KZ
faq
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZfaq
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
No video
አባቴ ደነገጠ ስለተገናኙ በጣም ደስ ብሎኛል አጎትዬ አመሰግናለሁ
Рет қаралды 90,252
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 89 М.
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 488
@EfremTube21
Жыл бұрын
አባቶቼ የ ማቱ ሳላ እድሜ ይስጣቹ🙏
@Fatima-ok1bm
Жыл бұрын
ነፂ ግን የምር ትልቅ ሠው ነሽ ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ro6ex6my5f
Жыл бұрын
በጣም ደምሪኝ ውደ
@hayrutesema1785
Жыл бұрын
አደኛ ነሽ ዋዉ
@user-hi7kp8cv5u
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ነፂዬ ተባረኪ የኔ ልእልት ሁለየም ድመቂልኝ❤❤❤❤😘😘😍😍😍😍👏👏👏
@FwetDwd-rl8re
Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@Gurage4
Жыл бұрын
አላህ ሆይ ለእጀራብለው በተሰደድ እህት ወድሞቼ ከክፉነገር አተ ጠብቅልኝ ወጥቶ ከመቅረት አተጠብቀን አሞሞታችን አሳምርልን ያረብ ሰወዳቸ ደምሩኝ አያሰከፍልም ሰወዳቹ❤❤ የመዳም አቦላሶች
@azahelazahel4472
Жыл бұрын
Amen amen amen yene wude
@user-nx2cc4wm5p
Жыл бұрын
አሜንንን አንቺንም ይጣብቅ እግዚአብሔር 🙏
@user-ro6ex6my5f
Жыл бұрын
አሚንንንን ውደ ደምሪኝ
@Meron9880
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
አሜንን
@suzansuzan2700
Жыл бұрын
የአብረሀም አባትና የአንቺ አባት ወንድማማች ናቸዉ❤❤ ደስ ይላል የተባረኩ ናቸዉ ሁለቱም የአብረሀም አባት ደግ ናቸዉ ኩታዉ አንድ አይነት ቢሆን የበለጠ ጥሩ ቸነበረ
@merkatosefere2836
Жыл бұрын
ሁለቱም ምርጥ አባት እረጅም እድሜ❤❤❤ ደግም ይመሳሰላሉው።
@user-fz2bt6br9c
Жыл бұрын
ጋሽየን ስወደው❤❤❤ ያቆይላችሁ ሁለቱንም ጠንካራ አባቶች ናቸው
@mbet1840
Жыл бұрын
ነፂ ውዴ ዛሬ ያደረግሽው ነገር ለተመልካችም ለቤተሰብም ማይረሳ ነው የልጅ አዋቂ የተባረክሽ ነሽና ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን ለካ የወድማማች ልጆች ሁነው ነው ለሚ እና ያብርሽ እህት አዲስ አበባ ያለችው ይመሳሰላሉ ካሁን በኋላ እናንተ ልጆች ከቤታቸው ሂድ እነሱም ይመጣሉ ከዛ ወንድማማቾችም አይለያዩም
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
አልገባኚም
@user-tc7ct5xq8y
Жыл бұрын
የአብርሽ አባት የዋህ ይመስላሉ
@melekamtube3913
Жыл бұрын
❤❤❤ማሪያምን ጋሽዬ ሲያወራ ሳቄ ነዉ የሚቀድመኝ ሁለቱም ለየት ያለ ሙድ አላቸዉ ❤❤❤❤ነፍ አመት ያኑራችሁ
@semiethiotub
Жыл бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስተው ደምሩኝ❤❤
@user-ro6ex6my5f
Жыл бұрын
