhamayemariyamlij1969 2 жыл бұрын
Amneeee
@user-te7qv8zc9m
@user-te7qv8zc9m 2 жыл бұрын
አሚን እህቴ
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@haditube1026
@haditube1026 2 жыл бұрын
በየትም ቦታ ስገባ ፍትህ የሚል ኮሜት ነው የማገኘው ደስ ይል ነበር የሚሰማችሁ ጠፋ እጅ ፋትህህህ ለወገኖቻችን ያረብ ፈጣሪ ይድረስ
@user-ij4bz5zv1k
@user-ij4bz5zv1k 2 жыл бұрын
አረያረቢአውመቸይሰማሉሁሉምፊልሙንነውየሚለውተውግንዝምበላቺሁፊልምአትስራ
@user-ij4bz5zv1k
@user-ij4bz5zv1k 2 жыл бұрын
ዝብላቺሁፊልምአትስሩ ለሳኡዱምእስርቤትላሉትእርይበሉ
@user-ij4bz5zv1k
@user-ij4bz5zv1k 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 2 жыл бұрын
ሠሚ ጠፋ
@tigist1669
@tigist1669 2 жыл бұрын
ይህን ልጅ አሳድገን ለፍቅር አደረስነው አይደል😂ወቸጉድ🤭 እስኪ ከኔ ጋር አብራችሁ ያሳደጋችሁ እስኪ እንያችሁ በ Like
@user-tq9tb9gl4y
@user-tq9tb9gl4y 2 жыл бұрын
ቀጣይካለአሳውቁኝለኔኳንየመጀመሪያየነውግንአድቦታህፆንሁኖየሠራውንአይቻለሁ ንገሩኝእስኪ
@semirayesuf5912
@semirayesuf5912 2 жыл бұрын
ፍትህ እሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን ፍትህ ፍትህ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@dawod1715
@dawod1715 2 жыл бұрын
ጦጦቖ
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 2 жыл бұрын
ዛሬ ቀኑ 1 ነው ልደታ ማርያም ውድ የአገሬ ልጆች ቢሆንልኝ እና ቢሳካልኝ ብላቹ የምታስቡትን በሙሉ ልደታ ማርያም ታሳካላቹ 🙏🙏🙏
@sami-uw5jf
@sami-uw5jf 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@paleto3640
@paleto3640 Жыл бұрын
Amen
@bellamhh-qh5kv
@bellamhh-qh5kv 9 ай бұрын
Amen ❤
@TitinaWaseneh
@TitinaWaseneh Ай бұрын
አሜን
@user-dt1lo1fe9k
@user-dt1lo1fe9k 2 жыл бұрын
ጠባቂ ሆኖ ሚሰራው ስወደው ትልቅ ችሎታ አለው እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን
@tigistmartha8608
@tigistmartha8608 2 жыл бұрын
በትክክል እኔም ስወደው
@TH-eu3cn
@TH-eu3cn 2 жыл бұрын
እኔም ስወዴው
@ruthamesfin6466
@ruthamesfin6466 2 жыл бұрын
Ich Auc
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 2 жыл бұрын
ያይኔ አበባ የሚል ተከታታይ ድራማ ላይ ሀሪፍ አድርጎ ተዉኖታል
@user-eg6by3wo1n
@user-eg6by3wo1n 2 жыл бұрын
ያችን ሰአት በፈቃዱ ያቆየን አምላክ እግዚአብሔር
@ibnaasibnasss3056
@ibnaasibnasss3056 2 жыл бұрын
ፍትህ እሥርቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን ፍትህፍትህፍትህ 😢😢😢😢😢😢
@hajerferhando4094
@hajerferhando4094 2 жыл бұрын
አሜን አሜንኡሜን
@tabas4253
@tabas4253 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@sosotigist6509
@sosotigist6509 2 жыл бұрын
ይመስግን
@megigeri9544
@megigeri9544 2 жыл бұрын
አሜን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ አራቢያ በግፍ ለታሰሩት ኢትዮጵያውያን 😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@user-sn5gz2gw1h
@user-sn5gz2gw1h 2 жыл бұрын
አወ ፍትህህህሆ😥😥😥
@betelihemteklhaimanot6605
@betelihemteklhaimanot6605 2 жыл бұрын
@@user-sn5gz2gw1h M.
