ጠባቂ ሙሉ ፊልም - Tebaki Full Ethiopian Film 2022

  Рет қаралды 450,750

Blata Media

Blata Media

Жыл бұрын

ጠባቂ ሙሉ ፊልም - Tebaki Full Ethiopian Film 2022 ‪@BlataMedia‬
#ዮሐንስሰውነት #ፈለቀካሳ #ፍቅርተደሲለኝ #ዮሐንስታደለ #ሜሮንተ/ማሬም #ፀጋከተማ ሮማን
TikTok : / blata_media
Subscribe KZfaq : kzfaq.info/love/TZM...
Facebook : / blatamedia
Instagram : blata_media?r=n...
#AmharicFilm #EthiopianFilm #EthiopianMovie #EthiopiaFilm2022#AddisMovie #SodereTv #NetsebraqMedia #HabeshaFilm #AmharicDrama #AddisFilms #AddisFilms2022 #ethiopianmovie #newethiopianmovie2022 #NewAmharicFilm
The unauthorized use, distribution, and re-upload of this content on any media platform are strictly prohibited.
Copyright ©2022 Blata media

Пікірлер: 462
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Жыл бұрын
ደስ ሚሉ አባት ደስ ሚሉ እናት ስወዳቸዉ ሽ አመት ኑሩልኝ ❤
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
ውድደምሪኝማሬ
@gentchane328
@gentchane328 Жыл бұрын
ስወድህ እኮ
@temesgen637
@temesgen637 10 ай бұрын
እኔም ደስ ይሉኛል እኜህ አባት ምክራቸው ራሱ ድራማ አይመስለኝም ቀርበው እየመከሩኝ መስለው ነው የሚሰሙኝ. ስወዳቸው❤❤❤
@NdamahRamz
@NdamahRamz 7 ай бұрын
​@@temesgen637❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 Жыл бұрын
ፍቅር ክርስቶስ ነው 🙏ወይ እኚህን አባት እና እናት ስወዳቸው ምንም አይኑራችሁ እናት እና አባት ይኑራችሁ ማን እንደ እነሱ ንፁህ ወዳጅ አለ ወላጆች 🥰🥰🥰
@medanetdibaba8183
@medanetdibaba8183 Жыл бұрын
በዝህ ምድር ላይ ውድ ስጦታ ቤተሰብ ነው ለቤተሰብ ምንም ዋጋ ቢከፈልላቸው ያንስባቸዋል እንኳንስ ልንክዳቸው ክብር ለቤተሰቦቻችን ክብር ለወላጆቻችን
@selamkssaye1271
@selamkssaye1271 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ሽማግሌው ሰውዬ ያሉበት ፊልም ምን ግዜም አስተማሪ ናቸው እረጂም እድሜከጤና ጋ
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
ሰሞኑን አዳድስ ፊልሞች እየተለቀቁልን ነው ኑ እንሹፈው የመዳም ቅመሞች🥰🥰🥰👍
@rahelkassa4997subscribe
@rahelkassa4997subscribe Жыл бұрын
አዎ እንይ
@ssamirh3584
@ssamirh3584 Жыл бұрын
ዕንሹፈው ዕስቲ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
ውድደምሪኝማሬ
@ssamirh3584
@ssamirh3584 Жыл бұрын
@@kamilawollo7528 ዐብሽር ሀቢቢቲደምሬሻለው
@saradezi8588
@saradezi8588 10 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ለአንድ ቀን እንደዚህ ያሉ አባትና እናት እግር አጣቢ አርገኝ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-sz8ke9ok8h
@user-sz8ke9ok8h 8 ай бұрын
ምንትምስላልይ እናትና አባትሺን አታጥቤም እጭ
@tubetube4903
@tubetube4903 Жыл бұрын
እኚህ አባት ሁሌም መስለው ሳይሆን ሁነው ነው እሚሰሩት ። ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጣም አሪፍ ፊልም ነው።በተለይ መጨረሻው👌
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው መጨረሻው በጣም ደስ ይላል አባባ እኛ እማማ ስወዳችሁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ ጆሲ ስወድህ 🥰🥰
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
ውድደምሪኝማሬ
@mekdeshailegiorgis6073
@mekdeshailegiorgis6073 Жыл бұрын
ድህነትን በስራ ማሸነፍ እንጂ የያዙትን መጣል የሚወዱንን ማንቋሸሽ የሰው ሀብት መመኘት ሀጥያት ነው !!