እሽ እንደማመር
@EyerusBerhan
7 ай бұрын
ደመርኩሽ እህቴ ደምርኝ
@SarahAlhabsi-er9dv
7 ай бұрын
እሽሽሽ❤
@user-hi7kp8cv5u
7 ай бұрын
እኔ በእውነት😍💞💚💒🙏
@user-kq7tg2uc1z
Жыл бұрын
አስተዋይ ልጅ ነሽ ጋሽየ ግን ተጫዋች ነው የለሚየ አባት ዝምተኛ ናቸው ❤
@astergeberemichael7237
Жыл бұрын
አቤት የጉራጌ ምርቃት በጣም ደስ ይላል ለእኛም ይድረሰን አሜን ኬር ይሁን ኬር
@jamilajamila6594
Жыл бұрын
ሁለቱም ምርጥና ትልቅ ሰዎች ናቸው እርጋታቸው ትህትናቸው ደስ ስሉ
@akjulan7084
Жыл бұрын
ምን አለ አባዬ ኖረክ የምትፈልገውን ስጦታ ብሰጥህ ባደርግልህ አባዬ 😢😢😢😢😢😢
@senaitdesa7927
Жыл бұрын
ኢየሱስ ይባርካቹ ዘመናቹ በደሰታ በሳቅ ይለቅ ደሰ ሰትሉ ክፉ አይካቹ. ነፂ❤ዘመንሽ ጌታ ኢየሱስ ይባርከው ደሰያሰኝቶ በመልካም ትዳር ያኑርሽ ውድ❤❤❤❤
@getuwoldtsadik2932
Жыл бұрын
እውነትም ነፃነት እስከነስምሽ እግዚአብሔር ይቤርክሽ የምትገርሚ ልጅ ነሽ
@sarasisay7472
Жыл бұрын
ኧረ እናንተ ምን አይነት የተባረካችሁ ልጆች ናችሁ ዘራችሁ ይባረክ ❤❤❤❤
@fasicamolla7352
Жыл бұрын
መድሀኒ አለም በህይወታችሁ ይቅደም አባቶቸ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ሰው አንዱ ለአንዱ ፍቅርን ያድለን ሰላም ለአገራችን ለህዝባችን ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@tubekuruhabeshalijtube9230
Жыл бұрын
የኔ አስተዋይ የምር ነፂዬ ትልቅ ሰው ነሽ የኔ ሰብሳቢ ፈጣሪ የላሰብሺው ሲሳይ ይስጥሽ የኔ ማር ፀጋ በረከት ልበሺ ለቤተሰቦችሽ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤❤ ሙዳቸው ግን ምርጥያ አራዳ ናቸው👌😂😂😂😂
@khadejatasfaa6433
Жыл бұрын
ነፂዬ የኔ አስተዋይ ስወድሽ ከልቤ ነው ከምር ውስጤነሽ😢❤❤❤ እስኪ ነፂን እንደኔ ምትዎዷት😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@betelehimababa6487
11 ай бұрын
አስታዋይ ነሽ ዘመንሽ ይባርክ ብሩክ ሁን አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜንና ጤና ያስጠችሁ ታባርኩ መልካም ቤቴሰብ ነችሁ ፍጣረ ፍቅርንና ሰላምን ይብዘልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FatySam
Жыл бұрын
አጎታችሁ ምርጥ አጎትናቸው ባለፈው ልጃችው ፕራክ አርጎቸው ሚስኪን እግቢያቸው ገብቶ እርቦኛል ብሏቸው እደት እደተጨነቁ ሚስኪን ሲበዛ መልካምናቸው
@user-cg9hs7us5y
Жыл бұрын
ማሻ አላህ❤ ይሄን ያህል ቤተሰብ ናቹ የምወዳቹ ቤተሰብ እረጅም እድሜ ከጤናጋ🎉
@user-nn1nz7qn5f
Жыл бұрын
እዴኔ ምርቃት የሚወድ አለ ደስ ሲሉ ነፂ መርቃናቸው ሁሉ ይሁን ይደረግልሽ❤️
@ZuzuAhmed-fu4dz
7 ай бұрын
የልጂ አስተዋይ ብስል ልይናት ብዙግዜ ግልፅአልሆነልንም ነበር ያጎቴልጂስትይው አብረሀምን አሁን እኛምደስአሉን ዲሮቪዶከቤታችሁ ሁናችሁትሰሩቆይ አሁን ሁላችሁም እየብቻነው እምሰሩት ሰብሰብ ስትሉ ስታምሩ ትናፍቁናላችሁ❤❤❤