@abelcrazy416
@abelcrazy416 2 жыл бұрын
በግፍ አልታሰሩም ህገወጥ ናቸው
@hiweyejonbecha3346
@hiweyejonbecha3346 2 жыл бұрын
ፍህት በሳኡዲ ለሚሰዋዩ እህት ወድሞቻችን 😭😭😭😭
@user-hp9nn1wn9q
@user-hp9nn1wn9q 2 жыл бұрын
አይ ፍቅር ፍቅር ማለትኮ ደስ የሚል ስቃይ ነው ደስ ይላል ሀብታምና ድሀ ያለን ልዩነት ሀብታም በገዛ ገንዘቡ እንቅልፍ ያጣል በሽታ ያመጣል ጭንቀት መኮነንን እንዲህ ነው እኔ የተረዳሁት ድሀ ግን ድሀ ነው ለጊዜው ሆዱ ይሙላ ድህነቴ ኩራቴ።
@Sofia-gf3hm
@Sofia-gf3hm 2 жыл бұрын
ክክክክ ደህነቴ ኩረቴ ሆሆሆሆሆ
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 2 жыл бұрын
👍👍👍
@kalkidantekele3623
@kalkidantekele3623 2 жыл бұрын
Yehe ye dehawoche comment new
@genetzearsema4300
@genetzearsema4300 2 жыл бұрын
አምላክልችን ሆይ የኢትዮጵያን ህዝብ ከመከራ ታደግ ፍትህ ሳውዲ እስር ቤት ውስጥ ላሉ እህት ወንድሞቻችን
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 2 жыл бұрын
ስላም ለናተ ይሁን ኢትዮጵያ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳኡዲ አርብያ እስር ቤት ላሉት እህት ወንድሞቻችን እያልን እንይ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@user-tu1jk4uu2i
@user-tu1jk4uu2i 2 жыл бұрын
ፍትህ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን ህፃናት ጭምር ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏😍😍
@user-ij4bz5zv1k
@user-ij4bz5zv1k 2 жыл бұрын
አወአረእርልበሉፊልምብቻአትስሩተውግንአለቁእርዶቸው
@user-ij4bz5zv1k
@user-ij4bz5zv1k 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@doroujulu2246
@doroujulu2246 2 жыл бұрын
Junta junta saudi yenefah
@fentahunfentahun9947
@fentahunfentahun9947 2 жыл бұрын
😥😪😪😪😪😪😪😭😪😭😭😭😭😭😪😪😭😭😭😭😭😭😱😭😭😭😠😪😭😭😭😤😰😰😰😥😥
@menenegemechu3923
@menenegemechu3923 2 жыл бұрын
በጣም መስራት የሚችሉ ልጆች ናቸው ብዙ ብታሰሩአቸው አሪፍ ነው
@Tube-du7rj
@Tube-du7rj 2 жыл бұрын
ነገኮ ሰማእቱ,ቅድሰ ጊወረጊሰ ነው በእሰረ ቤት ለሚሠቃዩት ወንድሞቸ ይድረስላችሁ ሰማእቱ
@AAA-tk1qu
@AAA-tk1qu 2 жыл бұрын
ማነው እሱ?