@user-un4zn5ed3f
@user-un4zn5ed3f Жыл бұрын
ውይ ስወዳቸው እኒህ አባትና እናት ያላቸው ለዛ አነጋገራቸው ብቻ እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤️🙏🙏🥰
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
አኔም🥰🥰🥰🥰
@merajamanuel391
@merajamanuel391 Жыл бұрын
@@abibagirm4118 💜💜💜💜💜
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
ፍቅር ክርስቶስ ነው ክርስቶስ ብቻ ጠብቁኝ ብሎ የማይቀር 😥 የእኔ አባት ስወዳቸው
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Жыл бұрын
ጋሽ ፈለቀ ማሚ እድሜ ከጤና ጋር ያድልል ከአንደበታችሁ የሚወጣ ቅዱስ ቃል እንዴት እንደሚገዛኝ ጌታ ጠብቆ ያቆይልን
@dinatube6757
@dinatube6757 Жыл бұрын
ፍቅር ማለት ክርስቶስ ነው። ሁለታቸው ሽማግሌዎች ስወዳቸው እኮ 😍😍
@user-ei5jt3xs9o
@user-ei5jt3xs9o Жыл бұрын
መጀመራው ባሳዝነኚም መጨረሻው አምራልና ተምሬበታለሁ ደጉ ያገሬ ሰው ሰመርቅ መጨረሻውን ያሳምርላቺሁ የማታ እንጀራ ይስጣቺሁ አደለም እንዴ የሚለው አዋ መጨረሻው ሰምራል።
@user-li2oz9xm8j
@user-li2oz9xm8j Жыл бұрын
እግዚአብሔር መስጠቱን ካልቀረ የቤተሰብ አንገት የማያስደፍ የተባረከ ፈጣሪውን የሚፈራ ልጅ ይስጠን አሜን
@atsedeassefe3634
@atsedeassefe3634 Жыл бұрын
በጣም እውነት 😥😥😥ግን እኮ ደግሞ እኛ ሰርተን ያለፍነው በቤተሰቦቻችን ላይ በልጆቻችን ይከፈለናል።ላ😢
@user-qp4rl4mh1m
@user-qp4rl4mh1m Жыл бұрын
አሜን፫
@user-qp4rl4mh1m
@user-qp4rl4mh1m Жыл бұрын
​@@atsedeassefe3634 እውነት ነዉ ሳስበው የምፈራው እሱን ነዉ የእውነት በጣም ይከብዳል
@kasawuyiheyis1578
@kasawuyiheyis1578 Жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
እውነት ነው:: እንዲህ አይነት የተረገመ ልጅ ለማንም አይስጥ:: በጣም ያናድዳል አባትና እናቱን የሚንቅ ክፉ ልጅ::
@kayriyahabesisa5608
@kayriyahabesisa5608 Жыл бұрын
እኝህ አበትና እናት እንዴት ደስ እንደምሉኝ😍😍😍
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
ማሚንና አባባን ሰወዳቸው እረጂም እዲሜና ጤና💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@user-zt7qr9px3t
@user-zt7qr9px3t Ай бұрын
ዋዉ ደሥ የሚል ፊልም ነዉ ከፍቅር ገንዘብን የምታሥበልጡ ሠዎች እረግጠኛነኝ ትማሩበታላችሁ ❤❤❤❤❤
@user-me2zc5ep8l
@user-me2zc5ep8l Жыл бұрын
አምላኬ እደዚህ ፊልም መጨረሻ የሁላችንንም መጨረሻ አሳምርልን አሜን
@BasbosaBasbosa-ox9yn
@BasbosaBasbosa-ox9yn 10 ай бұрын
አሚን የኔ ውብ እህት ውደ❤❤❤❤❤
@mahiyeedmisis7963
@mahiyeedmisis7963 Жыл бұрын
ማን እደናት እዳባት 😥😥ምናለ አባቴ ቢኖርልኝ ብዬ ተመኝሁ አባት ያላችሁ ሁላችሁም እግዚ አብሄር ይጠብቅላችሁ
@user-lb9qy3ex3g
@user-lb9qy3ex3g Жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@BasbosaBasbosa-ox9yn
@BasbosaBasbosa-ox9yn 10 ай бұрын
አሚን ማሬ😢😢😢😢😢
@SmrroAa-ig4pn
@SmrroAa-ig4pn 9 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ
@Selamtube4710
@Selamtube4710 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ምርጥና አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@yonasarefaine6117