@Abaygebra
Жыл бұрын
ያጎትየው ምርቃት በጣም ደስ ይላል ትልቅ ስወ አስተዋይነሽ ተባረኪ
@user-cc3tc7ck8e
Жыл бұрын
ጋሽየ የኔ ፍልቅልቅ ሥወደው ሁለቱንም አባቶቾች አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@RHAMAYGATA
Жыл бұрын
ነፅ ትልቅ ሰው ነሽ ክብር ልብሽ አስታዋይ
@Aynalove3382
Жыл бұрын
ጥያቄ ነፂ የአብርሽ አባት አጎትሽ ነውዴ ወይኔ ጎበዝ ነፂዬ አስታራቂዬ አቀራርቢያቸው ቀጣይ አንድላይ ሆነው የቤተሰብ ትውውቅ አድርጉ ለመስቀል ደሞ ባንድላይ የአብርሽን እህት መልስ ጠርታችሁ ሁላችሁም ባንድላይ እድናያችሁ ጉራጌኮ ፀብ አያቅም ፍቅር ብቻ
@user-jf7vr4fy7y
Жыл бұрын
ደስ ስትሉ እድሜና ጤና ያድልልሽ አንችም እውነት ፀጋ ልበሽ የምር ❤❤❤❤❤
@sablekassaye3751
Жыл бұрын
ነፅዬ በወጣ ይተካልሺ የተባረከ ኑሮ ይስጥሽ ተባረኪ በሰራሽ ትርጉም ሁኚ❤❤❤❤❤❤❤
@nasibabitimuzemil6070
Жыл бұрын
በጣም ደስ ስትሉ ረጅም እድሜ ከፊያ ጋ አላህ ይስጣቹሁ
@semirakasaw911
Жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚትል ቤተሰብች አላህ ይጠብቅችሁ ጀግና ናችው በርታ እረጅም እዴሜና ጤና ይሰጥችሁ ❤❤
@wedetwedet705
Жыл бұрын
ወይኔ እውነት እኔ ሁሌም የነነፂ አባትና የአብራሀም አባት ወንድማማቾች ሆነን አንድቀን አብረው አናያቸውም ብዬነበር አሁንም ፍቅር ያብዛላቹ ፍቅር ይሻላል ከጥላቻ የትኛው አመት እምንኖር ነው እማንስማማው
@ziyada4224
Жыл бұрын
ነጺዬ ይሄ የወንድማማቾች ፍቅር ማጣትኮ አየንናስ ነው ብዙ ቦታ አለ የኔም ያባቴ ወንድሞች መልካቸው ድምጻቸው እድሜያቸው ተቀራራቢነታቸው በጥልቅ ሚያቃቸው ሰው እንጂ አይለያቸውም ግን መልካቸው እንጂ ሆዳቸው አንድ አልሆን አለን በጣም ይከፋናል ወላሂ ለኛም ለልጆቻቸው ጥላቻ ያስተላልፋሉ
@FatySam
Жыл бұрын
ሴት እኮ ታገኝች ከቤተሰብ አልፋ አክስቶቿን አጎቶቿን ሁሉታስባለይ ወላሂ
@kuwaitjamilaa1058
Жыл бұрын
ሚስኪኖች ደሰነውሚሉኝ ሺአመት❤❤❤
@user-mo4ts8ei2r
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረኪ እናተም እድሜና ጤና ይስጣቹ ❤❤❤❤
@mgamermgamer3257
Жыл бұрын
ነፂ ❤ ጌታ የድብርሸ እተማኛ🌹
@zulfahussain852
Жыл бұрын
ልባም ማሻአላህ አላህ ወልደሺሳሚ ነፂ
@banchu3147
Жыл бұрын
ምርጥ አባት ናቸው ጥሩ ልብ ያላቸው ነፂ ምርጥ ልጂ ተባረኪ
@tamramohamed563
Жыл бұрын
ብልህ ልጅ ናችሁ የለሚቤተሰቦች አላህያስደስትሽ ነጻነት የእውነትምነጻነትነሽ❤❤❤
@user-vt6sj2yr6c
Жыл бұрын
የኔ አባቶች አላህ እርሜ ከጤና ጋር ይሥጣችሁ
@busyline5298
Жыл бұрын
ነፅዬ የኔ ውብ የድንግል ማርያም ልጅ ባወጣሽው እጥፍ እድርቡ አብዝቶ ይስጥሽ ውዴ
@mfmmamd6002
Жыл бұрын
ደስ ስትሉ አቤት ምርቃት ወደዋላ መለሳቹኝ ሙሉ ይውንላቹ ፈጣሪ ሙሉ ያርግላቹ❤❤❤❤❤❤❤
@user-cp8zp7cn4m
Жыл бұрын
አጎትሽ ታጫዋች ናቸው አባቴሽደሞ ዝምያሉናቸው
@user-rh2un1qs2f
Жыл бұрын