@selamselamyemareyamleji693
@selamselamyemareyamleji693 2 жыл бұрын
Amennnnn Ameennn Ameennn Ameennn Ameennn Ameennn Ameennn Ameennn Ameennn Ameennn
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@amirtahir2871
@amirtahir2871 2 жыл бұрын
ፀሎት የሚደረገው ወደ ፈጣሪ ብቻ ነው
@sofyatube4630
@sofyatube4630 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አሰሪወች ለሰራተኞች ክብር እንደሌላቼዉ ከፊልሙላይ መማር ይቻላል
@meriemtube4869
@meriemtube4869 2 жыл бұрын
በእውነተኛውም ወላሂ ክፉናቼው የኛአገር አሰራወች ቱ አረብ ይግደለኝ ያስብላል
@medi9725
@medi9725 2 жыл бұрын
እውነት ነው 🥺🥺🥺
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት ለምን ባአማረኛ የሚወሩት ልኳውን መንገር ነው ደሞ
@workeyemengesha8190
@workeyemengesha8190 2 жыл бұрын
እውነት ነው አረቦቹ ይሻላሉ
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ኧረ ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
ፍትህ በስር ቤት ላሉት ወንድም እኅቶቻችን 😢😢
@liyabirhane9190
@liyabirhane9190 2 жыл бұрын
አቡሌ አንተ አድገህ የፍቅር ፊልም መሰራት ጀመረክ ደሰ ይላል በጣም 😘😘😘🥰🥰🥰
@user-tq9tb9gl4y
@user-tq9tb9gl4y 2 жыл бұрын
ከዝህሌላየራውአለግን አድቦታአይቸውአለህግንበጣምደስይላልየፍቅሩነገር
@liyabirhane9190
@liyabirhane9190 2 жыл бұрын
@@user-tq9tb9gl4y ረቡኒ ላይ ሰርቷል
@user-tq9tb9gl4y
@user-tq9tb9gl4y 2 жыл бұрын
@@liyabirhane9190 አቡ ያለበትንነውያልኩት??? አድቦታየፍቅርሌባእሚለውላይአይቸውአለሁሌላግንአልመጣልኝም???
@brtukanfantahun3958
@brtukanfantahun3958 2 жыл бұрын
@@user-tq9tb9gl4y ረብኒ ላይ ሰርቷል ትንሽ ሆኖ ረቡኒ ፊልምን እይ አብሌ ሁኖ ሰርታል
@user-tq9tb9gl4y
@user-tq9tb9gl4y 2 жыл бұрын
@@brtukanfantahun3958 አሁንአየሁት ወይትንሽነውእሳምኔአድጎስለፍቅርሰራ አቤትተኮልመሽም መጨረሻላይትንሽ😭😭ሆነብኝ
@toybamohammed6257
@toybamohammed6257 2 жыл бұрын
እረ ፍትህህህህህ ለወገኖቻችን በአላህ/ በግዝያብሄር አይ ስቃያችን
@user-xq7qc8pr6y
@user-xq7qc8pr6y 2 жыл бұрын
በአላህ በይ እቱ ምን ሌላ አስኬደሽ በማታምኒበት
@haymitube8198
@haymitube8198 2 жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ እደምድር አሽዋ ይትረፍረፍላችሁ ወገኖቸ ሠላም ለሀገራችን ኢትዩጲያ እኛም በስደት አለም ያለነው በሰላም ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን እስር ቤት ላሉ ዎገኖቻችንም መድሀኒአለም ይድረስላቸው 🤲 🤲 🤲
@weletekeyane1048
@weletekeyane1048 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ቆጆ
@burtokanandarge3870
@burtokanandarge3870 2 жыл бұрын
የሀብታም ሰው ፍቅር አያቅም ድሀ ሰው ግን ልቡ በፍቅር የተሞላ ነው ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ ሁኑላቸው
@manofrevivaljeremiah8795
@manofrevivaljeremiah8795 2 жыл бұрын