@yonasarefaine6117 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ እና ቁምነገር ያለው ፊልም የአገራችን ፊልም ሰሪዎች ከዚህ ፊልም ትምህርት መውሰድ ይገባቸዋል በተለይ ትልቁ ሰውየ እና ትልቋ ሴትዮ ሁልጊዜ የሚሰሩት ፊልም አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው ሳስበው ሁለቱ እናት እና አባት መልካምነታቸው ፊልም ላይ ብቻ ሳይሆን ትክክለኛ ህይወታቸውም ላይ መልካም መሆናቸው ያስታውቃል እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጣቸው።
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
ውድደምሪኝማሬ
@birhanuabayneh5805
@birhanuabayneh5805 Жыл бұрын
Excellent and true comment. I feel like they are my true and good parents. They are so awesomely blessed by God 💐🙏
@hgh8912
@hgh8912 Жыл бұрын
በጣሚ ነው ደስ የሚለው ግን እውነት በዚ ደረጃ በወላጆቹ የሚያፍር ይኖር ይሆን ❤️
@bettydemsae9453
@bettydemsae9453 Жыл бұрын
ረእ ስንቱ ቤት ይቁጠረው
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 Жыл бұрын
ከተጠየቅሽ አይቀር አንዲት ልጅ ትዝ አለኝ ትምህርት ቤት ወላጅ አምጭ ተባለች ከዛ በእናቱ ሰለ ምታፍር ጓሮቤት ወሰደች ቆንጆ ናቸው እማማ ርግቢ ይባላሉ ከዛ እናቲቱ ሰሙ እሮጡ መጡ እና እኔ ነኝ እናቱ እኔ ተጫዊት አሉ የእናቶ ስም ነው ትምህርት ቤት በሙሉ ፍርስ ነው ያለው።እሰከ አሁን ደረሰ መቀለጄ ሆናለች
@sarnalove2223
@sarnalove2223 Жыл бұрын
እኝህ አባት ስወዳቼው እልህ እድሜና ጽጤና ይይስጥወት ፉልሙም በጣም አሪፍ ነው
@Ahayel
@Ahayel Жыл бұрын
አንተ ምርጥ ልጅ ተንኮለኛ ሆነክ ስትሰራ አያምርብክም መጨረሻው ደስ ይላል እናመሰግናለኔ አሪፍ ትምህርት ይሰጣል
@a.m.e6137
@a.m.e6137 Жыл бұрын
የደስዬን አባት ሆነው የሚተውኑትን አባት ስወዳቸው ምርቃታቸውን ባይሁት ፊልም ላይ ሁሉ አሜን ሳልል አላልፍም ደስ ይሉኛል አባቴ ቢሆኑ ብዬ ተመኘሁ
@asmareasmare6245
@asmareasmare6245 Жыл бұрын
እኔም አባባ ሲመርቁ አሜን እላለሁ
@yal1907
@yal1907 Жыл бұрын
አቅምን አውቆ ባለው ተውቦ መኖር የህሊናም የፍቅር ግዝበቱን ያሳያል :: ትምህርት አዘል ድራማ በሁሉም ዘርፍ ደስ ይላል
@nabylly
@nabylly Жыл бұрын
አሪፍ ነው እናመሰግናለን ሲካስ ከሚባለው ፊልም ጋር መንትያ ፊልሞች ይመስላሉ። በርቱ ስሜትን ቆንጥጦ የመያዝ ብቃት አለው። 👏👏👏👏✌️✌️✌️
@Mes355
@Mes355 7 ай бұрын
ገና የመጀመሪያ ጊዜ የፊልም አጨራረስ ስያምር እስከ ከዚህ ፊልም ተማሩ ዋው በጣም ደስስ የሚል አስተማሪ ነው ❤
@uaedxb6960
@uaedxb6960 Жыл бұрын
ውይይይይ እኝህን አባት ስወዳቸው ማርያምን እግዚአብሔር እድሜ በእድሜ ላይ ጤና በጤና ላይ ይጨምርልሁ የኔ ውድ አባት ኑሩልን በእውነት በጣም ነው የምወዶዎት የማከብሮዎት ሁሌ ለርሶ የሚመጥን እስክሪብት ነው የሚቀበሉት በጣምምም ነው የምዎዶዎት በአካል ባገኝሁ ብዬ ተመኝሁ እግዚአብሔር ያኑሮዎት እንገናኛለን ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ በሰላም ላሀገሬ ያብቃኝ ❤❤❤❤❤
@user-fm4gr6kb4p
@user-fm4gr6kb4p Жыл бұрын
ዉድ የመዳም ቅመሞች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በዱአ በፀሉት አንረሳሳ
@aynyeasfaw5817
@aynyeasfaw5817 9 ай бұрын
ዋው መጨረሻው ደስ ሲልልል አስተማሪ ፊልም ነው ፍቅር ያሽንፋል ናቲ❤👍