እኔ እሚመስለኝ የአብርሃም እናት እና የናተ እናት እህታማቾች ይመስሉኝ ነበር ለካ አባታቹህ ነው የአብርሃም አባት አጎታቹህ
@medinaseidm.d5605
7 ай бұрын
እኔስ በጣም የምወድ አጎቴ መተብኝ ዱአ አድረጉለት አላህ የዛኛውን ቤት ያሳምረለት💔💔😥😥
@mesertkifle233
Жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ውድ እህት እኔም የእናቴ እህት በጭራሽ አይገናኙም ከምር እኔም ሀገር ገብቼ አገናኛቸዋለው ደስ ብሎኛል አንድ ስላረግሻቸው የኔውም ሁለት ናቸው ግን አይስማሙም በጣም ያስጠላል እግዚአብሔር ፈቅዶ አገናኛቸዋለው
@AliiAlii678-hv5di
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ ጀግና ማርያምን እኔንም እደዚህ እዳስብ አረግሽኝ😢❤
@user-sh3or6bi6u
Жыл бұрын
በጣም ነው እምወዳቸው እርጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ
@user-cq8br8wt4g
7 ай бұрын
በጣም መልካም ልጅ። ነሽ እግዚ አብሄር ትልቅ ያርግሽ❤❤❤
@hilamoo928
7 ай бұрын
ነፂየ ቅመም እኮ ነሽ ወላሂ ጋሽየ አጎትሽ እነዉ ማሻ አላህ ታምራላቹሁ❤❤❤
@Ddfghjkuygbn
Жыл бұрын
የኔም አባት 1ብቻ ነው ወዲሙ ሲዋደዱ ግን ማሻ አላህ ናቸው
@umuemranumuemran6522
Жыл бұрын
ነፂየ የኔውዴ የኔ መልካም 😘😘🥰ለአባቶቸም እደሜ ጤና ይሰጣቸው
@user-yg4fb7pr8t
Жыл бұрын
አላህያስደሳሺ ማማየ ሺአመትይኑሩላችሁ
@shetuselam3620
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ ጤና ይጠብቃቹሁ
@bituu126
Жыл бұрын
ገራሚ ልጂ ነሽ የትንሽ ትልቅ ብስለት ለምልሚልኝ❤❤
@tube-ot5cp
Жыл бұрын
ነፂየ የኔ አስተዋይ ስወድሽ ጎበዝ
@user-ew6qp1lt3g
Жыл бұрын
ወላሂ አላዉቅም ነበር አብራሃም ያጎታችሁ ልጂ መሆኑን
@askidesta4271
Жыл бұрын
ደስታችሁ ይብዛ ነፂ ትልቅ ሠው
@SaliSali-jk8ug
Жыл бұрын
በጣም እምታስቀኑ ቤተሰብ ናቹ እድሜ ጤና ይስጣቹ አይለያቹ
@aynadisniguse491
Жыл бұрын
እግዜአብሔር ይስጥሽ ነጥየ ቤተሰብ ማቀራረብ በጣም ነዉ ደስ እሚለጘ በዜሁ ቀጥይ በት በቁም ነዉ መረዳዳት
@Selamkassa-iv7vj
Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ይቴ🙏
@rihennamehemmed9830
Жыл бұрын
የነፂ ፈዘር የኦነ ቅር ያለው ነገር አለ ከፊቱ ያስታውቃል አላህ ያቆያቹ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@gjhfkrugf8186
Жыл бұрын
ተፈጥሮም ሊሆን ይችላል ብቻ አልተሳቀዉም በተረፍ❤❤❤❤❤❤❤❤
@acjxjdshznxhsgaye7838
Жыл бұрын
እውነት የነ አብርሽ አባት በጣም የዋህ እውይ. ስወደው❤❤❤❤❤
@user-pk1xg2tt5h
7 ай бұрын
አላህ ይስጥሽ ነፅዬ ለአባቶቻችን እረጅም እድሜይስጥልን❤❤❤
@fatuma1133
Жыл бұрын
የኔ ደርባባ ሁለ ነገርሽ እንዴ እህትሽ ደስስስስስስ ይላል ነፂ ማሻ አላህ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ አባቶቻችሁን አንችም አግብተሸ ወልደሽ ተደሰቺ
@user-xh7xp4pd3w
6 ай бұрын