ሳውዲ ላሉ እህቶች ና ወንድሞች እግዚአብሔር በምህረቱ ይያቸው
@user-pn5wj8of7f
@user-pn5wj8of7f 2 жыл бұрын
አሚን ውድየሀገሬልጀ
@medi2217
@medi2217 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@itsmezuzuslo2437
@itsmezuzuslo2437 2 жыл бұрын
እኛ የሞቀ ቤት ተኝተን በርዶናል ደርቡልን ሌላ ብርድ ልብስ እንላለን ሲርበንም አንስተን እንበላለን እነዚያስ እነዚያስ በሰው አገር በዚ አጥንት ሰብሮ በሚገባው ብርድ የሚሰቃዩት እነዚያስ ወገን እያላቸው እናት አባት እያላቸው ባይተዋር ሆነው የሚሰቃዩት በሳኡዲ የሚገኙ ወገኖቻችን ከአላህ በታች ፍትህ ፍትህ ፍትህ ብለን ብንጮህላቸው🥺💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zdneg6966
@zdneg6966 2 жыл бұрын
😭😭😭😭ፍትህ በሳውዲስርቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የፍትህ ያለህ😭😭😭😭😭
@user-th5sn5jk8s
@user-th5sn5jk8s 2 жыл бұрын
መኮነን ላእከ ካለበት ከፍቶ አይከፋም አንዳንድ ጋጠወጥ አርቲስቶች ቢኖሩበትም እሱ ያካክሳቸዋል መኮየ❤❤❤
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ያለ አንዳች ጥፋት በርሀብ በብርድ በቅማል አመት ሁለት አመት በአንድ ልብስ ተሰቃዩብን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወንድሞቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ። ፍትህ ፍትህ ህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ
@madinamadina1065
@madinamadina1065 2 жыл бұрын
ማንይሠማናል
@alemukasa7863
@alemukasa7863 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ ለሚሠቃዩ እህት ወንድሞቻችን😭😭😭🙏
@user-yx7wj7ic1x
@user-yx7wj7ic1x 2 жыл бұрын
ي
@tewodorll6596
@tewodorll6596 2 жыл бұрын
የዘበኛው የትወና ችሎታ እጅጅጅጅግ ገራሚ ነው! በርታ ብለናል!!
@user-ij4bz5zv1k
@user-ij4bz5zv1k 2 жыл бұрын
በጣምያስቃል አቡሌበጣአፍቂሪነው
@user-lx9zy7vg7f
@user-lx9zy7vg7f 2 жыл бұрын
አያረጅም ደግሞ ያይኔ አበባ ላይ ስርቶል እኮ
@anchenayaweancho9097
@anchenayaweancho9097 2 жыл бұрын
ሳይጣሉ ያለቀ የመጀመሪያ ፊልም
@tgk1103
@tgk1103 2 жыл бұрын
ፍትህ እስርቤት ለሜስቃያት እህት ወንደሞችን👈👈👈👈💔💔💔💔😥😥😥👈
@MaryMary-sk4uo
@MaryMary-sk4uo 2 жыл бұрын
One of the BEST movie 🎬 in 2022! Thank you 😊
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
በጥሩ ትወና ችሎታ የተሰራ ገራሚ ነው የፍቅር መስዋትነት ከዚህም በላይ መሆኑን አስተማሪ ነው
@user-tq9tb9gl4y
@user-tq9tb9gl4y 2 жыл бұрын
ግንለፍቅርብሎእንድህማረጉ አጥርዘሎመግባቱ💪💪💪💪💪💪💪ጎበዝፈርቸነበርወላሂአየውአላየውብየ
@wdddfse8210
@wdddfse8210 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭
@bontumilkessa1192
@bontumilkessa1192 2 жыл бұрын
አንገትሽ ሲያምር በአርሴምዬ ዘንባባ ❤🙏 የኔ እናት 👌
@haymehabash6173
@haymehabash6173 2 жыл бұрын
Betam aderashen edlelochu artistoch tenesh ewkena siyagegniu adelem mehateb......