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ በእዉነት ለእናት ለአባቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን💞🙏💞
@user-ip9kf9rn3r
@user-ip9kf9rn3r 9 ай бұрын
ያተን ፊልም ማየት ከጀመርኩ በኋላ እቅልፍ እራሱ አልወስድ አለኝ❤
@meski7425
@meski7425 Жыл бұрын
ማሚና እኝህ አባት አብሮ ስለሰሩ እንዴት ደስ እንደምሉ እድሜያቹሁን ያርዝምልን
@nardinigusse1268
@nardinigusse1268 Жыл бұрын
ድህነት ማለት የገንዘብ እጦት ብቻ አይደለም የጭንቅላት እንጂ😭😭😭😭😭😒😒😒😒😒
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@amelework8204
@amelework8204 Жыл бұрын
በስመአብ እያለቀስኩ ጨረስኩት በጣም አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው።🥰🥰🥰
@bintomer
@bintomer 11 ай бұрын
እስኪ ዱዓ አድርጉ ሀገራችን አላህ ሰላም እንዲያደርግልን ያረብ
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily Жыл бұрын
እሰይ!ፍቅር ያሸንፋል፤ፍቅር ጤናን ይሰጣል፤ ፍቅር ጤናና ሰላም ነው፤ ንጹህ ፍቅር የሁሉም ቁልፍ ነው፡፡ ደስ የሚል ፍፃሜ።
@hayiba8581
@hayiba8581 Жыл бұрын
ኑ የመዳም ቅመሞች አብረን እንየው ብቻዬን ደበረኝ 😃😃🥰🥰🥰ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሏህ ከፍ ያድርገን
@zuzufamily1310
@zuzufamily1310 Жыл бұрын
ደምርኚ በቅነት
@netsanetgirma2128
@netsanetgirma2128 Жыл бұрын
አለን አለን😂
@kayriyahabesisa5608
@kayriyahabesisa5608 Жыл бұрын
መተናል😍
@yrdtyyrrty8385
@yrdtyyrrty8385 Жыл бұрын
አሚን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
መጣሁልሽ ውድደምሪኝማሬ
@billykhadra5522
@billykhadra5522 Жыл бұрын
ዋው ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው አባባ እና እማማ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@rabiaadam7278
@rabiaadam7278 Жыл бұрын
በጣምደስስስየሚል ፊልም ያረብ አገራችንንሰላም ያድረግልን
@user-bc1gr4nt1n
@user-bc1gr4nt1n 9 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን❤❤
@qonjo6613
@qonjo6613 Жыл бұрын
እደዚህ አይነት ስራ ነው የናፈቀኝ 😍አሪፍ ፊልም ነው
@teenamedu3121
@teenamedu3121 Жыл бұрын
ከዚህ ፈልም የተማርኩት ነገር ቢኖር በቤተሰብ አለማፈር ነው
@bezawitadane1496
@bezawitadane1496 8 ай бұрын
ምንም ይሁኑ ምንም በቤተሰቦቼ አላፍርም🎉❤❤❤
@zaharaza3316
@zaharaza3316 Жыл бұрын
ወይኔ እኒህን ሁለት ሺማግሌዎች ስወዳቸው በእውነት በድሜ በፀጋ ያቆያቸው. ወኔ ለቤተስቦቹ እንዴት ነው እም መልሰው ግን ይህ ልጅ ክፉ ሆና ሲስራ አያምርበትም መልኩ የፍቅር ስው ሁኖ ሲስራነው ደስ የሚለው ግን እደለኛነው ደስ እሚሉ ስዎች ጋነው የተሳተፈው
@ababaababa6043
@ababaababa6043 5 ай бұрын
መጨረሻው የሚያምር ፊልም በጣም ደስ ይላል ደስየ አድናቂህ ነን ❤❤❤❤❤❤
@hwhw3510
@hwhw3510 Жыл бұрын
እምዬ እና አብዬ ስወዳቹ ጤና ሰላም ይስጣቹ እድሜ ይጨምርላቹ የኔ ማሮች😍❤😘
@user-bc2lk9tk7j
@user-bc2lk9tk7j 10 ай бұрын
ወለሂ በጠም ቆጆ ድርማናው አለሂ ይጠብቀቹ❤❤❤❤❤❤
@xciteali30