ነፂዩ ማርርር
@user-uk8uf5nv8f
Жыл бұрын
እባየ መጻ ወላሂ አላህ ይጨምርልሽ ነጻየ
@quite701
Жыл бұрын
ሲጅምር የተመርቅሺ ነሺ ነፂየ ተልቅ ቦታ ደርሺ❤❤❤
@user-my8qj6md7z
2 ай бұрын
ነፅዬ የኔ አስተዋይ
@user-zi5hj6qw1j
Жыл бұрын
ደሥሥ ሲል ነጳነትየ የኔ ውድ ትለያለሽኮ
@sofiahassan-wu1qy
7 ай бұрын
ማሻአላህ እድሜናጤና የሚገርመው የሆነዝምድና ከላቸው እያልኩነበር ጎበዝነፂ አደኛነሽየኔቆጁ የሆነችጎደኛየጋ ዝምድናአላቸው እያልኩነበር❤❤
@mamatube9715
7 ай бұрын
ነፅዬ የኔ ቁምነገረኛ እድግ በይልኝ የኔ ቅመምወላሂ ተባረኪ ሰዉ ሞቶ አይገናኝም❤❤❤❤❤
@ferihiwat8319
Жыл бұрын
እሰይ የድንግል ልጅ ሶምህ ይባረክ አምላኬ
@seadaeeed1190
Жыл бұрын
ሁሌም አቅርቢልን ደስይላሉ ውዴ
@martamekonen7455
7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይለምልም ፀጋ ይብዛላችሁ❤❤❤❤
@user-gz9um7kn3d
24 күн бұрын
ነፄኮ ትልቅሰው ሰው አክባሪ ጨዋ ስወድሽ
@Idhidyshdjhd
7 ай бұрын
ማሻ አላህ ❤ እድሜና ጤና ይስጣቸው ጋሽየን አቀዋለሁ ያብርሀም አባትን
@user-pi3wn7zg8m
2 ай бұрын
ማሻላህእድሜናጤና❤❤❤
@medinamedina8256
Жыл бұрын
ማሻላ ዋው ነፂ ጀግና ነሽ❤❤❤❤❤
@rebuniatnafu2868
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@taibataibat8191
Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ የጠብቀሸ ኒፂየ ሰለላወለይ ወሰላም ዘመድና የቀጠለ የጀነትነው በለዋል❤❤❤❤
@azmaraz7269
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይሁን ይደረግልን የኔናት ያብርሀሙ ሥላሴ ድንግል ማርያም ሰትል ደሰሰ ማለቶ❤❤ ደሰሰትሉ ነጺየ አጎቶቸ ትዝአሉኝ የኔ አባትም ወድሙ አድነው ግን ብዙ አይገናኙም ሁሉም በሰራ ቢዚናቸው🤔 አሜን በተረፈ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@HN-rs9fv
Жыл бұрын
አረ የኔዎቹ በጣም ነው የምዎዳድት ቀን ከለዬው መታ ይመጣል አጎቴ ለአበቴ ታናሽዎንድሙ ነው
@hiamanotzewedu9738
Жыл бұрын
እመቤቴን ይሄንን ቤተስብ እኮ በ ምክንያት ነው እምወዳችው ከምር... ነፂ እውነት ብላለች በ 1 ወር እንኩዋን ባይሞላ እንኩዋን... በየ 2 ወር እየተገናኙ... ቢወያዩ... ሻይ ቡና ቢሉ... ነፂ ትለያለሽ... መልካምነት የገነት ቁልፍ ናት መልካምነት ምቹ ትራስ ነው ወይ ምርቃት የት ይገኛል 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🔥🙌🏻👏👏👏
@Zuzutube113
4 ай бұрын
አስተዎይ ልጂ❤
@KwKw-bt6od
Жыл бұрын
❤❤ዉይ፣ወዲማማቹቺ፣ነቸዉ፣ደሰ፣ሲል፣አባትሸ፣ቅር፣ያላቸዉ፣አለ፣እርግጥ፣ርጋ፣ያሉነቸዉ፣ግን፣ያብርሸ፣አባት፣ፈታ፣ያሉ፣ነቸዉ፣አሚንን፣ምርቃኑን፣ጎበዝነሸ፣የምር፣ነፂ፣አቀራርቢያቸዉ፣ቅሪታም፣ቢኖር፣ጎበዝ❤❤❤❤❤❤
@geikyek1747
Жыл бұрын
ነጺዋ በወጣይተካ ለቁምነገር ያብቃሽ ሌኔጥያቄየ ኣብርሽ ምናቸው ነው እልነበር ኣሁን ተፋታልኝ"" ማርክስ ምናችሁ ነው?