@nejulove
@nejulove 2 жыл бұрын
አቡሌ ሚኪ እዮባ የሚኪ ጓዴኞች ወላ ውስጤ ናችሁ💚💛❤️
@tipohosine6823
@tipohosine6823 2 жыл бұрын
ፊልሙ በጣም ደስ የሚል አስተማሪነገርነው ሚጣየየኔጣፋጭውድድድድድድድ
@user-kb1pk4nl1o
@user-kb1pk4nl1o 2 жыл бұрын
ፍትሕ በስር ቬት ለሚሰቓዬ ወገኖቻችን ኧረ የሰሚ ያለክ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥💔💔💔💔
@sofitube6902
@sofitube6902 2 жыл бұрын
ወይ ፍቅር ትንሽ አይል ትልቅ እግዲ ይመቻቹ ወድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ይብዛ ሰላማቹ
@AbayneshdesalegnGeremew
@AbayneshdesalegnGeremew Ай бұрын
በጣም ደስ ሲሉ ❤
@user-dz4xe3uu5z
@user-dz4xe3uu5z 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ለሚስቃዩት ውገኖቻቺን😭😭😭😭😭
@HHJJKKKK
@HHJJKKKK 2 жыл бұрын
አቡሌና ሞኬ ያሉበት ፊልም ባይጥመኝ ነበር የሚገርመኝ👍👍👌👌
@user-tq9tb9gl4y
@user-tq9tb9gl4y 2 жыл бұрын
ሌላቦታያሉበትን ጥቀሱልኝ አቡንእዝህጋ3ቦታአየሁት አድቦታእኳንበህጣንነቱየሠራውነውአድግእዝህአየሁት🌷🌷🌷🥀🥀
@ejigalmaz3302
@ejigalmaz3302 2 жыл бұрын
🥺🥺ፍትህ ለወገኞ ቻችን በሳኡዱ ለሚሰቃየ 🥺🥺
@kemaltube1856
@kemaltube1856 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ፍቅራቸው ያስቀናል
@saraabraha9994
@saraabraha9994 2 жыл бұрын
oh, took me back to my first teenage first love my nice memories.
@betiadise8615
@betiadise8615 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት እየተሰቃዩ ለሚገኙ እህት ወንድሞቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ck6md9ki8l
@user-ck6md9ki8l 2 жыл бұрын
የእዉነት አሪፍ ፊልም በርቱ በጣም ተመችቶኛል🥰
@sddiqbad2191
@sddiqbad2191 2 жыл бұрын
ሠላም እዴናችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሣዉዲ ለሚሠቃዩ ወንድሞቻችን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭
@terunashagegnahu5038
@terunashagegnahu5038 2 жыл бұрын
እኛ እንጫጫለን እንጂ አርቲስቶቹ እኮ ረስተዉታል ወገኖቻቸዉ እደታሠሩ እነሱ ፊልማቸዉን ያሯሩጡ ምን ጨነቃቸዉ መከራዉ እቤታቸዉ አልገባ
@user-kb1pk4nl1o
@user-kb1pk4nl1o 2 жыл бұрын
በጣም ወላሕ ምድረ መሐይም ቖማጣዎች😤😢💔አንድ አርቲስት ድምፅ አልሖኑላቸም🤕🤕😤😤😤
@user-dc1ir6dj1p
@user-dc1ir6dj1p 2 жыл бұрын
በጣም በዚ ሠአት ተረስተዋል ፈጣሪ ይድረስላቸው
@user-gp4kg9ie4j
@user-gp4kg9ie4j 2 жыл бұрын
ደግሞ አሮቲስቶች መቸነው ለስደተኞቾ የሚያስቡት
@mesterhayle1125
@mesterhayle1125 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን 😭😭😭😭😭😭😭ፍትህህህህህህህህህ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
እኔ እምላችሁ ያገሬ ልጆች እንደው ክፍ አይንካችሁ ሁላችሁም ያገር ፍትህ ለሚሰቃዩ ወንድሞቻችን እስር ቤት በስደት ያለን በሰላም ላገራችን ያብቃን