@xciteali30 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ፍቅር ያሸንፋል በጣም ደሰ ይላል 😘😘😘🇲🇱
@user-mr3hf7nd5r
@user-mr3hf7nd5r Жыл бұрын
እማማ እና አባባ ያሉበት ፌልም ደስ ይለኛን
@letyfelke7793
@letyfelke7793 Жыл бұрын
በጣም ነው እምወዳቸው እናትየ እና አባትየ እና በጣም ነው ያስለቀሰኝ
@barakatibatamo3671
@barakatibatamo3671 8 ай бұрын
አዎ እውነትንው መገድ እየሱስ ብቻውን ነው ❤️❤️ኑሪልኝ ኢትዮጵያ Love you ❤️❤️
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 Жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱ
@seasea3347
@seasea3347 Жыл бұрын
ዋው በጣም ሀረፍ ፎልም ነው እዬት🥰🥰🥰🥰
@user-bi1jb1ff3m
@user-bi1jb1ff3m 9 ай бұрын
ዋው በጣም ያምራል ሁላቸዉንም እወዳቸዋለው ኬናዬ ግን ጥሩ ሰው ስትሆን ነው የሚያምርብህ
@user-kc8hn5so1d
@user-kc8hn5so1d Жыл бұрын
እማየና አባየ ስላሉበት በጣም ያምራል ወላሂ ውድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤
@user-hx5pk6lp5i
@user-hx5pk6lp5i Жыл бұрын
በእውነት ፊልሙ የድሮ አማርኛን ፊልም መሰለ ግን እንዲህ አይነት ፊልም ሳይ ልቤ ይጎዳል መክንያቱም ያለ እናት እና ያለ አባት ነውና ያደኩት ደስ ሚል ነው ግን የዚህ ልጅ ትክክለኛ ስሙ ማነው እሱ የሚሰራበት ድራማዎች ሁሉ የሚያሳዝኑ ናቸው በርታ በሉልኝ
@firealemenedale4595
@firealemenedale4595 Жыл бұрын
😢😢😢አይዞን
@mekiyamohammed5179
@mekiyamohammed5179 Жыл бұрын
ዮሀንስ (ኬና ) ይባላል በጣም ነው ሚመቸኝ
@user-pi2bt8xg1t
@user-pi2bt8xg1t 11 ай бұрын
Betam des yilal Erejim Edime leEnato Ena LeAbatoch❤❤❤❤❤❤❤❤
@meskeremalemu4446
@meskeremalemu4446 Жыл бұрын
አይደል ደሀ ለምን አካለ ጎደለው አይሆኑም ከሞት አልክድም 😭😭😭ቤተሰብ ❤❤
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 9 ай бұрын
መጨረሻው ያበደነው ምርጥ ፊልም የምር🎉❤❤
@workneshabebe5426
@workneshabebe5426 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪና ቁም ነገር አዘል ነው እናመሰግናለን
@user-zc1uu9om4u
@user-zc1uu9om4u 8 ай бұрын
ደስየሚል❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌💐💐💐💐💐
@rainman1775
@rainman1775 5 ай бұрын
This is one of the best ethiopian movies i have ever seen. The actors selection and the story by itself is wonderful. Good job kena and all the crew
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 5 ай бұрын
ዋው በጣም ያምራል ❤❤❤❤ አዬ እናትና አባት 😢 መተኪያ የለላቸው ❤❤❤ እናት አባቶቻችንን እድሜ ያርዝምልን❤❤❤
@fuadarbaaguguu
@fuadarbaaguguu Жыл бұрын
እናታችን እና የገነት አባታችን እግዚአብሔር ቤተሰባችንን ይባርክ
@user-gc6jf9tp9y
@user-gc6jf9tp9y 9 ай бұрын
አባቴ መካሪያ ጓደኛየ ነበር ሞተብኝጂ እንደናፈቀኝ ሳላየው😢😢😢😢
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 5 ай бұрын
ነፍሱን ይማረው እግዚአብሔር ያፅናሽ😢
@user-hu1re5xk2i