@saradamalash2859
Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤
@hkn7167
Жыл бұрын
Nest yemr betam gobzi lij nesh yen konjo betam nw des yemlew❤❤❤❤ yen marki tebarik
@fantafanta6047
2 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ👍👍👍👍❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏
@FatySam
Жыл бұрын
የጉራጌ ምርቃን እደወለየዎችነው
@rhametali1193
Жыл бұрын
የነጺ አስተሳሰብ እዴኔናት ለቤተሰብ ያላት ፍቅር❤
@tube8934
Жыл бұрын
ነፂ በፈጠረሽ ብሩ ስትነው አንዲ
@asasd9600
Жыл бұрын
ሰላማችሁን ያብዛልኝ መላ ቤተሰቡን❤❤❤
@hewotwendemnew2514
Жыл бұрын
አባቶቻችን ሽ አመት ኑሩሉን 🎉🎉🎉🎉
@donaytroyal860
Жыл бұрын
አስተዋይ ነሽ ነፂ❤❤❤❤
@watiromamushlenchoro8132
Жыл бұрын
Anche batam belxi setnashii amazing 👏
20:40
ብሩክ እና ሀይሚ አሰቃየዋቸዉ🙆🏼♂️😂
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 13 М.
15:24
የተንቢ አርግዣለው ብዬ አስለቀስካት Prank
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 233 М.
00:46
Joker can't swim!#joker #shorts
Untitled Joker
Рет қаралды 40 МЛН
00:13
Magic trick 🪄😁
Andrey Grechka
Рет қаралды 48 МЛН
00:15
😳 Все русские уже знают итальянский?🇮🇹
Super Italiano
Рет қаралды 6 МЛН
00:49
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН
10:45
የተንቢ የናቴ ልጅ ምን እደምልሽ አላቅም ብቻ ስላደረግሽልኝ ነገር ሁሉ አምላክ ይክፈልሽ
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 187 М.
16:04
የመጀመርያ ጥየቃ ልጅህ ለልጄ አባቴ ግን ገራሚ ነህ ስለሁሉም ነገር ተመስገን
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 159 М.
10:18
#ሩታ ከብርሸገ ፍቅርይዘነ
Fedila Tube
Рет қаралды 10 М.
27:21
ለ እናቴ እንኩሮ አነኩርላታልሁ! #ethiopia #youtube #youtuber #new #story
Donkey Tube
Рет қаралды 446 М.
12:35
4 ጥማድ መሬት ልማት ስንት ብር💰ጨረሰ ከስደት መልስ 4 መቶ ሺ ብር ብቻ ምን ልስራ
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 94 М.
18:27
#መቶ_ሺ የልፋቴ ውጤት በጄ ገባ
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 183 М.
19:30
ማሻ አላህ ታታሪ አባት ነው ያሉሸ እረጅም እድሜና ጤና ላባቶቻችን💓💓💓💓💓💓👍😱😱😱😱😱
Esmael Furniture
Рет қаралды 113 М.
10:39
⛔😱ጓደኛዬ ነብይ ከሆንክ የተወለድኩበትን ቀን ንገረኝ አለኝ//ወንድሜን የሚመስል ነብይ//PROPHET MIRACLE TEKA
1minute With Prophet Miracle Teka
Рет қаралды 23 М.
31:01
شەرمەزاری، خەمۆکی، عەیب! - پۆدکاستی دیوەخان #58 چیمەن محەمەد
The Diwaxan Podcast
Рет қаралды 45 М.
9:41
ሁላችሁም አመሰግናለሁ ያልጠበኩት ነገር ነው
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 113 М.
00:46
Joker can't swim!#joker #shorts
Untitled Joker
Рет қаралды 40 МЛН