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነዉ ሁላችሁም ጎበዞች ናቹ 💝💝💝በርቱ አቡሌ አትጥፋብን bro ❤💝❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤✌️✌️
@tube2790
@tube2790 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች 🇪🇹 በሀገርም በውጭው ያላችሁ ይችን ኮመት የምታነቡ በሙሉ ሰላም ፥ፍቅር ፥ ደስታ ፥ መተሳሰብ፥ መደጋገፍ ፥ በያላችሁበት ይሁንላችሁ🙏
@beingstrong3839
@beingstrong3839 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው የጉርምስና ጊዜን ያስታውሳል በዚህ ላይ የትወና ብቃታችሁ የሚያስደንቅ ነው እናመሰግናለን በርቱ
@romelfanueal1878
@romelfanueal1878 2 жыл бұрын
I'm only here for mekonen leaake❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 the best living legend 🙏🙏🙏👍👍👍
@user-on6gz5qx6m
@user-on6gz5qx6m 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ያምራል ወላሂ ሁላችሁም እምወዳቸው አሪቲስት ናቸው በሳቅ ጀመረኩት በሳቅ ጨረስኩት በተለይ የመኩ ጥፊ ያስቃል🤪🤪 አብስራየ የኔቆጆ አደክልኝኮ ለፍቅርም ደረስክልኝ አይ ይከ ፍቅር የሚባል ነገርኮ 😭😭😭
@user-ij4bz5zv1k
@user-ij4bz5zv1k 2 жыл бұрын
በጣምወላሂ ያስቃል እኔምበጣምስቃለሁ ያብስራየ ተጨነቀየኡነት ቢሆንአፍቃሪነህ
@user-ij4bz5zv1k
@user-ij4bz5zv1k 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@nejuwoloyewa4485
@nejuwoloyewa4485 2 жыл бұрын
ሀሪፍነው ጥፊ ቢበዛም
@user-ij4bz5zv1k
@user-ij4bz5zv1k 2 жыл бұрын
@@nejuwoloyewa4485 ቀላልቆጀፊልምነው አቡሌእኮን ለፍቅር ደረሰ በሳቅጀምሪ በሳቅጨረስኩት ቅመሞየያለቺበት ሁሉምያምራል
@user-on6gz5qx6m
@user-on6gz5qx6m 2 жыл бұрын
@@user-ij4bz5zv1k አወ የምር አፍቃሬነው የእውት ቢሆን ደሞ ይበልጥ ያምር ነበረ
@meandmyself5318
@meandmyself5318 2 жыл бұрын
👌👌👌 mert film new , andena 👍 🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳 Tafachye yalechebet Hulu memechew esti
@liyabirhane9190
@liyabirhane9190 2 жыл бұрын
ኮልታፋው ልጅ አፉ በጣም ይጣፍጣል በጣም ደሰ ይላል
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ አቡሌ ጭሱ ዉስጤ ነክ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ እደጉ በርቱልን
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 2 жыл бұрын
ጠባቂው ❤️❤️ሁሌም ትለያለህ ጎበዝ ❤️ነክ መኩዬ እረጅም እድሜ ❤️❤️❤️❤️አቡሌ ❤️❤️❤️💋
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ አገራችንን ፈጣሪ ሰላሙን ያባዛላት
@tigisettube6921
@tigisettube6921 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን ፍትህ ፍትህ😭😭
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ ፊልም ነበር መኮንንዬ ስወድህ እኮ በማርያም ኑርልኝ
@nabylly
@nabylly 2 жыл бұрын
ፊልሙ የወረደ ነገር ነው ለአማተሮች መለማመጃ ነገር ይመስላል ......