@user-hu1re5xk2i Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እናንተን ባየንበት አሉ በመጠጥና በሲጋራ ካኖነ ፍልም የማይመስላቸው በኮቭድ የተጣሉ ሰዉች እንዴ ፍልም ነው እያሉ ልጆቻችንን ሱስ ሊያስተምሩ የመጡ ሆድ አደሮች ይሄ ሄኖክ የሚባል ሰው ፍልም መስራት እንዴ ሴት መብላት ቀላል ይመስለዋል
@drr3972
@drr3972 Жыл бұрын
ወይኔ የሚገርሙ እናት የሚገርሙ አባት ሺ አመት ኑሩልን ወድድድድ❤❤❤❤❤❤❤
@aeeazz6909
@aeeazz6909 6 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ❤
@abdoulsalammohamed6001
@abdoulsalammohamed6001 Жыл бұрын
I would love to play in a movie with Mami playing the character as my mother. But I don't know if it would be possible. I don't know why, but I feel something special for her,and she remind me of my mother. Big hug and kiss 😘 to MAMI. Amazing and educational movie. Bravo to all the casts. 👏👏👏👍👍👍
@enayko5471
@enayko5471 11 ай бұрын
Amen 3 lebona yestek sigemer enatena Abetekin shatakeber sekiten atbeki betaki noro abatek yemisrot sera manem piFelegew yemayigegnte tebebe new Yene enatem gejenit wagesha nate ekorabatalew be Enate 👍😭🙏
@user-xv2jb9hl5z
@user-xv2jb9hl5z Жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ነው በርቱልን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@egizbermelkamnw4895
@egizbermelkamnw4895 Жыл бұрын
Wowww betam mirta film betlayi acerarsu keminm belayi fikir yashenifal 💞💞💞💞💞
@mekiyamohammed5179
@mekiyamohammed5179 Жыл бұрын
ኬና ''በቃ'' የሚለውን ቃል ሁሉም ፊልም ላይ አለ ስትወደው ያምርብካል
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 9 ай бұрын
ሣህ
@fetiyatube3079
@fetiyatube3079 Жыл бұрын
አለህ ሆይ እነቴን በፍቃድህ ሆኖ ሄደለች አንተዉ እዘንለት አበቴንም አንተዉ ጤነነ እድሜ ሰተህ አቁይልኝ
@netsaneta9349
@netsaneta9349 Жыл бұрын
Dess yemil film naw 100/100
@user-dg5cn1vx9t
@user-dg5cn1vx9t Жыл бұрын
ጥሩይመስላል ልየውና እኮምታለሁ ኮሜት አይቸነበር ማየትየምወደው የለም
@user-em3od3uh2q
@user-em3od3uh2q 9 ай бұрын
አየ እናት ውለታዋ አይከፈልም እኮ❤
@bahrainlook7878
@bahrainlook7878 Жыл бұрын
አባባ እና እማማ ስዋደቹ በርቱ ቀጥሉባት ውድድድድድድድ
@user-eu3hl3tr2j
@user-eu3hl3tr2j 11 ай бұрын
ሰው ከስተቱ ተመልሶ ይቅርታ ሲጠይቅ ምንኛ ደስ ይላል ፍቅር ማለት የኅግ ፍጻሜ ናት ፍቅር ካለ ኹሉ ነገር አለ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፍቅር እግዚአብሔር ነው በጣም የሚያስተምር ፊልም ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ይባርክልን ❤❤
@user-gs8yv4ss5x
@user-gs8yv4ss5x Жыл бұрын
በጣም ድቅ እና አስተማሪ ፊልምነው በርቱ እግዚአብሔር አገራችነን ሰላም ያርግልን
@gshhghu4223
@gshhghu4223 Жыл бұрын
የኒ አባት ደሰ ሲሉ እግዚአሔሄር ይጠብቃችሁ አባቶቼ🤲👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-op8mn2vz9v