@elodiedamour9051
@elodiedamour9051 2 жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኩት በርቱልን
@momeenaahmed443
@momeenaahmed443 2 жыл бұрын
ሀሪፍ ተዋናይ አሪፍ አክተር ሀሪፍ በቃ ሁሉም አሪፍ የመዳም ቅመሞች ዘና በሉ
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
እሺ ሞሚናዬ 😘😘🙏
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x 2 жыл бұрын
ፍት ሳውዲ እስርቤት ላሉ እህት እና ወንድሞቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ቤተሰቦቻችን አትጮሁም ከእኛ ብር ብቻነው የምፈልጉት ተው እኛም ወገን ነን
@Meron-sv5bw
@Meron-sv5bw 11 ай бұрын
Betam mertefilm ❤❤❤ betlye iaprecatit the main character andmekonnen lak
@minteestifanos9883
@minteestifanos9883 2 жыл бұрын
ፊልሙ ርዕሱ ጥፊው ነበር መሆን የነበረበት
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
እውነት ነው😂
@user-tk3tj5km7s
@user-tk3tj5km7s 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ
@nebyatsweet145
@nebyatsweet145 2 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@rahel2573
@rahel2573 2 жыл бұрын
Digemegn yishalal🤣🤣😜
@bemnetmulatu3574
@bemnetmulatu3574 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@solianagetachew8759
@solianagetachew8759 2 жыл бұрын
Wow its so amizing i liked it
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 2 жыл бұрын
አቡሌ ያለበትን ፊልም ወይኔ🙈ስወደዉ ግን አሳሰበኝ ሳላፈቅረዉ አይቀርም😜😘
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 жыл бұрын
Wooowww makibel ena gashe moke film besh besh aderegachihun enamesegnalen bertu hulachihum gobezoch nachihu
@user-st3ww7lj7h
@user-st3ww7lj7h 2 жыл бұрын
Wowwbetammm arifisirnew bertulen
@user-un6df7yz5m
@user-un6df7yz5m 2 жыл бұрын
እረፍትህ በሳኡድ እስርቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን
@emebetaberatube8924
@emebetaberatube8924 2 жыл бұрын
በዝህ ዘመን ፊልም እንደ ማየት የቀለለ የለም
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 2 жыл бұрын
አቡሌ በጣም አሪፍ Waw amething film
@neim7806
@neim7806 2 жыл бұрын
ከዚህ ፊልም የተማርኩት ነገር ቢኖር የምንወደውን ሰው ከወደድን ምንም ነገር እደማያግደን ነው
@user-bo9hr8rl8u
@user-bo9hr8rl8u 2 жыл бұрын
fth siwd arebiy lemasekayu wegenochachn😥😥😥😥😥
@nanitube3552
@nanitube3552 2 жыл бұрын
Love it 🥰🥰
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርቱ
@user-pz4cv9pl3k
@user-pz4cv9pl3k 2 жыл бұрын
የድራማው ምኞት ደስ ይላል በሀገራችን የአኗኗር ዘይቤ ግን 20% እንኳን እውነቷው በውስጡ የለም ። ህልም ብቻ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
አቡሌ 💝💝💝💝💝ምርጥዬ ቆንጆ 🌹👌አንደኛ ነክ መኩዬ እረጅም እድሜ ይስጥክ 👌
@momeenaahmed443
@momeenaahmed443 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም በተለይ ጥፊው
@user-ig1zo8qf9i
@user-ig1zo8qf9i 2 жыл бұрын
ደስስስስ የሚል ፊልም ስወዳችሁ በርቱልን
@masiik7285
@masiik7285 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ አርቢያ ለሚሰቃዩ እህት መንዲሞቻችን ኧር ተው እንዲርስላቸው የሰው ነፍስ እንደ እንደቅጠል በእራብበጥማት እየተሰቃዩነው እየሞቱነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ማረን😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@mekdifkr1302
@mekdifkr1302 2 жыл бұрын
Wow betam des yemil film new 😍👌
@hanandoom6470