@user-op8mn2vz9v Жыл бұрын
እንቁ አርቲስቶች ልዩ ናችሁ ደግሞም አስተማሪ ፊልም💓💓💓💓
@memebakla378
@memebakla378 Жыл бұрын
እረጀም እድሜ ከጤና ጋራ ያደላችው
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ በርቱ❤❤😢😢😢 ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ🙏💚💛❤❤❤
@bareshdubai6535
@bareshdubai6535 Жыл бұрын
የምያሰዝንም የምያስዳስትም ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እናመሰግናለን 😊
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru Жыл бұрын
ኡፍፍፍ መጨረሻው ደስ ሲል😍😘😭😭
@SumeyaAmar
@SumeyaAmar 7 ай бұрын
በጣም ደስሚል ፊልምነው😊
@jamilale3643
@jamilale3643 Жыл бұрын
Batam arif film🥰🙏
@AsefuBerhanu
@AsefuBerhanu 9 ай бұрын
በጣም ደስስስስስስ ይላል ትምህርትም አለው❤❤❤❤❤❤❤ቀጥሉበት
@shushayhagostesfay3051
@shushayhagostesfay3051 Жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል ❤❤❤
@astertube5406
@astertube5406 Жыл бұрын
ከዝህ የተማርኩት ወላጆቻችን መልካቸው እስኬቀየር የሜደክሙት ልልጆቻቸው ነው 👈ልጆቻቸው ቤበዱላቸው ሁሌ ግን ልባቸው ለይቅርታ ቅርብ ነው 👈በሌላ በኩል ገዘብ ብቻ ለሰው ልጅ በቄ አይደለም ሴቀጥል ሰውን ለመርዳት አናርፍድ👈ሌላም በዉሽት ማንነት ሰወችን አንቅርብ👈እናመሰግናለን 🙏
@BlataMedia
@BlataMedia Жыл бұрын
እናመስግናል አስቴር!
@zeee1852
@zeee1852 11 ай бұрын
ቤተስብ ሀገር ነው ሀገር ቤተስብ ነው ቃል በተግባር ለባተስብ❤❤❤❤❤❤
@hshsayay1260
@hshsayay1260 Жыл бұрын
የኔ አባት እረዚም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን 💔💚🥰🥰🙏🙏
@zelalemgirma5650
@zelalemgirma5650 Жыл бұрын
በጣም.ነወ.ደሰ.ይላል❤️❤️❤️
@kidangerezhar5304
@kidangerezhar5304 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ እና ኣስተማሪ ድራማ ነው ቀጥልበት
@user-zl8bt1lq6j
@user-zl8bt1lq6j Жыл бұрын
ዋውውውው ደስ የሚል ፊልም ነው
@muluasmamaw5806
@muluasmamaw5806 Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነዉ እጂግ አስተማሪ
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 Жыл бұрын
መጀመሬዉ ቢአናድደኝም መጨረሸዉ ደስ ብሎኛል
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 14 МЛН
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 50 МЛН
ፈታኝ - Ethiopian Movie Fetagn 2023 Full Length Ethiopian Film Fetagn 2023
1:33:26
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 423 М.
ፍቅሬን በእጄ  - Ethiopian Movie Fikren Beje 2022 Full Length Ethiopian Film Fiqren Beje 2022
1:32:30
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 594 М.
ጠብቂኝ ሙሉ ፊልም Tebekign full Ethiopian movie 2022
1:21:09
ካለሽ አለሁ ሙሉ ፊልም Kalesh Alehu full Ethiopian film 2020
1:30:14
Когда очень бесят комары 😂🦟 #shorts
0:25
Владислав Шудейко
Рет қаралды 1,1 МЛН