@hanandoom6470 2 жыл бұрын
የሁላቺሁም አድናቂ ነኚ በጣም እወዳቺሇለሁ በርቱ
@lirosibamo2858
@lirosibamo2858 Жыл бұрын
በጣም ያምራል
@demerakibamo3324
@demerakibamo3324 2 жыл бұрын
Nice move thinks gas
@alemgetahun7405
@alemgetahun7405 2 жыл бұрын
end Shukuri Ayehu Lebel Ohohoho
@mubarek8991
@mubarek8991 2 жыл бұрын
ዋዉ አቡናልጅቱግን የእዉነትፍቅረኛሞች ቢሆኑብዬተመኘሁ💗💗💗
@bestebeste448
@bestebeste448 2 жыл бұрын
እኔም
@senaitberhanu1908
@senaitberhanu1908 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@user-nc4ww5ck5f
@user-nc4ww5ck5f 2 жыл бұрын
የችኩር መንደር🤣🤣🤣ግን አሪፍ ፊልም ነው👌
@yodit7265
@yodit7265 2 жыл бұрын
😄😄😄😄👍
@sisimarr1510
@sisimarr1510 2 жыл бұрын
More plz😍😍😍😍
@yasara9205
@yasara9205 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ላሉት ወንድሞቻችን😭😭😭😭😭😭😭
@clickentertainment2814
@clickentertainment2814 2 жыл бұрын
good acting.keep it up!
@helunatehabsha4612
@helunatehabsha4612 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው😍😍 ዘበኛው ድገሙኝ😆😆😂😂😂
@user-dg2vt2mj4i
@user-dg2vt2mj4i 2 жыл бұрын
ክክክክ😂😂😂
@user-qm7uj5uz7x
@user-qm7uj5uz7x 2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ይድገሙኝ😂😂😂
@Rahmet-gm4bj
@Rahmet-gm4bj 2 жыл бұрын
ክክክ
@user-hq3vl8lg9p
@user-hq3vl8lg9p 2 жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚል ፊልም ወይይይይይ ሥወዳችሁ
@makeyahmm9483
@makeyahmm9483 Жыл бұрын
ጥሩነዉ አስተማሪነዉ 💖💖💖💖
@tt4141
@tt4141 2 жыл бұрын
ያቡ ሰወደዉ💖 ማክቤልልዬ የኔ ጣፋጭ😘
አስመላሽ ሙሉ ፊልም Asmelash full Ethiopian film 2019
1:33:19
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 7 МЛН
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,3 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 91 МЛН
ዝናዬ - new ethiopian full movie 2022 Zinaye | new ethiopian movie ዝናዬ 2022
1:35:00
ጠባቂ ሙሉ ፊልም - Tebaki Full Ethiopian Film 2022
1:28:04
Blata Media
Рет қаралды 450 М.
አፋልጉኝ - Afalgugne Ethiopian Movie 2018
3:04:09
Arada Movies
Рет қаралды 193 М.
አልተመቻቸንም - Ethiopian Movie Altemechachenem 2020 Full Length Ethiopian Film Altemechachenem 2020
1:26:01
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 МЛН
ማርሽ ቀያሪው - Ethiopian Movie Marsh Qeyariw 2020 Full Length Ethiopian Film Marsh Keyariw 2020
1:46:00
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 945 М.
Yebekur Lij - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:36:56
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 285 М.
የፈራ ይመለስ - Ethiopian Movie Yefera Yimeles 2022 Full Length Ethiopian Film Yefera Yemeles 2022
1:32:05
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
ቀሚስ የለበስኩለት Kemis Yelebeskulet  - Ethiopian Movie - 2017
3:35:43
Normal vs Psychopath vs Rich How to heal a cut on your finger ☝️❤️‍🩹
0:19
Эмоции💫 | Тгк: D1ashenka✨
0:22
D1ashenka
Рет қаралды 3,9 МЛН
Funny cat woke up early 😂👻🥳
0:38
Ben Meryem
Рет қаралды 22 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
0:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН